ክፍል2

  Рет қаралды 12,649

Faruq media

Faruq media

3 ай бұрын

subscribe ower channel • Video subscribe ower channel • Video
@ኡመር_ኮምቦልቻ @MuaZ @alfarukmultimediaproduction
@minbertv1 @nesihatv

Пікірлер: 122
@user-rn8ob4eg7h
@user-rn8ob4eg7h 2 ай бұрын
ቁርአን እና ሀድስን መረጃ አድርጎ የማይናገር ሰው ተቀባይነት የለውም።የታዘብኩትም ይህን ነው አንዱ ግለሰብ እኛ የምናስበው እኛ የምንለው ይላል። ጉድ ነው ለማንኛውም ሀቅን የሚመራኝ አላህ ነው ሌት ከቀን ሀቅን እንድመራኝ እለምነዋለሁ።
@user-ir7kn6tu8g
@user-ir7kn6tu8g 2 ай бұрын
እናተ የኢስላም ጠላቶች አሕባሽ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ ሊላ ምን ይባላል ::
@user-wf6yb8or2h
@user-wf6yb8or2h 2 ай бұрын
አይባልም እኛም ሙስሊም እነሱም ሙስሊም ከእኛ አይጠበቅም እህቴ/ ወንድሜ
@KedijaYimer-gx7kg
@KedijaYimer-gx7kg Ай бұрын
ያናንተን መጨረሻ ሳናይማ አሏህ አይጨርሰንም
@user-zz9wc3de8x
@user-zz9wc3de8x 21 күн бұрын
እረ እነዚ ሙሽሪኮች ናቸው ሙስሊም አይደሉም ​@@user-wf6yb8or2h
@FhF-qu4yi
@FhF-qu4yi 8 күн бұрын
አይባልም አላህ ያጥፋችሁ ይባላል ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ አረ አላህን ፍሩ
@user-zp5wk8np2f
@user-zp5wk8np2f 22 күн бұрын
ያረብ እኔስ ጨነቀኝ ወላሂ አላህእባክህ እውነተኛውን መንገድ ምራን 😢😢
@user-bp1ol7jw4x
@user-bp1ol7jw4x Ай бұрын
ሸክ አቡበክር ሱለይማን ባለጥበበኛ የዲኑ ወታደር ጥርት ያሉአሊም የማይደፈርሱ ናቸው የኔ ኡስታዝ የልብ የሚያደርሱ20ትትት ያረብ❤❤❤
@MoammedMm-px9le
@MoammedMm-px9le Ай бұрын
መልክ፣ሳይሆን፣ኢልም
@kedirabdulkadir208
@kedirabdulkadir208 Ай бұрын
جزاك الله خيرا يا شيخنا الفاضل شيخ ايالياس ربنا يحفظك
@fakihasass6775
@fakihasass6775 2 ай бұрын
Shekabubakar barakallahu fekun 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jb8em4zw1n
@user-jb8em4zw1n Ай бұрын
አቡበከር ሁቢ እረጂም እድሚየ ይስጥኅ ❤️❤️❤️❤️❤️ዉሃብያ አላህ አጥሙአችኅል አላህ ይድረስላችሁ 🤔🤔🤔🤔🤔
@ahmedabdullahi1896
@ahmedabdullahi1896 2 ай бұрын
Subhan allah allah yitabekan ka zamanu wehabi allah yitabekan
@user-ol2eb2rb6x
@user-ol2eb2rb6x 3 ай бұрын
ዋናው የሚለየው ቁርዓን ተፍሲር ላይ ነው መዝሀቦች በተረዱት መረዳት ግድ ነው
@Faruqmedia
@Faruqmedia 2 ай бұрын
ትክክል❤❤
@Nego-e8p
@Nego-e8p Ай бұрын
Ke Ahbash Allah yetabiqen
