ልባም ደሀ 2 ሙሉ ፊልም - Lebam Deha 2 full Ethiopian film 2023

  Рет қаралды 737,809

Addis Movies

Addis Movies

8 ай бұрын

Libam Deha New Amharic Movie 2023 - ልባም ደሀ 2 ሙሉ ፊልም - Lebam Deha Full Ethiopian Movie 2023 - Lebam Deha Ethiopian full Amharic Movie this week 2023.
#AddisMovies #NewAmharicMovie #movie
#AmharicMovie #ethiopiamovie #newmovie2023
#LebamDeha #new #newmovies
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content are strictly prohibited
Copyright ©2023 Addis Movies

Пікірлер: 550
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 8 ай бұрын
ክፍል 3 ብላቹህ ሥሩልን ደግሞ በጣም እኮ ነው ሀገራችንን ቁጭ አድርጋቹህ የሠራቹህት እናመሠግናለን እውነት እማማ ኢትዮጵያ መቸ ነው ሠላምሽ የሚመለሠው 😢😢😢😢
@yosefmekonnen8656
@yosefmekonnen8656 4 ай бұрын
L3s 5:13
@user-fp2ru1nh1o
@user-fp2ru1nh1o Ай бұрын
❤❤
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n 8 ай бұрын
መታሰቢያነቱ በግፍ ለሚገደሉ እንዲሆም የሙቀ ቤታቸውን እያፈረሱ ለሚፈናቀሉ ይሆን 😢😢😢😢😢ምርጥ ፊልም ነው ተባረኩ❤❤❤❤ሀገራችንን ቆጭ አድርጉ የሚገልፅ ነው😢😢😢ድሀ ሰርቶ የማይበላበት ሀገር ሆነች😢😢እናመሰግናለን
@firewen9668
@firewen9668 8 ай бұрын
ሀቅ ነው
@serk-ke7xt
@serk-ke7xt 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n 8 ай бұрын
@@firewen9668 ልብ የሚነካ ፊልም ነው❤❤
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n 8 ай бұрын
@@serk-ke7xt 😍😍😍
@ashuashu4988
@ashuashu4988 8 ай бұрын
በትክክል😢😢😢
@user-cy5te5zk6h
@user-cy5te5zk6h 8 ай бұрын
ይሔ ፊልም ያለ እናት ላሳደጉን አባቶቻቺን ይሁንልን በተጨማሪም አሁን ላይ በግፍ ለሚሰቃዩት እና ለሚፈናቀሉት ሚስኪን ማህበረሰብ መታሰቢያ ይሁን😭😭
@EndlessLove21
@EndlessLove21 8 ай бұрын
አረ በጣም ጎበዞች ናቹሁ አኔ ኤርትራዊ ነኝና ግን ይልቅ ከ ትግርኛ ኣማርኛ ፊልም አወዳለው በርቱ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Ever-yx9zx
@Ever-yx9zx 8 ай бұрын
አማረኛም ትግረኛ አንድ ነው
@addisahemd2795
@addisahemd2795 8 ай бұрын
እረ ክፍል 3 ይሰራልን ቤቱን እና መኪናውን ተረክቦ ያቺ መንቃራ ስታብድ ማየት የጓጓ ማነው እንደኔ❤❤❤❤
@user-dl2em7dc7j
@user-dl2em7dc7j 8 ай бұрын
እኔ የሷንማ መጨርሻዋን እደት ማየት እደጓጓው
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 7 ай бұрын
እጅግ የተዋጣለት ሀገራችን ኢትዮጲያ አሁን ያለችበትን ከመኖሪያ ቤታቸው አፈናቅለው ጎዳናም እዳይኖሩ የተከለከሉ ህዝባችነን በግልፅ የሚያሣይ ፊልምነው በጣም እናመሠግናል ለሥራችሁ አላህ የኢትዮጲያን ሥቃይ በቃ በለን አሚን
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 8 ай бұрын
አረመኔው መግስት በድሀ ላይ የሚፈፅመው በደል በትክክል የሚያሳይ ትወና😢😢😢😢
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v 8 ай бұрын
እውነት ሰርታችሁታል ❤❤❤❤ቃል የለኝም የጥበብ ባለሙያዎች ኑሩልን❤❤❤❤ዮወሴፍ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cj6lx9dn7w
@user-cj6lx9dn7w 5 ай бұрын
❤❤
@hassanmohamed-ku8yz
@hassanmohamed-ku8yz 4 ай бұрын
Wushetam
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 5 ай бұрын
ልባም ድሀ የሚለው ቃል ብቻ በቂ ነው እባካችሁ ቀጣይ ሥሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdhdhdhhdjfjfj9878
@hdhdhdhhdjfjfj9878 8 ай бұрын
እደኔ እርእሱን ፈልጎ የመጣ 👍👍👍
@MrAgere
@MrAgere 8 ай бұрын
Me to 😢😢😢😢
@hshsgbsbsh2145
@hshsgbsbsh2145 8 ай бұрын
😅😅
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 6 ай бұрын
Enem yeteteraw eskimeslegn abet eyalku new yemetawt
@user-nj2us5in4m
@user-nj2us5in4m 8 ай бұрын
አሳዛኝና ቁሜ ነገር አዘለ አሪፍ እዉነታኝ ታርክ ፊልም ነው በርቱልን በጣም ተምችቶኛል ቁጥር 3 እንጠብቃለን 🥰😭
@tesfutsegay9236
@tesfutsegay9236 8 ай бұрын
የሄ ፊልም ስሚት ይነካል ህግ ከሰው ይበልጣል መጥፎ ዘመን❤🇪🇷❤️🇪🇹
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 8 ай бұрын
የእውነት ከሊብ ነው የሰራቹት አሁን ገና ፍልም አየው ትልቅ መልእክት ነው አንዴኛ ናቹ 3.እንጠብቃሌን በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@kibebejaleta4283
@kibebejaleta4283 8 ай бұрын
እመቤቴን እንዳትቀልዱብን እሺ። ሁለቱንም ክፍል ያለማቋረጥ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እመቤቴን ከምሬን ነው😢😢😢 ልባም ደሃ 3 ይሱዬ ሀብታም ሆኖ ከ ትዙና ከአይንዬ ጋር ጥሩ ኑሮ እየኖሩ አሳዩን አደራ❤❤❤❤
@yabeteka9578
@yabeteka9578 3 ай бұрын
Lemen ensekbeshalen ewent Enem endanchiew negn Getan😭😭😭
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 8 ай бұрын
በእውነት አሁን ያለንበትን የሚገልጽ ፊልም ነዉ. በጣም አሳዛኝ 😢😢 ቁምነገር ያለው ነዉ በርቱ 👌👌😘😘እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን. 😭😭 ኢትዮጵያ. ሰላምሽ ናፍቀኝ 😭😭😭
@user-ne8hp1ss5h
@user-ne8hp1ss5h 6 ай бұрын
1:11:35
@hassanmohamed-ku8yz
@hassanmohamed-ku8yz 4 ай бұрын
የለም ሰላም
@tigisteadanich
@tigisteadanich 8 ай бұрын
ዋውውውውውው ብያለዉ በጉት ነዉ ያየዉት ግን መቃብርላይ ሄደክ ያለቀስከዉ በፀሎት ትጋ ፀበልም ተጠመቅ ይሱዬ በፍልሙላይ የሰማት ስምህ ነዉ መናፍት አይጠፍምና ጥንቃቄ አድርግ ህይዋትክን እዳይመሰቃቅልብክ ስለምወድህ ነዉ ይህንን ያልኩህ ምርጥ ፍልም ሰሪ ብየሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤
@metiayalew
@metiayalew 8 ай бұрын
ውይይይ የሀገራችንን እውነታ ቁልጭ አድርጓ ነው ያሳየን የፌልም ባለሞያወቻችን ተዋናኞቻችን በጣም እናመሰግናለን ከረጅም ጊዜ በኋላ ፊልም አየሁ please part 3 ስሩልን
@yashica5085
@yashica5085 8 ай бұрын
ያሳዝናን
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
በእውነት ይሄ ፊልም ቁልጭ አድርጎ እውነተንኛ ሂወታችንን ነው ያሳየን ኡፍፍፍ ግን እስከመቼ በንደዚህ እንቀጥላለን 😭😭😭😭😭
@MuluyeKebede
@MuluyeKebede 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sawa8227
@sawa8227 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ds1vq8gh7t
@user-ds1vq8gh7t 8 ай бұрын
😢😢😢
@hiwo8831
@hiwo8831 8 ай бұрын
በጣም ይከብዳል 😢😢😢😢
@GvGv-jb6od
@GvGv-jb6od 15 күн бұрын
😢በጣም😢😢ይከብዳል😭😭😭😭😭
@kuki558
@kuki558 8 ай бұрын
ክፍል 3 ይቀጥልልን የሽማግሌው ሚስት መጨረሻ ማለት አለብን ❤❤
@tigisteadanich
@tigisteadanich 8 ай бұрын
አሁን ገና ፊልም ሰራቹህ የምስኪን ችግርን ጉበኛቹህ በርቱልን እድሜ ይስጣቹህ እዝቡያለዉ እዚላይ ነዉ😢😢😢😢😢😢
@zdtube5432
@zdtube5432 8 ай бұрын
ትዝታ በጣም ነው ችሎታ ያላት 😮የእውነት መስላ ሆና ነው የምትሰራው በርቺ ❤
@selamtakele7245
@selamtakele7245 8 ай бұрын
ኧረ ቀጣይ ክፍል 3ን በቅርቡ ከች አድርጉልን በጣም አስተማሪና የገሀዱን አለም ነፀብራቅ ያሳየ ነው። በተለይ የአሁኒቷን ኢትዮጵያ!!!!
@user-rd7if9yw1y
@user-rd7if9yw1y 7 ай бұрын
😢😢😢በገዛ ሀገራችን ስደተኛ የሆንንበት ዘመን አሁን ያለንበትን ሁኔታ በግልፅ አሳያቹን በርቱልን አምላክ ምድራችንን ያስባት እውነት ለምስኪኑ ወገኔ እሄኮ አይገባም
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ፍትህ ለተፈናቃዮች😢
@user-xt4oy7zj9v
@user-xt4oy7zj9v 8 ай бұрын
😢😢😢
@telep1920
@telep1920 7 ай бұрын
​@@user-xt4oy7zj9v😢😢
@user-yy8ni7dy1w
@user-yy8ni7dy1w 8 ай бұрын
ማንም ሰው ለሰራ ግፍ የእጁን ያገኛል ባለጊዜ የድሀ እንባ ጎርፍ አድርጎ ይወስዳችሁል አምላክ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ስንቱ ሜዳ ላይ ቀረቱል ስንቱ በእራሀብ አልቆል 😢😢
@Adane_Girma.
