በጣም ቀላል ተቆራጭ ኬክ አሰራር / cake aserar /soft cake / sponge cake / lemon cake / ምግብ አሰራር / ebs// seifu

  Рет қаралды 22,562

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

6 ай бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
verspers on the shole mini vandal.mp3
Song:- I have go a baby sister
Artist:- Reed Mathis

Пікірлер: 55
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
የሚያስፈልጉ ግብአቶች 🌹4 እንቁላል 🌹ግማሽ ኩባያ ስዃር 🌹ከግማሽ ኩባያ ከፍ ያለ ዘይት 🌹ቫኒላ 🌹2 ኩባያ ዱቄት 🌹1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ 🌹1 ትልቅ ሎሚ
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 21 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ
@mulutube2116
@mulutube2116 6 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የሚያምር በጣም ቆንጆ ስራ በተለይ ንፅህናሽ ዋው ሼር ስላረግሽን❤🙏
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ።
@user-il9nf1of5z
@user-il9nf1of5z 2 ай бұрын
አሪፍ ነው እህቴ ጠክሪ ሰርቼው ቆጆነው❤
@user-wr3ui6on7s
@user-wr3ui6on7s 6 ай бұрын
አንደኛ አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🎉
@Allhawakele
@Allhawakele 3 ай бұрын
ሰላም ሸላም ኦጂሺ ይባ ርኮ🎉🎉🎉🎉
@AbdubaKasu
@AbdubaKasu Ай бұрын
Bexam arife new wude berechilen
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 6 ай бұрын
አሪፍ ሰራ በርቺ ❤❤❤❤❤
@HirutDesalegn-rg2xi
@HirutDesalegn-rg2xi 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@tamambadru5286
@tamambadru5286 6 ай бұрын
Masha.allah tabark.allah jabdhuu baredu
@gyhh8259
@gyhh8259 6 ай бұрын
Masha Allah barchi habibatey ❤ Enarasu anchin eyayew 1gna belmoya hognalew ❤ Allah kenalijochish etabekash yen wed ❤
@user-jq8pm2rw5j
@user-jq8pm2rw5j 5 ай бұрын
ዋውውውው
@user-ds4ow9kh6g
@user-ds4ow9kh6g 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በርችማሬ
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ማሻላ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ውዴ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
Shukiren yene wid😘❤
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m 4 ай бұрын
ማሻአላህ በርቹ
@menbereandre8860
@menbereandre8860 6 ай бұрын
ስኳር ለምትደፍሩ ዋ ዋ ዋ ዋ ብያለሁ
@MrMenet2008
@MrMenet2008 6 ай бұрын
Keep it up. 👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
Thanks hubby💋
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SelomeYosseph
@SelomeYosseph Ай бұрын
አመሰግናለሁ ልጆቼም ወደውታል
@moonnoonmedia8202
@moonnoonmedia8202 6 ай бұрын
ውዴ በርቺልኝ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘❤
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 6 ай бұрын
Selam lanchi yene konjo ykobiyawn meten lemawk begravning betskmchlen teru neber tebarki ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
ወጥ የሆነውን የውሀ ብርጭቆ መጠቀም ትችያለሽ🤗
@fanaabc8569
@fanaabc8569 5 ай бұрын
👌👌👌👍👏🤗
@solomonkera2916
@solomonkera2916 6 ай бұрын
with Zebib is good
@AzizaAbdu-ej5is
@AzizaAbdu-ej5is 6 ай бұрын
Aselamalikum we wb anch setnkiw Hulu yameral👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
Wa w w Yene wid azuye😘❤
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 6 ай бұрын
አህለን
@asease2460
@asease2460 6 ай бұрын
ቨኒላ ፈሳሹ መጠቀም ይችላሉ እማ በተረፈ በርች እናመስግናለን ስራሽን ስለምታጋሪን ክበርልኝ 🥰🥰🥰
@zaidajuhar3738
@zaidajuhar3738 4 ай бұрын
ችግር ዬለውም
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 6 ай бұрын
Balemuyaaa 😊❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@TighsstiMehari
@TighsstiMehari 6 ай бұрын
Lemndnew yemiwedkew kegagernew bhala ywedkal. Mels etebkalew.😊😊
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 6 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@solomonkera2916
@solomonkera2916 6 ай бұрын
please tell us in grams and litter. Thank you
@elisaayele6647
@elisaayele6647 6 ай бұрын
Liyunesh wude
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘
@hajerkitchen178
@hajerkitchen178 5 ай бұрын
Ameseginalew ehite kelal menged new . Wetet or wiha minim ayichemerim ?
@fanaabc8569
@fanaabc8569 5 ай бұрын
❤❤
@Martalove.
@Martalove. 6 ай бұрын
እህቴ መስራት አብሬሽ ጀምሬ ግን ሎሚ የለኝም ምን ልጨምር
@Martalove.
@Martalove. 6 ай бұрын
መልሽልኝ ወይስ ችግር የለውም
@DeboDebo-ec6ri
@DeboDebo-ec6ri 6 ай бұрын
ወተት አልጨመርሽም አያስፈልግም???
@SumeyaNas
@SumeyaNas 6 ай бұрын
Wetet ena lomi andlay tiru aydelem leza yimeslegnal
@HenokHeni-h1o
@HenokHeni-h1o Ай бұрын
😂
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ 😊😊❤❤
@seadltube2433
@seadltube2433 6 ай бұрын
እንደማመር
@HenokHeni-h1o
@HenokHeni-h1o Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Martalove.
@Martalove. 6 ай бұрын
እህቴ በአላህ ጀምሬ እየጠበኩሽ ነው መልሽልኝ ሎሚ ባልጨምር ችግር አለው የለኝም ብርቱካንም የለኝ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
ችግር የለውም ማሬ ለሌላ ግዜ ግን ብትጨምሪ ቆንጆ ነው🤗
@Martalove.
@Martalove. 6 ай бұрын
በጣም ቆጆ ሁኖ ወቶልኛል አመሰግናለው እህቴ ለመጀመርያ ጊዜ ሲወጣልኝ ያለ ሎሚ ጥሩ ወቶል አመሰግናለው ከቲክቶክሽ አይቼ የሰራውትም ዶናት ጥሩ ወቶልኝ መዳሜ ወዳልኛለች
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 4 ай бұрын
ሎሚው አያሆመጥጠውምደ
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
New Balance Cake in 10 Minutes | Cakes That Looks Like Real Objects
10:27
Cakes StepByStep
Рет қаралды 11 МЛН
How to make Vanilla Sponge Cake / fluffy cake Recipe / Easy Cake / Genoise
7:32
쿠킹씨 Cooking See
Рет қаралды 46 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН