ከግብ*ረሰ*ዶም ህይወት ወጥቻለሁ! | የአዲስ አበባ ማፊያዎች ዋና ነበርኩ | ከ20 በላይ ህጻናትን አስወርጃለሁ! | Haleta Tv

  Рет қаралды 17,272

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

3 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv

Пікірлер: 114
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
ወንጀለኛ ነህ የብዙ ህፃናት ሂወት አበላሽተሀል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በህግ ይጠየቅ የምትሉ ላይክ አድርጉ
@henoktezera8903
@henoktezera8903 3 ай бұрын
ፍርዱ የኛ አደለም ጴጥሮስም አምላኩን ክዶ በይቅርታ ስለተመለሰ ይቅር ተብሏል እኛ መፍረድ አንችልም ፍርድ የእግዚአብሔር ነው!!!
@user-uk2vr2nq6s
@user-uk2vr2nq6s 3 ай бұрын
Wanaw neger esu memlsu new enji erasun debeko malf aktotah sayhone egna endnmarbet new leferd achekulu
@hailumichael164
@hailumichael164 3 ай бұрын
የምገርመኝ “ሀሌታ” ነው። እንደዚህ አይነት ወንጀለኛ የስንት ህፃንና ሴቶችን ህወት ያበላሸ ሰይጣን የሆነ ሰው ጋብዞ ቃለመጠየቅ ማድረግ አሳፋሪ ነው። ኢትዮዽያኖች መቸም የዋህዎች ናቸው ይሄን ሞሽላቃ ያምኑታል። የሱ ዋና አላማ ዼንጤ ብቻ ትክክለኛ መሆኑን ለመስበክ ተዘጋጅቶ የመጣ ነው። ውጭ አገር ቢሆን ወዲያው ያስሩት ነበር።
@hailumichael164
@hailumichael164 3 ай бұрын
የምገርመኝ “ሀሌታ” ነው። እንደዚህ አይነት ወንጀለኛ የስንት ህፃንና ሴቶችን ህወት ያበላሸ ሰይጣን የሆነ ሰው ጋብዞ ቃለመጠየቅ ማድረግ አሳፋሪ ነው። ኢትዮዽያኖች መቸም የዋህዎች ናቸው ይሄን ሞሽላቃ ያምኑታል። የሱ ዋና አላማ ዼንጤ ብቻ ትክክለኛ መሆኑን ለመስበክ ተዘጋጅቶ የመጣ ነው። ውጭ አገር ቢሆን ወዲያው ያስሩት ነበር።
@tgmttt
@tgmttt 3 ай бұрын
​​@@henoktezera8903ምድር ላይ እኮ ነው እየኖርን ያለነው ወንጀለኛ ነው በምድር ፍርድ ማግኘት አለበት
@Godissogood2me
@Godissogood2me 3 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ታደገህ የመጨረሻው ዘመን መኖር የሚያስጠላበት ጊዜ ላይ ደረስን አምላክ ሆይ እባክህ እርዳን ልጆቻችንን ከዚህ ክፍ ዘመን ጠብቅልን🙏
@hailumichael164
@hailumichael164 3 ай бұрын
“ሀሌታ” ሚዲያ በዚህ ወንጀል መጠየቅ ይኖርበታል አራት ነጥብ።
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 3 ай бұрын
ወደ መንፈሳዊ ተመልሻለው ማለት ከህግ ተጠያቂነት የሚያድንበት ዘመን ደረስን:: ግፍ የተሰራባቸውስ??????
@aidasem3952
@aidasem3952 3 ай бұрын
መጠየቅ ያለበት ሰው መጠየቅ ይችላል ሰውየው እኮ ምንም ነገር ለመጋፈጥ ስለወሰነ ነው እራሱን በሚድያ ያወጣው የእርሱ ምስክርነት ለብዙ ሰው ትምህር ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳው።
@HussenEbrahim-zo1tl
@HussenEbrahim-zo1tl 3 ай бұрын
ሰው በዚህ መልኩ ወንጀሉን እየተናገረ በህግ የማይጠየቅበት ምክንያት ምን ይሆን ሀሌታ ሚድያ እሄን እና መሰል ሰዎችን ለህግ የማያቀርብ ከሆነ ሚድያው ራሱ ለህግ ቀርቦ ተጠያቂ መሆን አለበት ባይ ነኝ የግሌ ሀሳብ ነው የምትሰማሙ ሰዎች ላይክ አርጉ
@melakubetela6442
@melakubetela6442 3 ай бұрын
ከዚህ የጨለማ ህይወት ያወጣህ ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 3 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው እየሱሰ ጌታ ነው ትያለሽ የስንት ሰው ሕይወት እበላሽቶ ...... እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው ሰገጤ ሰው ነው ባለጌ እየሱሰ የማንም ሰገጤ ማጠራቀሚያ አይደለም ..... ምን ይደረግ ጴንጤ የርግማን ማጠራቀሚያ አደረገው ..
@rtfdift143
@rtfdift143 3 ай бұрын
​@@zewedefekade8949እሺ ሰውየው በዚያው ቢቀጥል ይሻል ነበር ? እዴት ነው የምናስበው ለነገሩ ማለት የፈለገው፣ ለምን እደሚል፣ለማን እደሚል አይገባችሁም።
@user-bm4lb2gl7p
@user-bm4lb2gl7p 3 ай бұрын
ወንድም አለም ሀጥያትን ለካህን ይናዘዙታል እንጅ በሚድያ ማቅረብ ማስፋፋትን እንጅ ማስተማርን አላየሁበትም ለማንኛውም ቀሪ ዘመንህን በአርምሞ ከምታመልከው አምላክህጋር ተደብቀህ በመፀፀት በፀሎትአሳልፍ መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ
@rtfdift143
@rtfdift143 3 ай бұрын
ካህን? ዛሪ ካህን በዚህ ሀጢያት የተጥለፈለፈ አይደልዴ ሰውየው ለመናዘዝ አልመጣም ሰምቶ መለወጥ መማር የሚፈልግ ካለ ብሎ እንጂ ለራሱ ንሰሀ ከገባና ህይወቱ ከተለወጠ ቆየኮ ያለፈው ሀጢያቱ በክርስቶስ ደም ታጥቦለታል።
@Asmiratu
@Asmiratu 3 ай бұрын
,ጴጤ ምን ንስሀ አለው
@ayantug4082
@ayantug4082 3 ай бұрын
ማነው ምህረትህ ሣያቆመው ሠው የሆነ መተላለፉን ሣይተውለት ዛሬን ያየ እጅ በእጅ ብትቀጣው ማንይቆማል ምስክር ነኝ ምህረትህ በኔ ታይቶአል
@kurazmedia19
@kurazmedia19 3 ай бұрын
ግለሰቡም ሚዲያውም ለህግ ሊቀርቡ ይገባል
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 3 ай бұрын
ጴንጤዎች እስኪ ይሄ "ጌታ ያዳነው" ሰውዬ ልጆቻችሁን ወይንም ትንንሽ ወንድሞቻችሁን ለግማሽ ቀን ሽርሽር ወስዶ እንዲያጫውትላችሁ ፍቀዱለት። መዳን አለመዳኑን ለማወቅ ያህል።
@user-ug4gf8qv4b
@user-ug4gf8qv4b 3 ай бұрын
ባለጌዎች የኦርቶዶክስን ስም ካላነሱ ደስ አይላቸውም
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 3 ай бұрын
Ortodox teret teret eyastemarech taot teshekma eyezorech ewunetegawun wengel aswegda twuldu wede tfat eyenegode newu .Eyesus bchawun beqi kebeqi belay newu .
@ab2916
@ab2916 3 ай бұрын
የምትለውን እንድታስትውል እግዝኣቢሔር ይርዳህ።
@smoothdejavu
@smoothdejavu 3 ай бұрын
​@@user-bc6vu3ht5d ያንተ ወንጌል በኦርቶዶክስ የተደገፈ ነው እንዴ?! በቃ ስለ ወንጌል ከሆነ የምትቆረቆረው እራስህን ችለህ ስራ ካልሆነ ዝም በል። ሌላውን መዝለፍ የራስን አካሄድ ትክክል አያደርግም! የእየሱስ ምስጢር ቢገባህ ኖሮ እንደዚህ ባላወራህ ነበር። እነሆ አይኑ በርቶ ልቦናው የታወረ ብዙ ነው ፤ ልቦናህን መድሀኒአለም ይመልስልህ!
@Hameremedia21
@Hameremedia21 3 ай бұрын
ወዮ ይሄ እኮ መተሰር አለባት😭😭😭 በአደባባይ የወጣከው መሞት ፈልገ ነው መሰለኝ እንኳን ተመለስክ ነገር ግን ወንጀለኛ ነህ እጅህን ስጥ አና ቅጣትህ.መቀበል
@hailumichael164
@hailumichael164 3 ай бұрын
የምገርመኝ “ሀሌታ” ነው። እንደዚህ አይነት ወንጀለኛ የስንት ህፃንና ሴቶችን ህወት ያበላሸ ሰይጣን የሆነ ሰው ጋብዞ ቃለመጠየቅ ማድረግ አሳፋሪ ነው። ኢትዮዽያኖች መቸም የዋህዎች ናቸው ይሄን ሞሽላቃ ያምኑታል። የሱ ዋና አላማ ዼንጤ ብቻ ትክክለኛ መሆኑን ለመስበክ ተዘጋጅቶ የመጣ ነው። ውጭ አገር ቢሆን ወዲያው ያስሩት ነበር።
@user-ib6do8kp8d
@user-ib6do8kp8d 3 ай бұрын
ተመሰገን ሕግዚያብኤር ይባርክክ
@HALELUYA62
@HALELUYA62 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስመልጣል 🙏🙏🙏
@user-ey2em8zy5b
@user-ey2em8zy5b 3 ай бұрын
ግን ምንም ብትመለስ በቀላሉ ህይወታቸው ለተበላሸባቸው ሰወች ከ18 አመት በላይ መታሰር አለብህ
@aidasem3952
@aidasem3952 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለማረው አንተ ማን ፈራጅ አረገህ?
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 3 ай бұрын
በዉጭዉ አለም በምንፍቅና ያሉ ናቸዉ አንዲህ የሚያሰፋፍት ጴንጤ ማለት በአጠቃላይ ሰዶማዊ ማለት ነዉ አንተን ግን አነኳንም ፍጣሪ ደርሰልህ 🙏🏻
@melkamusonko
@melkamusonko 3 ай бұрын
የእምነቱ ጠላት ስለ ንግግር በጌታ ፍት ትጠየቃለ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 3 ай бұрын
@@melkamusonko 🤣🤣🤣የትኛዉ ጌታ አናት የሌለዉ የሱሰ የሉሲፍር የጥልቁ ጌታሸ ነው የሚጠይቀኝ 🤣 አመኝኝ ጴንጤ ማለት ለክፈት ለሰዶም የሚመች ሃይማኖት ነዉ ሰለጠንን አያሉ የሰጠኑ ናቸዉ አከተመ 👈
@TeyoBesta-ot5dm
@TeyoBesta-ot5dm Ай бұрын
ደስ ይላል መመስከርህ ግን የምታመልክበት ቸርች ዋናዎቹ ወንድ ለወንድ አጋቢዎች ናቸው ከነሱም እግዚያብሔር አምላክ ያውጣህ
@DanielDaniel-se1is
@DanielDaniel-se1is 3 ай бұрын
ሃሌንታዎች ለገንዘብ ብላችሁ የረከስ ነገር እያቀርባችሁ አታርክሱን ምንድነው ከዚህ ምንማረው::
@terefemilka6598
@terefemilka6598 3 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ ርኩሰት ስላወጣህ የተመሰገነ ይሁን!!! ግን በጣም ስታወራ ትዘገንናለህ! ሰዎች ከዚህ ከከፋ ነገር እንዲወጡ ለማሰተማር ሳይሆን ይልቁኑ ለማሰልጠን የመጣህ ነው ሚመስለው። ምን አይነት ነገር በምን አይነት ሁኔታ ማውራት እንዳለብን ብንረዳ መልካም ይመስለኛ! ወደ ሚዲያ ከመውጣታችን በፊት ምክንያቱም ይሄን ፕሮግራም አእምሯቸው ያልበሰለም ልጆች ሊያዩት እንደሚችሉ መረዳት አለብን!!!
@melkamusonko
@melkamusonko 3 ай бұрын
አው ሕያው እግዚአብሔርም ይዘግናል በጣም ደግሞ ጥንቃቄ አያደርግም ብቻ ከባድ ነው
@Habrom1988
@Habrom1988 2 ай бұрын
ይጠየቅልን።
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 3 ай бұрын
What a dedication may you continue to preach the Gospel!!
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 ай бұрын
Anything is possible with God. more blessing you and your family's 🙏
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 3 ай бұрын
😍 Geta yemesgen enkwan keze cyowel Geta awethe, Geta zemnhen beten yebark💙🙏🙏
@asterhaile5318
@asterhaile5318 3 ай бұрын
ከዚህ ጨለማ ያዳነህ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን ለብዙዎቹ መፈታት ምክንያት ትሆናለህ ዘመንህ ይባረክ ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤
@AlenCodesLIVE
@AlenCodesLIVE 3 ай бұрын
ይህ ሰውዪ አሁንም አጋንት አብሮት ነው ያለው። በአካል አውቀዋለሁ። መንፈሱ ለቀቀኝ ይላል እንጂ አሁንም የሚጫወትበት እብድ ነው።
@ZEBCH
@ZEBCH 3 ай бұрын
ገዳም!!! ይህን ቪዲዮ ኤዲት ሳያደርግ ያስተላለፈ ሀሌታ እኩል ተጠያቂ ነው!
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 3 ай бұрын
gudachihu sletenegere newu teteyaqi yemihonewu ?
@henoktezera8903
@henoktezera8903 3 ай бұрын
ነበርኩ ወጣው ማለት ምን ያስጠይቃል የጉዳዩን አስከፊነት ስላስተላለፉ እንደውም መመስገን ነው ያለባቸው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ በምህረቱ ስላሰበህ ደስ ብሎናል ግን ስትናገር ትንሽ ስረአት ቢኖርህ ጥሩ ነው ጋዜጠኛውስ ምን አፈዘዘህ በጣም መዝቀጥ ነው ምን ቀረው ለህፃናትም ማስተማር ነው በዚህ መልኩ ማውራቱ አፀያፊ ነው 🤭🙄😏🤫 😢በዚህ አፀያፊ አፍህ መልሰህ ጌታን ታመሰግንበታለህ ? ከዚህ ምን ትምህርት ይገኛል የማያቁትን ህፃናት መገፍፍት ነው የያዝከው አንተስ ምንም አልተቀጣህም ደሞ ስለማታቀው ነገር ብዙ ባታወራ ትራንፕ የተቀደሰውን መፀሐፍ ቅድስ ሸጦ ገንዘቡን ምን ሊያደርገው እንደሆነ የምታቀው ነገር የለህም 🤭🤫😡😕🙈🙉🙊😏😶😪
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 3 ай бұрын
ወንድሜ እንከን እግዚአብሄር ከዚህ አበቃህ
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 3 ай бұрын
እውነት ነው እነዚህን ሰዎች ልናገላቸው አይገባም ክርስቶስ የሞተው ለሁሉሜ ነውና በምንችለው ሁሉ ልንደርስላቸው ይገባል
@dagmdagm8392
@dagmdagm8392 3 ай бұрын
ለህግ ይቅረብ 😢😢 የስንት ህፃናት ህይወት አበላሽታል
@katalystchannel
@katalystchannel 3 ай бұрын
ከእስር ቤት ነው እኮ የወጣው
@Hana-3838
@Hana-3838 3 ай бұрын
እንዲሕ ለመናገር ያበቃሕን ጌታ መጨረሻዬን አሣምረው ብለሕ ፀልይ ለመሐሪው ጌታ ቸሩ መደሐይናለም ይገርማል
@selamhailu7620
@selamhailu7620 3 ай бұрын
እረ በፈጠራችሁ ይህን ቆሿሿ ቃል በይፋ በሚድያ አታውሩ ምናለ ቃላቶችህን ብትቀይረው
@laveleable
@laveleable 3 ай бұрын
እባክህ የነበርክበት የሂድክበት ቦታ ሁሉ እየሂድክ መሰክር 🙏
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 3 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስታቀርቡ አስቀድማችሁ ማስጠንቀቁ ጥሩ ነው 😮 it is hard talk!! በተለይ ከ18 አመት በታች የሆኑ ሰዎች እንዳያዩት መግለጽ !!
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 3 ай бұрын
ጉድኮ ነዉ እንዲህ ወንጀልን በአደባባይ በኩራት መናገር ሆን ቆይ ንስሃ የነዛን ሰዎች ህይወት ይመልሳልን
@livedexperiences
@livedexperiences 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን ታውቀዋለህን? እኔና አንተም በምህረቱ ነው በህይወት ያለነው። እግዚአብሔር ሰውን ሲምርና ሲቀይር ልናመሰግነው ሲገባ ከተበሳጨን ከእግዚአብሔር ወገን ሳንሆን ከሌላው ሆነን ይሆናልና ራስን መመርመር መልካም ነው። ፍትህን ለእግዚአብሔር ለማስተማር ያሰበ ሰው በታላቅ ፍርድ ውስጥ አለ። ኢየሱስ ያድናል!
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 3 ай бұрын
@@livedexperiences ወረኛ የሰማያትና ምድር የአለማት ፈጣሪ ይቅር ባይና ይቅርታን እንደሚወድ ከታስተምረኝም በዚህ ሰዉዬ አካሄድ ከህነኮ ሚንኛዉም ወጠጤ የሰዉ ህይወት ምስቅልቅሉን አዉጡቶ ምድራዊን ህግ ፈርቶ ንስሃ ገብቻለሁ ሊልኮ ነዉ ሲቀጥል ደሞ ኢየሱስ ራሱን ከስቅላት ካላዳነ እኔን እንዴት ያድነኛል አዳኝ አንድ አላህ ብቻ ነዉ
@henokbezawork2418
@henokbezawork2418 3 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሠምተንሀል አሁን በድጋሚ ለምንድነው የመጣኸው?
@mekdelawitehaile6850
@mekdelawitehaile6850 3 ай бұрын
Egzaber yetbekeh kene betsebhe kelale adeleme le ewente mekome🙏🏽🙌🏼
@laveleable
@laveleable 3 ай бұрын
ወይ ጌታ ሰንቱን ታገሰክ .
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 3 ай бұрын
Yasmeleteh Egzabhier Amlak ymesgen . Tsegawun yabzalh .
@mierafbelay1863
@mierafbelay1863 3 ай бұрын
1998 የተውከው ከሆነ ዛሬ ለመመስከር ለምን መጣህ?
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 3 ай бұрын
ጥሩ ጤያቄ
@sweetangel329
@sweetangel329 3 ай бұрын
Egziabher hulunem yemarelen
@ayantug4082
@ayantug4082 3 ай бұрын
ግብረሰዶማዊያን አሁንም ይሄን ኮመንት ካነበባቹ እግዚአብሔር በምህረቱ ባለፀጋ የሆነ አምላክ ነው ለርሱ በግል ንሰሀ ብትገቡ ይቅር ሊላቹ የታመነ አምላክ ነው!!!!!!!!!!!!!!! ይወዳቹሀል
@tgmttt
@tgmttt 3 ай бұрын
ወንጀለኛ እኮ ነው ይህ ሰው ወደ ፍርድ መቅረብ አለበት።😡😡😡
@tizetaduna3238
@tizetaduna3238 3 ай бұрын
So this dude he did all this crime over the past , so coz he is confessed his crime and he is not been questioned?? Come on for all the people he made a crime justice needs to apply
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew 3 ай бұрын
gobez yehe sew eko yale misker bebezu wonjeloch amenual. lemen zem yebalal??
@terefemilka6598
@terefemilka6598 3 ай бұрын
ገዳም ከግብረሰዶም መስፋፍያ ቦታዎች አንዱ ነው ያልከው? አንተ ከንቱ ገዳማውያ እንዳንተ ዋልጌ አይደሉም። ራሳቸው ከምቾት አግልለው ጤዛ ልሰው ስጋቸውን ቀጥተው የሚኖሩበት የቅድስና ቦታ ነው። ባለጌ! እንደው በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ የኦርቶዶክስ ሐይማኖትን ካልነካችሁ ነገራችሁ አይሳካም ማለት ነው?! ነውረኛ!!!!
@Emanu2018
@Emanu2018 3 ай бұрын
😅😅ማነው በየገዳሙ በሰንሰለት የሚገረፈው
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 2 ай бұрын
mn lemalet new
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 3 ай бұрын
አሜን አሜን ጀግና ወንድም በርታ።
@liyanariy4226
@liyanariy4226 3 ай бұрын
Yeseytan sira gebtohal min Ale bigeban
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq 3 ай бұрын
ወንጀለኛን ይዞ ማቅረብጅ ኢንተርቪ አይደረግም ለህግ ይቅረብብ በህግ አምላክ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 3 ай бұрын
Wow
@imortele
@imortele 3 ай бұрын
ante mejemeria wede eyesus kememtatihi befit ejihin le police neber mesteti yeneberebihi tegebiwin kitati mewsed neberebih.
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@JalDib-dm2jk
@JalDib-dm2jk 3 ай бұрын
Melektu menden new wenjelegna endehon eyetenager new yesentun heywot abelashetekew yehon siyawera rasu ke sematu yeweta ayemeselm yetemeta
@Bonaye12
@Bonaye12 3 ай бұрын
He have to go in jail
@user-ju6kx9fr4r
@user-ju6kx9fr4r 3 ай бұрын
Why I don’t believe him ?
@ribkayeshitila5467
@ribkayeshitila5467 2 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ግን ፈራሃለዉ ❌
@selamhailu7620
@selamhailu7620 3 ай бұрын
ይህ አረመኔ ወደ እስርቤት መግባት አለበትም ደግሞ ጥሩ ስራ እንደሰራ በሞራል ነው የሚለፈልፈው
@S-G.19
@S-G.19 3 ай бұрын
Alsheshum zor new negeru!
@mesfinbekele7047
@mesfinbekele7047 3 ай бұрын
ወንጅለኛ እኩነወ
@user-br6rb8jo7x
@user-br6rb8jo7x 10 күн бұрын
Alshashume zore alu kabeta keristiyane laye ajchuhn ansu aska zara yate nabarke
@endalegebretsadik2842
@endalegebretsadik2842 3 ай бұрын
Gin endew yihea wede fird nw enji ,yastemiral bilachihu new yastelal
@tizetaduna3238
@tizetaduna3238 3 ай бұрын
You are criminal regardless, why on earth this dude act this way
@user-qi2gz3zh9m
@user-qi2gz3zh9m 3 ай бұрын
እኔ እንዳንተ አይነት ወራዳ ለገንዘብ የሚሞት ጋዜጠኛ አይቼ አላውቅም ገንዘብ ከሰጠህ እራሱ ዳቢሎስንም ታቀርበዋለህ በጣም ወራዳ ነህ!!!
@AynalemGutema
@AynalemGutema 3 ай бұрын
Ewnatun nw degmo beza zemen telalek ende hege eko neber yawem be mengestu zemen areken neber emtebelaw balegi neh ahunem degmo altetetetekem sede balgi
@thomasdesta3101
@thomasdesta3101 3 ай бұрын
Leferd yekereb!
@SaadikTiroro
@SaadikTiroro 3 ай бұрын
Alica
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 3 ай бұрын
Atimslem ante shinetam wergna nahe
@firehiwotkassa5580
@firehiwotkassa5580 3 ай бұрын
አንተን ማየት ያማል
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 ай бұрын
Fara
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 2 ай бұрын
Metr tasfy admt ant setny
@AbduKassaw-qg8jv
@AbduKassaw-qg8jv 3 ай бұрын
ከአሁን በፊት በሰራዉ ወንጀል ተጠያቂ ሆኑ ተቀጥቶ ታርሞ ከሆኑ ጥሩ ነዉ ካልሆነ በፍጥነት በቁጥጥር ስር መዋል አለበት ወንጀለኛ ነዉ።
@hailumichael164
@hailumichael164 3 ай бұрын
ውሻ ይላስህ አንተን ሰይጣን
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው !
@selamhailu7620
@selamhailu7620 3 ай бұрын
አንተ በጭራሽ በእግዛብሔር ፊት ሞገስ አታገኝም ሰይጣናዊ መንፈስ ተሸክመህ ነው የምትዞረው
@rtfdift143
@rtfdift143 3 ай бұрын
አቤት የፍርዳችሁ ብዛት የሀጢያት ትንሽና ትልቅ የለውም በአንድም በሌላም በህይወታችን እርኩሰት አለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ ንሰሀ ገብቶ ላአዳነው ለእግዚአብሔር ክብርና ለትውልድ ትምህርት ብሎ እራሱን ገልጧል ምንጩም ሰይጣን ነው። ታዲያ ስለምን ፈራጅ ሆናችሁ።
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,8 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН