(ክፍል1)ማይክሮቺፕ የተቀበረበት ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሚኒሊክ ያጋለጣቸው ምስጢራት! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, AhaduFM, FanaTV, MicroChip

  Рет қаралды 184,528

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

3 жыл бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 795
@saramamo2373
@saramamo2373 3 жыл бұрын
አቶ ሚኒሊክ ባንት እግዚአብሔር እኛን ለማስተማር አድርጐህ ሊሆን ስለሚችል በዚህ ዘመን ታላቁ አላቃ ቅዱስ ሚካኤል ስለህዝብ ልጆች ይነሳል ተብሎ ተጽፏልና የቅዱስ ሚካኤልን ፀበል ይህን ችኘ አስፈንጥረህ አስወጣልኝ ብልህ ተጠመቅ ንስሀ ገብተህ ቁረብ በእርግጠኝነት የቀረው ይወጣልሀል፡፡
@eztube11
@eztube11 3 жыл бұрын
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን - አሜን -+
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
amen amen amen !! Tebarek !
@beminettsegay8726
@beminettsegay8726 3 жыл бұрын
Amen
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 3 жыл бұрын
አሜን
@haregmulugeta7682
@haregmulugeta7682 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@rahelkidane3798
@rahelkidane3798 3 жыл бұрын
amen amen amen
@zemenrute0772
@zemenrute0772 3 жыл бұрын
ወንድሜ በስላሴ ስም በውስጤ ያለሁ ይህ ቆስ አመድ ይሁን በልና ሶስቴ ግዜ ፀበል ጠጣ የሰላሴ ሀያልነት በእውነት ታያለህ ወንድሜ ሰላሴ በመለኮት ሃይሉ ከውስጥ ያወጡታል አንተ ብቻ በእምነት አድርገው የሀለም ሁሉ ፈጣሬ አይምሮን የፈጠረ እግዚያብሄር በምህረቱ ይጎብኝ ስላሴ ያስቡ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታማልድህ አሜን
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
እሚያዋጣው ወደ እግዚአብሔር መጠባበቅ ነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ሚኒሊክ አይዞህ
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ያድናል
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ወንድማችን ሚኒልክ ልዑል እግዚአብሔር ይማረህ ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ ከዲያብሎስ ወጥመድ አንተ ጠብቀን አሜን ፫ ሁላችንም በምእምነታችን ፀንተን በጸሎት እንበረታ ✝️
@lifeat2401
@lifeat2401 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ የምሰማውን ሁሉ በህልሜ አርግልኝ አምላኬ ጠብቀን
@biruckbirhanu2626
@biruckbirhanu2626 3 жыл бұрын
በህልማችን ራሱ አይሁን
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 жыл бұрын
አረ በህልሜም አይሁን ጥሩ እንቅልፍ ለምን ልጣ ክክክክክክ
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 3 жыл бұрын
Lemen helem yehun
@fff8474
@fff8474 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነቅሎ ያውጣልህ እመቤቴ ወላዲት አምላክ ትዳብስህ ተፈውሰህ መተ ምስክርነት ለመስጠት ታብቃህ ወንድሜ
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 жыл бұрын
አብይ በጣም አናመሰግናለን አመብረሀን ትጠብቅ ከነቤተሰብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ።ጌታ ሆይ አንተ ታደገን 😭😭😭 ወንድማችን ሚሊነክ አይዞህ ቅዱስ ሚካኤል ይፍታ 😭😭😭
@adne7761
@adne7761 3 жыл бұрын
ABiy ወንድሜ የሚገርም ሠው አቀረብክልን አምላክ ልጆቻችንን ወገኖቻችንን ይጠብቅ ወንድሜ ሚሊሊክ እግዚያብሤር 2ቹን እዳወጣልህ የቀረውንም ከሠውነትህ ላይ ያሦግድልህ እፀልይልሀለሁ አምላክ ይረዳሀል በርታ አብይ እናንተም በርቱ አምላክ በቸርነቱ ሁላችንም ይጠብቀን
@mahaletfekremariam3864
@mahaletfekremariam3864 3 жыл бұрын
ቸሩመዳንያለም ጨርሶ ይገላግልክ ከዚህ አይነት ነገር አይዞክ ወንድሜ
@kebededawit108
@kebededawit108 3 жыл бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂውም ጉራማይሌ ቋንቋ ሥለሚያወሩ መልእክታቸውን መረዳት አንችልም፣ ወይ ሙሉ በሙሉ በእንግሊዝኛ ቢያቀርቡት ይሻልነበር፣
@mahaletfekremariam3864
@mahaletfekremariam3864 3 жыл бұрын
