ህይወት ከ19 አመት በኋላ በአባቶች ቀን አባቷን አገኘች ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 894,830

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 1 100
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 2 жыл бұрын
እኔም አለሁ 28 አመት የማላውቀው በቅርብ እንገናኛለን በስልክ ተገናኝተናል እንኳን ደስ ያላችሁ
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 жыл бұрын
ماشا ءالله تبارگ الله
@naemaebrahim4261
@naemaebrahim4261 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በሰላም አላህ ያገናኛችሁ
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር በሰላም ያገናኛችሁ
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 2 жыл бұрын
@@naemaebrahim4261 አሚን
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 2 жыл бұрын
@@jerisweet9389 አመሰግናለሁ
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 жыл бұрын
እናቷ በፍቅር ነው ያሳደገቻት ። መለያየት የሌለባቸው ቤተሰብ ❤️❤️❤️ ደስ ሲሉ ።
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
lol she really looks both parents😅
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
መልካም።አባት
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 жыл бұрын
ዮናስ ታሳዝነኛለህ ከውስጥ ነው የምታዝነው የውነት ሰው መሆን ታስታውቃለህ እድሜ ከጤና ከነበተሰቦች!!❤
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 жыл бұрын
ጸጊ ደግሞ ሀዘኗ ከውስጧ አይደለም ታዳላለች ሶፍት ከመሰጠት አንጻር ራሱ
@ayelechaklilu5460
@ayelechaklilu5460 2 жыл бұрын
አዎ የዮናስ ተፈጥሮ ይገርማል አዛኝ አብሮ የሚያለቅስ ቅን ሰው ነው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 жыл бұрын
ወላሒ፣እኔም፣እኔ፣ፕሮግራሙ፣ሳይሆን፣የሱ፣ፊት፣ነው፣ማየው🥰🥰🥰🥰
@kikipipi5647
@kikipipi5647 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y Жыл бұрын
ዮኒዬ ትህትናው የትም የለም
@khjawabla8545
@khjawabla8545 2 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ አባት ያላቹ ረጅም እድሜ ይስጥላቹ
@selamawit7917
@selamawit7917 2 жыл бұрын
Amen
@ath1381
@ath1381 2 жыл бұрын
አሚን
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@bizuyetube371
@bizuyetube371 2 жыл бұрын
Amen
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
እነኳን ደሰ አለሸ አባት ረጅም እድሜ ይሰጥቹው
@user-xg6bh5yf9y
@user-xg6bh5yf9y 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ለአባቷ ልዩ ፍቅር አለን እኔም አባቴን በጣም ነዉ የምወደዉ አባቴ ለኔ ሁለ ነገሬ ነዉ ከፈጣሪ በታች የሒወቴ እስትነፋነስ ነዉ አባቴ በእድሜ በጤና ያቆይክ
@sartt7576
@sartt7576 2 жыл бұрын
እኔም አባቴት በጣም ወዳለሂ
@naemiephraim1794
@naemiephraim1794 2 жыл бұрын
Enem gen behiwet yelem
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 2 жыл бұрын
ለኔ ልዩ ነው ❤️
@samirajemal1709
@samirajemal1709 2 жыл бұрын
Tadileshi enem yabaten fiker sal tegibiii newu yatahut gini betm yinafiqengl binor biyeee emengalhu hulem 😢😢😢😢😢😢😢😢😢labtishi rejim edeme
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 жыл бұрын
አሚን ማማዬ የኔውስ ግርማ ሞገሴ ጌጤ አባቴ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 2 жыл бұрын
አባትየው ምርጥ አራዳ ሰው ነው ይቅርታ ማለት ከጥሩ ከአስተዋይ ሰው የሚጠበቅ ሰው ነው።
@kingcell9524
@kingcell9524 2 жыл бұрын
ግን እስር ቤት ቤቱ ነው!!! ወጣትነቱ ችግር ነበረበት!!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
የሚገርምነው EBS አቤት የናንተን ውለታ እንዴት ነው የሚከፈለው ከባድ ነው እኔ አላቅም እኔን አትሙቺ የኔ እናት የኔ ጨዋ ህይወትዬ ደስሲል ተባረኩልኝ አሜን ትክክል ለእማማ አስካለ!!
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow 2 жыл бұрын
እንኳንደሥአላችለሁም
@rhymameem1134
@rhymameem1134 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልማርርርርር
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 жыл бұрын
True.. Yoni and his partner are amazing! May God bless them.
