HANIEL Kurema PART ONE

  Рет қаралды 77,401

Semay Tube

Semay Tube

Жыл бұрын

#encounter #Haniel #chrstian tube #testimony
#yttracker
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Пікірлер: 314
@liusilas4308
@liusilas4308 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ምስክርነት ነበር የናፈቀን ያመነው የገባን ወንጌል ምን ያህል የከበረ መሆኑን .....የረዳህ ያላሳፈረህ እግዚያብሄር ስሙ ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for your Kind word. Share to people and on social media. Stay Blessed.
@user-wc3su2mm8l
@user-wc3su2mm8l Жыл бұрын
አሜን ይባረክ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር አጠራሩ ድንቅ ነው ። ሙስሊም ጓረቤቴ ማታ ስለክርስቶስ ተነጋግረን ብዙ ተከራክራኝ ሞቶ ለቀረ እየሱስ ብላኝ ሄደች እኔ የሱ ጠበቃ አይደለውም ቃሉን ነግሬሻለው መኖሩን እሱ ያሳይሽ አልኳት ለሊቱን ምን ሆና አድራ እንደሆን አላውቅም በለሊት መጥታ ነይ ቸርች ውሰጅኝ አለች ዛሬ በክርስቶስ አምና ድናለች ክብር ለገናናው ጌታ ይሁን።
@abinetabite7159
@abinetabite7159 Жыл бұрын
ማልደራደርበት ማልቀብረው እውነት አንገት የማያስደፋኝ የማላፍርበት ኢየሱስ የሚለው ስም እስትንፋሴ ነው እውነቱ ይሔ ነው። ይገርማል tiktok ላይ ምታስተላልፈውን የወንጌል መልእክቶች ለኔ ሁሌ ትምህርት ሆነውኝ ነው የሚያልፉት, ለካስ በእሳት የተፈተነ ሕይውት ነበረህ, ጌታ ኢየሱስ እስከመጨረሻው ያፅናህ።
@amanahmed8838
@amanahmed8838 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ። ጌታ ለከበረው ፍጻሜ አጭቶሀል። የዛሬ ሃያ አመት ጌታን ለመከተል እንዳልወስን የያዘኝ ምክኛያት እናትና አባቴ ከወለዷቸው አራት ልጆች መሃል እንደ መጀመሪያ ልጅነቴ የአባቴ ፍራቻ ነበር ከቤት መባረር የቤተሰብ መፍረስ የአናቴም ማስፈራራት ልጅንቴን አባቴ እንደሚክድ በመቃብሩም እንደማልቆም ትነግረኝ ነበር። ነገር ግን አንድ ቀን ሁሌ እንደማደርገው ቃሉን ለመስማት ቸርች ሄደኩኝ በህይወቴ ግራ የተጋባሁበት ግዜ ነበር። ሬማ ቸርች ቁጭ ብዬ ስብከቱን ስሰማ እግዛብሔር እኔን ብቻ የሚናግረኝ እስኪመስለኝ ቃሉ ወደ ልቤ ይገባ ነበር። ለካስ ጌታ እኛን በግል ነው የሚፈልገን። አብርሃምን ከቤተሰቦችህ ተለይተህ ውጣ ሲለው ጌታ የከበረ ፍጻሜ አይቶለት ነበር። ይህን ቃል ከሰማሁ በኋላ ጌታን እጄን አውጥቼ በጉባኤ ፊት አዳኝነቱን ጌትነቱን በልቤ አምኜ በአፌም መሰከርኩ። ከዚህ ቀን በኋላ እንግዲህ በህይወቴ ሰላም ደስታና ጽድቅ ሆነ። ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ 33 በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ። 34 በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። 35 ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና፤ 36 ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል። 37 ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ 38 መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። 39 ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Жыл бұрын
ድንቅ ጌታ እንኳን በጌታ ፀናህ ድንቅ ምስክርነት በብዙ ተባረክ😇😇
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 Жыл бұрын
ምንም አልልም አንደኛ🙏
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
ህይወት ያለው ምስክርነት እግዚአብሔር ዛሬም በሥራ ላይ ነው መናገር ቀላል ነው ኖሮ ማሳለፍ ከባድ ነው እግዚአብሔርን አባትነት እርዳታ ፀጋውን በሙላት የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ዋውውውው ባንተ ምስክርነት ውስጥ ድጋሚ ዛሬም ድንቁን አየሁት እስተዋልኩት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወሰንክ ልክ እንደ ሃዋሪያት ዋውውው
@shoptab0911
@shoptab0911 Жыл бұрын
😂😂😂😂Aye sewe ena wesht
@kasechkebede2664
@kasechkebede2664 Жыл бұрын
@@shoptab0911 ስገባክ አትልም ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል!!
@tirhasworede7872
@tirhasworede7872 Жыл бұрын
″መናገር ቀላል ነው መኖር ከባድ ነው ″ የረዳህ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ሃሌሉያ 🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትርሃስ። Thank for your Support. Stay blessed.
@alfamoh3504
@alfamoh3504 Жыл бұрын
እውነት ከባድ ነው ከእስልምና ወጥቶ ጌታ መከተል ብዙ ፈተና አለው እኔም ከእስልምና ነው የወጣሁት ግን እስካሁን ቤተሰብ ሆነ የቅርብ ጓደኛ አያውቅም ግን እግዚአብሔር መልካም ነው
@tigmit5080
@tigmit5080 27 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ድል ይሰጥሻል (ሀል)
@eyobtadesse572
@eyobtadesse572 Жыл бұрын
ይሄ ምስክርነት በአማኝ ቤተሰብ ተወልደን ጌታ ለቀለለብን ሰዎች ማንቂያ ደውል ነው። ስላንተ ጌታን ሁሌ አመሰግናለሁ። ተባረክ!
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ፀጋ የእግዚአብሔርን ድጋፍ የእግዚአብሔርን አባትነት የእግዚአብሔርን ጥበቃ ሁሉን እንደምያስችል ህያው ምስክር ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Жыл бұрын
ኡፍ ያመኑትን ሲኖሩለትና ሲጨክኑለት፣ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ።
@hayatoumer5008
@hayatoumer5008 Жыл бұрын
It is so amazing how your story relates with mine. I am an ex Muslim from Gondar , saved at the age of 14 . God is just GOOD!!!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Yes God is Good all the Time. Thank you for watching
@user-pc1ct6zo9x
@user-pc1ct6zo9x Жыл бұрын
የኔን ህይወት የሚመስል ምስክርነት still በ ስደት ከሀገር ተባርሬ እናቴን መቼ እንደማይ እራሱ አላቅ ብቻ ኢየሱስ ጌታ ነው
@aebrae4896
@aebrae4896 Жыл бұрын
በጣም ነው የገረመኝ በጌታ የነበሩ ቤተሰቦች ያደገ ነበር የሚመስለኝ : ጌታ የተመሰገነ ይሁን አሁንም ጨምሮ ይባርክህ ክብር ለእግዚዐብሄር ይሁን
@shalomyaroel2427
@shalomyaroel2427 Жыл бұрын
በአንተ ምስክርነት ውስጥ ራሴንም እያየሁ ነበር! ጌታ ለዘመናችን እንዳስነሳህ አምናለሁ! ሀኒ በርታ እግዚአብሔር ደግሞ ከአንተ ጋር ነው!
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 Жыл бұрын
ሀንኤል አንተ የተባረክህ ሰው ነህ ፀጋ ይብዛልህ
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
ወንድሜ.. ይህንን ምስክርነት በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ወይ ጉድ....🤔 እግዚአብሔር ሊሰራብህ ሲፈልግ እንደሚወድህ እየነገረ በለመለመ መስክ አይመራህም ይልቁንም ያለ በቂ ምክኒያት በሞት ጥላ ውስጥ የሙጥኝ እንድትለው ያረግሀል፡፡ አንዳንዴ ልክ እንደ አብርሐም ጌታን ለማመንና ለመከተል ከሚኖረን ምክኒያት ይልቅ ለመካድ የሚኖረን ምክኒያት ሚዛን ይደፋል ነገር ግን ፍቅር ሲነካህ በቃ ዝምብለህ ሞኝ እስክትባል ታምነዋለህ፡፡ መግደላዊት ማሪያም ጌታችን ከሙታን እንደሚነሳና በአባቱ ቤት እንደሚያኖረን እንኳን ሳታውቅ የጌታዬን ሬሳ ስጡኝ እኔ ወስደዋለሁ ብላ እዬዬ እያለች እንዳለቀሰች የነካን ፍቅር በሀይሉና በስልጣኑ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በእርሱነቱ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ • ያለ ሰበብ ጌታዬን የሚወድልኝ ሰው ልቤን ያሞቀዋል፡፡ ተባርኬበታለሁ ፤ ተባረክ
@genettakel7722
@genettakel7722 Жыл бұрын
ደሰ የሚል ምሰክርነት የእግዚአብሔር ረጂነት የታየበት ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ ሰሙ ይባረክ
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ከምስክርነታቸ እና ከደሙ የተነሳ ድል ነሱ የሚለው ቃል አሁን ነው በደንብ የገባኝ, ምስክርነት በምሰማበት ጊዜ ሕይወቴ 380 degree እየተለወጠ ነው፡ በጣም በሕወቴ እንድጨክን ነው ያደረገኝ ይሄ ምስክርነት፡ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ አሁንም በክብር ላይ ክቡር ይጨምርልህ ያንተ የሆነውን ሁሉ በእጥፍ ይባረክ ይለምልም አሜን 🙏🏽
@lemlemlabite1284
@lemlemlabite1284 Жыл бұрын
በእየሱስ ምን አይነት ድንቅ ህይወት ነው ያብዛልክ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 4 ай бұрын
የዚህ ልጅ መመረጥ እሚጀምረው ከስሙ ነው የሰራዊት አምላክ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ 4 ай бұрын
አሜን
@nazarethkepha8284
@nazarethkepha8284 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ልቤን የነካው። ጌታ ስምህ ይባረክ
@reality165
@reality165 Жыл бұрын
ሁሉን ትተን ተከተልንህ እንደሚል::ሀሌሉያ!! ድንቅ ምስክርነት ነው::
@fitsumbarega4318
@fitsumbarega4318 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ልክ የኔ የሕይወቴ ምስክርነት ነው መመረጥ በጌታ መታደል ነው
@hanamhedi4487
@hanamhedi4487 Жыл бұрын
የጌታ ሰም የሚጠራ አይፍራም ይላል ቃሉ ኢየሱስ የሚያሳራፋ እንጂ የሚያሳፍረ አይደለም ሰሙ ይባርክ ሄኒ እግዚአብሔር እንኳ እረዳህ አሰከ መጨረሻው ያጽናህ❤🙏
@Bara577
@Bara577 Жыл бұрын
እውነት ዋጋ ያስከፍላል። እንደ ዘመኑ ሰባኪዎች ጌታን ተቀበል ከዛ ትበራለ፣ ትከንፋለህ ፣በረከት በበረከት ትሆናለህ የሚልን ትምህርት ቆም ብለን እንድናሴብ የሚያደርግ ምስክርነት ነው።
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Жыл бұрын
ተገርሜ ተገርሜ ተደንቄ ተደንቄ የሰማሁት የሚገርምምምምምምምምም ምስክርነት በብዙ የተባረኩበት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተባረክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@simegnushachida8998
@simegnushachida8998 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ! ሐኒ እንወድሃለን ዘመንህ ይለምልም።
@Wongelyashenfal
@Wongelyashenfal Жыл бұрын
“ሁሉንም ነገር የሚያስተው አንድ የሆነ ሀይል ውስጤ ገብቶ ነበር፣ በጌታ ፀናው፣ እርሱም አለተወኝም”። አሜን ሃሌሉያ። እንኳን አምላክ ረዳህ ሀንኤል፣ This blessed me so much 🤍
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
ደስ የሚል ምስክርነት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melatwubshet4484
@melatwubshet4484 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እስከዛሬ አብሮህ እንደነበረ ዘመንህን ሁሉ አብሮህ ይሁን። ተባረክ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ይሁን
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 Жыл бұрын
የተወድድክ ነህ እ/ር ላንተ ሰላረገው ጊታ ይመስገን ለሚሰማው አቅም ይሆናል ሁሉንም 3ቱንም ሰምቸዋለሁ አቅራቢዎች ሳላመሰግናቹሁ አላልፍም አበራረቡ ተመችቶኛል ተጠያቄው ወስጡ ያለውን በነፃነት እሚያሰቆመው ሳይኖር ደስ ቢሚል ሁኒታ እያቀረባቹ ሰለሆነ ተባረኩ
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Жыл бұрын
ዋው 😢😢😢 #ኢየሱሰ_ከሁሉ_ይበልጣል🙌❤ ወንድሜ አንተ የተመረጥክ ነህ ያከበረህ #ጌታ_ይክበር_ይመስገን✋ እናትህ ሁሉ ቤተስብህ #ጌታ እሳልፎ ይስጥህ🙌 ህምምምምም እኔም ከሱ ውጭ በሂወት መኖር አልችልም ያልኩበት እጮኛ ለስርጌ እየተዘጋጀሁ #ጌታ_ኢየሱስ_ ድንገት አግኝቶኝ #ከኔ_ውጭ_ነው_መኖር_ማትችይ #ብሎ_ታሪክዬ_የቀየረ_ጌታ_ስሙ_ይባረክ🙌 ማለት #ጌታ_ኢየሱሰ ከናት፣ካባት፣ከባል፣ከልጅ፣ከወንድም፣ከእህት፣ከሁሉ ይበልጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣል ተባረኩ❤
@Watchman2024
@Watchman2024 Жыл бұрын
እኔ ዝም ተብዬ ገምቼ ነበር ይህንን እውነት እና እውቀት በከንቱ እንዳልመጣ እጅግ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው Hani በጣም ከባድ ታርክ ነው እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነህ አለፈሃል እንቁ ልጃችን እግዚአብሔር ያክብር ተባረክ Hani
@bereketyosef962
@bereketyosef962 Жыл бұрын
ባንተ ህይወት ስላደረገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኜዋለው , እግዚአብሔር ታማኝ ነው ።
@SummerBlessed-vr5mu
@SummerBlessed-vr5mu 2 ай бұрын
በጣም ነው ውስጤን የነካኸው በጌታ እንዳንተ መፅናት ይሁንልኝ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny Жыл бұрын
WOW what a wonderful and powerful testimony ❤ Glad to the Lord 🙌🏽 thank you Jesus for your presence you are a faithful God 🙏🏽 and thank you our brother for sharing with us much love ❤️
@hawenialemayehu3590
@hawenialemayehu3590 Жыл бұрын
May the lord help you show Christ to the world, even more❤🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for your Kind word. Share to people and on social media. Stay Blessed.
@nigisttesfaye1138
@nigisttesfaye1138 Жыл бұрын
Wow!!!! What a testimony 🙌 praise the Lord 🙏 I love what you said about your mom. " I didn't leave my mom but I left the world" This is so powerful!!! God bless you my brother in the Lord 🤗💚💛❤
@almazsime4584
@almazsime4584 Жыл бұрын
Wow! ጌታ እኮ ድንቅ ነው!
@haimanotwoldeyes7313
@haimanotwoldeyes7313 Жыл бұрын
ይረዳህ ጌታ ይባረክ የሚገርም ምስክርነት ነው የያዛህ ጌታ የረዳህ አምላክ ይባረክ ❤❤❤
@kelemyos7843
@kelemyos7843 Жыл бұрын
ይገርማል ምን አይነት ደስ የሚል ምስክርነት ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@gospelforworld926
@gospelforworld926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ግን አብሮኝ ነበር wow hena geta zemnhn yalemlemew
@MkAbi-oj2qu
@MkAbi-oj2qu Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ፍጻሜህን ያሳምረዉ ጀግና ነህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brazilerio6964
@brazilerio6964 Жыл бұрын
Betkekel geta endegebah yawekeut eyawerah rasu 1dem gize alalekeskem 1dem gize hazen fith lay altayebehm mnm enkuan yasalfekew hiwot kebad bihonem...yemer menfes kidus ante lay arefuwal...I'm not even a protestant but ur life journey is touching and inspiring...God bless you more
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for your Kind word. Share to people and on social media. Stay Blessed.
@brazilerio6964
@brazilerio6964 Жыл бұрын
Thank you semay tube....and ofcourse I will share for other people's
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Waaaaaaaaaaw dessssss yemel interview,,,,,,,idilegna nehi,,,,,,, praise God,,,,, Jesus is lord 4ever,,,,,,,tebareku 👏👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@kidilove1715
@kidilove1715 Жыл бұрын
❤ እንዲህ አይነት ምስክርነት ስንቴ ሰማሁት የማይጠገብ እግዚአብሔር አንተንም ቤትህንም ይጠብቃችሁ❤
@martafeleke1143
@martafeleke1143 Жыл бұрын
ሀንኤል ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ድንቁን ጌታ በአንተ አይቻለሁ ትምህርቶችህም ከተሰራ ህይወት የሚወጣ ነው ተባረክ ለትውልድ በረከትያድርግህ
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ አሁንም በክንዶቹ ይጋርድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፅናትህ ደስ ይላል !!
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ገና በእናትክ ማህፀን እየለክ መረጥኩክ የለ ፈጣሪ እውነት እደቃልክ መርጠክ ልጂ አርገህ የተቀበልከው ስምህ ይባረክ ወንድሜ ተመረጥክ እድለኛ ነክ ዘመንክ ይባረክ
@bethelbefekadu4717
@bethelbefekadu4717 Жыл бұрын
Wow, it's amazing testimony God bless you!
@boss2647
@boss2647 Жыл бұрын
ሔንኤል በእውነት በጣም ነው ደስ ያሰኼኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ያለ ምስክርነት ማንንም አይተውም ወንጌል እንዴት ሕይወት እንደሆነ ነው የተረዳውት ሌላው አለምንእንጂ እናቴን አልተውኩም እናቴ ተመልሳመጣች ያልከው ልቤን ነካኝ እውነት ነው ወደ አለም ብትመለስ ኖሮ ጠፍተ ነበር ወንድሜ ተባረክ በርታ ለብዙዎች መዳንእንደምትሆንተስፋ አለኝ
@user-dv7tc8oc7l
@user-dv7tc8oc7l Жыл бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ምስክርነት ተባረክ ጌታ እኮ ይችላል ❤🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን።
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሀዋርያቶቹን እንደመረጠው በኛም ዘመን እሰላም ክርሰቲያን ካቶሊክ ሰይል ከደሳሳ ጎጆ ያገለግሉኛል ወንጌልን ይዘው ይዘምታሉ ያላቼውን ያሰነሳል ወደ እውነትና ወደ ዘላለም ህይወት ወደ ሚደነቅ ብርሀን ያመጣህ የአለም ሁሉ ጌታ ሰሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@tayechefo6312
@tayechefo6312 10 ай бұрын
የተወደድክ ወንድም ሐንኤል እንኳን የታመንክለትና የታመንከው ጌታ ረዳህ።
@godisgood1720
@godisgood1720 Жыл бұрын
ዋው ሐኔል ጌታ ድንቅ ነው ሚገርም ምስክርነት ነው።እናቴን አልነበረም የተውኩት ፡የተውኩት በእሷ በኩል ሊገለጥ ያለውን አለም ነው😍😍😍
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም በመከታተል ነው ፕሮግራማችሁ ያየሁት በጣም ያንፃልና በርቱ❤
@ruthmekonen8057
@ruthmekonen8057 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር አስገራሚ ነህ ምን ላድርግህ አንተ እኮ ውድነህ ይህ ሁሉ ታሪክ የአንተ ኤልሻዳይነትህ ነው ጌታሆይ ምን እላለሁ ተባረክ አንተ እኮ የሞትከው ለአለም የሰው ልጆች ነው ስለፈጠርከው የሰው ልጅ ግድ ይልሀል ለዚህ ልጅ ጸጋን ሰጠኸው እግዚአብሔር ን አንዲት ነገር ለመንኩት እርሷንም እሻለሁ በህይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Жыл бұрын
ዋው እንዴት ያለ ድንቅ ምስክርነት ነው ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ። ከአንተ ብዙ እንማራለን መፅናት ይህ የእግዚአብሔር ቃል ለእያሱ እንዲህ ያለውን አንተ ላይም ይሄ ቃል ሁናል ክብር ለዘላለም ስሙ ይሁን እግዚአብሔር ትልቅ ነው!! “በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?” - ኢያሱ 1፥9 ጌታ እየሱስ ከልጀነትህ አሰታጥቋሃል በርታ ፍቅር ያሸንፍል የእግዚአብሔር ወንጌል ህያው ነው ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋው ያብዛልህ በበረከትም ተባረክ ።😇😇😇❤️❤️
@deberituzemeheret3681
@deberituzemeheret3681 Жыл бұрын
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።
@adugnabirissa5281
@adugnabirissa5281 Жыл бұрын
በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ሰው አለው
@ruthmulat9625
@ruthmulat9625 Жыл бұрын
አቤት የረዳህ ያፀናህ ጌታ ይባረክ
@ayenlmabate3604
@ayenlmabate3604 Жыл бұрын
ሀንኤል ዬህወት ተረክ እጂግ ይምያሰገረምነው እንከን እግዘብሔርን ረደክ
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 Жыл бұрын
ሀኑ እጅግ ድንቅ አጠራር አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።በእንባ ነው የሰማሁት በጣም ታድለሀል ጌታን በማግኘትህ
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 Жыл бұрын
ብዙ መልሸ መላልሸ ሰማሁት በጣም ተደንቀዋለሁ ተገረመዋለሁ ጌታን አመስግኘዋለሁ ምን አይነት መነካት ነው ባክህ ዋው ህይወትን የምፈውስ ምስክሰርነት ነው ከቤተክርስቲያን እየራቄ ያለውን ነው አግልግሎት ነው ይዘሄልን የመጣሄው አሁን በዚህ ምስክርነት ስንት ነፍሳት ጥንካረ ያገኛል መሰለ ተባረክ በብዙ አሁንም ጌታ በብዙ ያክብርህ
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 Жыл бұрын
Haniel , you are the lovely brother who preach the gospel with wisdom that holy sprit gives you.stay blessed
@Adonaymekonnen
@Adonaymekonnen Жыл бұрын
😢😢😢😢 holly spirit is inside this testimony!!!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@kidilove1715
@kidilove1715 Жыл бұрын
❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ክርስቶስ ኢየሱስ የገባው እንዲህ ይመሰክራል
@tesfatsiontsegaye1197
@tesfatsiontsegaye1197 Жыл бұрын
ወንድሜ ሐኒኤል ዘመነህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።ዛሬን አይቶልህ ክፉን ቀን አሳልፎ የሚበላ ነገር ካንተ ውስጥ እያወጣ እያስደነቀን ያለ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን።በርታ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ውይይቱንም ቀጥል ብዙ የሚድኑ ሰዎች አሉ።
@mululemma7409
@mululemma7409 Жыл бұрын
Wow Wow what a wonderful Testimony, Praise God "Holy Spirit"
@yoniman158
@yoniman158 Жыл бұрын
ደስ እሚል ነው God bless you getesh
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 Жыл бұрын
እኛ የምናውቀው የቀመስነው ያየነው ይህንን እግዚአብሔርን ነው. ገና ብዙ ምስክርነቶች እንስማለን. እግዚአብሔር ታሪክ አይደለም. እግዚአብሔር ህያው ነው!🙌🏿🙏🏻
@shaweldagnachew3754
@shaweldagnachew3754 Жыл бұрын
እንዴት ሙስሊም ሆነው ሃንኤል አሉህ ኤል ማለት እኮ እግዚአብሔር ማለት ነው ደግሞ እኔ የምወዳት ሴት ልጄ ሥሟ ሃንኤል ትባላላች እና እንዴት የእኔ ሥም የወንድ ሆነ ሥትለኝ ዛሬ የገባኝ ቢኖር የወል ሥም መሆኑ ሲሆን ግን ክርስቶስ ኢየስሱ ገና ከእናትህ ማህፀን ሥትወጣ እግዚአብሔር መርጠህ አይዞህ ገና ብዙ ነገር አለህ
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
የውዴ ፍቅር ዛፍ ላይ ያሳድራል የአሁኖቹ እየሱስን እናውቃለን የሚሉት ይሄን ቢሰሙ እኔም ጭምር ተባረክ ቃል የለኝም ውስጤ ተገላበጠ
@brook9515
@brook9515 Жыл бұрын
Geta abizito yibarik....tsegawun yabizalik....!!!
@konjitgebre7645
@konjitgebre7645 Жыл бұрын
Wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Жыл бұрын
ሀንኤል ! የሚገርም ታሪክ ነው ያለህ በእንባ ነው የሰማሁህ ! ፕሮግራሞችህን እሰማ ነበር:: አድናቂህም ነበርኩ አሁን ደሞ አከበርኩህ ፣ ያለፍክበትና የወጣኸው ዳገት ቀላል አይደለም እንኳን ወሰንክ ክብሩን ይውሰድየሰማዩ እረዳህ! አሁንም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ
@afeworkkebebug3076
@afeworkkebebug3076 Жыл бұрын
Jesus how wonderful you are. Stay Blessed brother.
@sisaybekele5265
@sisaybekele5265 Жыл бұрын
What a wonderful testimony! Hanel you are so lucky. God bless u🙏
@hgggg3388
@hgggg3388 Жыл бұрын
ደግሜ አየዉክ በጣም ደስየምትል ነክ ምስክርነት ያንፃል ያራዳልጅ እዉነት የስታዉቃል ጌታ ይገርማል
@emmausjourney1371
@emmausjourney1371 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ሃያልና እውነተኛ ረዳት ነው:: ጌታ ይባርክህ የሚቀጥለውን በጉጉት እጠብቃለሁ ::
@Nani-wf7dj
@Nani-wf7dj Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! አዘጋጆች ሙዚቃውን ቀነስ ብታደርጉት መልካም ነበር
@joshkebede3410
@joshkebede3410 Жыл бұрын
Getish tebarek Hanieln silakerebkiln.it’s amazin testimonies!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you Joshiye. Stay blessed.
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Жыл бұрын
የሚገርም ምሰክርነት ኢየሱሰ ያድናል አኒዬ ተባረክ😇❤❤❤❤
@ruthewe2679
@ruthewe2679 Жыл бұрын
የታመንከው ጌታ አልጣለህም ስሙ ይባረክ። የሚያከብሩትን ያከብራል!!!
@droneber2024
@droneber2024 Жыл бұрын
"እኔ የመጣሁት ሰላምን ለማምጣት አይደለም---ለእኔ ሲል እናትና አባቱን ያለተው--ሰው ዐለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል---" ያለ ጌታ ገና በቤቱ በእርሱ ዘንድ ዘለዓለማዊ ቤት አዘጋጅቶ እየጠበቀን ነውና በርታ።ክርስትናን ከሌላው እምነት የሚለየው በገዛ ፈቃድ ያለ አስገዳጅ ተጀምሮ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እለት እለት እየተመሩ በቃሉ መኖር ነው፣ሌላው ሃይማኖትና ምድራዊ ወግ ነው፣መጨረሻውም የዘለዓለም ሞት ነው።እንደጓደኞችህ የተጠሩ ብዙዎች ሲሆኑ የተመረጡ ግን "እንደ ሃንኤል" ጥቂቶች ናቸው።
@paulosnega7260
@paulosnega7260 Жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ምስክርነት ነው bless you my brother
@kukulu99
@kukulu99 Жыл бұрын
ወንጌል የእግዛብሔር ሃይል እንደሆነም በስሙም ላመነው እንደማያሳፍረንም ከዚህ ንግግሩ ደስ ከሚልው ከመልካም ሰው ምስክርነት እንማራለን
@motumagebeyehu5774
@motumagebeyehu5774 Жыл бұрын
አረ በእየሱስ ስም ምን አይነት ጽናት። ጌታን አልቅሼ ልሞት ነው። ሃኒ ዘመንህ ይባረክ!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን።
@Sunem7
@Sunem7 Жыл бұрын
Jesus is Lord hallelujah 🙏
@yon7
@yon7 Жыл бұрын
Thanks a lot. It reminds my journey too. Be blessed. God is so good
@fikreharkota
@fikreharkota 5 ай бұрын
እግዝአብሔር መልካም ነው
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
Amen 🙏
@Manchestercity234
@Manchestercity234 9 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ!
@paulosnega7260
@paulosnega7260 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ሀንኤል❤
@hiwotkedir2478
@hiwotkedir2478 Жыл бұрын
የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Egziabeher yet astemeroh endemiyawetah atawekem ,.... praise God 🙏🙏🙏🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WHAT A GREAT, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, TEACHABLE AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 7 ай бұрын
Amasing God is good.
@lemlemmezemer5413
@lemlemmezemer5413 Жыл бұрын
ጌታ ክብሩን ይውሰድ አንተን ሳዳምጥ የእኔ ትህዝ አለኝ ስላአንተ ጌታ ይባረክ
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.