''ደሜ በሲርንጅ 1.4 ሚሊየን ዶላር ይሸጣል'' ማይክሮ ችፕ የተቀበረበት ኢትዮጵያዊ!! | Microchip | Ethiopia | Addis Ababa

  Рет қаралды 59,201

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Жыл бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
ማይክሮ ችፕ የተቀበረበት ኢትዮጵያዊ ''ደሜ በሲርንጅ 1.4 ሚሊየን ዶላር ይሸጣል'' | Microchip | Ethiopia | Addis Ababa
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Пікірлер: 392
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
እሱ ሳይገባው።አንቺ ሳይገባሽ ።እኛ ሳይገባን።ምን ጉድ ነው
@yidh5226
@yidh5226 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ጎልደን ብለድ ወርቃማ ደም ያላቸው ባለማችን ላይ ቁጥራቸው በጣም ትንሽ ነው ደማቸውም ለካንሰር ህክምና ምርምር ያገለግላል ብለው ያምናሉ በሌላው አለም በልዩ እንክብካቤ ነው የሚኖሩት :: ከዛ ውጭ ይህ ሰውዬ እብድ አይደለም እብድ ያስመሰለው ከይሉንታውጭ ስለሚያወራ ነው በተወሰነ መልኩ ነጮቹ የፍልስፍና መንገዱን ከእመንት ቀላቅለውበታል ይህ ነው ችግሩ በውስጡ ችብስ እንደቀበሩበት ያሳያል ስለዚህ እነሱ የሚከታተሉት ከደሙ ጋር በተያያዘ መሆኑ እሙን ነው ::
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 Жыл бұрын
ሚመስለኝ ሚሽን እያሉ ለሚገቡ ሰይጣን ሰወች ያጋጠሙት ያሳደጉት ይመስለኛል
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
✅🙏
@Jahnegus1
@Jahnegus1 Жыл бұрын
አንተም ጨልልሀል
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@eheteagedie1533 Tekekel! Well said! 👍
@---2661
@---2661 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሰውዬ የሚናገረው ነገር ምንም አይገባኝም።🙏🙏🙏🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@hassenabdullahi6487
@hassenabdullahi6487 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@freyfeked9001
@freyfeked9001 Жыл бұрын
😂😂😂
@freyfeked9001
@freyfeked9001 Жыл бұрын
Me too 😂😂
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ
@daniel-nk9zx
@daniel-nk9zx Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ ዝግጅት ነበር ፕሮግራሙ ማጠሩ ግን በጣም አስከፍቶናል ቀጣይ ክፍልን በጉጉት እንጠብቃለን በርቱ
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Жыл бұрын
አረ ተው የሚዲያ ሰዎች ለአማኑኤል እና ለሚዲያ የሚቀርብ ሰው ለዩ
@user-wl8xx6jj3r
@user-wl8xx6jj3r Жыл бұрын
ሰላም አቶ አየለ። ውጭ አገር ነው የምኖረው። ያሉት በሙሉ በደንብ ገብቶኛል። ሪሰርች ውስጥ ነው የምሰራው። እንደ እርሶ አይነት ሰዋች በአለማችን ላይ በጣም ትንሽ ናቸው። እንደ እርሶ ያሉ ግለሰቦች መንግስቶቻቸው እጅግ ጥበቃ የሚያደርግላቸው ናቸው!!! እንደ እርሶ ያሉ ግለሰቦች በምንም ተአምር ፎቶ አቸው ወይም ስማቸው በ ኢንተርኔት አይወጣም! ለአገራችን በድንቁርና ለዳበሩ ሰዋች የሚናገሩት አይገባቸውም። የኔ ምክር ከአገር አይውጡ። የሚጠብቆት መንግስት ስለሌሎት ምዕራባዊያን አገር ከሄዱ የላብራቶሪ መጫወቻ ነው የሚያደርጎት!!! እጅግ አስከፊ ሰቆቃ ታሪክ ሰለማቅ ነው። አገሮ ይቀመጡ። ጠያቂዋ ትንሽ መመናቀሩን ብታሰተካኪይ መልካም ነው!
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይስጦት ፡ መልካም ፡ ምክር ፡ ነው ፡
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
ውጪ ሀገር መኖር ዲግሪ አረከው እንዴ? ለመሆኑ ምን አየተትክምቅ ነው?
