የኬክ ክሬም አሰራር ቤት ውስጥ/homemade whipped cream without cream/how to make easy whipped cream at home

  Рет қаралды 90,294

Ethio New Generation media

Ethio New Generation media

Жыл бұрын

የኬክ ክሬም አሰራር ቤት ውስጥ/homemade whipped cream without cream/how to make easy whipped cream at home
#Ethio_new_generation_media
#ክሬም_አሰራር
#whipped_cream_at_home
ግብዓቶች ingredient
2 እንቁላል 2 egg
1/2 ኩባያ ውሃ water 1/2 cup
1/2 ኩባያ ስኳር sugar 1/2 cup
1 የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ lemon juice 1tsp
1/8 የሻይ ማንኪያ ጨው salt 1/8 tsp
1/2 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ vanilla 1/2 tsp
Related keywords
የኬክ ክሬም አሰራር ቤት ውስጥ/home made whipped cream without cream/how to make easy whipped cream at home,buttercream frosting,how to make whipped cream at home,how to make whipped cream without heavy cream,how to make whipped cream,how to make whipped cream frosting,how to make whipped cream with egg whites and sugar,ethio new generation media,whipped cream,ethiopian food,ኬክ አሰራር,የክሬም አሰራር,የኬክ ክሬም አሰራር,ቸኮሌት ኬክ,ክሬም አሰራር,cake cream,butter cream,swiss buttercream
የምለቃቸው ቪዲዮች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ የዩቱብ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ
/ @ethionewgenerationmed...
telegram-t.me/Ethio_New_Generation_Media

Пікірлер: 133
@tilahunhana262
@tilahunhana262 11 ай бұрын
ሞክሬዋለሁ ምርጥ ነው አመሰግናለሁ
@user-wx6po6qn7y
@user-wx6po6qn7y 21 күн бұрын
𝘄𝗼𝘄 𝘆𝗮𝗻𝗰𝗵𝗶 𝘆𝗶𝗹𝗹𝗲𝘆𝘆𝗮𝗮𝗹 💝💝
@hayatabdu4259
@hayatabdu4259 8 ай бұрын
ጀግና ያንችን ሞክሬዉ በትክክል መጥቶልኛል!!!
@Bezulewat
@Bezulewat 2 ай бұрын
ሞክሬዋለሁ በጣምአሪፍነው እናመሰግናለን
@truthteller9493
@truthteller9493 Жыл бұрын
Nice work thank you!
@mykitchenstories761
@mykitchenstories761 8 ай бұрын
Very nice
@etataetata4752
@etataetata4752 11 ай бұрын
ጎበዝ
@user-mq7yt8um3o
@user-mq7yt8um3o 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@kiyagesese2579
@kiyagesese2579 11 ай бұрын
Wow tq
@user-pu2nb1dc2s
@user-pu2nb1dc2s 4 ай бұрын
Wow wow
@umiiusman7716
@umiiusman7716 Жыл бұрын
thanks ❤❤❤
@user-hk5vc7yz8s
@user-hk5vc7yz8s Жыл бұрын
good job seni it is healthy
@samribit6247
@samribit6247 Жыл бұрын
Berchi guade tekami video new
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@BezawerkMoges-oe8ku
@BezawerkMoges-oe8ku 11 ай бұрын
🙏🙏🙏👍👍
@meronmeriti4613
@meronmeriti4613 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Ай бұрын
👍👍
@yoalex7290
@yoalex7290 Жыл бұрын
Arif nw tnx alot gn senaskemetew weha neger ayhonem
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
እንደ ፋብሪካው ክሬም ረዘም ላለ ጊዜ አይቆይም ግን አንድ ቀን በደንብ ይቆያል ።እየቆየ ሲሄድ ይቀልጣል እኔ ለልደት ወይም ፕሮግራም ሲኖር እንደዚሁ ሰርቸ ነው ምጠቀመው ግን ምንድነው ማደርገው ኬኩን ምጠቀምበት ሰዓት ሲደርስ ነው ማዘጋጀው
@mhretniguse2615
@mhretniguse2615 8 ай бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 ፍሪጅ ዉስጥ ነዉ መቀመጥ ያለበት ከላይ ወይስ ከታች
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 8 ай бұрын
ከታች
@AbelGebremikael
@AbelGebremikael 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-qb1ok3dg5f
@user-qb1ok3dg5f Жыл бұрын
gobez
@user-sj1zh3fu1m
@user-sj1zh3fu1m 3 ай бұрын
❤❤❤😊🎉
@Eden_Ali_Mohammed
@Eden_Ali_Mohammed 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤♥️
@user-nl6zu1kf5v
@user-nl6zu1kf5v 3 ай бұрын
ጓበዝ ነሽ በጣም በርቺልኝ !!!እና ደግሞ ኬክ አሰራር መማሮ እፈልጋለው እና የት ልማር አሪፍ ትምህርትቤት ጠቁሚኝ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ቤንቬኒዶ ወይም ካፒታል ሆቴል ጥሩ ናቸው
@user-wt6hu5ed4s
@user-wt6hu5ed4s 9 ай бұрын
Z egg is not cooked?
