Ustaz Khalid Kasahun ኻሊድ ካሳሁን former (አባ ወ/ስላሴ ካሳሁን)-Cenver to Islam Amharic Dawah

  Рет қаралды 37,012

IQRA MUSLIM NETWORK

IQRA MUSLIM NETWORK

3 жыл бұрын

#Khalid #Kasahun

Пікірлер: 130
@lubabakemal5901
@lubabakemal5901 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኘ ነገር ይሄን ቪዲኦ ያየዉ ሰዉ ቁጥሩ በጣም ብዙ እንደሆነ ያሳያል እርግጠኛነኘ ከዚ ዉስጥ የበለጠዉ የኛዉ ሙስሊሙ ነዉ ግን ላይክ ያደረገዉ 183 ቢቻ ነዉ ያሳፍራል ጣአታቹ ያሳዝናቹአል እንዴ ወይስ ምንድ ነው ጥሩ ነገር እና ትምርት ያለዉ ነገር ስንአይ ማረግ ያለብንን ህጉን መከተል ይልመድብን
@matiadmasubejega5332
@matiadmasubejega5332 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ነው ሚያሳፍሩት እስቲ ላይክ ሼር ሰብስክራሂ በአላ አድርጉ
@user-tz7my3yc5g
@user-tz7my3yc5g 3 ай бұрын
ካሊደ.ይኸን.ቪዲዮ.ክርስቲያን.እያለሁ.ነዉየሰማሁት.እኔም.ዳቆን.ነበርኩ.ከሰማሁትበሗላ.ወዳዉነዉ.ሸሀዳየያዝኩት. አልሀምዱሊላ
@SaraSara-zf9vm
@SaraSara-zf9vm Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ከተሳሳተ መንገድ ወደ ትክክለኛዉ ሀይማኖት ስለመለስከኝ አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦቼ ሙስሊም እዲሆኑልኝ 😢
@voiceofhadiyamuslim
@voiceofhadiyamuslim Жыл бұрын
ወላሂ ከእኔ ታሪክ በአብዛኛው ይመሳሰላል በጣም ነው ደስ ያለኝ።ማሻ አላህ
@AminaAmina-dp6zo
@AminaAmina-dp6zo Жыл бұрын
ጉዱ ወጣ እኔም ያንተው እህት ነኝ ስለምቴ አላህ ይጨምርልክ
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz Жыл бұрын
Berchi wude to😘😍
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርች
@mdsomayahmdsomayah4459
@mdsomayahmdsomayah4459 Жыл бұрын
አሏሁኩበር ሱብሀን አሏህ የፈለገውን ይመራል አሏህ በተሠቦቻችነን ይመልሥልን
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 Жыл бұрын
ኡስታዝ ካሊድ ከሳሁን አላህ ሱ ወ ይወድካል ከጨለማ ወደ ብርሃን አመጣክ አላህ ይወፊቃቸዉ እዉነተኛዉን መንገድ አላህ ያሳዉቃቸዉ
@user-oz9kj1ob5f
@user-oz9kj1ob5f 3 жыл бұрын
አላህ ለሚፈልገውሰው ቀጥተኛውን መግድ ይመራል ዋል ማሻአላህ
@yesufjemal-dc4mw
@yesufjemal-dc4mw 7 ай бұрын
Brilllant
@user-wx7pw1gx7p
@user-wx7pw1gx7p 19 күн бұрын
አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር
@mylove1356
@mylove1356 Жыл бұрын
eni Orthodox ngn gn bzu ngrochen tmarkubt eskmawk memarin alakortm thanks ❤
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Жыл бұрын
በደንብ አንብብ /ቢ/ በእስልምና ሀይማኖት መጀማሪያ እዉቀት ይቀድማል።አንብብ እዉናቱ ይገበሀል/ሻል/ አመሰግናለሁ ፣አላህ በእዉነተኛዉ መንገድ ይምራህ/ይምራሽ/
@zeynebabudi3937
@zeynebabudi3937 2 жыл бұрын
ኣይ ክርስቲያኖች ኣላህ ሂዳያ ይስጣቹ ጀዛከላህ ኸይር
@hnah4891
@hnah4891 Жыл бұрын
ሟሽ አላህ አላሁ አክበር ይሄን ሠምቶ ማለፍ ከንቱነት ነዉ አላህ ይጨምርልህ ከዚህም በላይ
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዙና አላህ ያፅናህ በርታልን
@mfaryamasaly8271
@mfaryamasaly8271 3 жыл бұрын
መሸአለህ ኡስታዝ ጃግናናህ በርታ አለህ ይጨሚሪልህ
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሂ ማሻአላህ ኡሰታዝ አላህ ይጠበቅህ ያረብ ሱብህን አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ
@makiamakia3156
@makiamakia3156 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@fujatyehussainyoutubechane3624
@fujatyehussainyoutubechane3624 2 жыл бұрын
አለህ ይጠቢቅህ ኡስተዚ ከሊድ
@user-mk5nj8we7v
@user-mk5nj8we7v 20 күн бұрын
አላሁ አክበር😊😊
@user-js9lo3zf6b
@user-js9lo3zf6b 3 жыл бұрын
መሸአላህ ወንድሜ እንኳንም ወደተፍጠርክበት ተመለሰክ አላህ ይወዳሀል ብዙዎቹኮ ክርሰትና ሳያምኑበት ለሰው ፍርሀቻ በውሰጡ ይኖራሉ 👆♥
@husseinindris
@husseinindris Жыл бұрын
እኛም በሰማነው ኡታዝም በተናገሩት አላህ ተጠቃሚ የድርገን
@borenayoutueb6351
@borenayoutueb6351 3 жыл бұрын
ኡዝታዝ ኻሊድ ካሳሁን አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ስለድናችን በርታል
@ABD34655
@ABD34655 Жыл бұрын
ሞቶዋል እንዴ
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
ማሺአላህ. አላህ አክብር አላህ አክብር አላህ አክብር አላህ አክብር አላህ አክብር አላህ አክብር አላህአክብር
@yallahuu8484
@yallahuu8484 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እነከ ላተህዲ መን አህበብት ወላኪን ኢነላህ የህዲ መን የሻአ
@user-wx7pw1gx7p
@user-wx7pw1gx7p 19 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@zebibataher9681
@zebibataher9681 Жыл бұрын
MashAllah tebarekallah Allah ewnetun yasaweqeh Allah misgana yigbaw.Alhamdulillah .Allah yewededewn qena mengedun yimeral.
@zahra3395
@zahra3395 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@foziyakonjo9888
@foziyakonjo9888 3 жыл бұрын
መሻአላህ በርታ ኡስታዝ
@azizaesmael7054
@azizaesmael7054 Жыл бұрын
مَاشَاءَ الله مَاشَاءَ الله
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 Жыл бұрын
MASHALLAH Brother I hope the christian can learn from brother Khalid kasahun. 👍👍👍👍
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 Жыл бұрын
ማሸአላህ ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እመኝልሀለው ኢንሸአላህ ለአላህ በሀቅ ሊያመልኩት ለተገባው ጌታ ብየ እወድሀለው ባረከላህፊክ
@user-jf6rn9hj2x
@user-jf6rn9hj2x 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልህ አይዞህ በርታ ኡስጣዙና
@seadamohammed632
@seadamohammed632 3 жыл бұрын
ማሻአላህኡስታዝአላህ ይጨምርልህ
@mohamedayub9880
@mohamedayub9880 5 ай бұрын
ماشاء الله تبارك الرحمن
@AminaMolaw-bt1it
@AminaMolaw-bt1it 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላ አለነኢመተል ኢስላም
@MdRasel-hx2px
@MdRasel-hx2px Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አለህያጠብቃ
@beredimike
@beredimike 11 ай бұрын
Insha Allah ❤❤❤❤❤ mash Allah ❤❤❤❤
@user-hk9jg3gg3k
@user-hk9jg3gg3k Жыл бұрын
Mashaa.alla
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 10 ай бұрын
ማሻአላ፡ጀግና፡ማሻአላ፡የጀግና፡ጀግና፡አድናቂህ፡ነኝ፡በጣም፡አደንቀሀለሁ፡አለህ፡ይጠብቅህ
@taibaali3863
@taibaali3863 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀቸዉ ግን እደናቸዉ ጠፍተዋን የምታቁ ንገሩኝ አላህ የዱኒዉን ስኪት የአኸይራዉንም ይወፈቀቸዉ ጀነትልፍርደዉስን ያረብ👍👍👍ሱብሀነአላህ አጅብ👍👍👍👍
@user-lk4xu6mz7z
@user-lk4xu6mz7z 10 ай бұрын
Mashallah
@habeshatiktok9085
@habeshatiktok9085 3 жыл бұрын
‏الله يحفظك يا أستاذنا خالد
@taibaali3863
@taibaali3863 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@redwanseid4183
@redwanseid4183 9 ай бұрын
mesha alah
@fantayedawd
@fantayedawd 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hadrahadra5761
@hadrahadra5761 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጠብቅሕ
@imirkan
@imirkan Жыл бұрын
Alhu akbar
@footballball7990
@footballball7990 2 жыл бұрын
ማሻ ኣሏህ ሓቢብ ቓሊ በርታ ኣይዞህ
@gechisiyum5607
@gechisiyum5607 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅክ ያረቢ
@emanjimma730
@emanjimma730 3 жыл бұрын
ماشاء اللة
@SemuyouToub
@SemuyouToub 2 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ቀጥተኛዉን መራህ
@user-by4oh5es6z
@user-by4oh5es6z Жыл бұрын
Allah yasdesth wendmachin wellahi betam des yemil tmhrt new keante bzu entebqalen wendmachin
@mubarekyasin3004
@mubarekyasin3004 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር
@tedadebashteda2710
@tedadebashteda2710 Жыл бұрын
እኔም እውነትን መፈለግ እንዳለብኝ ነው ያወኩት ።
@ABD34655
@ABD34655 Жыл бұрын
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n 10 ай бұрын
መፅሀፍቅዱስን እና ቁርአንነ አንብቢ ወገኔ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሀኢለላህ ወላሁአክበር
@hamedyamahi2908
@hamedyamahi2908 3 жыл бұрын
Mashallah 👍👍👍👍
@user-wb2id9fx5b
@user-wb2id9fx5b 2 жыл бұрын
Mashallah mashallah 🌹🌹🌹♥️♥️♥️
@user-mk5nj8we7v
@user-mk5nj8we7v 21 күн бұрын
😊😊😊
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 2 жыл бұрын
Mash Allha
@zebiba1248
@zebiba1248 10 ай бұрын
ማሻአላህ
@husseinindris
@husseinindris Жыл бұрын
Mashaa allaah
@user-gh8et5gh4c
@user-gh8et5gh4c 2 ай бұрын
ግን የት ገባ የለም ሚዲያ ላይ ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን አላህ ይጠብቀው
@user-by4oh5es6z
@user-by4oh5es6z Жыл бұрын
Allah yebetete ewqetn ysth emnetnm ysth wendmachin endante aynetn allah yabzaln
@nasrayassin8505
@nasrayassin8505 2 жыл бұрын
Ebakachew ehe dai kalid kasahun wedet hed
@user-mu8wv4zm3e
@user-mu8wv4zm3e 3 жыл бұрын
መሻአላህ
@AminaAli-tv7ou
@AminaAli-tv7ou 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ አክበር
@ummuzakariyyaummuzakariyy8796
@ummuzakariyyaummuzakariyy8796 2 жыл бұрын
MashaAllah
@firamedia4943
@firamedia4943 3 жыл бұрын
Masha Allah
@yeshawmelke7887
@yeshawmelke7887 Жыл бұрын
ማሻአላህ።እኔም ዘንድሮረመዳንነዉየሰምኩት።አይየስላሴጉድ?
@toybafentaw8022
@toybafentaw8022 3 жыл бұрын
Allah yetbekh yareb oustaz aten edzah lebhn yekfet allah lalawochunm allah yehdeyachew eganm allah yhaden yareb beslmena edftern beslemna yegedelen aderhan getyewaye allahewaye
@ninaabdela5446
@ninaabdela5446 Жыл бұрын
mashaallah
@ummuzakariyyaummuzakariyy8796
@ummuzakariyyaummuzakariyy8796 2 жыл бұрын
Allahu akbar
@mekiyaseid5698
@mekiyaseid5698 Жыл бұрын
Subehan allah betam eko glt new gn allah sachelmbachew newji allah hoyi mechereshayen asamrlgne
@mawadkass9760
@mawadkass9760 2 жыл бұрын
Mashallah enkuan wedtftrhbt haymanot bedna metah allah yewdedwn yemral mashallah anten demo wedohan
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ
@pandaet1784
@pandaet1784 2 жыл бұрын
Mashaallah 💓💓💓
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 Жыл бұрын
ክርስቲያን ሁሉ አለህ ይመልሳችሁ
@mashallahwissam8458
@mashallahwissam8458 2 жыл бұрын
Maallaa alla
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz Жыл бұрын
Kiristi'anoch endih yademetu shear argu
@zeidakedir4051
@zeidakedir4051 2 ай бұрын
እኔም ካሊድ ካሳሁን ነኝ
@taw1ahmed
@taw1ahmed Жыл бұрын
SubhanAllah
@nesruamanaman6385
@nesruamanaman6385 2 жыл бұрын
Alah yichemrlik wendimachin
@Jaalannee
@Jaalannee 2 жыл бұрын
Mashallah mashallah
@user-yw3rk5fh7d
@user-yw3rk5fh7d Жыл бұрын
الةاكبر
@mdsomayahmdsomayah4459
@mdsomayahmdsomayah4459 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@user-gr5vd2cv6h
@user-gr5vd2cv6h 3 жыл бұрын
☝️☝️💯
@Tube-gh6ws
@Tube-gh6ws Жыл бұрын
ስለነብዩ የተፃፈበትን ነገር ማግኘት እፈልጋለሁኝ እና በኡስታዝ አማካኝነትነው የማገኘው እሱ ቦታውን ስለሚያውቀው
@user-ke3je1pd7n
@user-ke3je1pd7n Жыл бұрын
አረ ይሄ ሰው የት ገባ
@muhammdy5406
@muhammdy5406 Жыл бұрын
ማሻላህ ወድሜ ስለታቦታ ግልፅ አርገህ ስራልን ቪዶ
@Tube-gh6ws
@Tube-gh6ws Жыл бұрын
እረ በአላህ አድራሻውን ወይም ስልክ ቁጥሩን ካላችሁ ላኩልኝ እባካችሁ
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 Жыл бұрын
እስቲ የተባለውን መጰሀፍ የተ ይገኛል
@Fone_f1
@Fone_f1 Жыл бұрын
