No video

ልጆቼ ሊገሉኝ እያሳደዱኝነው | አስደንጋጩ ታሪክ እና የፌ/ቤ/ኮርፖሬሽን ውል

  Рет қаралды 119,231

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
ወላድ ይፍረደኝ!! ልጆቼ ሊገሉኝ እያሳደዱኝነው | አስደንጋጩ ታሪክ እና የፌ/ቤ/ኮርፖሬሽን ውል
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 561
@senaitjira209
@senaitjira209 10 ай бұрын
ወይዘንድሮ ወይዘንድሮ እናት የምትዋረድበት ዘመን አቤቱ ይቅርበለን
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 10 ай бұрын
ዘንድሮ መቼም እማንሰማው ጉድ የለም የመጨርሻው ዘመን ይህው ዛሬ ነው ማለት ነው እግዚኦ አምላኬ 😢😢
@dinkTube227
@dinkTube227 10 ай бұрын
ዘና ማለት ከፈለጋችሁ የበእውቀቱ ቀልዶችና ፊልም እንዲሁም ታዋቂ ኢትዩጵያውንን ታሪክ የያዙ ዘጋቢ ቪዲዩዎችን ገባ ብለው በቻናላችን ይመልከቱ!
@ritatwelco2073
@ritatwelco2073 9 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አምላኬ ምድነው የሚሰማው
@MiMi-vi7xr
@MiMi-vi7xr 9 ай бұрын
እግዚኦ ምን ጉድ ነዉ የምንሰማዉ
@genetbati9518
@genetbati9518 8 ай бұрын
Baxami Liji baenate yenaslu hyiizbii bamanigisi manigisiti 😢😢😢 woyene getawo yekiribalni baxaminwo yazaniku 😢😢
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 10 ай бұрын
ከዚህ በላይ የመጨረሻ ዘመን አይመጣም ጌታ ሆይ አንተ ፍረድ!!!!!!!!!!!
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 10 ай бұрын
አዉ በዚ 5 አመት ያልተሰራ የለም ሰዉ እንደ እቃ
@shuwagayim2643
@shuwagayim2643 9 ай бұрын
Àagb
@habesha2171
@habesha2171 10 ай бұрын
ውይ ውይ ውይ አምላኬ ሆይ ፊትህን አዙርልን እባክህን እናት አልቅሳ ምንአይነት ህይወት ሊኖር ነው እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ አስብ🙏🏾
@birtukanbeyene7882
@birtukanbeyene7882 9 ай бұрын
Amen 🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 9 ай бұрын
Amen 😢Amen 😢Amen
@bestebeste5137
@bestebeste5137 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😭😭😭
@user-vu8du3yo1y
@user-vu8du3yo1y 9 ай бұрын
ጌታ ሆየ መጨረሻችንን አሳምርልን እናቴን ረጂም እድሜን ይስጥት እናት እና ሀገር ክፉ አይንካቸው እግዞ ማሀርና ክርስቶስ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ😭🤲🤲🤲🤲🤲
@yodibayu
@yodibayu 10 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ እረ ተው ወላድ አያልቅስብን ያለንን በምድር እናት አባት ካልመረቁልን በሰማይ እግዚአብሔር ካልባረከልን ምንም ብንለፋ ከንቱ ነው 😢😢😢!