@martatigistu4816
@martatigistu4816 Жыл бұрын
የተለያየ ከለር ለማድረግ ክሬሙ ላይ ፍድ ከለር መጠቀም ይቻላል?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
ይቻላል ፈሳሹ ከለር ከሆነ እንቁላሉን እየመታሽ በመሀል ጨምሪው፤ መጨረሻ ላይ ከሆነ ውሃ ነው ሚያደርገው የምትጠቀሚው ከለር ጄሉን ከሆነ ግን መጨረሻ ላይ ብትጨምሪው ችግር የለውም
@user-wk4df5wp1y
@user-wk4df5wp1y 10 ай бұрын
Can u tell me the sugar in gm and the water in L please
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 ай бұрын
ስኳር 100 ግ ውሃ 125 ሚሊ
@kidistmestika9426
@kidistmestika9426 Жыл бұрын
በርቺ
@kidistalemayehu1131
@kidistalemayehu1131 9 ай бұрын
አልተሳካልኝም ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል
@Marasamu
@Marasamu Жыл бұрын
Endeh kelale mehonune alawekim neber
@blenminda5424
@blenminda5424 11 ай бұрын
Ba jus mefca yihonal?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 11 ай бұрын
አይሆንም ጭራሽ ውሃ ነው ሚሆነው
@TsigeBareke
@TsigeBareke 10 ай бұрын
,❤Enamesginalen
@ethiopiagetu3690
@ethiopiagetu3690 11 ай бұрын
Ere nechu part shetawem ayasebelelam eko enat
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 11 ай бұрын
ሎሚ እና ቫኔላ ካለው ሽታ አይኖረውም እኔ ቤት ውስጥ ሁሌ በዚህ ነው ኬክ የምሰራው
@Mafuza-iv4yd
@Mafuza-iv4yd 8 күн бұрын
ያለ ማሽን መምታት አይቻልም??
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 күн бұрын
በማንኪያ መጠቀም ይቻላል
@user-cj4xv9ug8u
@user-cj4xv9ug8u 10 ай бұрын
ጨው ግዴታ ነው ውዴ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 ай бұрын
ካልተፈለገ መቅረት ይችላል ግዴታ አደለም
@eyeartaser3773
@eyeartaser3773 10 ай бұрын
ግን ታድያ እንቁላሉ ሳይበስል መብላት ትንሽ አይከብድ??አስተያየቴ ነው🙏🙏
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 ай бұрын
ሎሚ ስላለው ጉዳት የለውም በተጨማሪ ቤት ውስጥ ተሰርቶ ወዲያው ሚበላ ነገር ነው ።
@MohammedAmin-cq9sp
@MohammedAmin-cq9sp 8 ай бұрын
እንቁላል ለመድሀኒትም እኮ ይጠጣል ካልበዛ ችግር ያለው አይመስለኝም
@moudathmoudath6471
@moudathmoudath6471 8 ай бұрын
እንዳችኤ አይነት መምቻ የለኚም በጅስ መፍጫ ብፈጨው አይወፍርም እንዲወፍር በምን ልምታው ማሽን የለኚም😢😢
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 8 ай бұрын
1.በእንቁላል መምቻ ዊክሰር በእሱ መምታት ይቻላል እንደ ሚክሰሩ አይፈጥንም እንጂ ቆንጆ አድርጎ ይሰራል ከ 20-25 ደቂቃ መምታት 2.በማንኪያ መምታት በጁስ መፍጫ አይሆንም አይወፍርም
@AbelGebremikael
@AbelGebremikael 5 ай бұрын
አድንቄሻለሁ
@lamrukebe7806
@lamrukebe7806 4 ай бұрын
በ ዱላ ምቺው
@AbabaAngasa
@AbabaAngasa 3 ай бұрын
Memecawe yelem men laderge
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
በእንቁላል መምቻ ዊክሰር ወይም በማንኪያ መምታት ይቻላል ታድያ በደንብ ክሬም ለመስራት ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል እንደ ማሽኑ በ5 ደቂቃ አይሆንም ቢያንስ ከ20-25 ደቂቃ መምታት
@melihaawel9221
@melihaawel9221 9 ай бұрын
አከሰርሽኝ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
ለምን?
@TimarTimar-br1mw
@TimarTimar-br1mw 9 күн бұрын
Qngo sera mashn kelilen been lnmetaw nshlalen
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 күн бұрын
በማንኪያ መምታት ይቻላል
@user-rz2ol7ie5m
@user-rz2ol7ie5m 8 ай бұрын
በጁስመፍጫ መፍጨት ይቻላል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 8 ай бұрын
በጁስ መፍጫ አይሆንም አይወፍርም በማንኪያ መጠቀም ይቻላል
@user-fj8jo4ht7j
@user-fj8jo4ht7j 6 ай бұрын
Translate the recipe and method to English
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 ай бұрын
ingredient Egg 2 water 1/2 cup sugar 1/2 cup lemon juice 1tsp salt 1/8 tsp vanilla 1/2 tsp
@user-cj4xv9ug8u
@user-cj4xv9ug8u 10 ай бұрын
😢
@Ikramabdulwehab-cw4dh
@Ikramabdulwehab-cw4dh 5 ай бұрын
be guse mefca yehonal
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 ай бұрын
አይሆንም አያወፍረውም
@user-wl1yt8ie6m
@user-wl1yt8ie6m 6 ай бұрын
መምቻው ማሽን ግድ ነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 ай бұрын
ማሽኑ ቢኖር የተሻለ ነው እንጂ ግዴታ አደለም በእንቁላል መምቻ ዊክሰር ፣በማንኪያ መጠቀም ይቻላል
@aymen_m8288
@aymen_m8288 10 ай бұрын
Ewnet new kiremu gebeta kibem yelewim eyawerash bihon tiru new
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 ай бұрын
የለውም ቪዲዮ ላይ ያሉት ግብዓቶች ብቻ ናቸው
@user-gm5mi7le4n
@user-gm5mi7le4n Жыл бұрын
wda tru neger new yasayeshin berchi
@user-wp4gs7qn6s
@user-wp4gs7qn6s 11 ай бұрын
@BenatBenu
@BenatBenu 3 ай бұрын
Memechaw kelalen bemn memetate enechelalen
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
በእንቁላል መምቻ ዊክሰር ወይም በማንኪያ
@yeabsratomas
@yeabsratomas 9 ай бұрын
Mashing yelelews
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
በእንቁላል መምቻ ዊክሰር ወይም በማንኪያ እንደማሽኑ በፍጥነት ክሬም አይሆንም ትንሽ ጊዜ ይፈልጋል
@lelisegeremew5822
@lelisegeremew5822 6 ай бұрын
}G
@user-gx5dn7ku1o
@user-gx5dn7ku1o 10 ай бұрын
በጁስ መፍጫ መፍጨት እችላለው??
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 ай бұрын
አይሆንም በጁስ መፍጫ አይወፍርም
@eleniabate1768
@eleniabate1768 9 ай бұрын
ያለ ማሺን በሹካ መምታት አይቻልም?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል እንጂ ይቻላል
@user-by5uz7el1w
@user-by5uz7el1w 5 ай бұрын
መፍጫ የሌለውስ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 ай бұрын
በእንቁላል መምቻ ዊክሰር መጠቀም ይቻላል
@mesfinyared9940
@mesfinyared9940 9 ай бұрын
እኔ ሰርቼው የእንቁላሉ ሽታ አለቀቀልኝም ምን ላርግበት
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
ቫኔላ ወይም ሌሎች ፍሌቨሮች መጠቀም
@Arkearttechnical
@Arkearttechnical 7 ай бұрын
ለምሳሌ
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 Жыл бұрын
😮😮🤔🙄🙄🙄🙄🙄
@user-du6gr5sd2k
@user-du6gr5sd2k Жыл бұрын
Waw mirx aserar new! Gin memichaw/madebaleqiya. Yelelew
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
ትንሽ ደቂቃዎች ይወስዳል እንጂ በዊክሰር (እንቁላል መምቻ)ይቻላል ከ20-25 ደቂቃ
@aklilutaye
@aklilutaye 9 ай бұрын
ካለመምቻ አይሆንም?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
በእንቁላል መምቻ ዊክሰር
@oumuabdellah.sofiaahmed1691
@oumuabdellah.sofiaahmed1691 10 ай бұрын
እኔ ሞክሬ ነበር አልወፈረም ምን ሊሆን ይችላል ችግሩ?እባክዎ መልስ ይስጡኝ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 ай бұрын
አልወፍ ያለበት ምክንያት 1,እንቁላሉ ቀዝቃዛ ከሆነ ነው ቢያንስ ከፍሪጅ ወቶ ከ 2 ሰአት በላይ መቆየት አለበት ቅዝቃዜውን እንዲለቅ 2,ሲረፑ ሲጨመር በአንዴ አለመጨመር 3,እንቁላል ሚመታበት እቃ መጀመሪያ ዉሃ ካለው እቃውን በደንብ ማዳረቅ 4,አንዳንድ የእንቁላል አይነቶች እንደዚህ ያጋጥማል እኔም አጋጥሞኝ ያውቃል እንቁላሉ ሲሰበር ነጩ ክፍል ዝልግልግ ያለ መሆን ሲገባው ውሃ ነው ሚሆነው
@oumuabdellah.sofiaahmed1691
@oumuabdellah.sofiaahmed1691 10 ай бұрын
Thank you 🙏I will try again
@thomsy.m479
@thomsy.m479 6 ай бұрын
Try room temperature eggs
@zaharahussen202
@zaharahussen202 10 ай бұрын
በፅሁፍ ብታስቀምጭው አሪፍ ነበር
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 ай бұрын
ምኑን ?
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 Жыл бұрын
የስኳሩ መጠን ስንት ነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
1/2 ኩባያ(100 ግ)
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 Жыл бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 እናመሰግናለን በርች
@etsegenetkiflu9285
@etsegenetkiflu9285 23 күн бұрын
Row egg white is not healthy!
@wubitbezwuneh7397
@wubitbezwuneh7397 Жыл бұрын
ነገሩ ጥሩ ነበር ግን እንቁላሉ ሳይበስል ?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
ሎሚ ስላለው ጉዳት የለውም
@wselomeawalle-xd3rw
@wselomeawalle-xd3rw Жыл бұрын
እንዴት ነው የሚበስለው ፍርፍር ነው እንዴት የምትሠሪው ?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ይበስላል አልተባለም ሁለተኛ ቪዲዮውን ተመልክተው ካልተመቸዎት መተው ነው
@thehaytesfay9616
@thehaytesfay9616 Жыл бұрын
የተባለውን መስማት አይሻልሞ🙏
@Arkearttechnical
@Arkearttechnical 7 ай бұрын
ክሬሙን እየመታው በመሃል ሳቋርጥ ይበላሻል? ስኳሩ ሳልጨምር ማለት ነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 ай бұрын
እንቁላሉ ሲመታ ነው ክሬም ሚሆነው እንደዛ ከሆነ በደንብ ክሬም ሳይሆን ከተቋረጠ ይቀልጣል
@Susu-ki5zo
@Susu-ki5zo Жыл бұрын
መምቻው ማሽን የለለን በምን እንጠቀም እህት
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Жыл бұрын
በዊክሰር(የእንቁላል )መምቻ ከ20-25 ደቂቃ መምታት ።ዊክሰሩም ለጊዜው ከሌለ በሹካ መጠቀም ይቻላል ትንሽ ደቂቃዎች ይወዳል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
በሀይላንድም ጨምረሽ ልክ እንደ ወተት ትንጪአለሽ ይወፍራል
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 11 ай бұрын
በጣም አራፋ ነው እህታችን የክሬሙ መ ምቻ አልነበረኝም እና ጥሩ ብራንድ ንገራኝ መግዛት እፈልጋለሁ ብያት ነግራኝ ገዝቻለሁ ,እሳ ያለችኝን ባላገኝም ግን ሌላ ቆንጆ ገዝቻለሁ እህታችን በጣም አመሰግናለሁ,ዎጋው ያን ያህል ውድ አይደለም.ለኬክ በየጊዛው ከምናወጣው አንፃር እንዲሁም ከጤናችንም ጥቅም.አራፋ ነው ተጠቀሙበት.
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 11 ай бұрын
እንዴት ነሽ እህታችን ክሬሙን ለመስራት ሞክሬ ነበር ፍፁም ሊወፍርልኝ አልቻለም,መ ምቻውን ፍጥነት እስከመጨረሻው አድርጌ ብጠቀምም አልተሳካልኝም,ቫኔላ ግን ፈሳሹን ነው የተጠቀምኩት,1 የሻይ ማንኪያ.
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 11 ай бұрын
አልወፍ ያለበት ምክንያት 1,እንቁላሉ ቀዝቃዛ ከሆነ ነው ቢያንስ ከፍሪጅ ወቶ ከ 2 ሰአት በላይ መቆየት አለበት ቅዝቃዜውን እንዲለቅ 2,ሲረፑ ሲጨመር በአንዴ አለመጨመር 3,እንቁላል ሚመታበት እቃ መጀመሪያ ዉሃ ካለው እቃውን በደንብ ማዳረቅ 4,አንዳንድ የእንቁላል አይነቶች እንደዚህ ያጋጥማል እኔም አጋጥሞኝ ያውቃል እንቁላሉ ሲሰበር ነጩ ክፍል ዝልግልግ ያለ መሆን ሲገባው ውሃ ነው ሚሆነው
@bamlakgetachew3434
@bamlakgetachew3434 8 ай бұрын
Siqoy weha ayehonem
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 8 ай бұрын
እየቆየ ሲሄድ በኬኩ መካከል የተቀባው አየቀለጠ ይሄዳል ከላይ የሚቀባው ወይም ዲኮር የሚደረገው ግን ይቆያል
@hermelaalemayehu6795
@hermelaalemayehu6795 2 ай бұрын
እንቁላሉ ግን ሳይበስል ችግር የለውም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 ай бұрын
ሎሚ ስለሚጨመርበት ችግር የለውም
@yemarchbelay70
@yemarchbelay70 6 ай бұрын
ከረርእዲኖረዉቀለምመጨመርአይቻልም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 ай бұрын
መጨመር ይቻላል
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 6 ай бұрын
The egg is not cooked not healthy.
@siyamabdu-bl9ud
@siyamabdu-bl9ud 9 ай бұрын
ክሬሙን ከሰራሽ ቡሀላ ቅርፅ ያወጣሽበት እንዴት እንደሚሰራ ንገሪን??
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
ኖዝሉን ገዝቼ ነው ቤት አልሰራሁትም
@hanankedir6299
@hanankedir6299 11 ай бұрын
እንቁላሉ ምንም ቃና የለው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 11 ай бұрын
የለውም ቫኔላ ተጠቀሚ ለፍሌቨር
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@kidistalemayehu1131
@kidistalemayehu1131 9 ай бұрын
አልተሳካልኝም ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
አልወፍ ያለበት ምክንያት 1,እንቁላሉ ቀዝቃዛ ከሆነ ነው ቢያንስ ከፍሪጅ ወቶ ከ 2 ሰአት በላይ መቆየት አለበት ቅዝቃዜውን እንዲለቅ 2,ሲረፑ ሲጨመር በአንዴ አለመጨመር 3,እንቁላል ሚመታበት እቃ መጀመሪያ ዉሃ ካለው እቃውን በደንብ ማዳረቅ 4,አንዳንድ የእንቁላል አይነቶች እንደዚህ ያጋጥማል እኔም አጋጥሞኝ ያውቃል እንቁላሉ ሲሰበር ነጩ ክፍል ዝልግልግ ያለ መሆን ሲገባው ውሃ ነው ሚሆነው
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 66 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 55 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Cake cream in 2 ingredients without beater | Home made Cake cream | cream recipe
5:05
Bachelor Cooking Channel
Рет қаралды 6 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 66 МЛН