እሳትእናጭድ ነን⁉️||ክፍል3

  Рет қаралды 13,702

Faruq media

Faruq media

Ай бұрын

Пікірлер: 115
@user-rw8eh3bs3t
@user-rw8eh3bs3t
ወላሂ እኔ አንድ ማስረጃ አላየሁም ከአህባሾች ለምን ተረት ተረት ታወራላችሁ የነበሩት እነሱ ሼኽ ብለው ያቀረቧቸው ሁሉ አንድ ማስረጃ አላቀረቡም እስኪ የሱና ሰዎችን ማስረጃ እይ አቡሀኒፋ ብሎ ማስረጃ እየሰጠ ኢማሙ ማሊክ ብሎ እየጠቀሰላችሁ ኢማሙ ሻፊዒ እያለ እየጠቀሰላችሁ እነሱ ግን አንድ ማስረጃ ሳያመጡ እንደሚመስለኝ እያሉ ያወራሉ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው እኛንም ይምራን
@SeidAli-pc7dl
@SeidAli-pc7dl
አይ አህባሽ በጣም ይገርማሉ በቁርዓንና ሀዲስ መረጃ ሳይሆን ተረት ተረት እና ስሜት ብቻ ። ለማንኛው አላህ ያስተካክላችሁ
@AliMusa-ch1or
@AliMusa-ch1or
ምነው ሼሁ አልቀሩም እዴ ቃለአላህቃለረሱል አላህ ጠቅሰው ቢገልጹ ። ወላሂ ሳይጠቀስ የሚወራው የዲንቋንቋ አይሰማም አላህን ፊራ መሞት አይቀርም የዛኔ ግን መልሱ የቸግራል
@FatumaHusein-pt7qo
@FatumaHusein-pt7qo
እኛ ሰለፍዬች መመሪያችን ቁረአንና ሀድስ ነው
@osmanmohammed7226
@osmanmohammed7226
እናንተ ምንም ሁኑ ምን እስልምና ሙሉ እና ውብ ነው
@user-cn7we6dd5d
@user-cn7we6dd5d
በዚህ አድሜህ አባሽን ከመከተል አላሀ ያውጣሁ
@HamidHussen-pm7js
@HamidHussen-pm7js
ከኋላ የመጣ አይንአውጣ በሁክማ እሥላምን ማስተማር የሚቻለው በስድብና በግርግር አይደለም ስለእሥልምና ዶክትሪኑ ሊኖረን ይገባል ዝም ብለን የማንም ሚንሻ አትሁን። አንብብ መሻይኮቻችንና አሊሞቻችን በሑክማ አስተምረው እስልምና ን ዛሬ ያደረሱት በጬኸት በግርግርና ገንዘብ በመስጠት አይደለም በሙሀባ በጥሩሥነምግባር ራሳቸውን ሠውተው ነው ለሥልጣንነና ለፖለቲካ ጥቅማጥቅም ሕዝባቸውን አሳልፈው ሠጥተው ና ሐይማኖታቸውን አንቋሸው አያውቁም።አስከብረው እንጂ።
@osmanmohammed7226
@osmanmohammed7226
እናንተ ምንም ሁኑ ምን እስልምና ሙሉ እና ውብ ነው
@SalimSultan-yx8rc
@SalimSultan-yx8rc
አላህ ሂዳያ ይስጥህ አንተ ወደ ጥመት ተጣሪ አህባሽ
@FatumaHusein-pt7qo
@FatumaHusein-pt7qo
ከነሰሙ አህባሽ አፍራሽ ነው
@SedruAman
@SedruAman
ሀቅን የፈለገ በማስረጃየምያስተምሩትን ይከተል ሲባልሌላ አይደለም እኛየምንከተለው ነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነው መስረጃከሚያቀርቡትይማር ለማለት ነው የቀደምት የሰለፎቹን መንገድየተከተለ ምንኛታደለ አለህ ሀቅንአሰውቆን በሀቅየምንፀናም ያድርገን።
@user-cr5ff4qb2i
@user-cr5ff4qb2i
አኛ አናፍርበት ምአልሀምዱሊላህ የሚያኮራ እምነትነው ያለን ከረሱላችን ሶለሏሁ አለይሂወሰለምየመጣልንንሰሰለትተከትለን የምንሄዲ ነን እንዴናተ ዝንጆሮ ሲጠብቅ ያዴገን ወይም በሙዚቃ ሲጨፍር ያደገን መነሻዉየማይታወቅንፖለቲክኛለሆዱየሚያዲርንሰውአንከተልም
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv
አላህይጠብቀንከእንድህአይነትሠባኪበመረጀአውራ
@user-el6ip1db8r
@user-el6ip1db8r 28 күн бұрын
ያአህለል
@qararutube8864qabri
@qararutube8864qabri
ደረጃቸው እውቀታቸው የማይቀራረብን የዓሊም አረባኒን ና ዓሊም አልጀህል ማወዳደር ራሱ ስህተት ነው።
@HadiyaAyele-xb1cd
@HadiyaAyele-xb1cd
ኢናሊላሂ ወኢናኢላለሂ ራጁሁ
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@amantemam7576
@amantemam7576
መሬት ክብ ስለሆነ አለህ ከለይ ነው መለት ሁሉም ቦታ ነው የምለው የተሸለ ነው። ከለይ አንጸረዊ ስለሆነ። ደቡብ ዋልተ ለሉት ከለይ መለት ወዴት ነው??? እስት ንገሩኝ።
@muazimam3710
@muazimam3710
ሼባው😂😂 "ይከፍራል😂😂😂😂
@AbuedirsAbuedirs
@AbuedirsAbuedirs
ትልቅሰው ሲዋሽ ያስጠላል አንማስረጃ ሳይኖረው ዳንኝ አንኝ አቂዳ ይባላል ሸምነው አላህንፍራ
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 19 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 41 МЛН
Hadis Plissee Sebicraib Like Share Help
7:24
Hayat Mohammed
Рет қаралды 2,3 М.
ዝናብ ከመሬት ነው የሚመጣው   አምላክ ሰው የሆነው ሁሉን ስለሚችል
12:24
Arbaetu(4) Tube አርባኢቱ (፬) ዩቱብ
Рет қаралды 435
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН