ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ለማጥፋት በተለያየ አቅጣጫ ተነስተዋል | ከእንግዴ ልጅ የሚዘጋጀው ክትባት ምስጢር | Haleta Tv

  Рет қаралды 26,282

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Жыл бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 212
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን ❤ ሀኒዬ እንዳንቺ በቤቱ ያኑረን🙏
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 Жыл бұрын
እወቅ ያለው በእናቱ ማህፀን ያውቃል ይባላል!! አንቺንም በዚህ እድሜሽ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንድነቃ እያስተማርሽን ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እግዚአብሔር ልጅሽንም አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
😂😂😂
@abtsegaye0414
@abtsegaye0414 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደ እውነት መንገድ እንኳን አመጣሽ
@meazafenta6600
@meazafenta6600 Жыл бұрын
መባረክ ነው በዚህ እድሜሽ ይሄ ሁሉ እውቀት ለቸረሽ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ ቀናሁብሽ ሃኒዬ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
#ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው። (ምሳሌ 22:4) #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏💚💛❤
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ጭረሽ😃😄
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
@@tigstuersumo6454 🙂
@amanuelasrat799
@amanuelasrat799 Жыл бұрын
ትምህርት ቤቶች ሰው እና ፈጣሪ መለያያ ቦታዎች ሆነዋል በተለይ በዚህ ዘመን ።ሁሉም ኤሌክትሮኒክስ በመጨረሻው ዘመን የአውሬው መጠቀሚያ ይሆናሉ ።በስልክ ከምንጠቀምበት በላይ ሀጢአት ምንሰራበት ጊዜያት ይበልጣሉ
@asterabebe14
@asterabebe14 Жыл бұрын
ላስተዋለ ሁሉም እውነታ ነው። በብዛት የአሜሪካ የተወለዱ ህፃናት የመናገር ዘገምተኞች ናቸው። ለካ እመቤቴ የኔን ልጆች በጥበቧ ሰውራልኝ ነው።።። ❤የተማፀንኳት የድንግል እናቴ ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው። እህቴ መጠራትሽ አስቀናኝ። “ቅንኡ ለእንተ ተአቢ ፀጋ “ አይደል። ያንቺ መጠራት ትድረሰኝ። በርቺልኝ የቅዱሳን ጥበቃ አይለይሽ።።። ❤
@meronalazar1770
@meronalazar1770 Жыл бұрын
Gizaw dersal 2024-25 u will remember this comment the worst pandemic will happen then what no one can travel ....you will see.
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
ሃና ዘ ኢትዮጵያ ዘኢትዮጵያ የሚባሉ ሰዎችን በአጠቃላይ ሳያቸዉ ጤነኛ ናቸዉ ...በርቱ ❤❤❤
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity Жыл бұрын
ሸርሙጣዎች ናቸው
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
@@AfariMoranZelzalDogShity ኦኦ ማነህ አነተ አዳል ሞቲ ወሰን ጋላ ወይሰ አሄ አራሰን ጡቱን ዉጪ አርጎ የሚዞር መንፍሰህ ነህ አነዲ የኢትዮጵያ ሰም ሲነሳ ያንገበገበህ በጌታ በየሱሰ ክርስቶስ ሰም መንፍሰህ ይመታ ❗️❗️❗️❗️
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይመልስ ያማል😥🕊💔❤🙏
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታችን❤
@yemariyamjerry1743
@yemariyamjerry1743 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@sene5023
@sene5023 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!!! በቤቱ በፍቅር ያቆይሽ!!!
@samrawitadefres1639
@samrawitadefres1639 Жыл бұрын
ሀንዬ በጣም አንዳንዴ እኔ በቻ እማስበው የሚመስለኝን ሌሎች እንደ ጅል የሚያሳዩኝን አመለካከቶችን ቁጭ አደረግሽልኝ!!!በጣም ደስ ብሎኛል:: ገን ለውሳኔ የሚከብዱ ሆኔታዎች ቢኖርም አንቺ ግን መስመሩን ጀምረሽዋልና እድለኛና ጀግና ሴት ነሽ እባክሽን እንዴት አብሬሽ መጓዝ እችላለሁ?
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አህታችን በፀሎት በስግደት አግዚአብሔር ጠይቂ ትምህርቶችን ተማሬ ከበረታሽ መልሱን ከራሱ ይመልስልሻል ሀኒ አግዚአብሔር ነዉ የጠራት
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራ ን ትምህርቶች ተከታተሉ
@cyfixkorea1470
@cyfixkorea1470 Жыл бұрын
You are the real thing. Let the Almighty God Bless you & all your beloved family.
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በእውነት መባረክ ነው ❤❤ እንደአኒቺ አይነቱን ያብዛልን ❤ እንዲሁም ከመምህር ተስፋዬ ጋር ብትገናኚ በትምህርት ቤቱ ዙሪያ ብዙ ነገር ትሰራላችሁ እግዚአብኤር ለዚች ቀን አዘጋጅቶአቹዋል 🙏🙏 እንዲሁም ብዙ ነገር አግኝተንብሻል እመብርአን ትጠብቅልን በረከትሽ ይድረሰኝ ❤❤ በርቺ 🎉🎉
@yikebertilaye
@yikebertilaye Жыл бұрын
እስቲ አጋናኟት
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መድሃኒያለም ይጠብቅሺ !
@koniberi200
@koniberi200 Жыл бұрын
Egziabher yebarksh le bizu Ehitoch Araya tihognalsh
@elsamekonnen6953
@elsamekonnen6953 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ ገና ወደ ኢትዮጵያ ሳትመጭ ነዉ የማዳምጥሽ የምትናገሪዉ በሙሉ እዉነት ነዉ ልጆቼን ክትባት አላስከትብም ስል ብዙ ሰዉ ከእዉቀት ማነስ አድርጎ ነዉ የሚያስበዉ ግን የነጮቹ ጣጣ ለኛ ነዉ የተረፈን.. ተባረኪ ሃኒ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
ወላጅ የጤና ባለሙያውን ነው ሊጠይቅ የሚችለው ፡፡ ብዙ በሽታዎች ናቸው የሚዘረዝሩት፡ ከዚያ ለማምለጥ ነው ወላጆች ልጆቻችንን ያስከተብነው፡ ይህንን ለመለወጥ ብዙ ማንቃት ይጠይቃል፡ ጌታ ይጠብቀን፡፡
@edenedu4580
@edenedu4580 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረክ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀቱን ይስተስጥሺ ድንግል እመቤታችን ሞጎስ ትሆነሺ 🥰👌
@sewbesewmeretu7830
@sewbesewmeretu7830 Жыл бұрын
እንኳን ከጨለማ ባህር አወጣሽ ልብሽ ንጹ ስለሆነ ነው እድለኛ ነሽ የአሜሪካን ዘፋኞችን ትላልቅ መስቀል አድርገው ብልግና እየተሳደቡ ነው የሚዘፍኑት ይህ ሁሉ የሚያረጉት ሆን ብለው ክርስትና እንዲህ ነው ብለው ሌላው ተመልካች ለእምነቱ ዋጋ እንዳይኖረው ለማረግ የተጠቀሙበት መንገድ ነው የኢትዮጵያም አርቲስቶች ይህንን ታዘው ነው
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ሀኒዬ እኔንም ፈጣሪ በሰላም በጤና ከልጆቼ ጋር ሀገሬ እንድገባ ይርዳኝ አሜን❤❤❤❤
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
ይህቺ እህታችን ገና በወጣትነት እድሜዋ ይህንን ሁሉ ቁምነገር የያዘች ኢትዮጵያዊት ንግስት ናት:: የምታወራው ሁሉ ካሰላሰልነው ትልቅ እውቀት ነው::Origins of Aids 2003 documentary.የሚለውን ዩቱብ ላይ አለ በጣም ያሳዝናል
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 Жыл бұрын
Thank you sister for telling the fact!!! Egzabher yesetishi!!
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 Жыл бұрын
Ethiopian people need stand together especially orthodox followers should stop drinking alcohol!!!
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ሁላችንን የሚጠቅም ትምህርት ነው የሰጠሽን ብዙ ሰዎችን ከጥፋት እደምታድኛቸው ተስፋ አደርጋለሁ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር አንችን የመሰሉ ያብዛልን በረከትሽ ይድረሰን🙏🙏🙏
@yeneneshadefres1764
@yeneneshadefres1764 Жыл бұрын
እኔ እህቴ አመስግኜሽ አመስግኜሽ ልጠግብ አልቻልኩም ዘርሽ ዘርማንዘርሽ ይባረክ ይህችንእምነት የጎዳት ምንችግርአለውየሚል አስተሳሰብነውእየገደለን ያለው ችግሩን ፍንትው አርገሽነውያስተማርሽን እባካችሁ የማስመሰል ህይወት ይብቃ ይብቃ ማህተባችሁን አሰቀምጣችሁ ያልሽው በጣም በጣምትክክል ነሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ ይቀድስሽ እወድሻለው እሺ
@etabezahutaye2880
@etabezahutaye2880 Жыл бұрын
ይቅር ይበለን መድህን ዓለም
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ይገገረማል የየእንግዴ ልጁ እደደሚበበላ ሰሰምቻለለሁ እና ኢትዮጵያ ውስጥ የእንግዴ ልጁ ደበተራ እና ምህታተኞች ይፈፈልጉታል ክትባቱ ግን እኛ ያደነዘዙበት እና የመረዙን ይመስለኛል
@dinketsegaye4233
@dinketsegaye4233 Жыл бұрын
ከመምህር ተስፋዬ ጋ ሆን ት/ቤቱን መከፍት አለብን
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
በሚገባ እንጂ
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የእውነትን መንገድ አንቺን እንደመራሽ እኛንም ይምራን ጥበቡን ማስተዋሉን ያብዛልሽ እህቴ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
በሥራ በመጽዳቅ መዳን ብቻል ኖሮ ማቼ እንቀምስ ነበር የጨለማ ኑሮ ሥራችን ብያድነን ከሞት ሀጥያት ቀንበር ክርስቶስ ከሰማይ ማቼ ይመጣ ነበር የኛን ክፉ ሀጥያት በጎ ምግባር አልቻለም ሊያነጻው ለዚያ ነው ክርስቶስ ከሰማይ የመጣው። ስለዚህ ከአምላክ ለመተራቅ የሚገኘው ደህንነት ንስሐ ገብተን በስሙ በእምነት ። ስለዚህ ለመዳን አንወጣም ተራራ በስሙ ጻድቃናል በክርስቶስ ስራ።
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 Жыл бұрын
Igziaber yimasgen
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Жыл бұрын
እውነት ነው አሚሪካ ውስጥ የእንግዲው ልጅ ያበላሉ እውነት ነው ጠይቀው ያበሉሀል
@meronwondimu7615
@meronwondimu7615 Жыл бұрын
ሀኒዬ በጣም ነው የምወድሽ, እባክሽ ለኛ ለእህቶችሽ ፀጉራችንን እንድንሸፍንና በዚያም እንድንፀና የሚያረገንን vedio ስሪልን , አንቺም እንዴት እንደጀመርሽ ንገሪን ❤
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 Жыл бұрын
ይችን ልጅ እንደኔ አይኑዋን የተመለከተ አለ የሆነ ፓወር አላት
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
እረ ተው በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምንም የላትም
@ethio4ever850
@ethio4ever850 Жыл бұрын
Meskelu sayhon yikeral? 666 yemtluwat gize eruk aymeslegnim
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
@@ethio4ever850 የሰው ፍፁም የለውም ሴጣን ያሳስታል እግዚአብሔር ካልጠበቀ
@ermyasayele
@ermyasayele Жыл бұрын
Ante eko ataferme mona mariam blehe seymhe deber endateserana endatesagdelat
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ማትሉት የለ 😂😂 እሷ ነጩን የሰርጉን ልብስ የለበሰች የክርስቶስ ሙሽራ ናት
@berehan260
@berehan260 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ወጣት ሴት በመመለስሽ ፡ይህን ላደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ፡እግዛብሄር አምላክ ሁሉንም እንዳንቺ ያንቃዉ ሰው ተኝቱዋል በጣም ፡ወንዱም ሴቱም ጠፍቱዋል ?አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቅዱስ እግዚአብሄር ።እምትናገሪው ሁሉ እዉነት ነዉ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ።
@rahwaabraha4282
@rahwaabraha4282 Жыл бұрын
Egziabiher abzto yebarek
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 Жыл бұрын
ያንች በረከት ይደርብን እህቴ
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 Жыл бұрын
Egezehber yibarekesh ehete dingle mariyam tetebekesh ❤❤❤🙏🙏
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
ይቺ ልጅ በ እምነትዋ ጠንካራ ናት
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በቤቱ ያጽናሽ
@santaqudah3412
@santaqudah3412 Жыл бұрын
በዉነት ፈጣሪ በቤቱ ያፅ ናሽ ወደ ትክክለኛው መንገድ ነው የመጣሺው ቃላቶቺሽ እራሱ የበሰሉ ናቸው ያባቶቻቺን በረከት ይደርበን 🙏
@user-re2cd4gc1s
@user-re2cd4gc1s 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
ተባረክ እውነት ደስ ይላል
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን 😢🙏
@santaqudah3412
@santaqudah3412 Жыл бұрын
በዉነት አነቃቂ nigeger ከዚበላይ የለም እኔ በጣም ነው የተነቃቃ ዉት ተባረኪ እነሱማ beitiopianochi ላይ ዘምተዋል እንዳንነቃ አድርገው በተለያየ መንገድ አጀዝበዉናል አሁን ግን ልነነቃ ይገባል
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Egzabher yerdan 🙏
@juliamay4383
@juliamay4383 Жыл бұрын
💚💚💚💚👏🙏
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 Жыл бұрын
I agree with you 100%
@eliasnigatu5921
@eliasnigatu5921 Жыл бұрын
Haniyie yenie konjjo bizzu ewuqettin silagarashin kelib amesseginishalehu ...Berchilin !
@kabtamuhaile5240
@kabtamuhaile5240 Жыл бұрын
bzu temirenal ehitachin
@melen5742
@melen5742 Жыл бұрын
Egzihabher bebetu yatsenashi
@kbman9399
@kbman9399 Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሸ በርቺልን 🙏🙏🙏
@meronfesah8176
@meronfesah8176 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ከዳቢሎስ ፈተና አስፈፃሚወቸ ይጠብቅሽ ገናናው መላክ ቅዲስ ሚካኤል ቅዲስ ገብርኤል እንዲጠብቅሽ አምላክ ይርዳሽ
@edenedu4580
@edenedu4580 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@romange5198
@romange5198 Жыл бұрын
በእውነት እኔም በለንደን ከተማ ትልቅ ሆስፒታል ውስጥ ሲውለበለብ አይቼ ገርሞኛል ።
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
❤❤እግዝያብሄር ባንድም በሌላ ያሥተምራል ትውልድ ግን አያሥተውልም የተበላው ለኛ እዚ ዘመን ላይ ያለነው ነው እባካችው ንሥሀ እንግባ
@firewtekola1486
@firewtekola1486 Жыл бұрын
Yemir betam dess yemil nw mechereshashin yasamirew hulachinim kesua bezu nger memar alebin berchi enodishalen
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ በርቺ ❤ ❤
@agerenewu8397
@agerenewu8397 Жыл бұрын
እባካችሁ አንገቱ ላይ ትልቅ መስቀል ያደረገ ሁሉ የተዋህዶ ልጆች አይደሉም
@abebina4362
@abebina4362 Жыл бұрын
Min malet feligesh new????
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
ማነህ ደሞ አንተ
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Жыл бұрын
ሃንዬ: እግዚአብሔር: አምላክ: ከነልጅሽ: ይባርክሽ::
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም እጠብቅሽ ነበረ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@teshomenigatu3104
@teshomenigatu3104 Жыл бұрын
thanks
@Abraham721
@Abraham721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው። በዓይነ ልቦናሽ እንደምታይ ያስታውቃል። ትልቅ ቁም ነገር ነው እያጋራሽን ያለሽው። በአሁኑ ሰዓት የአለሙ ስርዓት በጥቂት ምስጢራዊ መንገድ ጠራጊዎች ተጠልፏል። የጤናው ፣ የግብርናው ፤ የትምህርቱ እና የመሳሰሉት ሁሉ በማር የተለወሱ መርዝ ናቸው። ቅዱሱ መፅሐፍ "የሰው የሆነውን ስርዓት እየተከተሉ በከንቱ ያመልኩኛል" እንዲል ቅዱስ መፅሐፉ። ኢትዮጵያም እንደሀገር ትውልድ እየጨነገፈባት (Abort እያደረገባት) ያለው የማይስማማትን መጤ ስርዓት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በመትከሏ ነው። አረሙን ተባብረን መንቀል አለብን። Most of us are now in the black cube of shadow. Brothers and Sisters in Christ, please wake up before it's too late. ንግባዕኬ ኅበ ጥንተ ነገር!
@afeworkalemu6823
@afeworkalemu6823 Жыл бұрын
❤❤❤
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ እውነት❤❤❤❤❤
@harithfalah3716
@harithfalah3716 Жыл бұрын
Yene konjo fetri be betu yatsnashe
@judyshewa7995
@judyshewa7995 Жыл бұрын
God bless u 🙏🙏🙏
@rgatyemane8614
@rgatyemane8614 Жыл бұрын
Yeny gobez ❤️💯
@SelamMola-re9un
@SelamMola-re9un Жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው ምጠለዉ ይሄን ክትባት ግን ምን ማድረግ እችላለን
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እሽ እህቴ በርች ግን ኢትዮጵያዊ ነት እያሳየሽ ስለሆነ በጠልቃ እንግሊዝኛ አታስገቤ
@fikirtejage8500
@fikirtejage8500 Жыл бұрын
Siltemertish egziabher yimsigen
@etagegnhaile
@etagegnhaile Жыл бұрын
ሀንዬ የካልፎርንያውን ገዳም ላይ ዝተሳተፉ አባካችሁ
@nasthenttafera471
@nasthenttafera471 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 Жыл бұрын
ሀኒ ዬ የኔ ውድ❤❤❤❤ በጣም ነው ይምወድሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 10 ай бұрын
Please, any concerned educated person from the world of medicine, may stop this confused young lady from confusing others. Please teach her and let her know that how this topic is beyond her reach.
@yeneneshadefres1764
@yeneneshadefres1764 Жыл бұрын
እንዴትዋላችሁ አደራችሁ እህታችን እግዚያብሔር ይባርክሽ መድሃኒያለም ይባርክሽ እግዚያብሄር ጥግድረስነው የገባሽ በረከትሽ ይደርብን እንደዚህ ስል እያጋነንኩኝ አይደለም የምትናገረውን የገለጸላት መንፈስቅዱስ ስለሆነነው
@yamtube9166
@yamtube9166 Жыл бұрын
አሜን
@mulugetamerkbu3053
@mulugetamerkbu3053 Жыл бұрын
Ehtacen egzbher bebatu yasnas Egzbher yasnfal Anktbem
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
❤❤
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 Жыл бұрын
ሰው የመሰረተው፣ ሰው የሚጠብቀው፣ ሰይጣን እና ሰው የሚያጠፋው ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን አልተቀበልንም የተቀበልነው ክርስቶስ የመሰረታት እርሱ የሚጠብቃት የገሃነም ደጆች የማይቋቋማት ስራዋ ተጠናቆ በሰማይ እልፍ አ እላፍ መላአክት የሚዘምሩላት ድል የነሳች ለዘላለም የምትኖር ናት
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Yena konjoo
@tadessemelaku5994
@tadessemelaku5994 Жыл бұрын
እወቅ ያለው በእናቱ ማህፀን ያውቃል
@mistregetachew6086
@mistregetachew6086 Жыл бұрын
Esase gebtate mengedun yizalech yemnasazenew ega nene westu kuche bilen yaltegeleteln ethiopiawi hulu yinka liyatefune yetezegagutene bemnetachen enwaga lijochachenene enatrfe ebakachu
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Жыл бұрын
እህቴ መገድሽ ያስቀናል የድግልጅ ያበርታሽ ፈጣራይጠብቅሽ በርቺ ሀሳብሽ አመለካከትሽ ግሩም ነው
@user-rl9bn9wk6f
@user-rl9bn9wk6f Жыл бұрын
Ke Memhir tesfaye abera gar bitaweru tiru ne hanicho beteley be temert bet zuriya
@ekzones
@ekzones Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ነገር ግዕዝ የሚለው ቃል ራሱ የሰማችው እኮ በሜዲቴሽን ነው። ስለዚህ ምናልባት ሜዲቴሽን ትክክል ባይሆንም እንኳን ትክክል የሆነው ነገር እንድታይ ያደርግሃል ማለት እኮ ነው። ከንግግሯ የታዘብኩት ነገር የራስ ምልከታ ነው። እውነት ነው የነፍስ ፍላጎት ከስጋ ፍላጎት መብለጥ የለበትም። በጣም ድንቅ ነች ነገሮች ግን የምታይበት አቅጣጫ ጥሩ ነው ግን ሌላ ሰው ከምን አቅጣጫ እያየው ነው የሚል መልስ ቢመለስልኝ ደስ ይለኛል? ምክንያቱም ስለአንድ ነገር ለመተንተን ነገሩን በተለያየ አቅጣጫ ማየት ግድ ነው። እስኪ ቤታችሁ አንድ አቅጣጫ ግድግዳ በማየት የቤታችሁ ስፋት ለኩ በእርግጠኝነት ስህተት ነው። የሷ አረዳድ እንደዚህ ይመስለኛል። ልጠይቅሽ ግን ግዕዝ የሚል ድምፅ በትክክል የሰማሺው በሜዲቴሽን ነው? ታድያ ሜዲቴሽን ትክክል መሆኑን አንቺም በሌላ ቋንቋ እየነገርሽን ነው እኮ ። አሁንም ይህ ምልከታ ይመስለኛል ማርያም ከስምዖን 70 ሰው መብላት ይልቅ የእርሷ ስም ማንሳቱ ለምህረት ሁኖሎታል። አይደል ? ማንም እግዘብሄርን የሚወድ አለሙን ሁል ይርሳው እና እግዘብሄርን ይከተል ይላል ቃሉ ታድያ እውነት ቃሉ ከገባሽ ለምን ገዳም አትኖሪም ለምን መውጣት አስፈለገ ? ሌላ ሰው እንዳስተምር ነው የሚል ጨዋታ አይሰራም። አሜሪካን ሃገር ከነበርሽ self manipulation trick ታቂዋለሽ ብዬ አስባለው። ወይ ደግሞ በማዕተቤ የሆነችው ቤተክርስትያን ውስጥ የእግዝአብሄር ህይወት መኖር ያቃታቸው ሰዎች "እኛ አሻጋሪዎች እንጂ ተሻጋሪዎች አይደለንም" የሚሉት ልብወለድ የሆነ የስንፍና ታሪክ ለራስሽ አታለማምጂው ። ወጣቱ ብዙ የለመደው ነገር እያለ አንቃቂ ተናጋሪዎች እያልክ መተቸት ሞኝነት ይመስለኛል። ምክንያቱ ማስተርቢሽን ምንድን ነው? የፖርኖግራፊ ጉዳይስ ? የእግዛብሄር ፍቅር ላይ ብንማር አይሻልም! ውድ እህቴ ለውሳኔሽ ትልቅ ክብር አለኝ። ጀግና ነሽ ግን አሁን ወጣቱ ከሃይማኖት እያስወጣ ያለው ነገር ይህ ቃል ነው የሚተች እንጂ የራሱን ነገር የሚያከብር ሰው ታጣ ። ምናለበት አንቺ ስለ ማርያም ፍቅር ብትነግሪኝ ምናለበት እግዘብሄር ህይወትሽ ላይ ስለሰራው ተዓምር ብትነግሪን ፣ ምናለበት ስለ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ ታሪኮች ብትነግሪን፣ እንደ ማጣቀሻ ግን የቤተክርስትያን አባቶች ወጣት ከሃይማኖቱ ለመውጣት ዋናዎቹ ምክንያት እየሆኑ ነው። ስለ ይቅርታ ለመማር የመጣው ምዕመን ስለ ፕሮቴስታን ጥላቻ ከተሰበከ እንዴትስ ከሃይማኖቱ አይውጣ። ፍቅር ፍለጋ የመጣ ሰው ፍቅርን ሳይሆን ስርዓትን ተሰብኮ ሲመለስ እንዴት አይውጣ። እህቴ አስታውሺ እግዘብሄር ሰው በሆነበት ዘመን ሰዎች በፍቅር ነበር የሚስባቸው እና "እኔ ቅዱስ ነኝ እና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ " የሚል ቃል ከዚህ ተግባሩ የሚጀምር ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ ይቅርታ የአስተሳሰብ ስህተት ካለኝም እንዲሁ ምክርሽን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። ግን የእግዛብሄር ፍቅር ልብስን ብቻ ሳይሆን ልብን የሚቀይር ነው። የድንግል ትህትና ህብስተ መና ብቻ ሳይሆን አዲስ ስብዕናም ይሰጣል።
@berhanueshete9689
@berhanueshete9689 Жыл бұрын
ሀኒቾ እውነቱን ተናግረሻል ብዙ ሰው በብልጭልጭ አለም ተታሏል የምዕራባውያንን ፉሽን ሃይማኖት መከተል መስልጠን መስሎት በውሽት አለም ውስጥ እየዋኘ ነው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ጌታን ማንም አይገርፈዉም ማንም ምንም አይነት ሀጢያት ቢያደርግ በጌታ ላይ ምንም አይነት ተፅዕኖ አያደርግበትም አይጎዳዉም ለራሳችን እንጂ
@biluabi842
@biluabi842 11 ай бұрын
እሱ ይጎዳ አላለችም እንደመግረፍ ማለት ነው ያለችው እህቴ በደንብ አዳምጪ
@mumuye5
@mumuye5 Жыл бұрын
ስለክትባቱ ለመወሰን እምነታችን ጠንካራ መሆን አለበት እኔ በግሌ አምላኬን በመተማመን የcovid19 ሳልከተብ ያውም ከስራእስከመውጣት ድረስ ያለ ውሳኔን በማድረግ ሳልከተብ ሳልታመም እግዚአብሔር አምላኬም ሳያሳፍረኝ ተሻግሬአለሁ ሳንጠራጠር ካመን ይደረግልናል
@Nazerate
@Nazerate Жыл бұрын
እኔ 2 ልጅ አሜሪካን አገር ወልጄ እያሳደኩ ነኝ:: የእንግዴ ልጅ ተፈጭት ሲበላ ከአንቺ ሰማሁ:: ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ነኝ. የምናወራው እውነትን የያዘ ቢሆን ጥሩ ነው!!
@azeblib3521
@azeblib3521 Жыл бұрын
They call it placentophagy, I think some moms do it. Not all hospitals offer it, though. Personally, it is disgusting.
@Nazerate
@Nazerate Жыл бұрын
@@azeblib3521 ok, good to know. I am in Medical field, not in mother and baby, however I have not heard except they are using it for research purposes. Thanks for the info.
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
​@@Nazerateገና ምንም አልገባሽም
@hsjejkwkeo5830
@hsjejkwkeo5830 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Ebakachu American lij yewoledachu comment situbet ene ewnet aydelem new yemilew ene siwolid altesetegnim.
@hintsaassefa3272
@hintsaassefa3272 Жыл бұрын
Is it safe to eat my placenta? Answer From Mary Marnach, M.D. Eating your placenta after giving birth (placentophagy) can pose harm to both you and your baby. The placenta is an intricate organ that nourishes the growing fetus by exchanging nutrients and oxygen and filtering waste products via the umbilical cord. The most common placenta preparation - creating a capsule - is made by steaming and dehydrating the placenta or processing the raw placenta. People have also been known to eat the placenta raw, cooked, or in smoothies or liquid extracts.
@hintsaassefa3272
@hintsaassefa3272 Жыл бұрын
አንብቡ ጉግል አድርጉ ከባድ አይደለም ለምን ሰውን አመሳክሩልን ትላላችሁ
@maryamawittad
@maryamawittad Жыл бұрын
እኔ አሜሪካ ልጄን ስወልድ የእንግዴ ልጁን ሪሰርች እንስራበት ወይ ፍቃደኛ ናችሁ ወይ ብለው ጠይቀውኛል እንጂ ብዪ አልተባልኩም ግን የሚበሉ አሉ መድሀኒትም ይሰራበታል ይህንን አውቃለው።
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
@@maryamawittad ene minim alitebalikum lezanew yengide lij belahu yale sew alagatemegnim.
@maryamawittad
@maryamawittad Жыл бұрын
​@@nejatali7088እኔም እንደነገርኩሽ ነው የተባልኩት ግን ታዋቂ ሰዎች ይበላሉ ሌሎች እንደባህል የሚበሉ ስላሉ ይጠየቃሉ ሲሉ ሰምቻለው
@azebhadera857
@azebhadera857 Жыл бұрын
This madam has Nooooooo clue what d She is talking about God have mercy on you.
@antensaylakew970
@antensaylakew970 Жыл бұрын
U r crazy and dumb thats why
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ሳምንት ሔጄ ደንግጬ ነዉ የተመለስኩት ተሰቅሎ ባንዲራቸዉ ገርም ብሎኛል
@menaeventprint5959
@menaeventprint5959 Жыл бұрын
Egzabher yeseteln tekamey neger new yawerachehut Neger gen endeny asetsaseb eweket yemsetew egzabher new selezy defen yale ataseketebu kemebal meremeru yaleshu yeshalale bay neg
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 Жыл бұрын
ሳታርጋግጡ የወላጅ አንጀት አታሳዝኑ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ምኑ ልክነው በግልፅ በሰው ደም እንደሚጠመቁ ልጅ ሰርቀው እንዳስረከቡ ሲናገሩ የት ነበርክ /ነበርሽ
@selamkibret6317
@selamkibret6317 Жыл бұрын
አቤት መመረጥ አግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ የመጡት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ጥቂቶች ናቸው አቤት አውቀት ላንቺ የገለሰልሽ አምላክ ለሁሉም ይግለጥለት ያኔ የኮረና ጊዜ አባቶች አዚህ america mask አድርገው ነበር ቤተ ክርስቲያንም ካልተከተባቹ አያሉ ሲናገሩ ሰምቻለሁ ከማረሳው ነገር አንድ አባት ብቻ ልጆቻቸው ዳቆኖች ነበሩ ለምመኑ ምን አሉ መሰላቹ አኔና ልጆቼ mask አናደርግም ቤተክርስቲያንም አንዘጋም ቁርባንም አንቆርባለን ምናቆርበውም በአንድ አርፈ መስቀል ነዉ አናንተ አንደ አምነታቹ አሉን ሌላው አባት ደግሞ ያቆርቡ የነበረው mask አድርገው disposible spoon ነበር በዛ ላይ መከተብ አለባቹ ማስክ ሳታደርጉ ቤተ ክርስትያን አትምጡ አሉ
@nebiyoutsegaye3151
@nebiyoutsegaye3151 11 ай бұрын
የአእምሮ በሽተኛ ናት ድምፅ የሚሰሙ ወይም የሚታያቸው ኘሮቴስታንት ይሁኑ ኦርቶዶክስ የአእምሮ ችግር አለባቸው።
@mistregetachew6086
@mistregetachew6086 Жыл бұрын
Yihanehulu yametubne demo pantawochu nachew gatane tekebelu bemile yihew hizbune beir ena birr bicha endiyasb adergut
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 14 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 28 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 14 МЛН