ክፍል 1 ፡ይሄን ታሪክ እውነት ነው ብሎ ማመን ከብዶኛል ፡ የአንድ ሰው ህይወት ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu : Ethiopia

  Рет қаралды 224,423

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

This is a social show that gives a chance to different individuals who want to share their story, Talent on media, and to request help if they are in need.
in this show, we will invite cab drivers, commercial sex workers, teachers, street kids, students, maids, and farmers, etc.
with their unique and fresh stories, we want society to understand their side of the truth.
#Comedian​​ Eshetu​
contact
comedys27@gmail.com
0938 21 20 20
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 480
@yaleb4u355
@yaleb4u355 3 жыл бұрын
በጣም grace ያለው ልጅ ነው positive energy ሌላው ቀርቶ የታስረበትን ታሪክ ሲያወራ እየሳቀ ነው የሚተርከው ሌላ አገር Therapie ያደርጋሉ ይህንን የመስለ ልጅ አገር ለቆ ሲሄድ ምን አይነት የአገር ኪሳራ ነው ይመችህ አቦ ህይወትህ የተቃና ይሁን
@seadamohammed3893
@seadamohammed3893 3 жыл бұрын
እሼ ትልቅ ሰዉ ..... ጎበዝ ወጣት ነህ በርታ በጣም ነዉ ምወድህ አላህ ይጠብቅህ
@ahmedsfg
@ahmedsfg 3 жыл бұрын
በጣም ድሰ የሚል ነው የአሰብ ልጅ ይመችህ ። እኔም አሰብ ብዙ ኑሬአለሁ ከአሰብ የወጣሁት በደርግ ጊዜ ነው ። ሰለ አሰብ ሰዎች የተናገርከው ትክክል ነው ። ወደብ ብዙ አመታት ሠርቻለው ።
@mastewaltv7267
@mastewaltv7267 3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች እንደት ናችሁ እስኪ ስራዎቻችንን እዩልን ከወደዳችሁት ቤተሰብ ሁኑ
@ethioamericann
@ethioamericann 3 жыл бұрын
እሸቱ, የዛሬው እንግዳህ ልዪ ነው👌🏽 እያሳሳቀ መሰማት ያለበት የህይወት ታሬክ ውስጥ ነው ያለፈው 💚💛❤️
@romanar4621
@romanar4621 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነው ወሏሂ እውነት ነው ሰው በሃሳብ ነው የሚረዳዳው እኔ አሁን ፊሊፒኒ ጋር ነው የምኖረው ግን በጣም ነው የምንረዳዳው ቋንቋ ግን የኔንም የሷንም አናቅም
@fafifafi136
@fafifafi136 3 жыл бұрын
እሼቱ መልካምሰዉ ሁሌም የምታቀርበዉ የምሰራዉ ጥሩነዉ አስተማሪነዉ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሂዳይስጥህ
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 3 жыл бұрын
እውይይይይ ታጠቅ ሓወይ ብዙ ስንፈልግህ ስላንተ መስማቱ በራሱ ትልቅ ደስታ ፈጠረልኝ!! ታስታውሰኛለህ ብየ እጠብቃለሁ!! ያ የወጣህበት ማታ በጣም ሳለቅስ ነበረ!!