@alem5097
@alem5097 2 жыл бұрын
እኔ. ምለው. ኢቢኤሶች. መልሰ. እፈልጋለሁ. ይህን. ፕሮግራም. ለመሰራት. መጀመሪያ. ሀሳቡን. ያፈለቀው. ማነው?????እናንተ. ሰለ ሰው. ሰትሰሩ . የእናንተን. ቸሩ. እግዚአብሄር. ይሰራው. ብሩክ. ሁኑ
@stu6020
@stu6020 2 жыл бұрын
አይ እናት ከጤና ጋር እርጂም እድሜ ይሰጥልን 🙏🙏🙏
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
በጣም ቅን አባት ነው።ልጁም እናትዋም በእውነት የፃድቃኔዋ ስውሩዋ ፅላት የአፄ ዘርያዕቆብ እመቤት ፀሎታችሁን ስማች እስዋን ጠርቶ ያፈረ የለም!!!እንኩን ደስ አላችሁ።ለዮኒ ለከቤ ለመላው የኢትዮጵያ አባቶች መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ !!!
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰዓት እና አዲስ ምራፍ ለኔ የደስታም የሃዘንም ቀን ነው እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 2 жыл бұрын
አቤት ዮኒ አንተም በጣም ጥሩ ሰው ነህ አንተን ትሁቱን ዮኒ የወለደች እናት ያገባች ሚሰት የተወለድ ልጆች መላው በንተ ዙሪያ ያሉ ቤተሰብህን የድንግል ማሪያም ልጂ አብዝቶ ይባርካቸው
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
እንካን ደስ ያለሽ አባት ጋሻ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዮኒ የድንግል ማርያም ልጅ በደሙ ይሽፍንህ አንተ የዋህ
@abuwalid9870
@abuwalid9870 2 жыл бұрын
Enkane. dese. alachu. hulachinem
@abuwalid9870
@abuwalid9870 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BetsiBetsi-dp7ij
@BetsiBetsi-dp7ij 7 ай бұрын
Yone ena tsediye atalksu leaynachhu asebu
@mattewe492
@mattewe492 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዮኒዬ ፀጊ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እናትየዋ ግን ለአባትየው አሁንም ፍቅር ያላት ይመስለኛል። ትዳር የያዘችው ተቸግራ ይመስለኛል
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ዮኒ የኔ ቢጤ ሆደ ባሻ ሁሌም ታለቅሳለህ እንደኔ እንኳን ደስ አላችሁ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ከቤ የዘንድሮው ከወትሮው የተለየ መልካም የአባቶች አመት ይሁንልህ ደስስ ብሎናል እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ደስ ያላችሁ ሰፈር ሲፈርስ ቤተሰብ እንዲህ የሆነ አገር ቢፈርስ ምን ሊውጠን እንደነበር ማሰቡ ቀላል አይሆንም እግዚአብሔር ጠበቀን እንጂ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! ህይወትዬ እንኳን አባትሽን በህይወት አገኘሽው ደስስ ያሰኘሽን እግዚአብሔርን በጣም አመስግኚው መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ በርቺ ጀግና ሴት እንዳሳደገችሽ በራስ መተማማንሽ ጥንካሬሽ ይናገራል እድሜ ይስጣችሁ
@user-in9uc1xz4x
@user-in9uc1xz4x 2 жыл бұрын
እይሄን ፕሮግራም እምገልፅበት ቃል ያጥረኛል የሰዉን ሀዘን ለቅሶ በሳቅ እንደቀየራቹ እናንተም ዘመናቹን ሙሉ ፈጣሪ ደስተኛ ያርጋቹ
@nefisa70
@nefisa70 2 жыл бұрын
ሁሌም በእንባ ነው የምቀበለው የሚገናኙ ቀን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
ከልጅቱ እናቲቱ አሰለቀሰችኝ እንኳንም ደስ ያአላቹሁ
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አባቴ በስደት ሆኘ ሙቶብኝ እንደወጣሁ ቀረሁ የመመለሻው መንገድ ጠፋብኝ እናቴን ሄጀእንዳያት ዱአ አድርጉልኝ ደስ ይላል እንኳን ደስአላችሁ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
አይዞሽ አባትሽን ነብሱን በገነት ያኑረው! እናትሽን ጠይቂ በሁላ የማይወጣ ፀፀት ያሳብዳል ለአንዴ አይተሻት ተመለሽ።እኔ ከተለየሁ 10 ዓመት በሁላ ድንገት ለግማሽ ቀን አይቻቸው ተመለስኩ እግዚአብሔር ረድቶኝ በህይወት አየሁቸው።እና አይዞሽ እህት።
@user-ct9yz5vi7z
@user-ct9yz5vi7z 2 жыл бұрын
ዘበበበበ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 жыл бұрын
አብሽር እሂት አለህ ያለው ሆኖዋል እነትሽን ሂዳሽ እይ👀👀👀👀👀👀👀👤👀👀
@hiwotmehari2893
@hiwotmehari2893 2 жыл бұрын
Egziabher yirdash yisakal ayzogn
@hannaalemayehu8439
@hannaalemayehu8439 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳ
@merafseyfu6422
@merafseyfu6422 2 жыл бұрын
ዮኒ አንተ ቅን ልጅ ከሁሉ ጋር ስቀህ ካለቀሰው ጋር አልቅሰህ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህ ይባረኩ።አምላክ ለሀገሬ ሲያበቃኝ ከማመሰግናቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነህ።
@betcyt7031
@betcyt7031 2 жыл бұрын
ይህቺ ጀግና እናት በጣም ገብቷቷል፤ እሷ ጥሩ እናት ብትሆን እንጂ አባት መሆን አትችልም!! እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ የአመታት ክፍተትሽን ሞላልሽ የኔ እናት😊😊
@haylyetadese3860
@haylyetadese3860 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ ቅዳሜን ከሰዓት በጉጉት ነው የምጠብቀው ደስ ይላል
@iloveislam6161
@iloveislam6161 2 жыл бұрын
ውይይይይ ደስ ሲል በአላህ አልቅሼ ሞትኩ በደሥታ አልኸምዱሊላህ ለሁሉም እንደዚህ ያስደሥታቹ Ebsoch. ምን እንደምላቹ አላውቅም አላህ ያስደሥታቹ ዮኒዬ ረዥም እድሜ ይስጣቹ የኔ ሆደ ባሻ
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
የእውነት ድንቅ አባትና እናት ናቸው በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጣችሁ
@misirtube9206
@misirtube9206 2 жыл бұрын
አባት እኮ ኩራት ነው መከታ ነው ጋሻ uffffffffffff እህትአለም እንኳን ደስ አለሽ አባት ያላችሁ ሺህ አመት ይኑርላችሁ እኔ አባቴን ባጣም ነው የምወዳውውውው ኑርልኝ አባዬ
@letayfiseha6227
@letayfiseha6227 Жыл бұрын
መሲ ሰላምነዉ የኤብኤስ ቴለፎን ፃፍሊኝ እባክሽ
@teddytechnology4774
@teddytechnology4774 Жыл бұрын
ስላም
@nematube9360
@nematube9360 2 жыл бұрын
ታድለሽ የኔ ማር አሁን ሂወትሽ ሙሉ ሆነ ሞላሽ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ አባት ያላቹ አላህ ያቆይላቹ 😭😭
@teslimyimer.6774
@teslimyimer.6774 7 ай бұрын
አሚን
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እኔም 25 አመቴ አባቴን አላቅም ግን በህይወት አለ ይላሉ እኔም ላፈላልግ ይሆን 🤔🤔 አለመታደል የአባት ፍቅር ምን እንደሆነ አላቅም ሰው አባቴ ሁሉ ነገሬ ነህ ሲሉ እቀናለሁ 😭😭😭😭
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 жыл бұрын
አፈላልጊ የውስጥሽ ጥያቄ ይመለሳል አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@sartt7576
@sartt7576 2 жыл бұрын
ኢሻ አላህ ታገኚዋለሺ አፈላልጊ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
አፈላልጊ እባክሽን
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 2 жыл бұрын
ውዴ ሚዲያ ላይ ውጭና. ፈለጊው. እህት
@kwla.a2522
@kwla.a2522 10 ай бұрын
የኔሥአባትተሥፋቆርጫለሁአሏህይርሃምህ አባቴ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 2 жыл бұрын
ዋው በዚህ ፍጥነት ደስ ይላል በጣም እንኳን ደስ ያላችሁ
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ebs ፈጣሪ ይባርካችው 😍😍እናት እና ልጅ አቶ ከበደንም ጨምሮ እንኩዋን ደስ አላችው 👌👌
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል🥰🥰 እኔ ግን የዛሬ ሳምንት ቀርባ በጣም ስታለቅስ የነበረችዋ እናት ከፊቴ አልጠፋ ብላኛለች እንዴት ሆና ይሁን በጌታ 😥😥
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
ነጌ ቁጭቡዬ አየዎለሁ እንካን ደስ አለሽ እህቴ እኔ ከመዳም ኩሽና አዉጥቶ ከልጆቼ በሰላም ያገናኘን
@Lalina2016
@Lalina2016 2 жыл бұрын
yasebshew ysakalish
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
አሜን
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
አሚን
@tinamulugieta4561
@tinamulugieta4561 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለኔ ከቃል በላይ ነህ የልጅህን ሃቅ ተወተሃል ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ እንኳን ደስ አላቹ እናትና ልጅ
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u 2 жыл бұрын
ቅዳሜ ና እሁድ የለቅሶ ቀነ ነው እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እህታማሞች ነው ሚመስሉት❤❤❤