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 10 ай бұрын
Ereeeee kefu zemen
@sarahawler1292
@sarahawler1292 10 ай бұрын
ትክክል ።ቸሩ መድሃኒያለም ማስተዋሉን እና ቅን ልቦናዉን ይስጠን ያድለን
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 10 ай бұрын
Ewenet new abetu medhanialem mehalachew geba be meherwteh werdeh tegelet egnanm ke endezih ye zemenun mecheresh melket kuta seweren 🙏
@YemikirWorku
@YemikirWorku 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@shawaye5579
@shawaye5579 9 ай бұрын
Exactly 💯 😢😢😢
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ተክልዬ የእነዚህን ቤተሰብ ፍትህ እንፈልጋለን እባክህ አሳውቀን ተክልዬ በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ስራ ህግ አለመኖሩን በዚህ ማወቅ ይቻላል እግዚአብሔር ሀቃችሁን ያውጣላችሁ ፍትህ ለዚህ ምስኪን ቤተሰብ
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 9 ай бұрын
Btikikili Fitihi lezihi betsb
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 ай бұрын
በየ ቤታችን ብዙ ጉድ አለ 😢😢😢 አዎ እግዚአብሔር ይታረቀን 🙏🙏🙏🙏 ዘመኑ አልቆዋል !!!! ንሰሃ መግባት + መጸለይ + በሃይማኖታችን እንጽና ♥️
@matilove3643
@matilove3643 10 ай бұрын
ልጆቹ በአጋንንት የተያዙ መሆን አለባቸው ።
@user-db9iv8fo3h
@user-db9iv8fo3h 10 ай бұрын
ፊትህ፡ለኢትዮጵያእናቶች😢😢😢
@matub4261
@matub4261 9 ай бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ይሄ ቤተሰብ በቤተሰብ ላይ የሚነሳበት ዘመን ነው ፀሎት ነው ወደ ፈጣሪ መጠጋት ነው
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
መጨረስ አልቻልኩም😢😢 እናት የሌለን ምነው ኖራልን ህይወታችንን በሰጠናት እንላለን የነዚህ የጤናም አይደል😢😢
@mdmastar9175
@mdmastar9175 10 ай бұрын
በጣም፣ያዛዝናል
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 9 ай бұрын
በጣም😭😭😭😭😭
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 9 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@ZebibaZabibasaeed08-vl2bj
@ZebibaZabibasaeed08-vl2bj 9 ай бұрын
😢😢😢
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
መማህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስሙ መክንያቱም እንደዚ ነዉ ሚያስተማርን አተረገሙ እመዬ አያዙት ፀለዩ ❤❤❤
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 ай бұрын
ኣልገባኝ, ተሥፋዪ ገጠመኝ ምድነዉ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
@@mengsteabteklit-lm3xm መማህር ተስፈዬ አበራ ገጠመኝ በዙ ትምህርት አልዉ ዩቱበ ገበታችሁ እዩ
@Crstina246
@Crstina246 10 ай бұрын
ምን አይነት ባለጌ ልጆች ናቸው እውነት ይሄ እርግማን ነው እናት ምንም ብታደርግስ ክፉ ብትሆንስ እግዚአብሔር የሰራችሁን ይስጣችሁ ወልዳችሁ አግኙት😢😢😢
@happyfamily4088
@happyfamily4088 10 ай бұрын
እንደዚ ቤተሰብ ለቤተሰብ የሚያበጣብጠዉ የዛር ባእድ አምልኮ ነዉ ልጅ ለእናቱ እንደዚህ አይሆንም ሰዉ በጤናዉ እንደዚ አይሆንም ሁሉም ይፀልይ በየቤቱ አቤቱ ፈጣሪ ለዚህ ቤተሰብ ድረስላቸዉ😢
@mamanegu1324
@mamanegu1324 10 ай бұрын
Exactly
@mamanegu1324
@mamanegu1324 10 ай бұрын
እውነት ነው አንድ ቤተሰብ አውቃለሁ እናትየው ልጆቻቸውን አይወዱም ለምን አየኋቸው ነው የሚሉት የሚወዱት ዘመዶቻቸውን ነው ግን የሚኖሩት በልጆቻቸው ገንዝብ ነው
@hanaasfaw7262
@hanaasfaw7262 10 ай бұрын
ሌላው ደሞ ቤተሰቦቼ እናትዬው ሲቆርቡ እሳቸው ላይ ያለው የዛር መንፈስ ወደ ልጆቻቸው ሄዷል እና በእማማ ስለሚናደድ እንዲጠሏቸው እንዲሁም እንዲያሳድዷቸው ያረጋል ልጃቸው ላይም ኤችአቪ ሆኖባታል ግብሩን እሷ ላይ በበሽታ ገልጿል ለዚህ ነው ከእናቷ ጋር የተስማማችው ለዚህ መፍትሄው የአባታችን የመምህር ግርማ እና ሌሎቹን አስተማሪዎች የመናፍስትን ሴራ የሚያጋልጡ ትምህርቶችን ነው መስማት እንጂ እዚህ ሚዲያ ላይ መቅረብ መፍትሄ አይደለም
@sarasisay7472
@sarasisay7472 10 ай бұрын
እኔ እናቴ ከልጅነት ጀምሮ አትወደኝም ልጅ እያለሁ በጣም ታሰቃየኝ ነበር አባቴም እህቴም በአስር አመቴ ከበቴሰቦቼ ጠፍቼ ስንከራቴት አድጌ ግን አሁንም አይወዱኝም ብኖር ባልኖረም ግድ አይሰጣቸውም በስደት ነው ያለሁት ማንም የትናት ብሎ የምጠይቀኝ አንድ ዘመድ የለኝም ሁሌም ይከፋኛል ሀሌም አለቅሳለው ባዶነት ብቼኝነት ይሰማኛል ግን እንደዛም ሆኖ አልፎ አልፎ ከፈጣር አገኛለው እያልኩኝ ለናቴ ብር ልክላታለው መልካም ቤተሰብ ባለው ሰው ታድለው እያልኩኝ ሁሌም እቀናለው😢😢
@mamanegu1324
@mamanegu1324 10 ай бұрын
እንቺ ማድርግ ያለብሸ በረትተሽ የራስሽን ቤተሰብ መሰርቺ አገቢና ውለጂ ትዳርም ካልተሳካ ልጆች ውለጂ በዚህ መንገድ የራስሽን ቤተሰብ መሰርተሽ በተጨማሪ ደግሞ የባዳ ዝመደ አፍርተሽ መኖር ትችያለሽ ህይውት አጭር ነው አብሮሽ የሚቀበር የለም በቁም እያልሽ ካልወደዱሽ ምን ያደርግልሻል በርቺ
@lulululu3892
@lulululu3892 10 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ለኔና ለቤተሰቤ ያዳላል ስሙ ይባረክ 🙏እግዚአብሄር ይታረቃው ይሄን ቤተስብ!
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 10 ай бұрын
እዚህ ቤት ህግ እንዳለ ሆኖ ግን የሀይማኖት ሰዎች ያስፈልጋችሁዋል ባይ ነኝ 😢
@jdcell63
@jdcell63 10 ай бұрын
እንዴት አይነት አጋንት ቢጠጋቸው ነው እግዚአብሔር ይማራቸው😢😢😢😢
@alzemtube5249
@alzemtube5249 10 ай бұрын
አይ ጊዜ 😭😭💔የኔ እናት እኔ ላልቅስልዎት የምር ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ሰዎች 😭አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እውነት ጌታ ከተገፉት ጎን ነው አይዟችሁ 😢😢
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 9 ай бұрын
Ewunet new mdanialem mlis alewu
@Omosuger3838
@Omosuger3838 10 ай бұрын
በጣም የማደንቅህ የማከብርህ የምወድህ ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት ❤ለእዉነት የቆመ ሰዉ እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን 🙏🏻
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
እናታ አይዙት የሔ ስይጣን ወላጆች እያዙኑ አገር መፈረስዉ መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ቁጥር47 እዩት ቤተሰበ በተን ይሚል መታት ነዉ አይዙት አንደ ያርገችሁ ፀበል ተጠመቆ ሀሉ ያልፈል ❤❤❤
@aynalembejdo9682
@aynalembejdo9682 10 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን መድረሳችን እምናውቀው እውን ነው ይቅር ይበለን😢😢😢
@lidyawo4575
@lidyawo4575 10 ай бұрын
እውነትም ምን አይነት ቤትሰብ ነው🫢 በእውነት እኚን እናት እንርዳቸው😭
@gebmeb1193
@gebmeb1193 8 ай бұрын
Eritrea endaza nachw
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 9 ай бұрын
የእኔ እናት ሲያሳዝኑ አረ አላህ የስራቹን ይስጣቹ እናቴ ምነው በኖርሽልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yk5pn4yv1y
@user-yk5pn4yv1y 9 ай бұрын
አረ ሺህ አመት ላንኖር የነገ ቀን እናቴ ሞተች ሲሉ አያሳፍርም አላህን ፍሩ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተክልዬ እንዲሁም እዪሀ ሚዲያ ጋዜጠኛ አሌክስ ሌላው ሣዲሰ አቅራቢ መምህር ጋዜጠኛ አብይ ይልማ የዘመናችን አረበኛ ናቹሁ እናከብራቸዎለን እንወዳቸዎለን 💚💛💓
@dinkTube227
@dinkTube227 10 ай бұрын
ዘና ማለት ከፈለጋችሁ የበእውቀቱ ቀልዶችና ፊልም እንዲሁም ታዋቂ ኢትዩጵያውንን ታሪክ የያዙ ዘጋቢ ቪዲዩዎችን ገባ ብለው በቻናላችን ይመልከቱ!
@fanosdereje7688
@fanosdereje7688 10 ай бұрын
Abiy yelam 😂😂 he is highly manic .....he need some drug .but 2 are our hero forever ❤
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 10 ай бұрын
መሰርት ሸገር ኤሊያሰ አሁን ግን የት አንዳለ አላቅም ሰብለ አሉ ጀግና ጀግና የሆኑ ለሃገር የሚጠቅሙ አሉ ደግሞ ተንከሲሶችም 😢
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 8 ай бұрын
በእውነት በሚገርም ሁኔታ ጠበቅ ድብን ያለ hard question ሙሉ በሙሉ በሚገርም ሁኔታ በግልጽ አገላለጽ በማስረጃ መልስ ሰጥተዋል እተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ማንም ሰው በክፍት ቢነሳብን ነገሮችን በተረጋጋ መንገድ ማለፍ ሰው መቼም እይተኛም
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ማዘርዬ አታልቅሱ አይዞት የሰላሙ ንጉሥ እንዲጎበኛችሁ በፆም በፀሎት ይህንን ቤተሰብ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ሰላም ወርዶ ማዘርዬ በሚቀጥለው በሰላም ያገናኘን ዘንድ በፀሎት ከጎንዎ ነን በርቱ አይዞት እግዚአብሔር ይችላል !
@tigisit2534
@tigisit2534 10 ай бұрын
ይሄ ባዕድ አምልኮ ነው ቤተሰብ የምባላው 😢😢😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
ትክክክክክክል😢😢😢
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 10 ай бұрын
ጆሮ አልሰማም አይልም ሁሉን ሰምቶ ይችላል አቤቱ መጨረሻችነን አሳምርልን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 10 ай бұрын
ማቴዎስ 24 ላይ የአለው የእግዚአብሔር ቃል በግልፅ የትፍፀመ ነው. አንተ የምትተኛ ንቃ ይላል የእግዚአብሔር ቃል. እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህን ማረን 😢😢😢
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 10 ай бұрын
በጣም የመኖር ተሰፍአ የለም በዛች አገር ፍትህ የለም
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 10 ай бұрын
አቤት እናትስ አትዘን እባካችሁ ልብ ግዙ እኚህን የመሰሉ እናት አረ ተው አታስለቅሱዋቸው እባካችሁ 😢😢😢
@aziebgeberetnsea4328
@aziebgeberetnsea4328 10 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ፣ወልዶም እንዲሕ አለ፣በወለዱ ፣ባሳዳጉ፣እግዚዮ
@ethioethio8898
@ethioethio8898 10 ай бұрын
ከልቡ ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አዳነነኝ
@dinkTube227
@dinkTube227 10 ай бұрын
ዘና ማለት ከፈለጋችሁ የበእውቀቱ ቀልዶችና ፊልም እንዲሁም ታዋቂ ኢትዩጵያውንን ታሪክ የያዙ ዘጋቢ ቪዲዩዎችን ገባ ብለው በቻናላችን ይመልከቱ!
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 9 ай бұрын
ኧረተው ወገኖቼ እናቴ ምነው በኖርሽልኝ የኔእናት ጠረንሽን ሣላጣጥመው ተለየሽኝ እማየ የኔእናት አንችን በማጣቴ ሁሌም ጎደሎነት ይሠማኛል ያረብ በጀነት ጨፌ ረብሥበን
@meryemmohammed6171
@meryemmohammed6171 8 ай бұрын
​@@dinkTube227❤❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 8 ай бұрын
@@hshhehsge7113 በጣም እናታችንን ያጣናቸው ዘላለም ይፀፂተናል ምነው በኖሩልን እያልን ያላቸው ደሞ ይባላሉ ይጨካከናሉ,እዴም የዘላለም ፀፀቴ እናቴ ደክመሽ አሳዲገሽ,መርዳት በምችልበት ግዜ አጣሁሽ,ነፋስ ይማር እናት የሌላቹ ፅናቱን ይስጣቹ የስደት መከራ መሸከም
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይቅር ይበለን👏አሜን/3 አቤት ግፍ እግዞ🙆እግዞ🙆እግዞ🙆 በእናት ላይ🙆 ይህ የእናት እንባ የራሄል እንባ ነው🙆
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 9 ай бұрын
አረ ምን አይነት የተረገሙ ናቸው በእናትና በእህት መቀለድ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢አቤት ከባድ ነው የማይከብደው እግዚአብሔር ይፍታላቹሁ ወገኖቼ:: አየስምረላ ርጉማት አብዘይ ዓደን ተዋሪደን እሞ ኸአ ካብ ማህፀነን ወጺኤን ብደቅኩም ተኸፈሉ ዋእ ::
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 8 ай бұрын
አቡቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለን😖💔🙏🙏🏽🙏🏾 ይህንንስ ወላድ አይስማው 🤔🤔🤔🤔 የእናት ክፉ የእናት አሮጌ የላትም እረ ቃልት አይገኝላትም ያውም ለኛ ለኢትዮጵያውያን ልጆቼ አድገው ይጦሩኛል በለው ነው የሚያሳድጉት መጦርም አለባቸው ለልጆጁ አዘንኩላቸ በረከትን አላገኙም መመረቅ እኮ ትልቅ በረከት ነው ፈጥናችው ይቅር ብላችሁ በረከታችሁ ውሰዱ በዋላ እንዳቆጫችሁ 🤔🤔🤔
@Mes355
@Mes355 10 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ስወድህ 😍😍😍
@user-by2tv1fj8w
@user-by2tv1fj8w 10 ай бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለንሰሀ ሞት አብቃን
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 10 ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ሰላምህን አምጣልን አባካችሁ ወገኖቼ ይህችን ኮመንት ካነበባችሁ የመሞህር ተስፋዬ አበራን ትምህርቶች እና ገጠመኝ በደንብ አዳምጡ እንዲህ የሚያባላችሁ የሰይጣንን ስራ ነው እንጂ ከእናት እና ከእህት ከወንድም ገንዘብ በልጦ ነው? በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እርቀ ሰላምን ያዉድላችሁ😥😥😥😥
@genethabdi2647
@genethabdi2647 10 ай бұрын
እንጀራ ጋግራ ካሳደገች እናት የሚበልጥ የመንግስት ቤት ምን ዓይነት ይሆን? ወይ መውለድ ከንቱ ! ምንም አይነት ክፋት ቢኖርባቸው እንኩዋን እንዴት ? ይደበደባሉ ,ይሰደባሉ . ያደለው ለእናቱ ቤት ይሰራል ,, ይገዛል . ለመንግስት ቤት !!!! እንግዲህ እግዚአብሄር በልጆቻችሁ ይከፈላችሁሀል ጠብቁ ማስተዋል ይስጣቸው::
@kkk5888
@kkk5888 10 ай бұрын
እናት እና ልጅ ነገ ፈጣሪ ፈቅዶ ይታረቁና ልጆች እናታችን ይቅር በይን ይሉ ይሆናል። ግን ይሄን የቤተሰብ ሚስጥር አንዴ አደባባይ ወቶ ሰምተነዋል ማነው ከኔና ከሌሎች አድማጭ ጆሮ የሚያጠፋው? እባካቹ የቤተሰብን ጉዳይ በሽማግሌ ፍቱ። ለልጆቻቸውም አሳፋሪ ነው።
@BesufikadAdaregachew-ro4tt
@BesufikadAdaregachew-ro4tt 10 ай бұрын
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ አሉ የኔ እናት ኡፍፍፍ አስለቀሱኝኮ ምን አይነት ዘመን ላይ እንደደረስን አላውም ። ❤ እናቴ ዘለዓለም ኑሪልኝ ኖሮኝ ነብረት አይደለም ነፍሴንም እሰጥልሻለው
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 10 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@asmivideo8219
@asmivideo8219 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 10 ай бұрын
አሁን እኚ እናት ስንት አመት ሊያስቸግሩ ነዉ ኢሄ ሁሉ ግፍ የሚደርስባቸዉ አቤቱ ምን ዘመን ደረስን እናት በቤት የምትቀየርበት😭😭
@Fetiya224
@Fetiya224 10 ай бұрын
አሰተግፍሩላህ ያረቢ መጨረሻችን ምን ሊሆን ነው እንደ ሀገር እናት በልጆቿ ማረፍ ሲገባት ምንም ብትሆን እናትን በዱንያ መቀየር ወላሂ መጨረሻችን ያሰፈራል እንደ ሀገር ያሳፍራል ምንም ቢሆን ምክንያታቸው በዱንያ እናትን ያህል ኒህማ ኣረ መጥኔ እንዴት ቻሉት እንዴትሰ አሰቡት አላህ ይስትር 😢
@kdjushs8357
@kdjushs8357 10 ай бұрын
ጀግና እናት ነዉት አይዟሁ ፈጣሪ አለ
@user-pe3jl9yj5x
@user-pe3jl9yj5x 9 ай бұрын
ሰላም ተክለሃይማኖት ለምታደርገው ሁሉ ጌታ ይክፈልህ። እና መጨረሻው መንገር ኣለብህ በሃላ ካልተቻለ ወደ ላይ ሜሄድ ኣለበት ። የእናቶች እምባ ነው ኤትዮጵያን እንደዘህ የምያምሳት ያለዉ ።
@rahelwolde146
@rahelwolde146 10 ай бұрын
ፍትህ ለእማማ የእናትን እንባ ማየት በፍፁም አይገባም ልጆቹ ቶሎ ይቅርታ ጠይቁ እናታቹሁን።
@Abelab642
@Abelab642 10 ай бұрын
ኢግዞ ማሃረና ኦ ኢየሱስ ኩርስቶስ ማረን ሲለ ኢናትህ ሲለ ድንጊል ማርያም ቢለህ ማረኝ😢😢😢
@jdcell63
@jdcell63 10 ай бұрын
እናቴ ኖራልኝ እድሜ ልኬን ባገለገልኳት😭😭😭😭😭😭😭 እናት ያለው ደሞ እንዲህ ይጨክናል ወይይይይይ እረረረረረረረ ኡኡኡኡኡ የመጨረሻዉ ዘመን ነው😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ እባክህ ታረቀን
@shawaye5579
@shawaye5579 9 ай бұрын
Ayzoshe ema ewnateshen new egzbhr yetareken 😥😥💔
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ከናንተ ጋ ይሁን የልጅ ከሃዲ አግዚያብሄር አይጣል እናት ገነት መግቢያ ቁልፍ ናት የእናት ሃዘን እርጥብ ያደርቃል የመጨረሻው ዘመን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 10 ай бұрын
አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር የእናቶችን እምባ እብድ ይቅር በለን ።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 10 ай бұрын
እመቤቴን መጨረስ አልቻልኩም... እናትን በዚህ መልኩ... በደልዋን መስማት 🥲🥲🥲💔 ያላችውም የሌለንም ያመናል !
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
በኢየሱስም እናትሕ አባትሕ አክብር ዬላል ቃሉ😢😢😢መጨረሻ ዘመን😢😢
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 ай бұрын
በጣም እኮነዉ የሚገርመዉ😭😭
@astekastek1000
@astekastek1000 9 ай бұрын
ኡፍፍእባካቹ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ ይሄ ያዳልሞቲ መንፈስ ነዉ እባካቹ ፀልዩ ስገዱ ፅሙ ንስሀግቡ እናታችን ልጆትም
@asmivideo8219
@asmivideo8219 10 ай бұрын
እግዚያብሔር ሆይ እናቴን እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ ❤❤ አንጀቴን ነዉ እኮ የበሉኝ የኔ እናት 😢😢😢
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 10 ай бұрын
የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር ለሁሉም የስራውን ይስጠዋል😭😭😭
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 10 ай бұрын
የዛር መንፈስ ወይም መተት ነው ሰው በንፁ አእምሮው እንደዚ አይሆንም ለሁሉም ወደ ፀበል ግቡ
@astekastek1000
@astekastek1000 9 ай бұрын
አው ያዳሎሞቲ መንፈስ ነዉ
@meseret1164
@meseret1164 9 ай бұрын
ይህ አለም እንግድነት ነው የሚከተለን ሀብት የለም ገንዘብ እስከዛው ነው የማዬን እንባ ተክጄ አቀዋለሁ እንኳን የእናት እንባ የሌላም እንባ ጥሩ አይደለም የሰላም አምላክ ቤታችሁን ይዳብሰው ሰላም ሁናችሁ ያሳየን
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 10 ай бұрын
የወላድ መሀን ነኝ ማለታቸው ትክክል ናቸው ምክንያቱም ተክደዋልና
@meronabebe99
@meronabebe99 10 ай бұрын
Abetu Egziabher hoy maren!
@user-yd8gn3nm1x
@user-yd8gn3nm1x 8 ай бұрын
Subihanelahi alahi hidaya yistachew ,bemiyasarifati sati selamani menisati,guide iko new eneni enate alahi yihunishi
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 10 ай бұрын
ወይኔ በፈጣሪ እደዛሬ አልቅሸ አላዉቅም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Egziabeher Yfredebeh Aabo Arogitew Ylal Ende
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አደራህን 😢😢😢😢 እኔ እናት አባት የለኝ ብዬ ዘወትር አነባለሁ 😢😢😢 እነዚህ ደግሞ በጣም ያሳፍራሉ በእውነት ለመስማት እራሱ ይቀፋል
@user-kh1ib1kk5k
@user-kh1ib1kk5k 8 ай бұрын
አቤት ፈጣሪ ይቅር በለን. ምን አይነት ጉድ ነው. የሚሰማው. እናት የምትዋረድበት ዘመን ላይ ደረስን😢😢😢😢😢
@haimont9075
@haimont9075 10 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
በስመ አብ ምን አይነት ዘመን ነው በእመቤቴ😢
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 10 ай бұрын
አየ እናት ይህ ሁሉ የአለም መጨረሻ ምልክቶች ናቸው ጌታ ያግዛችህ
@yergalemhabtu2209
@yergalemhabtu2209 8 ай бұрын
May God bring peace to this family ❤️🙏🏾
@bbhh211
@bbhh211 10 ай бұрын
ታዲያ ለእኛ እግዚአብሄር ይሄን ማዕት ያላመጣ ለማን ያምጣ ሀጢያታችን ተንኮላችን ሞልቶ ፈሰሰ አቤቱጌታ ሆይ ይቅር በለን
@user-go2gx4it3w
@user-go2gx4it3w 10 ай бұрын
ተክልዬ እባክህን ከመምህር ተስፋዬ ጋር አገናኝቸው ሁሉም ወደው አይደለም የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ በናቱ አይጨክንም
@user-bv9xz7cn1i
@user-bv9xz7cn1i 9 ай бұрын
Ayzon Emama Allah yeserachewn yesexachewa
@user-sh1kd1zl3n
@user-sh1kd1zl3n 10 ай бұрын
ፈጣሪ ደናውን ዘመን ያምጣልን እንጅ ትቢቱ እየተፈፀመ ነው መንግስት በግስት ላይ ይነሳል ልጅ በእናቱ ወዘተ ያሳዝናል እኔስ ፈራው😢😢😢😢
@dinkTube227
@dinkTube227 10 ай бұрын
ዘና ማለት ከፈለጋችሁ የበእውቀቱ ቀልዶችና ፊልም እንዲሁም ታዋቂ ኢትዩጵያውንን ታሪክ የያዙ ዘጋቢ ቪዲዩዎችን ገባ ብለው በቻናላችን ይመልከቱ!
@shawaye5579
@shawaye5579 9 ай бұрын
Exactly 💯 😢😢😢
@almaz7677
@almaz7677 10 ай бұрын
takliyiyee ❤❤❤✅✅✅✅✅🌹🌹🌹
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 10 ай бұрын
አቤት የመጨረሻው ዘመን ለናት እንደዝህ ምንም ብትሆን🖤🖤😭😭☝️
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 10 ай бұрын
ክፉ ግዜ ታሪካቸው ያሳዝናል ግን ከመፍረድ በፊት የሌሎቹን ልጆች መስማት ያስፈልጋል::
@mamanegu1324
@mamanegu1324 10 ай бұрын
እውነት ብለሻል
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 9 ай бұрын
ምንም ክፉ ብትሆን እናት አትሰደብም።
@haregaklilu139
@haregaklilu139 10 ай бұрын
ወይ አምላኬ ከምን ዘመን ላይ አደረስከን ።እባክህ ምህረቱን ላክልን።
@jeff.t7778
@jeff.t7778 9 ай бұрын
Heart breaking 😭😭😭😭😭 I am so sorry mother 🙏
@Seble7
@Seble7 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይደግፎት ጭካኝ ልጅ አይጣል አይዞት እናቴ
@tensaykelile2906
@tensaykelile2906 10 ай бұрын
በሃራችን እየወረደ ያለው መከራ በነዚህ አይነት የሰው አውሬ የሚደርሰው ግፍ እና እንባ አማካኝነት ነው ። በየት በኩል እግዚአብሔር ፀሎት እና ምሐላ ሰምቶ ሐገራችን ትፈወሳለች ?