@djhddjhdhhshdhnd5835
@djhddjhdhhshdhnd5835 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ni6kk8dc8p
@user-ni6kk8dc8p 2 ай бұрын
ሀዲስ ጠቅሰህ ቁርአን ጠቅሰህ ተከራከር እኛ እምንለው እያልክ አትናገር አንተ ማለት አትችልም
@user-gw5ze9bd2l
@user-gw5ze9bd2l Ай бұрын
እኔኮግርምየሚለኝመረጃዉምንእየመሰላቸዉነው
@HamidHussen-pm7js
@HamidHussen-pm7js 2 ай бұрын
አሠላምአለይኩም ያጀመኣ እሥላም ከሆንን ማነው አንዱን ሠለፍያ ሌላውን አበሽያ ብላችሁ ሕዝብን የምታሣሥቱትና የምትፈርጁት ረጋሚስ ያደረጋችሁ ማነው? መጀመሪያ እስላማዊ ባሕርይ ይኑራችሁ መማማር የሚቻለወ በቁርአንና ሐዲስ ስንነጋገርነው ስድብ እርግማን የሠይጣን ባሕርይ መገለጫ እንጂ ሙስሊም ለሆነ አይመችም ብንጠነቀቅ ይሻላል።
@ZihadeHaleka-he5jj
@ZihadeHaleka-he5jj Ай бұрын
Islam is one but human being try to make difference
@zmm9058
@zmm9058 2 ай бұрын
አቅራቢውሲጀመር ውሀብይነህ ሙሸቢህ ውሀብዮችንነውየምትገድፈው ለምን ሲጀመር በአካል ነውመሆንያለበት አሊያ አንቀበልም ያላ በአካል ወድከሆናችሂ አገናኞነው እሽሽሽ💪💪💪💪
@ENDRIS53
@ENDRIS53 2 ай бұрын
አወ የራሳቸውን ያጋንናሉ እናም እነሱ ጠመው ሰውን ማጥመም ነው ሚፈልጉት በነሱ ማጭበርበሪያ ማንም መሸወድ የለበትም አየ ወሀብያ😂
@AlpnAsd
@AlpnAsd Ай бұрын
​@@ENDRIS53እናተናችሁ የጠመማችሁት እሚገናኞት ቦክስ ይገጥሙመሠለሽእደ ጠሞአጥማሚእናተናችሁ ወላሂ ስትጠየቁአትመልሱም ስድብነውየተማራችሁት😅😅😅
@ENDRIS53
@ENDRIS53 Ай бұрын
@@AlpnAsd 😂😂😂😂😂😂😂😂ከናንተም ብሶ ታወሪያለሽ
@AlpnAsd
@AlpnAsd Ай бұрын
@@ENDRIS53 እና ባወራ ሀቅን ይዠነው እኮ እየዋሸሁመሠለሽ እደ 🙆‍♂️🙆‍♂️🥱🥱🥱🤣🤣🤣🤣
@ENDRIS53
@ENDRIS53 Ай бұрын
@@AlpnAsd 😂😂😂😂😂😁😁😁ሀቅ ምናምን ትላለች 😁 የትኛው ሀቅ ነው,ሙጀሲምነትኮ ኩፍር እንጂ ሀቅ አይደለም(ሙጀሲም ከሆንሽ ማለቴ ነው)🤨
@FjjJj-wc2ox
@FjjJj-wc2ox 2 ай бұрын
GL
@WwrWer
@WwrWer Ай бұрын
አህባሾች ፍልስፍናችሁ ሰለቸን
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 2 ай бұрын
አሕባሽ ማለት ድቁርና ማለት ነው አላህ ያደኖቆሮው ማንም ብያስተምረው ሊገባው አችልም ስለዚህ ከጠሞ አጣማሚዎች አላህ ይጠብቀን❤ ሼኽ ኤልያስ ❤ አላህ ❤ይጠብህ ❤
@ahmedabdullahi1896
@ahmedabdullahi1896 2 ай бұрын
Ka wehabi allah yitabekan
@KalidKalid-tk1le
@KalidKalid-tk1le 2 ай бұрын
ቢስሚላ ኧረ እንመካከር ትላላቹ ግን የበለጠ የካፊር ማላገጫ አንሁን ተስማሙ
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 2 ай бұрын
😂😂😂😂 ሰይጣን አምላኪዎች አላህ የአህያ ጣኦት ድንጋይ ነው😂
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 2 ай бұрын
አሕባሽ የሺዓ ፈለስ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል አላህ ያወረደውን ቁርአን ሽምጥጥ አድርጎ ክዷል እነኝህ ሰዎች ትንሽ ቆይቶው ሳሓባዎች እና እናታችን ዐሻ ለመሳደብ ነው ዓላማቸው ከነዚህ ጠሞ አጥማሚዎች አላህ ይጠብቀን አሚን
@user-tm4be6ub1v
@user-tm4be6ub1v 2 ай бұрын
ሳያውቁ አወቅክ ውሀቢያ 200አመት ሆነው ገና ከመጣ ምን ታቃላችሁ
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 2 ай бұрын
ኡፉፉ እስክ ዝም በሉ​@@user-tm4be6ub1v
@AaAa-ty2hp
@AaAa-ty2hp 2 ай бұрын
@@user-tm4be6ub1v የአህባሾችን አቂዳ የመሰረተው አንድ አብደላ ሀረሪ የተባለ የሀረር ሰውየ ነው እሱም ከሀበሻ ወደ ሻም ሀገር በመሰደድ የአህባሾችን አቂዳ ከሱፍዮች ከሺአወች ከጀህምያወች በመቀመም የመሰረተው አብደላ ሀረሪ የተባለው ሀበሻዊ ስደተኛ ነው።
@user-nr7pn6wq8r
@user-nr7pn6wq8r 2 ай бұрын
​@@user-tm4be6ub1vእጭ ቅጭላታችሁ ተዘግቶአይዴል ምንበትክክል አታስብምእኮ አይባሾች አላህ ሄዳይስጣችሁባስ እናተጠሞአጥማሚ
@AlpnAsd
@AlpnAsd Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን አይሠሙም ሀበሻ ማለት ነው ይላሉ አህባሽሾች ይሳደባሉደሞ😅😅😅​@@user-nr7pn6wq8r
@TofikTofa-ng1ly
@TofikTofa-ng1ly 2 ай бұрын
አላህን የሚያወሳ ሰዉና የማያወሳሰዉ ማለትነዉ ማለትም በክር ማለት የማያወሳ ኤሊያስ ደሞየሚያወሳ በሌላ ትርጓሜ የሞተሰዉና በሂወትያለሰዉ ማለትነዉ
@Fathima-pn7gp
@Fathima-pn7gp Ай бұрын
Ahbashe.emnet.abelashe
@mekamuteki9192
@mekamuteki9192 2 ай бұрын
Dr,abubekir alah yitebkachu
@user-kc1zr7pi3n
@user-kc1zr7pi3n 3 ай бұрын
اشيخ ءليس عحمد حفظه الله ورعاه 🎉🎉🎉🎉
@MohamedAwelaynaba
@MohamedAwelaynaba 2 ай бұрын
አይ ፍልስፍና አህባሽ ያለ ደሊል
@SamA05-wi3ru
@SamA05-wi3ru 2 ай бұрын
ሀድሥ እና ቁርአን እየጠቀሥክ ተከራከር
@Fathima-pn7gp
@Fathima-pn7gp Ай бұрын
Aauzubilah.minek
@YtFy-mj6lm
@YtFy-mj6lm 2 ай бұрын
@user-gw5ze9bd2l
@user-gw5ze9bd2l Ай бұрын
መቸነዉአይናችሁንእምገልጡትደባራወችሂዳዋዉንይስጣሁአህባሾ
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 2 ай бұрын
መጀመሪያ ተረጋግታችሑ ስሙት እኔ ሙሽቢሐ መሕሉቅ አምላኪዋች
@UmAbubekr-zs5hv
@UmAbubekr-zs5hv 2 ай бұрын
እደው ምን አይነት ደቆሮ ናቸው አሏህየ በኒህ ሰውቺ ሙስሊሙን ኡማ ቢዚ አታድገር አህባሽን አጥፋልን
@naimaberkit3883
@naimaberkit3883 Ай бұрын
ባአላህ አህባሾች ግን በውስጥ እግራቸው ነው እንዴ የሚያስቡት አላህ ሆይ ምራቸው እረ ተው ስሜት ከመከተል ውጡ!!
@MominaMomina88
@MominaMomina88 16 күн бұрын
ኪኪኪ
@abdulmalikbasha1792
@abdulmalikbasha1792 2 ай бұрын
ይቅርታ፡አርጉልኘ፡አንደ፡ከአሁን፡በፊት፡በአደባባይ፡ወይምመደረከ፡ላይ፡ዶክተር፡ጀይላን፡ያሉት፡ከዘመኑ፡ጋር፡መሄደ፡አለበን፡ብለዋል፡ምን፡ለማለት፡እንደሆነ፡መልሡልኝ???
@Fathima-pn7gp
@Fathima-pn7gp Ай бұрын
Yekeferkew.anteneh.
@user-eo5mt8dx4h
@user-eo5mt8dx4h 2 ай бұрын
ባረከላሁዉፊኪ ዶክተር አቦቦክር አሏህይሥጥልን ተነዚህ ወሀብዮች ጥመት አሏህ ይጠብቀን ተኢለያሥ እሚሉሁ ተማር መማርየቀርሀል❤❤❤❤❤
@NoorSeid-ex8fv
@NoorSeid-ex8fv 2 ай бұрын
ከምርሽ ነው
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 2 ай бұрын
አትሸባኝ😂
@Allahismypower
@Allahismypower 2 ай бұрын
የሀቁ መንገድ የለው ማወናበድ ...
@user-um6rc8bc9n
@user-um6rc8bc9n 2 ай бұрын
አሏህ እንፍራ በቁርአን አህባሽ ዉሀብያ የሚል የለም አንለያይ ውድ ሙስሊሞች አንሰዳደብ እንመካከር በቁርአን እና በሀዲስ ማስረጃ። ጠላቶቻችን ካፊሮች እንዳይሰሙንደ።ወሏሁ አእለም።
@FhF-qu4yi
@FhF-qu4yi 8 күн бұрын
❤❤
@MominaMomina88
@MominaMomina88 16 күн бұрын
አይ አህባሽ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን አህባሽ እረባሽ
@mohammedhussienosman303
@mohammedhussienosman303 2 ай бұрын
እንዲያው እናንተ ዲን የምታውቁ አሊሞች ምንይሻላችሃሗል ሱና ሺአ እያላችሁ ኡመቱን ሗላቀር እደረጋችሁት አለም የት ደርሷል እናንተ ገና ወደኅኌላ ተመልሳችሁ ኡመቱን ታደናግራላችሁ ፈረንጅ ቁርኣ መርምሮ ብዙ እውቀት ቀስሞ እናንት ሱና ሺእ እያላችሁ ሙስሊሙን ታፋጃላችሁ በምንም በፊት እናንተን አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
@sultazj
@sultazj 2 ай бұрын
የሙማየ ፖሎቲካ
@jemalmammo6241
@jemalmammo6241 3 ай бұрын
አየ ወንድም ኢልያስ በቪዶ የዶ/ር አቡበክር ትምርትን ለአድማጮች አዋቂነትህን ለማሳየት ኡስታዝ አቡበክርን ትተቻለህ፡እስኪ እውነት አቡበክክርን የሚመጥን እዉቀት ካለህ፡በአካል ተመልካች ባለበት መወያየት ከፈለክ፡ስልክህን ላክልኝ የኡስታዝ ስልክ አለኝ፡ፍቃደኝነታቸዉን እጠይቃቸዋለሁ፡ስልክህን ላክልኝ በአላህ ኡስታዝ ኢልያስ፡በአካል ለመወያየት ፍቃደኛ ካልሆንክ ዳግመኛ የርሰወን ትመርት አልሰማም፡ጃሂሎችን ለማጃጃል የሚደረግ ትምርት እንደሆነ ነው የምረዳው፡፡