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 2 жыл бұрын
እኔ ድንግል ማርያም ከልጅሽ ጋር ክብሩ ያንቺ ይሁን እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም እንኳን ደሰ አላችሁ ። ebs የትኛው ቃል ይሆን የሚገልጸው የእናንተ መልካም ሰራ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ሁሉ ደሰ ያሰኛቹ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
የሳቅ ለቅሶ ደስ ሲል እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ መልካም ያባት ቀን ለሁላችሁ 🙏🏻👏
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
*_ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የእምነታቹ ፅናት እንኳን ተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል ተመስገን_*
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስገን ❤🕊እልልልልልል👏👏👏
@rozagirma1631
@rozagirma1631 2 жыл бұрын
Yoni yeni chewa tebarke
@ayelechaklilu5460
@ayelechaklilu5460 2 жыл бұрын
ቅዳሜን ከሰአት በጣም በጣም የምትመሰገኑ ትልቅ ክብር የሚገባችሁ አብራችሁ እያለቀሳችሁ የተለያየ ቤተሰብን የምታገናኙ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ሕይወት እድለኛ ነሽ አባትሽን በህይወት ማግኘትሽ የህይወት እናት ምኞትሽ ተሳክቷል ሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ !!!
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
እልልልልልልል ደስ ሲል ማሻአላህ። ዩኒዬ እና ጸግ ደጋጎች የኢቢኤስ ባለቤቶች ረጅም እዶሜና ጤና
@ejws8556
@ejws8556 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አባት ቅን የሆነ አባት እንዃን ደስ አላቹ ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
❤❤🙏
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 2 жыл бұрын
እንደው ምን ልበላቹ ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኡፍፍፍፍፎ ተመስገን ቆፍጠንና ደስ የሚል አባት
@yoditwubalemyoditwubalem5926
@yoditwubalemyoditwubalem5926 2 жыл бұрын
ጻርቃኔ ማርያምን የተማፀነ አፍሮ አያቅም በጣም ደስ ይላል እንኮን ደስአላቹህ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት ነህ!!! እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ
@Sulullta
@Sulullta 2 жыл бұрын
ከቤ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ። በጣም ደስ ብሎኛል ልጅህን ከረጅም አመት በኋላ ፈጣሪ በሰላም ስላገናኘህ 😍😍
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
ታውቀዋለህ
@Sulullta
@Sulullta 2 жыл бұрын
@@fkr834 yes
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
@@Sulullta ዋው ደስ ይላል እንኳን ደስስ ኣለው ጋሽ ከቤ
@Sulullta
@Sulullta 2 жыл бұрын
@@fkr834 አሜን በጣም ያስደስታል የእውነት። እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር።
@birtukanbirtukan1842
@birtukanbirtukan1842 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እጅግ በጣም ነው የማደንቃችሁ የብዙ ሰወችን እንባ አብሳችኋል እግዜአብሄር ይባርካችሁ አንዳንድጊዜ አባትና ልጅ ስታገናኙ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እኔ ፈጣሪ አላደለኝም አባቴን ያጣሁት ገና የ6 አመት ልጅ እያለሁ ነው እና ይሄንን ፕሮግራም ሳይ ሁሌ አለቅሳለሁ የአባትን ፍቅር ሳላይ ስላደኩ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 жыл бұрын
ደስ የምትል አባት ነህ አሉ ብዙ አባቶች ልጃችሁን የምትክዱ እባካቻሁ ልብ ግዙ
@hiwotlemma3159
@hiwotlemma3159 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔረ አዋቂ ነው በእግዚአብሔር ጊዜ እና ፍቃድ ነው የተገናኛችሁት እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የላል !! ፀዲዬ እና ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርካቹ እረጅም እድሜና ጤና መከናወን ይሁንላቹ በዘመናቹ ሁሉ ተባረኩ!!