27 ዓመት በክርስትና ቆየሁ ግን አልገባኝም ብሎ ሃይማኖት መቀየር ምን ማለት ነው። አሁንስ ገብቶህ ነውን።መቼም አይገባህም።ስላሴ የሚባለው ትምህርት ነው በይበልጥ ያስበረገገህ።ግን ዞር አሉ አልሸሹም።ይህ የኣንዱ እግዚኣብሄር የአሰራር ሶስትነት የትም ሄደህ አታመልጥም።አላህ ብለህ የምታመልከው ፈጣሪ እኮ በጥልቀት ስታየው እኮ ያው ነው።ምክንያቱም አላህ ሰማይና ምድር ሲፈጥር በቃሉ ነው የፈጠረው ስለዚህ አላህ መስራት ሲፈልግ ቃሉ ሁሉን ቻይ ስለሆነ ቃሉን ነው የሚልከው ቃሉም ሳይሰራ አይመለስም ሁን ሲል ይሆናል።ከአላህ ልብ ቃል ይወጣል መንፈሱም በሁሉም አለና ያያል ይሰማል ያውቃል።እንግዲ ለሙስሊሞች አላህ ለማድረግ ሲያስብ የ የልብ ጉዳይ የአዛዥነት ጉዳይ እኛ ክርስትያኖች ኣብ ወይም ኣባት እንለዋለን አላህ ከልቡ የሚወጣው ቃል በራሱ ያ የወጣው ቃል ታዛዥ ሰሪ ፈጻሚ ነውና ልጅ ብለን እናምናለን።አላህ የሚኖረው በሰማይ ነው ዙፋኑ በሰማይ ነው ሲሰራ ቃሉን ይልካል ይሆናልም።አላህ መንፈስ ነውና በሰማይ በዙፋኑ እያለም በማሃላችንም አለ።ስለዚህ የአላህ ትእዛዝ አዛዡ (ኣብ) ። ከኣላህ ዘንድ የሚወጣው የትእዛዝ ቃል ታዛዡ( ልጅ )።በሰማይ ይኖራል አያልን ስናበቃ በሁሉም ቦታ አለ የምንለው የኣላህ ህልውና ደግሞ መንፈስ(መንፈስ ቅዱስ)። መጽሓፍ ቅዱስ ሁሉም መጻሕፍቶቹ ከዚህ ሃሳብ ሳይወጡ ሳይጋጩ በዚሁ እሳቤ የተጻፉ ጥርት ያሉ ግልጽ መልእክቶች ናቸውና አታወሳስበው።ወንድሜ አታምታታው ምንም ቢሆን 27 አልገባህም እና ተስፋ አትቁረጥ።እንደ እንትና ተከፍሎህ እንዳይሆን ብቻ ጌታ ይሰውርህ ድሮም በሰላሳ ዲናር ነው ጨዋታው
@eldanawalelign7420
@eldanawalelign7420 2 жыл бұрын
y kefelhager leg neh ayedel set sethuh nw
@qemartasew3160
@qemartasew3160 Жыл бұрын
እያየሺው አይደል እንዴ ማስረጃውን ላለማመን መጣጣር አታቆሙማ
@amiirmahmud3437
@amiirmahmud3437 2 жыл бұрын
muslim wandimoche wlyhi uha wust hunen eyatataman new ba islimina inbarta
@Fone_f1
@Fone_f1 Жыл бұрын
እኔ በርግጠኝነት እነግርሃሎ እውነት አንተ ገብቶህ ነው ሙስሊም የሆንከው በእርግጠኛነት አሁንም አልገባህም ኣላህ ሰማይና ምድር ሲፈጥር በቃሉ ፈጠረው ይህ ከኣላህ የሚወጣው ቃል የሚሰራ ነውና ይህ ቃል አለማት ተፈጠረበት እንላለን።በኛ ክርስትና ይህ ከአላህ የወጣው ቃል ከኣላህ ዘንድ ነበረ ይህ ቃል ከአላህ እንደ ታዛዥ ይወጣል ሳይሰራም አይመለስም።ስለዚህ ኣላህ ከልቡ ቃሉን ሲያወጣ ልብ እንደ አዛዥ እንደ ኣባት ነው ብለን እናምናለን ያ የሚወጣው ቃል እንደ ታዛዥ እንደ ልጅ ተላላኪ ብለን እናምናለን ሌላው አላህ መኖርያው በሰማይ ነው ዙፋኑም በሰማይ ነው። ቢሆንም አሁን አኔም አንተም የምንጽፈው ያያል ይሰማል ያውቃል። ይህ ደግሞ ከዙፋኑ ሳይነሳ ሳይንቀሳቀስ ቃሉን ይልካል ሁሉንም ይሰራል ያሳካል በመንፈሱም በሁሉም ቦታ ሁሉንም ይከታተላል ስለዚህ አላህ ሰዎስት ነው ማለት ነው አይደለም። እግዚኣብሄር ኣንድ ነው ሲሰራ በዙፋኑ ሆኖ(ኣብ) ቃሉን ይልካል(ልጁን)በዙፋኑ ሆኖ ጸሎታችን ይሰማል መንፈሱ በሁሉም ቦታ አለ(መንፈስ ቅዱስ)።በዙፋኑ ያለው ኣምላክ የሚሰራበት የሚመጣው ቃል በሁሉም የሚገኘው መንፈስነቱን ሰዎስት ቦታ አለ ማለት ነውን።ይህ ከእግዚኣብሄር የሚወጣው ቃል ነው ዓለማት የተፈጠረበት ቃልስጋ ሆነ ብለን የምናምነው።ይህን ለመረዳት አለመታደል በጣም ከባድ ነው ያውም 27ዓመታት።እግዚኣብሄር ይርዳህ ወንድሜ።
@user-mm6fc4jf2z
@user-mm6fc4jf2z 5 ай бұрын
እኔ የምለው ይህ ሰው እስልምናን የተቀበለው በምን ተሽሎ አግኝት ነው። 1ኛ ጥያቄ ለፈጣሪ የማይቻልአለ እንዴ 2እስልምናንየጀመረው ሰው ነው ሰውን እንከተል ወይስ አምላክን 3ሰው ሁሉ ሲወለድ እስላም አይደለም።
