injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት

  Рет қаралды 652,066

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

2 жыл бұрын

#injerarecipe#ethiopianfood #የጤፍእንጀራያለአብሲት #የጤፍእንጀራአዘገጃጀት #injera #zedkitchen

Пікірлер: 441
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ስለድምፁ እጅግ በጣም ይቅርታ ❤️❤️
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 жыл бұрын
ውዴ የምጣድሽ ስም ምን ይባላል እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ ደግሞ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እናመሰግናለን 🙏
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
እርሻሽን እንዴት እንዳዘጋጅሽው ብትነግርን ደስ ይለኛል
@addistedla
@addistedla Жыл бұрын
The voice is not really bad thank you 🙏
@hayatmusita1468
@hayatmusita1468 Жыл бұрын
Zad please Ye Enjra megagriyaw malte metadu yet New mignew
@hyah4431
@hyah4431 Жыл бұрын
Hi mare
@janliu6102
@janliu6102 2 жыл бұрын
1. ጤፍ ከግሉተን ነጻ ቢሆንም ከላክቶን (ፕሮቲን) ግን ነጻ አይደለም ስለዚህ የላክቶን ይዘቱ እንዲቀንስ በአግባቡ ለቀናት መብኳት አለበት 2. እንጀራ ለመጋገር አብሲት መጣል ግዴታ አይደለም በምትኩ አብሽ መጠቀም ይቻላል ከሚጋገርበት አንድ ቀን አስቀድሞ ቀደም ሲል ከቦካው የጤፍ ሊጥ ላይ ቀረራውን በማስወገድ ተጨማሪ የጤፍ ዱቄት ጨምሮ ማነቃቃት እና ተጨማሪ ቀረራ የሚሆን ውሃ መጨመር ያስፈልጋል 3. በነጋታው ቀረራውን በሌላ ዕቃ በማድረግ እራሱ ቀረራውን በሞቀ ውሃ እየከለሱ ሊጡን እንደ ሚፈለገው መጠን ማቅጠን 4. ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኋላ መጋገር
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን። አሁን ችግሩ እዚህ አሜሪካን የምናገኘው የጤፍ ዱቄት እዚሁ የሚያመርቱት ስለሆነ በጣም አመለኛ ነው ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም ያለፋል።
@zinuderu4
@zinuderu4 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላለው ከፍ ይሰራል
@terytill3652
@terytill3652 Жыл бұрын
Self-rise flower is not healthy I never ever used that Thanks God I made only Teff flower same as Ethiopia I think where I leave the wether similar to Addis BUT PLZZZ SISTERS DONT USE SELF RISE😊
@efratajo434
@efratajo434 8 ай бұрын
Good idea
@lijimerkil
@lijimerkil Жыл бұрын
ዋወወወወወ በጣም ደስ የም የእጅራ አሰተጋገር የምረ ባለሙያነሽ እጅሽ እባረክ መልካም መሆን ለራስ ነው እናመሠግናለን
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 2 жыл бұрын
ቦናፒቲ የኔ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ የጤና ምግብ ይሁንልሽ🙏🙏
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ እናመሰግናለን አቀራረብሽ አልተንዛዛም በርቺ
@FM-lc9ri
@FM-lc9ri Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግድ ነኝ በእውነት በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እድሜ ከሰጠን የምን በጅ መድከም በጣም ጐበዝ ነሽ እጅሺን አይቆርጥመው😍😍😍
@munatube4052
@munatube4052 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የኔ ባለ ሙያ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አንቺ ለሰራሽው እኔ ጠገብኩ ሲያምር አይኑ ልክ ያገራችን እንጀራ ነው የሚመስለው ዋው
@Tube-yc7lj
@Tube-yc7lj Жыл бұрын
ሰላም በክርስቶስ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው አርፍ እንጅራ ነው እጅሽ ይባርክ እህታለም በጣም ያምራል
@simt.3289
@simt.3289 3 ай бұрын
በርቺ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ተባረኪ🙏
@abebahaile2552
@abebahaile2552 2 жыл бұрын
ምርጥ.እጀራ.እጅሽ ይቢረክ💕🙏💕🙏💕🙏🙏🙏💕💕
@teklemarimbekit116
@teklemarimbekit116 Жыл бұрын
ጎሽ የኔ እህት እናመሰግናለን።
@tizoubaladi8604
@tizoubaladi8604 Жыл бұрын
Wowww betam des yilil enmsghinl
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
Yet barki yehun ❤😍❤🇪🇹
@signaltune
@signaltune 4 ай бұрын
ምርጥ ሙያና ምርጥ እንጀራ እጂሽ ይባረክ። ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
Yet barki yehun 😍❤🇪🇹🙏
@fikrwolotube
@fikrwolotube Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ያምራል እጂሺ ይባርክ
@selamawitboka574
@selamawitboka574 Жыл бұрын
Wowwww yamiral
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 2 жыл бұрын
እንዴት ያምራል
@emmasethiopiankitchen
@emmasethiopiankitchen 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Zed!!!
@user-me1fe1io3v
@user-me1fe1io3v Жыл бұрын
Ejeshe yebareke ye ereshowe gene alegebagnem biberaralegne enjerawe gene woow new
@user-yw9ft5qq1m
@user-yw9ft5qq1m Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ብእግዚአብሔር ብዝት ትርፋ ይበል እንካን በደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ እማ እግዚኣብሔር ለአገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን...
@hayatmusita1468
@hayatmusita1468 Жыл бұрын
Wow it's amazing betam New miyamrew
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Жыл бұрын
ብልአፈያ እሰይጀግኔትትትት በረችማማየ
@saada305
@saada305 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር እንጀራው
@NastehoAden-de6ds
@NastehoAden-de6ds 9 ай бұрын
wawwwwu Mash alah ❤️👍👍🖐️
@user-ei9ty1ep3c
@user-ei9ty1ep3c Жыл бұрын
ሰላም አዴት ነሽ አናት አጀራሽ በጣም ያምራል
@rimuty7696
@rimuty7696 2 жыл бұрын
siyamer Masha Allah
@MejenTube
@MejenTube 4 ай бұрын
የሚምር❤ ጥሩ ሙያ አለሺ ማሬ በርቺ
@addistedla
@addistedla Жыл бұрын
I like it gobez
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ዜድዬ በጣም የሚያምር እንጀራ በእዉንት አይኑ ልዩ ነዉ ከልብ ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን በርቺልኝ 👌👌👌👍👍👍❤🙏
@GoteTube
@GoteTube 2 жыл бұрын
ስላም ስላም ከዚህ ቤት ስላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እህቴ በአለሽበት በቆምሽበት በሄድሽበት በተራመድሽበት ሁሉ መንገድ አምላክ ይከተልሽ እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያአድርግልን ደስታችን ያአምጣልን ፍቅራችን ይመልስልን አንድነታችን ፍቅራችን ይመልስልን ያአምጣልን እሱ ፈጣሪ
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 2 жыл бұрын
Betam aynama Enjera new Yamral gobez.balbetesh tadelual Tekus enjera-eybela.
@GoteTube
@GoteTube 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው ምርጥ ባለ ሙያ ነሽ
@azeb8953
@azeb8953 Жыл бұрын
Wow it looks so good! Thank you so much 😊
@nadhishow
@nadhishow Жыл бұрын
wow look so good 👍 😍
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
እጅ ይባረክ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 2 жыл бұрын
የንብ እጭየመሠለእንጀራ ሢያምር
@fateseman3165
@fateseman3165 7 ай бұрын
Mashalla Mashalla bhtam yamral enamsgnlhun bhtam bhtam tchgrh nhbr emkralhun.
@neza6422
@neza6422 8 ай бұрын
ዋውውውውውው ሲያምረ
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 2 жыл бұрын
Yesende duketu men aynet endehone betasayen Betwrefe ejesh yebarek
@a.t5699
@a.t5699 2 жыл бұрын
Thank you sister ❤️
@nadhishow
@nadhishow Жыл бұрын
I am going try this!!💯💯💯💯💯💯💯💯
@AditiHubbyCookingVlogs
@AditiHubbyCookingVlogs 2 жыл бұрын
I want to try this
@sabotuujimmaa2370
@sabotuujimmaa2370 Жыл бұрын
Wwwwwooo mashalaa 😘😘😘😘😘
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@hawiitube1003
@hawiitube1003 2 жыл бұрын
መስዬ እንዛመድ😍
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
ንግግርሽ ደስ ይላል የእኔ እህት
@ramosfurtado5313
@ramosfurtado5313 2 жыл бұрын
your injera is perfect with eyes and very soft. Do you have the step-by-step instruction in english from start to finish please?
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 💜🙏
@GiasBd-mk8ox
@GiasBd-mk8ox 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hawiitube1003
@hawiitube1003 2 жыл бұрын
ስላም ለዚ ቤት የሁን ዋዉ 👌👌
@zintetemna7251
@zintetemna7251 2 жыл бұрын
ይመችሽ
@user-sg6xz5zs4i
@user-sg6xz5zs4i 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@idaroyani949
@idaroyani949 Жыл бұрын
ማሻአላህያምራል
@seyoumalemseged8182
@seyoumalemseged8182 Жыл бұрын
Betam dink sira Ameseginalehu
@toltutube4319
@toltutube4319 Жыл бұрын
Wawo baxam yameral bareche eheteko 💖
@user-px1zh8hy8h
@user-px1zh8hy8h Жыл бұрын
ማሻአላህ ሢያር
@nadhishow
@nadhishow Жыл бұрын
your enjera is amazing
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ወንዝ ሲሻገር አስታሙኝ ይላል ጤፍ የተሰጠችው ለኢትዮጵያ ነው በጣም አሪፍ ሰበከቱ ያማረ እንጀራ እጅ ይባርክ
@fantuemiru5965
@fantuemiru5965 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@eheteezineh816
@eheteezineh816 2 жыл бұрын
Agreed i always said that
@mediatube3914
@mediatube3914 4 ай бұрын
እውነት ነው 😂
@tigistikibreab6177
@tigistikibreab6177 2 жыл бұрын
Thanks so much 🙏
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
ዋዉ 👍👍😍😍😍
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 2 жыл бұрын
ሰላም ኢህቴ ኢንጀራሽ በጣም ያምራል ግን ስለ ኢርሾ ትንሽ ብታብራሪልን መልካም ነበር ።ኢናመሰግናለን
@hannahaile8701
@hannahaile8701 Жыл бұрын
Betam konjo nawe, ejesh yebarek🙏.ETHIOPIA yale saw ambo weha matkam yechlal waye?thanks
@mulugetaabate6273
@mulugetaabate6273 2 жыл бұрын
ሰላም ዜድ ምርጥ እንጀራ ምጣዱን እንዴት አገኛለው እባክሽ
@imuugirma7179
@imuugirma7179 Жыл бұрын
So good bets
@umureyantube6859
@umureyantube6859 Жыл бұрын
ዉይ ሲያምር ሞያማ አለ አችጋር ሆዴ ጮህ ኦ
@user-mt3th9wt2n
@user-mt3th9wt2n 2 жыл бұрын
ዋዉ 😘
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 жыл бұрын
Thank you egna ezih bemetibesha yeminitekemewu maseshaw bechewu yichalal wey
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አዎ ይቻላል ምጣድ ከሌለሽ በመጥበሻ ይሆናል👌❤
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
ዋው ዜድዬ የኔ ባለሞያ በጣም የሚያምር አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን አዲስ ነኝ እኔንም አበረታችኝ የሞግብ አሰራር ነው የማዘጋጀው 😍😍😍
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
yemashenu sem negerugn
@tiktok7289
@tiktok7289 Жыл бұрын
kzfaq.infoMaheNq7DKro?feature=share
@Lulitiyeassefa1955
@Lulitiyeassefa1955 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ!!🙏🏽 ያልሞከርኩት ነገር አልነበረም:: እንዳልሽው ምጣዱም አስቸግሮኝ ነበር: ቪድዯሽን ካየሁ በሗላ : በስንት ዓመቴ እስኪ ልሞክረው ብዬ በሃያ አራት ስዓት ያልሽውን ነበር የሞከርኩት: አይኔን ማመን ነው ያቃተኝ :: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ባንቺ ቪድዮ እንጀራ ጋግሬ ለመብላት በቃሁ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rozaabreha6862
@rozaabreha6862 5 ай бұрын
ታድያ ምኑን ጤና ይስጣል በአንብህሗ እየተጋገረ
@user-bc7ro9bb7x
@user-bc7ro9bb7x 2 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች እድህም ቤተሰቦች ሁላችንም እኳን ለሰኔ 16ኪዲነ ምህረት በሳላም አገርሳችሁ አደርንሰን ኪዳነ ምህርት ሰላማችሁን ብዝዝት ታድርግልኝ ምግብ ስራ ለመለማመድ እድሁም የተለያዩ ቢዶወችን ፈታ ዘና እያላችሁ መማር ለምትፈልጉ ፍሮፋይሌን ተጭናችሁ በተሰብ መሆን ትችላላችሁ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
Wow👏👏👏❤️❤️💪😘
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 2 жыл бұрын
ዜድዬ ዋወ በጣምያምራል የኔመልካም ፣ሰጉመጀኝ ከአይኑው ሰፈቱው እረዝመቶው ውይ የእነቴን እጀራ አሰታወሸኝ
@tiktok7289
@tiktok7289 Жыл бұрын
kzfaq.infoMaheNq7DKro?feature=share ቤተሰብ አርጉኝ
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 2 жыл бұрын
ምኑን የጤፍ ሆነ ታዲያ all purpose ከተጨመረበት
@tinaethiopia6327
@tinaethiopia6327 5 ай бұрын
🤣🤣🤣. አርስቱ ይቀየርልን አደል? All purpose እና ጤፍ ይባልልን 😅
@fikr963
@fikr963 2 ай бұрын
yemin duket new?
@fikr963
@fikr963 2 ай бұрын
yemin duket new?
@batriyoutub9485
@batriyoutub9485 2 жыл бұрын
ሠላም ዋው
@user-qp6ek1xu7q
@user-qp6ek1xu7q 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በ 2 ስልኬ ሳብስክራይብ ኣድርጌሻለው የኔ ባለሞያ❤
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@addistsegatube-7003
@addistsegatube-7003 2 жыл бұрын
Subscriber pless
@tamratgebremichael4061
@tamratgebremichael4061 Жыл бұрын
jow would someone start without ersho? would baking yeast work the same way?
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 Жыл бұрын
THANKS SISTER ❤♥
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 жыл бұрын
በርች
@tayituseifu7990
@tayituseifu7990 2 жыл бұрын
እንጀራ አያያዝሽ ብቻ ደስ ያሰኛል
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
ምርጥ እንጀራ ነው ዜድዬ ጎበዝ ባለሙያ እኮ ነሽ 👌😂
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Thank you hiluya ❤️❤️❤️
@tiktok7289
@tiktok7289 Жыл бұрын
kzfaq.infoMaheNq7DKro?feature=share
@solomonnegash1077
@solomonnegash1077 Жыл бұрын
When using hot water use cold water and boil it don't use sink because for shower and clean dishes only. I hope you understand
@madinahuseen3202
@madinahuseen3202 5 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
Mashallah
@nebilamuhammed1001
@nebilamuhammed1001 2 жыл бұрын
ጋዝ ነገር ከእንጀራ እርሾ ጋ ሲገናኝ ለጤና ጥሩ አይመስለኝም እንደ እናቶቻችን ብንጠቀም ጥሩ ይመስለኛል።
@tighistikahssi4026
@tighistikahssi4026 Жыл бұрын
እውነትሽ ነሽ በአምቡውሃ እንጅራ አረ ለጤና ጥሩ አይደለም ለምን አይኑ ትናንሽ ከሆን ምን ችግር አለው በኔ በግል የሄ ሞያ አይደለም
@mekdesneguse864
@mekdesneguse864 2 жыл бұрын
ምጣዱን ከሌላዉ ይለያ ትልቅ ነዉ ወድጄዋለሁ ጎበዝ ባለሙያ
@sadasada6891
@sadasada6891 Жыл бұрын
ዋውሲምሪ
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 2 жыл бұрын
very nice wow Ty
@alfa2803
@alfa2803 Жыл бұрын
Selam wude Ershown kemn ena endet endazegajeshw btabrarilgn 😊
@user-qe2vv4eu1s
@user-qe2vv4eu1s 5 ай бұрын
Wow ❤
@kananelofxlempe6914
@kananelofxlempe6914 Жыл бұрын
thanks 😬👏👏👏
@nejateshetu7826
@nejateshetu7826 Жыл бұрын
I hope it is healthy
@loveyourself5058
@loveyourself5058 2 жыл бұрын
Siyamr masha Allah. YeMetadu sem men yebalal.
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Bela
@loveyourself5058
@loveyourself5058 2 жыл бұрын
Thanks
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i Жыл бұрын
እንጀራ ለመጋገር 6ቀን fermented ( መቡካት )አለበት ሙቀትም ሆነ ቀዝቃዛ አየር የእንጀራ ጠአሙ ከቡካቱ ሲቀጥል ሌላ ጊዜ የጤፍ እህልላይ ስንዴዱቄት በጭራሽ አትጨምሪ ,ከቻልሽ ጤፍን ብቻ ጋግሪው 6 ቀን ካቦካሽው ይወጣል , አለዛ ሌሎች ጉልተን ፍሪ ዱቄቶች ጨምሪ ለማንጎባጎብ ካስፈለገሽ ሌላው የአምቡሀ ውሀ አትጠቀሚ ሊጠጣ ብቻ ነው የተዘጋጀው በእርግጥ የእንጀራውን አይን እንዲያወጣ አድርጎልሻል ለምን በውሀ ብታቀጥኝው ስላልቦካ ቂጣ ነው እሚሆነው አይን አያወጣም :: ምጣዱ ሳይሆን እኛ ነን እምናበላሸው እና በ5ተኛው ቀን እርሾውን ማጥለል ከዛ አብሲት ማስገባት አብሲቱ በጣም መቀዝቀዝ አለበት ከዛ ማገናኝት ከ 10 ሰአት በኃላ መጋገር በቀኑ መጋገር ካልተመቸ ደሞ ከ 10 ሰአት በኃላ ፍሪጅ ማስገባት ጠዋት መጋገር እኔነኝ ያለ የጤፍ እንጀራ ይሆናል ❤️ስለድካምሽ ተባረኪ ግን ብዙ ልታሻሽይ ይጠበቅብሻል
@seadi1488
@seadi1488 Жыл бұрын
እረ ውዷ እኔ በራሴ ሀሳብ ጤፍ ዱቄት 5 ቀን ቡካት አይፈልግም 3 ቀን በቂው ነው አብኩተሽእሰመጋገሪያሸ 3 ቀን ብቻ ምክኔ ያቱም ቡካት አይፈልግም ጤፍ ዱቄት
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i Жыл бұрын
@@seadi1488 ውዴ እኔ 6ቀን ካልተቦካ ከምጣድ አይወጣምሳይሆን ያልኩት በቦካ ቁጥር ለጤና ተስማሚ ነው fermentation (የቆየየቦካ ) ሆድ ውስጥ ም አይቀመጥም ጤፍ ግሬንነው ጉልተን ፍሪ ማለት ስንዴነት ባህሪ የሌለው ተመራጭ የእህል ዘር ነው በኔ ይሁንብሽ በበካ ቁጥር ጤና ታገኝበታለሽ እሱማ በማግስቱም ብትጋግሪው ከምጣዱ አልወጣም አይልሽም ነገር ግን6(5)ቀን ከተቦካው ጋ በጭራሽ አይገናኝም ሴቱ አስር ነው እህሉ 1 ነው ይባላል
@kidusmichael4759
@kidusmichael4759 Жыл бұрын
እህታችን 6ቀን ኧረ ለጨጓራ ጠር ነዉ ከ3ቀን በላይ ሌላዉ ጤፍ ማሸትተ ይፈልጋል ብዙዎቻችን ዝም ብለን ተበላሸብን ይላሉ እና እናቶቻችን እንዳስተማሩን በደንብ ማሸት እናም 3ቀን በቂ ነዉ በነገራችን ላይ የማይቦካለትም አለ
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Endeye Emsu Moyaw yeteleyaye New alwch Ayate
@user-tr3jp6vz2f
@user-tr3jp6vz2f 5 ай бұрын
Yamral konjo newe
@marta-kt1vw
@marta-kt1vw 2 жыл бұрын
Hi Zedye endiet nesh? I try the injera you show us it is amazing 👏 I love it!!thank you ❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Aleweleshe thank you my dear 😍😍❤️
@mulu6053
@mulu6053 2 жыл бұрын
Uy
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
@@zedkitchen ምጣዱ አገር ቤት አለ ማማ በፈጠረሽ
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 2 жыл бұрын
TY!
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 2 жыл бұрын
Good jopq❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
Thanks
Ethiopian Food/Cuisine " 24 hour Teff Injera" የጤፍ እንጀራ በ24 ውስጥ
22:04
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
ለሥላሣ አይናማ የጤፍ እንጀራ በአብሢት//Teff injera
11:48
how to make ethiopian fasting food የፆም ምግብ አሰራር 4 አይነት
15:34
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 366 М.
20 июля 2024 г.
0:58
Моби Салон
Рет қаралды 3,3 МЛН
Love conquers all rules?
0:26
Den Do It
Рет қаралды 11 МЛН
20 июля 2024 г.
0:58
Моби Салон
Рет қаралды 3,3 МЛН
Заботьтесь о любимых❤️🫶🏾 инст:sarkison7
0:58
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 3,5 МЛН
I lost my kitten on the street😭 #cat #cats
0:32
Prince Tom
Рет қаралды 156 МЛН