Inspector Ermiyas Season1 Episode 6 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 6

  Рет қаралды 253,679

Fikreselassie Entertainment

Fikreselassie Entertainment

19 күн бұрын

Welcome to Fikereselassie Channel, / @fikreselassieentertai...
ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 6
Inspector Ermiyas Season1 Episode 6
SUBSCRIBE OR
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Directed by Fikreselassie [Yitbarek Yohanes, a veteran police detective (Inspector Ermiyas) opens a closed file to investigate the rape and murder of a teenage girl. Forced into a psychological game of cat-and-mouse by the main suspect (Asfaw Beyene), events escalate and the detective Inspector Ermiyas puts his own stability and the safety of his family at risk to bring justice.
A drama set in 1 Season and 7 Episodes of 30 minutes each.
በፍቅረስላሴ [ይትባረክ ዮሐንስ ዳይሬክት የተደረገው የአንድ አንጋፋ የፖሊስ መርማሪ (ኢንስፔክተር ኤርምያስ) በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኝ ልጃገረድ ደፈራ እና ግድያ ለመመርመር የተዘጋውን መዝገብ ይከፍታል። በዋና ተጠርጣሪው (አስፋው በየነ) ወደ ድመት እና አይጥ ስነ ልቦናዊ ጨዋታ እንዲገባ ተገድዶ ክስተቶቹ እየጨመሩ ሄዱ እና መርማሪው ኢንስፔክተር ኤርምያስ የራሱን መረጋጋት እና የቤተሰቡን ደህንነት በአደገኛ አስጊ ሁኔታ ውስጥ አሳልፎ ፍትህ ያመጣል።
በ1 ምህራፍ በ7 ክፍል እያንዳንዱ በ30 ደቂቃ የተዘጋጀ ድራማ፡፡Welcome to Fikereselassie Channel,

Пікірлер: 940
@user-bo5vc4th3v
@user-bo5vc4th3v 17 күн бұрын
እኔ በጉጉት ነው እምጠብቀው እምወደው ፊልም እስኪ ኤርሚን እምቶዱት ላይክ ኮሜት❤❤❤❤
@user-ck9tl3bf3z
@user-ck9tl3bf3z 17 күн бұрын
እኔ❤❤❤❤
@HayatkedirHayu
@HayatkedirHayu 17 күн бұрын
Ara bakachu
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co 17 күн бұрын
እኔ
@RyFt-jj6tp
@RyFt-jj6tp 17 күн бұрын
ኣረኔጃልዩ ነኮኤርሚ
@salm1314
@salm1314 17 күн бұрын
እኔ❤❤
@fikreselassieentertainment3809
@fikreselassieentertainment3809 17 күн бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን official_#Fikreselassie Entertainment ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ ! ሃሳብ አስተያየታችሁን አይለየን ! ስላሳያችሁን ፍቅር ፈጣሪ ያክብርልን !!!
@mekidesbalcha7394
@mekidesbalcha7394 17 күн бұрын
🙏🙏❤
@DamesWudma
@DamesWudma 17 күн бұрын
በርታልን ብሮ ጀግና ናቹ
@user-ey1sp3vg1j
@user-ey1sp3vg1j 17 күн бұрын
በጣም ነው የምወድህ
@hanabeletetube
@hanabeletetube 17 күн бұрын
Bertu betam arif newu gen besameti 2 betadergulen❤❤❤
@hanidani4585
@hanidani4585 17 күн бұрын
በርታልን ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው 👌
@user-gd9ky3eg2l
@user-gd9ky3eg2l 17 күн бұрын
ደቂቅ በጣም እያጠረ ነው ትንሽ ይጨመር ደቂቅ የምትሉ እስከ ላይክ
@MawaNawsj
@MawaNawsj 17 күн бұрын
ኣው ይጨመር ደቂቃ ትንሽነው በጣም ነው የምወዳጅው❤❤❤❤❤❤
@Rahema-vg7nn
@Rahema-vg7nn 17 күн бұрын
አዎ ይጨመርልን
@emaema-dv7cj
@emaema-dv7cj 17 күн бұрын
75 ልኮሙት የኤርሚ ኣድናቂዎች እስቲ በላይክ ኣሳዩኝ 🎉🎉❤
@user-be8nn9sx9v
@user-be8nn9sx9v 17 күн бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል😢
@tsysusys4184
@tsysusys4184 17 күн бұрын
ኣንች እርጉዝ ከሆንሽ እንክብካቤ ነው ሚያስፈልግስ ላይክ፡ኣያስፈልግሽም ok
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 17 күн бұрын
እኔም እርጉዝ ነኝ
@JesusisLord-123
@JesusisLord-123 17 күн бұрын
እና youtube ዉስጥ መዉለድ አማረሽ እንዴ 😢😂😂🙄በሰላም ተገላገይ 🙏🏻
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 17 күн бұрын
@@JesusisLord-123 😂😂😂😂ሴቱ እርግዝና ቀሎታል እኔ በጣም ፈርቻለሁ
@user-cl7wl4cc3r
@user-cl7wl4cc3r 17 күн бұрын
😅😅😅😅😅​@@JesusisLord-123
@usmansada1002
@usmansada1002 17 күн бұрын
❤❤❤ይሄን ዴራማ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነዉ
@samira6797
@samira6797 17 күн бұрын
ውነትነውእሚመስለኝ ድራማሳይሆን😢
@smerahsun5086
@smerahsun5086 17 күн бұрын
እኔ ነብሴ ብንን ልትል ነው እስኪለቀቅ የኤርሚ አፍቃሪ ነኝ😢❤❤❤❤❤
@gadissamisgana897
@gadissamisgana897 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-xp3vc6ic8x
@user-xp3vc6ic8x 17 күн бұрын
አኔ
@melekalhakiem219
@melekalhakiem219 17 күн бұрын
En erasu getan
@MohammedNourou
@MohammedNourou 17 күн бұрын
❤ማነው እደኔ ኢኒስቤክተር ኢርማስን የሚውድ
@Ccce259
@Ccce259 17 күн бұрын
እኔ በጣም❤
@user-tm3db5lz6h
@user-tm3db5lz6h 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-pw4dw9xs4f
@user-pw4dw9xs4f 15 күн бұрын
ብሮ አሁን ስንት ድረስ ተለቋል?? ከዚህ በላይ አልመጣልኝ አለ
@DasashTegle
@DasashTegle 10 күн бұрын
እኔ
@user-oh8wj7eh3e
@user-oh8wj7eh3e 10 күн бұрын
እኔ እራሱ
@mesitube3858
@mesitube3858 17 күн бұрын
ኤርሚያስን የምትወዱ ፍቅራቺሁን በላይክ አሳዩን
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew 17 күн бұрын
ይች ፍትህ የሌለባት አለምስ እንዲህ ናት እውነተኞችን በብዙ ትፈትናለች በጣም በብዙ እምዬ ሀገሬ ያንችም ህይወት አሁን እንዲሁ ነው😢
@ethoiethopi3902
@ethoiethopi3902 17 күн бұрын
በጣም የሳዝናል😢😢😢💔
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 17 күн бұрын
በጣም እንጂ እውነታዋን የምድርን ፍርድ በፊልም አየን
@user-cz1qm7wc7m
@user-cz1qm7wc7m 17 күн бұрын
ምን ትዝ እዳለኝ ታውቃለህ ያገራችን ግፍ ንፁሀን እደበግ በግፍ የሚገደልበት
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 17 күн бұрын
ድራማ መሆኑን እያወኩ ይሔ ወጋየሁ የሚባል ፖሊስ አቃጥሎ ደፋኝ ኤርማዬ እውነት ፈተና ነች ያልፋል
@abc12452
@abc12452 17 күн бұрын
የምር እኔም እዉነት እየመሰለኝ ተቃጠልኩ😢😢😢
@user-du8ez9vc3i
@user-du8ez9vc3i 17 күн бұрын
Anechem becha ayedelm
@ethoiethopi3902
@ethoiethopi3902 17 күн бұрын
እኔስ ብትይ😡😡😡😡😥😥😥😥😥
@SsDd-gy2bf
@SsDd-gy2bf 17 күн бұрын
ግንእኮ ድራማ ቢሆንም አንድ አንድ ፖሊሶች ለጥቅማቹ ነዉ የሚስሩ ለህዝቡ አይደለም😢
@user-rm6qn9qj4n
@user-rm6qn9qj4n 17 күн бұрын
እኔም😣😣
@alemazEmeyu
@alemazEmeyu 17 күн бұрын
ለምን በሳምንት ሁለቴ ወይም አንድ ሰአት አይሆንም ያመቱ ምርጥ ድራማ ብየዋለው❤❤❤❤❤
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 17 күн бұрын
እረረ በናፍቆት ልሞት ነው ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ 🥰🥰🥰✌️
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 17 күн бұрын
እንም እደዘነው
@MeronAlemu-eu5vw
@MeronAlemu-eu5vw 17 күн бұрын
እኔ ባንቺ ናፍቆት ልሞት ነው❤
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h 17 күн бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ በጣም ነው የምወድህ❤🎉ደግሞ ልቀቁልን በጉጉት አለቅነ😢😂
@user-op7wp5mz7j
@user-op7wp5mz7j 17 күн бұрын
ኤርማስ ጀገና ኑር ዘላአለም በፊልም ብቻ ባይሆን ምንኛ ደስ ባለኝ የምግዜም ቃሌ ነው🤲🤲🤲🤲
@SaraMlp
@SaraMlp 17 күн бұрын
ይሄን ድራማ የምወደው ነገረሥ በሣምት 2 ይሁንልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 17 күн бұрын
እመኑኝ እንደኤርሚ ያገራችን ኢንስፔክተሮች ለሀቅና ለእውነት ቢሰሩ ፍትህ ባገኘን ነበረ ኤርሚ ትለያለህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 17 күн бұрын
ልብ አጠልጣይና ምርጥዬ ነው ደቂቃውን አታሳንሱት አሪፍ ነው በርቱ 🎉🎉
@YabMulu-ml8pz
@YabMulu-ml8pz 16 күн бұрын
በጉጉት መሞቴነው በማሪያም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልኝ ስወደው ኢንስፔክተር ኤርሚ
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 17 күн бұрын
ባለማህተቡ እንስፔክተር ኤርሚያስ
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 17 күн бұрын
ፍቅረ ሥላሴ የተዋህዶ ልጂ ሐይማኖተኛው ወንድሜ በርታልን❤
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 17 күн бұрын
የሚደነቅ ድንቅ ስራ ትባረኩ❤ የሀገራችንን ችግር ተጋፍጣችሁ ይህን የመሰለ ስራ መስራታችሁ ዋው
@mohammednuryea4073
@mohammednuryea4073 17 күн бұрын
በቃ ስራ ከተሰራ እንደዚህ ነው ተማልካችን ስቅዝ አርጎ የሚይዝ ከቃል በላይ ነው ክብር ይገባችሗል እናመሰግናለን ለ ኢንስፔክተር ክሩ በሞላ
@user-uq5un7hj1w
@user-uq5un7hj1w 17 күн бұрын
ወይኔ እንዴት ጓጉቼ ነበር የእዉነት አቦ ይመቻችሁ ግን በሳምት ሁለት ቢሆን የምትሉ እስኪ በኮሜት ❤❤❤❤❤❤❤
@sofi-rv1tz
@sofi-rv1tz 17 күн бұрын
ይሄን ጥቁር ወታደር🌚ጂኒ የመሰለ የሚገላግለኝ ልጣ
@user-ok3lj4lc5q
@user-ok3lj4lc5q 17 күн бұрын
ስጠላው እኔማ ምን ለኤርሚያስ ስል ነው እንጂ እሱ አላይም ነበር😂😂😂
@user-jq8iz2jj5p
@user-jq8iz2jj5p 17 күн бұрын
አራ እኔም አሎዳድኩትም ካካሜራ ብዋጣ ካስታዬ ናባር ዝጅሮ ማሰይማላት ናዉ
@user-mk3fe5ph2i
@user-mk3fe5ph2i 17 күн бұрын
😂😂😂😂 ewnet new ehia denkera tekur doro😂😂😂
@kalkidan5311
@kalkidan5311 17 күн бұрын
ወይኔ😂😂😂😂
@ethiopiawet8831
@ethiopiawet8831 17 күн бұрын
😂😂😂😂
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 17 күн бұрын
😢😢😢😢😢ሀገሬ ያለችበት እዉነታ ኦ አምላኬ አንተማረን😢😢😢😢
@MerameraMera-tq1bz
@MerameraMera-tq1bz 12 күн бұрын
I am eritrean 🇪🇷 I LOVE Ethiopian filim 🥰Wawwwwa betam konjo filim naw telo belachu sededluna
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z 9 күн бұрын
ኢድሚየ የኔ ጀግና ትወናህን ሰወድልህኮ ጀግናየ በጣም ነዉ የምወድህ❤ በተለያ ያሳቀኝ ድራማ ድግሌን ወሰሽዉ ካልከዉ ትወናህ😂😂😂
@FafiWolloyewa-vm1rs
@FafiWolloyewa-vm1rs 17 күн бұрын
ይህንን ፊልም ሳይ ማዳም ስጠራኝ እራሱ አልሰማትም ኢንስቴክተር ኤርሚያስ የእውነት ነው ነው የሚተውነው
@MeronAlemu-eu5vw
@MeronAlemu-eu5vw 17 күн бұрын
እረ እኔ እራሱ እችላለሁ እኮ ቸከሷ🎉
@user-ju4vf5lg1f
@user-ju4vf5lg1f 17 күн бұрын
እውነቴነው እምላችሁ ሳምቱ አመት ነው የሆነብኝ. በጉግት ነው የምጠብቀው ኤረሚን አረ ባስ በሣምት ሁለተየ ይሁንልን በፈጣረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblemekonen-zh2ou
@seblemekonen-zh2ou 9 күн бұрын
ኤርሚዬ በጣም ነው ምንወድህ እንደዚህ አይነት ፊልም አስደስቶኝ አያቅም ነበር ምንአለበት ሁሉም ሰው እንዳንተ ሀቀኛ ቢሆኑ እግሬ እስኪነቃ ብጓዝ እንኳን እንዳንተ አይነት ሰው አላገኝም❤❤❤❤❤
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n 17 күн бұрын
An takka akkanatti diramaa hordofee hin bekuu, ayyii maal ta'aa osoo dhugaan akkanatii lafa irratii hojatamee ❤
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 17 күн бұрын
እኔ በጉጉት ሙትት አልኩኝ😢 ኤርሚ ሁሉም ፊልም ላይ ስሙ ነው አጋጣሚ ነው የሱን ፊልሞች እያየው ነው ኤርሚ ብቻ ነው 1ግን ናቲ ሆኖ ተውኖል በጣም ጎበዝ ጎበዝ ነው 👌
@RyFt-jj6tp
@RyFt-jj6tp 17 күн бұрын
ሙዚቃውየተመቸውስኪበላይክ፣፣
@user-um8wl8kf9q
@user-um8wl8kf9q 15 күн бұрын
ኤርሚየ ሁሉ እንዳት ቢሁን እዉነተኛ እዉነትን ያገኛን😢😢❤❤❤❤ያሁኒቱ ኢቶቢያ 😢እንድች ናት መግስት ያላገኘች😢😢
@user-qs2ml6md6i
@user-qs2ml6md6i 16 күн бұрын
ማነው እንደኔ ብጉጉት ተምስጦ የሚከታተል እስኪ ብላይክ ግለፁ
@faqoahmed2471
@faqoahmed2471 17 күн бұрын
I'm waiting this drama every time when I opened my KZfaq I look next part . I like this drama ❤❤❤❤❤❤
@mekidesbalcha7394
@mekidesbalcha7394 17 күн бұрын
Me too❤
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm 17 күн бұрын
ይሄንን ደራማ ማነው እንደኔ በጉጉት እሚጠብቀው❤
@enate34
@enate34 17 күн бұрын
ጀግናው የኔ ባለማህተም ኑርልኝ ለዘላለም ስወድህ እደወድሜ ነው የምሳሳልህ የሀገሬ ጀግና ❤❤❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 17 күн бұрын
እኔ ምንም ቃላት የለኝም በጣም ደስ ይላል በርቱልንንን❤😢😢
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 17 күн бұрын
ባለማህተቡ የዛሬው ያሳዝናል እንደዚህ ነው ፍትህ የተጓደለው ኢትዮጲያ ላይ ገዳዮች ዘና ብለው ይኖራሉ ነፁሐኖች ደግሞ እንዲህ ወደስርቤት ይጣላሉ😢😢😢😢
@KiNg-mz4uq
@KiNg-mz4uq 17 күн бұрын
አርባ ደይቃ ይሁን የምትሉ ስለምወደው መሰለኝ 😢
@user-vu2pr5zn6n
@user-vu2pr5zn6n 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ለምድራችን በእውነት ለእውነት የሚኖር ባለስልጣኖችን ያብዛልን ስባዊነት የሚሰማቸው😢😢😢😢😢
@Hiyab_143
@Hiyab_143 16 күн бұрын
እምወደው ኣግተር ፍቅረስላሰ❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 17 күн бұрын
አይ እዉነት የስነቱ እዉነት ነዉ እንደዚህ ተቀብሮ የቀረዉ እቤት ይቁጠረዉ የዉነት በጣም የማል በሰዉ ዘንድ እወነት ተደብቃ ብትቀረም በእግዚሐብሔር ዘንድ ግን መቼም ተደብቃ አትቀርም እናመሰግናለን በአገራችን ያለዉን እዉነት እያሳያቹን ሰለሆነ 😢😢😢😢😢 🙏🙏🙏🙏
@MatiyasAssgedom
@MatiyasAssgedom 17 күн бұрын
Ewnet new
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 17 күн бұрын
@@MatiyasAssgedom 🙏
@user-bb6ij5yv1o
@user-bb6ij5yv1o 17 күн бұрын
በጣም ተመችቶኝ የማየው ድራማ ይኽ ብቻ ነው
@user-bb6ij5yv1o
@user-bb6ij5yv1o 17 күн бұрын
ኤርሚዬ በጣም ነው የምወድክ
@user-wk2nd4km1q
@user-wk2nd4km1q 16 күн бұрын
ያባቱ ልጅ ጀግና💪💪 ምነው ፊልም ባልሆነ ያስብላል😢
@tsigeshimeles1921
@tsigeshimeles1921 15 күн бұрын
መንፈሳዊ ጉዳይ ነው ሙሉቀን ስለዛ ጉዳይ የማስበው ፌልም ሳይ በሰአቱ ስሜታዊ ከመሆን ውጪ እንደዚህ ፊልም ውሎዬን ስቃጠል ውዬ አላውቅም እውነት እስክትታወቅ ያለው ስቃይ ኢንስፔክተር ታውቃለህ ዛሬ ክፍል 6 ትን ሳይ ሞባይሌን ልሰብረው ወርውሬው ግን ምንም አልሆነም በቃ እውነት እየሆነ መሰለኝ ግን እህትህ ብትገደልና ልጅህ ቢጎዳ ፊልሙን የማየት አቅሙ አይኖረኝም ይህ ምርጥ ድምጽና ፊልሙን ሆነህ እንድትሰራው ጥበቡን የሰጠህ አምላክ ከናቱ ጋር ክብር ምስጋና ይግባቸው አሜን
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 17 күн бұрын
አቤት ኤርምያስ ድምፅክ ዋው😊🎉❤
@user-qx8qx3xl5o
@user-qx8qx3xl5o 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ZzMm-lf3qe
@ZzMm-lf3qe 11 күн бұрын
የኤርሚ❤❤❤❤❤❤እወደዋለሁ አደቀዋለሁኝ በተፈጥሮየ ጀግና አወዳለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
@saragirma5196
@saragirma5196 17 күн бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ የእውነት እንደአንተ አይነት ለኢትዮጵያ ያሰፈልጋታል ❤❤❤❤❤
@ruqiyyaumaromar8967
@ruqiyyaumaromar8967 13 күн бұрын
❤❤wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wow
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 17 күн бұрын
ዎው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው ኢንስፔክተር ኤርምያስ ልቤ ተንጠለጠለ
@Seidraya
@Seidraya 3 күн бұрын
በጣም ደስ እሚል ድራማ በጣም ተመስጨ ነው እምከታተለው
@WolloCheffaaRoobit
@WolloCheffaaRoobit 14 күн бұрын
ክላስካሉ ይረብሻል ትንሽ ብቀነስ በተረፈ ፍልሙ ምርጥነው አሪፍነው
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u 17 күн бұрын
በጉጉት በመጠብቅ ልሞት ነው😢ይሔ ታሪክ ፊልም ብቻ አይደለም የእውነት ነው😢😢❤❤
@user-gz3eq5jj3o
@user-gz3eq5jj3o 17 күн бұрын
በጣም ነው የምንወድህ ወንድማችን ኤርሚ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 17 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@BahradinRadi
@BahradinRadi 13 күн бұрын
ቀጣይ ይላቃቅ ❤❤❤
@weynesietbekele
@weynesietbekele 17 күн бұрын
ኤርሚን እወደዋለሁ አድናቂዉ ነኝ የሚል❤👍
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z 13 күн бұрын
ዋዉ ስፈልግ ስፈልግ ይሔን ድራማ አገኘዉት በጣም እወደዉ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 12 күн бұрын
ወድፕድኩት እሄንድራማ❤
@MichuAgaro
@MichuAgaro 17 күн бұрын
Wowo new filmu iste family layiki❤❤❤❤❤😮😮😮
@GGKi-es7yi
@GGKi-es7yi 16 күн бұрын
የኣመቱ ምርጥ ፊልም ቀጡሉበት
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 17 күн бұрын
ውይ ነፍሴ ልትወጣ ነው አይ የዛሬውስ እራስ ያሳምማል ኡፍ😢
@FantayeTekeste
@FantayeTekeste 16 күн бұрын
እኔም በጣም ነው የምወደው
@user-gk4ek5wl9j
@user-gk4ek5wl9j 14 күн бұрын
ኤርሚ የኔ ጀግና ባል በጣም አሪፍ ነው ደቂቃ ይጨመር ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ ዋውውውውውውበጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LemlemTsehay
@LemlemTsehay 14 күн бұрын
Amazing performance
@ermiaserdolo3441
@ermiaserdolo3441 17 күн бұрын
Geta yerida ermiye❤❤❤❤❤❤❤
@FurtuYosef
@FurtuYosef 8 күн бұрын
woooooooooooow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LiransoDilago-xf6zo
@LiransoDilago-xf6zo 17 күн бұрын
I'm excited to see next episode
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 2 күн бұрын
ዋው ኸረ ቀጣይ
@EfremingdaChunbe
@EfremingdaChunbe 15 күн бұрын
dekikahun yichemiru❤❤❤❤
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 13 күн бұрын
ኤርሚየ አተ ያለህበት ሁሉ ያምራን❤❤
@Medidagimitesifa
@Medidagimitesifa 17 күн бұрын
ይሆ ፍርድ በእውነት አለም ላይ በሆነ ብየ ተመኘሁ አሁን ያለንበት ሁኔታ ሀገራችን😢😢😢😢😢😢😢
@asefagindo
@asefagindo 17 күн бұрын
ድራማው በሀገራችን ያለው እውነታ ቁልጭ አደርጎ ያሳየ ነው።
@user-wd1jd8gb1p
@user-wd1jd8gb1p 15 күн бұрын
የድምፁ ነገር😢😢😢😢😮😮😮❤
@user-gf7ev3yz6i
@user-gf7ev3yz6i 17 күн бұрын
ዋውአንደኛ ተመችቶኛል
@hdhhdj3545
@hdhhdj3545 17 күн бұрын
የምወደዉ ፍልም ❤❤❤
@ሀኒ
@ሀኒ 17 күн бұрын
🎉🎉 ይለቀቅ❤❤❤
@LamriMinda
@LamriMinda 4 күн бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ከነ ቡም ቡም ሸከላ ከላ ሙዚቃ ጋር የወደድኩት❤❤❤👌
@Ethio1993
@Ethio1993 17 күн бұрын
እናመሰግናለን 🥰 ክበሩልን
@user-ic1re8mx1s
@user-ic1re8mx1s 15 күн бұрын
ይለያል ወኔ ዋዉ ❤❤❤❤
@DEGEFAlemencho-zt7zz
@DEGEFAlemencho-zt7zz 17 күн бұрын
wow👍👍😘
@user-gg8qs2hx9f
@user-gg8qs2hx9f 14 күн бұрын
በጣም ደሥብሎኝ የማየው ዋው ❤ ኤርሚ ድምፁ እንዴት ደሥሥሥሥሥ እንደሚል እንዳተ አይነት ባል ቢኖረኝ 😊
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 17 күн бұрын
በጣም አርፍ ስራ በርታ ኤርሚ 🙏🙏❤❤
@LemlemTsehay
@LemlemTsehay 17 күн бұрын
Moi Hero
@sintolove7397
@sintolove7397 17 күн бұрын
❤❤❤❤betam yemewedaw film ermiyas
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 15 күн бұрын
በጣምየምወደዉለእዉነት የሚቆምሰዉነዉ ዛሬነዉሁሉንም ያየዉትበአጋጣሚክፍል6ነበር ከዚያወደኃላምተመልሽአይወት
@KassahunZewdie-le8km
@KassahunZewdie-le8km 17 күн бұрын
እመቤቴ ሰላምህን ታብዛልህ
@abdibrownelief2862
@abdibrownelief2862 17 күн бұрын
Wow we love it hulu ngar hamribikal ermi I love ur movie from South Africa❤
@yohanesnegasi4587
@yohanesnegasi4587 15 күн бұрын
wawwwwww ethio film very nice
@HailuChekole
@HailuChekole 16 күн бұрын
Betam mirt film eyayehu new ❤
@ChaliTube92
@ChaliTube92 17 күн бұрын
Betam atare biyans iske 40 min bihon wayim be samint hulete bihon Arif yimesilegnal ❤❤❤ beterefe Arif new
@tuuilgig
@tuuilgig 16 күн бұрын
በርቱልን❤❤
@MominaAhmed-gm2rd
@MominaAhmed-gm2rd 17 күн бұрын
መኪና ግዙልኝ አምሮኝ ነዉ😢😅
@user-hh4tl2ev1v
@user-hh4tl2ev1v 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤ዋው በጣም ደስ የሚል
@tube-ff9ns
@tube-ff9ns 15 күн бұрын
ዋው አደኛ❤❤
@YohanaLegese
@YohanaLegese 17 күн бұрын
Ermi era ehi wgayo ytbale gdelut uffff ❤
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 15 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 31 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 21 МЛН
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
Inspector Ermiyas full episode ኢንስፔክተር ኤርምያስ ሙሉ ክፍል
2:56:39
Ispector Ermias Best scene fight
8:09
GETSI 21 Entertainment
Рет қаралды 31 М.
На Равных Бегают? #shorts
0:38
ЧТО Я НАШЕЛ
Рет қаралды 527 М.
ОНА СЛОМАЛА ВОРОТА🥅😱
0:57
ВЯТЫЧ МЕДИА
Рет қаралды 724 М.