@melak2443
@melak2443 3 жыл бұрын
Jorney to Islam means Jorney to Terrorism Surah Aal-e-Imran, Verse 151: Soon We cast terror into the hearts of the Unbelievers. (English - Yusuf Ali) Surah At-Taubah, Verse 5: fight and slay the pagans (non Muslims) wherever ye find them, an seize them, beleaguer them, and lie in wait for them in every stratagem (of war); but if they repent, and establish regular prayers and practise regular charity, then open the way for them: for Allah is Oft-forgiving, Most Merciful. (English - Yusuf Ali)
@abrahamsisay8748
@abrahamsisay8748 3 жыл бұрын
ሙሀመድበወተትአታሎህነው
@zeidakedir4051
@zeidakedir4051 2 ай бұрын
😮😢🎉😂❤😮፣ግ፣
@eldanawalelign7420
@eldanawalelign7420 2 жыл бұрын
yebalegi leg mechem godolo selhonk nw
@pandaet1784
@pandaet1784 2 жыл бұрын
Haha mehaym athun mejemeriya anbb esu eko 27 amet nurobetal
@user-ov6gy8xl1j
@user-ov6gy8xl1j 2 жыл бұрын
*😂😂ምስክን ምን ታረገለችሁ ታዉረቹሀል ለአለህ አይከብደዉምና ትክክለኛ መንገድ ይምርችሁ*
@abdurohmantadesse3503
@abdurohmantadesse3503 2 жыл бұрын
Read your bible and holy Quran.
@matiadmasubejega5332
@matiadmasubejega5332 2 жыл бұрын
😢😢😢ምነው ሚስጥሩን አወጣው እንዴ በቃ ኢስላም ሆነ መቻል ነው😊😅😂😢
@mulukemalkamo3862
@mulukemalkamo3862 2 жыл бұрын
የዮሀን ወጌል 13:13 እናተ አለ እየሱስ ጌታና መምህር ትሉይ አላችሁ እዲሁ ነኝና ሙሉውን መፃፍ ቅዱስ አብበው
@user-ov6gy8xl1j
@user-ov6gy8xl1j 2 жыл бұрын
ሙሉዉን አምብቦ እኮ ነዉ የመጠዉ ምኑን ነዉ የምየነበዉ
@matiadmasubejega5332
@matiadmasubejega5332 2 жыл бұрын
😅😅 እሱ ሚያቀውን ግማሽ አታውቂም በቃ አላህ ሲፈልግ ምንም ነገር ውስጥ ብቶኝ ያወጣሻል ማሻላሀ ማሻላሀ ኢንሻላ አላ የጀነት ይበል
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 61 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
Dr Zakir Naik ኢስላም መካከለኛዉ መንገድ
2:12:29
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 63 М.
አል ፈታዋ || በሸህ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲ || 19-07-2024 || #አፍሪካ_ቲቪ
53:10
ፈታዋ | አፍሪካ ቲቪ Africa TV Fetawa
Рет қаралды 2,1 М.
«ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝ» በል፡፡
8:56
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН