ከ 15 ዓመት በፊት መሞት የነበረብኝ ሰው ነኝ! የመቄዶንያ መስራች የክብር ዶክተር ቢኒያም በለጠ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 23,562

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 87
@Hist-ory
@Hist-ory 8 ай бұрын
እንዴት ያለ መታደል ነው ቢንያም እድሜ ይስጥህ
@tsion5088
@tsion5088 8 ай бұрын
ወንድማችን ዶክተር ቢንያም በለጠ, ድንቅ ትሁት ሰው ነህ ።የላይኛው የዘልአለም ቤትህን ገምብተሀል በጣም እድለኛ ነህ 💕🙏💕
@jorobeyene9576
@jorobeyene9576 8 ай бұрын
አንተን መግለጽ በጣም ከባድ ነው የትህትና የፍቅርና የደግንነት ጥግ በአንተ ውስጥ ከልክ በላይ ነው ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 8 ай бұрын
ዶክተር ቢኒያም አንተ የተባረክ ሰው ነህ እመቤቴ የአንተን እሩብ ልቦና ትስጠኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 8 ай бұрын
ማድረግ መስጠት መታደል ብሎም ንፁህ ልብን ይጠይቃል እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ👏👏ቢኒያም በለጠ👏ሜቅዶንያ ከዚህም በላይ ከፍ ብሎ እናየዋለን ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት 👏
@senaitoljira
@senaitoljira 8 ай бұрын
ወንድም አለም ኑርልን !አሁንም ረጅም እድሜ ፍጹም ጤንነት እግዚአብሔር አምላካችን ይስጥልን ፡አሜን!!
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 8 ай бұрын
እኔ ሰው አላደቅም ይህን ትሁት ደጉ ሳምራዊ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊቅናትም እቀናበታለሁ እንደሱ በሆንኩ ብዬም እመኛለው የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰማያዊው ዋጋህ ይክፈልክ
@AldaWerkye
@AldaWerkye 8 ай бұрын
አሜን
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 8 ай бұрын
አንተ የብዙ ስው አባት ነህ ቡዙ አመት ኑር በጣም ቡዙ ይችን አለም ያስጨነቅን ስዎች አለን ከእንደነዝ አይነቱ ቀንሶ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 8 ай бұрын
ሰላም መስዬ ሰላምሽ ይብዛ ቢኒያም ሰውበጠፋሳት ሰውሆነ የተገኘ አላህ እድሜህ ያርዝመው በዚህምድር አድየተገኘህ ሰው ነህህ
@sarabekele6589
@sarabekele6589 8 ай бұрын
እንደቢኒያም አይነቶችሰዎችን የብዛል ሰው ለሰብሰባ ጠርቶ የሚገሉትንአምላክ አጥፋልን ቢኒ እነጅም እድሜ ከሙሉጤና ይሰጥልን🙏
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 8 ай бұрын
ዶክተር ቢንያም በለጠ ድንቅ ሰው ነህ እኔ የምለው የለኝም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@bitsatnigussie
@bitsatnigussie 8 ай бұрын
😢እኛ ሁሉን ሰቶን ጥንትዬ ጉድለት ፈልገን እናማርራለን ቢኒዬ እድሜና ጤናን ያድልህ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 8 ай бұрын
ቢኒየ አንተ በጎ ሰዉ እዉነት ባላህ ፍቅር የምትኖር ዘር ሐይማኖት ፆት የማትለይ ከልብ የፈጣሪ ንፁህ ፍጡር በዘህ ዘመን የተፈጠረ እወነት ሰው በጠፋ ለት ሰዉ የሆንክ ጀግና አላህ ክፉህን አይሰማን ከመቶመያ ህዝብ በዚህ ዘመን ለፈጣሪህ እንዲደርስ ብቻ እና ለመታየት የምትሰራ አንተ ብቻ ነህ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤
@user-eg9rg1hl9b
@user-eg9rg1hl9b 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ወድም የልብህን,ሁሉ ይሙላልህ መልካም ስራህን ይቀበልህ መሰሎሎችህን ያብዛልን
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 8 ай бұрын
በእውነት ብኒ እግዚአብሔር አምለክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንተ በጣም በጣም ትልቅ ሰው ነህ አንተ የደሃ አባት ለአንተ ቃል የለንም ❤
@azebgizaw3849
@azebgizaw3849 8 ай бұрын
ቢኒ ውድ ወንድሜ ቅን ልብን የታደልክ እኔ ሁሌም ስለ አንተ እንደተደነቅኩ ነው የመቄዶንያን ዶክመንተሪ ለመስራት ከቢኒ ጋር ያሳልፍናቸው ጊዚያት ነበሩ ሁሌም ትሁት ሰርቶ ለፍቶ አልሰራሁም የሚል በዚህ ዘመን ድንቅ ይለኛል ሁሌም በረከቱን እንደሞላበት ፈጣሪ ጤናውን ይስጥህ ይጠብቅህ ቢኒ🙏😍
@saharm119
@saharm119 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥህ የበለጠ እድሠራ ❤❤❤
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 8 ай бұрын
የክብር ዶክተ ር ቢኒዬ ሰው ከሰጠህ ዶክተርነት ፈጣሪ የሰጠህ ፀጋ እጅግ በጣም ብዙ ነው ሺ አመት በጤና ኑርልን🎉 መሢዬም ተባረኪ እህቴ❤
@astermekonnen4179
@astermekonnen4179 8 ай бұрын
ቢኒ፣የማያልቅበትፈጣሪ፣እድሜናጤና፣ይስጥህ
@user-wf7pv7ri4t
@user-wf7pv7ri4t 8 ай бұрын
እሜንእሜንእሜንእሜን❤❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ለአንተ ቃላት ቢደረደር ስለሚያንስብህ
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 8 ай бұрын
ይገርማል ሁለተኛው እዮብ በሀያአንደኛው ክፍለዘመን ፈጣሪውን እንደዚ የሚያመሰግን ሰው አቤት መታደል አቤት ፀጋ ጤናህን በይበልጥ ይስጥህ ፈጣሪ
@retasa7652
@retasa7652 8 ай бұрын
ኦንደው አምላክ ብዙም ባይሆንም አንድ ለ ሺ።የሚሆን አያጣም ከየቦታው የዳዊት ልብ ነው ያለህ ዶ/ር ጤናህ ሙሉ ይሁንልህ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 8 ай бұрын
አይ መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን የወለደች እናት ትባረክ
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 8 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንድም ዶክተር ቢኒያም ኑርልን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ሰላምን ስጠን❤❤❤🎉🎉🎉
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 8 ай бұрын
ሁሌ አንተን ሳይ የራሴን ባዶነት አያለሁ እግዚአብሔር ያንተን እምነት ይስጠኝ አሜን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 ай бұрын
እንዴት አይነት መታደል ነው ወንድሜ ዶክተር ቢንያም አንተ የተባረክ ሰው ስለ አንተ መለናገር ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 8 ай бұрын
ወድማችንን ቢኒን ሳይ እማለቅሰውነገር ትርጉም አልገባኝም የኛመልካም ወድም እረጅምእድሜ ጤናጋርይስጥልኝ❤❤❤እግዚአብሔር ሙሉጤናሰጥቶ ያኑርልኝ መሲየኛውድእህት እግዚአብሔርይጠብቅልኝ ሁላችሁንም❤
@bute5158
@bute5158 8 ай бұрын
መልካም ምሳሌ ነህ ዶክተር ቢን
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 8 ай бұрын
ቢኒያም መድኃኔዓለም ጸጋውን ያበዛለት ሰው ነው:: ይህን ሁሉ ሰርቶ ምንም አልሰራሁም የሚል ሰው: መታደል ነው
@lizethio6061
@lizethio6061 8 ай бұрын
ቢኒዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏🏽
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 8 ай бұрын
ወንድማችን ዶ/ር ቢኒያም የብዙ ችግረኞችና ህሙማን አባት ነህ መዳሀኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ።
@otakugamer748
@otakugamer748 8 ай бұрын
አንተ ትለያለህ በእውነት ተባረክ!!!
@bahrainds8221
@bahrainds8221 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁን በጤና ያቆይ ለሁላችንም ያንተን ልብ ይስጤን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድልን
@tebekameles6196
@tebekameles6196 8 ай бұрын
እማምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥህ
@bute5158
@bute5158 8 ай бұрын
በጣም የሚወደደ ሰው እንወድሀለን ትልቅ ትምህርት ሰጪ ህይወት ያለህ ዶክተር ቢን እግዚአብሔር ይባርክህ በሰው ህይወት ልብ አሁን ታይትዋል መልካም ምሳሌ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ የሁሉ አባት ነህ ህይወትህን ጤናህን ኑሮህን እየከፈልክ ያለህ ጀግናችን ነህ
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 8 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችው አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም ዕድሜ ከጤና ይሰጥልን ዶክተር ቢኒያም መስዬ አንቺም ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይከተልሽ
@AldaWerkye
@AldaWerkye 8 ай бұрын
ላንተ ቃል የለኝም እንዴት ብትመረጥ ነው ትሁት!!!
@bini1623
@bini1623 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ያድልልን መታደልነው በዚህ ሰአት የነፍስን መንገድ ይዞ መጉዝ
@angaroemebet527
@angaroemebet527 8 ай бұрын
Tankes so much both for your good service God bless you all
@angaroemebet527
@angaroemebet527 8 ай бұрын
Amen amen amen its true God bless you both
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 8 ай бұрын
እድሜ ጤና ሰቶ ያቆይክ በረከድ ይድረሰን የኔ ትዉት 😢😢
@RGChannel520
@RGChannel520 8 ай бұрын
Selam mesi ena bini🥰❤🥰
@sabalule7915
@sabalule7915 8 ай бұрын
የተከበርክ ቢኒ እግዚአብሔር ጤና፣ እድሜ ሰላም ይስጥህ መሸከም ያቃተንን በሽተኞች ወገን ቤተሰቦቻችንን ተሸክመህ፣ የጦርክ በዘመናችን አዲስ አበባ ያለቻት ጻድቅ ሰው ሰው ሰውን አሳዶ ያጠቃል ይገላል አንተ ደግሞ ለተጠቂዎች ጥላ ከለላ የሆንክ ዋርካ ዛፍ ነህና ልጆችህ ይባረኩልህ ከነባለቤትህ ከነቤተሰብህ እመቤታችን ማርያም በተሰጣት ጸጋ ባማላጅነቷ ፍላጎትህን ትፈጽምልህ አሜን
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 8 ай бұрын
ውድ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ🎉
@ferehiwottaye3662
@ferehiwottaye3662 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በብዙ የባረከህ መልካም ስው እግዚአብሔር ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 8 ай бұрын
ከእግዝያብሔር ዘንድ የተላከ መልአክ ነው ችግሩ ግን ውስጥ ያሉት ሰራተኞች ጥሩ አይደሉም
@ameleworkgebru4425
@ameleworkgebru4425 8 ай бұрын
የታደልክ አግዚአብሄር ከነቤተሠብ ይባርክህ ከረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን🎉🎉🎉
@Hareg21
@Hareg21 8 ай бұрын
እግዛብሄር ይርዳህ መታደል ነዉ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 8 ай бұрын
ረዥም ዕድሜ ለወንድማችን
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ምን መታደል ነዉ እደዚ ሠሆን እግአብሔር ቤተሰቦችህን ይባርክልህ ሀብታም መሆን አልፈልግም ስትል እሰማለሁ ምንመባረክ ነዉ እዉነት ላተ ቃል የለኝም 🙏🙏🙏🙏
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p 8 ай бұрын
ምንም ልል አልችልም ወንድሜ ገብረ ህይወት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጠበቃ ይሁንህ ከነመላ ቤተሰብህ ወላድተ አምላክ በእድሜ እና በጤና ታቆይህ እንዳተ ያሉትን ያብዛልን ያንተን ልብ ለእኛም ያድለን በእዉነት !!!
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🤲🤲🤲
@user-bu5jx5lj6w
@user-bu5jx5lj6w 8 ай бұрын
اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الهَمِّ وَ الْحَـزَنِ، والعَجْـزِ والكَسَلِ، والبُخْلِ والجُبْنِ، وضَلَعِ الدَّيْنِ وغَلَبَةِ الرِّجَالِ አላህ ሆይ ከሐዘንና ትካዜ÷ ከደካማነትና ስንፍና ከስስትና፣ ፍርሃት÷ ከእዳ ጫናና ከሽንፈት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አልሏሁምመ ኢንኒ አዑዙቢከ ሚነል ሃምሚ ወል ሐዘኒ ወልአጅዚ ወልከሰሊ ወልቡኸሊ ወል ጁብኒ ወደላኢድደይኒ ወገለበቲርሪጃል
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 8 ай бұрын
አሚን
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 8 ай бұрын
መስየ ስውድሽ❤❤❤
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 8 ай бұрын
Bene wedemahene egezabehre amelke yedegele mareyame lege edema tanahene yabezalene nurelene yedekamohe abate egezabhre kene batesebehe yeredahe yetebekehe wedemahene
@queenzuzu710
@queenzuzu710 8 ай бұрын
ቃላት የለኝም ጀግና ❤❤❤
@teg22345
@teg22345 8 ай бұрын
Beni egziyaber tena edeme yseth ❤❤❤❤❤❤
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 8 ай бұрын
Amazing!🙏🏿💗🍀👍🏾
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 8 ай бұрын
The Almighty God bless you always!!!
@warkwark6096
@warkwark6096 8 ай бұрын
አድሜ አና ጤናዉን ያስጥልን ዉንድማችን
@senit.k5262
@senit.k5262 8 ай бұрын
I don't even have word's. Its a Blessing. He is blessed. Holyspirt is within him. Glory be to God in Jesus name hallelujah 🙌 🙏. And you mesi i love u my sister stay blessed 🙏😘😘😘🥰🥰
@imalemi9650
@imalemi9650 8 ай бұрын
egizyabeher edime na tena yestihe 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 8 ай бұрын
Great heart binne
@SaraSara-uw5ow
@SaraSara-uw5ow 8 ай бұрын
መታደሉ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 8 ай бұрын
Amen3❤❤❤🙏
@tadelakidane101
@tadelakidane101 8 ай бұрын
Egzabeher yemesegen Amen
@meseretgebira8149
@meseretgebira8149 8 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥህ አንተ ትለኛለህ
@aynalembejdo9682
@aynalembejdo9682 8 ай бұрын
❤❤
@user-pg8ze7if5v
@user-pg8ze7if5v 8 ай бұрын
Medhanialem tenahin yistish!!!!!!!!!!
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@saratasahi590
@saratasahi590 Ай бұрын
❤️
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl 8 ай бұрын
ወንድማችን ቢንያም በ ቅድስና ውስጥ ነው
@hayath424
@hayath424 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@teg22345
@teg22345 8 ай бұрын
Doctor mebal seyansebh new Egziyaber abezeto yebarkh
@alemayehubekureberu5409
@alemayehubekureberu5409 8 ай бұрын
Egzabjer yebarkachiju
@hayatyesufahmed64
@hayatyesufahmed64 8 ай бұрын
Edmi ke tinagar ysth yanurln
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tersite858
@tersite858 8 ай бұрын
ድሮ ድሮ ውርስ ለቤተክርስቲያን ነበር ግን አባቶቻችን ማስተዳደር ስላልቻሉ ገንዘቡን መጠቃቀሚያ ስላደረጉት ውርስ ለበጎ አድራጎት ሆኗል!
@tesfa4514
@tesfa4514 8 ай бұрын
Memot keneberebek tempted neber, kslmotke selalneberebek terfekal, ayhon werie atawru
@user-hj3et4cw9o
@user-hj3et4cw9o 7 ай бұрын
Biniam keamlak yetesethe sew neh ahunm tenahn ysteh tesebel tetemek yemiamehn bota emnet kebaw tidnaleh
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
ወለጋ የደም ምድር አማራ የሆነ በዝህ ዘመን የተፈጠርን መቸም እማንረሳው
@tersite858
@tersite858 8 ай бұрын
ለወሬ ነጋሪ ሰው አይጥፋ
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 8 ай бұрын
አብይ አህመድ የምትባል ደንቆሮ ቤተመንግስት መገንባትህን ትተህ ይህን ለአገርና በጎዳና የወደቁ ህዝቦችን ለሚስበስብ ድርጅት አግዝ አንተ መስራት የሚገባህን ስራ እየሰሩልህ ነውና
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 171 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 11 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,6 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН