ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ ክፍል አንድ(Complete Guide to Intermittent Fasting PART 1)

  Рет қаралды 180,380

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

በዚህ ቪዲዮ
ኢንተርሚተንት ፃም ክፍል አንድ
1.What is intermittent fasting ? ኢንተርሚተንት ፃም ምን ምንድን ነው?
2.What is the benefit of intermittent fasting ? ኢንተርሚተንት ፃም ጥቅም ምንድን ነው?
3.What is the side effect ? Solution (መፍትሔ)

Пікірлер: 836
@afena100
@afena100 Ай бұрын
Thank you Dr. Daniel. You are contributing a lot to Ethiopians and Eritreans. With love and respect from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 4 жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያርግህ እኔ 88ኪሎ ነበርኩ አሁን 75ኪሎ ነኝ ግን አሁንም መቀነስ እፈልጋለሁ መንገዱን ከመራኸን እደዚህ ውጤታማ እሆናለሁ ይሄንን የተባረከ ሀሣብ እድታስብ የደረገህ እ/ር ይባረክ
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Join the FB group do the journey with US
@tikakenqatar1768
@tikakenqatar1768 4 жыл бұрын
@@yenetena I tried to find a group link but it's very difficult for me to find it
@wegahtagebrezgiabher4638
@wegahtagebrezgiabher4638 3 жыл бұрын
የኔ ጤና - Yene Tena how can I join Facebook
@user-mx9bb3in2d
@user-mx9bb3in2d 3 жыл бұрын
ታደለሽ ማርዬ
@meronn1454
@meronn1454 2 жыл бұрын
Hello
@user-kf6iu7sh5c
@user-kf6iu7sh5c 4 жыл бұрын
ስሙኝ እኔ ዳይት የጀመርኩት ወደ አራት ወር ሁኖኛል የዶክተርን ምክር የሰማሁት አሁን ነው እና እኔ 72 ኪሎ ነበርኩ አሁን 66 ሆኛለሁ አሁንም እቀንሳለሁ ምሰራው አርብ ሀገር ነው ጥዋት ስምንት ሳአት ወይንም ዘጠኝ ስአት ላይ ስላይስ አስማር በኮፊ እበላለሁ አራት ስአት ላይ አራት ማንኪያ እሩዝ ሰላጣ ካለ በሰላጣ ወይንም ትንሺ ስጋ እበላለሁ በቃ እራት በጣም ከራበኝ ብቻ ያው የመዳምን ስራ ታውቁት የለ ትንሺ ይርባል እርኅ ቲንሺ ሁለቴ የይንም ሶስቴ በማንኪያ ኅርስ አደርጋለሁ ከዛ ውጭ አልበላም
@sadahs4112
@sadahs4112 11 ай бұрын
ጎበዘጥክሪ።
@getsebizumedia
@getsebizumedia 9 ай бұрын
ሲጀመር እንዴት እንደሚጾም መቸ እንደምንላ ወይም እንደምንጠጣ ምን እንደምንበላ አልነገርከንም ዶ/ር በቀን ለስንት ሰዓት ነዉ የምንጾመዉስ?
@tsiontesfaye301
@tsiontesfaye301 7 ай бұрын
​@@getsebizumediaken lay befelgshiwu...seat yefelegeshiwun yakil...biyi....kezabula ...ke wuha beker kemigb erasishin adibi ......be ken ande bicha biyi......lni hye sertolignal
@solomonteshome3739
@solomonteshome3739 4 жыл бұрын
Our beloved Dr Danni thank you so much! MAY THE ALMIGHTY GOD BLESS YOU MORE!!!
@elizabethwoldemariyam2010
@elizabethwoldemariyam2010 4 жыл бұрын
You’re very wise humble man!! Very useful information Thanks 🙏
@ritaggg.ashenafi40
@ritaggg.ashenafi40 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ!!! በምትለቀው ትምህርቶች ተጠቅሜያለው ። በስፓርት መቀነስ ያልቻልኩትን በትምህርቶችህ ግን በአንድ ወር 6 ኪሎ ቀንሻለው ገና ይቀጥላል ፣ እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰቦችህን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ !!!
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Wow this is amazing , I will invite you to join our FB group !