@dadcool1199
@dadcool1199 10 ай бұрын
Abet zendiro mansemaw yele. Min gud naw. Ebakachu yikrta teyiku inatachun. Selam fkir yistachu❤
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 9 ай бұрын
ድል ለፋኖዎቻችን 💚💛❤💪💚💛❤💪💪💪💪
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 9 ай бұрын
Bstedebochachen eysegedelachewho keswe agere tezefezefeshe dele beyyy emategegnewn
@shawaye5579
@shawaye5579 9 ай бұрын
🙄🤔
@Rosa12137
@Rosa12137 8 ай бұрын
እናቴ ነፈሴን ብሰጥና እሷ ብትኖር የሁሉ ግዜ ነው እንኳን ላሰለቅሳት😢
@lililetel9128
@lililetel9128 10 ай бұрын
Tekleghaimanot sai grande . Grazie❤
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 9 ай бұрын
አይዞን እማማ ፀልዩ ይህ የሰይጣን ስራ ነው ፀልዩላቸው ወደው አይደለም::
@amasnaku2738
@amasnaku2738 9 ай бұрын
እናታችን አይዞዎን እግዚአብሔር ከሰዎ ጋ ይሁን ልጆቸው የዘሩትን ያጭዳሉ እነሱም የወለዶቸው ነገ ያዋርደቸዋል
@Eden-ll8hn
@Eden-ll8hn 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤God bless you 🙏 ❤️
@mrsa3706
@mrsa3706 8 ай бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ልጆች ናቸው. የእጃቸውን ያገኛሉ
@user-pp5oc3yb5p
@user-pp5oc3yb5p 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደነዚህ አይነት ልጆች አይቸአላዉቅም እበትም ትል ይወልዳል ዳዊት አስቴር የመምር ተስፋዬ ልጆች ናቸዉ ያሳዝናል ፍካረ እየሱስ ያለዉደረሰ እግዚኦ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 10 ай бұрын
ተክለሃይማኖት እናታችን እስከ መጨረሻ እርዳቹ እቺ ኤርትራዊ ናት የአገሬ ልጅ ናቸው እናት አታልቅስ የእናት እንባ እንኳን.ለልጆቻ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍርዳቸው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 ай бұрын
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ👐👐 እናት እድሜ ሲሠጣቸው አመስግኖ መጦር ሲገባ መስደብ መደብደብ እጅግ ያሳፍራል ። እህት ግን ባቱንኮ አሳልፈሽ ሰጠሻል ምክንያቱም ማህበር መስርታችሁ ከሆነ አንዳችሁ ትፈርማላችሁ ያንን እሱአ ተጠቅማለች ። በጣም ነው ሚያሳዝን ጥልፍልፍ ያለ ነገር።እናትሽ ልጆቻቸው እያሳደዱአቸው ነው አንችም ልጅሽ እያሳደደሽ ነው ።ሌሎቹም በዚህ ከቀጠሉ የእናታቸውን ልቅሶ ያለቅሱታል 👏እኒህ እናት በማረፊያቸው መንከራተታቸው ያሳዝናል እነዚህን ሰብስቦ መግረፍ ነው ያሳዝናል ። ተክለሐይማኖት አዳነ 👏👍
@asmeretkidane3416
@asmeretkidane3416 8 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይድርስላችሁ ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ደህና ቀን አምጣልን
@senitube5125
@senitube5125 10 ай бұрын
የባሰ አታምጣ አምላኬ ሆይ 🙏
@HalaNogosh
@HalaNogosh 10 ай бұрын
በዉርሥ የማጣላዉ አዳል ሞቴ መፈሥ ነዉ ፀልዮ ወደዉ አደለም ልጆች በመፈሥ ተይዘዉ ነዉ መምህር ተሥፋየን አሥገባዉ አነዚክ ቤተሠቦች ዉሥጥ ያሥተምራቸዉ ተክሌ😢
@God-db9vp
@God-db9vp 10 ай бұрын
ልክ ነሽ እህቴ
@eden2056
@eden2056 10 ай бұрын
Weyna yena enat ayzoute betam yaszenale egziabher ale
@user-zz6me7ux2h
@user-zz6me7ux2h 10 ай бұрын
የኔ እናት አይዙት
@samirazinab6305
@samirazinab6305 10 ай бұрын
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸ ምንም ብትሆን እናት እንደዚ ይድርጋል ልብ ይነካል
@Ethio-film
@Ethio-film 10 ай бұрын
አቤቱ አድነን የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭😭😭😭
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 9 ай бұрын
Emebete atileyachihu!endet yasazinal!
@user-gf5lb2km7f
@user-gf5lb2km7f 10 ай бұрын
እምዬ ወልዳ አሳድጋ ተጎሳቁላ ለራሷ ሳትሆን ለልጇ ሆና ለእናት ውለታ ይህ አይገባትም😢😢 እምዬ አዝዬ ባኖርሽ መተኪያ የለሌሽ ነሽ ረጅም እድሜ ለወላጆቻችን
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 6 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 12 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 6 МЛН