@@kebededawit108 በደንብ አብራርተውት ነው ያቀረቡት ።ምናልባት ነጮቹ የፈጠሩት ነገር ስለሆነ ስሙን ባማረኛ ወይም ለማብራራት ትንሽ ይከብዳቸው ይሆናል ብዬ እገምታለው ።
@mamaminas502
@mamaminas502 3 жыл бұрын
አምልጠሃል አይዞህ ወንድማችን አንተ እንደመጻጉ በተአምራቱ ተርፈሃል ፈጽሞ ከፈጣሪ ጋር ቁርኝነትህን እንዳታቋርጥ
@mIndriasTube
@mIndriasTube 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነገር ነው የገጠመው እግዚኣብሄር ያግዘው ጸበልም ጸሎትም ጨምርበት ፡፡
@abebatefera3791
@abebatefera3791 3 жыл бұрын
አብይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሀሳቡን አውርቶ እስኪጨርስ በትእግስት ጠብቀው ይቅርታ ግን ያሯሯጥከው ስለመሰለኝ ነው አከብርሀለው አድናቂህም ነኝ 💚💛❤
@adebal6746
@adebal6746 3 жыл бұрын
ፀበል እና ቅባ ቅዱስ ቀላቅሎ ይጠጣበት ሁሉም የሴጣን መንፈስ ይከሺፋል አይዞህ ወንድሜ
@user-ob7qy3jy1m
@user-ob7qy3jy1m 3 жыл бұрын
ወንድማችን ይህንን ያንተ አይነት ስሜት የሚሰማው ሰው ማቀው አለ በተቻለህ መጠን ወንድሜ ኢትዮጵያዊ መሆንህ ትልቅ ነገር ነው ፀበል ሄድህ ለአምላክህ እያለቀስክ ከልብ ጠይቀው የቀረውንም ቺፕስ ፈነቃቅሎ ያወጣልሀል እመን ብቻ ይደረግልሀል እግዚአብሔር ታሪክህን ቀይሮ ምረቱን አብዝቶልህ ለምስክርነት ያብቃህ
@tinatina8781
@tinatina8781 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ቸር ነው። ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ረቂቅ ናት፣ ከለብ ካመኑበት።
@simegnbirhane6276
@simegnbirhane6276 3 жыл бұрын
@@tinatina8781 ፍጡርና እንጨት ጠቅልሎ መሸከምና ማምለክ ነው እረቂቁ
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 3 жыл бұрын
@@simegnbirhane6276 እግዚያብሔር ይገስፀሽ ስድብ የአውረው ነዉ ድሮም መናፍቃን
@tinatina8781
@tinatina8781 3 жыл бұрын
@@simegnbirhane6276 ወደ ስድብና ነቀፋ ከመሄድ በፊት ነገሮችን መመርመርና ማወቅ ጥሩ ነው።በወንጌል ካመንክ(ሽ) ወንጌ ያለው መርምሩ እንጂ ተሳደቡ አላለም። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ(ሽ)።
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 3 жыл бұрын
@@simegnbirhane6276 የምን መሳደብ ነው? ታቦቱን ለማለተ ነው? መሳደብ ኋጥያት ነው
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይድረስልህ ወንድሜ. የሚያስፈራ ጊዜ ደረስን ያሳዝናል. አብይ ይልማ አድናቂህ ነኝ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ተባረክ.
@plazdenaz
@plazdenaz 3 жыл бұрын
ጠበል ውሰዱት የተደረገበት ሁሉ ይፈርሳል በጣም ልቤን ነካው
@mesfingirmaa3568
@mesfingirmaa3568 3 жыл бұрын
አሜን
@miliondebesay292
@miliondebesay292 3 жыл бұрын
Tebel ayadnm kutru ketekebel buhala Medan yelem meshafe kudus anbebe
@kidansime2155
@kidansime2155 3 жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ቀሪውን ዘመንህን ትባርክልህ፤፤ እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ ፤፤ ፈተናውን ታቅልልህ፤፤
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
ማሪያም የተባረከችው በእግዚአብሄር ነው እሷ መባረክ ብትችል ለምን በእግዚአብሄር ተባረከች ? ቃሉን የሚያጣምሙ የተረገሙ ናቼው ማሪያም ምንም መሰጠት አትችልም ለሷ እንዲሰጣት እንደኛው የምትለምን ሰው ነበረች ሁሉን ሰጪ አብ ነው በልጁ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም አሜን
@liyuworkabebe1676
@liyuworkabebe1676 3 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቅዠታም ለሚለው ማህበረሰብ ትንሽ ንቃት የሚፈጥር ይመስለኛል። ወንድማችን ሚኒሊክ ፍቊደኛ ከሆነ መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ጋር ብታገናኝው ገዳም ይጠቁመዋል ያላቅቁታል። ወንሜ ሚኒሊክ ፈጣሪህ ይድረስልህ።
@zelalemhabteyes811
@zelalemhabteyes811 3 жыл бұрын
አሜን አሜን መልካም ምክር ነው
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 3 жыл бұрын
በሰው የማይቻለውን በእግዚአብሄር ይቻላል በፈቃድህ ያላደረከው ነገር ስለሆነ ፈጣሪ ከውስጥህ አሟጦ አውጥቶልህ ወደቀድሞ ትዳርና ኑሩ ይመልስህ አሜን !
@ermibekele531
@ermibekele531 3 жыл бұрын
አብዬ ታላቅ ሰው በርታልን ወንድሜ ሚኒልክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እሱ ይጠብቀን እንጂ እነሱ በከባዱ ነው የተነሱብን
@emebaemuti951
@emebaemuti951 3 жыл бұрын
ወንድማችን አብይ እጅግ እናመሠግናለን ፡ ጤናና እድሜ ይስጥልን !! ልብ ያለው ልብ ይበል ተባረኩ !! እግዚአብሔር ያስመልጠን
@yeshewaberbayush7066
@yeshewaberbayush7066 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ለምነው ስገድ :ፅልይ ፁም :: ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው ለብዙዋች ይድረስ ሼር አድርጉት ::እመቤቴ ትርዳክ ወንድሜ ::አቅራቢውንም እድሜ ይስጥልን::
@greatcommandde642
@greatcommandde642 3 жыл бұрын
እመበቴ ሰው ነች ሰውን መርዳት የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው። “የፈጠረህ ከማኅፀንም የሠራህ #የሚረዳህም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ባሪያዬ ያዕቆብ የመረጥሁህም ይሹሩን ሆይ፥ አትፍራ።” - ኢሳይያስ 44፥2
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
@@greatcommandde642 Egzabher Yiker Yibelih 🙏🙏🙏
@enanutola8685
@enanutola8685 3 жыл бұрын
ማን ነው ያደረገበት?????
@kebededawit108
@kebededawit108 3 жыл бұрын
@@greatcommandde642 ቅዱሣን ሠውን ሊረዱ ሥልጣን እንደተሠጣቸው አታውቅምን ???
@kebededawit108
@kebededawit108 3 жыл бұрын
@@kukukuku5502 ያወቅህ ከመሠለህ ተሣሥተሀል፣ ቁንፅል እውቀት ይዘህ እንደአዋቂ አታውራ
@haymanotberihun6241
@haymanotberihun6241 3 жыл бұрын
ሚኒሊክ እግዛብሄረ ከውስጥህ ያለውን መረዝ ይንቀልልህ!!!እጦጦ ማሪያም ብዙ ሰው እየተፈወሰ ነው እዛ ሄደህ ተጠመቅ.
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 3 жыл бұрын
በእውነት አብይን እንዴት አርጌ ማመስገን እንዳለብኝ ቃላት እጣሁ በእውነት እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው መቼም ይህ ትውልድ ልቡ እና አይኑ ስለታወረ ምንም ብትናገር መስማት እና መማር አልቻልንም ነገር ግን አንድ ያልከው ነገር አለ ይህንን መስማት የሚችል ሰው እድለኛ ነው ያልከው እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል እውነት ነው የሚገርመው ልክ እንደ ሚሊልክ ያለ ሰው እግዚአብሄር ሊጎበኘው ወዶ እና እኛን ሊያስተምር ፈልጎ ይህው በሱ መከራና ስቃይ እኛ ልብ ካለን መማር የምንችልበት ነውና እግዚአብሄር የዚህን ወንድማችንን ሂወት ቀይሮ ድጋሚ ጤንነቱ ተመልሶ ለምስክር ድጋሚ እንደሚመጣ አምናለሁ ነገር ግን ይህ ወንድማችን ወደ መንፈሳዊ ቦታዎች አባቶች ቢሄድ መልካም ነው ኦርቶዶክስ ከሆነ እግዚአብሄር የክፉውን መንፈስ ይንቀልልህ
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እኔ የበቀል አባት ነኝ ብል ውል እሱ ይበል እነዚህ መርዞች ወንድሜ ንስሀ ግባ ስገድ ቁረብ ወደህ ሰላላደረከው እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሀል የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ
@abebatefera3791
@abebatefera3791 3 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ እግዚአብሔር ሀያል ነው እሱ ይርዳህ 😭 በቃ ይህቺ አለም ከንቱ ናት ጌታሆይ ቶሎ ና 😭
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነቱ ፕሮግራም ጥሩ ነው ያስፈልጋልም ግን የጋበዝከውን እንግዳ አውርቶ እንዲጨርስ እድል ብትሰጠው ብዙ የሚናገረው ነግር አለ ብዬ አምናለሁ
@user-zu8nd8sk7v
@user-zu8nd8sk7v 3 жыл бұрын
እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህርት ትድረሰልህ
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 3 жыл бұрын
እባክህ ተጠመቀ! በነገራቹ ላይ ማርያምን ነው የምላቹ በሰው ሀገር በህመም የምትሰቃዩ ልክ ሀገራቹ ስትገቡ የምትድኑት ለምን እንዲሆን ታውቃላቹ? ኢትዮጽያ ድመናዋ ውሃዋ ውርጯ መድሃኒት ነው። ያች ሀገራችን እራስዋ መዳኒት ናት። እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም ይጠብቀን።
@naniassefa4774
@naniassefa4774 3 жыл бұрын
🙆‍♀️🙆‍♀️ጌታ እየሱስ ከዚህ የጨለማ አሰራር እግዚአብሔር ያስመልጠን😭😭
@asterkiros2549
@asterkiros2549 3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ አረ እንዴት አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እኛ በሰው ሀገር ምን እንደሚያያረጉን ምን እናቃለን አምላክ ሆይ እባክህ ያንተ ጥበብና ሀይል ይበልጣልና ይሄን ማርከሻ ፀበልና አባቶችን ስጠን!!
@ejigayehugebreegzabhere7714
@ejigayehugebreegzabhere7714 3 жыл бұрын
አምላኬ ከዚህ መከራ ሰውረን ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ይሄ ጉድ
@tiblestgere2790
@tiblestgere2790 3 жыл бұрын
Amen 😭😭😭😭
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 3 жыл бұрын
አሜን
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዬጵያ ምንጊዜም የእግዚአብሔር ናት እና እጃችን ወደ እግዚአብሔር እንዘርጋ እናመሰግናለን
@kokobeseyoum4875
@kokobeseyoum4875 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ነቅሎ ያውጣልክ ጸበል ጠጣ ጸልይ ሁሉም ነገር ከ እግዚአብሔር በታች ነው
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 3 жыл бұрын
መምህር ተባረክ! ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ብቻ ነው። አንታለል!
@saramamo2373
@saramamo2373 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንፈስ ቅዱስ በግልጽ አስተማረን፡፡ ሲጀመር አብይ አንተን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰጠን የሚሰማ ጀሮ ያለው ቢሮር ይስማ ይማረክ ዘንድ ያለው ግን እርሱ ይማረክ ይላል ቅዱስ መጽሐፋችን፡፡
@samimark9192
@samimark9192 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ፍፅምው ይማራእ በአስቸኳይ ወደፀበል ሒድ ይስፈልጋል
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
ወንድማችን የደረሰብህ ነገር በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ፈፅሞ ከእስራትህ ይፍታህ የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ሁላችንንም ይጠብቀን አብይ ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏💚💛💓
@naomiassass6110
@naomiassass6110 3 жыл бұрын
ለእሱ እድሉን ብትሰጠው እዬኖረው ያለው እሱ ስለሆነ ብዙ ያስተምረናል ። እናመሠግናለን።
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላክሆይ በህልምሽ ነው በለኝ ፈጣሪየሆይ በዚህ መንገድ እድንጠፋ አትፍቀድ
@emebetbekele6000
@emebetbekele6000 3 жыл бұрын
Ewenet new
@user-sh9fl3ck5d
@user-sh9fl3ck5d 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን
@tengeee7117
@tengeee7117 3 жыл бұрын
Journalist Abiy, you are doing great job! Our bro. Minilik God is beside you! Stay strong🙇 respect from the Nederlands ❤❤❤
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 3 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ካለብህ ጭንቀት ይገላግልህ ምኒሊክ ወንድሜ ያገሬ ልጅ እውነት ያልቀስኩ ነው የሰማሁህ እመቤቴ ትዳብስህ ሌላ የምለው የለኝም።
@tefrisindew9856
@tefrisindew9856 3 жыл бұрын
እውነት ከሆነ አላህ ነፃ ያውጣህ የሀገራችንን ልጆች በያሉበት/በያለንበት/ይጠብቀን
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማርነ እየሱስ ክርስቶስ የኛ ፍጣሪ
@user-jq3hc6ul2f
@user-jq3hc6ul2f 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እውነት የማይመስል ግን እውነት የሆነ ታሪክ ነው ይህ ነገር በዚህ አይነት ውጭ የምንኖር ሰዎች ራሳችንን መፈተሽ ይኖርብን ይሆናል በተለይ አውሮፖ። እኛ ኢትዮጵያዊያን ላይ ይህ ይከሰታል ብዬ በፍፁም አስቤ አላውቅም ነበር ለብዙ ሰው የሚጠቅም ፕሮግራም ነበር መምህር በጣም እናመሰግናለን ክፍል ሁለትን በጉጉት አጠብቃለሁ። ጥያቄዎችም ይኖሩኛል።
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ምኒልክ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ከሰይጣን ምንጋጋ አስመልጦሃል የቀበሩትም የቀረችው አንዷም ችቢስ እግዚአብሔር እንዳይሰራ አድርጎታል፣ አኩላሽቶታል ለዚህም ነው ይሄን ሁሉ ጉዳቸውን፣ ሚስጥራቸውን እንድታጋልጥ ያደረከው ።
@tamiratbinchamo1854
@tamiratbinchamo1854 3 жыл бұрын
እትዮጵያ እጆቹሃን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ከዚህ ክፉ አሠራር ተመለጠለች ሣድስ TV በዚህ ጉደይ ላይ እያደረጋችሁ ያለ ነገር በጣም የምዳገፍ ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ሕዝቡን ለመዳን 😍😍😍
@user-hk4tk3xv8d
@user-hk4tk3xv8d 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ሁሉን የፈጠረ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ያድንሃል ወንድማችን እሱን ተማፀን በፀበሉም በእምነቱም የዚህን የባእድ መንፈስ ከውስጥህ ነቅሎ ያወጣልሃል የዚህን ፕሮግራም የምታቀርበው ወንድማችን ሕዝብን ወገንን ማንቃት ማትፍረፍ ትልቅ ሥራ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@mjoeljared4250
@mjoeljared4250 3 жыл бұрын
ፀልይ ካለማቋረጥ። አሁንም ፈጣሪ ይርዳህ! መምህር ይልማ ለምታስተምረን ትምህርት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@amenamen2517
@amenamen2517 3 жыл бұрын
አንድአንዶቹ ክትባት ከድሮም ነው የምንጠቀመው ምንም ማለት አይደለም ብለው ትውልድን እያሳሳቱ ነው እና በሰፊው ለህዝባችን አስተምሩን አደራ🙏 አምላክ እግ\ር ፀጋውን ያብዛላችው በርቱልን
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 3 жыл бұрын
ወንድማችን አብይ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ነገር እንድንባንን አርገኸናል ወንድሜ ሚኒሊክም አላህ የነበርክበትን አንተነትህን ይመልስልህ በእምነትህ ድነሀል አላህ እርዳታው አይለያችሁም ቅን አሳቢዎች ናችሁና
@tsionandualem8742
@tsionandualem8742 3 жыл бұрын
The Bible tell us everything . This is the right time to repent.The end time is coming.
@user-ek2cg7xq9s
@user-ek2cg7xq9s 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው አቢይ ስሰማው በጣም ገረመኝ እኔም አሜሪካ ነው የምኖረው በጣም የምፈራው ነገር ይህ ነው አቡይ አንተግን በጣም የሚገርም ነገር አልህ በርታ ኢትዮጵያውያን አድኗት ከዚህ ክፍ ስራ አመሰግን አለው ወንድሜ እግዚአብሔር ከተጋር ይሁን አይዞህ !!!
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ:: ብዙ ልንማርበት ይገባል አሁን አሁን አይምሮአችንን ክፍት አድርገን ብናገናዝብ ጥሩ ነው::
@asegedechbayu3815
@asegedechbayu3815 3 жыл бұрын
አይዞህ ምንሊክ እግዚአብሔር ይወድሃል ወደምትድንበት ቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ ስለመጣህ በፅበል በፆም በፅሎት ይወጣልሃል ትድናለህ ስግደትም አድርግ!!!በጊዜው አንተ ስላወቅከው ትድናለህ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!!! ለኛ አንተ ትምህርት ሆነህናል!!!ሁላችንንም ይህን የጠላት ዲያብሎስ ስራን በዕፅ መስቀሉ እግዚአብሔር ቀጥቅጦ ከእግራችን በታች ሥር ይጣልልን!!!!!!!አሜን፣አሜን፣አሜን!!!!!!
@ketargenet5091
@ketargenet5091 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከጭንቀት ይገላግልህ።
@h777m
@h777m 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ለምክንያት ያመጣህ አሁንም እሱ ተአምራቱን ባንተ ይግለፅ። 💚 💛 ❤️
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀበለው ምድር አላፊ ቀሪ ነው እግዝአብሔር ዘላለም ነው ጌታ ኢየሱስን ያመን ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆና ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌ ሉያ አሜን
@mahletgoitom7245
@mahletgoitom7245 3 жыл бұрын
God help us all. Thank you for sharing your story it will definitely help lots of Ethiopia 🇪🇹 that lives in different states
@user-qe4eh3qv7m
@user-qe4eh3qv7m 3 жыл бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም ከምንሰማውን ከምናየው ክፉ ነገር ሁሉ በቸርነቱ ይስውረን የእመብርሃን ምልጃ የቅዱሳን በረከት አይለየን ወንድሜ ቸሩ አምላክ ጨርሶ ይማርህ 😭😭😭
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
አይዞህ ሚኒልክዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆናል ይምርሃል አይዞህ እመ አምላክ ትድረስልህ ተባረኩ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን አብይ በርትልቁን ተባረኩልን እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@hageretadese8203
@hageretadese8203 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብይ ስወድክ እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን ከመንፈሳዊ መምህር በላይ ነው እምሰማክ ኑርልን
@merymk5479
@merymk5479 3 жыл бұрын
ወንድሜ ሚኒሊክ እግዚአብሔር በአንተ ላይ እየሰራ ያለው ነገር ስላለ ነው እነዚያን ከባድ ጊዜያቶችን አሳልፎ ዛሬን ያቆመህ፤ ያጋጠመህን ለወገኖችህ መማሪያ እንዲሆነን አስበህ ስለአካፈልከን እናመሰግናለን። የቀረውም እንዲስተካከል እግዚአብሔር ይርዳህ።
@wondajemal8276
@wondajemal8276 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይወዳል። በተለይ እኛ ወጣቶች እንደዚህ ያሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በጣም ዘመናዊነት ስለሚመስለን በጉዳዮች ለይ ጠልቀን መግባት እንወዳለን።
@misse8665
@misse8665 3 жыл бұрын
I am so glad KZfaq recommended me this page, very informative to say the least wow i'm woke. 🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን አምላካችን ጽናቱን ሰጥቶ በሕይወት አቆየህ ነገ ደግሞ በጸበል ሙሉበሙ እንደምትፈወስ እኔ አምናለሁ የቅዱሳን ጸሎት ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማች አብይ ሁሌም በተለያዩ ሚድያዎች ለኢትያ የሚጠቅማትን ነው የምታቀርበው የዛሬው ደግሞ ይበልጥ ይገርማል እናመሰግናለን ወንድማችን እመብርሃን መርዙን ታውጣልህ አይዞህ
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
ወንድማለም እመብርሀን ትፈውስህ አይዞህ እግዚአብሔር መድሀኒቱን ይላክልህ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✝️✝️✝️
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሄር ፈውሱን ያርግልህ ትልቅ እና ጥልቅ እውቀት አግቼብሀለው አቶ ሚኒሊክ ሳድሶች ተባረኩ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያሳዝናል አቢ ይልማ ሰለመራጃው በጣም እናመሰግናለን
@alm2467
@alm2467 3 жыл бұрын
አብይ የእውነት የምትሰራቸው ስራዎች በጣም መልካም ናቸው በአጋጣሚ ሚንሊክ እንደተናገረው አይነት ነገር የሚናገሩ ከሶስት በላይ ኢትዮጵያውያን አውቃለሁ exactly the same thing
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 3 жыл бұрын
እነዚህን ሰዎች ከቻልክ ፕሊስ ከአብይ ጋር አገናኝ እና ትምህርት ይስጡ
@alm2467
@alm2467 3 жыл бұрын
@@mahletlemma6739 እሞክራለሁ ግን ለብዙ ነገር ፍቃደኛ አይደሉም ብዙ ነገር ሳማክራቸው አይቀበሉኝም
@meronmoges1777
@meronmoges1777 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ አቤቱ ጌታዬ ሆይ እባክህን እንደ እኔ በደል ሳይሆን እንዳተ ቸርነት በምህረት አይንህ እየኝ እና የትቢትህ መፈፀሚያ አታድርገኝ አደራ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ይቅርም በለኝ
@firdawekhabtegiorgis3477
@firdawekhabtegiorgis3477 3 жыл бұрын
ስለ ፕሮግራሙ እጀግ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ማንቂያ ያድርጋችሁ መሻሻል ያለበት ቃለ መጠይቅ የተደረገለት ሰው ሀሳቡን ሳይጨርስ መሀል አትግባ አስጨርሰው። ከጨረሰ በኃላ ሰው አልተረዳውም የምትለውን አብራራ እንጂ መሐል ባትገባና አድመጩ በቀጥታ ከተጠቂው ቢሰማ የተሻለ ነው።
@samdereje3
@samdereje3 3 жыл бұрын
ወገኖቼ እንዴ አይነት ጉድ እየስማን እኛ ግን ልባችንን አደንድነን በአርያ ስላሴ የተፈጠርን መሆናችንን እረስተን ተቦጫጭቀን አለቅን እባካችሁ እንመለስ ዘመኑ አልቋል
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 3 жыл бұрын
God help us, protect your children.
@samdereje3
@samdereje3 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ማንነትህ ይመልስህ አይዞህ
@jemaneshawol669
@jemaneshawol669 3 жыл бұрын
ሚኒሊክ አሁን ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን!!! አይዞህ!!! አብይ እናመሠግናለን በጣም!!!! ማን ይሄንን ነግሮን አስተምሮን ያቃል? አርቲቡርቱ ፖለቲካና ሌላ ይዘላብዱ እንጂ በቲቪም በምንም እየመጡ ለጆሮአችን እንኩዋን የማይጠነቀቁ አርቲስቶችና ጋዜጠኛ ፖለቲከኛ ተብዬዎች : አንተ በጣም ተባረክ! ይህ ሰው እናመሠግናለን!!!!
@user-nv2ju4mj9k
@user-nv2ju4mj9k 3 жыл бұрын
We thank you for sharing. May God be with you wendime.
@azebbekele4300
@azebbekele4300 3 жыл бұрын
በእውነት የሰይጣን ስራ ነውና ወንድሜ አገር ገብተህ ተጠበል ይጠፋል
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 3 жыл бұрын
ሚኒሊክ ባላሰብከው ጊዜ መሰዋት ሆነህ ወገኖችህን ባንተ ሰበብ አላህ ሊያድነን ከበላ ሊያተርፈን ሲል አንተን ልኮልናል እና በአደባባይ ለኛ የመንቂያ ደውል ሆነህልናል ለሌላው ስትቆም አላህ በጥበቡ ፈውሱን ይልክልሀል ከሁሉም ነገር ነፃ ሆነህ ድምፅህን እንሰማለን ኢኒሺአላህ እናመሰግናለን አብይ ከነሙሉ የስራ ባልደረባዎችህ ተባረኩ
@mercytsegaye8334
@mercytsegaye8334 3 жыл бұрын
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ይሄ ሁሉ ራዕይ መፅሀፍ ላይ ተፅፋል ክርስቶስን መከተል የግል የነፍስ አዳኝ አድርጎ መቀበል ብቻ ነው መፍተሄው
@user-rq3mv1im8x
@user-rq3mv1im8x 3 жыл бұрын
Geta yalem medanet iji yegele adagne aydelwem lemanegna esu becherntu yexebeqen
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 3 жыл бұрын
አጋንንት የሰለጠነበት ዘመን ላይ ነን ያለነው የተዋህዶ ልጆች ንስሀ እንግባ ከክፉ ስራችን እንመለስ እግዚአብሔር ን አጥብቀን በፀሎት እንጠይቀው ምህረትን እንዲያመጣልን ዘመኑን ዋጁ ተብለናል ከተኛንበት እንንቃ እባካችሁ ወንድም እህቶች
@bashiribrahimsalh2172
@bashiribrahimsalh2172 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መልእክት ነው ሁሉም ኢትዮጵያ ሊያውቀው ይገባል
@zinash100
@zinash100 3 жыл бұрын
Abiy, that explanation and interruption of every single idea of Mr Menelik I thought would be disturbing. Are you interviewing him or giving him a lecture, no offence but would it be better just you had let him explain his situation. Why do you lead him to what you want to hear, I really admire Menelik for his penitence. Please you just ask and let him speak for you next interview. May be you might understand what I am saying if you listen this interview when you calm down. And coming up in such conclusions (what ever idea you have been giving) is naïve, looks like you have 100% evidence but all is what you read, couldn't this be speculation than truth. May be I'm evidence demanding person than easy. Sorry if its offensive.
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 3 жыл бұрын
I totally agree, it’s a Good observation 👍
@ediegeb4051
@ediegeb4051 3 жыл бұрын
I don't think this is offensive. You are absolutely correct. I have seen this on many Ethiopian journalist. They want to show how much they know, how many books they read, how familiar they are with the subject matter..... so on so on. That's because of lack of proper education and ego.. it's unfortunate. .. the program is good the information is very relevant but, the interruption is annoying. I hope he understand the positive feed back and learn from it.
@brookehiververse2931
@brookehiververse2931 2 жыл бұрын
It’s definitely true and not a speculation, the evidence have been around for years you just have to look a bit harder to find, understand and believe that it is true, as far as him interrupting in my opinion I don’t call that interrupting as the “reply on the bottom said, I think what he was trying to do is explain it in more detailed ways and braking it down to more viewers understanding, cause of you have no ideas about this sort of stuff then what menilk was saying is like a Foran language, basic people won’t understand, and that’s why he kept butting in.
@zinash100
@zinash100 2 жыл бұрын
@@brookehiververse2931 Ok Professor! Keep believing it.
@brookehiververse2931
@brookehiververse2931 2 жыл бұрын
@@zinash100 any day over Atheism.... ✌🏾
@woinshetalehegn120
@woinshetalehegn120 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈውስህ ወንድሜ አምላክ ሁላችንንም ይጠብቀን በእንቅስቃሴአችንም ሁሉ እግዚአብሔር ከፊት ይቅደም
@retadenku822
@retadenku822 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያ ፈጣሪ ይባር ህዝቦቹን ከክፉ ይጠብቅ
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው አብያችን ከልብ እናመሰግናለን ለካስ የሞባይል አፕ የበዛው ለዚህ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን አብይ በዚህ ጉዳይ በርታ ሰው መንቃት አለበት አብዛኛዎቻችን በሶሻል ሚዲያ ላይ ተጠምደን ነው የምንውለው ስራ መስራት እየቻልን በየቦታዉ ኢንተርኔት እየፈለጉ ሞባይል ሲጎረጉሩ መዋል ሆኗል ስራዎችን
@elsagebreegzabher6366
@elsagebreegzabher6366 3 жыл бұрын
ትምህርታዊ ዝግጅት ነው. ግን ቀን ከቀን የሚኖረው የሚያውቀውን የሚሰቃየውን ነውና ጊዜውን ሰጥተሀው እሱ ቢያወራ. ለሱም መናገሩ ትንሽ እረፍት ይሰጠዋል.
@israelfekadu1698
@israelfekadu1698 3 жыл бұрын
ወንድሜ ምንሊክ በጌታ በርታ አሁንም የእግዚአብሔር እርዳታ አልተለይህም ተባረክ
@leuldude3841
@leuldude3841 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስግን ሚሊዬ ቢያንስ ሁለቱ ወጥቶልሃል አንዱም ደሞ በእናታችን ድንግል ምላጃ ይወጣል ለሱ የሚሳነው የለምና ግን አንድ ምክር ልለግስህ መምህር ግርማን ወንድሙን ፈልገህ አጊኛቸው መንፈሱ ይያዝልሃል እመነኝ ሚሊዬ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን::
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
😳😳😳እግዚሆ መሀረነ ክርስቶስ , ልጆቻችንን ተብክልን . Thank you bro !
@kassatadesse6825
@kassatadesse6825 3 жыл бұрын
ከሚኒክ ጋር የተደረገው ውይይት በጣም አስተማሪ ነው ጋዜጠኞቹ ያልጠየቃችሁት ጥያቄ አለ 1ኛ ሚኒልክ ችብሱ እንደተደረገበት እንዴት ሊያቅ ቻለ? 2ኛ, እንዴት ሊያሶጣ ው ቻለ ከነሱስ ቁጥጥር ውጭ ሊሆን ቻለ?
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 3 жыл бұрын
Good question
@user-rs7ux9bn1z
@user-rs7ux9bn1z 3 жыл бұрын
ዕጢ የሚመሥል ነገር በሠውነቴ ላይ አየሁ አኪቤት ሄድኩኝ አለኮ አኪምቤት ነገሩት
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 3 жыл бұрын
@@user-rs7ux9bn1z ሀኪም ቤት ለምን ሄደ??
@user-tl6pb1lb5y
@user-tl6pb1lb5y 3 жыл бұрын
Kassa Tadesse ytiyake melash kefel 2 ten temelketew beke milash yemiseteh yimslegnal tiyakeh gen tegebe new
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 3 жыл бұрын
ለአኛ መስዋት ይመስለኛል ባንተ ለሌሎች አዳኝ የሆነክ መስሎ ይታየኛል አይዞህ ወንድማችን እንኳን ወደሀገር ገባህ ሁሉ ከዘመድና ከወቀን ጭንቀትህ ይቃለልልሃል ሁሉ ለበጎ ነው
@adisugizaw5500
@adisugizaw5500 3 жыл бұрын
ሰላም ሚኒልክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።ማይክ ቺፕ በቀኝ እጅና በግምባር ላይ የሚቀበረው ዩሐንስ ራዕይ13 ላይ አሁን ከምትሉት በጣም ይለያል ።ይሄኛው ሰው እንደዲለምደው ብዙ ተፅዕኖ እንደ የማያመጣ መውጣት የሚችል ነው።ነገር ግን በራዕይ የተገለጠው የሚቀበረው ቺፕ ለማውጣት ቢሞከር ነርቭ ሲስታም ድያሜጅ ያደርጋል ።ሌላው የሳይንስ የደረሰበት አንድ ሰው እግዚአብሔርን ሲያመልክ የአምልኮ ማህከሉ በአይምሮ ውስጥ የሚገኘው ቫይቭሬት ያደርጋል ።በዚህ ሁኔታ የሚቀበረው ችፕ የአምልኮ ማዕከሉን በማጥፋት እምነት የለሽ ወይም የሰይጣን አምላኪ ያደርጋሉ ።ዓለም ሁሉ ለአውሬው የሚሰግዱት በዚህ መንገድ ነው ።ሌላው አይ ኪው ክፍላችን ዝቅ በማድረግ ኘሮፌሰር አላዋቂ ማድረግ ይችላሉ። በየት እንደወጣህ እንደ ገባህ ምን እንደምታደርግ ከማን ጋር እንደ ሆንክ ሁሉ መግዛት መሸጥ እንዳትችል ብቻ ምኑ ቅጡ ። በተረፈ ፍካሬ 666 ተኩ ከበደ የፃፉትን አንብቡ። ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ከአመፅ ከክፋት እንራቅ።
@emawayeshtameru3375
@emawayeshtameru3375 3 жыл бұрын
የድግል ማሪያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር መልካም መልካሙን ይሚያስቡትና የሚስሩትን ያብዛልን ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ምኞቴ ነው አመሰግናለሁ :
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 3 жыл бұрын
You are educated I’m impressed!! Be blessed
@selamawitjamieson9741
@selamawitjamieson9741 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ከእይታህ ውስጥ አታውጣን በምህረት አይኖችህ ተመልከተን አሜን ወንድሜ ሚኒሊክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ያስብህ ወንድሜ አሜን
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅኑ ሀያል አምላክ ነው በመከራ ጊዜ እርሱ የማምለጫ አለታችን ነው ከአለም እርኩሰት ከዲያብሎስ እስራት የማምለጫው መንገዱ አንድ ነው እርሱም እውነትም ህይወትና መንገድ የሆነው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ከርስቶስ ነው
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ስሰማ ትዝ ያለኝ የሉስፈር ፈረስ የሳጥናኤል መንገድ ጠራጊ የሆነው ebs ላይ ስለ ቴክኖሎጅ የሚያብራራው እንዴ ጉንዳን ጭንቅላቱ ብቻ የገዘፈው ስለ ዚህ ማይክሮ ችፕ ጥሩነት ያወራው ነው በጣም ይገርማል የሰይጣን መጫወቻ ቴክኖሎጂ ብሎ በወገኑ ላይ መዝመት ወንድማችን ምኒልክ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ትርዳህ ከዚህ ውስብስብ ሕይወት ታውጣህ
@abiyyilma3546
@abiyyilma3546 3 жыл бұрын
ትክክል
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 3 жыл бұрын
ወንድሜ አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የለመንከውን ይስማህ በርታልን ኢትዮጵያችን እንደናንተ አይነት ጀግኖች ናቸው የሚያስፈልጓት።ስላሴዎች ይባርኩህ።በርታ እጅግ አስተማሪ ሚዲያ ነው።እናመሰግናለን ብሮ🙏❤ ምኒሊክም በእርግጠኛነት እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ እየገሰፀን እያስተማረን ነውና ክብሩ ይስፋ ይመስገን🙏❤ አብዝቶ ምህረቱን ይላክልህ ጌታ ፀበል ተጠመቅ እሱ ቸር አምላካችንና ፈጣሪያችን ነው የሚሳነው የለም።ታሪክ ይቀይራል የድንግል ልጅ💒🙏❤
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 21 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 14 МЛН
♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ
54:28
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 650
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 21 МЛН