@godisgood1050
@godisgood1050 4 жыл бұрын
@@yenetena Selam lante yehun & le betesebh,,, First of all thank U V, much for taking, your time for this GOLDEN explanations,,, can we drinking during fasting ?? PLS
@sadi8506
@sadi8506 4 жыл бұрын
#Ritagg Girmay pleas hedetochun betngring
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 4 жыл бұрын
እመሰግናለሁ ዶ/ር ዳንኤል አሪፍ ቻናል ነው ቀጥልበት በርታ ተስፍሽ ነው የላከኝ
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 4 жыл бұрын
Hanuna Hanu Ali Me too!
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 4 жыл бұрын
Great! Thank you so much Dr.Dani you are blessed
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 жыл бұрын
Dr, Daniel May God Bless you. I'm glad I found your health channel it's very Important.
@tigistbogale6592
@tigistbogale6592 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይባርክህ እላለው ዶክተር !ይህ በነፃ የሰጠኸን ውድ ነገር ነው!ተባረክ
@Kidynoah6
@Kidynoah6 4 жыл бұрын
I have watched several english tubes about IF and I’m doing 16/8 IF i feel amazing and lost weight. I’m Eritrean and I watch ur videos u r amazing giving your pp all this important health matters for free is just a blessing🙏 keep the good work👍
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 жыл бұрын
Thank you dr. Daniel God bless you and we're very lucky to have you in our community
@mylordandi7673
@mylordandi7673 4 жыл бұрын
I just started watching the tee. And the description itself is wonderful. I'll start my program tomorrow. I will tell you the change. Thank you brother and may God bless you more.
@samiatresso6544
@samiatresso6544 4 жыл бұрын
WOW so amazing Dr Dani I thank you so much please keep gone. God bless you and your family
@zerfiedejene7186
@zerfiedejene7186 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አጉል ፖለቲካና ወሬ ገላገልከኝ ዋናው ጤና ነው::
@sifmplc4583
@sifmplc4583 4 жыл бұрын
Very true!!
@redaefamily4691
@redaefamily4691 4 жыл бұрын
Zerfie Dejene 😂😂ብ እውነት ነው
@thankthank985
@thankthank985 4 жыл бұрын
KKK እከውነትህን ነው Dr Daniel በተለይ ከEthio 360 ወሬ ገላገለኝ ጎመን በጤና አለ የሀገሬ ሰው
@amanutube3238
@amanutube3238 3 жыл бұрын
subscribe me
@simgnekersemo4009
@simgnekersemo4009 3 жыл бұрын
@@redaefamily4691 w
@theyearofempowerment3206
@theyearofempowerment3206 3 жыл бұрын
Egziabher anten ena yeante yehonewen hulu yebarek 🙏beneger hulu mekenawen yeseteh 🙏you are so blessed brother dr Daniel
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 4 жыл бұрын
Tebarek betam dess yemil melikt new. Berta Dr .Daniel.
@selammesele6817
@selammesele6817 4 жыл бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው እየሰጠከን ያለኸው እድሜና ጤና ይስጥልን በዚህ ዘመን ያለውን እውቀት እና መልካም እድል እንደ አንተ ለሚጠቅም ነገር ከማዋል ይልቅ ለክፋት እና መለያየት የሚጠቀሙበት መብዛታቸው ሳያንስ እኛም የእነሱ ደጋፊ እና አጫፋሪ መሆናችን አለምን ወደጥፋት እያፈጠናት ነው ነገር ግን እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚባለው መልካም ስራ ለጊዜው የተዳፈነ ቢመስልም ከመቃብርም በላይ የመሆን አቅም ስላለው በርታልን በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን
@frehiwotshiferaw3703
@frehiwotshiferaw3703 4 жыл бұрын
I can't wait to start this intermediate diet, i can see your energy so you are the witness for this diet. I admire your knowledge as well as patient. No words may God bless you more.
@abrahamgizaw4516
@abrahamgizaw4516 4 жыл бұрын
Dr.Dani Amlake Egziabher abzito yibarkih.
@elsa1803
@elsa1803 3 жыл бұрын
Thank you Doctor, our people need this heath education, I love your video. I have been fasting and intermittent fasting for about two years and change my life. high energy, good mood, and lose wait. It's a MIRACLE
@asnakechbekele1487
@asnakechbekele1487 4 жыл бұрын
Thank you very much, God bless you and your family.
@tiruworkwoldetsadik970
@tiruworkwoldetsadik970 4 жыл бұрын
Wow great well explained, thanks for sharing Dr Dani remain blessed.
@nigistygebreyesus7240
@nigistygebreyesus7240 4 жыл бұрын
Thank you for your advice and edication god bless you i am happy for every thing
@selamdimetros1479
@selamdimetros1479 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr. for all the information. It helps a lot.
@lemlemdebele318
@lemlemdebele318 3 жыл бұрын
Thank you! Great teaching
@yosephgebregzabher4791
@yosephgebregzabher4791 Жыл бұрын
Dear Dr.Yohanes, I really have no words to express my gratitude for your invaluable and crucial health advice you have been giving us for years.It is pretty obvious that you are putting a lot of effort and time in preparing your lessons. By the way, I always wanted to send you my comments but unfortunately this is my first one.Thank you once again brother!
@ethioamericann
@ethioamericann 4 жыл бұрын
WOW!! finally intermittent fasting KZfaq video prepared & hosted by Habesha !! Thank you sir🙏 this is such an important subject matter👍🏾 very critical aspect of wellbeing & healthy aging or longevity 👌🏽
@amanutube3238
@amanutube3238 3 жыл бұрын
subscribe me
@erierina8149
@erierina8149 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ዶክተር!
@hanahana1960
@hanahana1960 4 жыл бұрын
እናመሳግናለን ዶክቶርዬ. ራጂም እድሜ ኑርልን
@almazb.8375
@almazb.8375 4 жыл бұрын
Thank You very much dr. Dani we will start now ♥
@theyearofempowerment3206
@theyearofempowerment3206 3 жыл бұрын
Egziabher yebarekeh dr Daniel
@misrakgobeze9695
@misrakgobeze9695 4 жыл бұрын
Thank-you so much you are really amazing me and my family appreciate ❤️
@user-ox1lt1oi9s
@user-ox1lt1oi9s 4 жыл бұрын
WOOOOOW በጣም በጣም አስፈለግና ጣቃም የሆነ ትምህርት ናው ደግሞም 100% እውናት ናው እኔ ቦርጭ አሌኝ ከሱ የታነሰ ብዙ ሕማም እታሳማኝ ናው ኮላልቴን ሁለ እያማማኝ ናው አሁን ግን ጤናየን በእጅ አስጋባለሁ ከጌታ ጋር በጣም በጣም ከልብ አመሳግናለሁ በርታ
@getamalekamnawu6759
@getamalekamnawu6759 4 жыл бұрын
Are En enem Endazewu nagn
@truyaitesfu9043
@truyaitesfu9043 3 жыл бұрын
ዶ/ ር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን ሰለምተሰጠን አሰተማሪና ጠቃሚ መረጃ አግዚያብሔር ይባርክህ
@xikfmgmtmjfkfkfmtm5931
@xikfmgmtmjfkfkfmtm5931 4 жыл бұрын
God bless you Thank you 🙏
@nigstaywoldeamanuel9225
@nigstaywoldeamanuel9225 4 жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም ዶክተር ከፆምን በሃላ የምንበላው ምግብ አይነቱን እና መጠኑን ብትገልፀልን ከይቅርታ ጋር ተባረክ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 жыл бұрын
Marrr ke somish behuwala malet tewat sitneshi malet new, ene tewat 10 o'clock 1 avocado 2 egg 1 timatim ebelalew, tigibbb biye new miwilew keza sirebej wede 4 o'clock akababi 1 chicken breast tebishe ke vegetable gar malet sweet potato, carrot, minamin gar ebelalew be 6 wer wist 14 day kilo kenesku be ergigzina gize chemire neber
@birucktulu5058
@birucktulu5058 3 жыл бұрын
Intermittent fasting ምኑ አዲስነቱ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተግባራዊ የምታደርገው ነው :እንጂ አዲስ የተፈጠረ አይደለም:: ፈረንጅ ያለውን ሁሉ ማቃለጥ እንወዳለን እንጂ
@daycome5639
@daycome5639 3 жыл бұрын
@@birucktulu5058 አዎ ግን ትክክለኛዎቹ አያቴ በፆም ወቅት አንዴ ብቻ ነው የምትበላው 9 ሰዐት ከዛ በንጋታው 9 ሰዐት እኔም ስፆም እንደስዋ ነው የምፈልገው
@edenhab2113
@edenhab2113 3 жыл бұрын
Gn kesint eske sint seat nw mitsomew
@eyuchristian3981
@eyuchristian3981 2 жыл бұрын
@@kukukuku5502 hi kuku 10 q for your tips And can you give me vegiterian some meal idea ( ye tsiom) pls
@AbiTube
@AbiTube 4 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your experience with us. It’s so educational and helpful.
