ከፍቅር በፊት

  Рет қаралды 6,225

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

2 ай бұрын

በፍቅር ግንኙነት ዙሪያ የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ በ+251 912744769 በ whatsapp በመጻፍ ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ
እንዲሁም ወዳጅ ካርድን ለማግኘት 0902386036 ላይ በስራ ሰአት ምደወል ይችላሉ
እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #marakiweg #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
#new #life #challenge #lifestyle #lovestory
#Donkey tube #challenge #lifestyle #lovestory #podcast

Пікірлер: 49
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 2 ай бұрын
ሳሚ በርታልን በጣም ልዩ ነገር ነው የነገርከን ሰው እራሱን ማዳመጥ አለበት እኔ የነበርኩበት ፍቅር ሰላሜን ነስቶኝ ነበር አሁን ሰላም ነኝ ለብቻዬ እግዚአብሔር ይመስገን አድርገህ እንዳላደረግህ የሚያደርጉንን ሰወች ወጣ አድርጎ ነጻ ሁኖ እራስ ላይ መስራት ነው
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r Ай бұрын
እኔ በራሴ ደስተኛ ነኝ ማንም መጣ ሄደ ምንም አይጨምርልኝም አይቀንስብኝም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መሳዬን አንድቀን እንደሚሰጠኝ አምናለሁ እንደ ጌታ ፍቃድ ሁሉም ይሆናል😊
@ZukiShewaShewa
@ZukiShewaShewa 2 ай бұрын
አስተምህሮትህን በጣም እወደዋለሁ። ነገር ግን ትዳርም ይሁን የፍቅር ጉንኝነት ሙሉ ሆነን ምንመሰርተዉ አደለም ግማሽ አካል እን ግማሽ አካል ሲጋጠሙ አንድ ሙሉ አካል ይሆናሉ። ብዙ ጊዜ አዝነን ተከፍተን ጎዶሎ ሆነን ተሰብረን ያኘናቹዉ እና ደግፈዉ ያቆሙን ሰዎች የህይወት አጋራችን የመሆን እድላቸዉ ሰፊ ነዉ።
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 2 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ ነጠላ አይባልም አንደእኔ ያላገባ/ች ብትለው ይመረጣል ነጠላ ስትል ስድብ ይመስላል ምክኒያቱም ድሮ እናቴ ምሳ በልቼ ወዲያው እራበኝ ስላት ሂድ ከዚ ነጠላ ብላ ነበር የምታባርረኝ አስብበት ወንድሜ
@user-zr2zu5fy5c
@user-zr2zu5fy5c 2 ай бұрын
ሙሉ መሆን ማለት መጀመሪያ እራስን መውዴድ በራስ መተማመን ነው ከሌላ ሰው ደስታ አለመፈለግ ስንቶቻችን ነን የሆነ ሰው የሆ ቃል ቢለን የምንጎዳው
@user-zr2zu5fy5c
@user-zr2zu5fy5c 2 ай бұрын
​@@ashenafieshete4440እና አብሽሪ ምንም ነገር የሚሰብርህ አትሁን
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 2 ай бұрын
ትክክል ዬኔባል እደዛነው ያደረገኝ 2ከወለድኩኝ በዋላ
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 2 ай бұрын
ልጅነቴን አላማዬን ያደናቀፈኝ 😢 ብዙ እዴሌን አጥፊ ባክር ሥአራን አቆርጨ ከዛም አልከዳሁም ብዬ አብረሁ እዬናኩኝ እሡ ግን በፍጥም አያምነኝም አይፈልገኝም ሥአሥመሥል ነው ዬናረሁ አወን አልፈልግሽም አለኝ እኔ ሥት ተሥፋ ያደረኩኝ አብረን ሠተን እንቀዬራለን
@jerusalem8478
@jerusalem8478 Ай бұрын
ምርጥ ምክር እናመሰግናለን🙏
@user-iv3zr2jr9o
@user-iv3zr2jr9o Ай бұрын
Thank you so much for your advice brother
@BetselotDesalegn-lu1hm
@BetselotDesalegn-lu1hm 2 ай бұрын
We need more people like you bro, thank's sanch🙌🙌👌👌
@user-em3ny9go6j
@user-em3ny9go6j 2 ай бұрын
thank you so much🎉🎉🎉
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 2 ай бұрын
እናመስግናለን
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 2 ай бұрын
Thank you so much this is true
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 2 ай бұрын
እኔ እምረጠዋለው በምን እድሌ እኔ እንድማስበው ራኢ እኔ እንድማስበው ታማኝ ኣገልጋይ እረ ስንቱ በቃ እግዚአብሔር መጨረስው ያስምርልኝ so thanks for everything bro
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 ай бұрын
እዉነት እዉነት ነዉ እኔ ይህ ሀሳብ ከረፈድ ነዉ የገባኝ
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 2 ай бұрын
እራሴን በጣም እመርጣለው ደሞም መዢገር ሆኖ እላይ ላይ ተጣብቁ አልላቀቅ ብሉ ያሁሉ ሰላም ፍቅር ንፁ መንፈሴ በቂ እንዳ ሎነ ሳሚ ሰው እንደት ለሰው ያበራል ብታበራም ግን ጨለማውን ደና አርጉ ያጋባብሀል በራስ መቆምን ባላቅ እና ለብቻ መራመድ ማያስደስተኝ ሰው ብሆን ዛሬ ላይ በጣም አነክስ ነበር ሰለ ሁሉም እግዛብሕር ይመስገን
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 ай бұрын
Enamsegn alen tebarki 💕🙏💕
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 2 ай бұрын
እነመሰግነለን እኔ ከራሴ በላይ ለሰው እጨነቃለው ለፍቅርኘ በጣም እጨነቅነ እንከባከብ ነበር በሰከ መጨርሻም ለካ ወንዶች አንዳንዴ ከመጥን በላይ እንከብካቤ እነት ያሰመሰልነ ሚሰት ፍለጋ ይሄዳሉ ሄደ እግዛብሄር ይመሰገን አሁን ሰላም ነኝ 🙏
@Ahme907
@Ahme907 6 күн бұрын
Mache channele ke 1k belay mihonilign
@user-wv4jp1dw9z
@user-wv4jp1dw9z 2 ай бұрын
Masshallh.tenkyou
@fawazealoubo8350
@fawazealoubo8350 2 ай бұрын
ዛሬ ገና ስለ እኔ አወራህ
@sadanesru292
@sadanesru292 2 ай бұрын
Betam bezu geza ene techgiralhu benzu sewoch
@user-uh2ut2jb5f
@user-uh2ut2jb5f 2 ай бұрын
tebarek samiye❤
@user-uh2ut2jb5f
@user-uh2ut2jb5f 2 ай бұрын
Ante ketenagerkew wst muluwn sayhon yemitekmegnn ewesdalew samiye❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 ай бұрын
Egzyabhare yemsgen yeswe mulu yelm Erasan betam Emrtalhu 💕
@MdFf-fp1fx
@MdFf-fp1fx 2 ай бұрын
🎉🎉🎉baxamii
@user-ie6xd6mj5o
@user-ie6xd6mj5o Ай бұрын
Betam amesegnalew samisha
@AbrarawTeju
@AbrarawTeju 2 ай бұрын
Very strong
@mesii6406
@mesii6406 2 ай бұрын
እኔ እመርጣለው ለራሴ ምክንያቱም ኣንዳንዴ ሳብበው ሁሉ ሰው እኔደኔ በሆነ ብየ እመኛለው። በእርግጥ ሙሉ ሰው የለም ጉዲለት ይኖራል ብያንስ ኩፉ ኣላስብም በዛ እመርጣለው❤
@user-ek3tg4cm3b
@user-ek3tg4cm3b 2 ай бұрын
ሳሚ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባረክ የዛሬ ደግሞ አይገርምም የኔ ነዉ ኮ በጣም ደስታና ነኝ ነጠላ ነኝ በቅርቡ ፍቅርኛ ይኖረኛል ❤🙏
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 2 ай бұрын
እህቴ ነጠላ ነኝ አትበይ አላገባውም በይ እኔም አላገባውም ነገር ግን ነጠላ አይደለውም
@user-ek3tg4cm3b
@user-ek3tg4cm3b 2 ай бұрын
@@ashenafieshete4440 ish 🙏
@meskii1363
@meskii1363 2 ай бұрын
Nurilen wandema❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 ай бұрын
ከሎብ እናመስግናለን ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ErmiasWondwosen11
@ErmiasWondwosen11 2 ай бұрын
Ewnet new
@user-xe3op4ob7p
@user-xe3op4ob7p 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤yese tikikilinwe 💞💓💓
@user-yk8vc7lb4v
@user-yk8vc7lb4v 2 ай бұрын
samisha yemtanesachew hasaboch betam new yamadenkachew bertaln
@KeriyaAwol
@KeriyaAwol 2 ай бұрын
❤❤❤🎉
@Elsabet-t
@Elsabet-t 2 ай бұрын
Kee fetar ga tikikilgn menged megoz betam dest new yesus Kiristoos adagn nw
@user-yt2ti1pn9i
@user-yt2ti1pn9i 2 ай бұрын
አው እራሴን እወደዋለው
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 2 ай бұрын
ሳሚ እኔ የምለው ድሮ ልጅ እያልን ገንዘብ ሳይኖረን በጉለሌ ሳሙና ልብሳችንን እጠብ አድርገን ገርዳሳ ጫማ ለብሰን የአውቶብስ እንኳን ሳንቲም ሳይኖረን ግን ሁላችንም የምንወዳት የትምርትቤታችን ቆንጆ ሴት ነበረችን እሱ ግን ፍቅር ነው ወይስ ምንድነው?
@Sisco75
@Sisco75 2 ай бұрын
Mud tiyezalek ende😂
@user-pp5sy9td4u
@user-pp5sy9td4u 2 ай бұрын
Ewanati new
@duretitegene6564
@duretitegene6564 2 ай бұрын
erasen emertalew bedesta
@kidist-rx7dq
@kidist-rx7dq 2 ай бұрын
ede sam yefikir agar gudletm mulatm eko new
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 ай бұрын
እኔ እራሴን እመረጣለኩ
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj 2 ай бұрын
ከምን ተነስተ ነው እሄንን ሀሳብ መስጣት የቻልከው አንተ bible አማኝ ነህ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ወይ?
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 2 ай бұрын
ያላንተ ወይም ያላንቺ ሕይወትም ደስታም የለኝም የሚሉ ሰዎች በፍቅር ግንኑነት ውስጥ ዋና አቢውዘር ናቸው ለእነሱ ደስታ አንተን ተጠያቂ እያደረጉህ አንተ የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማህ ያደርጉሀል ይኼ ደሞ emotional abuse ይባላል ሀሳቡ ተመችቶኛል
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 118 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 43 МЛН
ፍቅር ይሰለቻል ?
43:26
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 28 М.
ምክር ላላገቡ ወጣቶች!|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ
21:30
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 56 М.
ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ? #sanch
21:14
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 45 М.
በህመም ውስጥ ያለፈ ሰው
59:20
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 44 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 93 М.
ሴቶች ሊያዳምጡት የሚገባ ምርጥ ቪዲዬ | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
18:23
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 62 М.
POR QUEEEEE DIVERTIDAMENTE !!! #shorts
0:15
LARISSALADA - LARISSA GOMES
Рет қаралды 19 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
0:32
Ném bóng coca-cola😂😂😂
0:35
Tippi Kids TV
Рет қаралды 35 МЛН
Не пущу, уже весь укроп вытаскал...
0:45
А на даче жизнь иначе!
Рет қаралды 6 МЛН