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሃቀኛ አባት❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
በናተላይ አድሩ ይሔን ትልቅ ደስታ የሚሰጥ የድግል ማርያም ልጅ መድሐኒአለም ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን። አቤት እናተ EBs ዎች ቃል የለኝም እዉነት እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ነፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ ደስስስስም ትላላችሁ ፈገግታችሁ ያስታውቃል መን ያክል የሰው ደስታ እንደሚያስደስታችሁ ደስታ ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ ፈጣሪ ውድድድ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 2 жыл бұрын
ወይኔ ጌታሆይ ያተስራኮ ግሩም ነው ይሄን የመሰለ አባት እያላት 19 አመት ሙሉ ያላባት ስኖር በጣም ያማል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ በእውነት በደስታ አለቀስኩ
@SntayoFaty
@SntayoFaty Жыл бұрын
እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ባለው ቀን አባቴን በሕይወት እገኛዋለሁ አምናለው እንኳን ደስ አለሽ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 жыл бұрын
የEBS አዘጋጆች እውነት ለእናንተ ምንም ቀለት የለኝም ዘመናችሁ ይባረክ አላህ የሰበችሁትን ሁሉ የሰከለችሁ ወርቅ ልበሱ በናፍቆት የተራበውን ወገኖቻችንን ደስተኛ እያደረጋችሁ ነው ለእናንተ የሞራል የማበረታቻ ሽልማት ያስፈልጋችኋል እኔም አንድ ቀን እጅግ በጣም የሚወደትን የትምህርት ቤት ጓደኛዬን አድራሻዋን ከጠዎት ከተለያየን ድፍን አስራ ሶስት አመት ሆነኝ በናፍቆት ልቤ ደመ ግን ተስፋ አልቆጥርም አንድ ቀን እናንተ ጋ ቀርቤ ከስደት መልስ እንደምፈልገትና እንደመገኛት ተስፋ አደርጋለሁ ህንሻአላህ እናንተ ልበ ደገጎች ሆይ በርቱልን ዮኒ & ፀዲ እወዳችኋለሁ 🇪🇹🇪🇷😍
@elsabethtesfaye6771
@elsabethtesfaye6771 2 жыл бұрын
እውነትም የእግዚአብሔርን ሥራ ነው እናንተ የምትሰሩ ሥራ ይመሰክራል❤❤❤በዚሁ ቀጥሉ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤ ክፉ አይንካችሁ🙏
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
በስማም በእንባ ታጠብን እንኳን ደስ አላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ያ መከራ ግዜ ተገፈፈ
@yemareyamyeberlm9739
@yemareyamyeberlm9739 2 жыл бұрын
አባት መከታ መጠሪያ ነዉ አባቴን በስደት አጣሁት ከአንድ ወር በኣላ ሀገሬ ልገባ ነዉ ልቤ ተንጠልጥሏል እናቴን ጤና ሰቶልኝ እዳገኛት በፀሎት አስቡኝ
@tewodrosasmamaw2064
@tewodrosasmamaw2064 Ай бұрын
ዋው ዮኒ የኬኒያዋ አጋጣሚ ደግሞ ከምትሰሩት በተጨማሪ በጣም አስተማሪ ሁኖ ነው ያገኘሁት በርቱልኝ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁንልን።
@malatnegash9071
@malatnegash9071 2 жыл бұрын
እንኴን ደስ አላችሁ። እግዚአብሔር መልካም ነው። አዲስ ተምትሜ በሳዉዝ አፍሪካ የአራት ኪሎ ሰፈር ልጆችን በመርዳት ይታወቃል። መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይበልጣል።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
80 አመት ያላቸዉ አያት ነዉ ያለሽና፣ ክረምትሽን ከሳቸዉ ጋር አሳልፊ🌝❤
@user-wf9ip4qn9q
@user-wf9ip4qn9q 2 жыл бұрын
ኢቶጵያወሰጥ የህንያክለ ምኑሮየታደለነው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 жыл бұрын
ክክክክክ፣ጎበዝ፣መካሪ፣ውነት
@mahdermengstiemegste670
@mahdermengstiemegste670 Жыл бұрын
@@user-wf9ip4qn9q የኔ ቅድም አያቴ 100ነች አለሽ በጣም ጠንካራነች🤗🥰🥰
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
​@@mahdermengstiemegste670የኔ አያት ከመቶ በላይ ሆናት ግን ናፍቃኛለች እየፈራሁ ነው
@geteneshkassaye2523
@geteneshkassaye2523 2 жыл бұрын
ህይወትዬ እንኮን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል ከቤ የህይወት እናት እንኮን ደስ አላችው መልካም ያባቶች ቀን
@etaferahuabebegebru1580
@etaferahuabebegebru1580 2 жыл бұрын
ሕይወት፣ የሕይወት እናት እና አቶ ከበደ እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ በተጨማሪም እንኳን ለአባቶች ቀን በሠላም አደረሰህ፡፡ እናቷም ጀግና ነች ለልጆ በማሰብ ትዳር ኖሯት ወደ ኃላ ሳትል ሁሉን ነገር ችላ ለዚህ ቀን ልጆን ስለበቃቻት ጀግና ብዬሻለሁ ቀሪ ዘመናችሁን እመቤቴ ማርያም ተጨምራበት ደስታችሁ ብዝት ይበልላችሁ፡፡ ኢቢኤሶችም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኖሩልን፡፡
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ዋውው ብቸዋን አሣድጋ አባቷን አፋልጋ ያገናኘች ውውው እግዚአብሔር ይባርክሺ
@abenatadeladay2005
@abenatadeladay2005 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ እንዳለኝ እነሱ ለተቃቀፉት የኔ ማልቀስ ምን የሚሉት ነዉ እሰይ በየቀኑ ቢቀርብ የደስታዬ ምጭ ነዉ እሄ ፕሮግራም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@abebafentaw4392
@abebafentaw4392 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ! ዮኒ ልበ መልካም የተደሰቱት ጋር ተደስተህ ያለቀሱት ጋር አልቅሰህ የኔ መልካም ደስታህ ከውስጥ የመነጨ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድም ዓለም !
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒዬ የኔ አዛኝ የኔ እንስፍሰፍ አስለቀሳችሁኝ ተባረኩ የሰንቱን እንባ አበሳችሁ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው የህይወት እናት ጀግና ነሽ ድካምና ልፋትሽ የውስጥ ጥንክልሬሽ ለዚህ አብቅቴሻል እንኳን ደስ አለሽ አባትዋም መልካን አባት ነው ያ ይልዱገነት ልጅ ስትሆን እንዲህ ነው ፍቅርና ፍቅር ብቻ የህይወት ውጣውረድ ከባድ ነው እንኳንም አላህ አገናኛቹ ይሄቻናክ ሊበረታታ ይገባል በርቱልን
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል በሳምንት መገኘቱ ያለሰው ይገናኛል እናት ብዙ ሁና ለዝህ ያበቃሻት አላህ ይክፈልሽ
@turyeseid3862
@turyeseid3862 Жыл бұрын
እኔም አባቴ ከትግሬ ልጅ አለችኝ ልትፈልገኝ መጥታ ስታጣኝ እደትመለሰች ደብዳቤው እደደረሰው ነገረኝ ግን ህፃን ነበርኩ ስሟንም አልነገረኝ ግን ሁሌ ትናፍቀኛለች አላህ ያገናኘን አባቷን ፍለጋ ተከራታ ሳታገኘው
@tsigeredaselassie8744
@tsigeredaselassie8744 2 жыл бұрын
በቅድሚያ ሰማይና ምድርን የፋጠረው አምላክ ይመስገን በመቀጠል የፕሮግራሙ አዘጋጆችን ማመስገ እወዳለሁ ቤተስብ እንክዋን ደስ ያላችሁ !! እልልልል.....
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ይሰወደሰታይማያሰደሰትወ።ሰይጣንወ
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ ህይወት.. ነገ ከአባትሽ እና ከእናትሽ ገር የሊቀመልአኩ የቅዱስ ሚካኤልን አመታዊ በአል በደስታ አክብሪ አዘክሪውም
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢሶች ቅዳሜን ከሰአት ክበሩልን🙏🙏🙏
@maryammaryam554
@maryammaryam554 2 жыл бұрын
እናቷ ድንቅ ናት አባቷ እጅግ የዋ ነው ምስጋና ለፈጣሪ ያልሞተ ይገናኛል
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 2 жыл бұрын
እንዴት ስርዓት የላት ልጅ ናት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ!
@ema1409
@ema1409 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር ሣይ እባየ ይቀድመኛል😢እንኳን ደሥ አለሽ ዉደ❤️❤️
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ዋዉ ያባት ፍቅር ልዩ ነዉ
@user-rp9zt4mx1i
@user-rp9zt4mx1i Ай бұрын
ዬኔ እውነት እውነት በደንብ ገልጸሃል። የጥፍተኝነት ስሜት የማይሰማቸዉ አባቶች አሉ ይቅርታ የማይጠይቁ ልጆ እንዴት ሆና አደገች የማይሉ እራሳቸው በጥሩ ሁኔታ ውስጥ እየኖሩ። እና ልጆች የሚያልፍበትን ማወቅ ያቃታቸዉ።እኔአባቴ 7ኛ ክፍል እያለሁ ሞተብኝ የጣለብኝ ጠባሳ ቀላል አይደለም ልጅ ስንሆን የምናስበዉ ሌላ ነው ።እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
የኒ ወንድማለም አንተና ፀጊም ሢደሠቱተደሥታችሁ ሢያለቅሡ አልቅሣችሁ የድንግል ማሪያምልጅ በታችሁ ደስታ አይለየውየኒመልካሞች እወዳችሆለውበጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadorhaftu7906
@sadorhaftu7906 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣላቹ ኣባትና ልጅ እና እናት። ባለፈው ሳምንት እዚ የዘባረቅሽ የነበርሽ ልጅ ኣሁንስ ምን ልትዪ ነው? የሄው ልጄ ብሎ መጣ።
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ምንም ነገር የለም ዮኒየኔ ሚስጊን ሁልየም ስስቅም ታስቀኛለክ ስታለቅስም ታስለቅሰኛለክ የደስተ ለቅሶ😭😭🤗😘
@destadestaa3071
@destadestaa3071 Жыл бұрын
በየሳምንቱ ማልቀስ ሆነ እኮ ጎበዝ ይሄ ሚዲያ ገራሜነዉ በደስታም ማልቀስ በሀዘኑም መላቀስ ዮወኔ አልቅሰህ እያስለቀስከን ነዉ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ
@astertadese7963
@astertadese7963 2 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም አዘጋጆች ቅኖችና ጥሩ ሰለሆናችሁ ሁሌ ባብዛኛው ይሳካላችኋል የጌታ እርዳታ ስላላችሀ ተባረኩ ዘመናችሁ የደስታ ይሁን ከናንተ እድሜ በላይ ልጆች ስላሉኝ ስሜቱን አውቀዋለሁ ዮናስ ለጄ ከሁሉ ጋር በጣም ታለቅሳለህ ድጋሚ ታስለቅሰናለህ አባክህ ለኛ ስትል ቻል አርገው እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ።
@user-oc1tl9bm6e
@user-oc1tl9bm6e 2 жыл бұрын
እህትና እህት ነዉ እሚመሥሉት እናትና ልጅ እኳን ደስ አላችሁ
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 2 жыл бұрын
በጣም ተከታታይ እህታማቾች ነው የሚመሥሉ
@suzanshimelis5947
@suzanshimelis5947 2 жыл бұрын
Eko lji beljinet
@abitilahin5278
@abitilahin5278 2 жыл бұрын
እንኮን ደስ አላችህ ቤተሰብ ለማገናኘት የምታደርጉት መልካም ጥረት ለብዙዎች የጥያቄ መልስ አስገኝታችዋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ:: ግን ለወንድም ዬናስ የማሳስብ ብዙ ማልቀስ ለጤና ጥሩ አይደለም መልካም እንዲሁም ደግ ሰው መሆንህን ነው የሚያመለክተው እንዲሁም ፀጊ በጣም ትልቅ ጠንካራ ደግ ነሽ መልካም የስራ ውጤት ይባርካችሁ::
@zeyinb902
@zeyinb902 Жыл бұрын
አባትየዉ ልጁን ሲያቅፍ ደስሲል❤ማሽአላህ
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የአምላክ እናት ከልጅዋ አማልዳ አገናኘቻቸው አምላክ ያከበራት ክብር ይገባታል
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለአባቶች ቀን እኔስ የቀን ጎዶሎ አባትም እናትም የለኝም 😭😭😭😭እናተ ግን አባቶቻቹ ሺ ዓመት ይኑሩላቹ በድጋሚ እንኳን ደስ አላቹ ዮኒ የእኔ እሩሩ ስታለቅስ ሁሌም አለቅሳለውኝ ልብክ ንፁ ነው እድሜና ጤና ይስጥክ👏
@merydesta5604
@merydesta5604 2 жыл бұрын
ኣይዞኝ ማማየ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን ሁላችንም ኽያጅ ነን በርቺ እግዛብሄር ያጠንክርሽ
@belekassaye9644
@belekassaye9644 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ህይወቴ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት በአጭር ጊዜ ስለፈፀመልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስታችሁን ከፍፃሜ ያድርስላችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ከቤ ፈጣን ምላሽ ነውየሰጠኸው እግዚአብሔር ያክብርህ ዬኒ ፀጊ 😘😘😘😘 ሚሲንካ ለኢቢኤስ ክብር ይስጥልኝ
@ethiopia7652
@ethiopia7652 2 жыл бұрын
ለቢሢወች መግሥት መሸለም አለበት የምትሉ ላይክ አድርጉ ወይም ባለሀብት ይሸልምልን የምትሉ ጀግኖች ብለናል የናት ያባት የህት የወንድም እባ አባሽ በየቤቱ የተደበቀዉን ረሀብ የሚያወጡ ሌላም ሥንት ሠዉ ያላያቸዉ አሉ ጎረቤት የሆናችሁ በሠፈር አብራችሁ የምኖሩ ካላችሁ የጎረቤታችሁን ችግር አዉጡ የሠዉ ደሥታ ከምንም በላይ ያሥደሥታን የኢትዩጲያ ልጆች ምግዜም ልዩ ነን ጠክሩ ሠዉንም የምጎዱ እና አገርን የምረብሹ ከነዚህ ጀግኖች ተማሩ የሠዉ ደሥታ እደት ለህሌና እረፋት እዳለዉ ላገራችን እና ለህዝባችን እጂና ጓት ሁነን እንኑር ።
@abdelletifmuhammed836
@abdelletifmuhammed836 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ ልጅትዋን ደግሞ የኣባትዋን ፎቶ ኮፒ ነች ❤️❤️❤️ እንኳን ደስ ኣላቹ ለሌላም እንደዚህ ያሳየን
@user-nj5xd5xk6k
@user-nj5xd5xk6k Жыл бұрын
❤❤❤des yilal arr betam des yilal egzabher amlak zemenashhun yibarklashhu tebarku ❤❤🎉❤are betam yigrmal waw waw❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉🎉
@Batibati380
@Batibati380 2 жыл бұрын
ደስ ሲል እኔስ በለቅሶ አይኔ ልጠፋ ነው እንኳን ደስ አላችሁ አቤት ይሄ ፕሮግራም ደስ ሲል
@ghty7501
@ghty7501 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 2 жыл бұрын
የእውነት ኢቢኤሶች በርቱልን የምታደርጉት ሁሉ ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዩኒ ሁሌም ትትናህ ይገርመኛል አባቶች በሙሉ መልካም ያባቶች ቀን
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ነገር ነው እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ስራ እየሰራቸው ነው 👍👍👍🇪🇹
@zetamful
@zetamful 2 жыл бұрын
You two are perfect for this programma's. Very kind !!
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
አስለቃሰቹኝ አልሀምዱሊለህ እኮን ደስ አለሽ እህቴ ኡፉፉ ከበድ ነው
@ebra37
@ebra37 2 жыл бұрын
ምርጥ በሳል ናቸው:: ልጅ እናት አባት እንክዋን ደስ አላቺሁ
@fifififi3385
@fifififi3385 Жыл бұрын
ዮኔሻ የኔ ትሁት ምን አይነት ስብእና ያለው ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ተባረክ ከልብህ ነው ምታዝነው
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
EBS ቃላት የለኝም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በጣም ደስ ይላል
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ebc ለእናቴ ሁለም ቃል አጣውላቹሁ😍😘🙏
@haymetadesse2514
@haymetadesse2514 2 жыл бұрын
አዲስ ተምትሜ እጅግ በጣም ፍቅርና መልካም ሰው ነው
@sarabd6657
@sarabd6657 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ ያላችሁ ዮኒ ፀጊ ከፈጣሪ በታች በእንተ ምክኒያት ተገናኙ ልጅ ይውጣላችሁ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አሁንም ደስታሽ ይብዛልሽ ebs እውነት ምን እንደምል አላውቅም የሰዎችን እንባ እያበሳችሁ ነዉና በጣም እንወዳችኅ ለን ♥️♥️♥️
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤በእንባነው ያራጫችሁን በጣምነው. ደሥያለንአንኮን ደሥአላችሁ አባትሽም የልጅፍቅር ገደለው አደበቱ ይናገራልመልካም አባት ነው እናትሽም ፅናት ያላትናትሁላቸውንም እረጅም እድሜይሥጥልሽ ሂወትየ
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 2 жыл бұрын
ስለሆነውም ስለሚሆነውም ሁሉ ቸሩ አምላካችን እግዚዓብሔር ለዘለዓለም የተመሠገነና የተውደሰ ይሁን ኢቢኤሶችም ስራችሁ ምስክር ነውና እንወዳችኋለን ተባረኩ !!!
@bintkhalid9759
@bintkhalid9759 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ነው የማደንቅህ በጣም ሢበዛ የዋህ ነክ ከልብ ነው የምታዝነው እኔ ከታሪኮቹ የበለጠ አንተ ስታለቅስ ታስለቅሳለህ እድሜ ይስህ
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 35 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 194 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 18 МЛН
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 67 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 23 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 14 МЛН