@zakerijoshua4096
@zakerijoshua4096 Жыл бұрын
እንዳንተ በህልም አለም የሚኖር ከንቱ ነው። ስማ ጌታው በውጭ መኖር እንደዚህ አይነት እብደትን እንድታስተናግድ ከማድረግ የዘለለ ነገር የለም። ይህ ቀዳዳ ሰው አፉ ብቻ ሳይሆን አይምሮውም የተቀደደ ነው ። ትንሽ ትረካውን የሚያስተካክልለት ሰው ቢያገኝ ጥሩ የ ቦሊውድ ፊልም ይወጣዋል። ስለዚህ አንተ ከቻልክ በፊልሙ ዘንድ እርዳው ።
@user-wl8xx6jj3r
@user-wl8xx6jj3r Жыл бұрын
@@zakerijoshua4096 የትንሽ ሰው ጭንቅላት ትንሽ ነው!!! The ignorant mind, with its infinite afflictions, passions, and evils, is rooted in the three poisons. Greed, anger, and delusion. ያንተ ጭንቅላት የሰውየውን ችግር ሊረዳ የማይችል ነው!!! የአገር እዳ ነህ!!!
@zakerijoshua4096
@zakerijoshua4096 Жыл бұрын
@@user-wl8xx6jj3r ያንተስ ይለያል ፣ ያጨስከው ኮኬይን እንደው አናትህ ላይ ወጦቶ ጥቂት የፍልስፍና ተርሚኖሎጂዎችን በድፍረት የማታውቀው ሰው ላይ መርጨትህ አንተ ከሰውየው በላቀ የእብደት ደረጃ ላይ መሆንህን ያሳብቅብሃል። ውጭ ሃገር ላንተ መንግስተ ሰማያት ነው መሰለኝ አልያም በሪሰርች ላይ መሆንህ እያደረክ ያለው ሪሰርች ትክክል ነው ብለህ መነሳትህ ሳትድን ገሎሃል። አንተ በላይህ ላይ የሚጨፍሩ አጋንንቶችን ዘመድ ጠርተህ አስወጣ። ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝቡ በጣም ነቄ ነው የሚታለልላችሁ ወይም አፉን ከፍቶ የሚሰማላችሁ እንዳይመስላችሁ ። አንተም ያው እንደ አየለ እብዱ የእብደት ደረጃህ ከፍ ሲል እዚህ ከች ብለህ " ደሜ በ ሚሊ ሊትር 10 ሚሊየን ዶላር ይሸጣል" ብለህ ሚዲያ ላይ ቁብ ብለህ ፀጉርህን አንጨብርረህ ምሁር መስለህ ትረካህን ትደስቃለህ ። አንተ ቃልቻ ፡ ሳስብህ በልጅነትህ እብድ የፈነከተህ ትመስለኛለህ አንተ ባለ ብሩህ አይምሮው 😁ቂቂቂ
@mberhe6
@mberhe6 Жыл бұрын
Clearly, the guy is intelligent and some of the things he says are hard to believe but what if it’s true. He needs an interviewer that can challenging him and ask him tough questions with substance.
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
✅👍
@zeekingston5101
@zeekingston5101 Жыл бұрын
I actually know this guy back in Addis, and his mom was our neighbor. He used to help us with our math homework. I remember he used to tell us about conspiracy theories. He’s actually very intelligent person, she just didn’t ask him right question. So sad his mom passed away recently.
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
እኔ ከቻይና የሚመሳስሉት ሀገሮች ስማቸውን ባላውቅም ግን አንድ ድራማ አይቻለሁ በአረበኛ ተተርጉሞ እና ያሉት ነገር ገብቶኛል ምክንያቱም ድራማው የሚያስተምር ነበር እኛ ያለ የማይመስለን ልዩ ተፈጥሮ ያላቸው ፍጥረታትን አላህ መፍጠሩን ነው የተረዳሁት ምሳሌ ሱለይማን ጅኖችን የማዘዝ ስልጣን ጉንዳኖችንም የማናገር ችሎታ ተሰጦት ነበር ያንንም ይሄንንም የሚያምን ኢሳን ያለ አባት የፈጠረ ፈጣሪ አላህ ይሄንንም መፍጠር ለሱ ቀላል ነው ምን አልባት እውነቱንም ቢሆን አይደንቅም የሚችል ፈጣሪ አላህ አለ ብየ ስለማምን
@abisinietabisniet572
@abisinietabisniet572 Жыл бұрын
ስለ ማይክሮቸፐሱ ብዙ ማብራሪያ አልሰጠም እኔ ሳላውቅ ነው የተደረገብኝ ብሉአል እና ጋዜጠኛዋ ታዲያ ማስወጣት አትፈልግም ወይ ብላ ብትጠይቀው ጥሩ ነበር ጋዜጠኞዋ ግን ብዙም ልምድ ያላት አልመሰለኝም
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
True true true 🙏
@Abi-rk6ez
@Abi-rk6ez Ай бұрын
ክርስቲያን ወገኖቻችን ለፈጣሪ ክብር ካለቹ ፈጣሪ ከሰው ተውለዳ ብላቹ አታውሩ እንደዚህ አይነት ነግግር መስማት በጣም ይሰቀጥጣል ፈጣሪ ጥራት ይገባው ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም እርሱን የሚመስል አንድም ብጤ አምሳያ የለውም መፅሃፍ ቅዱስም እንዲህ ይላል እግዚአብሔር ማንም አለየውም ይላላል( ዮሐንስ1:18)የተየው ሰውና ነቢይ የሆነው እየሱስ ብቻ ነው።
@bogalefeyissa789
@bogalefeyissa789 Жыл бұрын
የኛ ቲቪዎች በጣም ወረዳችሁብኝ! የምታቀርቡት አጣችሁ? ወደ አማኑኤል ብቅ ብትሉ እኮ ከዚህ የበለጠ የሚስብ ርዕስ ይዛችሁ መምጣት ትችሉ ነበር!!!!
@Yohannes1958
@Yohannes1958 Жыл бұрын
ጠያቂዋ ልጅ በጣም ግራ የገባት ይመስላል የሚመልሱላት ከአርእስት ውጪና ዝብርቅርቅ ያለ ነው. እኔ ግን ሰውየው በጣም ብዙ መፅሃፎችን ያነበቡ ይመስለኛል ማለትም መነንብ ያለበትንም የሌለበትንም ለምሳሌ የኢሉሚናቲን ጭምር እና አጅሬው አይምሮአቸውን የተቆጣጠረው ይመስለኛል ሁሉ ነገር አይምሮአቸው ላይ ሜስዳፕ ሆኖባቸዋል. እኔ አድቫይዝ የማደርጋቸው ፀበል ቢሄዱና ቢጠመቁ መልካም ነበር.
@melshealem6630
@melshealem6630 Жыл бұрын
እግዚአበሔር ይድረስልክ
@zeekingston5101
@zeekingston5101 Жыл бұрын
Wow I actually know this guy back in Addis he would come visit his mom once in awhile, his mom was our neighbor. I remember I was a little kid back then, he used to tell us about conspiracy theories. He was very funny person, but everyone used to think he was crazy. Rest in peace his mom passed away recently.
@hebronadenew7154
@hebronadenew7154 Жыл бұрын
የጤንነት አይመስልም እግዚአብሔር ይማረው
@melshealem6630
@melshealem6630 Жыл бұрын
He is not living in the reality he is having visual, sound Hallucinations.😊😊
@jacksonking366
@jacksonking366 Жыл бұрын
ጠባብ ነህ😂😂😂
@zakerijoshua4096
@zakerijoshua4096 Жыл бұрын
He has a serious and chronic mind fusion
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
አጃኢብ ነው አቦ ተመስገን ብዙ እብዶች እየበዙልን ነው የእብዶች መሰብሰቢያም የኛ ቲቪ ሰልውሆነም ደስተኛ ነኝ በርቱ እብዶች ሰብስቡ ኤጭ ሰው እንዴት ምን እንደሚያቀርብ አመዛዝኖ አያቀርብም ብቻ ቪው አግኙ ዝም ብሎ አጃግራጃ የኛ ጆሮ መቀለጃ ነው ዱዝሁላ
@sitinamohamed143
@sitinamohamed143 Жыл бұрын
እብድ ሳይሆኑ ማይክሮ ችፕስ ተቀብሮባቸዋል የተለዩ ሰዎች ከሚባሉት አንዱ ናቸዉ
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
@@sitinamohamed143 ማይክሮ ችፕ ማን ቀበረበት ማክሮቺፕ ከተፈጠረ ምን ያህል ግዜው ነው ? ማወቅ ያስፍልጋል ሰውየው ግፋቢል ከ 45 እስከ 50 አመቱ ነው ማይክሮ ቺፕ ማቼ ተፈጠረ መጠቀምስ የተጀመረው መቼነው ብሎ መመርመር ማወቅ ያስፍልጋል ዝምብሎ ማውራት አይከብድም በምድር ላይ ደማቸው የተለዩ ሰዋች አሉ በቁጥር ናቸው ግን ይሄ ሰው ምን ማረጋገጫ አለው ? የህክምና ማስረጃ አለው ? አላቅም የሞተችውን ዶ/ር ሀምሊን ደሜን ቀድታ ምናምን ሲል በሌላ ቪዲዮ ስምቼዋለው ግን በውል እሚያረጋግጥ ማስረጃ የለውም ማንም እየተነሳ ለመፈመስ ኢትዮጵያ ብዙ ያወራሉ ይሄደሞ የትም አያደርስም ሰውየው እውነት በእውቀትም ምጡቅ ከሆነ ለኢትዮጵያ ስለሚጠቅም መንግስት ይረዳው ነበር ብዙዋች በምርቃና ብዙ ያሉ ከወደሀረር መተው ጠፍተዋይ ይሄም ከእብዶቹ አንዱ አንዱ ነው ።
@mesfingenene3631
@mesfingenene3631 Жыл бұрын
አይ እብደት ዝምብላችሁ ተበጠረቃላችሁ ጠያቂም ተጠያቂም በጥራቆች ። እውነት ከሆነ ለምን ቆርጦ ተመልሶ ሲድን አታሳዩንም?
@sitinamohamed143
@sitinamohamed143 Жыл бұрын
ማይክሮ ችፕ የተቀበረበት ሰዉ በትክክል አይምሮዉን መጠቀም አይችልም ማለት ነዉ ያሳዝናል
@abiyotsew6931
@abiyotsew6931 Жыл бұрын
በእውነት አልሰማሁትም በቃ ሚዲያ ላይ ያለ ጋዜጠኛ ትንሽ በማንበብ የተሻለ አስተሳሰብ አለው ተብሎ ይታመን ነበር እንደው የዘንድሮ ትምህርት ወይ አያውቁ ወይ እንዲያውቁ አይጥሩ የማይረጥብ አሳዋች። እንዲህ አይነት የአይምሮ በሽታ ያለበትን ሰው ቁም ነገር አለው ብሎ ሚዲያ ላይ ማቅረብ ምን ያህል የጋዜጠኛ ማሀይም መሆናችሁን ያሳያል።
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 Жыл бұрын
የሚያወራው ነገር ግን የገባው ሰው አለ? ጋዜጠኛዋ ራሱ የገባት አትመስልም😊
@danismart-rj9gs
@danismart-rj9gs Жыл бұрын
እግዛብሔር ይማርህ አጎቴ የኛ ቲቪ ለሚዲያ ሚሆን ፕሮግራም አታችሁ ነው ?
@rainman1775
@rainman1775 Жыл бұрын
I felt so sorry for this guy!!
@zewduyelma945
@zewduyelma945 Жыл бұрын
እውነት ነው
@yoseftadesse6915
@yoseftadesse6915 Жыл бұрын
ጭራሽ መንግስት ግራ የሚያጋባን አንሶ አረ ፈጣሪን ፍሩ 😂😂❤❤😂😂😂😜😝
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Жыл бұрын
ወንድም ምን አስቸኮለህ ብንጠባበቅ ጥሩ ነው አይ ጊዜ ምን ላይ ደረስን
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 Жыл бұрын
ያንቺና የእኛ ስራ መፍታት
@rakebrahel7583
@rakebrahel7583 Жыл бұрын
😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
😄😄😄
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
እናትየውን፣ፈልጋችሁ ፣ጠይቋቸው፣፣እባካችሁ፣
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
👍
@ziadomar5819
@ziadomar5819 Жыл бұрын
መጠየቅ አልቻልሽትም። የፖሊስ ምርመራ እያረግሽ ያለሽ ነው ምትመስይው። የ አድማጭ እና የሱን ጥያቄ ነው ማስተናገድ ያለብሽ።
@sadiktiroro-5029
@sadiktiroro-5029 Жыл бұрын
I saw this men Abiy yilima TV long Time
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ፖለቲካ ሰልችቶን ነበር ! ጥሩ ሳቅ ነው የሳቅኩት :: መዝናኛ ያደረገው የጋዜጠኛዋ ቁም ነገር ለማግኘት! የምትጠይቀው ጥያቄዋ ይገርማል! ወይ ጉድ አይጣልን ያቀሉታል! ምናልባት ሳይቅምና ሳይጠጣ ብትጠይቂው ይሻልሻል::
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Жыл бұрын
I could not understand this interview 🤔
@mucheabere1437
@mucheabere1437 Жыл бұрын
Thank you for sharing the idea. but I think I need to have a lot more clarification on your nature(blood). I see You look Einstein well.
@mickeybtw2575
@mickeybtw2575 Жыл бұрын
ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይህን እየሰማው እንዴት ልደግ አለ አሉ አቺ ጥሩ ሥራ ፈት ነሽ በገራባ ያበደ ሰው ማቅረብሽ
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
በብርጭቆ የተፈጠሩ ልጆች እብርት የላቸው የላብቶሪ ልጆች ማይክሮ ችፑ እደ እብድ ያደርጋል ለዛ ነው ሚዘባርቀው ደም ደግሞ ጎልድ ደም ያላቸው ጥቂት ሰወች እዳሉ እና በእንክብካሜ ለብቻ እደሚኖሩ የታወቀ ነው
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማስተዋሉን ያድለን ያንቺም የእኛም ሰአት ማቃጠል ነው የሚገርመው ስንት ጠቃሚ መረጃ እያለ ይሄ ሰውዬው።😢😢😢
@nati_man1
@nati_man1 Жыл бұрын
Dedeb
@oneethiopia186
@oneethiopia186 Жыл бұрын
Send him to the doctor for check up his blood before interview this guy . How’s that easy?
@endyzema
@endyzema Жыл бұрын
Easier and relevant but the media is run by bunch of nonsense
@championshipblock7349
@championshipblock7349 Жыл бұрын
ሰዉነትዋ ❤
@habeshazones640
@habeshazones640 10 ай бұрын
እሱ ሳይ ገባው አንቺ ሳይገባሽ እኛ ሳይገባን ውይይቱ አለቀ
@kidilove1715
@kidilove1715 Жыл бұрын
😂 እኔብቻ ነኝ ያልገባኝ የሚያወራው ወይስ እንደኔ ያልገባው
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t Жыл бұрын
በምድር ላይ ትእግሰተኛ ጆሮ ነው በመሰማት አለመደፈኑ ጉድ እኮነው
@almazseyfu3287
@almazseyfu3287 Жыл бұрын
አንዳንዴም ለአእምሮ ህሙማን የሚዲያ እድል መስጠት በእራሱ ትራፒ ነው ኪኪኪኪ
@habtemariamyoseph7934
@habtemariamyoseph7934 11 ай бұрын
ምንም አይነት የአይምሮ ህመም የለበትም እኛ ነን ቀድመን ፈራጆች ሰውየው የተለየ ምጡቅ አእምሮ ያለው ሰው ነው በተለይ ስለ ፓይ ያነሳው ትልቅ ምስጢር ነው
@tizitawubshet8284
@tizitawubshet8284 5 ай бұрын
😂😂
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Жыл бұрын
ኧረ ይህ ሰው ጤነኛ ነው ብላችሁ ነው? ትንሽ ቆይቶ አምላክ ነኝ እንዳይል የተያያዘ ነገር እኮ አያወራም ሚዲያዎች ገንዘብ ለመስራት የማትሄዱት እርቀት የለም።
@Hailu918
@Hailu918 Жыл бұрын
እግዜር ይማረው
@Usurfit
@Usurfit Жыл бұрын
The rarest blood types are: B negative(B -ve), which is found in 1.5 percent of the total population. AB negative(AB -ve), which is found in 0.6 percent of the total population. AB positive(AB +ve), which is found in 3.4 percent of the total population. He may be sick but he wants to refer to the golden blood types. If his blood is tasted and given the result he may stop talking such crazy staff about himself.
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 Жыл бұрын
ምንጽነው የሚያወሩት ዝብርቅርቅ ብዬ ቁጭ ጥያቄ ላለመመለስ ብዙ ቦታ ይሄጹና ያስረሳታል
@esewoketama9052
@esewoketama9052 Жыл бұрын
ጸ እና ደን ስትለዪ ይገባሻል
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 Жыл бұрын
@@esewoketama9052 😂😂😂
@meskidafbr.b8845
@meskidafbr.b8845 Жыл бұрын
Min aynet zemen lay deresin? Difret wois ebdet?
@amazingworld8175
@amazingworld8175 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ማለት ቢከብድም ጠያቂዋ ክርክር ነው ጥያቄ ነው የያዘችው ሰውየው እንዲቀባጥር እስከተፈቀደለት ድረስ የጠየቅሽው እስኪመልስ ማዳመጥ ሲቀጥል ያለ እንብርት ተወለድኩ በመንፈስ ቅዱስ ሲል ያንቺ እምነትን መናገር ውይ አንችን ብሎ ጠያቂ
@tewodrostesfaye9450
@tewodrostesfaye9450 Жыл бұрын
የዚህን ሰውዬ ኢንተርቪ ለስድስተኛ ጊዜ አዳመጥኩት አሁን የኔ ጥያቄ ወገን ድረሱልኝ ስድስቴም አዳምጬ አልገባኝም ወይ ፀበል ወይ አማኑኤል በጊዜ ውዱኝ ከባሰብኝ በኋላ እንዳይቆጫችሁ ግን ሐረሮች ትመቹኛላችሁ
@SRTeta1
@SRTeta1 Жыл бұрын
PI=22/7=3.14 APPROXIMATELY IT IS NOT 11/3 AS HE SAID.PROOF Your interview there is a lot of bunch and irrelevant issues.Strong Media Editorial work is needed from you.Don't waste a time manage your work.
@enactfaa
@enactfaa 11 ай бұрын
እሱ ሳይ ገባው አንቺ ሳይገባሽ እኛ ሳይገባን ውይይቱ አለቀ ያልከው ሰው በሳቅ ገደልከኝ ።ይመችህ
@addisaba1
@addisaba1 Жыл бұрын
Schizophrenia is a severe, chronic brain disorder that causes people to interpret reality abnormally-they don’t know what sights, sounds, and experiences are real or what they are imagining. Schizophrenia usually involves delusions (false beliefs), hallucinations (seeing or hearing things that don’t exist), unusual physical behavior, and disorganized thinking and speech. It is common for people with schizophrenia to have paranoid thoughts or hear voices. For example, they may believe that someone is controlling their mind or going to cause them harm. These psychotic episodes are often frightening, confusing, and isolating.
@azebhadera857
@azebhadera857 10 ай бұрын
Makes sense
@dendene9526
@dendene9526 Жыл бұрын
ሽመልስ አብዲሳንም አቅርቡት ሚድያው ለቀቅ ላሉ ከሆነ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@menbilove2757
@menbilove2757 Жыл бұрын
🤙🤙🤙😂😂😂
@tekeshkido6920
@tekeshkido6920 Жыл бұрын
I kinda met & have a lil conversation wz this dude somewhere in d/z years ago , and he hasn't change a bit since . I couldn't target out his point then to date .
@munamuna8938
@munamuna8938 Жыл бұрын
Same here bro hilarious
@munamuna8938
@munamuna8938 Жыл бұрын
በለጬ ቅሞ እንዳይሆን ነው የምጠረጥረው 🤣🤣🤣
@muraytukbaribara5919
@muraytukbaribara5919 Жыл бұрын
ሀቅ ነው የተናገርከው
@abadirabdurehim9720
@abadirabdurehim9720 Жыл бұрын
I am from gaara mulata grawa ,where he is said to borned from. I saw him once upon then .. but i don know whats he is talking about and where he is ..
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
ዋሽንግተን ከፍተኛ ክሉሉክ፣ ቺፕስ ይተክላሉ ማለት ነው? ከዝያ መንገድ አይጠፋንም ጂፔስ አፕ ስለሚኖረው። ምግባችን ከሸራተን ዌፕ ሳይት ላይ በቺፕሱ ዳንሎድ ....
@tophus2740
@tophus2740 Жыл бұрын
ቆይ ሰለ ምንድነው ውይይቱ?
@mekonenhaile69
@mekonenhaile69 Жыл бұрын
ስታሳዝን እኛም
@Daniel.Podcast
@Daniel.Podcast Жыл бұрын
What is the aim of this interview?
@bedluadege4274
@bedluadege4274 Жыл бұрын
አቦ ሀይለኛ ንፋስ አለበት፣
@hugoshawez9232
@hugoshawez9232 Жыл бұрын
😂😂😂
@Anbessatech
@Anbessatech Жыл бұрын
ask him about his book
@guenyhd6265
@guenyhd6265 Жыл бұрын
አዪ የኛ ቲቪ ይሄን ውይይት የተሻለ በእውቀት ማድረግ በማስረጃ ማድረግ ይቻል ነበር
@yeneg3676
@yeneg3676 Жыл бұрын
Waaw he’s not normal what is going on.
@sss-pl8do
@sss-pl8do Жыл бұрын
ከ666 ,መጥቶ ምን ይገባናል
@godanissatola-qf3gc
@godanissatola-qf3gc Жыл бұрын
እኚህ ሰው የአብይ አህመድ ወንድም ናቸውን?
@seidmohamed2232
@seidmohamed2232 Жыл бұрын
ሰውየው የምሁራዊ ንግግር ነው የሚያደርገው ግን ልጅቷ ብዙም እየገባት አይደለም እሷ ከመቅለብለብ ውጪ እንተርቪ አጠያየቋ ትንሽ ይቀራታል ወተት ነጭ ነው ካላሏት አይገባትም እና የትልቅ ሰውና የሙህራን እንተርቪ ማድረግ ብዙ ይቀራታል ።
@MyBetty333
@MyBetty333 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የዚ ፕሮግራም ሀሳብ ካንዱ አርስት ወደ ሌላው ሀሳቡ ሳይቁዋጭ እየዘለለብኝ ግራ የገባኝ ? 🤔
@gezhagne408
@gezhagne408 Жыл бұрын
SOME PEOPLE NEED HELP.
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 Жыл бұрын
Truly he’s in his own world which doesn’t exist
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 Жыл бұрын
What a shame.
@Addisnegeri
@Addisnegeri Жыл бұрын
የታለ የrh factor ውጤቱ?
@HalimaHalima-xx7qn
@HalimaHalima-xx7qn 11 ай бұрын
አንተ ብሎ ደሞ መስጠት አንድ ሚሊየን ክክክክ
@menbilove2757
@menbilove2757 Жыл бұрын
እረ ጠያቂዋ እባክሽ ሚዲያ ላይ ከመውጣትሽ ፕራክትስ አድርጊ ሰውየው ይጨርስ በዛ ላይ ምንም የሚሉት አይገባኝም ለማንኛውም ይመቻችሁ
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ሚዲያ ጠላሁ,እብዱንም ጤነኘውንም እየሰበሰባችሁ አታደንዝዙን,ጋዜጠኘዋ ግን ጤነኛ ነሽ
@liasol8518
@liasol8518 Жыл бұрын
What is the point??
@tadessemulatu1470
@tadessemulatu1470 Жыл бұрын
Ebedèeeeeeee
@yohannesgebre-sellassie5557
@yohannesgebre-sellassie5557 Жыл бұрын
ለምን የአይምሮ ህመምተኛ የሚመስል ሰው ይዛችሁ ትቀርባላችሁ ? ይህን አ
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r Жыл бұрын
የዛሬው ኢንተርቪው አልገባኝም ሰውዬው ይቀላቅላልኮ
@meseretdesta5991
@meseretdesta5991 Жыл бұрын
የምታቀርቡትን አጣችሁ ይሚያድተምር ነገር ብታቀርቡበት መልካም ነው
@sabatoto6598
@sabatoto6598 Жыл бұрын
I'm sorry to bring this kind of bulshit person to bring to the media that's not He's fault first of all when you' bring to the media this kind of person Thinnnnk two times shame on you all nessus
@mekdesabera7240
@mekdesabera7240 Жыл бұрын
ትክክለኛ ነገር ስለሆነ ነው
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu Жыл бұрын
Eስኪዞፈሪንያ ምንድን ንው? በጭንቅላት ውስጥ ድምጽ የመስማት ሕመም ወይም Eስኪዞፈሪንያ ያለበት ሰው በግልጽ የሚታይ የጠባይ መለወጥ ያሳያል። Eንዲሁም ተጨባጭ የሆነ Eውነታን የሚያስት የተሳሳተ Aስተሳሰብና ግንዛቤ Aለው። ይህ Aብደት ተብሎ ይጠራል። በጭንቅላት ውስጥ ድምጽ የመስማት ሕመም (Eስኪዞፈሪንያ) ብዙ የተሳሳቱ መረጃዎች ያለውና መጥፎ ስም የሚያሰጥ ነው። ይህም በበሽተኛውና በቤተሰቦቹ ላይ ከፍተኛ የመንፈስ ጭንቀት ያሳድራል። በጭንቅላት ውስጥ ድምጽ የመስማት ሕመም (Eስኪዞፈሪንያ) በመጀመሪያ ጊዜ የሚታየው EድሜAቸው ከ15 Eስከ 25 ዓመት ባላቸው ሰዎች ሲሆን ከዚያም በኋላ በEድሜ ሲገፉ ሊከሰት ይችላል። ከመላው ሕዝብ Aንድ በመቶ ያህሉ ብቻ ነው በEስኪዞፈሪንያ በሸታ የተያዘው። በEስኪዞፈሪንያ በሸታ ከተያዙ ሰዎች መሃል Aንድ ሶስተኛዎቹ በሕይወታቸው Aንዴ ብቻ ወይም ለAጭር ጊዜ ብቻ ይህ ሕመም ይይዛቸዋል። በሌሎች ላይ ግን በተደጋጋሚ ይመጣል ወይም ሕይወታቸው ሙሉ AብሮAቸው ይኖራል።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 3 ай бұрын
ግራዋ ማለት የጋራሙለታ ከተማ ናት።በሱ እድሜ ግራዋ ጤና ጣቢያ ነበረ መብራት የለ ምን የለ።አይ የኛ ሰው ዑመርኩሌውን ሸምጥጦ አምበዛበዘንኮ።
@abulkheas
@abulkheas Жыл бұрын
ያን መቃብር ላይ የበቀለውን ጫት አትቃሙ ሲባል አለ ሰበብ አይደለም። ምን ያህል ቢቅም ነው ጃል።🤔
@tesfa4514
@tesfa4514 11 ай бұрын
This guy should be ethiopian next prim minster ,he is as good as abichu
@yonastelahun
@yonastelahun Жыл бұрын
ያበደ ወይንም የአይምሮ ህመምተኞች ምን እንደሚናገር የማታውቁ እውነት ብላችሁ የምታዳምጡ ፖለቲካም ላይ እንደዚህ ያበደ ሲቀርብላችሁ ልክ ናቸው እያላችሁ ህዝቡን ታባላላችሁ
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
እኝህን ሰው መምህር አብይ ይልማ ጋብዟቸው ነበር ፣ አልቀረቡም ነበር ፣ ከዚህ በተጨማሪ ሁለቱ ቢገናኙ ደስ ይለኛል ፣ ድምፃቸው ራሱ ከአብይ ይልማ ጋ አንድ ነው ።
@alexmulugeta2002
@alexmulugeta2002 Жыл бұрын
ምንድነው መልክቱ አልገባኝም :: ጊዜ ዝምብሎ ማባከን ::
@husseinhassen263
@husseinhassen263 10 ай бұрын
አይይይይይይ ኢትዮጵያ ጉድሽን ስሚ
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey Жыл бұрын
ሆይ ባላይስ ግራ ገብቶት ግራ ያጋባናል ስምህ ሲባል እከ ቅርም አያቱ ተናገረ እህ አባት የለኝም አለ ደግሞ እኔ ስወለድ ሞቷል አለ ደግሞ ሰይጣነው አለ የሰው ዘርም አይደለሁም እያለ ነው መን ጣጣነው እህ ለምን በመንግስት እጅ አላደኩም እኔ ልዮ ነኝ እረ ኡኡኡ እየባሰ መጣ ሰንቱን ያሳየናል ከ እራሱን የሚያጋንን ሰው በውሰጡ የያዘው መልክትና መጨረሻው ያጠራጥራል ለማንኛውም የሰማችሁት ን ሁሉ ለአዕምሮ አችሁ አትስጡት ሚዲያወች እባካችሁ አስተማሪ እና ለተመልካች ሰላም የሚሰጥ ዝግጅት አቅርቡ
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Жыл бұрын
ከሀገር ውጭ ወጥቶ የማያቅ ሰው ቀብራራ ነው ይህን በውጩ አለም ብትኖሪ እንዲህ አይነት ሰው በብዛት ታገኛለሽ ደግሞም ይህ ሰውየ ፈልጎ አይደለም ከጁ ላይ የተቀበረው ውጤት ነው ፈልጎ ሳይሆን የፈለጉትን እንዲያወራ ስለሆነ የሆነውም ያው ነው
@user-od5ig4ht5r
@user-od5ig4ht5r 7 ай бұрын
እኔም የእሉምናቲ አባል ነኝ እደት ነው መውጣት የምችለው😢
@BefikaduBekeleOfficial
@BefikaduBekeleOfficial Жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰዓተን መግደለ😢
@borkboi3147
@borkboi3147 Жыл бұрын
STAT PSYCH CONSULT👉 RECOMMENDED FOR THIS POOR DELUSIONAL INTERVIEWEE 📌
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 Жыл бұрын
ምን አለበት አማኑኤል ብትወስዱት ? ማን ይክፈለኝ ይህን በመስማት ያጠፋሁትን ጊዜ ወይኔ
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ምን እንደሚያወራ እራሱ አይገባም እብድ ነው ወይስ ምንድነው
@dawit-habesha
@dawit-habesha Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ የት ሄጂ ልሳቅ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 Жыл бұрын
ምንድን ነው ነገሩ ዝብርቅር ያለ ነገር ዝም ብዪ ሳስበው ሰውየው በራሱ አለም ውስጥ ነው የሚኖረው ምኑም አልገባኝም
@thomastefera7982
@thomastefera7982 Жыл бұрын
Exactly I couldn't understand What he's saying 🙄
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም እንዴ ጠያቂ ተዘጋጅቶ መግባት እልባት
@xanxad-tube1
@xanxad-tube1 Жыл бұрын
መግባባት አልቻሉም ሌላ በሰል ያለ ጋዜጠኛ ቢፈለግ
@yezihalemasrate7327
@yezihalemasrate7327 Жыл бұрын
The value of pi is 3.14 not 3.66
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
የተማርረ አይጥፋ። የዋጋ ግሽበቱ ነው 3.66ያደረገው። ሽመልስ አብዲሳ ቢሰማህ ሰውየውን ሳይሆን አንተን የድሮ ስርዓት ናፋቂ እና ቆሞ ቀር ይልህ ነበር። እና እኛ የአፄዎቹን ፓይ (π) ሳይሆ ን በቁቤ አድርገነዋል። በተረፈ ሰውየው እውነቱን ሊሆን ይችላል። አራት ነጥብ። እኛስ ምን ምርምር አድርገናል እሱ ይህን ሲለን? ምንም ነው መልሱ
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Жыл бұрын
8000 is here. Open your mind, open your eyes.
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
What is 8000??
@salama9761
@salama9761 Жыл бұрын
እኔ መንም አልግባኝም ምን እንደሜሎ ሰውየው
@cheguveraab
@cheguveraab Жыл бұрын
እና Albert Einstein ያክል ባይሆንም ትንሽ ሚጣጣየ ሳይንሳዊ ስራዎቹን ቢገልፁልን
@girmayweditigray8910
@girmayweditigray8910 Жыл бұрын
ልጅቷ ስለሰውዬው ምንም አልገባትም እውቀት ባለው ባለሙያ ፕሮግራሙ ቢሰራ እላለው
@jacksonking366
@jacksonking366 Жыл бұрын
እውቀት የላትም
@yinama6582
@yinama6582 Жыл бұрын
አየለ አድማሱ አይደለም ከዚች ተራ ጋዜጠኛ ጋር አይደለም ከፕሮፌሰሮች ጋ ቃለ መጠይቅ ቢያደርጉለት አይገባቸውም። ትንሽ እውቀት ያለው ጋዜጠኛ ይጠይቀው
@abdllog1723
@abdllog1723 Жыл бұрын
ለመሆኑ እናንተ አንዴ ፈጠር ነኝ የሚል እብድ ሌላ ግዜ ሌላ እብድ የኛ ቲቪ የእብዶች ቲቪ ይባላል
@fs9997
@fs9997 Жыл бұрын
ቆይ ይሓ እኮ tv ነው ነውር አታውቁም
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН
WHY THROW CHIPS IN THE TRASH?🤪
00:18
JULI_PROETO
Рет қаралды 9 МЛН
Чай будешь? #чайбудешь
00:14
ПАРОДИИ НА ИЗВЕСТНЫЕ ТРЕКИ
Рет қаралды 2,8 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН