ከሚስቱ እህት ጋር የሚወሰልተው

  Рет қаралды 378,434

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

Don’t forget to subscribe our channel

Пікірлер: 606
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
እህት ወድሞቼ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ለእነቴ እነቴ እርጉዝ ነት በጠም ጨቆኘል የመውለጀወ ግዜ እየደረሰነው በስለም ትገለገል በሉኝ ሙስሊሞቹ በዱአቹ ክርስትየን የሆነቹ በጿሎታቹ አትርሱኝ
@Hafea-ec5ev
@Hafea-ec5ev 3 жыл бұрын
አላህ በሠላም ይገላግላት አቺም አይዞሽ አትጨነቂ😍🙏
@user-no6kz4bi7c
@user-no6kz4bi7c 3 жыл бұрын
በሰላም ትገላገል ማርየ
@user-tk3tj5km7s
@user-tk3tj5km7s 3 жыл бұрын
አይዞሽ እሙየ አላህ መደህና ይገላግላት ኢሸአላህ ዶአ አድሪጊላት አይዞሽ እህቴ
@user-ti9oo6dg2j
@user-ti9oo6dg2j 3 жыл бұрын
አላህ በሠላም ትውለድ የኔም ታናሼ በዚህ ወርነው የምትወልደው በሠላም ይውለዱ
@mas-masdanimasdani747
@mas-masdanimasdani747 3 жыл бұрын
ጭንቅት መፍትሄ አይሆንም አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ምንም አትሆንም እናትዬ
@hanang7517
@hanang7517 3 жыл бұрын
ያረብ ሀገር ሴት ሰምተሻል አደል ፣ሰው ቤተሰብ ብትወጂም እጅሽ ባዶ እስከሚሆን ብርሽን አሟጠሽ አትላኪ
@mekdifeker2104
@mekdifeker2104 3 жыл бұрын
እኮ
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
በትክክል ውዴ
@user-tv3jn4xe9m
@user-tv3jn4xe9m 3 жыл бұрын
ewnet,new
@zuzuzuzu1752
@zuzuzuzu1752 3 жыл бұрын
በትክክል
@akram2272
@akram2272 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 3 жыл бұрын
እሷ እራሷ ህሊና የላትም እንዴ ወንዶቹስ አንደኛቸውን ህሊናቸውን ሽጠውታል
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 3 жыл бұрын
እረ ጉድ ነው ሥምንተኛው ሽ
@belayatrateraeye942
@belayatrateraeye942 3 жыл бұрын
ወንዶቹ አትበይ ልጁ በይ ባልበላነው ምነው
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
ሰው እህቱን ያላመነ ማንን ያምናል አይጣል ነው እንጂ
@belayatrateraeye942
@belayatrateraeye942 3 жыл бұрын
@@user-bu2qi6bz8f አያድርስ በይ አሁን አንቺ በልጅትዋ ቦታ ብቶኚ እና ብትወጂው አታረጊውም እና ነው ?
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
@@belayatrateraeye942 እኔ ይሁዳ አይደለሁም በሞላ ወንድ የእህቴን ባል ለምን በዚህ በሰለጠነ ዘመን የኢትዮጵያ ወጣቶች የሚያማልሉ ሞልተዋል ምን የሰው ባል አስመኛት ለዛውም የእህት ባል ሆሆሆ
@arenguadetube7137
@arenguadetube7137 3 жыл бұрын
ሁለት ተቃራኒ ፆታወች በአንድ ክፍል ውስጥ ብቻቸውን አይቀመጡም ሶስተኛቸው ሸይጣን ቢሆን እንጂ ብለዋል ረሱል ሰ .ዐ ወ
@jemalymame6586
@jemalymame6586 3 жыл бұрын
ساحة
@mehbubabutajira9434
@mehbubabutajira9434 3 жыл бұрын
ሰ ዐ ወ
@user-bs6en5fi8o
@user-bs6en5fi8o 3 жыл бұрын
صلي الله الي وسلم
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 3 жыл бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 2 жыл бұрын
ሰዉ ስሜቱን መገዛት ይችላል።
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 3 жыл бұрын
ቆይ ግን ሰው ግን ሰውን ባይፈራ ፈጣሪን አይፈራም በፈጣሪስም
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 3 жыл бұрын
እረ አሁንሥ መኖርም ያሥፈራል አባት ልጁንም እየደፈረ ነው
@user-ev4tc5zq7j
@user-ev4tc5zq7j 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ጊዜ ላይ ነን
@amanyamany7013
@amanyamany7013 3 жыл бұрын
🤔🤔🤷‍♀️
@ibrahimananeimatubeen119
@ibrahimananeimatubeen119 3 жыл бұрын
አፈርትብላ
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ በቃ "ህሊና" የሰው ስም ብቻ ሆኖ ቀረ🤔
@abcd2953
@abcd2953 3 жыл бұрын
በአሁን ጌዜ ማንንም ማመን አያስፈልግም እህትሽ እኮን ብትሆን
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 жыл бұрын
@@abcd2953 😭😭😭😭💔💔💔💔💔👈😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@olgatek4264
@olgatek4264 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 3 жыл бұрын
በመስቀሉ የምታምኑ ሁሉ እኳን አደረሰን
@user-nq5rk9rs9t
@user-nq5rk9rs9t 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@saraheityopya2862
@saraheityopya2862 3 жыл бұрын
ወይኔ በኔ የደረሰው በደል
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@bayushtadessa7559
@bayushtadessa7559 3 жыл бұрын
አሜን (3) እንኳን ባሳለም አዳረሳን🙏
@user-dr1jb7cn7j
@user-dr1jb7cn7j 3 жыл бұрын
amne
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ማወቅ ባልወደዱበት መጠን ለማይረባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው የሚለው የ እግዚአብሔር ቃል ይልስፈራኛል በቃ የ ሚፀፀት ህሊናም ሚባል ነገር የላቸውም ሃጢያት መፀፀቻቸውን ወስዶታል አቤቱ አድነን በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆን ትዳሬን ከመጥፎነገር አተ ጠብቅልኝ ከእህትም ከሴትም ሰይጣን አተ ጠብቀን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@selamekongo4441
@selamekongo4441 3 жыл бұрын
አቤቱ እ /ር ኦይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን እንደሰው እንድናስብ እርዳን ለመስማት የሚከብድ ታሪክ
@user-my5fp5mx3b
@user-my5fp5mx3b 3 жыл бұрын
እሰይ ሞት የሌለበት ኣስተማሪ ነው ደስስስ ይላል ለመዳህኒኣለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ጎበዝ ፖሊሶች እናመሰግናለን
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
ህሊና ቢስ እህት ናት አስቴር ግን በመጨረሻው ትዳሩ ቢበተንም የልፋቷን ዋጋ በማግኘቷ እና ህጉ ከጎኗ በመቆም ደስ ብሎኛል
@Mitu-jw3dz
@Mitu-jw3dz 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ማንንም ማመን አይቻልም
@fatmahmobamad9218
@fatmahmobamad9218 3 жыл бұрын
ወላሂ አወን እዉነትና ፍቅር የለም
@mekdirayayejemiye6088
@mekdirayayejemiye6088 3 жыл бұрын
andand melkam ale bebzat gn yasblal fetarin yemayfera bzu new
@selinag6848
@selinag6848 3 жыл бұрын
እረ እቺ እህት አደለችምበአሁኑ ሰአት እኮ ሰይጣን ጨዋ የሆነበት ዘመን ነው ሰይጣኑ ና አፍሪካ ሂድ ቢባል ምን ልሰራ ስራ አለ አሉት እሱም ምን ቢል ጥሩ እረ አልሄድም ስራዬን ቀምተውኝ የለ እንዴ አለ ሰው በሞላበት አገር ምን አይነት በሽታ ነው የሰው ባል ላይ ፊጥ ማለት እግዛብሄር ልብና ማስተዋሉን ይስጠን ።
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
ያረብ አንተ ጠብቀን 🙏ዘንድሮ የማናየው የማንሰማዉ ነገር የለም ሁሉም ነገር ያስፈራል ማንን እንመን
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
ወንድ ነች ትእግስተኛ አስተማሪ ነገር ነው ተነሳስታ ወንጀል ያልፈፀመች ምርጥ ሴት ነች።
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
በአሁኑ ጊዜ ከፈጣሪ በስተቀር ማንም አይታመንም ቱ
@hayutube2363
@hayutube2363 3 жыл бұрын
ወላሂ አወ ውደ በአላህ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
@@hayutube2363 አድርጌሻለው ሀዩ
@user-mw4ps6fp1e
@user-mw4ps6fp1e 3 жыл бұрын
Ye areb ager set
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
@@user-mw4ps6fp1e የአረብ አገር ሴት ምን ???
@user-mw4ps6fp1e
@user-mw4ps6fp1e 3 жыл бұрын
@@rehimaahmed ኢሄ የ አሰሪያችሁ ጆሮ ሚገነጥል የጩህት መአት ሲወርድባችሁ ዝም ትሉና፣ ለተማረ ሰው ብቻ የተፈጠረውን youtube በኩሽና ወሬያችሁ ታደነቁራላችሁ መሀይም
@ethiojago7171
@ethiojago7171 3 жыл бұрын
ይች ሆስፒታል የተቀየረች ናት እንጂ እህት ደሟ ብትሆን ይህን አትፈጽምም ነበር እግዚኦ ! ይችም ሴት ሆና ከኛ ከሴቶች እኩል እናት ነኝ ሴት ነኝ ሚስት ነኝ ትል ይሆናል እኮ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ወደተቀደሰው ባህላችንና እምነታችን መልሰን :: ፊትፍን መልስልን ::
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ዋው አበት ወንዶች ጌታ ይፍረዳችሁ ወይኔ የየአረብ ሀገር መከራ ያወቀ ሰው ሰውን ባይጎዳ መልካምነው
@typingtyping1617
@typingtyping1617 3 жыл бұрын
አይ ወንድ ልጅማ ዉሻ ቀሚስ ለብሳ ቢያይም አይምር። የ እህቲቱ ይግረም እንጅ አየ ክፉ ዘመን
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 3 жыл бұрын
እሱ ሳይሆን. እስዋ ግንድናት. ጌታ ሆይ ወንዶችኮ. እህቱም ብትሆን ፊት ከሰጠችው አይመለስም
@belayatrateraeye942
@belayatrateraeye942 3 жыл бұрын
እየተለጠፋችሁብን ምን እናርግ ታድያ ተሳስታ አሳሳታችሁ
@mekdifeker2104
@mekdifeker2104 3 жыл бұрын
@@belayatrateraeye942 እረመቼም አልለጠፌም
@fuu7390
@fuu7390 3 жыл бұрын
ወድ ማለት ሥሜቱን እሚቆጣጠሪነው
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 3 жыл бұрын
@@belayatrateraeye942 እንኳንም ወንድምየለኝ
@belayatrateraeye942
@belayatrateraeye942 3 жыл бұрын
@@user-cu2rf3pu7z uae new yaleshw beka ene ehonshalew
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 3 жыл бұрын
ይሄን ያክል መከራ አይቶ ሚስቱን ይከዳል አይይይይ ይገርማል
@tsigeredahailemariam9962
@tsigeredahailemariam9962 3 жыл бұрын
የእውነት የሰው ልጅ ክብር ፣እምነት፣ ማሰብ ጓሎታል ይቀፍል በጣም !!! እናቴ ሁሌ የምትለው ነገር አለ ወንድ ልጅ ባዳ ነው ትላለች እውነት ነው ሌላው ደሞ ሆዱን ይወዳል ይባላል ይህም እውነት ነው !!!! ይሄ ማለት ሆዱን ስለሞላችለት ህሊናውን እምነቱን ክብሩን ሸጠ !!!ስለዚ ይሄ ለሁሉም ትምህርት ነው ማንንም ማመን ከባድ ነው እህት ተብዬዋ እግዚያብሄር ፍርድን ይስጣት በጣም ጨካኝ ነች !!!!
@hagerieethiopia6167
@hagerieethiopia6167 3 жыл бұрын
እንትን ሲቆም ማሰብ ይቆማል፤ ይባላል ፤፤ ለዛ ነዉ እኮ ችግር የተፈጠረዉ፤ ባዳ ነዉ በሚለዉ ግን አልስማማም ፤ ባዕድ ካልገባ ማን ሊገባ ነዉ ወደ ጓዳ ? መቸም ዘመድ አይገባ..ኪኪኪ
@weysewmewona8771
@weysewmewona8771 3 жыл бұрын
ፍትህ አገራችን ላይ አለ እንዴ ሌላው ቢቀር የተቀማችውን እድሜ ሚመልስላት አይኖርም ከፈጣሪ በቀር ግን ማን ይሆን ሚታመነው እህት ካላዘነች ባልስ ባዳ ነው
@hanna9502
@hanna9502 3 жыл бұрын
እህት ተብዬ ግን እንደዛ ሲቸገሩ ምግብ ቤት ወይም caffe ውስጥ አስተናጋጅነት ለመስራት ስራ አታፈላልግም ነበር?
@user-hz8rq2eb3l
@user-hz8rq2eb3l 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በርሄን መሰቀል 👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mimitefera2444
@mimitefera2444 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ውንዶች አይደለም የሚስት እህት የራሳቸውን ልጆችም የሚደፍሩት ጊዜ ላይ ናቸዉ የሷ ይባስ ይች ውሻ
@belayatrateraeye942
@belayatrateraeye942 3 жыл бұрын
ያብዬን ወደምዬ ጥፋቱ የሁለቱም ነው ወንዶች አትበይ የናንተ ጣጣችው አያልቅም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
@@belayatrateraeye942 አሁን አሁንማ የወንዶችሁ ብሶል
@belayatrateraeye942
@belayatrateraeye942 3 жыл бұрын
@@GrandPrime-mt9px የወንድ ስለሚጋነን ነው ለዛ ነው የመሰለህ
@mimitefera2444
@mimitefera2444 3 жыл бұрын
@@belayatrateraeye942 አላነበብክም እንዴ የሱ ነው አላልኩም እኮ
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እንድዝ እንድዝ አይንት ስንት ሰው አለ በጣም ያሚሳዝን ፅያፍ ስራ እግዚአብሔር መፍራት የቅርብት ዘመን እግዚአብሔር መልካም አሳብ ይፍጥርልን
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 3 жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ ኢስላም ያስቀመጠው መርህ መፍትሄ ነው ማንም ሴት ከወንድሟ እና ከአባቷ ከ አጎቷ ውጪ አብራ መቆየት እንደሌለባት ያዛል ለዛውም ያስጠነቅቃል እኛ ስለለማንከተለውጂ ይምየቁረዓን አስተምህሮት ለሁሉ መፍትሄ ነው ሱበሃን አላህ
@ethiocomedy1771
@ethiocomedy1771 3 жыл бұрын
Tey baksh 1 wend eske 7 mist magbat endemichils yemifekdew yenantew eslimna meselegn defar
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 3 жыл бұрын
@@ethiocomedy1771 ሲጀመር አንድ ወን ከቻለ እስከ 4 እንጂ ሰባት አይፈቅድም ! አየንኮ ባሎቻችሁ እናተን ቤት አስቀምጦ አራት ቅምጥ ሴት እውጭ ሲደረድር ችግሩ እናተ በዝሙት መሆኑን መአደዳችሁ ነው ለሴት ልጅ ክብር ሲጀመር መች ትጨነቁና እኛ አንድ ወን ከአንድ በላይ ማግባት ሲፈቀድለት ሊያሟላቸው የሚገቡት ጌዴታ አለበት ግን እናተ ቤት ውስጥ ልጆቿን እምታበላው እየቸገራት እሱ ውጪ ሂዶ ይዘሙታል በዛላይ በሽታ ያመጣባታል እናተኮ ማስተንተብትችሉ ጥቅምና ጉዳት ያለውን መለየት ትችሉ ነበር ግን ምን ዋጋለው ልብን መክፈት እሚችለው አላህ ነው ብዙ በመማር አይደለም ልብን እሚያሰው አላህ ነው
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 3 жыл бұрын
@@ethiocomedy1771 በመጀመሪያ ስለ እስልምና እምነቱን ከሚጠሉት ሳይሆን ከትክክለኛው ከቁረዓን ትርጉምና ከሀዲስ ተረጂ ግብዣዬ ነው ጎትቶ አያስገባሽም ግን ቢያንስ ከጥላቻ ወይም አላህ ፈቅዶት የምትወጂውና እውነትም መሆኑን ተረድተሽ በእስልምና ሞት ልታደይ ትችያለብ አላህ ፅናት ይስጠኝ ሌላ ባይኖረኝ እዚ እዱኒያ ላይ እስልምናዬን ያለ ውጣውረድ የሰጠኝ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሃምዱ ሊላህ ረቡል አለምን
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 3 жыл бұрын
እኔ ግን ሰው መሆኔን እራሱ ፈራው ግን ህሌናችንን ሽጠን ወዴት እየተጓዝን ነው ትዳር ውስጥ እምነት ከሌለ ምን ህይወት አለ
@hdbdjbhdbdhdb5812
@hdbdjbhdbdhdb5812 3 жыл бұрын
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@miminigussie2794
@miminigussie2794 3 жыл бұрын
ባለጌ ጨምላቆች ናቸው እንዴት ሰው በእህቱ ላይ እንዲህ ያለ ጸያፍ ተግብር ይፈጽማል!? ጉድኮ ነው የሚሰማው ሰው እንደእንሰሳ!!
@nasirshikder6056
@nasirshikder6056 3 жыл бұрын
በስመአም፣የሚያረጉትን፣አያውቁምና፣ይቅር፣በላቸው
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ወንድ እኮ ውሻ ነው እኔም አጋጥሞኛል ወልጀ በተኛሁበት እህቴ ጋር ተኝተው በዓይኔ አየሁ ያለኝ አማራጭ ሁለቱንም ዳግም አለማየት ነበር ትዳራችንም ፈረሰ እኔ ስደትን እንደ አማራጭ ወሰድኩ ወንድ ሚባል አስጠላኝ እህቴንም ከዛን እለት ጀምሬ አይኗን አላየሁም በቃ ብቸኛ ሆኜ ቀረሁ ህይወትን በሀዘን እንድኖር አደረገኝ
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት።ይብላኝ ለነሱ እንጂ እግዚአብሔር ይክስሻል።
@jemalehtio6751
@jemalehtio6751 3 жыл бұрын
ከእንደዚ አይነት ስታት ፈጠሪ ይጠብቃቹ
@Selam694
@Selam694 3 жыл бұрын
ሜሪ፡ smart የሆነች፡ልጅ፡ናት፡፡ እስከ፡አሁን፡በጥሞና፡ተከታተልኳት፡የምትናገረው፡ቃላት፡አመራረጧ ፣ ነገሮችን፡የምታይበት፡ angle እጅግ፡ውብ፡ነው፡፡ እንደ፡መልኳ፡ንግግሯም፡ያማረ፡ነው፡፡ ከተራኪው፡የሰማነውን፡ሥምና፡ቲሪክ፡በመደጋገምና ፡ ተመልካችን፡ከማሰልቸት፡በጣም፡የተቆጠበች፡ናት፡፡ በዚሁ፡ቀጥይ፡እህታችንን፡፡ ብስራት፡ይቺን፡ልጅ፡በቋሚነት፡በፕሮግራምሽ፡ላይ፡እንደምታቀርቢልን፡ተስፋ፡አደርጋለሁ :-)
@toniethio1119
@toniethio1119 3 жыл бұрын
ሜሪዩ የኔ ቆጆ የሰጠሽው አስተያየት ትክክል ነው
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 3 жыл бұрын
ባጎረስኩ እጀን ተነከስኩ ሚስኪን አስቴር
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ፍርዱ ትክክል ፍርድ ነዉ ማን የለፋበትን ማን ይዝናናበታል የስራቸዉን አገኙ ትንሽ የማዝነዉ የህጳኑ መንከራተት ነዉ የነሱ መጥፎ ስራ ለዚህ ህጳን በመትረፉ አዝኛለሁ እነሱ ግን የእጃቸውን አግኝተዋል ስለትምህርታችሁ አመሰግናለሁ በርቱ ቀጥሉበት
@user-in8kx2fv6t
@user-in8kx2fv6t 3 жыл бұрын
አሁን ማነው ጥፋተኛው እሷ እአልጋው ላይ እየተከባለለች ወድ እኮ ነው እኔ በሱ አልፈርድም
@user-wt1yv8tf4x
@user-wt1yv8tf4x 3 жыл бұрын
ክክክክ
@user-mq8xl2en1f
@user-mq8xl2en1f 3 жыл бұрын
በቅድሚያ የተዋህዶ ቤተሠቦች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ ሲቀጥል በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ህሌና ነው ሴቶችዪ ከንደዚህ አይነት ፈተና ይሠውራችሁ አብሶ ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ በተረፈ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 😘😘😘
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 3 жыл бұрын
እስልምና ሀይማኖት አንድ ወንድና አንድ ሴት በተዘጋ ባንድ ጣሪያ ስር እንድቀመጡ አይፈቅድም ሙህሪም ካልሆኔ ሙህሪም ማለት ፣ለሴቱዋ ባል ፣አባት ወንድም አጎት ና አያት ናቸው። ይህም በሸይጣን ግፍት ና ነፍስያ ግፊት ይህ ነገር መፍጠሩ አይቀርምና ፣እስልናን እመኑት።
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f 3 жыл бұрын
አወ አልሀምዱሊላህ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 3 жыл бұрын
በፈጣሪ ምን አይነት ትውልድ ነው ከዚህ ክፍ መንፈስ ሰውረን እግዝኦ
@gingin6217
@gingin6217 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የኔ ከርታቶች ልጅ እና ባል ትታችሁ የመጣችሁት አስቡበት 😢😢😢
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
ምፅ እኛ አረብ ሀገር ለልጆቻችን ብለን ተሰደን እድሜ የምንጨርስ እኮ ስንት ፊልም ይሰራበታል ታሪካችን ለማንኛውም ያስተምራል እንማርበት ዘመኑ ከፍቶአል
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
እውነት ነው እሕቴ
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 3 жыл бұрын
Thank you very much " Bisrat 🌹 " I like your program because studied a lot of mo life it is shame full where big heartbreak comes just like on sister and husband it is the big crime coming on your own family member I, hater, to say these words.
@user-wf9js3tx2e
@user-wf9js3tx2e 3 жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል ክድህአይነት እህትይጠብቀን
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
የትኛውም ችግር ብኖር ወንድና ሴት አንድ በት በነፃነት መኖር የለበትም ሳያስቡም ወድዝ ችግር ልገቡ ስለምችል
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
የሰዉ ልጆች ስንባል ደካማዎች ነን አንባቢዉ አቀረረብህ አሪፍ ነው ቀጥሎበት
@zelalemtadesse4739
@zelalemtadesse4739 3 жыл бұрын
የሚገርም የጉድ ታሪክ ነው!! አርቲስቶቹ ግን ምርጥ ናችሁ፥ድርጊቱን እውነተኛ አስመስላችሁ ተጫውታችሁታል። በተለይ አባት ሁኖ የተጫወተው ልጅ በጣም ምርጥ ነበር።
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
ጊዜውኮ ተበላሽቷል እግዚኦ ሆ ውድ የወልዲያ ልጆች የዚህ ቻናል ተመልካቾች ወንድማችንን ግዛቸው ተካን ለማዳን እየተረባረብን ነው እናንተም ከጎናችንሁኑና ወንድማችንን እናድነው ገና ሩጦ ያልጠገበ በሀያዎቹ እድሜ የሚገኝ ነው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፅሞ ፍፅሞ ይማራው
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 3 жыл бұрын
አላህ ያሽረው አ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ከ100% ወንዶች 1%ብገኝ ነው አንዳንድ ወንዶች ከውሻ ያነሰ ነው
@hewaithewait9859
@hewaithewait9859 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ወይ ጉድ መሥማም ግን እነዚክ ሠዉ አይደሉም እህታንም ባላንም ሁለቱንም ምግደል ነበር እዉነት እኔ ሁሌም እጠብቃቺካለኩ
@girmeshgirma703
@girmeshgirma703 3 жыл бұрын
Police ትልቅ ስራ ሰራቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ እናንተ የበለጠ ትደሰታላቹ እግዚአብሔር ይከፍላችዋል
@tsehaymohammed8388
@tsehaymohammed8388 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሠን አደረሳችሑ ሑላችሑም መልካም በአል ወይጉድ ምን ጉድ ነው🇪🇷❤️❤🇪🇹❤
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
የደረሰች ሴትና ወንድ በአንድ ቤት👉 ለዚህ ልብ መሰበር💔 ይዳርጋል👎
@masaret2849
@masaret2849 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ 14አመት ከሆና ባለ ከአባት ቤት መወጣት ተገቢ አይደለም የማል የአስቴር ነገር በዛ ለይ የስዳት ኑሮ 😭😭
@qatarqatar9515
@qatarqatar9515 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ደስ የሚለው ፍህት እውነት ሲሆን ደስ ይለኛል
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@user-zz3xg9ug4i
@user-zz3xg9ug4i 3 жыл бұрын
ባእዲ ወንዲና ሴት በአንዲ ክፈል ከልክለዋል ረ ሠ አ ይሄን ብተገብሩ ወንጄል አይበዛም
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 3 жыл бұрын
ስት አይነት ጉድ አለ በፈጣሪ 🤭 ተራኪው ሳላደንቅህ አላልፍም እድሜ ጤና ይስጥህ
@user-zy1rk7ft7h
@user-zy1rk7ft7h 3 жыл бұрын
እግዚኦ ከንደዝህ አይነት ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን
@merimayasin2154
@merimayasin2154 Жыл бұрын
ሡሀንአላህ😥
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Sle hiwot TV tebareku I love Ethiopia people 💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻👍
@axumawirobi8759
@axumawirobi8759 3 жыл бұрын
100% ጥፋቱ የእህቷ ነው
@user-og4bu2or5k
@user-og4bu2or5k 3 жыл бұрын
በዚህ፣ዘመን፣ማንም፣አይታመን፣ከአምላክ፣ውጭ
@tube-kk9km
@tube-kk9km 3 жыл бұрын
ወንድና ሴት ለብቻቸዉ አይሁኑ የተባለዉ በምክንያት ነዉ
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
ትክክል
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 3 жыл бұрын
ከዛ በላይ ህሊና እንደዛማ ከሆነ አባትና ወንድምስ
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
እሰይ ቅጣታቸውን አገኙ አስቴርም ቤቷን ከነልጆቿ አግኝታ ደስ ሲል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
የቤት እመቤት የሚለው ትርጉሙ መቼ ነው የተቀየረው? የቤተሰቡ ሃላፊ ወንድ ስለሆነ ወጥቶ ቢሰራ እናት ደግሞ ልጆቿን ቤቷ ውስጥ ሆና ብታሳድግ ይሄ ሁሉ መከራ በሴቷ ላይ ብቻ የሚወድቅበት ምን መንገድ አያገኝም ነበር ለምንድን ነው የተገላበጠው በምን ምክንያት እናት ትሰደዳለች እጅግ የሚያሳዝን መከራ በእናቶች ላይ የሚደርሰው እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ለሃበሻ ወንዶች እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው ልጆቿን ብቻዋን ብታሳድግ ኖሮ ይህ ሁሉ ሃዘን አይወድቅባትም ነበር ይሄ አባት አይደለም ንስሃ ግቡ ተመለሱ ምህረት ያድርግላችሁ በትዳራችሁ ታማኞች ብትሆኑ በረከቱን ታገኙ ነበር ምን ያደርጋል ቅን ፈራጅ እጅግ የሚያሳዝን ይህ ሁሉ እርኩሰት በምድሪቱ ላይ የመጣው እናት ከልጆቿ መሃል ተነጥላ ለኑሮ ቤቷን ጥላ የወጣች እለት ነው በጭራሽ ይህ ስርዓት መቀየር ይኖርበታል ልጆችን ለእበት ጥሎ መሄድ የማይታመኑ እናት ልጆቿን ከእጇ በጭራሽ ማውጣት አይኖርባትም እናት እናት ነች አለቀ ::
@kukidamtew7572
@kukidamtew7572 3 жыл бұрын
Merry Melaku analyses the story well: she advised us to be cautious!!!
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 3 жыл бұрын
አይ ወንዶች አምሯችሁ ተዘግቷል ማሰብ አትችሉም አጀብ ነው እዴህ ነው ስደተኞች ሁሉም በስደታችን ውስጥ ብዙ የሚያቆስሎ ነገሮች አይጠፉም
@kalidkadir4095
@kalidkadir4095 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ትክክል ነዉ
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 3 жыл бұрын
ብጣም ነው የሚሳዝንው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
ወይ ሰው ለሰው ሞት አነሰው አሉ በስማም የሚገርም ነው ትውልድ ባህል እምነቱን ሁሉ ጥሶታል
@yeglegetu6020
@yeglegetu6020 3 жыл бұрын
በጣም አሥተማረሠ ነዉ እናመሠግናለን
@user-hg7zd6tm8c
@user-hg7zd6tm8c 3 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ 😢😢በሚሰማውና በምታየው ነገር ወደ ሀገር ለመግባት ሞራንም ስሜቱም ጠፍቶብኛል ።አረ ስደቴን መረጥኩት
@zean7456
@zean7456 3 жыл бұрын
ያሁሉ ችግር ያሁሉ እራሀብ ጥቀት እረሱት ልቦና ይስጠን
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
እህትዬው እራሱ ናሃ ውጣብኝ የሚል አለባበስ ለብሳሃ እየተቁላላች አጠገቡ እሱ ምን ያርግ ወንዶሆች እንደሆነ ስሜታቸው እጃቸው ላይ ነው
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አዝናለው እዚ በመድረሳችን!ፈተና ሲመጣ መሸሽ መልካም ነበር.....
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍😍😍😍
@lemlemketema848
@lemlemketema848 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ 😢😢 ምነው የሰው ልጅ ክቡር ሆኖ ተፈጥሮ ሳለ እንስሳ ሆነ😔😔
@user-uw7fx5xk9c
@user-uw7fx5xk9c 3 жыл бұрын
አይጥና ድሜት አንድ ቤት እንዴት ይቀመጣል ብላችሁ ነወ
@jemalymame6586
@jemalymame6586 3 жыл бұрын
Nebyachinm ljochachihun leyaytachihu astegnu new yalut kef talu chigr new sheytuan sraw yheslehone besew ayferedim askedimo betazeznew mesratji
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 3 жыл бұрын
ባል ያላችሁ ሰራሰራ አድርጉና ሂዱ ግን የሆነነገርከተፈጠረ እዝህበበርሀስትቃጠሉከርማችሁ ባዳ ወንድ ከዳንብላችሁ ራሳችሁን አታስጨንቁ ብቻ ብራችሁን ያዙ ከሁሉም ዉጭ እንዳትሆኑ በተረፈ ተሳስቶአሳሳችን አላህይያዝልን
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወላሂ
@megersa4589
@megersa4589 3 жыл бұрын
Betam yasazinal Egziabher yeferide 😭😭😭😭💔💔💔💔
@tadese5803
@tadese5803 3 жыл бұрын
Betam yasazenal Egzeabher le Hulu sewoch leb yestachew
@tsehayabebe9485
@tsehayabebe9485 3 жыл бұрын
ምታቀርቡት ነገር ጥሩ ትምርትሰጪ ነው ግን ፍርዱ ድክመት ምንእደተፈረደባቸው ነገር ለምን አታቀርቡም ሰምቼ ሰምቼ መጨረሻላይ እናደዳለሁ. ብታስተካክሉት
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 жыл бұрын
ለሚስቱ ታማኝ ያልሆነ ባል መቼም ለሌላ ሴት ታማኝ አይሆንም ቆሻሾች አፀያፊዎች😑😑😡😡☹️☹️
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
በትክክል
@nouramohamed7141
@nouramohamed7141 3 жыл бұрын
እኔ ላቅማዳም የደረሠች እህቴን ከባሌ ጋር አልተዋትም እማይሆን ነገር
@jamelajamela5643
@jamelajamela5643 3 жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር ሶስቱም ጤነኛ ነበሩ ሚስትም እህትም ባልም መሰተንግዶም ቢሆን እሱ ዘበኝነትም ቢሆን ፈላልገዉአይሰሩም ነበር
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስራችውን ይስጣቸው እውነት በጣም ነው የሚታሳዝነው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
እንዴ ብስራት እንደ ማይክል ጃክሰን ፊትሽና ጸጉርሽ አርቴፊሻል ነዉ እንዴ ዊጉን አዉልቂና እስኪ በሌላ እስታይል እንይሽ አናፍሽዉ ጸጉርሽንም ጸጉር ካለሽ ማለቴ ነዉ ይጨቀኛል ሁሌ አንድአይነት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌
@netsanetabera1936
@netsanetabera1936 3 жыл бұрын
ኧረ አታስቂኝ ሃሃሃሃሃ
@solomankelati7050
@solomankelati7050 3 жыл бұрын
You know what there are something that should not be on media your program is one of that you have a talent use it for something important that we can learn from it.
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 3 жыл бұрын
እግዚኦ ይገርማል 😢😢😢😢😢
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 10 ай бұрын
ያረቢ እደት ያለውዘመን ደረሥን ልጁ ሢያሣዝን
@fetlfetl1254
@fetlfetl1254 3 жыл бұрын
እግዚኦ ምን ጉድ ነዉ የምንሰማዉ ፈጣሪየ እረ ይቅር በለን
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ግን ሴቶች በቤታችሁ ማንንም ሴት ያለማስገባት ጥሩ ነው ለአስቴር ያልሆነ ባል እህትየው በሱመውደቅዋ ያሳዝናል ።
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 3 жыл бұрын
Salam sela hiwotoch yeha yeqarebachute tarike ahune yetelemde hone lebona yesetsane
@user-cd4vd9fx9c
@user-cd4vd9fx9c 3 жыл бұрын
ኦ ጌታየ ከዚህ ክፉ ስይጣን ቀን መሃረነ ።
@OmarAhmed-nr2bc
@OmarAhmed-nr2bc 3 жыл бұрын
የዝህ ሁሉ ጠንቅ እስልምና ያለመከተላችሁ ነው እስልምና የሚያተምረው ወንድና ሴት በኣንድ ቤት ማለት ከትዳር ውጭ ካሉት ኣይፈቅድም ምንም የህት ባል ሌላም ቢሆን የሰው ልጅ ስጋ ለበስ ነው ለዚም ነው ሃይማኖታችን ኣጥብቆ የሚያስጠንቅቀን
@selamawittsegaye2371
@selamawittsegaye2371 3 жыл бұрын
ena neg enda 4 mest magbaw warga
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
ክክክክ እረኛ ከእምነት ትውጣ ክክክክክክ
@justfooty-editz
@justfooty-editz 3 жыл бұрын
እስልምና ትያለሽ ሰዉ እያረዳችሁ ሌባ
@user-bc1nv3nw3e
@user-bc1nv3nw3e 3 жыл бұрын
እግዚኦ የፈጣሪ ያለህ ምን አይነት ጊዜ ነዉ የህትሸን ባል ቱ አሳፋሪ ነሸ አንተስ እንዴት ተቸግረህ አይተህዉ የለ ታዳ እንዴት እንዳዛ ታረግ አለህ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
ህፃናትን የምትሰርቀው ሞግዚት
33:05
Sile HiwotTV
Рет қаралды 259 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 71 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
የወንድሙን ሚስት ያፈቀረው ወጣት
35:47
Sile HiwotTV
Рет қаралды 310 М.
የከተማችን ሹገር ዳዲዎች እና ቅሌታቸው
31:52
ባሏን ገላ በአልጋዋ ስር የሸሸገቺው ሴት
38:40
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
Love conquers all rules?
0:26
Den Do It
Рет қаралды 8 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
0:10
Tibo InShape
Рет қаралды 10 МЛН
Funny Escalator #katebrush #shorts
0:11
Kate Brush
Рет қаралды 2,9 МЛН
Nika loves to eat chicken #cat #cats
0:17
Princess Nika cat
Рет қаралды 4,9 МЛН