@tatektadese1687
@tatektadese1687 3 жыл бұрын
ሸመገልኩ መሰል መዘንጋት ይታይብኛል
@-dn6fiooo
@-dn6fiooo 6 ай бұрын
ለኪዳነማሪያም የምታቃጥረው የነበረውን ስ እንዴት ተርሳህ ባክል ስንት ልጆች ፓራላዝ እንዳስደረክስ ተረሳል (ደዴሳ
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 3 жыл бұрын
ትክክል በስደት ላይ ጥሩ ሰው ማግኘት እድለኝነት ነው አንዳንድ ሰዎች ሌላ ጎደኛ ሲይዙ የመጀመሪያውን ይርሳል ሰው ደስ የሚል ሰው ነው ወሬው አይጠገብም
@gemilagemuye5132
@gemilagemuye5132 3 жыл бұрын
እኛ አሰቦች እንዲህ ነን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ምርጥ እንግዳነው ያቀረብከው ታጠቅ ትክክል የተናገረው የሰው ህይወት በጣም ከባድም ነው ጥሩ ትምህርት የሰጠህን ችክኑ ያምራል ሼፍ ብራቦ
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 3 жыл бұрын
እሸቱ የዘመኑ መልካም ሰው የምትሰራወ ስራ ሁሉ ቅንነት እና ጥብብ የተሞላበት ትውልድን በመልካም ስነምግባርን እያስተማርክ ለዲአዛኚ ለቸገረው ደሬሺ የኢትዮጵያ ጀግና አንተነህ ፈጣሪ አምላክ የምትፈልገው ሁሉ ያሳካልህ ክፉውን ሁሉ የርቅልህ እንወስዳለን
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 9 ай бұрын
እቤት መታደል አገላለጽህ በጣም አስተማሪ ነው የተፈተንክ ወርቅ ነህ መልካም እድል እመኝልሀለሁ
@rozareta9336
@rozareta9336 3 жыл бұрын
ምርጥ እትዬጵያዊ ነህ ታጠቅ እዬ ከአሁን ብኅላ ያለው እድሜህን እግዝያብሕሄር ይባርክልህ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ዋው የአሰብ ልጅ ምርጥ የህይወት ተሟክሮው በጣም የሚገርምና የሚመስጥ ታሪክ ነው ዛሬ ላይ መልካም ነገር እንደገጠመክ አስባለው
@naniasefa7094
@naniasefa7094 3 жыл бұрын
እውነት ነው በስደት ላይ ጥሩ ሰው ማግኘት መታደል ነው ዛሬ የሰጠከን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እውነት ዘና እያልኩኝ ነው ያዳመጥኩህ ወንድሜ በጣም ትልቅ ነገር ነው ካንተ የወሰድከት አመሰግናለው እሼ ተባረክ።
@edengebre4692
@edengebre4692 3 жыл бұрын
አገላለፁ ድንቅ ነው ሰው በተመሳሳይ ቋንቋ እያወሩ እንኳን የማይግባቡ ስንት አሉ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new eden
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 10 ай бұрын
ድንቅ ጨዋታ ቁን ነገር ከቀልድ ጋር ብዙ ትምህርት አዘል ጨዋታ አስቤ አላቅም እስርኛ ሀብታምና ደሀ እዳለው እስረኛን መጠየቅ ክፍያ እንዳለው ትልቅ ትምርት ነው አንተ ግን ደስታህን ስደት አልቀማህም መባረክ ነው🙏
@haiat1892
@haiat1892 3 жыл бұрын
እሽቱየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናምስግን አለን
@mekdatsega277
@mekdatsega277 3 жыл бұрын
በጣም ታላቅና ድንቅ ምስክርነት ነው ታጠቅ ። እሸቱ ስልክህን አስቀምጥልን። በብዙ ተሞክሮና ልምድ የተሞላ ልጅ ነው ።
@user-gk4dk8vz1i
@user-gk4dk8vz1i 3 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም ፈታ የሚያደርግ ልጅ ነው ከብዙ ስቃይ ቦሀላ ደስታ አለ ጎበዝ ነክ
@amad3142
@amad3142 3 жыл бұрын
ሰላምምሺይብዛ
@amad3142
@amad3142 3 жыл бұрын
አለባቸውደምሴ
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 3 жыл бұрын
ገራሚ ልጅ ነው ድንቅ ችሎታ ቁምነገር ሳቅ ሁሉም መልካም ነው እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛💗💗💗
@bereketpetros8382
@bereketpetros8382 3 жыл бұрын
Ene ye assab lije negn. Assab yefeker ketema na. Ke bezu ethiopianoch gar new yadekut, tru gize nber. Selam na feker 🇪🇷🇪🇹❤❤
@selambelete1778
@selambelete1778 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አልፎ ሲወራ እንዴት ደስ ይላል
@kirubelasfawify
@kirubelasfawify 3 жыл бұрын
በጣም፡የሚገርም፡ልጅ፡ነው፡በደንብ፡ለሰማው፡1,000000ብር፡በላይ፡የሚያወጣ፡እውቀትና፡ትምህርት፡ነው።
@umselma2977
@umselma2977 3 жыл бұрын
ትክክክል
@umurediwan5002
@umurediwan5002 3 жыл бұрын
1,000000እሄቁጥርስትነው???ማነውእሚያሥረዳኝ????
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m 2 жыл бұрын
@@umurediwan5002 እኔምአላቀውም😥
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 ай бұрын
​@@umurediwan5002 1 አንድ ሚሊየን ነዉ
@JapiGirum
@JapiGirum 3 жыл бұрын
👆👆👆የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 3 жыл бұрын
Amen🙏
@mesi3777
@mesi3777 3 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ የሕይወት ታሪክ ❤ እሼ እናመሰግናለን ቀጥልበት እንዲህ ያለውን አስተማሪ ታሪክ። 👍👍
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ያለትምህርትቤት መማር እንደዚህ ነው።
@fethiapajany1614
@fethiapajany1614 3 жыл бұрын
Ewnte belehal wendemi enime beza mengde alefilhu 😍😍😍😍😍😍❤️👍👍👍👍👍😍
@daftagahahau1629
@daftagahahau1629 3 жыл бұрын
ዋው እሺዬ በጣም ደሰ ብሎኛል ታጠቅ የአገሬ የሰፈሬ ልጂ ላቭ ሰትሬት ሰላየሁት ደስ ብሎኛል ታታ ዋውው
@tatektadese1687
@tatektadese1687 3 жыл бұрын
ከኔ ባይበልጥም
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 3 жыл бұрын
በእውነት አስተዋይ ሠውነከ እግዚአብሄር ይጠብቅህ 😍😍👍👍👍👍👍
@SaeedMohammed22
@SaeedMohammed22 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ 👍👍👍💝💝💝💝
@user-bg3kq2vz9k
@user-bg3kq2vz9k 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም አገላለጽ በርታልን ወንድማችን ብዙ ተማርኩበት እናመሰግናለን
@tinasaron2728
@tinasaron2728 3 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ታሪክ ነው 😀😀😀😀👍👍👍✌️
@godismyshepherdihavenothin3893
@godismyshepherdihavenothin3893 3 жыл бұрын
ታጤ ስላየውክ ደስብሎኛል የመን ሰንአ አድቤት ተከራይተን ኖረናል የሚገርም የቃል አገላለጥ ያለው የእግዛቤር ቃል ሙሉ እውቀት ያለው ገራሚ ወጣት ነው ታምሜ ያስታመምከኝ ወድሜ ደስብሎኛል ስላየውክ የመን በተፈጠረው ጦርነት እደተለያየ ነው ዛሬ የየውክ
@meryesu
@meryesu 3 жыл бұрын
አንተም በመልካም ሁኔታ እንደምትገኝ ተስፋ አደርጋለሁ! የት ነህ?
@tatektadese1687
@tatektadese1687 3 жыл бұрын
ደውልልኝ ባክህ
@meryesu
@meryesu 3 жыл бұрын
@@tatektadese1687 number?
@user-yh3gm2li6g
@user-yh3gm2li6g 3 жыл бұрын
wey gud new yeante were migerm new ewunet new behulu hager new eritrea tru sew new dha bihon በጣም የዋህ ነው ኤርትራ ልጅ መመሆኔ ኩርተኛ ነ ነኝ እነትን ስለ ተናገርክ ደስብሎኛል ሰላም ለናንተ እነተኛ ሰው ነህ 😘
@birhanabebe1782
@birhanabebe1782 3 жыл бұрын
ምታቀርባቸው እንግዶች ዋው
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 2 жыл бұрын
በመድኃኔ ዓለም ሥም! እንዴት ይኼንን ሰው እስከዛሬ ሳላየው ከረምኹ… ከወጣቶች አንድ ሚሊዮን ተመልካች መግባት የነበረበት አስተማሪ ይኽ ሰው ነው፡፡ በአንድ ምሽት እስከሚገባን ድረስ በደንብ ያስተማረኝ ሰው ነው፡፡ ዕውነት እግዚአብሔር ቀሪውን ሕይወት ሰላም ያደርግልኽ ዘንድ ይፍቀድ!
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
አያሳሳቀ ቁምነገር የሚያወራ ሰው ደስ ይላል::
@user-xc8xc3dz6d
@user-xc8xc3dz6d 3 жыл бұрын
አስገራሚ ታሪክ ነው ክፍል ሁለት አሼ ወይኔ ያረጋል የሚባለው ሰውየ ባየው ብየ ተመኛሁ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
እንደስምህ የዉነት ታጣቂ ጎበዝ ሳትሆን አቀርም ገና ከጅምሩ የሂወት ጅማሬ ወንድሜ ዉነት ነዉ በስደት ጥሩ ስዉ ማግኘት መታደል ነዉ
@user-hg6er4nd7b
@user-hg6er4nd7b 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ትእግስት ግን ጥሩ ነው
@mekonenyalelet1276
@mekonenyalelet1276 3 жыл бұрын
I feel like I read 100 books within 37min:20sec thank you brother
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 3 жыл бұрын
ወንድሜ ስደት ፍላስፋ አድርጎሃል መሳጭ ታሪክ ቀሪ ዘመንህ ያማረ ይሁንልህ ቀጥል እሰማው ነው
@meryesu
@meryesu 3 жыл бұрын
ምርጥ እንግዳ:- የህይወትን ውጣውረድ በአስተማሪነቱ የተቀበለ: የኖረ: ሰርቶም በተግባር ያሳየ ምርጥ እንግዳ ነው!!!
@blackman3470
@blackman3470 3 жыл бұрын
I am very very good history
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 жыл бұрын
የእውነት ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት በጣም ድንቅ ነው ። እውነት ነው በስደት የሚያስብ ሰው የለም ሁሉም ለራሡ ነው
@acchetoocarmile2871
@acchetoocarmile2871 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 жыл бұрын
ዋው ታታዬ እውነት ነው ስለየመን ተነግሮ አያልቅም አረ ብዙ ነገር አላወራክም ብዙ ይቀራል እስር ቤት ያለምክንያት ትገባለህ በትክክል ያለምክንያት ትወጣለህ ምክንያቱም የምትከፍለው ከሌለህ ነው እሰር ቤት የምትቆየው ካለህ ግን ወዲያው ትወጣለህ በጣም የሚገርመኝ ነገር እስር ቤት በትክክለኛው ስአት ሰው ለጠየቅ ስትሄድ በሩላይ ያለው ፖሊስ የጫት ስጠኝ ብሎ ሰው ባለበት ቦታ ነው የሚጠይቀው የመን እዝቦቹ ጥሩዎች ናቸው ክፉ የኛው እዝብ ነው እኔም አድጌ አረጀሁባት ልጆችም ወልጄባታለው እሸቱ በርታልኝ
@user-nf8ve3fl8p
@user-nf8ve3fl8p 9 ай бұрын
እሼ ቃለ መጠየቁ አስተማሪ ነው ግን እሼ ቶሎ ቶሎ እሽ እሽ እህ እህ አትበል ።ክ
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 3 жыл бұрын
መግባባት ከቋንቋ በላይ ነው ዋው ድንቅ ሰው ነው ተባረክ ።
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new Rah
@saramohamedhassan8223
@saramohamedhassan8223 3 жыл бұрын
Mirt zer new ye Assab sew ye fikir hager new 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 9 ай бұрын
ይገርማል ኣይ ሂወት መከራሽ መብዛቱ ኣምላኬ ሆይ ሰላም ፍቅር ኣንድነት ደስታ ምህረት ለዓለም ሁሉ ስጠን ❤❤❤መለያየት ፀብ ሃዘን ከምድረ ገፅ ኣጥፋልን😢😢😢😢
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ይሄ ሰው ብዙ ቁምነገር ነው የተናገረው:: በተለት ስደትን ላየነው ሰዎች??? አይዞህ በርታ ወንድሜ::
@Meysawkassa19
@Meysawkassa19 3 жыл бұрын
ኮሜዲ እሸቱ በእውነት በጣም እናመሰግናለን።ቀደም ሲል ከአእምሮ በላይ የሆኑ ህፃናትን እየጋበዝክ እየተዝናን ቁም ነገርን ስንጨብጥ ነበር። አሁን ደግሞ መልካም የሆኑ አዋቂ ሰዎችን በመጋበዝ ትውልድን ለመገንባት የምታደርገውን ጥረት እጅግ በጣም እናደንቃለን።እንወድሃለን ክበርልን። ይገርምሃል አንዳንድ ምሁራን ትምህርት ቤት ገብቶ ከተማረው ምሁር ይልቅ ከሂወት የተማረው ይበልጣል ይላሉ።ልክ እንደዚህ ሰው .....
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ "እግዚአብሔር ስታስብ ነዉ የሚሰማህ" አስተሳሰባችንን እናስተካክል
@eritreanzelealemtenber2221
@eritreanzelealemtenber2221 2 жыл бұрын
Tariku betam des yeilal
@erhiopis9565
@erhiopis9565 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው አዝናኝ አስተማሪ ! እናመሰግናለን
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 3 жыл бұрын
ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ
@addisalemayotaddese1085
@addisalemayotaddese1085 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ታጠቅ. የአገሬ ልጅ. አዲስ ነኝ ከስዊድን. ከወንድም እሼቴ ጋር ስላየሁ ደስ ብሎኛል. በጣም ደስ የሚል የሕይወት መንገድ ነው ያሳለፍከው. አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ.
@tatektadese1687
@tatektadese1687 3 жыл бұрын
ወንድሜ አዲስ
@Fortniteontop123
@Fortniteontop123 3 жыл бұрын
Betam dese yemil lije 😍
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
በመከራ ውስጥኮ ሚያስቅ ነገር አይጠፋም ችግሩ የምስቀው ካለፈ ሆነ እንጂ🤣🤣🤣
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new mkdei yne kngow
@wubatietho8716
@wubatietho8716 3 жыл бұрын
እሺ ምርጥ ስው ጥሩ ታሪክ ነው ስው መሆን ከባድ ነው
@asseb3054
@asseb3054 3 жыл бұрын
እኛ የአሰብ ልጆች በተለያየ አለም ስለተበታተን በኦላይንም ቢሆን ምሀበር እንመስርት የአሰብ ልጆች የት ናቹህ ❤️❤️❤️❤️
@tatektadese1687
@tatektadese1687 3 жыл бұрын
ጥሩ ሐሳብ ነው
@abdiwole2040
@abdiwole2040 Жыл бұрын
ቦሣሦ ወደብ ዉስጥ ከነጋሻዉ በቀለ ጋር አሣ ስያጠምድ ነበር፣፣፣እንኳን ለዚህ አበቃህ፣፣፣ የድሮ ጓደኛዬ፣፣፣
@mihretyirdaw7996
@mihretyirdaw7996 3 жыл бұрын
Des yemil sew yemir feta yale ena ye astesaseb habtam😍😍
@hanaaraya6823
@hanaaraya6823 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚስብ ውይይት አታቋርጡት
@user-ul5xr4im7e
@user-ul5xr4im7e 3 жыл бұрын
እሸቱ የኔ አዋቂ ሺ አመት ኑርልን
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 3 жыл бұрын
ወድ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ከክፍ ነገር ይጠብቀን ደም ከሀገር ከቤተሰብ ቸር የሚሰማቸው እሼ በረታ እንወዳለን
@user-qd4xg5wd2y
@user-qd4xg5wd2y 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በጣም ይመስጣል.....እሼ በርታልን ወንድማችን
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው አሥተማሪ እናመሠግናለን😘
@wubatietho8716
@wubatietho8716 3 жыл бұрын
ትክክል ስው ነክ ተባርክ ምነው እንደዚ ገብቶት የሚኖር እሺ መልካም ስው ተባርክ የማይጠገቡ ስው እያመጣክ
@biniyamtesfaye1963
@biniyamtesfaye1963 Жыл бұрын
Wow tatik gerami lej nek
@mdidris7935
@mdidris7935 Жыл бұрын
ሀሰብ የኖር ሰዉ ባለሞያ ነዉ ከሰዉ ጋ መግባባት ይቺላሉ በንጥህና አደኛ እህቴ እዛ የኖረቺ ናት ስራዊ ሁሉ ልዩ ነዉ
@birukgedlee2260
@birukgedlee2260 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው እጅግ የሚገርም የህይወት ውጣውረድ እና አስተማሪ ሃሳብ
@mesietube8261
@mesietube8261 3 жыл бұрын
እሼ እና ገራሚው እንግዳ ታጠቅ👍❤👈
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new mes
@rozalovetube
@rozalovetube 3 жыл бұрын
እንዳመር
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Mes sra tru new
@selamgebremeskel1962
@selamgebremeskel1962 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ልጅ ነው አወራሩና እውቀቱ ይገርማል ክፍል 2 በጉጉት ነው የምጠብቀው
@selama716
@selama716 3 жыл бұрын
5 ዓመት አለምክንያት የታሰረ ሰው ለመፈታት ምክንያት አይገኝለትም!!! ያሳለፍከውን ችግር ፈታ ብለህ ነው የነገርከን 👏
@tsigegebrekidan4351
@tsigegebrekidan4351 3 жыл бұрын
Eshe nurilen, tebarek des yemil koyeta
@gafat
@gafat 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እንግዶችህ ሁሉ ፍቅር ናቸው እናመሰግናለን
@user-oj2iq6vy1b
@user-oj2iq6vy1b 3 жыл бұрын
አሹ መልካም ሰው አቤት እምታቀርባቸው እግዳወች ልዩ ፍቅር መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ናቸው በእውነት በጣም ነው እሚመቸኝ ይሄ ፕሮግራም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@minshalema6886
@minshalema6886 3 жыл бұрын
Wow tata gerami new
@tatektadese1687
@tatektadese1687 3 жыл бұрын
ፈላው
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
አሰብ የኖረ ሰው ሁሉ ስለ ፍቅር ነው የሚተርከው ፡ ይገርማል ያንን ውድ ነገር ነው ያጠፋነው፡ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን፡፡
@fikermehari3522
@fikermehari3522 3 жыл бұрын
Betam des yemil lij new bizu tmhrt tmriyalew🥰❣ yaregal gin temechtognal 🤣🤣🤣
@masetewal6914
@masetewal6914 10 ай бұрын
ጀግና ነው ማርያምን ህይወት ለሱ ምርጥ ትምህርት ቤት ሆናለታለች 🥰
@yesewulkiwubalem2721
@yesewulkiwubalem2721 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ደስ የሚል
@user-yr5rm3ey7c
@user-yr5rm3ey7c 3 жыл бұрын
አላህ አገረችንን ሰለም የድርግልን
@lemeltewelde110
@lemeltewelde110 3 жыл бұрын
እሼ በጣም ምርጥ ሰው
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 3 жыл бұрын
ጨዋታው ደስ ሲል👍👍-
@khalidsayed9440
@khalidsayed9440 3 жыл бұрын
አንደኛ ሰው
@ermiashailemariam118
@ermiashailemariam118 3 жыл бұрын
Incredible story 🙏🙏
@almazbilou8303
@almazbilou8303 3 жыл бұрын
የአሰብ ፈቅር ትዝታዉ ያሠኛል
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 3 жыл бұрын
እንደዚህ ህይወት የገባው የበሰለ ሰው ማግኘት ውድ ነው ታጠቅ የምር የሚገርም ሰው ነው ቢያወራ ቢያወራ አይጠገብም
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new mes
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ድንቅ ንግግር ነው::
@hallelujah1383
@hallelujah1383 3 жыл бұрын
በትምህርት ከሚገኝ እውቀት ጥቂት ነው በህይወት ልምድ የምገኝ ብዙ ነው ግሩም ነው::
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 3 жыл бұрын
Yaregale tebeya new yetaserkut kkkkk
@asmarich7594
@asmarich7594 3 жыл бұрын
ሲያሳዝን በቃ የኛ ሂወት እኮ እንዲህ ነው ስደት ኡፍ ጌታዬ በሰላም አስገባኝ ሀገሬ አቤቱ
@kebasahla2355
@kebasahla2355 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ይመቻችሁ
@eden_negn9683
@eden_negn9683 3 жыл бұрын
Ye Assab sew yet alachu🙌🙌🙌❤❤❤ኣሰብ የፍቅር ሃገር 😍😍
@abegazethele223
@abegazethele223 3 жыл бұрын
አለን ኤዱዬ
@bereketpetros8382
@bereketpetros8382 3 жыл бұрын
Alen yedu
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ያጀማኣ ሰሞኑን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ኢቃማ ያለውም የሌለውም መንግስት እንዲያዙ ስላለ የተገኘው ሁሉ ሴትም ወንድም ስለሚይዙ በየ ስራቦታቹ ሆናቹ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ለሁሉም ንገሩ አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን።
@eden_negn9683
@eden_negn9683 3 жыл бұрын
@@abegazethele223 weye yene fikeroch❤❤selamachu yebeza balachehubet
@eden_negn9683
@eden_negn9683 3 жыл бұрын
@@bereketpetros8382 weye yene yesew teruoch❤❤beyalachuhubet selamachu yebeza
@amsalesinidu3096
@amsalesinidu3096 3 жыл бұрын
You are really a positive person. The worst is over now, and the rest of your life will be healthy, long and prosperous. 🙏
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 жыл бұрын
Eshye leju zeme belo beyawera des yelenal.
@direlovetube9731
@direlovetube9731 3 жыл бұрын
Eshe yezarew programih bezer Quat tesasiren lalenew tilik medhanit new Egiziyabiher yibarkachihu
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Во сколько времени смотрите?😂
0:41
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,4 МЛН
Третья часть в тг: @kedrovaalyona
0:46
Кедрова Алёна
Рет қаралды 2,1 МЛН