@Adane_Girma. 8 ай бұрын
ልባም ድሃ 3 እንፈልጋለን ነገር ግን ከሚንፈልገው በላይ ያስፈልገናል ❤
@user-yx5sp1km7c
@user-yx5sp1km7c 7 ай бұрын
ደሀ ሰርቶ የማይበላበት ዘመን😢😢
@edeldemalash275
@edeldemalash275 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እስክያልቅ ነው ያሰለቀስኝ በሰተመጨረሽ ደስ አለኝ የሁላቺንንም መጨረሻ ፈጣሪ ያሰምርልን
@Meri-mv7by
@Meri-mv7by 8 ай бұрын
የምር በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው እወዳችኋለሁ part 3 Please 😢😢
@tegshe281
@tegshe281 8 ай бұрын
አማራና ኢቲዩጲያ ያሉበትን ወቅታዊ ሁኔታ በግልፅ የሚያሳይ አስደማሚ ፊልም ነው😭😭😭😭😥😥
@burteethio4583
@burteethio4583 8 ай бұрын
ፀጋችሁ አይጓደል ምርጥ ፊልም በእዉነት ❤️❤️❤️
@kidisthaile5631
@kidisthaile5631 8 ай бұрын
ይህ የኢትዮጵያ ኑሮ ነው ። ይህን አይቶ ያልተማረ መቼም አይማርም ። ንቃ አልረፈደም
@kidisthaile5631
@kidisthaile5631 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-rt3ol4rf7s
@user-rt3ol4rf7s 8 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ከልቡ ያለቀሰዉ አልቻልኩም part 3 በጉጉት እንጠብቃለን ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 😭😭😭😭😭
@DertukanAmenaw-mc6lz
@DertukanAmenaw-mc6lz Күн бұрын
እኔኮ ሥታለቅሡ የማለቅረው ሥትሥቁ የምስቀው ሲከፋችሁ የምከፋው አይ የኔሥ ነገር እድሜና ጤነ ይስጣችሁ ሁሉም የለነው ተባረኩ የሠራችሁት ይባረክ የወለዳችሁት ይደግ ፀጋውን ያብዛላችሁ ግን ሥታለቅሱ በማልቀስ እራሤን እታመማለሁ
@zema22
@zema22 8 ай бұрын
ህፃኑ ግን ዳግማዊ እዮብ ነው እውነት ትዝ ይላችኋል እዮባ በዚህ ልጅ እድሜ እያለ የሰራው ፊልም? አሁን እዮብ ለአቅመ አዳም ደርሷል እና እኛ ምን ላይ ደርሰናል?😂 ጌታ ሄይ ይሄ ልጅም ለአቅመ አዳም ሲደርስ አሳየን አሜን🙏❤ በተረፈ ፊልሙ አንደኛ።
@mezidjezukebulmugo7987
@mezidjezukebulmugo7987 8 ай бұрын
😍😍 ሚገርም ፊልም ነው ደሞ ልጅቷ ስታምር
@user-wo7zw5hk8l
@user-wo7zw5hk8l 8 ай бұрын
እባካችሁ ክፍል 3 ቀጥሉበት😢😢😢😢
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 8 ай бұрын
እውነት ያለው ፊልም ነው😢😢😢😢😢ማርያምን ሰው ነን አለ😢
@user-dl2em7dc7j
@user-dl2em7dc7j 8 ай бұрын
ክፍል3 ይሰራልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እደት እያለቀስኩ እዳየውት ❤❤
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 8 ай бұрын
ህይወት ትምህርት ቤት ነው❤አሪፍ አስተማሪም ነው❤
@MahiletKibru
@MahiletKibru 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ሀገራች ብዙ ችግሮች እያላት ማንነቷን የማይገልፅ ፊልም ማየት ይደብራል በርቱ ከዚም በላይ እንጠብቃለን
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 7 ай бұрын
በሥማም ፊልም መሆኑን እያወኩ የወገኖቸ የቤተሠብቸን ሥቃይ አሁን ያሉበትን ሁኔታ በዚህ ፊልም አሠብኩት ሥቃያቸዉን ወገኖቸን ፈጣሪ እር በቃ በለን 😢😢😢😢😢
@rukeyayimer7150
@rukeyayimer7150 8 ай бұрын
በጣም ገራሚና ድፍረት የተሞላበት ለአማራ ብሄርሰብ በአድስ አበባ ቤታቸው በግፍ ለፈረሠባቸውና ጎዳና ለወዴቁ ሚሥኪን ህዝብ ድምፅ የሆነ ፊልም
@sebli7iw8r
@sebli7iw8r 4 ай бұрын
የኢትዮጲያን ኑሮ በግልፅ የሚያሳይ ፊልም የምር በእንባ ነው የጨረስኩት ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልን 😢🙏
@robelbitew2215
@robelbitew2215 5 ай бұрын
ልባም ደሀ አይባልም ልብ ያለው ሃብታም መሆን የሚችል ድህነትን መቀበል የማይፈልግ etc
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 8 ай бұрын
ዋው ቃል የለኝም የገራችንን ሠላም ይመልስልን ምራፍ ሶስት ይሠራልን
@user-mo2ii1il8b
@user-mo2ii1il8b 8 ай бұрын
እፎየ እንባየን መቋቋም ሳልችል ጨርሥኩት ምርጥ ቁልጭልጭ ያለ ፊልም እወተኛውን ነው ያሳያችሁን በርቱልን እናመሠግናለን
@MesiMesi-oi7kb
@MesiMesi-oi7kb 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ስራ ነው አገራችን አሁን ያለችበትን ሁኔታ ነው ቁጭ አድርጋችሁ ያሳያችሁን ጀግና ናችሁ
@yaredAyalew23
@yaredAyalew23 7 ай бұрын
ትወና እዲያወራ ማረግ ችለካል ይበል የሚያሰኝ ነው በርታልን እግዚአብሔር ይጨምርልህ 👏👏👏
@AdesuAbreham-jx8wn
@AdesuAbreham-jx8wn 8 ай бұрын
እኔ እንጃ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ከብዙ ግዜ በዋላ የአማርኛ ፊልም ማየት ቻልኩ ፤ አስተማሪና አሳዛኝ ፊልም ነው ሀገራችን አሁን ያለችበትን ሁኔታ ያሳያል። ፈረንጆች እንዲህ ይላሉ > የትኛውም ግፍም ሆነ ተንኮል በሌሎች ምስጊኖች ላይ የሚንፈፅመው ፣ ገንዘባችንን ንብረታችንን በመመካት የሚናደርሰው ተፅዕኖ ፣ ይቆየይ ይፍጠን አይታወቅም እንጂ ተመልሶ ወደራሳችን ነው የሚዞረው።
@ZahraMohammed-pb8mk
@ZahraMohammed-pb8mk 8 ай бұрын
እውነቴን ነው የመጀመሪያውም በጣም እያለቀስኩ ነበር የጨረሥኩት ድጋሜ ሣገኘው የመጀመሪያው አልቤ ውስጥ ተፅፎ እንደነበር አየሁት ሥወዳችሁ ደሥ የሚል ሥሜት
@webitemelka2283
@webitemelka2283 7 ай бұрын
የጥበብ ባለሙያዎች ሰራችውት አይገልጸውም እናመሠግናለን በርቱልን 😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌ትንሹ አይንዬ ጣፋጭ ነው😍👌
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s 6 ай бұрын
ኡፍፍፍ ምርጥ ፊልም ቁጥር ሁለት አንድንም በፍቅርነበርያየሁት 😢
@nananana5903
@nananana5903 8 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺 መጨርሻዉ ደስ አለኝ
@birkealinama5081
@birkealinama5081 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የእውነት 😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭መጨረሻውን ዎድጀዋለው 🥰🥰🥰🥰🥰🤲
@mblfj7608
@mblfj7608 8 ай бұрын
እዉነት በጣም ደስ እሚል ፊልም ነዉ ተዉናችሁታል አቦ❤
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 7 ай бұрын
የምር በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ አደንቃችኋለሁኝ ኢሱ ሆዴን በኝ 3ኛዉንም በጉጉት እየጠበቅን ነዉ ኤርትራዊት ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 5 ай бұрын
አለን ብላችሁ በሀብታችሁ በቤታችሁ ለምትመፃደቁ ሰቦች ነው ፊልሙ የተሰራው ካሁን በፊት ልባም ድሀ 1 ላይ ከተሰራው ፊልም ይሱና አባቱ አይንየን ከነ አባቷ ፈነከተችኚ ብሎ የተከራየችበትን ቤት በግፍ አሳሺገው ጎዳና ላይ ጥለዋቸው ነበር ጊዜ ተዘዋዋሪ ነውና እነሡም እደዚ ያለ ቦታ ላይ ተገኙ በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው ልባም ድሀ❤❤❤❤
@hananomuer8460
@hananomuer8460 5 ай бұрын
ክፍል 1አይቸዋለሁ ክፍል2ይከም ተመችቶኛል ምርጥ ፊልም❤
@KebenKebe
@KebenKebe 6 ай бұрын
ወይኔ ደስ የሚል ነው ቀጣይ ክፈል 3 እጠብቃለን በተስፋ ❤❤❤
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 6 ай бұрын
ምርጥ ተዋናይወች ናቸው ዋው❤❤❤❤
@tarik9460
@tarik9460 8 ай бұрын
እውነተኛው ልባም ደሀ አንተ ነህ ዋው❤
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 8 ай бұрын
በቲክቶክ ተቋርጦ የተለቀቀው አይቼ አዝኜ ነበር በዚ ሙሉውን ሳየው የበለጠ አዘንኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wn2oy9wb5b
@user-wn2oy9wb5b 8 ай бұрын
ወይኔ እቺ ምድረ ፈትህ የሌለበት ያረብ አላህዬ ለደካሞች ስትል ሰላምን ፍቅረ ሰጠን በዳዬችን አንሳልን ምህረት ለገሰን😢
@abebamulat1803
@abebamulat1803 6 ай бұрын
ደሥ የሚል አጨራረስና ደሥ የሚል ትምህርት ነዉ ጊዜ ደግ ነዉ ይቀያየራል
@user-qd6zb4bh2f
@user-qd6zb4bh2f 8 ай бұрын
ሂወት እዲናት ይገርል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@arsem9916
@arsem9916 8 ай бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን😭😭
@YikeberKuku
@YikeberKuku 6 ай бұрын
ዋው እውነትም ትክክለኛው ልባም ደሃ!!!በጣም ደስስ የሚል ስራ ነው
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k 7 ай бұрын
ዋው ዋው የኔ ጀግኖች በርቱልን ❤❤❤❤
@zientahmed8116
@zientahmed8116 8 ай бұрын
ዋዉ የመጀመሪያ ጊዜ አማረኛ ፊልም ተመስጨ ስጨርስ❤❤❤
@biniyamemother2078
@biniyamemother2078 8 ай бұрын
ዋው ቁልጭ አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን የሚያሳይ ነው ክፍል 3እጠብቃለን
@HanaGetahaun
@HanaGetahaun 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም👌 አስለቀሰኝ 😢
@user-gk1yj8np5s
@user-gk1yj8np5s 8 ай бұрын
እኔ ልል የፈለኩት ፊልሙ ፖርት ሲኖረው መጀመሪያ የነበሩት አርቲስቶች ባይቀየሩ ደስ ይለኛል በተረፈ ደስ ይላል
@lulumobile9103
@lulumobile9103 8 ай бұрын
ዋውውውው ትክክለኛ ያሁን ጊዜ በሀገራችን የሚደርገው ግፍ ነው
@zedbar7
@zedbar7 8 ай бұрын
ምርጥ ፊልም❤ ክፍል ፫ እንጠብቃለን
@user-zh1mg4iq6j
@user-zh1mg4iq6j 8 ай бұрын
ክፊል ሶስት ልቃቁልን ባካችሁ
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 8 ай бұрын
እባካችሁ ክፍል 3 ልቀቁልን በቃ ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ቁጭ አርጋችሁ ነው የሰራችሁት ደሀ ሰርቶ የማይኖርባት ሀገር😢
@BezawitDereje
@BezawitDereje 7 ай бұрын
ዋው ፊልም እንዲህ ነው
@beezabet7533
@beezabet7533 8 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው የሚስቱን መጨረሻ ብታሳዩን
@mariouset142
@mariouset142 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ እየተደረገ ያለው ነገር ይህነው
@Fcgcchb
@Fcgcchb 8 ай бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን😥😥😥😥🙏💔💔💔
@user-pe4lj7hc3p
@user-pe4lj7hc3p 8 ай бұрын
ጆሲ የኔ #1
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 6 ай бұрын
እውነት እዴት ደስ ይላል❤
@user-np6ip2sl8r
@user-np6ip2sl8r 8 ай бұрын
ወኔ ደራሲ😢 ይመችህ 😢ኣቦ
@HiwotGezahegn11
@HiwotGezahegn11 8 ай бұрын
ያበደ ፊልም❤❤❤
@user-ev1wy5sy7s
@user-ev1wy5sy7s 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም እንዲ ነው ድሃው የሚያስለቅሱት
@user-tl3pf4tm6x
@user-tl3pf4tm6x 8 ай бұрын
ሢያዛዝን
@seadaGetachew
@seadaGetachew 6 ай бұрын
_ወይይይ ይህ ፓርት 2 አልመሰለኝም ነበር ይች ወደል እሁሉም ቦታ መጥፎ ናት እያልኩ ነበር_
@sadasada3035
@sadasada3035 8 ай бұрын
ሰዉ ከመጀመራ እሰከመጨረሻ እዪለቀሰ ዪዪል 😢😢😢
@hfgy3701
@hfgy3701 8 ай бұрын
ማነው እደኔ እያለቀሰ ያየው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@markantube312
@markantube312 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ቁጥር 3 እንጠብቀሠለን
@user-li9xv9zv1x
@user-li9xv9zv1x 8 ай бұрын
Wow amazing movie please part 3❤❤❤
@user-lx7oo9vj2j
@user-lx7oo9vj2j 8 ай бұрын
እንድንም ሑለትንም በልዩ ተመስጦ ያየሑ ልዩ የሖነ እዉነትላይ የተመሰረተፊልምነዉ እምዉዳችሑ በርቱ ደሞሶስትን ስሩልን እንወዳችሑአለን❤❤❤❤
@user-jd1zn1qs2d
@user-jd1zn1qs2d 8 ай бұрын
ወይኔ በጠም የስለቅሰል😢😢😢😢
@joynabjoynab2495
@joynabjoynab2495 8 ай бұрын
አይንየ ቦትኖር ክፍል 1ያለችው👌
@Fds555-et6ub
@Fds555-et6ub 8 ай бұрын
ድሃ ሰርቶ የማይበላበት ኢትዮ ብቻ ነው😢😢
@jfsf7890
@jfsf7890 2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢❤🎉
@user-lp3yb3xs1c
@user-lp3yb3xs1c 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ ❤❤😢😢😢💔💔😭💯ክፍል 3✍️
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 8 ай бұрын
እኔፊልም አልከታተልም ነበር እሄን እስመጨረሻ አየሁት 😢😢😢😢😢😢 አገራችንንሰላም ያርግልን
@almaze214
@almaze214 8 ай бұрын
አባትነት ይሱ አቤት የሂወት ፈተና እዳስለቅከኝ አለቀ
ሳቋ ሙሉ ፊልም - Saqwa Full Ethiopian Movie 2023
1:39:02
Addis Movies
Рет қаралды 699 М.
ልባም ደሀ ሙሉ ፊልም Libam Deha full Ethiopian film 2022
1:45:18
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ጀምበር ሙሉ ፊልም Jember full Ethiopian film 2021
1:33:43
Sodere TV
Рет қаралды 1,2 МЛН
ታሰረ። መሰለኝ🤥
11:23
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 6 М.
የተማ ሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yetemari Feker 2024 Full Length Ethiopian Film Yetemari Fikir 2024
1:24:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 360 М.
Saken Meleskut - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:35:07
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 449 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 622 М.
ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023
1:21:02
Blata Media
Рет қаралды 594 М.
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 3,6 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 12 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 8 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 9 МЛН