ልጅ ስለማትወልድ ልጄን ሰርቀችኝ || እንተንፍስ #22

  Рет қаралды 40,352

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

5 күн бұрын

መቅደስ በለጠ ልጇን የተሰረቀችበት መንገድ ጉድ የሚያስብል ነው::በሰው ቤት የምትሰራ ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ የመጣች የቤት ውስጥ አገልጋይ ነበረች::ልጇን ያረገዘችው መደፈሯን ሳታውቅ ነው::የአሰሪዋ ጎረቤት ማርገዟን ስታውቅ ልጇን ከማህፀና ጀምሮ እንዴትእድርጋ እንደሰረቀችው ያስገርማል::ሙሉውን ተመልከቱት::

Пікірлер: 198
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 күн бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተና እኮ😢
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 3 күн бұрын
ማኔ እስቲ በስደት ያለነው ታሪካችን እናካፍላቹ ሁፍ ብለን እንተንፍስ ብታመቻቹልን❤❤
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m 3 күн бұрын
ለአሏህ ንገሪው
@hawamedia655
@hawamedia655 3 күн бұрын
ሀብታሞች ግን ገንዘባችሁን ከማምለክ ፈጣሪያችሁን ብታመልኩ የጎደላችሁን ይሞላላችሁል።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 күн бұрын
እስቲ ታሪክ ቅርብ ጊዜ ቢሆን ነው አሁንስ ይቺ ሴት ለህግ ሌሎ ች እናት ያበዱ ልጄች ልታስረክብ ሞክሩ
@hamidaethio312
@hamidaethio312 3 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ስተሳዝን😢 ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤ አይ😢 ሴት መሆን አንደዴ ፈተና ነዉ😢
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 3 күн бұрын
ሴትዮዋ ለህግትቅረብ ሌሎችንም እያስለቀሰችይሆናል መቸምህግየለ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 2 күн бұрын
እኔ ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት የ እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው የሚደርስባትን ፈተና አስቀድሞ ስለሚያውቅ የህፃኑ ጣት ላይ ምልክት አስቀመጠበት የፈጣሪ ስራ ተአምር ነው 😊 ያቺ ሴትዮ ግን በህግ መጠየቅ አለባት ያ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርከው ፀሎትሽን ስላሴ ሰምቶሻል የሚገርም ነው ፀሎት ሃይል አለው
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 3 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ልጅሽን መለሰልሽ የሰረቀና የሰጠውንም ያራራልሽ ሔደሽ ያለቀሽበት እግዚአብሔር ነው መልሶ በሱው እጅ ያሰጠሽ ነቅተሽ ወደ እግዚአብሔር ቤት ቶሎ መሔድሽ ጠቅሞሻል የስንቱ ህይወት እንዲህ ተበላሽቷል ። ግፍ የማትፈሩ ሰዎች ግን ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ወንዶችም ሰሜታችሁን ተቆጣጠሩ በጣም ብልህና አስተዋይ ነሽ በርቻ። ትምህርትሸንም እንደምንም ቀጥይ እግዚአብሔር ይርዳሽ። እግዚአብሔር በቤቱ ልጅሸን ያሳድግልሽ ።
@MoMo-tw1zi
@MoMo-tw1zi 3 күн бұрын
ያረቢ ደግደጉን እምንሰማበት ወቅት አምጣልን የአሏህ ምን ይሳንሀል ቅዋው ሁሉ ያተነው እኔስ አልቻልኩም እንሰማው ሁሉ ይዘገንናል አየ ጆሮ ሆዳሙ
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 күн бұрын
የሰው ልጅ በዚህ ልክ ክፍት ግን ዶክተሩ ግን እግዚአብሔር ይስጠው በእውነት
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 3 күн бұрын
ላኢላሀኢለላህ የጭካኔጥግ አሏህየስራቸውንይስጠመቸው እኛምሰፈር ከዘመድሽነው ያረገሽውበማለት የወለደቻትቀን እጓሬቀብረውባትከአገሯእደወጣችቀርታለች የገጠሩንመሀበረሰብ ባስተማራችሁልን
@takelederesa
@takelederesa 2 күн бұрын
ጠይካራ ሴት ነሽ በርቺ ሁሌም ፍጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቅሽ❤❤❤
@user-yb2ls5oq2b
@user-yb2ls5oq2b Күн бұрын
ስለፀሎት ስታወራ የኔ repetition ስለሌለው ከንቱ ወሬ ነበር እሚመስለኝ ዛሬ ግን ተምሬአለሁ የፀሎትን ሀይል አሳይታቹኛል እህቴ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ የእናትነት ቃል መግለጫው አንቺ ጋር ነው ያለው እስከዛሬዋ እለት የቆምነው አንድም በእናቶች ፀሎት ነውና ክብር ለእናቶች ሁሉ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Mekdesbelete-jq7ip
@Mekdesbelete-jq7ip Күн бұрын
አሜን
@TigiFesha-lo3th
@TigiFesha-lo3th Күн бұрын
በጣም ልብየሚነካ ታሪክ ሴትነት እናትነት የሴትመከራ ስቃይ ይቁም ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን የኔናት
@user-ns3sd2vs8s
@user-ns3sd2vs8s 3 күн бұрын
ሰዉ እንዴት በዚህ ልክ ተንኮል ቀለለዉ በአላህ ስም 😭 ያ አላህ እድሜ በጨመርከልኝ ቁጥር ጉዱንም እንደዛዉ ታሰማኛለህ 😢የኔ ዉድ አይዞሽ አሁንም ያልፋል ከልጅሽ አንድ ላይ ሆነሽ ደስተኛ ኑሮ እንደምትኖሪ ሙሉ እምነት አለኝ የልጅን ጠኣም የወለደ ያዉቀዋል አይዞሽ ❤
@altubeti7567
@altubeti7567 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ቅርብ ነው በሰዎች አድሮ ይሰራል ሚባለው ይሄ ነው ደመላሽን ከነ ሚስቱ እግዚአብሔር ይስጣቹ ስላሴዎች ትዳራቹን ይባርኩ🥰🤲 ሴቲዮአ ግን እግዚአብሔር ይገስፀው ያለባትን ክፉ ሀሳብ ዶክተሩም ተባረክ👏 ከዚህ ስራህ አንተም ውጣ በሀቅ ሌላ ቦታ ተቀጥረህ ትሰራለህ የነሱ ገንዘብ ምን ያረጋል በግፍ የሚመጣ ገንዘብ
@makkabashir9080
@makkabashir9080 2 күн бұрын
ጎበዝ እደዚህም ሁነሽ ልጅሽን መቀበልሽ መዉደድሽ በጣም ጀግና ነሽ የናትነትን ዋጋ በደንብ ከፍለሻል የኔ ቆንጆ መጨረሻሺን ያሳምርልሽ
@sonic_world5665
@sonic_world5665 3 күн бұрын
OMG‼️ THANK YOU MANEEE‼️ KEEP IT UP… THIS IS S KIND OF PEOPLE WE NEED IN THIS WORLD‼️GOD BLESS YOU MORE ‼️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🧡
@Medi-m5o
@Medi-m5o 3 күн бұрын
ከኋላ ወንበር ያላችሁ አትንጫጩ ላዳምጥበት 👂👂silent 😂
@user-yg5yj5zp6g
@user-yg5yj5zp6g 3 күн бұрын
😂😂
@Haleema-if3we
@Haleema-if3we 3 күн бұрын
😂
@alainfef176
@alainfef176 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@mekdesagonfer9459
@mekdesagonfer9459 3 күн бұрын
😂😂 እሺ ቤብ
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 3 күн бұрын
እኮ😂😂😂
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 3 күн бұрын
አትፈረዱ ይፈረዲባቺሆልና ተው ተው አይዞሽ አላህየ ይዲረስልሽ 😭😭😭😭😭
@meserettaye4804
@meserettaye4804 3 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታአሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤
@Mekdesbelete-jq7ip
@Mekdesbelete-jq7ip Күн бұрын
አሜን
@selams549
@selams549 3 күн бұрын
She is so beautiful. Bless her parents. Bless that guy who helps her bringing the son. That lady should be charged with infant kidnapping. That is a big crime. Appreciate the police officers who take the tip and bring back the baby to his mother. This is unbelievable. People stealing babies. Ohh wow.
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 күн бұрын
አቤት ጭካኔ የሰው ልጄ ክፋቱ በቃ ፈጣራ ካልሰጣች መተው ለፈጣሪ
@user-eq7ih2fw7v
@user-eq7ih2fw7v 3 күн бұрын
አይ ማኔ ደህና ስሰማህ ቆይቼ አምላክን ሲሰቅሉት አላለም በመጨረሻ ኧረ ተው ንቁ አምላክ ሀያል ነው አይሰቀልም
@user-gf8bt3xm2n
@user-gf8bt3xm2n 3 күн бұрын
ደነዝ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 күн бұрын
ያልበላሽን አትከኪ ሳይደርሱባችሁ ትነኩና ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችሁ ኃላ የማታቂዉን ነገር አርፈሽ ተቀመጭ አይመለከትሽም ነገር አታምጭ
@user-eq7ih2fw7v
@user-eq7ih2fw7v Күн бұрын
@@user-gf8bt3xm2n ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው ስድብ ስለሆነ ያላችሁ ተሳደቡ ማስረጃ ስለሌላችሁ
@Efrata288
@Efrata288 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሱም ፀሎትሽን እንባሽን በደልሽን አዬ የልብሽን ስብራት ጠገነ ቆንጆ የተለየሽ ጠንካራ ነሽ ከዚህ ሁሉ ስቃይ መከራ አወጣሽ ይች ሴት ሰይጣን ነች ሰይጣናዊ ድርጊት ፈፀመች እግዚአብሔር ይማራት ብዙም ሴቶች ተፈፅሞባቸው ይወታቸውንም ልጆቻቸውንም በጎድፍቻ በተለያዬ ያጡ አሉ አንች ግን ጠንካራ ልጅ ነሽ በርች የረዳሽን ልጅሽን በህወቱ ጨክኖ እራሱ ወልዶ እንደሰጠሽ እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈለው ይጠብቀው እግዲህም ያለ መላክ የሆነ ሰው አለ በተቃራኒ ሰው ተገኘ ጋዜጠኛው ጎበዝ አደንቅሃለሁ አስተማሪ ታሪክ ስለምታቀርብ ህዝብ ከወንጀል ይድንበት ዘንድ
@alainfef176
@alainfef176 3 күн бұрын
😢😢የኔ እናት. አላህየ. ደህና ቦታ አድርሳት. ❤❤❤❤የኔውድ❤❤❤
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 Күн бұрын
You are strong, beautiful lady🙏🏼🙏🏼👏
@user-ux3pm5lx8i
@user-ux3pm5lx8i Күн бұрын
የኔ እናት እንኳን አደገልሽ ፈተናውን ሁሉ ይካስሽ
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 3 күн бұрын
እንደኛ ወጣ ብለሽ ስሪና ፈጣሪ ሰበብ እንዳደርግልሽ ፀልይ በሱ ፈቃዲ ይሳካልሻል
@user-po3ok2bg1g
@user-po3ok2bg1g 2 күн бұрын
እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል የሴት ፈተና አይ ስታሳዝን😢😢😢
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 3 күн бұрын
የኔ ዉድ እግዚኣብሔር ትዳር ጠይቅዉ ይሰጥሻል እርግጠኛ ነኝ መጨረሻሽ እግዚኣብሔር ያሳምረዋል ወንዶች ግን😢
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 2 күн бұрын
እኔ የምለው ባሏ ዳባል ባል ነው ወይስ የሰማኒያ ባል ነው ባል ከሆነና አብረው የሚኖሩ ከሆነ እንዴት የወር አበባ ጊዜዋን መቸ እንደቀረ አያቅም እንዴ ከአራት ወርና ከሶስተር ወዲህ አረገዝኩ ብላ ከዛም ልጅ ወለድኩኝ ብላ ስትታቀፍ እንዴት አያቅም 😢😢😢😢 አንዱ እሽ እስከ ሶስት ልጅ ድረስ ሲመጣ ለምነሰ እንዴትና ከወዴት መጣ ብሎ አይጠይቅም እንዴ ይኸ ነገር ሴትየዋ ከጀርበዋ የሆነ ሴራ አለ ደሟንስ ለምን ትወስደዋለች ልጆችንስ ለምን ታሳድጋቸዋለች ለሆነ ነገር ተፈልገዋል ብቻ ማን ያዘዋል ሴትየዋን እንደምንም አፈላልጋችሁ ወደ ህግ ውሰዷት
@meremyoutube5959
@meremyoutube5959 2 сағат бұрын
ሠካራም ነው አለችኮ መቸ ያሥተውላል አትሻብኝ ነው
@Dream32663
@Dream32663 2 күн бұрын
የኔ ከርታታ አይይይ ወላጅም ብር ብር ይልሻል ሰውም ከፍቶብሽ 😭😭😭ሰው ከማን ይጠጋል
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 күн бұрын
ቆንጅየ እግዚአብሔር እንካን ልጅሽን መለሰለሽ ተመስገን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 күн бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 2 күн бұрын
በስመ ስላሴ ሰውና ጭካኔው በጣም ከባድ ነው ይኸን ያክል ሰው ለሰው መጨካከን 😢😢😢😢😢
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 3 күн бұрын
አቤት የስው ፈተና
@Kiyaa717
@Kiyaa717 2 күн бұрын
Wii betam yadamxachu ruzu tekaltel gin bezu neg tamarknyu 😢❤❤feter betam dag abatii❤❤
@hcdhdt9383
@hcdhdt9383 Күн бұрын
አሻአላህ ልጂቷ በጣም ጀግና በህፃንነት መፈተን ያጠነክርሻል ተወተሺዋል ሴትዬዋ ግን በህግ በህግ ብትጠየቅ ጡሩ ነበር የራስ ያልሆነን ይቅር ማድረግ ፈጣሪም ሆነ በህግ ወንጀልነዉ እባካቺሁ የጊዛዊ ጥቅም ብላቺሁ የሰዉን ሂወት አታጨልሙ ባለ ሀብቶቺ ሀብት አለን ብላቺሁ በሀብታቺሁ ጫና አታድርጉ ያንተ የሆነ ማንም አይነካዉም ፈጣሪ ካገዘህ እህት አይዞሺ ሂወት እንደዚህ ነቺ
@Mekdesbelete-jq7ip
@Mekdesbelete-jq7ip Күн бұрын
አመሠግናለው
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 күн бұрын
አቤት የሰው ልጅ ፈተና
@solomonsadebo2266
@solomonsadebo2266 3 күн бұрын
ka manime balahi geta erdashi hulumi yalifaina ade qani ka lijishe ga dasi'tilaleshi ayizoshi anchi gobazi yen inate❤🙏
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 күн бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው 😢
@Mekdesbelete-jq7ip
@Mekdesbelete-jq7ip Күн бұрын
አሜን
@netsanetdagne6831
@netsanetdagne6831 3 күн бұрын
ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ኮ ሆ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 2 күн бұрын
እግዞ አለች አያቴ ግን የትኛው ፕላኔት ላይ ሄጄ ልኑር ሐገሬ ላይ የምሰማው ጉድ ጭካኔ የማልሰማበት🙈🙉🙊
@sarafkr2768
@sarafkr2768 2 күн бұрын
አባየን አልቻልኩም ከባድ ታሪክ 💔💔💔❤❤
@user-fe2fd8qw1b
@user-fe2fd8qw1b 2 күн бұрын
አለሀምዱልለህ አበትሽን እኔረሱ ፈርቼዉ ነበር አይዞሽ
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 күн бұрын
ዉነት ለመናገር አድስ አበቤወች እያስጠሉኝመጡ የዋህና ደግነበር የሚመስሉኝ አረ በጣም ከባድነዉ ገንዘብ በሠዉየሚለዉጡ ፈጣሪን አይፈሩምትንሽ አረ ያገርቤትሰዉ ይግደለኝ
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 2 күн бұрын
Yemegerm new.Tebareku.
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 3 күн бұрын
ብዙም አላሳመነኝም ዶክተሩ ከነገራት በኋላ እንደት ልጇ ሌላ መኪና እሷ ሌላ ባጃጅ ምን አስገባት ዝንጉ ግደለሽነት አይቸባታለሁ ችግሩ ከዚህ የከፊ አለ
@user-rp4vl8nf8h
@user-rp4vl8nf8h 2 күн бұрын
በትክክል
@Fatuma_muhamad
@Fatuma_muhamad 2 күн бұрын
እኔም አላሳመነኝም ሲጀመር በ 250 ብር ነው የተቀጠርኩት ብላ 6000 ላባቴ ላኪልኝ ብያት አክስቴን ስትል ከዛም ጓደኛ የነበረው ልጅ ሲያገኛት ለምን ፈንክቶ ይደፍራታል በዛላይ ያክስቷልጅ ጓደኛ ሆኑ ብቻ ሁሉም ቅዥት ሆኑብኝ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 2 күн бұрын
አትፍረዱ ይፈረድባችኃል
@RaSid-hm7qj
@RaSid-hm7qj Күн бұрын
ወይኔ ፈዝዥ ቀረዉ የአላህ የሴት ልጂ መካራ ያረብ 😢😢😢😢
@MemeMeme-jh6pq
@MemeMeme-jh6pq 3 күн бұрын
😢😢የኔ ዉድ ያገሬ ልጅ ነች ወይ የሰዉ ግፍ
@ekrW
@ekrW 3 күн бұрын
እረጉድ ዘንድሮ ምን ያልሰማነውነገር አለ ጉድ እኮነው
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 3 күн бұрын
ፊልም የሚመስል ታሪክ 😢
@tigistgetachew4305
@tigistgetachew4305 Күн бұрын
ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው ይገርማል እውነት እንዴት እንደሰማሁት በፊልም መልክ ይሰራ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 2 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ እያደር የምሰማም ይዘገንናል እግዚአብሔር ሁሌም ከተበዳይ ጎን ነው
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 3 күн бұрын
በጣም ይገማል እካን እግዚአብሔር አምላክ ልጅሺን መልሶ ሰጠሺ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 күн бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 3 күн бұрын
@@-againyoutube5771 እሺ እህታለም
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 3 күн бұрын
እሺ እህታለም
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 күн бұрын
አር ወገን አዳኙ ሚድያ ምን ሁኖ ነው የለም ከትላንት ወዳ ቪዶ ለቆ ጨርሽ ሳላየው ዳታ ጠፍቶብኝ ዳታ አግቸ ስፈልገው የለም የት ደርሶ ነው ምን ተፈጥሮ ይሆን የዶክተሩን ቪዶ ስርቶ ክፍል ሁለት እለቃለሁ ብሎ ግን ከነቻናሉ የለም ሀክ ተደርጎ ይሆን እደ😢
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 3 күн бұрын
እኔም አጥቼዋለሁ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 күн бұрын
ሀክ አድርገውብታልመስል😢​@@user-un8kz3he9p
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 күн бұрын
ወድም በቅንነት ደምረኝ❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 күн бұрын
ዩትብ ቅጣት ይልኩባቸዋል ያጠፋባቸው ለዛ ነው
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 3 күн бұрын
ኸረ እኔም የምጠይቀው አጣሁ ምን ገጥሞት ይሆን
@amsalmulugetadisasa8339
@amsalmulugetadisasa8339 3 күн бұрын
እንዲህም አይነት ጉድ አለ ወይ እግዚአብሔር እንዴት ነው የቻልከን
@Meseret523
@Meseret523 Күн бұрын
Wey ❤
@hadastekle2644
@hadastekle2644 3 күн бұрын
anchin yemeselech konjo endet abatish ager bet aldarushin ? Egziabiher lanchi yalewun ystish yedefereshim aykenawum ayzosh
@MekdesBelete-qd1oc
@MekdesBelete-qd1oc 2 күн бұрын
አመሠግናለው
@ZeharaMulugeta
@ZeharaMulugeta 2 күн бұрын
ሁሉም ዉሰጡ ያለዉን ይተነፍሳል
@hayatarage1995
@hayatarage1995 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤yallha😢
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 3 күн бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት እህህህህህ 😭😭😭😭
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 3 күн бұрын
አድነነ ተመአቱ ሰውረን ይገርማል
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 3 күн бұрын
❤❤❤
@user-ir9eo2sl7g
@user-ir9eo2sl7g Күн бұрын
አቤት የሠዉ ልጅ ክፋት😢
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi 20 сағат бұрын
ኣየ የሴት ልጅ መከራዋ😢😢😢
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 күн бұрын
እንዴፊልምም በእውነቱአለምተጀመረበስማም
@hankookee9590
@hankookee9590 3 күн бұрын
And teru 'True story film/ movie' yemihon be youtube like belehe tabalashale? She would be a millionaire with this true story if she had met the right person 😆
@KiflomhailuKf
@KiflomhailuKf 3 күн бұрын
exactly bro
@ZeyniaZeynia
@ZeyniaZeynia 3 күн бұрын
አብሽር ያልፋል
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 2 күн бұрын
😢😢😢😢የኔታረኪ ቢነገረ አያልቂም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መቸይሁንየማወራዉእኔ
@suminbaki
@suminbaki 3 күн бұрын
Edzh aynet tarki kanya hager semchalhu.
@getasewkiflea9931
@getasewkiflea9931 2 күн бұрын
አትቀልድ አነዚህ ሰወች ለህግ መቅረብ አለባቸዉ
@fatimaali-yimam9645
@fatimaali-yimam9645 3 күн бұрын
Lemn gn ye doctorun mistr awotashi ? Mknyatum bemetsehaf qdus mlshi yelem
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 күн бұрын
አስተዋይ ነሽ
@user-tn8ok4yw7y
@user-tn8ok4yw7y 2 күн бұрын
ewent nw yehn atefash
@user-fy8vy7vr8z
@user-fy8vy7vr8z Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@badhbadhe5511
@badhbadhe5511 3 күн бұрын
😢😢😢
@kalebekal-fr6zd
@kalebekal-fr6zd Сағат бұрын
አቺን ያለ ማድነቅ ከባድ ነው
@suminbaki
@suminbaki 3 күн бұрын
Wenjelgna yeker belu ?men aynet meker new
@SaidaFeko
@SaidaFeko 3 күн бұрын
Manyazewale ጥያቄ አለኝ ላንተ መልስህ ያስፈልገኛል እኔ የበደለኝን ሰው ይቅር አልኩት ልበል የበደለኝ ሰው ግን እኔን ይቅር በይኝ በድዬሻለሁ አጥፍቻለሁ ማለት አለበት የለበትም ?ሌላው የበዳይ ይቅርታ መጠየቅ ለተበዳይ ጥቅሙ ምን ያህል ነው ?ምክንያቱም ተበዳይ ቂም ይዞ ዘላለም ከሚኖር ይቅር ብዬዋለሁ ቢል እውነት ከልብ በደሉን መርሳት ይችላልን?እባክህ መልስህን እጠብቃለሁ ይህን ምታነቡ ልታስረዱኝ ትችላላችሁ በተለይ የስነልቦና ባለሞያ የሆናችሁ አመሰግናለሁ
@MiheretFikadu
@MiheretFikadu 3 күн бұрын
የበደለሽ ሰው አጥፍቻለው ይቅር በዪኝ ቢልሽ ጥቅሙ ለሱ ነው ምክንያቱም አንድ ያጠፋ ሰው ወይም ልክ ያልሆነ ነገር የሰራ ሰው ምን ሰዎች ፊት ደስተኛና ምንም ያልመሰለው ሰው ለመምሰል ቢሞክር ብቻውን ሲሆን ግን ለምን በደልክ ልክ አልሰራህም እያለ የሚወቅሰው ሕሊና የሚባል ትልቅ ሀይል አለ ይቅርታ ቢጠይቅ ከዚህ መርፌና ኪኒን ከማይፈውሰው እመም ይድናል እኛ ግን ይቅርታ ለማድረግ የበደለንን ሰው ይቅርታ መጠየቅ የምንጠብቅ ከሆነ መቼም አንፈወስም ምክንያቱም ይቅር አለማለታችን መልሶ የሚጎዳን እኛኑ ተበዳዮቹን ስለሆነ ይቅር ለማለት የበዳይን ይቅርታ ጠያቂነት የምንሻ ከሆነ ለሞት በምያበቃ ህመም ውስጥ ሆነን መድሃኒቱም በእጃች ሳለ ሌሎች ሰዎች በእጃቸው ካልሰጡኝ መዳኒቱን አልወስደውም እንደማለት ነው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 күн бұрын
​@@MiheretFikaduየኔምጥያቄነው
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Күн бұрын
​@@MiheretFikaduእግዚአብሔር ይስጥህ/ሽ ጥሩ አገላለፅ ነዉ ይቅርታ ማድረግም ይቅርታ መጠየቅም ታላቅነት ነዉ
@user-zr9ey4fe8i
@user-zr9ey4fe8i 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@mimila1212
@mimila1212 2 күн бұрын
ግን የምር ታሪኩ ፍልም ነው የመሰለኝ
@tezebet9417
@tezebet9417 2 күн бұрын
አቤት መከራ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 күн бұрын
ውይ ብዙ ምክር ነው ሚያስፈልጋት !ውሸትም እውነትም የተደባለቀ ነው።
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 күн бұрын
ምን ማለት ይሆን?
@MekdesBelete-qd1oc
@MekdesBelete-qd1oc 2 күн бұрын
እውነቱን ንገሩኛ በናተ አይነቶቹ ነው ሂወት የሚበላሸው
@amarishamarish132Tube
@amarishamarish132Tube 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@HayatHaya-yonisabrar
@HayatHaya-yonisabrar 3 күн бұрын
yo this is like life time movie
@fentatsehay7765
@fentatsehay7765 3 күн бұрын
.ዘመድጋመስራትሲኮልመግባትነዉየደረሰበትቁስሉንያዉቀዎል
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 2 күн бұрын
Embrehan kanchi gar nat ayizosh berche
@fatmahassan292
@fatmahassan292 2 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 2 күн бұрын
Dinkem akiraarreeee Digimon akiraare nachawe tilaallechche
@user-dm3mu6pn6c
@user-dm3mu6pn6c Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ZeharaMulugeta
@ZeharaMulugeta 2 күн бұрын
ምን አለ እኔም በንተን አግቸክ ውስጤ ያለውን ህመም አዉጥቸ ሁሉንም ህመ ሜን ነግሬክ ተፍሸዉ ቢወጣልኝ ግን አልችልም
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 күн бұрын
Yemigerm tarik nw sintichi demo yehene bezi sikayi wusit yalu mamlet yaketachew alu yasazinal😢 bergit setyewam tasazinalwche Egziabher yasibat 🙏
@Dream32663
@Dream32663 3 күн бұрын
እህ ካልናችሁ ገና ብዙ እንሰማለን እሰኪ በዛውም በሰብስክራይብ ሰላም በሉኝ እወዳችዋለሁ
@getasewkiflea9931
@getasewkiflea9931 2 күн бұрын
አይ ማንያዘዋል ይቅርታ ቀልድ አደረከዉ
@geemayle7969
@geemayle7969 2 күн бұрын
ያአምላክ ያለህ⚠️😇🙄ያች ሀብታም 🧠?!
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 3 күн бұрын
ኣየ ሰዉ ከንቱ😭😭😭
@user-ym1ni9wy1h
@user-ym1ni9wy1h 2 күн бұрын
Yene qojo
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 күн бұрын
ይሄሥ ምንም እውነትአይመሥል እሧ ልታደርግ ትችላለች ታዳቤተሠብ ባልእውነት ብሎ እንዴትያምናል
@SemuSm-uy8vg
@SemuSm-uy8vg 2 күн бұрын
ዶክተሩ ሲነግርሽ ቶሎ አትወጭም ነበር አይ የሴት መከራ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 Сағат бұрын
ዶኩቶሩ ነግሮሽ ነበረ መጠቀቅ ነበረብሽ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 3 күн бұрын
ከእዉነት የራቀ ዉሼት 😊😊😊
@KiflomhailuKf
@KiflomhailuKf 3 күн бұрын
ፍልም ነው ብትተውን ያዋጣታል
@hanadagnedagne920
@hanadagnedagne920 3 күн бұрын
Ene akatalo ewunetuwan newi
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 күн бұрын
እንዴ ሰራቂዋ ነሽ እንዴ😂
@user-hk2gl9zq8v
@user-hk2gl9zq8v 2 күн бұрын
ሌቤዋ አንችነሽዴ
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 7 МЛН
ወደ ውዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጣን
13:56
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 4,3 М.