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 3 ай бұрын
አልወያይም ብሏል ኢልያዝ አህመድ ዶክተር አቡበክር መርሀባ ብለዋል ቪድዮውም አለን
@Toibaseid-gh9lv
@Toibaseid-gh9lv 2 ай бұрын
አይ አህባሾች ለሆዳችሁ ያደራሁ ክክ
@Toibaseid-gh9lv
@Toibaseid-gh9lv 2 ай бұрын
አይ አህባሾች ለሆዳችሁ ያደራሁ ክክ
@mohammedhassen9019
@mohammedhassen9019 Ай бұрын
@@Toibaseid-gh9lv ጀለፍ ወሬ
@UmerGetachew
@UmerGetachew 2 ай бұрын
ኢሊኣስኮ ይህንንያህል የሚለፋው በግድ ውሀ እሳት ይሆናል እደማለትነው አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ ሙጀሲሞች
@Fathima-pn7gp
@Fathima-pn7gp Ай бұрын
Yemtlewkequran.weym.kehadis.gar.aygengngm
@Hutube800
@Hutube800 7 күн бұрын
አረብኛ አስተምሩት ገና ነው
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 2 ай бұрын
الفتنة اشد من القتل العياذ با الله
@ENDRIS53
@ENDRIS53 2 ай бұрын
ምናምኑን ነው ምታያይዙት አየወሀብያ ጠማሞች
@user-wf6yb8or2h
@user-wf6yb8or2h 2 ай бұрын
ጥመቱ የት እንዳለ ግልጽና ገልጽ ነው ንቁ ከተኛቺሁበት
@ENDRIS53
@ENDRIS53 2 ай бұрын
@@user-wf6yb8or2h እናንተ ናችሁ የተኛችሁ ሰውን የምትከተሉ የማታስተነትኑ
@user-ir7kn6tu8g
@user-ir7kn6tu8g 2 ай бұрын
አተን ብሎ ዶክተር የማስመሰል ነው
@miftahkedir2392
@miftahkedir2392 Ай бұрын
አህባሾች የእስልምና ጉንፋኖቾ።
@huseinali6971
@huseinali6971 3 ай бұрын
Aye wahabiyawoch tigermallachihu yemeselachuhin new mittiketelut ,chirash ahlussunnawochin titechallachihu Amed beduket yisikal yiluhal yihe new
@user-wi2sn8wz7w
@user-wi2sn8wz7w 2 ай бұрын
Antanah ahilasuna
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 3 ай бұрын
ዶክተር አቡበክር አሏህ ይጠብቃቸው በመረጃ ነው የሚጋዙት እንወያይም ብለዋል ግን ውሀብይ ኢኽዋን የውሸት እምነታቸው ስለሚጋለፅ እቢ አሉ አሏህ ይሰማል አሏህ እኔን የሚመስል የለም ሰሚ ተመልካች ነን ብሎናል ግን እኛ እደውሀብይ አይን ስላለው ነው ጆሮ ስላለው ነው አንልም አልሀምዱሊላህ ከውሀብይ እምነት ስለጠበቀኝ ጀግናማለት ሀቅን የሚፈልግ ቀርቦ መወያየት ነው ለምን ትፈራላችሁ ሀቅ ከያዛችሁ ?
@noor.yeche.werengehussain1059
@noor.yeche.werengehussain1059 3 ай бұрын
በኡሥታዝ ኢሊያሥ መድረስ ስሲያምር ይቀራል
@saedsayfu
@saedsayfu 12 күн бұрын
እኔኮ በጣም እምትገርሙኝ ነገር አህባሽ ማለት የሚሠጠው ትርጉም ምን ድነው ኢሄ አብደላሂል ለረሪ ብላቹ ሣታምታቱ ቀጥታው ብዙ ሀበሾች ማለት ነው ኢሄ ማለት ጥቁር የሆነ ሁላ ሀበሻ ነው ማለት ነው አህባሽ ብላቹ ሥትሣደቡ ወይም ሥታጥላሉ እራሣቹን መሥደብ ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው እርግጠኛ ነኝ ኢሄ አህባሽ አህባሽ የሚል ሁላ ከውቀት ነፃ ነው ለማነኛውም እሥልምና ማለት ፖሎቲካ አይደለም ዝብላቹ እሥልምናችንመጫወቻ አታርጉብን መጀመርያ ማወቅ ይቀድማል ማወቅ ሥል ደሞ ዝም ብለን ዝም ብለነን ቁርጭራጭ መፃፎችን አይተናል ብለን ባንረብሽ እኔ ለራሤ እውቀት ያለኝ ሠው አደለሁም 2/ም አመዛዝነን የራሣችንን መንገድ ለመለየት ግን መጀመርያ ማወቅ ብዙ ሀዲሦችን መቅራት ቁርአንን አሥተንትኖ መቅራት ለዚ ደረጃ ያልበቃን ሠዎች ግን አላህን እንፍራ ወላሁ አእለም
@fuadshafim4858
@fuadshafim4858 2 ай бұрын
ወሀብያ ተበዱ
@user-kw6mz9qz4r
@user-kw6mz9qz4r Ай бұрын
በለገዬ ኣላህ ያህድኩም
@noor.yeche.werengehussain1059
@noor.yeche.werengehussain1059 3 ай бұрын
አይ ዝበሉ አህባሾች ምድረ ቢደአም ሁላ
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 3 ай бұрын
😂😂😂😂 ኡስታዝ እሊያዝ እማ እውቀት የለንም ለመወያየት ብሏል
@mekabashir3978
@mekabashir3978 2 ай бұрын
ፍስ ጠማማ አህባሺ
@mekabashir3978
@mekabashir3978 2 ай бұрын
አህባሺ ያልተጫፍ እያመጣህ እምታውራ
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 2 ай бұрын
ቆይመጅመሪያ ከምትሳዴቡበፊት ሑለቱንም አዳምጡ ሐቅ ፈላጊዋች ካላችሑ አልሐምዱሊላሕ ሽሕአብቡክርሱለይማን የእውቀትባለቤት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZekiAbdi-xr5ol
@ZekiAbdi-xr5ol 2 ай бұрын
የአይሁድ ቅጥረኛ ነው
@ZekiAbdi-xr5ol
@ZekiAbdi-xr5ol 2 ай бұрын
አቡ በክር ሚባለው ቅራቅንቦ ማለቴ ነው
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 2 ай бұрын
@@ZekiAbdi-xr5ol ይሔውነውእውቀት የለለውስው ወድስድብነውየሚሮጠው
@ebrahimabebe4820
@ebrahimabebe4820 3 ай бұрын
እስት ከቁርአን አምጡ አህብሽ አረ
@RedwanSeid-wc3zp
@RedwanSeid-wc3zp 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የሚሰጡት ፈትዋ ከ ዓቅላቸው ነው ከየት ያመጣሉ
@AdemAbye
@AdemAbye 2 ай бұрын
አህባሽ ያልተፃፈለትን እምያነብ ማለትነው ሡብሀን አላህ
@nuzefamurid
@nuzefamurid 2 ай бұрын
ወሀቢያዎች ይቀመጣል ይወርዳል ይወጣል 2እጅ 2እግር አለው ካላቹ አሏህ ምንም አምሳያ የለውም የሚለው ግልፅ የሆነውን ቃል ክዳቹ አሻሚ ትርጉም ያላቸውን ትከተላላቹ በአሏህ ላይ ከሰው ልጅ እውቀት በላይ የሆኑትን አንቀፆች በመሰላቹ ትተረጉማላቹ ለዱንያ ጥቅም እንዳይቀርባቹ ከምትሉት የፍጡር ባህሪዎች አሏህ ጥራት ይገባው አዋቂው አሏህ ብቻ ነው
@Faruqmedia
@Faruqmedia 2 ай бұрын
አዋቂው አላህ ብቻ ነው
@Zulu-4Z
@Zulu-4Z 2 ай бұрын
ግን. ለይሰ. ከሚስሊሂ. ሼይእ. ያለው. እኮ. አላህ. የሱ. ባሀሪ. እሱ. የነገረንን. እደነገረን. እድናፀድቅ. ነው. ስናፀድቅ. ከፍጥረታት. አይመሳሰልም. ግን. የነገረንን. ባሀሪዎች. በሙሉ. አናፀድቃለን. ለምን. ምንም. አይመሳሰልም. እራሱም. አለን. ከምንም. እደማይመሳሰል።አለቀ. አትዘበራርቁ. አወቅን. ብላቹ. አትጥፉ. አላህ. የህዱኩም. ነፍስያን. መከተል. ትልቅ. በደል. ነው. ከመፈላሰፍ. ሰሀቦች. እዳሳለፉት. ተቀበሉ. ከሰሀቦች. አትበልጡም።
@user-ni6kk8dc8p
@user-ni6kk8dc8p 2 ай бұрын
አቡበክር ማስረጃ ይዘህ ተከራከር ባላገር ይመስል ግግም አትበል
@ZekiAbdi-xr5ol
@ZekiAbdi-xr5ol 2 ай бұрын
አህባሾች የአይሁድ ርዝራዦች ናቸው
@nazimmeded8760
@nazimmeded8760 2 ай бұрын
ሰውን ዋደ ጥመት ከመጥራት መማር መፍትሄ ነው እኮ ሸ እልያስ አለስተምርም አላለም
@Zulu-4Z
@Zulu-4Z 2 ай бұрын
አብቦ. ተምሮ. ሞቶዋል. አቡኪ. ተብሎ. ውስታዝ. ለዛውም. ዶክተር. ዋ. ክስረት. ንግግር የፖለቲካ ብቻ. ዲን ፖለቲካ. አይደለም ነፍስያ. ያለ ማሸነፍ ነው
@user-ol2eb2rb6x
@user-ol2eb2rb6x 3 ай бұрын
ውሀብያ ፖለቲከኛ ናቸው
@Toibaseid-gh9lv
@Toibaseid-gh9lv 2 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ አህባሽ እንጅ ፖለቲከኛ አላህኢህድያ ይሰጣችሁ ድንን የማትሸጡ ናችሁ❌❌❌❌❌❌❌አህባሽ የጥመትአንጃ ናችሁ
@user-ol2eb2rb6x
@user-ol2eb2rb6x 2 ай бұрын
@@Toibaseid-gh9lv ከማየት በላይ ምን አለ??? ከመንግስት ጎን ተሰልፈው የሚሉትን አትሰሚም ማለት ነው!!! ስለወለጋው 500000 ሞት እና መፈናቀል ወፍ የለም ስለአማራ ክልል 5 ሰው ሞት ጫጫታውን አትሰሚም ማለት ነው???
@user-zn4rs6ox2q
@user-zn4rs6ox2q 2 ай бұрын
​@@Toibaseid-gh9lv❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 3 ай бұрын
ኢልያስ. ካለባበሱ ጀምሮ. እራሀሱ. ቢድአ ነው።
@Toibaseid-gh9lv
@Toibaseid-gh9lv 2 ай бұрын
ክክክ ለይህ እኮነው በጥመት የምትመሩት አለባበስ ወንድሊይ ልብሱንያሳጥር ፂሙን ያሳድግ ያሉት ነብዩ ስላሁ ወአለይሂወሰለም ግን አህባሾች ማንነው ለብሳቸውንአሳጥሩያሉት ነብዩ ሱለላሁወአለይሂ ወሸለም ሴትን ነውስወንድን እናተኮ አጥማሚናችሁ ድናችን ሴትልጅ አለባሷን ታስረስም ይጉተት ዩናል ነብያችን በናንተግን ሴትለብሷን አሳጥራ ትሄዳለይ በተቃራኔው ወንድልጅ ለብሱን እየኮተተ ይሄዳል እናተኮ ከመሀይምአትሻሉም ወይተምራችሁ አታቁ ኢተቂላህ መቸመሪያ እወቀትይቀድማል ከአባባስ እናተ ናችሁ ቢደአሞቹ ክክክ❌❌❌
@taybaMohammed-kf2yx
@taybaMohammed-kf2yx 2 ай бұрын
አህበሽ ሙስሊም ለማለት ይከብዳል እናተ ቀብር አምላኪወች የሞተሰዉ አምላኪወች አላህ የፍርዱቀን ሲጠይቅህ የሞቱት ይጠይቁኝልትልነዉ እኩአን ላተ ለራሳቸዉም አላህ በእዝነቱእጅ በራሳቸዉ ምንም አያረጉም የሙሀቻ ጥምጣም የመሠለ ደፍቶይጣልህ በዚህ እድሜህ ፊትናና ሽርክ ታስተምራለህ ይድፍህ አሚን በል
@MuhamedAhmed-wr4vm
@MuhamedAhmed-wr4vm 2 ай бұрын
ምንም ቢለባበስ ሀቅ ሀቅ ነው !! ኤልያስ መጀመሪያ ጎንበስ ብለህ ቅራ
@HdhdhdDjhdud-uj1mw
@HdhdhdDjhdud-uj1mw 2 ай бұрын
ሀሀሀሀ
@HdhdhdDjhdud-uj1mw
@HdhdhdDjhdud-uj1mw 2 ай бұрын
እናተ ሀቅን ብትቀበሉ ይሻለቹሀል
@AaAa-ty2hp
@AaAa-ty2hp 2 ай бұрын
ከአቡበክር ምን እንማራለን ፍልስፍና ካልሆነበቀር ሌላ የሚያስተምረው የለም እራሱ ትክክለኛ የሆነ የነብዩን ሀድስ አልቀበልም ብሏል ።
@tajuredi5146
@tajuredi5146 2 ай бұрын
ምን አይነት በካይ ናቸው አህባሾች
@user-ik4tu1ul2e
@user-ik4tu1ul2e 2 ай бұрын
ሲጀመረ፣አህባሾች፣ዉሸታችዉ፣አያልቅም፣ሰሚት፣ብቻ
@zmm9058
@zmm9058 2 ай бұрын
ውሀብዩች ፖለቲካብቻ ነጩን በሬ ጥቁር ነውካሉ አይመለሡም ሱበሀንአሏህ ሂድያይስጣችሁ
@MohammedSndew
@MohammedSndew 2 ай бұрын
አህባሾች ዋሹወች ናችሁ ምት አለባችሁ በምትቀጥፉት ሁሉ ትጠይቃላችሁ አላህን ፍሩ የምትረዱ ከሆነ ውሂብ የአላህ ስም ነው
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,7 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 41 МЛН
ባለሻኛዋ ሴት በኡስታዝ ሳዳት ከማል
10:05
seada mohammed
Рет қаралды 16 М.
ዶክተር ጀይላን እኛ የማናቃቸው ጠንካራ አቋሞች አሏቸው
17:18
ዲያኡ ሱናህ Diyau Sunnah
Рет қаралды 2,8 М.
አቡበክር እና ኡስታዝ ሳዳት ፍጥጫ ውሀብያ  አህባሽ በሚለው በማስረጃ  ሸር
17:08
አልይ ኮቻ ALY-𝑘𝑜𝑚𝑏𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎
Рет қаралды 6 М.
ኢኽዋን ማለት ምን ማለት ነው
16:48
Ahmed Tube 11
Рет қаралды 20 М.
مناظرة القرن بين الإسلام والمسيحية
3:38:31
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 17 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 3,2 МЛН
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 22 МЛН
Самая крепкая лысина в мире😁
0:30
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,3 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 23 МЛН