No video

ከድምጻዊነት ያለፈው የያለምወርቅ ጀምበሩ ችሎታ

  Рет қаралды 705,151

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#FANA_TV #FANA #ፋና #FANA_LAMIROT #ፋና_ላምሮት
ከድምጻዊነት ያለፈው የያለምወርቅ ጀምበሩ ችሎታ

Пікірлер: 622
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын
ብሩክ የዛሬዋ ያለምወርቅ ለውጥ እና ጥሩ ውጤት ያንተ የምክር ውጤት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@mahletaemiro
@mahletaemiro Жыл бұрын
Ewnt nw 🥰🥰🥰
@seadaabdela6348
@seadaabdela6348 Жыл бұрын
Anchym gebtoshal
@kirubelbirara3977
@kirubelbirara3977 Жыл бұрын
ብሩኬ እኮ ፍትሀዊ ዳኛ ነው በዛም ላይ ብሌኗ እና አቤል ያደረጉባትን ጫና በመቀነፍ ጉልህ አስተዋጽኦ አድርጓል
@zebaderteshome9160
@zebaderteshome9160 Жыл бұрын
እውነት ነው ብሩክ ለፍቶበታል
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын
@@kirubelbirara3977 በጣም
@elsaelsa867
@elsaelsa867 Жыл бұрын
ብሩክ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥህ ያለም ወርቅ ብቃቷ ወርዶ ነበር ግን የብሩክ ምክር ጠቅሟታል
@dawitchane1511
@dawitchane1511 Жыл бұрын
ባዳምጠው ባዳምጠው አልሰለችክ አለኝ የእውነት ይነዝራል 1ኛ ነች💚💛❤ 💚💛❤ 🏆🏆🏆🏆🏆
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ያለም ወርቅን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ የኔ ንግስት የጎንደሯ ቆንጆ ዋንጫው ያንቺ ነው መልካም እድል 💚💛❤🏆
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
nigst becha lilite chmer nate
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@yordihagos2890 ደምሩኝ
@all-one1219
@all-one1219 Жыл бұрын
እስኪ በዚህ እንኳን እንዝናናበት የጎንደሯ የ አርሲዋ እያልሽ ዘር አትቁጠሪብን። አንቺም ብሎ ፍቅር
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
@@all-one1219 የማለት ሙሉ መብት አለኝ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
@@yordihagos2890 ❤✌️👍
@yaredabebe7521
@yaredabebe7521 Жыл бұрын
እኔ ከደቡብ ነኝ በምንም መመዘኛ ይህች ልጅ 1ኛ ነች ሀቀኛ ፍትህ ካለ
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ያሬድ ብሎ ከደቡብ ክክ ተባኗል ባክህ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
እውነት ነው ደሜዋ ያው እኔ የሙዚቃ እውቀት የለኝም ነገር ግን ድምጿ በጣም ደስ ይላል
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
በትክክል ብለሓል ያሬድ
@mule9194
@mule9194 Жыл бұрын
ደደብ ነገር ነህ ደብብም ሰሜንም አዲሳባም አንድ ናቸው እኔ ከደቡቤ ነኝ ይላል እንዴ አናሳ
@yalem
@yalem Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 Жыл бұрын
እጅግ አምርሬ የምጠላውን ፋናን እንክታተል እጄን ጠምዝዛ የመለሰችኝ ክስተት የሆነች ልጅ ፋና የህዝብ ንቀቱን ለማረጋገጥ ይህችን ልጅ አንደኛ ደረጃ አይሰጣትም የሚወራረደኝ ካለ ይምጣ።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
የአለም ዳይመንድ... ትለያለሽ... በርቺ... የድምፅዋ መስረቅረቅ እኮ... ገዳይ ናት... አቦ... ክስተት ነሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰😘
@mussietewelde3546
@mussietewelde3546 Жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኘ ፕሮግራሞቻቹ ከመጀመርያ ነው በጉጉት የምከታተለዉ የዚች ልጅ ድምጽ ግን እዉነት ገዳይ ነው።ኣስሬ ደጋግሜ ብሰማውም ያው ነው እንደ ኣዲስ ማራኪ የማይሰለች ውብ ስጦታ።
@simonhunegnaw531
@simonhunegnaw531 Жыл бұрын
ፍና ላምሮቶ እማየዉ ባአንች ምክንያትነዉ
@azawuntmalefiya7796
@azawuntmalefiya7796 Жыл бұрын
እኔም እንደዛው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ጡትሽን ሸፈን ብታደርጊው ጥሩ ነበር ድምፃ ይገርማሀል
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Жыл бұрын
enam
@kirubelbirara3977
@kirubelbirara3977 Жыл бұрын
ሁሉመ ሰው መናገር ደብሮት እንጅ ላምሮትን የምናየም ለዚች እንቁ ስንል ነው
@yalem
@yalem Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@looniesey4428
@looniesey4428 Жыл бұрын
ትዝታ ቀሽቃሽ ሙዚቃው አብሮ አደጌን ናፈቁኝ : በያላችሁበት እግዚአብሔርን ከክፉ ይጠብቃቹ : እወዳቸዋለሁ የሸገር ልጆጅ : ስደት አይኑ ይጥፋ ናፍቆቴን በላኝ😢😢😢😢😢😢
@happyjobtube8833
@happyjobtube8833 Жыл бұрын
betam yasazinal
@gigvjgg171
@gigvjgg171 Жыл бұрын
እውነት ነዉ
@felikameseret3152
@felikameseret3152 Жыл бұрын
አይዞን 🥰
@yalem
@yalem Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@makihasan2154
@makihasan2154 Жыл бұрын
አይነዞን ሁሉ ነው ትዝታን ቀስቃሽ የሆነብን
@balewgeta7132
@balewgeta7132 Жыл бұрын
ያለምዬ❤❤❤ምን ልበልሽ ጀግና ነሽ👌👌ለፍፃሜውም እንዲህ ጥንቅቅ ያሉ ስራዎችን እንጠብቃለን❤❤ዋንጫውንም ብሩንም ብትወስጂው ሲያንስብሽ እንጂ አይበዛብሽም😘😘
@Amele8427
@Amele8427 Жыл бұрын
የአለምዬ ወርቅ ነገር በርችልን 1m እንድትበይ የልፋትሽን ፈጣሪ ያግዝሽ🙌🙌 👉እንደ ሁልጊዜው አንችን ለማየት ነው ፋና ላይ በሳምንት አንድ ጊዜ የምገበው❤❤❤😘😘😘
@tigistaddisu369
@tigistaddisu369 Жыл бұрын
ዋውውው የሁልጊዜ አንደኛ (ድምፃዊ ትዕግስት ነኝ የቆሎ ተማሪ)
@sintayehugedefaw1745
@sintayehugedefaw1745 Жыл бұрын
ሁሉንም ኮሜንት ላይክ ማድረግ ማቆም አልቻልኩም።ዋው ያለምወርቅ እውነትም የአለም ወርቅ የእኔ አንደኛ ።
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
ሚሊየኑ ያንች ነው ግማሹ ደግሞ የደሴ እንዲሆን እንፀልያለን ሁለቱ የጎንደር ድምቀቶች ደሱ እና የአለም😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@zinetmohammed6914
@zinetmohammed6914 Жыл бұрын
ግን አንች የትዝታ ሙዚቃዎችሽ በጣምነው ጭቅላት ውስጥ የሚገባው ዋውውውውነው ፋና ላምሮት ላችብየነው የምገባው በርች
@meletech8725
@meletech8725 Жыл бұрын
Enem endachiw zeni bene yonatan abesachitewgn ahun gn lijitua yeteleye chilota slalat esuan lemesmat bcha sil denbegna hogn erif
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 Жыл бұрын
አቤት ችሎታ 😍😍😘
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
መሳሪያ ተጫዋቾቹን... ሳላደንቅ አላልፍም... የእነሱም ጉብዝና እኮ ነው... አንድን ዘፋኝ... ኦክስጅን ሆኖ... ጉልበት... እሚስጣችው... አድናቂያችሁ... ነኝ..🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
@tsedeniyabirhan8702
@tsedeniyabirhan8702 Жыл бұрын
እዉነት ነው
@mahletaemiro
@mahletaemiro Жыл бұрын
Ewnt nw bezi zefen keswatal gn yemjemeriya zefnuan ablashetwbatal
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tsedeniyabirhan8702 ደምሩኝ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
👍👍👍
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l Жыл бұрын
በጣም እንጂ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 Жыл бұрын
ካች ጋ በጣም ይሄዳል ስታምሪ ስርቅርቅ ድምፅሺ ገራሚ ነው
@kalkabe
@kalkabe Жыл бұрын
የመጨረሻ ምርጥ ድምፅ ...የዚህ አይነት ዘፋኝ ከሰማን ስንት አመታችን?አቦ ይመችሽ ትችያለሽ 😍😍😍
@saadaahmad7555
@saadaahmad7555 Жыл бұрын
Vrninis.ylm.wrok
@AsterMamaru
@AsterMamaru 8 ай бұрын
​@@saadaahmad75557:08 7:08
@tewabechbelay9688
@tewabechbelay9688 Жыл бұрын
ለፋና ላምሮት አዘጋጆች ያለምወርቅ በውድድሩ ወቅት ያቀረበቻቸው ዘፈኖችን ከዳኞች አስተያየት ጭምር ቢቀመጥ ብዙ ተመልካች የሚኖረው ይመስለኛል
@user-pr7ib9cf9w
@user-pr7ib9cf9w Жыл бұрын
ፋና ለምሮት በዚህ ደረጃ እንድናየው አድርገሽናል # እናመሰግናል #
@habtishban
@habtishban Жыл бұрын
Your are always number one Your are always winner I heard of you now and then as it seems you were the first Ethiopian musician. Keep it up my sister with your beautiful grooming. May God bless you!!!!❤❤❤❤❤
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 Жыл бұрын
መልካም፣እድል፣ይሁንልሽ፣የኔእህት፣ልፋትሽን፣እሱ፣ይቁጠርልሽ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
መልካም እድል እህታችን
@yohanniswolde6748
@yohanniswolde6748 Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦ ከባድ ሚዛን ነሽ በጣም ነው የምታዝናኚኝ አመሰግናለሁ
@wubshetkibretie9106
@wubshetkibretie9106 Жыл бұрын
ያለምወርቅ, መልካም እድል!!!
@MihretDerbew
@MihretDerbew Жыл бұрын
አርቲፊሻል ሙዚቃ አትዘፍንም! ምርጥ የኢትዮጲያ ልጂ!!
@konjitshiferawutube2073
@konjitshiferawutube2073 Жыл бұрын
ኧረ ትለያለሽ ያለምዬ እውነቴን ነው ሁሉም ጎበዞች ናቸው ግን እሷ ከሁሉም ትለያለች🥰🥰🥰👌👌👌
@mlibra1473
@mlibra1473 Жыл бұрын
ዛሬ ፩ኛየ ነሽ። በቃ ሙዚቃ ምርጫሽን አደራ የመጫረሻውን አሳብጅን ፕሊስ ሰዎች ያግዙሽ 1M ያንች መሆን አለበት።😍😍😍😍
@milanabood5582
@milanabood5582 Жыл бұрын
ሆሆ አረቀስ ማበድ አልፈልግም
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld Жыл бұрын
ከአርቲስቶችሁሉ አለባበሷ አንደኛ ነዉ 💚💛❤️💚💛❤️ሳላደንቅሽ አላልፍም ስርአት አለሽ
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ለነገ አይቀጥልምጂ ለዛሬው ጎበዝናት
@seideshetu5323
@seideshetu5323 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ መልካም እድል ብለናል እንደምታሸንፊ ተስፋ አለን
@nano824
@nano824 Жыл бұрын
በዉነት በጣም ትችያለሽ ያአለመወርቅ መልካም እደል❤💋
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy Жыл бұрын
ድምጽሽን ተይው አሁን እንዴት እውቅናሽን በትክክለኛው መንገድ በዘላቂነት እንደምታስኬጂ ጥናት አርጊ:: እራስሽን all rounded አርጊ:: ጥሩ ማናጀር ያዢ ብሎም ንግግር ቃለ ምልልሶች በደንብ አድምጪ:: As a generation who enjoyed the divas but missed their golden voices, we say Thank You.
@sikosilo815
@sikosilo815 Жыл бұрын
እኔ ቅዳሜ እስኪደርስ በጣምነው የምቸኩለው ያለምወርቅን ለማየት በእውነት ልዩ ድምፅ ነው ያለሽ ይቅናሽ እሶን ለማየት ነው የፋናን ዩቱብ የምከታተለው
@eyasuhajaymisghina1665
@eyasuhajaymisghina1665 10 ай бұрын
ያለምወርቅ ጀምበሩ ይችን ዘፈንሽ በሰማሁት ቀን ልክ እንደስምሽ ወርቅ ነሽ በፈጣሪ ጥሩ ድምጽ ታድለሻል እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ 🎉🎉🎉
@ferehiwotgetachew6714
@ferehiwotgetachew6714 Жыл бұрын
እንደሰሟ የአለም ወርቅ እርግት ያለች የምርጦች ምርጥ
@eshetuyimer5941
@eshetuyimer5941 Жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ኧረ በፋጣሪ ቁጭ ብድግ ነው የሚያደርገው ፋጣሪ ይጠብቅሽ ያለምወርቅ ጀምበሩ ወርቅ ነሽ !!!
@mershalulye5814
@mershalulye5814 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ በምን ቃል አድናቆቴን እንደምገልጽ አላውቅም ጀግና ነሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fetihafetiha3320
@fetihafetiha3320 Жыл бұрын
የእውነት ያለም ትለያለሽ በጣም የሚያምር ድምፅ ሁሌም አደኝ ነሽ
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy Жыл бұрын
አስተዋዋቂዋም ጠንቀቅ አርጋ ተጋባዥና ዋና ዳኞችም ጠንቀቅ አርገው ነግረዋታል 👏👏👏
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 Жыл бұрын
አቤት ችሎታ መልካም እድል የኔልእልት ድምፅመሮሀዋ
@yalem
@yalem Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 Жыл бұрын
ፋና የማየው ቅዳሜን ጠብቄ ያለም ወርቅ ለማየት ነው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👈👈👈👈👈👈👈👈😍😍😍😍😍
@tommytom4184
@tommytom4184 Жыл бұрын
መታደል እንዚህ ነው።ሙዚቃ በጆሮዬ ነበር።ሳዳምጥ የነበረው።አሁን ግን ከውስጤ ሰማሁ።ግሩም ድምጻዊ
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын
አንደኛ እንምትወጪ እርግጠኛ ነበርኩ እንኳን ደሥ አለሺ👍👍👍👍❤❤❤❤
@abrhamtaye3441
@abrhamtaye3441 Жыл бұрын
በእውነቱ አንች ልዩ ሴት ሙዚቀኛ ነሽ። በጣም የሚገርም እና ልብ የሚሰብር አሪፍ ሙዚቃ ነው አመሰግናለሁ
@aytolgnasnakew8038
@aytolgnasnakew8038 Жыл бұрын
Amazing. I have no words for how could I express her attractive voice...
@netsanetk21
@netsanetk21 Жыл бұрын
ደስ የሚል ዘፈን እና አዘፋፈን!! እንደ ሁልጊዜው ጎበዝ ያለምወርቅ!! በሚቀጥለው ሳምንት ምን ታመጭልን ይሆን?! (የፈለግሽውን ዝፈኝ ግን የወላንሳዬ እና አምጡልኝ ከጎንደር mashup ብታሰሚን ብዬ እመኛለሁ :) ) Prof Biruk was smiling like a proud dad when the other judges were giving Yalem their comments. It is refreshing to see how invested he is to see all contestants succeed!! እንደ አንተ አይነቱን ቅን ባለሙያ በሁሉም መስክ ያብዛልን!! ❤
@tub8577
@tub8577 Жыл бұрын
ችሎታ 100 ውበት 100 አለባበስ 100 እረ ምኑን ሰጠሺ ❤
@samuelmamo4776
@samuelmamo4776 Жыл бұрын
ትለያለሽ😲😲😲
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 Жыл бұрын
አቦ ሰላምሺ ይብዛ የዱሮ ትዛታየን እያመጣሺ ቀኔን ምታሳምርልኝ እዉነት አለም ወርቅ
@yosefayalew6338
@yosefayalew6338 Жыл бұрын
በድጋሚ ከፍ ያለው ድምፅሽ አንደኛ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 Жыл бұрын
ያለመወረቅን ብየ ነው ፍና የምገባው በረቺ የምወደው ድምፅ ልዪ ነሽ😍
@alemayehuassefa2874
@alemayehuassefa2874 Жыл бұрын
Wow. ..Most people watching FLAMROT because of you. .
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Glad to see my favorite drummer in the background.
@binyamtsedaley7009
@binyamtsedaley7009 Жыл бұрын
አቦ ትችያለሽ አይገልፅሽም 1000000+ ያንች ነው። ፋና ተጨማሪ ሽልማት ሊያዘጋጅ ይገባል እና ቢታሰብበት ባይ ነኝ።
@milanabood5582
@milanabood5582 Жыл бұрын
ውይ አንጀት ያንሰፈስ ፋል ውዴ እቺነች አለምዬ
@hamrawit5257
@hamrawit5257 Жыл бұрын
የሙዚቃ ምርጫሽ እኮ ተዓምር ነው የሚሆንብኝ ለነገሩ አንቺ ራሱ ተዓምር የሆንሽ ልጅ ነሽ❤
@kirubelbimer2771
@kirubelbimer2771 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ምናይነት ስጦታ ነው የተሰጠሽ የማያልቅበት አምላክ፡፡ መልካም እድል እህት
@homework9692
@homework9692 Жыл бұрын
The music band played great roles that needs special appreciation.
@yirgalme7190
@yirgalme7190 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ አስደምማ ጨረሰችን ሲቀጥል ይሄን ውድድር በያለም ወርቅ መኖር ነው ያየሁት በተለይ የሙዚቃ ምርጫዎቾዋ 💪💪💪💪💘
@evana2022
@evana2022 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ🏆🏆🏆🎉👈❤️❤️
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Жыл бұрын
የወቅቱ የሙዚቃ ንግስት ያለምወርቅ ጀንበሩ።
@yalem
@yalem Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@shanbeleshetu4793
@shanbeleshetu4793 Жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ብቃት
@kukidamtew7572
@kukidamtew7572 Жыл бұрын
My lovely sister, Yalemworqe Jemberu, You've the talent to sing. The way you sing feels like you are making the listener experiences the deep emotion which is very intense to resist You are my favourite singer of this generation ❤. Love, lots of it from London.
@BMT368
@BMT368 Жыл бұрын
Wow!!!she's so awesome sound and I really appreciate it
@user-st5ce1ml7n
@user-st5ce1ml7n Жыл бұрын
መልካም እድል የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤👌
@yalem
@yalem Жыл бұрын
🙏🙏
@mulugetaaychewtube7640
@mulugetaaychewtube7640 Жыл бұрын
ብሌኗ ክበሪን ብሩኬ አቤሎም የምትሰጣቸው አስተያየቶች ድንቅ ናቸው ክበሩልን ዳኞች
@ethiochelsea
@ethiochelsea Жыл бұрын
ለቀጣዩ 6 ወራት የማዳምጠውን ሙዚቃ ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
መቶ ግዜ ይሆናል ያዳመጥኩት እየደጋገምኩ አንደኛ መውጣት አለባት ይችልጅ ምንአይነት ተፈጥሮነው 🥺🥺🥺🥺🥺
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ በቃ አንቺ ትለያለሽ ገና ስትጀምሪ ሰውነቴን ይነዝረኛል ገራሚ ድምፅ ነው በርችልን❤❤❤❤❤❤
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq Жыл бұрын
What a Singer !! she must win
@abafiker504
@abafiker504 Жыл бұрын
መልካም ዕድል እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ 🥰🥰🥰
@messayb4858
@messayb4858 Жыл бұрын
Generational talent. You are blessed ❤️ with that voice. Please help this girl 🙏 achieve her full potential.
@fikerabebaw1689
@fikerabebaw1689 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ብቃት የድሮ ሙዚቃ ያምርብሻል አደራ ሙዚቃ ምርጫ ተጠንቀቂ መልካም እድል
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 Жыл бұрын
ያለምወርቅ አንደኛ ነች ምንም ምርጫ ድምፅ አያስፈልጋትም bravo ✌
@Amiexym9189
@Amiexym9189 Жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ♥️
@adaneshdamsie8829
@adaneshdamsie8829 Жыл бұрын
ዋውበጣምቆንጆዘፈንነው
@simachewmulugeta5143
@simachewmulugeta5143 Жыл бұрын
ዋ አሰፉ ደባልቄ,አ/ር ያክብርሽ ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስ አረግሽኝ ,ምታት የሆንሽ ልጅ ነሽ
@gezahegnmekuria9332
@gezahegnmekuria9332 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስሚል ድምፅ ያለሽ ምርጥ ነሽደ
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 Жыл бұрын
የኔ ጅግኒት ሁሌም አሪፍ እና ምርጥ ነሽ
@haraghh2356
@haraghh2356 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ማር አትሠለችም እኮ አንድኛ ነሽ
@Yenetesfa
@Yenetesfa Жыл бұрын
ያለምዬ የፍፃሜው እለት የማንእልሞሽን አውዳመት የሚለውን እጠብቃለሁ, ሳስበው ላንቺ የሚስማማ ይመስለኛል, በተረፈ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ,
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 Жыл бұрын
Queen of ethiopia soul Musik
@yaredt.8580
@yaredt.8580 Жыл бұрын
Amazing performance keep it up!!
@yeshiemebet1624
@yeshiemebet1624 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘 you are the best one
@tsegayemoges5300
@tsegayemoges5300 Жыл бұрын
አንች እንቁ ልጅ ፈጣሪ ይባርክሽ
@user-yg7od5ky9v
@user-yg7od5ky9v Жыл бұрын
የውነት ትለያለሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልኝ መልካም ምኞቴ ነው
@andnetmelaku3384
@andnetmelaku3384 Жыл бұрын
What performance it's memorable and unforgeable 👌👏👏👏
@mekoyagirum5265
@mekoyagirum5265 Жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ከሚገርም አለባበሥ ጋር ያለምወርቅ መቸም ቢሆን አለባበሥሸን እዳትቀይሬው ሌሎችም ካንች እዲማሩ
@hirutassefa7167
@hirutassefa7167 Жыл бұрын
This remind me my childhood.Love you Yalemwork. you have a gold voice!!
@user-gq2um7wo6k
@user-gq2um7wo6k Жыл бұрын
አለባቤሳ ድቅ ተስጦ ነዉ ያለታ ልዩ
@genetadankew7479
@genetadankew7479 Жыл бұрын
Just wow she is so amazing great job well done 💖💖💖💖💖💖1111
@adbe5876
@adbe5876 Жыл бұрын
ያንን ወርቃማ ዘመንን የመለሽልኝ የመይሳው ልጅ የጎንደር እመቤት አለምን እይ አለምዬ
@feben8177
@feben8177 Жыл бұрын
😭😭😭ወይኔ ድምፅ👍🙏
@abebakinde8734
@abebakinde8734 Жыл бұрын
በፈጣሪ 'እንዴት 'ኖው 'ውርር 'ያረገኝ 'ድምፅዋ 🥰
@yalem
@yalem Жыл бұрын
🙏🙏
@samitube9152
@samitube9152 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ performance ነው ያለምየ እንደዚህ slowየሆኑ ሙዚቃወችን መጫወት ላንች ቀላል ነው በደንብም ትጫወችዋለሽ በቀጣይም ለዋንጫ ስትወዳደሪ በግሩም የሙዚቃ ምርጫ እና በጥሩ ልምምድ እንደምትቀርቢ እና እንደምታስደምሚን አልጠራጠርም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@frehiwotm8827
@frehiwotm8827 Жыл бұрын
ስለእውነት ከሆነ አንቺን ብዬ የፋና ላምሮት ተከታ ሆንኩኝ ትዝታዬን ትቀሰቅሻለሽ በርቺ አደራ የመጨረሻ ምርጫሽን
@kibebewbenti749
@kibebewbenti749 Жыл бұрын
እባካችሁ ለዚች የዓለም ወርቅ ለምትባል የዘመን ክስተት ወርቁንም ብሩንም ቶሎ ሸልማችሁ እኛንም ከትዝታ እና ከትውስታ ሳንሞት ቶሎ አውጡን በሙዚቃ አምላክ ደማችንን ከፍ ዝቅ እያደረገች ነው
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ያለምወርቅየ ♥♥💘💘
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
U are great singer ❤️👍
@MuketMengesh
@MuketMengesh 2 ай бұрын
እረጅም እድሜናጤና ይስጥሽ ሌላምንይባላል
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 144 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,4 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 40 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 22 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 144 МЛН