@eminettesfafeker8742
@eminettesfafeker8742 4 жыл бұрын
Thank you Dr. helpful information
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ በብዙ ተባረክ።
@ukhityfillah958
@ukhityfillah958 4 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your knowledge it means a lot to many people specially to our people we appreciate 🙏
@sisiworku360
@sisiworku360 3 жыл бұрын
you are so great my brother !!!God bless you with your beautiful family!!!!
@abenetmkonen2366
@abenetmkonen2366 4 жыл бұрын
ዎው ተባረክልን ወንድማችን እንደ አንተ አይነት ለስዎች የሚጨነቅ ያብዛልን
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 жыл бұрын
After my second child I started intermitten fasting 8 to 16 hours windows with in 6 months I lost 14 kilogram that I gained when i was pregnant, my friends and family shoked by the result I got, i love it❤
@genetgebrehiwet3753
@genetgebrehiwet3753 4 жыл бұрын
Mirt sew,,,i really appreciate for all your neat knowledge you sharing 🙏🙏🙏🙏🙏
@zewidekenea439
@zewidekenea439 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰለም አደረሰህ። ስለ ጤና ትምህርቶችህ ይሄን እውቀት የሰጠህን እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ። እኔን በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ዕድሜ ጤና ሰላም ይስጥህ።
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ጠቃሚ ትምህርት 🙏🙏🙏
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ ተባረክ
@semimo8415
@semimo8415 4 жыл бұрын
Thank you so much DR i have learned so much .
@fewasyey1003
@fewasyey1003 4 жыл бұрын
Nice advice, thank you Dr
@mihrettewelde4975
@mihrettewelde4975 4 жыл бұрын
Thank you my brother God bless you
@hanitile9304
@hanitile9304 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ወንድማችን በርታልን
@alemtamiru4786
@alemtamiru4786 4 жыл бұрын
በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው ዶክተር እናመስግናለን
@rahelbahru6540
@rahelbahru6540 4 жыл бұрын
Thank you .God bless you.
@micro4747
@micro4747 4 жыл бұрын
Dr Daniel I really amazed with your medical knowledge and have learned a lot God bless you for helping help less people
@saronadinew7186
@saronadinew7186 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr god bless you!!!
@anshaansha5545
@anshaansha5545 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት እናመሰግናለን
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 жыл бұрын
Thank you for everything ♥
@misrakdeguma7053
@misrakdeguma7053 3 жыл бұрын
Thank you doctor God bless you for sharing!
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 4 жыл бұрын
What a great vision you have for your people. Thank you god bless you
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 3 жыл бұрын
እኔ ታይሮይቴን ሁለቱንም አውፕተውት በመድሐኒት ነው የምኖረው እና ብዙ ጊዜ እርሐብን መቆጣ ጠርቶ አልችልም ስውነቴም እየጨመረ ነው ይሚ የመጣው እና ምን ማድረግ አለብኝ ብትረዳኝ ምን አይነት ምግብ መብላት ነው ፕሩ የዝህ አይነት ችግር ላ ለበት ስው ብታስተምረን እባክህ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
እግዚእግዚአብሐር ይመስግን ዶኪቶረ እንካን አድረሰቹሁ እናመሠግናሊን
@destiny781
@destiny781 4 жыл бұрын
Thanks Dr dani bless you keep it
@enghenokteshome1858
@enghenokteshome1858 4 жыл бұрын
Really helpful advice, thanks doc
@user-ll8hy6nr7t
@user-ll8hy6nr7t 4 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ጥሩ የጤና ምክር ነዉ ።
@523zw910
@523zw910 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጠቃሚ የጤና መርጃ ነው። እናመሰግናለን !
@tsedlaethopia4720
@tsedlaethopia4720 4 жыл бұрын
እግዚአቤሔርይበርክህ በእውነቱ ልክ ከሰማይ ያታለክልኝ ነው ያማሰለኝ
@yaredadege757
@yaredadege757 3 жыл бұрын
Dr,Daniel May God blessed you!
@blenalex81
@blenalex81 4 жыл бұрын
You are just amazing God bless you and your family’s
@amanutube3238
@amanutube3238 3 жыл бұрын
subscribe me
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 4 жыл бұрын
Thank you very much l am proud of you 🙏🏻🙏🏻
@titiafework5049
@titiafework5049 4 жыл бұрын
Thank you God bless you 💛💛
@tsionabraham37
@tsionabraham37 4 жыл бұрын
I eat one meal a day. I have been doing this since i started doing Keto and it feels great. My coworkers think I am crazy but i feel great. My mind is always alert and my energy is unbelieveable.
@atenafsemay6843
@atenafsemay6843 4 жыл бұрын
how pls. share for me your experience
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Good Job!!
@tsionabraham37
@tsionabraham37 4 жыл бұрын
@@be8cab i have been doing this for a year now. I am healthy, i have lots of energy and mind clarity.
@aidahamza12
@aidahamza12 4 жыл бұрын
Hi Tsion , Thanks for sharing your experience .im thinking of starting and was just wondering what you eat ???
@tsionabraham37
@tsionabraham37 4 жыл бұрын
Aida Hamza I am on a Keto diet
@user-zy3hx3st4y
@user-zy3hx3st4y 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር ዳኒ ሰላምህ ይብዛ በተስፍሽ ጥቆማ ነው የመጣሁት ስለተዋወቅን ደስ ብሎኛል በርታልን!!!
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Thank you!!
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 4 жыл бұрын
Me too
@user-ok2wz4tb7t
@user-ok2wz4tb7t 4 жыл бұрын
ዶ/ዳንኤል በጣም በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ምክር ነዉ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ❤🙏
@menberalema3944
@menberalema3944 3 жыл бұрын
ዳኒ በጣም ጎበዝ ነህ ብዙ ያመለጠኝ አለ እባክህን ግፊት እየጀመረኝ,ነው ምክርህን ፈልጋለሁ እድሜዬ
@meronwolde6520
@meronwolde6520 4 жыл бұрын
Thanks so much DR Danal
@swureta
@swureta 4 жыл бұрын
Wow so amazing I already start but I have a lot of questions which I want to ask you but next time thank you so much God bless you
@mimiyilma5496
@mimiyilma5496 4 жыл бұрын
You really are a good teacher thanks a million 👍
@yoditabraha6975
@yoditabraha6975 4 жыл бұрын
DR Danial really really thank u much tena ystih
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 4 жыл бұрын
So glad to find your Channel!
@zewduwondifraw6937
@zewduwondifraw6937 3 жыл бұрын
ችግሩን ለመፍታት ለምታደርገው ጥረት እግዚአብሔር ይባርክህ። በእጅጉ እናመሰግናለን፡፡
@addtef4923
@addtef4923 Жыл бұрын
Thank yo so much Dr. I really appreciate.
@fatotosaaccount4757
@fatotosaaccount4757 4 жыл бұрын
BERTU BERTU THANK YOU BRAVO SELAM YARADA LIJ ✊✊✊✊🌷💚💛❤
@genethabdi2647
@genethabdi2647 4 жыл бұрын
Thank you so mach Dr.
@marthauhlmann8292
@marthauhlmann8292 4 жыл бұрын
...I also appreciate your help on this.
@asterwoldetnsay4811
@asterwoldetnsay4811 4 жыл бұрын
Thank you my dear brother, for shearing your knowledge and teaching us how to eat healthy food. Please I need to know about muscle pains and what causes it, and what can I do to get better. Thanks.
@mahletabraham917
@mahletabraham917 3 жыл бұрын
Thank you so much my God bless you.
@getugashaw
@getugashaw 4 жыл бұрын
wow amazing information god bless you
@elleniweldehanna8983
@elleniweldehanna8983 4 жыл бұрын
አምላክ አእምሮውን ይባርክ and many more blsss you
@Amhara1971
@Amhara1971 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዳኒ በጣም አመሰግናለሁ
@adanechtesema6921
@adanechtesema6921 3 жыл бұрын
መጀመርያ እደት እደምንቀንስ ብትነግረን ምንአለ
@amanutube3238
@amanutube3238 3 жыл бұрын
subscribe me
@user-wh3wn6fs7b
@user-wh3wn6fs7b 3 жыл бұрын
እኔ ግን ሰለቸኝ ባጭሩ ምን መመገብ እንዳለብንና በስንት ሰአት ልዪነት እንደሆነ በግልፅ ብትነግረን
@woinshetgebremariam6832
@woinshetgebremariam6832 3 жыл бұрын
Amesegnalehu grupu mezgbegn
@manidegu2590
@manidegu2590 4 жыл бұрын
ሰላም ዶር በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥልበት
@admassudesta6860
@admassudesta6860 3 жыл бұрын
Thanks, it's interesting.
@messydds735
@messydds735 4 жыл бұрын
Betame enamesegnalen!
@rozatsegaye851
@rozatsegaye851 3 жыл бұрын
D.rእንዴት ነህ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ለሰወች ጤንነት እንደምታስበው የምትፈልገውን ሁሉ ይሙላልህ በርታ ጤና ጥበቃችን!!!
@nehemiah5860
@nehemiah5860 3 жыл бұрын
ዋው ይሄ ታምር ነው። በጣም እናመሰግናለን ዶክተር።
@retasa7652
@retasa7652 4 жыл бұрын
Thanks D/R Just amezing
@asmerettekle55
@asmerettekle55 3 жыл бұрын
Thank you very important
@amsaleworkazene5014
@amsaleworkazene5014 4 жыл бұрын
enamesegenalen docter
@michaelgebremedhin9096
@michaelgebremedhin9096 4 жыл бұрын
thanks for ur lecture
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
እኛ ሙስሊም ነብያችን ሰለላው አለይ ወሰለም ፆም ለሰዎየታችን በጣም አስፈላጊ ነገር እንደሆነ ነግረሁናል አላሀምዱሊላ ወንድሜ አንተ ቨጣም ጎበዝ ነህ በርታ ጥሩ ትምህርት ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ታዳ መች ትፆማላቹ ባመቴ ነዉ ምትፆሙ እሱም ባትበሉ ነገር የለም
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 4 жыл бұрын
Kerstyan betam ytsomal yawum be samnt 2 geze or be wer 21 ken
@khalidmogesnuru3553
@khalidmogesnuru3553 4 жыл бұрын
ሰኞ እና ሀሙስ እንዲሁም የወሩን 14:15:16ተኛ ቀናት መጾም የነቢዮ ሙሀመድ ሰ.አ.ወ ሱና (ፈለግ ነው) !!!
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
@@khalidmogesnuru3553 ይሁንልሽ እህቴ
@wudaayalew6858
@wudaayalew6858 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡፡ ተባረክ
@aronsaba9422
@aronsaba9422 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@RE-yy3qv
@RE-yy3qv 4 жыл бұрын
Be blessed
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Cheapest gaming phone? 🤭 #miniphone #smartphone #iphone #fy
0:19
Pockify™
Рет қаралды 4,3 МЛН
ОБСЛУЖИЛИ САМЫЙ ГРЯЗНЫЙ ПК
1:00
VA-PC
Рет қаралды 2,3 МЛН
Look, this is the 97th generation of the phone?
0:13
Edcers
Рет қаралды 6 МЛН
Rate This Smartphone Cooler Set-up ⭐
0:10
Shakeuptech
Рет қаралды 3,8 МЛН
S24 Ultra and IPhone 14 Pro Max telephoto shooting comparison #shorts
0:15
Photographer Army
Рет қаралды 9 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
0:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН