ከመሞቴ በፊት ይሄን ባይ ደስ ይለኛል !! |

  Рет қаралды 194,624

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

ከመሞቴ በፊት ይሄን ባይ ደስ ይለኛል !! | @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL | #eshetumelese 2022
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 100
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 2 жыл бұрын
ያባቶቻችንን ምኞት የኛንም የነፍስ ስንቅ እናዘጋጅ ተነሱ🌹
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@HanaHana-ue4jj
@HanaHana-ue4jj 2 жыл бұрын
Ane Egzabhera radtogni zaree likylwa
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 2 жыл бұрын
መድኅኔዓለም ክርስቶስ ይርዳን
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 2 жыл бұрын
@@HanaHana-ue4jj ታድለሽ!
@alamalemu2737
@alamalemu2737 2 жыл бұрын
😭😭
@Degsewtube
@Degsewtube 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን ፀሎት ልመናቸው ረድኤት በረከታቸው ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ለሰው ልጅ በሙሉ ከሀፂያት በቀር የልባችን መሻት ይፈፅምልን ኢትዮጵያና ልጆቿ ለዘልዓለም ይኑሩ ሰላም አንድነት ፍቅርን ያብዛልን💚💛❤🌹
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@manallaaa1651
@manallaaa1651 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን እሼ ለምታደርገዉ ነገር እናመሰግናለን በምትሔድበት ሀሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ🙏😘❤❤
@masratzarga9765
@masratzarga9765 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@genetyoutube2148
@genetyoutube2148 2 жыл бұрын
Amen
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@fendishatube
@fendishatube 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ለማይጠቅም ነገር ገንዘባችንን ከምናባክን በሰማይ ቤታችንን እንስራ
@dinkeneshkassa4229
@dinkeneshkassa4229 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@bentib4239
@bentib4239 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 2 жыл бұрын
ትክክል
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@user-xg3tw6uv4z ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@user-mm5em3pk9u
@user-mm5em3pk9u 2 жыл бұрын
እሸቱ መለሰ ምርጥ ሰው ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ሀገራችንኮ ውብ ነች ሰላም ፍቅር አጣን እጂ
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 2 жыл бұрын
😍😍😘🙏🙏
@miradubai4596
@miradubai4596 2 жыл бұрын
አባቶቻችን በእናንተ ጽሎት ነው እና ሀገራችን ያልችው እና ለእኛም ለውጣቶቹ ማሰተዋልን ያደልን የበረከቱ ተካፋይ ያደረግን እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን እሼ አንተንም ይጠብቅልን የእኛ አሰተዋይ ቅን አሳቤ እሰከ ሰራ ባልድረቦችህ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በሀገርም በውጭም
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
እሼዋ የኔ መልካም ስው ትለያለህ የአባቶቻችን በራኮት ይደርብን ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር አንድነቱን ይላክልን እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሀገራችንን ዳር ድንብሮን ሰላም ያድርግልን
@yengusmist2022
@yengusmist2022 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ ይማረን በእውነት አባቶቻችን ። እሼ ሽኮር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ምናለ የተሰራ ከማፍረስ ተባብረን እንደዚህ አባቶች ብንረዳ እፍፍፍ ጌታ ሆይ ሰው አድርገን 😭
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 2 жыл бұрын
@@Hiyawsim አሜን እሺ
@wendetube3364
@wendetube3364 2 жыл бұрын
አሜን የተሰራን ለማፍረስ ቀላል ነው ሰይጣንም ይጨመርበትና ለዘመናት የተገነባን ባንድ ቀን ይፈርሳል ሰይጣን ረፍት የለውም ለመስራት ግን ከባድ ነው ከምንም በላይ አቅም ማነስ አይደለም የመንፈስ ጉዳይ ነው
@zeusapollo3528
@zeusapollo3528 2 жыл бұрын
እሲቲ እንሰባሰብ 1ትራክተር ገዝተን እንስጣቸው ወይ ለምያርሱላቸው እንክፈል እሼ አሰባስብ ዝግጁ ነኝ ከNorrh Carolina
@aberekebede9086
@aberekebede9086 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሀይማኖታችን ንቦች እንደሚከቧት ጥሩ መኣዛ ያላት አበባ ናት የሰማይ መላእክት በዙሪያዋ ይሠፍሩሉ እና ጠብቋት!!! እሸቱ በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
እሸ አላህ ይጠብቃችሁ ለአባቶቻችንን ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ያረብ ሰላም ለሀገርችንን አረግልንን እሸ አላህ መልካም ነገር ይሰጠህ ጤና እድሜ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ኢትዮጵያ 💚💛❤️🤲🤲🤲
@user-ym9kb3qm3m
@user-ym9kb3qm3m 2 жыл бұрын
አሏህ የህድና ሙሥሊሞች ተጠንቀቁ ያረብ እያልሺ ለጤናቸውና ለድሜአቸው ለመንሺ ክ እህህህህ
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 2 жыл бұрын
@@user-ym9kb3qm3m እና ብትለምንልንስ ችግር አለው ክፉ ነሽ
@user-ym9kb3qm3m
@user-ym9kb3qm3m 2 жыл бұрын
@@user-vd1pk9eh9p H. እኔኮ ጠልቻቸው ወይም ሞታቸውን ተመኝቸ አይደለም ለምን ወገኖቻችን ናቸው ሁሉም የፈለገውን የማምለክ መብት አለው ግን ድንበር አትለፍ ነው ያልኩት ክፉ ላልሺው እሡ በኔ እና በፈጣሪ መካከል ያለ ነገር ነው እንጅ በኔና ባንች አይደለም ሀይማኖት ነክ ያልሆነ ኮሜንት አሥጠት ይችላሉ ይሄ ግን ማለት ክልክል ነው ።ሠላም በያላችሁበት
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
@@user-ym9kb3qm3m ያንች አይነቶቹ ናቸው የሚያባሉን እህቴ እኔ ባደግሁበት በወሎ የሰፈራችን ምርጥ ሸክ አሉ በጣም እምወዳቸው ወላጅ የለኝም ሲከፋኝ ምንም ሳላወራቸው ጥግት ብየ እራሴን ይዳስሱኛል አይዞሽ ልጄ አላህ አሳድጐሽ ከቁም ነገር ደርሰሽ ሳላይሽ እንዳይወስደኝ ይሉኝ ነበር ገባሽ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ልብሳቸውን አጥቤ ተመርቄ አንዳዴም ቀልድ ይወዳሉ አሯሩጠውኝ ኧረ ስንቱ ትዝታየ አንችና መሰሎችሽ ግን እንኳን አደረሳችሁ አትበሉ ክርስቲያኖችን ማለት ጀምራችኋል እንኳን ሌላ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 2 жыл бұрын
@@maryamemne ተያቸው ከዝንብ ማር አይጠበቅም መልካም ነገር አይታያቸውም እንጂ አሁለታ የ400 ኪሎ ሚትር ተጉዞ መስጂዳቸውን ሲያስረዳ ነበር ብቻ እንደ ቅዱስ ቃሉ መጥፎ ለሚያስቦላቹ መልካም ተመኙ ተብለና እና ልቦና ይስጠን🙏
@user-pt8bc1yq2e
@user-pt8bc1yq2e 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 እነዚህን አባቶች መርዳት እያለብን ዝም ብለን እያየን ያስፈርድብናል እነሱ እራሳቸው ጎድተው ኢትዮጵያን የሚያቆሙ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
አሁንም እኮ ትራክተሩ ቢገዛ ጥቅሙ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው አምርተው ወደ ገበያ ወደ ህዝብ ነው የሚወጣው እነሱም ተጠቅመው ሀገርን የሚጠቅም ነው አቤት በተባረከ እጅ የተሰራው ምርት ጤና ነው የሚሆነው እራሱ መታደል ነው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
እሹቱ አለህ ረጁሞ እድሜ ከጡነ ገረ ይስጡ እንወደሀሉን መለከሞ ሰወ እነዙ የተቸገሩት ህሉሞ አለህ ከቾግር የወጠቾ ወገን ሰለሞ ይብዘ አገረቾንን አለህ ሰለሞ የረግልን የረብ አነድነት ፉቅር ይስጠን እትዮጰየ ለዘላለም ትኑር
@martaamara9857
@martaamara9857 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fantoyada737
@fantoyada737 2 жыл бұрын
@@comedianeshetuአምን
@tigist5749
@tigist5749 2 жыл бұрын
Amen(3)
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@brukmidla2246
@brukmidla2246 2 жыл бұрын
አሼ ፈጣሪ ይባርክህ አንተ ትልቅ ሰው በባህርይህ ምስጉን የሆንክ ወንድማችን ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 2 жыл бұрын
ብሩኬ የተባረክ በርታ እንደተናገርከው ሁሉም በእምነታችሁ ይሆናል እግዚአብሔር ለታመኑበት ታማኝ ነው ። ፈጣሪ አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@sebleyoutube2978
@sebleyoutube2978 2 жыл бұрын
እሽ መልካም ሰው ወለተ ጴጥሮስ ባለህበት ሁሉ ትጠብቅህ በእውነት ሳየው በጣም ነው ደስ ያለይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገዳሙን ስላስጎበኘህልን እናመሰግናለን ማርያምን ምኞቴ ነበር እንደዚ ቤታወቅና ቢጎብኝ ለገዳሙም ጥሩ ነው ምእመኑም በረከት ተካፋይ ይሆናሉ ተወልጀ ከአባታችን እግር ስር ነው ያድግሁት አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ጎጃም አዊ ዞን ከዳንግላ ከተማ 17 ኪ.ሜ ጉዞ በኃላ ወንደፋይ ቀበሌ ውስጥ ነው መትገኘው አባቶቻችን እና ገዳሙን አይቸ ነው ያወቅሁት እንጅ ቦታው ሙሉ ስም አልተገለጠም ነበር!!!
@tiruworkeshetu3544
@tiruworkeshetu3544 2 жыл бұрын
የአባታችን ቡራኬወ ይድረሰን የሰማዕቷ በረከት ይደርብን በእውነት ደስ የሚል መንፈሳዊ ተሳትፎ ነው በርታልን እሸ😍😍
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 2 жыл бұрын
ቦታው ደስ ሲል የገዳሙ በረከት ይድረሰን የአባቶች ጸሎት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን እሸቱ ፈጣሪ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልክ አሜን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@habshaTube2049
@habshaTube2049 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንነሳ ለማይረባ ነገር ገንዝብ እናወጣ የለ እስክ ከዝህ በረከት ሁላችንንም ይደረሰን አባታችንም 60 ዓመት ህልማቸው ተሳኮቶ እናይ ዘን የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒዓለም ይፍቀድልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የበረከት ተካፋይ ያደረገን አሜን
@yeelsa
@yeelsa 2 жыл бұрын
ቦታዉን መርገጥ በራሱ መታደል ነው 😍🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@AGAPEERI
@AGAPEERI 2 жыл бұрын
በጣም ለመላዉ የኣለም ህዝብ የሚጸልዩና የሚንበረከኩ ኣባቶች እን ደዚ ብሎ ስለምኑ ልብን ይነካል።የሚቻል ከሆነ gofundme በስመቾዉ ብትሰሩ ጥሩ ነበር።እኛ እዚ ዉጪ ኣገር የሚንኖር ብዙ ኤርትራዉያኖች ኣለን:በኣካዉንት መላክ የማንችል።በ gofundme ግን በጣም ቀላል ነዉ።ኣምላከ ወለተ ጰጥሮስ ለዚ እንድነረዳ በቸርነቱ ይርዳን:እንታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በጸሎታ ትርዳን ኣሜን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እናታችን ወለተ ጴጥሮስ እናታችን አፄ ስሱንዬስን ያንቀጠቀጠች ቅድስት እናታችን የእናታችን የወለተ ጴጥሮስና የእናታችን ፋቅርተ ክርስቶስ ተጋድሎ ስሰማ ልቤ በደስታ ይሞላል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@genihabeshawit8260
@genihabeshawit8260 2 жыл бұрын
እሸቱ ግን ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ ዝና እና ሀብት ያላታለለው ምርጥ የተዋህዶ እንቁ ልጅ የቁድሳን ፃድቃን ሰማእታት ረድኤት በረከታቸው ይደርብህ 🙏🙏🙏እሼ የኔ ባለ ማተብ
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 2 жыл бұрын
እሸዬ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ጤነ አብዝቶ ይሰጥህ የነፍስ ወገ ነው እየሰራ ያለዉ። 💕🙏
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
እሼ ቃላት የለኝም በዉነት ነዉ ምልህ በየቦታዉ ግዜን ሰዉቶ የሌሎችን ችግር መጋራት ይህ እራሱ መባረክ ነዉ የኔ ወድም ጌታ አባታችን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ በረከቱን ይስጥህ በምትሄድበት ይከተልህ🙏❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!.
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እሼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ላባቶቻችን ሁላችንም ባቅማችን እናድርግ እያንዳንዳችን እንኳን 1000 ብር ብናዋጣ ትራክተሩን መግዛት አያቅተንም እኛ እዚህ ምግብ ጠግበን እንደፋለን አባቶቻችን ግን የሚያርሱበት አተው እንደገና ከብቶቻቸው እየሞቱባቸው ማየት በጣም ያማል 😭😭😭😭
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@alember9524
@alember9524 2 жыл бұрын
የአባቶች በረከት ይድረሰን እሼ ይቅዱሳን አምላክ በየሄድክበት ይከተልህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በውእውነ በእንባ ነው የጨረስኩት
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 2 жыл бұрын
እኳን ለአባቶቻችን ይቅር እና ያረብ አገሯ ሴት እያሉ ለሚቦጭቁንም ፈጥነን ደራሾች እኛነን እሸዬ ተባረክልን በሉ የስደት እህቶቼ ኑ በረከትን እናግኝ🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@hannayenatwalij219
@hannayenatwalij219 2 жыл бұрын
ያባቶቻችን ፀሎትና ቅድስነት እንጂ እንደኛ ሀጢያት ቢሆንማ እዚች ምድር ላይ ባልኖንም ነበረ በረከታቸው ይደርብን 🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
አሜን! ይፍቱን አባታችን!!! የሚገርም ሀሳብ! በቅርብ ጊዜ በታላቅ ስኬት ደግመን እንደምናያችሁ አንጠራጠርም! እግዚአብሔር መልካም ነው። እናመስግናለን እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ! በረከትህ ይደርብን በእውነት!!!
@tsebaottsegaye6636
@tsebaottsegaye6636 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu የንግድ ባንኩ አካውንት አስቸገረኝ መፍትሄ
@teddy_not_found6945
@teddy_not_found6945 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu Give solution to @tesebaot ...
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@Agurashtube
@Agurashtube 2 жыл бұрын
ምን እንደናፈቀኝ ታውቃላችሁ ቤተክርስቲያን መሳለም እና ቅዳሴ መስማት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ቀን ይሆናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያርግልሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@Agurashtube
@Agurashtube 2 жыл бұрын
@@lunaamor5354 አሜን ፫
@haptamhaptam1680
@haptamhaptam1680 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እማሳነው የለም
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 жыл бұрын
በስመ አብ መንፈስን ያድሳል ቦታው እህ የአባቶቻችን ትህትና በረከታቼው ይድረሰን አባቶቻችን አሜን 🙏🙏አሼ ላንተ ቃል የለኝም መጨረሻህን ያሳምርልህ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@roychehwan1959
@roychehwan1959 2 жыл бұрын
እነኛንም ለዛ ያብቀን ከስደት አገረችን ሰላም ያድርግልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 2 жыл бұрын
እኛ የተዋህዶ ልጆች እንደ ምድር አሸዋ የበዛን ነን ሁላችንም በአለን አቅም ብናዋጣ አደለም ትራክተር እና መኪና ሌላም ነገር ማድረግ እንችላለን አምናለሁ 🙏 💚💛❤ ⛪️
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-ix5ic2dr6w
@user-ix5ic2dr6w 2 жыл бұрын
የኔ አባት ደስ ስሎ በማርያም ⛪️እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሉን አባቶቻችን 🙏⛪️
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 жыл бұрын
እሸ ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ መልካም መሻትህን ሁሉ ይፈፀምልህ ።ቃል ያጥረኛል ለመናገር መታደል መመረጥ ነው በዚህ እድሜ እግዚአብሔርን ማሰብ በውነት በሰማይ ይክፈልህ ዋጋህን ወንድማችን ።በሂወት ዘመንህ ሁሉ እመብርሀን ትቁምልህ ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
አሽ አተ ትለያለህ ያተ አይነቱን ምድሪቱን ይሙላልን እግዚአብሔር በሄድህበት ይከተልህ 🙏💒 እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ስላም አድርግልን 💚💛❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 жыл бұрын
በስመአብ የሰላም ቦታ የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ወንድምየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
@kidtube3200
@kidtube3200 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን እኛም የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@mekdi1921
@mekdi1921 2 жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባቶቼ🙏 እናንተ ተቸግራቹ ማየት ልብ ይሰብራል🥺
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@yordanos3320
@yordanos3320 2 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይበርክክ ፀጋውን የብዛለህ🙏 አባቶቻችን እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ያቆይልን እኛንም የበርከቱ ታሰተፍ ያርገን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አሹ እንዳንተ ያለውን ንጹህ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን እግዚአብሄር እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️🇪🇹
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 жыл бұрын
የጳድቁ በረከት እና ያባታችን ቡራኬ ለሁላችን ይድረሠን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@tizazumulu6364
@tizazumulu6364 2 жыл бұрын
አሹየ የልቤ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@tizazumulu6364
@tizazumulu6364 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ቀላል እሆናለሁ አግንቸው ነው
@tizazumulu6364
@tizazumulu6364 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 አሜንንንን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
አሹ ምርጥ ሰዉ በአለማዊሜ በመንፈሳዊም ያለህ ትጋት በጣም የሚደነቅ ነዉ ትለያለህ አንዳንዴ እራሴ ቆም ብዬ ሳስበዉ በምን ስራዬ ይሁን ጌታዬ ፊት የምቆመዉ እላለሁ የአባቶቻችን ሳይበሉ ሳይጠጡ የፈጣሪ በረከት ያደረባቸዉ በነሱ ጸሎት ነዉ እኛያለነዉ ኡፍ እንደዚህ ተቸግሮ ማየት በጣም ልብ ይሰብራል😢
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
ረጂም እድሜ ከጤናጋ ለአባቶቻችን እሼ ምንም ጥርጥር የለውም የታሰበው እንደሚሳካ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አሜን እመብረሀን ትርዳን💚💛❤️🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥል አሜን ያሠባችሁት የተባረከና የተቀደሠ ሀሣብ እግዚአብሔ በሠላም አስጨርሶ በሰላም ያስጨርሳችሁ አሜን 👏👏እሸየ ተባረክ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን!… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
@facadoalem610
@facadoalem610 2 жыл бұрын
እሼ በጭንቅ ጊዜ ያገኘንክ ወንድማችን አንተ እኳን እባችን አብስ ሁል ጊዜ ምንሰማው ጭንቅ ሞት ለቅሶ ብቻ ነው የምንሰማው አላህ ሀገራችን ሰላም ራህመት ያውርድ የሀይማኖት አባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 2 жыл бұрын
እረ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አባችን ሲናገሩ ሁፍፍ እንተባበር እውነት እሳካዋለን በእግዚአብሔር ፍቃድ እና እረዳታ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta 2 жыл бұрын
እሺ አሹዬ የኔ አስተዋይ ❤️🙏እኛን ያልነው በነሱ ፆለት ነው ከእግዚአብሔር በታች ያለንን ብናካፍል በጣም ደስ የሚል ነው አባችን እድሜ ይስጥል 🥺😥🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 жыл бұрын
እሼ መልካምነትክ በጣም ድንቅ ነው እመብርሐን ትጠብቅክ የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን እኛም እንዲ ቆመን የምንቀሳቀሰው በአባቾቻችን ፀሎት ነው እድሜና ጤናን ይስጣቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን እኛም ከስደት ስንመለስ ለደጁ ያብቃን 🙏 የአባቶቻችን ፆለት ኢትዮጵያን ያስባት 💚💛❤️ 🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
@@Hiyawsim እሽ ✝️🙏👏
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z 2 жыл бұрын
በጣም ነው ልቤ የተነካው እግዚአብሔር ይርዳን ይገዛል አምናለሁ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን!… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
@ytub8615
@ytub8615 2 жыл бұрын
እሸየ እኔስ ምን እንደሚልህ አላቅም እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከው በታ ያድርስህ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
እንደው አንተ ልጅ ምን ቃል ይገልፅሀል በየጊዜው አባቶች እናቶች የደስታቸው የሳቃቸው ምንጭ እየሆንክ እኛ ክፉዎች እንኳን ሌላው ሰው ይቅርና እራሳችን እንኳን ማስደሰት ያልቻልነው ትልቅ አስተማሪያችን ነህና ሁሌም መንፈሳዊ ደስታ ከአንተ አይራቅ በእውነቱ ተባረክ ዘርህ ይባረክ
@mahletaytube
@mahletaytube 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ሰጥቶህ የበለጠ የበረከት ስራ እንድንሰራ እመቤቴ ትርዳህ ስራህን ትባርክልህ ወንድሜ እሼ በደስታ አልቅሻለሁ ተሰርቶ እንዳየሁት ነዉ የተሰማኝ ደግሞ ስመ ማርያም ተጠርቶት የማይሳካ ስራ የለም ለበረከት ተነሱ የተዋዶ እንቁ ልጆች
@user-ti3kp2wl6i
@user-ti3kp2wl6i 2 жыл бұрын
60 ዓመት በፀጋው ያቆያቸው ፈጣሪ ሐሳባቸውንና ህልማቸውን እንዲያዩ የርሱ ፈቃድ ይሁን።እሼ የገዳሙ ቦታ የት ነው ትክክለኛው አድራሻ ብትጠቅሰው ፈጣሪ አብዝቶ በረከትን ያድልክ
@user-gt9lf4ku9s
@user-gt9lf4ku9s 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@sntayehusntayehu3292
@sntayehusntayehu3292 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አይዞት ሁሉንም ያያሉ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
አሸ ተባረክ ትልቅ ነገር ነው ያሳየህን ተረባርበን የአባቶቻችን ፍላጓት ማሞላት አለብን እኛ የቆምነው በነሱ ጸሎት ነው ውድ ኢትዮጽያውያን ልቦናችን ያብራልን አሜን።
@hikma9156
@hikma9156 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን አባቶች እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 8 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይውደድሽ አመለካከትሽን አይቀይርብሽ😢❤
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
እዉነት እኛ የተዋህዶ ልጆች ያለንን ከመቶ ብር ጀምረን ብናዋጣ መርዳን እንችላለን አባቶቻችን ሳይሞቱ ብናስደስታቸዉ ኡፍ ደስታቸዉ እንድናይያለንን አስርም አምስትም እናዋጣ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@henokab1493
@henokab1493 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እሸቱ የሚገርም ድንቅ ገዳም ነው ሄጀበታለሁ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የእግዚአብሔርን ታምር ያየሁበት ገዳም ነው ወለተጴጥሮስ በረከቷ ይደርብን ምናልባት መሄድ ለሚፈልጉ ጎጃም አዊ ዞን ዳንግላ አካባቢ ነው
@talkingeez3512
@talkingeez3512 2 жыл бұрын
ለዓለም የሚጸልዩ አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን።ተባብረን እንገዛላቸዋለን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-dj5zj9gb4z
@user-dj5zj9gb4z 2 жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረስን ሀገር የቆየችው በናንተ ፅሎትና ምልጃ ነው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@meazazee7175
@meazazee7175 2 жыл бұрын
አሼ ታድለህ። እግዚአብሔር ሆይ መቼ ይሆን ገዳማትን ማየት የምታደለው።ለማየት አብቃኝ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@gdgf8684
@gdgf8684 2 жыл бұрын
አሜን በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይባረክህ እሸቱ
@guragetube5747
@guragetube5747 2 жыл бұрын
እሼ በጣም የታደልክ ሰው ነህ እናትህ አንተን በመውለዳቸው እንዴት አይነት ደስታ ይሰማቸው ይሆን የታደሉ እናት ምንም ብታደርግላቸው እንደዚህ በምታደርገው ነገር ነፍሳቸው እንዴት በደስታ ሀሴት ታረጋለች ግሩም ተግባር እንዳለ ዶንኪቲዬብ ባልደረቦችህ ተባረኩ እግዚአብሔር ሁሌ ከእናንተ ጋር ይሁን ታድላችዋል ይህንን ልብ እግዚአብሔር ስለሰጣቹ እንደዘመኑ አርቲስቶች የማይረባ ቅር ቅንቦቸውን ከሚያሳዩን እናንተን ስናይ እንፅናናለን በርቱ
@user-rr4mt5eu5u
@user-rr4mt5eu5u 2 жыл бұрын
እርጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድልልኝ የኛ እቁ❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@user-rr4mt5eu5u
@user-rr4mt5eu5u 2 жыл бұрын
@@Hiyawsim እሽ
@betydereje3479
@betydereje3479 2 жыл бұрын
አባቶቼ በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ይጨመርበት እሼ እድሜህ ይርዘም ክፉን ያርቅልህ የአባቶቻችንን ደስታ ያሳየን 🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
@buzattube
@buzattube 2 жыл бұрын
እሽየ የእኔ ፍቅር እኛ እየኖርን ያለነው በአባታቸው ፀሎት ነው ብቻህን አደለህም ሁላችንም ተባብረን ሁሉንም እናሳካለን አባታችን እርሶም አይሞቱም እድሜ ይስጦት 🙏😍 እሽየ አፈቅርሀለው ደሞ ሞቼም እመቤቴ ታኑርህ ሁሌ እንዳይይህ 🙏💘💘
@eldanahonelegn8960
@eldanahonelegn8960 2 жыл бұрын
በናንተ ፀሎት ነዉ ያለነዉ ሀገሬ ናፈቃኝ ነበረ የኛ ቢረቅም ስላየዋችዉ በጣም ነዉ ደስ ያለህ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እሸ እናመሰግናለን
@user-yx9ph5gs8e
@user-yx9ph5gs8e 2 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያ የልዑል እግዚአብሔር ማመስገኛ የእመብርሃን አስራት ሃገር የቅዱሳን አባቶቻችን የቃል ክዳን ምድር ቸሩ መድኃኒዓለም ሰላምሽ ይመልስልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አቤት ትሕትና ስለ እናተ ብሎ አምላካችን ይማረን 🥺💒🤲
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
@cta216
@cta216 2 жыл бұрын
አንተ የልጅ አዋቂ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@tigestteklu6314
@tigestteklu6314 2 жыл бұрын
እሼ ሱሴ እናመሰግናለን ተባረክ ወንድማለም
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
አቤት መታደል የአባቶቻችን አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️ እሼ አንተ ትለያለክ የምትረግጠው ምድር ሁሉ የበረከት ይሁንልክ❤️አባታችን እረ አይሙቱ ቆመው ይዩልን 😭
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን የእናቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ለኢተዮጵያ ሰላም አንድነትና ፍቅርን ያምጣልን ፀጋና በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን , ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም ለአለም ስላም , አባቶቼ ፀሎታችሁ አይለየን , ወገኖቼ ባለን አቅም እንርዳቸው ,ወለተ መድህን 😢😢😢🙏🙏🙏💒✝️💒✝️💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በእዉነት የገዳሙ ገፅታ ልብን ያለመልማል ፃድቋ እናቴ ይኸን የሠላም ቦታ እንድረግጥ እርጅኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@user-hh1dg9iz1s
@user-hh1dg9iz1s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 2 жыл бұрын
የናታቺን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ቃልኪዳን ያባታቺን በረከት የገዳሙ በረከት ይደርብን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሼ ሰላሴ ይጠብቅህ የበረከት ተሳታፊ አድንሆን ስላረከን 💞💞🙏🙏
@wubneshtube
@wubneshtube 2 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ስራውድቅነው በረከቷ ይደርብን እሼአድራሻዋን ንገረን
@zelalemkindu27
@zelalemkindu27 2 жыл бұрын
ኦረሰቶዶክሰሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን!… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
@user-ol2df5mx4w
@user-ol2df5mx4w 2 жыл бұрын
እሸቱዬ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አተንም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ😍❤
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 2 жыл бұрын
የአባቶቻች በረከታቸው ይደርብን እስኪ ሁላችንም የበረከት ስራ ተካፋይ ያድርገን እግዚአብሔር ይረዳን
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
ሁልሽም ተቀድመሻል😊እሺዬ😍
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
እሼ ለነብሳችን ምግብ ነው እንሰጣለን እንዳቅማችን😥😥😥እንደው የአባቶች ትትና ይገርመኛል አውነት ቀና ብለው እንኳን አያወሩም😥😥😥
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
@@Hiyawsim እሺ🌹
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 2 жыл бұрын
ወይኔ ታድላችሁ የበረከት ገበታ በላችሁ መታደልነው እንደዚህ አይነት የተባረከ የተቀደሰ ቦታ መርገጥ የእናታችን ነቅድስት ጴጥሮስ በረከት እረዴት ከመላው ህዝበክርስትያንጋ ይደርብን ሀገራችንሰ ሰላም ያድርግልን የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን አምላከ ቅድስት ጴጥሮስ ይርዳን እሽዬ ከነስራባልደረቦችህ ክድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን እንዳንተአይነቱን ሀገርና ሀይማኑቱን ህዝብን የሚወድ ያብዛልን ኑርልን የኔወንድም
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
ወይ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እንኳን ለነብስ ለስጋውም እናጠፋ የለ እሼ እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ የነብስ ዋጋህን ይክፈልህ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅህ እመብርሐን ከክፉ ሁሉ በምልጃዋ ትጠብቅህ ወንድሜ 🙏
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
ኣባቶቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እሽ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 2 жыл бұрын
እሼ ታድለህ ..አባቶቼ ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🥺🙏 በሉ የተዋህዶ ልጆች አምስትም አስርም ብለን ከበረከቱ እንካፈል እነሱንም እናስደስታቸው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን የወለተ ጴጥሮስ ፀሎት ይርዳን የምንችለውን ያህል እንረዳል እሼ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sash2718
@sash2718 2 жыл бұрын
እሰይ እሽዬ ፈጣሪ ዘርህን ሁሉ ይባርክ እግዝያብሔር ስለወደደህነው እድታገለግለው የፈቀደ የምትሰራውን እያንዳንዱ ስራህን አያለሁ ሁሌ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ትለያለህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@user-gt9lf4ku9s
@user-gt9lf4ku9s 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ehtemaryamb1431
@ehtemaryamb1431 2 жыл бұрын
ታናቅ ቅድስት ናት እናታችን ወለተ ጴጥሮስ እንኳንም ለደጇ አበቃችሁ እናንተንም ስላከፈላችሁ እናመሰግናለን እንኳንም አካውንት ቁጥር ላካችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ይፍቀድልን ለመርዳትም ከደጇ በአባቶችም ቡራኬ ለመቀበል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@workukebede9193
@workukebede9193 2 жыл бұрын
እሸቱ አንተ በጣም ጎበዝና ታታሪ ልጅ ነህ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ አድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ።
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 жыл бұрын
የኔ አባት😢 እኔም ኖርኩኝ እላለው ለበረከት ስላስጠራኸን እናመሰግናለን እሼ🙏
@user-id1mo7uw8z
@user-id1mo7uw8z 2 жыл бұрын
በሀይማኖትህ፣ጠካራስለሆንክበጣምነወየምወድህ፣አተንወልዳያሳደገች፣እነትየተባረከችናት፣እግዛአብሔርይባርክህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
በእውነት ለሀገር ና ለአለም የሚጸልዩ አባቶች ተቸግረው ማየት እጅግ ያሳዝናል😥አምላኬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… እግዚአብሄርን አምኖ በእግዚአበሄርም ታምኖ ለዘመናት መኖር ያለው እኛጋ ብቻነው በረከታቸው ይድረሰን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይባረክህ እሸቱ እንኳን ላአባቶቻችን ያላግባብ እያጠፋን አደል ችግረ የለም በረከታቸው ይደረብን
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 2 жыл бұрын
ገንዘባችንን ለስንት አለማዊ ነገር እናጠፋለን በእውነት ተባብረን እንገዛዋለን አባታችን በረከትዎት ይድረሰን ወንድማችን እሼ ተባረክልኝ ብዙ ገዳማት አሉ እንዲህ ከህዝብ እርቀው አስታዋሽ የሌላቸው ግን የምንኖረው ደግሞ በነሱ ጸሎት እስኪ አስራታችንን እንዲህ ላሉ ገዳማት እንላክ ከተባበርን መዳኛችን ጌጦቻችን ናቸው በረከታቸው ይደርብን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
የአባቶች ልጅ ማለት እሸቱ መለሰ የእናቶች ልጅ ማለት እሸቱ መለስ የእግዚአብሔር ልጅ ማለት እሸቱ መለሰ የድንግል ማርያም ልጅ ማለት እሸቱ መለሰ የኛ እንቁ እሸትየ እመብርሀን ከፍ ያለ እንጀራ ትስጥህ የተዋህዶ ይክፉ ቀን ልጆች ከፍ ከፍ በሉልኝ እግዚአብሔር አምላክ የቤቱ አገልጋይ ያድርገን የአባቶች የእናቶቻችን በርከታቸው አይለየን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
DW TV ገዳም ኣቡነ ማማስ
22:05
Dimtsi Weyane Television
Рет қаралды 35 М.
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 31 М.
ወንድሜን ልቀቁት | Comedian Eshetu  2022 |  @Comedian Eshetu- OFFICIAL
20:37
BTS of this trend with my scarry friends 😳| Andra Gogan
0:16
Andra Gogan
Рет қаралды 6 МЛН
Котик спрятался 👀 #юмор #рекомендации #прикол
0:24
Ну как вам ответ, а?
0:50
QorabogTV
Рет қаралды 2,8 МЛН
покупки за продуктами сейчас вс раньше
0:23