🔴ሕግን ልፈጽም መጥቻለሁ || የተራራው ስብከት Epi 3

  Рет қаралды 1,408

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

3 ай бұрын

#like #Share #Subscribe @arganon @janderebaw_media
🔴ሕግን ልፈጽም መጥቻለሁ || የተራራው ስብከት Epi 3
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

Пікірлер: 11
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@GenetYosef-il4kw
@GenetYosef-il4kw 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማልነው ብልቦናችን ያኑርልን
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 2 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን❤
@tsehayyemicheal7203
@tsehayyemicheal7203 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹህ , በሦስቱንም ፖርት ነው የተመለከትኩ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት::
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kerenanseba8769
@kerenanseba8769 3 ай бұрын
ጾም ቆኖና ወይስ ዶግማ፧?
@yeabsiraminewyelet157
@yeabsiraminewyelet157 3 ай бұрын
ለሚዲያው አንድ ጥያቄ አለኝ ስታስተምሩ አባቶቻችን አባቶቻችን ትላላችሁ። የእናንተ አባቶች የትኞቹ ናቸው? የመናፍቃን አባቶች መሆን አለባቸው። እነሱ ናቸው ያለነጠላ በሱፍ ፣ በሸሚዝ ፣ በቲሸርት የሚያስተምሩት። እኛ የምናውቃቸው አባቶች እንደ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ፣ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ፣ መምህረ መምህራን በጽሐ ዓለሙ ያሉት ለቃለ እግዚአብሔር ክብር ስለሚሰጡ ሲያስተምሩ አንድም ቀን ያለነጠላ አስተምረው አያውቁም። ነጠላ እንድትለብሱ ስንት ሰው ይንገራችሁ? ስንት ጊዜስ ይነገራችሁ? ሥርዓት ለመጣስ ሰበብ መደርደር ምን የሚሉት ፋሽን ነው?
@humanalltoohuman
@humanalltoohuman 3 ай бұрын
"ፈሪሳዊ ክርስትና" መቼም እጅግ ከባድ ነው። በክርስቶስ ዘመን የነበሩ ፈሪሳውያን ከጌታ ትምህርት ይልቅ የሚያሳስባቸው ጥቃቅኑ ነገር ነበር። እነርሱም ጌታችንን ሲቃወሙ ለአባቶቻችን ሥርዓት ተቆርቁረናል የሚል ምክንያት ነበራቸው። ከጌታችን ፈውስ ይልቅ በሰንበት መፈወሱ፥ ከትምህርቱም ይልቅ ሐዋርያት በሰንበት እሸት ቀጥፈው መብላታቸው ይቆረቁራቸው ነበር። የፈሪሳዊያንም ጉዳይ ከትምህርት ሳይሆን በውጪ አማኝ መስሎ ለመታየት ስለሆነ ጉዳያቸው "ነጠላ" ነበር፥ ጌታም ሲገስጽ "ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ" (ማቴ 23:5) አልነበረም የተባሉት? ነጠላ የትክክለኛ ትምህርት መለኪያ ቢሆን፥ ቀድመው የሚጸድቁት ፈሪሳዊያን ነበሩ! የቃለ እግዚአብሔር ክብር የሚገለጠው በነጠላ ከሆነ፥ ተነስተን የግብጽ ኦርቶዶክሳውያንን እናውግዛ! የሕንድ ኦርቶዶክሳያንም ይወገዙዋ! ኦርቶዶክሳዊነት የሚለካው በነጠላ ከሆነ፥ ነጠላ ለብሰው የተሐድሶ ትምህርት ያስተምሩ የነበሩትን ወደ ቤተክርስቲያን መልሰን እንጥራቸዋ! ጥምጣም አድርገው በፕሮቴስታንት አዳራሾች ሲዘሉ የነበሩትም ይመለሱዋ!
@yeabsiraminewyelet157
@yeabsiraminewyelet157 2 ай бұрын
ያለህ የነገሮች አረዳድ መቼም ግሩም ነው እጅግ ግሩም። ከዚህ በፊት ነጠላ ላለመልበስ ይቀርብ የነበረው ምክንያት (የማታለያ ምክንያት) ወጣቱን ለመሳብ የሚል ነበር። አሁን ደግሞ ከዛ በባሰ ሁኔታ ለስህተታችሁ የግብፅ እና የሕንድ ክርስቲያኖችስ መች ይለብሳሉ የሚል ሆኗል። እሺ የግብፅ ክርስቲያኖች (ሴቶቹ) ሱሪ ለብሰው ቤተ መቅደስ መግባት ኖርማል ነው። ታዲያ ኢትዮጵያም እንደነሱ በሱሪ ቤተመቅደስ መግባት አለባቸው? ልቀጥል የግብፅ ቤተክርስቲያን ሎቱ ስብሐት ክብር ይግባውና የጌታን ስጋ እና ደም ሳትሸፍን ሁሉም እያየው ነው የምታቆርበው ታዲያ የእኛም ቤተክርስቲያን እንደዚህ ታድርግ? ለጥፋት ምክንያት መደርደር ፣ ሌላውም እኮ እንደዚህ ያደርጋል ብሎ ማላከክ ልክ አይደለም። ሥርዓት የተሰራው ለእኛ እስከሆነ ድረስ መተግበር አለብን። አለበለዚያ የማንተገብረው ከሆነ ከመጀመሪያውስ ለምን ተሰራ? አበጀው ብለህ ፈሪሳዊ እያልክ ታፌዛለህ ደግሞ አሽቃባጭ
@humanalltoohuman
@humanalltoohuman 2 ай бұрын
@@yeabsiraminewyelet157 - ፈሪሳዊ ክርስትና ለመገለጥ ትንሽ ይበቃዋል። አያስችላችሁም፥ ቶሎ ወደ ስድብ ነው አይደል? የሚዲያውን ከሚዲያው ጋር ጨርስ። እኔ በግሌ እንደ አንድ ምዕመን ነው የምናገረው። አሁንም ግን እየተከተልክ ያለኸው ፈሪሳዊ ክርስትና መሆኑን በኮሜንትህ እያረጋገጥክልኝ ነው። 'ሥርዓት' የሚለውን ነው ደጋግመህ እያልክ ያለኸው፤ ፈሪሳዊያንምኮ ትልቁ ጭንቀታቸው 'ሥርዓት' ነበር። የክርስቶስ ትምህርት የሚገዳቸው አልነበረም። በወቅቱ እስራኤላዊያን መንፈሳዊ መቆርቆዝ ላይ መሆናቸው አላስጨነቃቸውም። በየቦታው ጌታን ይከሱ የነበሩት "ይህንን ሥርዓት ጣሰ'፥ 'ይህንን ሥርዓት አፈረሰ' እያሉ ነበር። አንተም እያልክ ያለኸው እንዲሁ ነው። ከላይ እንደጠቀስኩልህ፥ ክርስቶስ ራሱ "ለመታየት ሲሉ የሚያደርጉትን ሁሉ በሰው ፊት ያደርጋሉ፤ አሸንክታባቸውን ያሰፋሉ፤ የቀሚሳቸውን ዘርፍ ያስረዝማሉ።" (ማቴ 23፡5) ብሎ የገሰጻቸው ለዚሁ ነበር። የክርስትና ሥርዓት ዶግማ አይደለም። ሥርዓት እንደየሀገሩ የሚለያይ ነው። ከግብጽም ሆነ ከሕንድ የምንለየው ለዚህ ነው። እነርሱ የተለየ ሥርዓት ስላላቸው አይኮነኑም፤ እኛም የተለየ ሥርዓት ስላለን አንጸድቅበትም። እንዲያውም በተግባራዊ ክርስትና ሕንዶች እና ግብጻውያኑ እጅጉን ይበልጡናል! ሥርዓት ከጊዜው ጋር ሊለወጥ እና ሊሻሻል የሚችል ነገር መሆኑን ማስታወስ መልካም ነው። በዓለም ዙሪያ ያሉትን ኦርቶዶክሳዊያን አንድ የሚያደርጋቸው ርትዕት እምነታቸው እንጂ ጥቃቅኑ ሥርዓት አይደለም። ክርስቶስም የሚያይልህ እምነትህን እና መልካም ምግባርህን እንጂ ሌላውን አይደለም። ነጠላ መልበስ አያጸድቅም፥ ነጠላ መልበስ አያስኮንንም። እኛን ሊያስጨንቀን የሚገባው ከልብ ማመናችን፥ በእግዚአብሔር ላይ መደገፋችን እና ሕግጋተ ወንጌልን መፈጸማችን ነው። "እርሱም በፊደል ላይ ሳይሆን በመንፈስ ላይ የተመሠረተውን የአዲሱ ኪዳን አገልጋዮች እንድንሆን ብቁዎች አደረገን" (2 ቆሮ 3፡6) እንዲል ቅዱስ ጳውሎስ፥ የሕግጋቱን ፊደል ሳይሆን መንፈሱን ብንመለከት ሥርዓትን መሠረት አድርጎ ሌላው ላይ ከመፍረድ እንድናለን። በነገርህ ላይ፥ በየጊዜው የኦርቶዶክሳዊያን ቁጥር እየቀነሰ ባለበት ሀገር፥ የሕዝቡ መጽናት እና የወጣው መመለስ እንጂ፥ ጥቃውን ሥርዓቶች እንቅልፍ አይነሱኝም። አንተን እንቅልፍ የሚነሳህ እርሱ ከሆነ፥ እንግዲህ በርታ! መልካም ጊዜ።
@yeabsiraminewyelet157
@yeabsiraminewyelet157 2 ай бұрын
@@humanalltoohuman ስድብ ተሳደብክ ብለህ ልታሸማቅቅ ትሞክራለህ? ፈሪሳዊ እያልክ ለማፌዝ የምትሞክረው ምርቃት ነው እንዴ? ሲቀጥል ሥርዓት በቤተክርስቲያን ትልቅ ቦታ ባይሰጠው ኖሮ እንደ ፍትሐነገሥት ያሉ ጾም ፣ ጸሎት ፣ ምጽዋት ፣ ስግደት ፣ አለባበስ እንዴት መሆን እንዳለበት የሚነግሩ እንደነ መጽሐፈ ዲድስቅልያ ያሉ የሥርዓት መጻሕፍት ባልተጻፉ ነበር። ከሁሉም በላይ ማስታወስ ያለብህ ደግሞ እግዚአብሔር ራሱ የሥርዓት አምላክ እንደሆነ ነው። ነገሬን ስጠቀልለው ሥርዓትን አቅልለን አንየው። ይሄ ሚዲያ ወጣቶችን ለመሳብ በሎም ይሁን በሌላም ምክንያት መርሀግብር ለየት አድርጎ ማዘጋጀቱ መልካም ነው ያስመሰግነዋልም። ነገር ግን አፈጻጸሙ ላይ ያለ ነጠላ መቅረቡ ስህተት እንደሆነ አንተም አትክድም። ሥርዓትን ጥቃቅን እያሉ ማጣጣል ደግሞ አግባብ አይደለም።
🔴ተራራ ለምን ተመረጠ? || የተራራው ስብከት Epi 1
24:40
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 3,6 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 165 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 882
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 3 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,7 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,8 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 7 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 3,8 МЛН