(ክፍል 2) ማይክሮቺፕ የተቀበረበት ምኒሊክ አጥናፍሰገድ ጨምሮ አፍረጠረጠው!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV, Microchip

  Рет қаралды 130,949

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

3 жыл бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 372
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን 🙏🏽 አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ነፃ ያወጣሃል
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 жыл бұрын
ለሰው ይጠቅማል ብለህ የምታቀርበው ነገር በእውነት ቅን ኢትዮጵያዊ መሆንህን ያሳያል ጎበዝ በርታ ወንድማችን ወንድማችን አንተንም እግዚአብሔር ይማርህ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
Don't be fooled do research n read
@fikerberhanu5795
@fikerberhanu5795 3 жыл бұрын
ወቅታዊ መረጃዎችን ስለምትሰጠን እኛም የምራባዉያን ተንኮል እየተረዳን እንገኛለን በርታልን እንወድሃለን
@woinea3883
@woinea3883 3 жыл бұрын
ወንድሜ አብይ ይልማ እግዚአብሔር እንዲህ አይነት እውቀት ሲሰጥህ መባረክ ነው። እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ያንተን ፕሮግራም በመስማት ብዙ ተምሬያለሁ የምኖረው በአሜሪካን አገር ሲሆን ይሄ ነገር የገባቸው በጣም ጥቂትና በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ያወቅከውን ለመናገር ስትሞክር በጣም ነው የሚያጣጥሉት እኔ አሁን የዚህን የኮቪድ ክትባት ከነቤተሰቤ መውሰድ አልፈልግም በጣም እየፀለይኩበት ነው ጌታ እንዲያስመልጠኝ አባካችሁ አስገድደው እንዳይሰጡን ተባብረን አንፀልይ።
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
እኔም እድዛው ነው ግን ግዴታ ሁኖ የመጣ ነው ቤት ግዝቸ ኢትዮጵያ ለምግባት ነው ሀሳብ ግን እሱን ለማድርግ ከዚህ በኋላ ፩ አመት ቅርኝ ግን ክትባቱን ያልትከትብ ክሀገር ወደ ሌላ ሀገር መጉዚ አይችልም እያሉ ነው በጣም እፀልይአለው ግን ጭንቁኛል እግዚአብሔር ድርሰልን እንጂ የነጭ ሰይጣን እንኮን እዚህ አሜሪካ ኢትዮጵያ ግብቶል በቃ ጭነቅኝ እንዳልከው ሰው አልትርዳውም አይኑ በዶላር ትሽፍኖ
@getachewchecol1252
@getachewchecol1252 3 жыл бұрын
ወንድማችን በርተህ የሰይጣንን እኩይ ና ድብቅ አላማ አጋልጥ :ወገንህን አድን በተቻለህ ዘመን ለሚሉ ለወጣቶች እና ያልነቃውን የገጠር ወገንህን አስተምር :: እግዥዚአብሄር ላንተም ምህረትን እንዲሁም ዋጋህን እጥፍ አድርጎ እንደሚመልስልህ የታመነ አምላክ ነውና::
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
አረ ወገን ምናለ የውሽት ፕራንክ ከማየት ይህ እስላም ክርስቲያን አይልም ሁሉም ቢመለከት ትልቅ ትምህርት ይሆናል ምንም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ ቢሆንም የደረስበት ያውቀዋልና ብንስማው መልካም ነው አቶ ሚንይሊክ አይዞት ፀበል ይፀበሉ አምነውበት ስላልወስዱት እግዚአብሔርም እየረዳዎት ነው ሳንፈልግ ከሆነ እሱ ይረዳናል ብቻ እሱ ያውጣን አይ ክፉ ዘመን 😭😭😭
@fantuhailu3641
@fantuhailu3641 3 жыл бұрын
ለሁሉም እንዲደርስ ሼር ማድረግ ግዴታ ነው
@woinbenjamen3636
@woinbenjamen3636 2 жыл бұрын
Ye Ethiopia hezeb eko bersu kalders beer mnm ayamnm mn denz hezb edhon
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
😭😭😭 መምህር አብይ በጣም ነው የማከብርህ እመብርሐን ትጠብቅህ ሁሌ የምታሳስበኝ ስው ነህ ምክንያቱም እጃቸው ረጅም ነው ክፉ ናቸው ብዙ ሚስጥር ስለምታወጣባቸው በሁሉም እግዚአብሔር ያደለህ ነህ እውነተኛ የሚናገሩ በፖለቲካም፣በሳይንስም፣በሃይማኖት ስው ቢኖር ሃገር ታድግ ነበር አንተና ዶ/ር ስዩም አንቶንዮ የሚባሉት የኔታ ቲዩብ የቀረቡት መምህር ደረጄ ዘወይን መምህርና ጋዜጠኛ አቶ ታድዮስ ታንቱ በጣም እንቁ ናችሁ ለእኔ የኢትዮጵያ እንቁ ወርቆች ብቻ ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነትን የማትሽሺጉ ናችሁ😭በርታልን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን
@haregmulugeta7682
@haregmulugeta7682 3 жыл бұрын
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው! ራዕይ ላይ ተፅፏል የእውሬው ምልክት ይሄው በእጅና በግንባር ላይ ይቀበራል ይላል ወንጌሉ! የእግዚአብሔርን ቃል አንብቡ ወደጥልቁ እንዳትወድቁ!!!
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 3 жыл бұрын
አብይ አንድ ለእናቱ !! ጀግናችን ነህ በርታልን ሰላምና ጤና ይስጥልን እኖድሃለን እናከብርሃለን የሁልጊዜም አድማጭህና ደጋፊህ እንዲሁም አድናቂህ ነኝ ! ክበርልን ‼
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤
@akliludemek9550
@akliludemek9550 3 жыл бұрын
I love your program. እውቀት ታላቋን ታከብራለች ።
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ያክብርልን!!
@helenfetahi1442
@helenfetahi1442 3 жыл бұрын
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ፡፡ ከሚድኑት ወገን ለመሆን እለት እለት በፀሎት እንትጋ ፡
@Jackson-arada
@Jackson-arada 3 жыл бұрын
Amennn
@natnaeltesfaye7259
@natnaeltesfaye7259 3 жыл бұрын
@Josue Santino really ? How could you do that.... i need some sort of info..share please....?
@mintesinotdejene1458
@mintesinotdejene1458 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ጌታ ይባርክሽ!!
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
ወንድማችን ወደ ቀድሞ ማንነትህ ይመልስህ ጨርሶ ይማር ፈጣሪ አብያችእድሜ ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ 🙏💚💛💓
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 3 жыл бұрын
አቢይ የልማ የወቅት ባልፀጋ ፈጣሪ እድሜ ክጤና ጋር ያድልህ ገራሚ ትምህርት ነው የምትመግበን ውንድማችን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@bmandassabadelubman6435
@bmandassabadelubman6435 3 жыл бұрын
አብያችን ምርጥ የእውቀት ሰው በርታ በጣም ጥሩ ነገርና ነው ምታቀርብልን
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 3 жыл бұрын
ገና ገና ብዙ ይቀጥላል!!
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 3 жыл бұрын
@@abiyyilmasaddistv Hello Ato Abyi, recently I have been followed your's show's! I can seen most of yours show's it's mostly focusing conspiracies theories? In my opinions and I have been closely studied and researching about different kinds of conspiracies theories since 1999. My friend as a hobbiest you might researching about this people's but no matter what you trying harder 🤔 it's harder thing's to finding the facts. Mostly people's researched about this darkest secrecies group's the only things,them can do speculated. As you known very well speculation,or assumedly is not leading us the integrities genuinely Facts. Dear brother Abyi, secrecies group's started from the temple knights, templar's,to Freemason, illuminaties,skull and bones, russchild family's, billboard group's, including MS13 Mafias group's extra group's you would named it. The only thing's you would having a clued about them,only if they let's you as far as you going. Besides that's it's very calculated and complicated darkest secrecies. For instance do you remembered PM Meles Zenawi? He was and few Ethiopians Elite's group's part's of Tri-latteral group's, including prime minister Abyi Ahmed too. What's tri lateral group's? This group's are mostly they lived abroad USA. This tri lateral group's most of them worked with freemasonry group's, have you wondered why most African's leaders or presidency they stayed the powers till they Died? The reason they stayed theirs power's they worked with Tri-latteral group's!
@user-qe4eh3qv7m
@user-qe4eh3qv7m 3 жыл бұрын
በእውነት ምኒሊክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ካለህበት ስቃይ ይገላግልህ እኛንም ቸሩ አምላክ በቸርነቱ እመቤታቸን በምልጃዋ አትለተን ከሚፈራው ከሚወራው ይስውረን
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 3 жыл бұрын
ሁሉንም ነገር robotic እና computerized አድርገውት labor ከሰው ልጆች ተወስደው technology ከሰራው, የሰው ልጅን በአለም ላይ ቁጭ አድርገውት ምን ሊያደርጉት ይሁን, የሰው ልጅ እድል ፈንታ ምን እንዲሆን አስበውት ይሆን??? እኛ ግን ሁሉን በሚችለው በእየሱስ ክርስቶስ ተስፋችን ከእነሱ እና ከኤክስፐርመንታቸው ሀሳብ ከፍ ያለ ነው። እየሱስ ያድናል አይዞን!! በጣም እናመሰግንሃለን ለዚህ አስደናቂ knowledges እና ተሞክሮ ምንይልክ ወንድማችን !! ተባረኩልን የእግዚአብሔር ምርጦች።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
Jesus will pay your bills and feed you so sit n wait for him while the smartest brains are busy learning skills for the future, good luck
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ሳላደንቅህ አላልፍም ጎበዝ ነህ በርታ ማንም የማይደፍረውን ነው በግልፅ የምታብራራው ይህም የሚያመለክተው የነጭ ፈንድ እንደሌለበት ግልፅ ነው እንግዴ ካልተቀየረ ጉዳቸውን ዝርግፍ እያረከው ነው !!!
@zeday5334
@zeday5334 3 жыл бұрын
አብይ በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ፡፡ እመ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ፡፡ ወንድማችንም ትውልድ ይዳን በማለት በህይወትህ የገጠመህን ፈተና ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
@fikiralemu5477
@fikiralemu5477 3 жыл бұрын
አብይ በእውነት እናመሰግናለን በጣም የሚገርመኝ በሁሉም መስክ በደንብ እያዘጋጁን ነው እግረመንገድህን ስለዋይፋይ በልጆች ላይ የሚያሳድረውን ተፅእኖ ብትነግረን ? ምክንያቱም ህፃናት ባሉበት እየተጠቀምን ስለሆነ ነው
@kelemeworkadmassu1961
@kelemeworkadmassu1961 3 жыл бұрын
ስምን መልዓክ ያወጣዋል እንዲሉ « ዓብይ» አሉህ፡፡ እውነትም ዓብይ፡፡ የምታከብራት ዕውቀት ክፍ ታድርግህ፡፡ የወገን ደራሽ እውነተኛ ሰው ነህ፡፡በርታልን!!!
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 жыл бұрын
አመብረሀን ትርዳክ ሚኒክ ወደፀበል ብትሄድ ወደአንጦ ማረያም ትፈወሰሀለች ሂድ አመብርሀን ትርዳከ አብይ በጣም አናመሰግናለክ 😭😭😭
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 жыл бұрын
እውነት ያህ ወንድማችን ወደ ፀበልብሄድ ጥሩ ነው ባለፈው ባምንት በፊት አንድ እህታችን የኮቪድ ክትባት ለንደን ሀገር ወስዳ ኢትዮጵያ ከገባች በሀላ ወደ ፀበል ሄዳ 666 ስይጣን መንፈስ ወቶላት እንደነበረ ወንድማች ዳቆን / ገልፅልናል
@tarikumekonnen2471
@tarikumekonnen2471 3 жыл бұрын
ሁሉም ለ እግዚአብሔር ይቻለዋል:: የሽንኮራን ፀበል ዕጣ ክፍሌ ሆኖ ከነበረኝ ውስብስብ ችግር አላቆኛል:: የ ሃምሳ ከምናምን ዓመት ባለፀጋ ነኝ::ላንተም ክፍልህን ያመላክትህ:: የዛሬ ~38 ዓመት ገደማ አንድ ክፍል ነበርን ::9th grade ስምህን ሳየው ድምፅህ መጣልኝ:: አይዞህ : ከፈጣሪም ጋር ሁን አብይ የፕሮግራምህ አድናቂ ነኝ:: አመሰግናለሁ::
@samharmmm5540
@samharmmm5540 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርክ ወንድሜ ደሞ ትድናለክ እንኳን እናት አገርህ ገባክ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቃ ስላለው ወንድማችን ነው እንጂ እንደነሱ ማ ያሞት ነበር::
@mintesinotdejene1458
@mintesinotdejene1458 2 жыл бұрын
መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው።
@yeselaselijnegn8246
@yeselaselijnegn8246 3 жыл бұрын
አብያችን እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠኸ ከልብ እናመሰግናለን ፤ የሳጥናኤልን ጎል በግልፅ አሳይተኸናል።
@selamselina2145
@selamselina2145 3 жыл бұрын
መምህር አብይ ይልማ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይሄንን ፕሮግራም
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ጌታ ከክፉ ይጠብቁ
@ewunetuyihenewumedia5418
@ewunetuyihenewumedia5418 2 жыл бұрын
ሚሊኒ በጣም ገራሚ ሰው ነው ባሌ ቡልቡላ ፀበል አብረን ጥሩ ጊዜ ነበረን እና ሰለ voices to scal vc ነግሮኝ ነበር እና ብዙ ብዙ ማመን የሚከብድ ነገሮችን ነግሮኝ ነበር
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ከዚ በላይ እውቀቱን ይግለፅላችሁ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህ ወድማችን አብይ ይልማ አንተየኢትዮጵያ እንቁጀግናነህ በርታ እግዝያብሄር አምላክ እድሜናጤናይስጥህ መልካም ቀን
@zemlakteshome7388
@zemlakteshome7388 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርበው። በጣም አመሰግናለሁ
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን ጥሩ ውይይት ነው ብዙ ተምረንበታል ድል ለኢትዬጵያና ለህዝቦቾዋ
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
አብያችን በጣም ነው የማደንቅክ አዎ ክፍል አንድን አዳምጬው ነበር እና ይቀጥላል ስላልክ በጉጉት ነበር የምጠብቀው ተባረክልን ወንድማችን እግዛብሄር ይጠብቀን ከመቅስፍቱ ወይ ስው ይገርማል
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 3 жыл бұрын
ሁልጊዜ ሳላመሰግንህ እና ሳላደንቅህ ባልፍ ግፍ ይሆንብኛል አመሰግናለሁ ብዙ ሰው እያዳንክ እና እያነቃህ እያስተማርክ ነው
@dclive2723
@dclive2723 3 жыл бұрын
ኣብያችን ልምን ወንድማችን ሲናገር ብናዳምጠው a good interviewer let the guest speak especially one like him, who experienced unbelievable life. ከኣክብሮት ጋር
@mamaminas502
@mamaminas502 3 жыл бұрын
እንግዳው ወንድማችን እራስህን ለመስዋእት አቅርበህ ወገኖችህን ለማዳን በግልጽ መውጣትህ ጀግንነት ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ከጠላት ሃሳብ ፈጽሞ ይሰውርህ። ወንድማችን አብይ አንተ ብርቱ እድሜና ጤናውን ይስጥልን ሌላ ምን እንላለን።
@kelifaabdelhady6321
@kelifaabdelhady6321 3 жыл бұрын
እውነትም አብይ በርታ ወንድሜ ይሄን የተኛ ህዝብ ቀስቅሰው ምርጥ የእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ።
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስግን ዕቢይ ይልማ በጣም ነው ምውድህ አንት ለኔ የእግዚአብሔር ሰው ነህ
@tesfayehailu7824
@tesfayehailu7824 3 жыл бұрын
አብዬ ቀድመህ የነቃህ እግዚአብሄር አውንም እውቀት እና ማስተዋሉን ይስጥህ ከ666ከ ሉሲፈር አሰራር አለምን አንድ አድርገን እንገዛለን ብለው ስራ ከጀመሩ ቆይተዋል ላላወቀው እና ቴክኖሎጂ እና ስልጣኔ መስሎት ህዝቡ አስገድደውት ሳይሆን በፍቃዱ የሚቀበል ምልክቱን አይጠፋም እና አስተምርልን የአገራችነነ ህዝብ በርታ በርታ ፡፡
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
ወንድማችን አብይ እምዬ ኢትዮጵያ ብዙ ምሁራኖች አሏት ለዚህም አምላካችን ቅዱስ ስሙ የተመረገን ይሁን እናም የአንት ድግሞ ቅንና ፈሪሃ እግዚአብሔር ከብዙ ጥብበ ጋር እውነት ድንቅነው እመብርሃን ከነመላው ቤተሰብህ ከነዚህ መሰሪዎች ትሰውሬህ ወንድማችን ሚኒሊክ መከራህስ አንተን ፈጣሪህ ብታውቅም አሰጨናቂነው አበታቻችን ቅዱሳኑ ይቲደጉህ ወንድሜ የንቶቹ በከራ ቀረውር ገዶ ጥጋና እያደረገች ከስንት ስቃይ የገላገለች አመአምላክ መአራህን ታቅልልህ ወንድም አበይ እናመሰግናለን በረታ ወንድማችን
@rihanasaed5228
@rihanasaed5228 3 жыл бұрын
እግዝያብሔር ካንተ ጋ ይሁን በዘመናት ሁሉ እግዝያብሔር ሠዎች አሉት
@abebatefera3791
@abebatefera3791 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በህይወት ኖረህ ለዛሬው ዕለት ስላበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 3 жыл бұрын
አሜን❤🙏
@samhabesha1203
@samhabesha1203 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ወንድማችን ሊያካፋል ሚስጥሩ ሁሉ እናመሰግናለን እግዛብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 жыл бұрын
አይዞን ሚኒሊክ ወንድማችን እግዚአብሔር በአንተህ ላይ አላማ አለው
@zelalemhabteyes811
@zelalemhabteyes811 3 жыл бұрын
ትክክል ለኛ መማርያ ሊሆን ነው ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 жыл бұрын
@@zelalemhabteyes811 አሜን
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 3 жыл бұрын
ሁሉንቻይ ህያውእግዚያብሄር ብርታትን ጥበብን ፅናትን ይብዛላችሁ ! ሀከሮቹን እየመለመሉ እያሰለጠኑ እሚያሰማሩት እራሳቸው የጨለማው ገዢዎቹ ናቸው ።
@mahiafrika7596
@mahiafrika7596 3 жыл бұрын
አብይዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዘመናችን አብዮች ኢትዮጵያዊያንን ታደጉት
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የሚያሳዝን ሰውየ እግዚአብሔር ይርዳህ ጋሽ ምኒሊክ
@selamawitjamieson9741
@selamawitjamieson9741 3 жыл бұрын
እየሱስ ጌታና ጌታ ነው ከጥንትም አሁንም እስከዘላለምም በሰውነትህ ውስጥ የተቀበረው ማይክሮ ቺፕ በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ደም የተቀየረ ይሁን አይዞህ ጠላታችን ዲያብሎስ በስጋችን ሊጫወት ይችል ይሆናል ነገር ግን ነብሳችንን መንካት ስለማይችል ፈጣሪ ወደሀገርህ አምጥቶሀል አይዞህ እመን እንጂ ትድናለህ የለውን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቃል አስብ በእሱ ቁስል እኛ ልጆቹ ተፈወስን የፈጠረህ አምላክ ይፈውስሀል አይዞህ ወንድሜ ዬሀንስ ራእይን ሙሉውን አንብቡና የአውሬውን ምልክት እደሆነ አውቃችሁ እየተቃወማችሁ ነቅታችሁ ፀልዩ ጊዜው መድረሱን እወቁ አትተኙ ተቃወሙ ተቃወሙ የሰው ዘር በሙሉ ፀልዩ የጌታ ምጫው ደርሷል ነጣቂው በበራችን ላይ ቆሟል ጌታ በፈሰሰ ደሙ ይሸፍን አሜን
@habtegebrielfekede1705
@habtegebrielfekede1705 3 жыл бұрын
ትመቸኛለህ ምርጥ ልጅ ነህ ሰው ትልቅ ነገር እዲያገኝ ያለህን እውቀት ታካፍላለህ ። እኔ ዩትዩብ ልከፍት እፈልጋለሁ ግን ግር ያለኝ ነገር ዩትዩብ ላይ የሰራውትን ብር እዴት ነው ማገኘው የሚል ጥያቄ አለኝ ።
@rodibayou9330
@rodibayou9330 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ የሰይጣን ስሪት ይጠብቀን!!!
@betelhememiru9035
@betelhememiru9035 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን ከዚህ ሁሉ ሰውረን
@girmagashu8730
@girmagashu8730 19 күн бұрын
በጣም ጥሩፕሮግራም እና የማንቂያ ደወል ነዉ፤፤ወንድማችን ሚኒሊክ በጣም ቕን እና አርቆ አሳቢ ሰዉ ነዉ፤በእሱ ላይ የደረሰ ነገር በሌላዉ ላይ እንዳይደርስ በዚህ መልኩ ያለዉን ተግባራዊ ህይወት ለእኛ ስላሳወቀን በጣም ልናመሰግነዉ ይገባል፤ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ጤናህንም ጨርሶ ይመልስልህ፤፤ የኢትዮጰያ ህዝብ በዚህ መንግስት ላይ ከፍተኛ ክትትል ማድረግ አለበት፤ርጉሙ አብይ አመድ እድሜ ካገኘ በርግጠኝነት ይህንን አጋንንታዊ ስራ ወደ ሃገራችን አምጥቶ ሊበክለን ይችላል፤፤
@kwkw2678
@kwkw2678 3 жыл бұрын
አቤቱ ሠውረን አምለካችን
@iyasuyewahu8432
@iyasuyewahu8432 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አንድማችን ወደጸበል ሂድ ትፈወሳለህ።
@betiyohannes587
@betiyohannes587 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው በርቱ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን!!
@procurementandsupplies7642
@procurementandsupplies7642 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ነፃ ያወጣሃል
@yordanostesheme9698
@yordanostesheme9698 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን በጣም እንወድዋለን ያንተ ፕሮግራም እድሜ ጤና ይስጥሕ.እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🏽
@justfooty-editz
@justfooty-editz 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ውድ ወንድሞቻችን :: ትልቅ ትምህርት ነው ::
@tsehaywondimu993
@tsehaywondimu993 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሃል ይፀለይልህ ወንድሜ
@emuyeefu
@emuyeefu 3 жыл бұрын
Thank you Abiy yilma! Next program please ask him how did he knew he has it for the first time and the process he went though.
@woleteeyesus1818
@woleteeyesus1818 3 жыл бұрын
Abyeye yega wendem Egziabehar yisetik chemerow chemerow eweketeken yibezalk Amen💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@asegeeasefa3103
@asegeeasefa3103 3 жыл бұрын
አው የሪሰርች ስለሆነ መቸረሻውንም ችምር ነው ለማወቅ የሚሰሩበት ነገር ግን አሁን እዚህ ከመታ ለውት አለው እግዚአብሄር ያስብህ በማዳኑ።
@fikirtegizaw8916
@fikirtegizaw8916 3 жыл бұрын
አብይ ለእኔ ትልቅ ሀዋርያ ነህ! ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ወንድሜ የእውቀት ጥግ ባለቤት! እና ቀና ሰው እና ቀልደኛ! ለእናቴ የአንተን ፕሮግራሞች በዪቱዪብ አሳያታለሁ በጣም ትወድሀለች ትጸልይልአለች አንተ ስታለቅስ አብራ ታለቅሳለች የእናቶች አምላክ ክፉ ይጠብቅህ!
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
ወንድሜ ሚኒሊክ እጅግ በጣም ያሳዝናል እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እኔም አሜሪካ ከመጣሁ 11 አመት ሆኖኛል ምንም አይነት ግንዛቤ የለኝም ነበር በአደባባይ ወጥተህ ስላስተማርከን ቃላት የለኝም እንዴት እንደማመሰግንህ በፀሎት አስብሀለው 🙏😍 አብይ ብዙ ልጆች ኦቲዝም የሚሆኑትም በዚህ ምክንያት ይሆን እንዴ ❓
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
How can you be in the western world and not know jack??? It's unacceptable and shameful pls pick up a book or two, and liberate yourself from ignorance, take language class it's free for immigrants
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 жыл бұрын
ታድለሽ በደና ጊዜ አገርሽ ገብተሻል
@tersitabiye4600
@tersitabiye4600 3 жыл бұрын
@Werq zelek What a small minded person you are not her. Please educate urself how to be positive and be the help for helpless.
@birhanuhagos8148
@birhanuhagos8148 3 жыл бұрын
ዐብይ እውነትም ዐብይ የአጋንንት የረቀቀ ምስጢር እያወጣህ ብዙ ህዝቡን እያነቃህ ነውና እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ። የኢትዮጵያ ትንሳኤም ለማየት ያብቃህ፤ያብቃን።አሜን፫
@semegneadal3623
@semegneadal3623 3 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ ወንድሜ ! ማይክሮ ቺኘስ ከአስገቡብህ እነሱ እሚፈልጉትን ነገር ለመቆጣጠር ነው :ከገንዘብም በላይ ሰውነትህ የነሱ ነው እንጂ የአንተ አይደለም ማለት ነው ስለሆነ እያንዳንድዋን እንቅስቃሴህን ይቆጣጠራሉ ማለት ነው አይደል ? እንደዛ ከሆነ የትም ብትሄድ ይከታተሉሃል (ያዩሃል) እና ከነሱ ቁጥጥር ውጪ ለመሆን በምትሞክርበት ጊዜ ማለት ቺፑን ለማውጣት ስትሞክር ያውቃሉ ማለት ነው ውስጥህ በቀበሩት በኤሌትሪክ ሾክ ሊገሉህ እንደሚችሉ ይነገራል : እንዴት ስታወጣው ከክትትላቸው ውጪ ሆነህ እንዴት ልታወጣው ቻልክ?እንዴትስ በቀላሉ ከነሱ ቁጥጥር ውጪ ሆንክ ይህንንን ብታብራራው ? አመሠግናለሁ
@chombechombe8423
@chombechombe8423 3 жыл бұрын
አብዬ ይመችህ የኔ ጀግና ወንድም
@Abcd1we
@Abcd1we 5 ай бұрын
በርቱ ነብስን ማጥፉት የማችሉትን የማይፈራ ምን አይነት እመነት ነው ያሥቀናል።።።።።
@mrbeliever1211
@mrbeliever1211 Жыл бұрын
Mark of the beast ነው። አለም ፍፃሜዋ እየደረሰ ነው። እኛ ግን ያው የኑሮ እትብታብ ላይ ነን እንግዲህ እንንቃ ፤ የእግዚአብሔርን ቃል እናንብብ ውስጣችንን በቃሉ እናንፅ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል; ማራናታ ና ጌታ ሆይ ቶሎ ና አሜን!!🙏🙏🙏
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተንበርክከህ ፀልይ ይምርሃል ወንድሜ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ያድናል !!
@user-fd3gy4hz6n
@user-fd3gy4hz6n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።እግዚአብሔር የራሱ የሆነ ሰው አለው።አብይ በርታ ፀረ 666 አንብቤዋለሁ።በርታ ዋጋ ሊያስከፍልህ ይችላል በህብረት የሰው ማዳን ስራ ብትሆኑ ከደረጄ ዘወይንዬ ጋር መንፈሳችሁ አንድ አይነት መንገድ ስለሆነ ተባበሩ እላለሁ።እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው እመአምላክ አትለይህ።በርታ
@Meysaw12
@Meysaw12 3 жыл бұрын
ሰላም: መምህር: አብይ:ይልማ:ትምህርት: ሰጪ:ነው:በኢትዮጵያ: ባህላዊ: ልብስ:ብትለብስ።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 жыл бұрын
እድሜ ለቴክኖሎጂ ማለት አደጋ አለው ( እኛ እግዚአብሔር እናመስግን እንልመድ ኢትዮጵያ እንንቃቃቃ!!!
@abrahamashine5648
@abrahamashine5648 3 жыл бұрын
እውነት ነው መጠንቀቅ ነው በጠጣር ነገር ነበር የነበረው አሁን ደግሞ በፈሳሽ መልክ ነው ያመጡት በኮረና በሽታ ምክንያት ክትባት ተብሎ የመጣው እራሱ ማይክሮ ችብስ ነው በደም ስራችን ውስጥ ከደማችን ጋር ይኖርና አሁን ሳይታወቀን ወደፊት ግን በራሱ ሰዓት በቁጥጥር ስር ያረገናል እና እባካችሁን ወገኖቼ እራስችንን እንጠብቅ እግዚብሔር አገራችንን ይጠንቃት ወንድማችን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@etemanchgoshu6694
@etemanchgoshu6694 3 жыл бұрын
ድምፅህ እራሱ ይናፍቀናል አብይ ዘመንህ ይባረክ።😘😘😘
@AGAPEERI
@AGAPEERI 3 жыл бұрын
ታላቁ መምህራችን ስለ ምታቅርብልን ሁሉ እግዝአብሔር ያክብርልን።እዚ ዉጪ አገር የሚኒኖር ቡዙ ገንዘብ ነዉ በየወሩ የሚንከፈለዉ።ግን በኪሳችን ኣይገባም ሁሉ በተላለያየ ምክንያት ብን ብሎ ይጠፋል።ሁሉ ሰብ በዚ ጉዳይ ሃዘንተኛ ነዉ።ምንድነዉ ምስጢሩ።ከገንዘብ ያለዉ ምስጢራዊ ኣጀንደንዳ ብትጦቅመን ኣደራህን እንደ ወትሩ ንፍሳችን ኣሳርፍ።ብእግዝአብሔር ስመ።በጣም ተጨንቀናል።
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 3 жыл бұрын
ለገንዘብ ብለው የሰውን ሂወት ያበላሻሉ እግዚኦ ማረን
@sebleteklu7678
@sebleteklu7678 Жыл бұрын
ከግይቺ ባየውም የሰጠህን መረጃ የሚደነቅ ነው ምኒሊክ እግዚአብሔር ያድንሀል አየዞህ መፀለይ ነው አብዩዬ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሞቻችን ሰላማችሁ ይብዛ
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
ቤተሰቤ ዐብይ፡በጣም ትልቅ መረጃ ነው፡፡ እነርሱ ስለሰውየው ምንነት ግድ የላቸውም፡ የላብራቶሪ ዐይጥ ማለት ነው፡ ይህንን መረዳት አለብን፡ እናመሰግናለን፡፡
@jember333
@jember333 3 жыл бұрын
አብይ ግን የምር ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ። ከመፃህፍቶችህ ጀምሬ እስከ ቪዲዮዎችህ ድረስ እመለከትሃለሁ የምታፈርሰውን የዲያብሎስ ሴራ እግዚአብሔር ይክፈልህ። ወንድማችን ምኒሊክንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ።
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን 💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hannaabraham3132
@hannaabraham3132 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃቸው እነሲ የሰይጣን ተከታዮች!
@bruk_hailu
@bruk_hailu 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን፡፡ ከእንግዳችን የተማርኩት ነገር ከውጭ የሚገቡ ክትባቶች ለሀገራችን ዜጎች በሚቀርቡት ላይ እምነቴን እዳጣ አድርጎኛል፡፡ ኢትዮጵያውያን የራሳችንን የጤና ምርምሮችን መአከል በፍጥነት በማሳደግና በማጎልበት ለራሳችን ከእግዚአብሔር ጋር መፍትሔ ካልፈለግን በስተቀር ካደጎት አገራት ወጥድ ውስጥ መውጣት ከባድና አደገረች ያደርገዋል፡፡
@azitilove3408
@azitilove3408 3 жыл бұрын
Wendem Abey, just Amazing!!i i subscribed your channel just right know.
@naturalskinglow
@naturalskinglow 2 жыл бұрын
በእየሱስ ስም ስያሳዝን በቁሙ ሲኦልን እየኖረ ነው የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ነፃ ያዉጣዉ ይፈዉሰዉ በእዉነት የሚያሳዝን ሰዉ ነው።
@getuselamawit6873
@getuselamawit6873 3 жыл бұрын
Geta ybarkh
@samrisis9877
@samrisis9877 3 жыл бұрын
እግዚኦ! እግዚአብሔር ይማርክ አይዞክ ትድናለክ ብቻ በእምነትህ ጠንክር
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 жыл бұрын
ሳድስ አዘጋጅ ያልማ ሆያ እባክህ ( ማለዳ ቲዬብ ላይ ) ወ/የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሀፍ አንብብ ትረካውን ማለዳ ላይ እንድትስማው በእግዚአብሔር እንድትስማው ብዙ መረ... ታገኝዋለህ
@mintesinotdejene1458
@mintesinotdejene1458 2 жыл бұрын
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሁንም የአውሬው ሚስጥራዊ አሰራር የተጋለጠ ይሁን!! ወንድሜ ጌታ ይባርክህ!!
@greatcommandde642
@greatcommandde642 3 жыл бұрын
london Olympics 2012 መክፈቻውን ካላየከው እየው የሚመጣውን ነገር ሁሉ በመክፈቻው አሳይተዋል
@ezanaestifanos4263
@ezanaestifanos4263 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን !
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው አምላክ ይጠብቅህ ።
@emandaamdom4610
@emandaamdom4610 3 жыл бұрын
DADES MEDIA EWEKETE TALKWAN TAKEBERALCH!!! Thank you memher abey
@elshalomtsegawu7347
@elshalomtsegawu7347 3 жыл бұрын
አብይ፡ የኢትዮጵያን ህዝብ ከተኛበት ለማንቃት ለምታደርገው ሁሉ በእውነት ፈጣሪ ይባርክህ ። በዚሁ ቀጥልበት በርታ።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እምላኬ ሆይ እባክህ ጥብቀን ክፉ ነገር መምጣቱ አይቀረም ግን የሚፀና ልቦና ይስጠን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሀሰተኛው ክርስቶስ ይጠብቀን
@masaretmasaret1956
@masaretmasaret1956 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምእርት ነዉ እግዚሀቤሔር ይስጥልን
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 3 жыл бұрын
አብያችን በርታልን አብሶ ለወጣት ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ሰላም ፣ፍቅር፣አንድነት ለሃገራችን ይሁን፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@memimalase7244
@memimalase7244 3 жыл бұрын
Thank.you So.much brother 💕 💕 💕 💕 👍
КАХА и Джин 2
00:36
К-Media
Рет қаралды 4,1 МЛН
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
БЕРТ
Рет қаралды 4,8 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 83 МЛН
КАХА и Джин 2
00:36
К-Media
Рет қаралды 4,1 МЛН