መንግስት 20 ሚሊዮን ወጣቶችን ለጥልቁ ገባሪ ቡድን አሳልፎ ሊሰጥ ተፈራረመ!!ለወደቁ ተማሪዎች አስቀድማ የተሰላች ቁማር!!Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ,Ahadu

  Рет қаралды 68,450

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

7 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር 2 መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 372
@BelenGirma-ow1yz
@BelenGirma-ow1yz 7 ай бұрын
"የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ " በትክክል አሁን ተገለጠልኝ ማርያምን እባክህ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት እመብርሃን የአስራት ሀገርሽን አደራ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 7 ай бұрын
መምህር ከዚህ ክፉ መንግስት ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏
@ayneabebagossaye-ex3kr
@ayneabebagossaye-ex3kr 7 ай бұрын
mirte timihirte newe
@fewesetubetewahedo15
@fewesetubetewahedo15 7 ай бұрын
መምህር እኔም ሄፕሮቶራፒ ድርጅት ውስጥ እሰራ ነበር ግን እዛ ውስጥ ያገኘሁት ማንነት እና ልጅ ሆኜ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስተምሮ የተማርነውን ተመሳስለው አመሳስለው ነው የሚያስተምሩት ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ አሁን ከዛ ሂወት ወጥቼ በንፁ ኦርቶዶክሳዊነት አለው። ለኔ የደረሰ ፈጣሪ ይድረስላችሁ ዳሩን መፅሐፍ ቅዱስ ሰይጣን ራሱን የብርሃን መላክ እስከማስመሰል ይችላል ግን የብርሃን መልአክ ግን መሆን አይችልም ምክንያቱም የወደቀ ነውና ።
@mtkumtku17
@mtkumtku17 7 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን አካሄዳችንን ከእግዚአብሔር ጋር ስላላደረግን የማያምኑ መንግስታትን ሾመብን መፍትሄው እኛ ጋር ነው ወደ እግዚአብሔር እንመለስ እሱም ወደ እኛ ይመለሳል።
@Tewodrosbadilu
@Tewodrosbadilu 7 ай бұрын
እረ መምህር እኔ ገብቼበት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እምነትና ቅባቅድስ እየተቀባው እሔድ ነበር ከባድ ፈተና ነው የገጠመኝ ብቻ በየተራ እየተነሳን ስለስኬታችን ገለፃ አድርጉ ሲሉኝ ከመናገሬ በፊት ይሔን ጊዜ የፈቀደልኝ እግዚአብሔርን ሳመሰግን በተደጋጋሚ ይናደዱ ነበር በመጨረሻ ዛሬ ገብርኤል ነው ብየ ደርሰን እንምጣ ብዬ ክር ያሰሩትን ሼም አሰይዤ ይዤ ኼድኩ ከዛ ተረበሹ ሜዲቴት የሚሉት ለኦርቶዶክሱ አርምሞ ነው ይላሉ ግን እኔ ፍንክ አላልኩም ከዛ ተለያየን እግዚአብሔር ነው የረዳኝ ፀበሉን እምነቱን እየተቀባው ስለምሔድ እረድቶኛል
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 7 ай бұрын
ፀልዮ መውጣት እና እምነት ፣ፀበል፣ቅብአ ቅዱስ ተቀብቶ መውጣት ትልቅ ሃይል ይዞ መውጣት ነው ጎበዝ በዚህ ክፉ ጊዜ የትኛውም ቦታ ላይ እንዲ በጥንቃቄ መውጣት ግድ ነው።
@dhtckktchd
@dhtckktchd 7 ай бұрын
ጎበዝ ወንድማችን ፈተንካቸዉ❤
@abebechadam9525
@abebechadam9525 7 ай бұрын
❤❤❤❤ጎበዝ ወንድማችን እስከመጨርሻው እግዚአብሔር ያፅናክ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 7 ай бұрын
Well done ✅🙏
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 7 ай бұрын
Thanks 🙏👍 God! Please keep on worning and telling your friends as much as you can wether they listen to you or not!? God be with you and strengthen you!
@Ethio575
@Ethio575 7 ай бұрын
በርታ መምህሬ ሁሌም አመሰግናለሁ❤ ፈጣሬ ይጠብቃቹህ የኢትዮጵያ ህዝብ በመንግስት ሴራ ሊገባው አልቻለም እናንተግን ሀላፊነታቹህን ተወታቹሀል በርቱ
@baletedare5567
@baletedare5567 7 ай бұрын
ሲጀመር የወደቀ ተማሪ የለም የወደቀ የትምህርት ፖሊሲ እንጂ
@nigatzewde1258
@nigatzewde1258 7 ай бұрын
አብዬ ወድማችን በርታልን እግዛብሄር ጥላከለላ ይሁንህ ብርታትን ይስጥህ እመብርሀን ለኛ የሰጠችን መምህራችን በርታልን!!
@Temesgen874
@Temesgen874 7 ай бұрын
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ
@genentzeleke6352
@genentzeleke6352 7 ай бұрын
መምህር አብይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አንድም ወጣት እንደይሰለጥን ደገግሜህ ንገረቻው
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 7 ай бұрын
በትክክል ጃፓኗ ያለችውን የምሰማማበት ነው ምንአይነት ትከሻ ነው ያለን እላለሁ ይህ ሁሉ ግፍ እና በደል ሲፈፀም ለምን ዝም አልን እልና እግዚአብሔር አብሮን ሰላለ ነው እላለሁ ፈጣሪ ይድረሰልን የመጣብን መንግሥት መአት ይዞ ነውና በህብረት ለመቆም ግድ ይለናል
@Zemiaman
@Zemiaman 7 ай бұрын
አብየ ልዑል እግዝያብሔር ይጠብቃችሁ
@danielshiferaw1435
@danielshiferaw1435 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@zinabuyimanie7666
@zinabuyimanie7666 7 ай бұрын
በተረፈ በርቱልን ዝግጅታችሁ ለኛ ጠቃሚዎች ናቸው❤❤❤❤
@TadeDita-xt4mm
@TadeDita-xt4mm 7 ай бұрын
እመብርሀን ትስጥልን ስለምትሰጠን መረጃ በርታልን ውዱ መምህራችን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ
@etalembekele8831
@etalembekele8831 7 ай бұрын
የጥንካሬአችን መሠረት እግዚአብሔር ነው።
@NoahNoah-cn3mp
@NoahNoah-cn3mp 7 ай бұрын
ውስጤን የበላው ነፃነትዘነበ የተባለ የሴጣን ስራአስፈፃሚ የወጣት አይምሮ ሚያጥብ አደገኛ አደገኛ ሰው የረቀቀ ፕሮጀክት ከጀርባው ይዞ የመጣሰው ነው እኛም እስከውስጥ ገብተን ሰልጥነናል ከሴጣን የመነጨ መሆኑን ስናውቅ ትተነዋል አብይ እግዚአብሄር ይባርክህ ግን በጣም ዘግይታችሀል
@martasafa7325
@martasafa7325 7 ай бұрын
መምህረችን እግዚአብሔር አምላክ አገራችላ የመጣዉን በላ ጠርጎ ያዉጣልን በርታልን ❤🙏
@user-yd4hc5uk9j
@user-yd4hc5uk9j 7 ай бұрын
አብይ ማንንም እንዳትፈራ የተማርከውን ነው የምትናገረው ሺ አመት ኑር የጀግና ልጅ ነህ ጀግና ነህ
@dawitsolomon7573
@dawitsolomon7573 7 ай бұрын
አንተ ፍራ አርሱ አውነትን ስለያዘ አይፈራም
@GirmaB
@GirmaB 7 ай бұрын
ቤዚ ጎበዝ ነሽ እሺ ሴት እንዲ አንበሳ ስትሆን ደስ ይላል የትምህርት ትርጉሙ እንዲህ ነው ለሰው መትረፍ ለሰው መሆን ከራስ አልፎ
@user-yr9zo6kn4s
@user-yr9zo6kn4s 7 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ይቅርታ ከሰልጣኞች ውስጥ አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እጅጉን በጣም ብዙ ነገር ነው ያተረፍኩበት አሁን ባቀረብከው ልክ አይደለም ስልጠናው በጣም የማይሆን ነገር ነው የተረዳኸው ባገኝህ እና ባወራህ እና ወደ ትክክለኛው መረጃ ሁላችንም ብንደርስ መልካም ነው። አብይየ መልካም ፕሮግራሞች አቅርበሀል ባቀረብካቸው መረጃዎች ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። ይህን ግን አስብበት የእመአምላክ ልጅ አማኑኤል አባቴ ትክክለኛ መረጃን እንድናገኝ ይረዳናል መልካም ጊዜ
@habtamubelete9118
@habtamubelete9118 7 ай бұрын
የስበት ህግ እያሉ ሚያስተምሩ ሰዎች አሉ እናም በዚህ ጉዳይ ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ትምህርት ሰጥተዋል ስለዚህ እንድታምጡት ጋበዝኩ።
@kidistabebe8673
@kidistabebe8673 7 ай бұрын
አብይዬ ያንተን ስህተቶች በመፈልፈል ያንተን ለእኛ የምታደርገው መልካም ስራን ጭላሸት ለመቀባት የሚያደርጉት ርብርብ እኛ እንዳንነቃ ለማድረግ መሆኑን ዛሬ ሳይሆን ጥንት የእነሡ የጥፋት አባቶቻቸው አይሁዶችም እንኳን ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሡሥ ክርስቶስን አምላክ መሆኑን ከጨለማ ወደ ብርሃን ለመውሰድ እያስተማረ እየፈወሰ አይናቸው እያየ የሰቀሉት ሞቷል ብለው የቀበሩት እርሱ ግን በአምላክነት ስልጣኑ ሞትን ድል አድርጎ መነሳቱን ዘላለማዊ የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት መሆኑን ለማስካድ ስሙም እንዳይጠራ የሚደክሙት ስለሆኑ አንተ ስራህን ቀጥል እኛ አንተን እና አንተን የመሰሉ ቅን ልቦች ስራችሁን እንከተላለን ። በርቱልን !!!!!!!
@user-zt9gs8qd2e
@user-zt9gs8qd2e 6 ай бұрын
ለሰው ልጅ መጀመሪያው ሳይሆን አጨራርሳችን ሲያምር ነው መልካም የሚያምርው ብርቱ እግዚአብሄር ይጠብቀን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
ወገኖቼ day 7 ገና እያለ ተናግረዋል ሆን ብሎው ነው ተማሪዎች እንዲወድቁ የተደረጉት
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 7 ай бұрын
ፈጣሪ ከለላ ይሁነን እጅግ ዘግናኝ ዘመን ላይ ነን😢
@KidistTesfaye-mb3wd
@KidistTesfaye-mb3wd 16 күн бұрын
እኔ ገብቼ ነበር ። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን እርስ ከክፉ ነገር ሲጠብቀኝ አወጣኝ። ነገር ግን አሁንም ብዛት ያለው ወጣት ባለማወቅ ህይወቱ እየጠፋ ነው። በተሻለ ደረጃ ሊሰራበት ይገባል። የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ዘመንን ይባርከው። በርታልን
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 7 ай бұрын
ሁሉም ወጣት ይህንን ሚዲያ ቢከታተሉ መልካም ነበር ከአውሪው ሊጠነቀቅ ቆሞ ሊያስብበት ይችላል እግዚአብሔር አምላክ በስውር ልጆችህን ጠብቅልን
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 7 ай бұрын
We have to share this information to our community and family!
@eyerusalem8797
@eyerusalem8797 7 ай бұрын
መምህር ስለምታስተምረን እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤
@kestedemena280
@kestedemena280 7 ай бұрын
አብይና ባልደረቦችህን ኢትዮጵያ አንድ ቀን ታመሰግናችኋለች !!! በተለይ ይሄ ነፃነት የተባለ ልዝብ ሰይጣን ለገንዘብ ሲል የማያደርገው ነገር የለም ! አባካችሁ መምህርና ባልደረቦችህ ራሳችሁን ጠብቁ !!
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 7 ай бұрын
ጎበዞች በርቱ! ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮብሃል! ተባረኩ!
@bettymehari3768
@bettymehari3768 7 ай бұрын
Run to Jesus, he is our shield, the king of peace. He is the only only way, truth and life. May the lord open our eyes. Blessings and protection over this ministry .
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 7 ай бұрын
ወይመከራችን እግዚያብሔሆይ አብየ እግዚያብሔር ይጠብቅህ አጥብቀህ ፀልይ ከባድነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bitTech396
@bitTech396 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ "ችግር የሚቋቋም ህዝብ ነው" ማለት ትክክለኛ ሀሳብ አይደለም፡፡ ይልቁንም ባርነትን መሸከም የሚችል ህዝብ ሊባል ነው የሚገባው፡፡ ትላንት ስንት ሀብት ያለው ሰው ቤት አልባ ተደርጎ ሜዳ ላይ ሲጥሉት ፤ መኖር እንዳይችል በኑሮ ሲያማርሩት ፤ የሰብአዊ ነጻነቱን ሲገፉት ወዘተ ዝም ብሎ መቀመጥ "ባርነትን መሸከም የሚችል ህዝብ" ያሰኛል እንጂ "ችግርን መቋቋም የሚችል ህዝብ" አያሰኝም፡፡ ራእይ የሌለው ህዝብ ይጠፋል ይላል እንደዚህ ህዝብን የሚያንጹ አዋቂዎች ቢበዙ ህዝብ ለራሱ ነጻነት ይነሳል
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል ከባድ ነገር ነው ብጣም እናመስግናለን❤❤❤
@yordate7629
@yordate7629 7 ай бұрын
እውነትነው መምህር ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን ትውልዱን እግዚአብሔር ይርዳን።
@addistadele6187
@addistadele6187 7 ай бұрын
መምሕር አብይ እግዝሐብሔር ኢትዮጵያን ልጇች የምታድንልን የላከህ መላክ ነህ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 7 ай бұрын
እይ ኢትዬጲያ እግዚያብሔር ይርዳሽ እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@lilydemissie1956
@lilydemissie1956 7 ай бұрын
It’s well said, God be with us always.
@ngeasfaw8387
@ngeasfaw8387 7 ай бұрын
ፕሮግራማችሁን እየወደድኩት ነዉ እምከታተለዉ ሀገርን ትዉልድን ለማዳን የምታደርጉት ጥረት በጣም የሚደገፍ ና የሚደነቅ በመሆኑ በርቱበት የእግዚአብሄር ጥበቃ ይብዛላችሁ🙏
@kidesttesfaye9808
@kidesttesfaye9808 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጆቻቾንን ከወጥመድ በደምህ ሸፍንልልን ሥራቸውን ሃሳባቸውን አፈራርስ አንተ ቅደማቸው
@abebatefera2334
@abebatefera2334 7 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@user-do2tl5ty2d
@user-do2tl5ty2d 7 ай бұрын
ትውልድን የሚያጠፉትን ሀገራችንን ለመበታተን እየሰሩ ያሉትን በሙሉ ያሉት እዚው ነው።ስለዚ በእግዚያብሔር ስም አንድ በአንድ እየለቀምን በሰይፍ እየቀላን ሀገራችንን እናፀዳለን ።
@yaredogbit5428
@yaredogbit5428 7 ай бұрын
አብይ ቤዛ ፡እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ የደረስንበት ጊዜ ከባድ ነው ። በርቱ።
@user-lk3qg8xt2g
@user-lk3qg8xt2g 7 ай бұрын
አቢ እጅግ በጣም የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ የእግዚአብሔር ፀጋ አብዝቶ ይብዛልህ ድንገት የምታነብ ከሆነ ፣ ቤዛ ፀጉራን እና ቅንድብ ላይ የምትጠቀመዉ ምንድነዉ ? ዝግጅቱን አይፃረርም ? ብዙ ጊዜ አስተያየት ይፃፍላታል ግን እርማት የለም ምናልባት እሱስ ከምትቃወሙት አከል ቢሆንስ ??? እኔ እንደ ግሌ ከእናንተ ዝግጂት ብዙ አትርፌአለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!!!!!!!!!!
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 7 ай бұрын
🙏መምሕራችን ወንድማችን እህታችን እግዚአብሔር ሺይ አመት ያኑርልን ይጠብቅልን🙏እናቶቻችን አባቶቻችን ከእግዚአብሔር ጋር ልጆቻቹዉን ብትከታተሉ መልካም ነዉ ቸሩ መዳኒአለም ያስባቸዉ ያስበን🙏ዉዶቻችን በርቱልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 ай бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ😢 ምን ዓይነት አረመኔ መንግስት ነው "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" ሁሉንም ግልፅ እያየን ነው😢
@itseki
@itseki 7 ай бұрын
Thanks for letting us know that Big respect 🙏
@ETHIOPIA789
@ETHIOPIA789 7 ай бұрын
አብይ እግዚአብሄር ይባርክህ እኔ በግሌ በጣም የሚያሰጋኝ ጉዳይ ነበር
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ንቃ ስለ እግዚአብሔር ጸልዮ አብረን እንዳን ውስጣችን ያለውን ክፋ መንፈስ እናስወግድ ፈጣሪ እንዲታረቀን
@themane9894
@themane9894 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ከባድ እና መጥፎ ብዙ ስራወች እየሰራ ነው ያለው መንግስት በደንብ ተዘጋጅቶ በከፍተኛ በጀት ጭምር ነው የሚሰራው መጀመሪያ ችግሮቻችንን ማብዛት ነው ከዛም ወደፈለጉት መንገድ መውሰድ ነው የሚፈልገው ሚረዳን እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ይድረስልን
@aynadissisay4504
@aynadissisay4504 7 ай бұрын
እግዚሐብሔር ሆይ እባክ ታውቅልኝ እንዴት መዳኔት ነክ አሜን አሜን
@BereketManuela
@BereketManuela 7 ай бұрын
መምህር እናመሰግናለን በርታልን ። 🙏🙏
@haileslasetsegabrhan3038
@haileslasetsegabrhan3038 7 ай бұрын
betam enamesegnalen bertuln
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
ውድ ወንድማችን እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም ነው የምንለየው እና ለምን እንደሆነ ግን ማወቅም ደግሞ አለብን እኛ ኢትዮጵያዊያን እምነታችን የእስላምም ሆነ የኦርቶዶክስ ሀይማኖታች ሁሌ በጾም ነው የምናሳልፈው እድሜአችን እና ለዛም ነው ረሀብ ምን እንደሆነ ስለምናውቀው የኢትዮጵያ ህዝብ ጠዋት ተነስቶ ወደ ፍርጅ እና ወደ ጓዳ አይሄዱም ስለዚህ ምንም አይበግረንም ረሀብ
@suntub-qp7vs
@suntub-qp7vs 6 ай бұрын
በርታ መምህራችን በፀሎት እናስብካለን ብዙ ወጣቶችን እያነቃክ ነው በርታ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 7 ай бұрын
እግዞ ማረን😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍ
@AliAfrica-gg6cn
@AliAfrica-gg6cn 7 ай бұрын
አብይ ይልማ የኛ እንቁዋችን ጃግና
@abebahabte8469
@abebahabte8469 7 ай бұрын
Memher. Abyie, selam. Bezi. Selam❤❤❤
@kiraman3275
@kiraman3275 6 ай бұрын
ነገሩ ገብቶአል በርታ ፈጣሪ አብሮክ ይሁን
@mekdesadane8924
@mekdesadane8924 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ፍዙዎል ንቃ
@Srukutemarym
@Srukutemarym 7 ай бұрын
መምህራቺን፡ፈጣሪ፡ከነቤተሰብህ፡ከነስራአጋሮቺህ፡ከክፉዎቺይጠብቅህ፡በርታልን።
@TRUTHMEDIA646
@TRUTHMEDIA646 3 ай бұрын
በርቱልን
@kabinezewide4538
@kabinezewide4538 6 ай бұрын
በርታልን እግዚሐብሄር ካንተ ጋራ ነው ጀግና ያደረገህ እግዚሐብሄር በሞገስ ጠብቆ ትውልዱን አድን
@user-to3hg1sq2f
@user-to3hg1sq2f 7 ай бұрын
animation ባለሙያዎች እባካችሁ አብዬ የሚገልጥልንን እውነት በጆሮ ከመስማት ባሻገር በዐይን ወደሚታይና ወደ ሁሉ እንዲደርስ እርዱት ጊዜው እየፈጠነ ነው። እጅጉን ስላደነዘዙን ለመንቃት ብዙ ጉትጎታ ያስፈልገናል ። እግዚአብሔር ያውጣን።
@ziondezay4686
@ziondezay4686 7 ай бұрын
እመብረሀን ትከተላቹ ከ ክፉ ሁሉ ትሰውራቹ እግዚአብሔር ከዚም በላይ እውቀት ጥበቡን ይጨምርላቹ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@argachewweyessa7339
@argachewweyessa7339 7 ай бұрын
This is very serious issue we need to distribute by any means necessary to make the generation aware. Share it to all sister medias. Like Workaderaw & Dr Zebebe Lena's medias & try at least to make a live stream once a week because it is generation killer. Thank You!!!
@tesfagiorgieszerga2537
@tesfagiorgieszerga2537 7 ай бұрын
good teacher God blesses you. by the way taker and pray everyday .
@tenagebru9465
@tenagebru9465 7 ай бұрын
Egziabher hoy Ethiopian becharnateh asebat
@KEBIRON7
@KEBIRON7 7 ай бұрын
የአንተን video ባየው ቁጥር አንድ ቁምነገር አጥቼ አላውቅም😍🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ለምድርቱ መልካም ፍሬ ያብቅል አረሙን እየነቀለ🙏🙏
@user-xs7tt5dn5r
@user-xs7tt5dn5r 7 ай бұрын
ፈጣሪ ኢትዩጵያንና ህዝቦቻን ይጠብቅልን የምንሰማውና የምንሰማው ነገር በጣምምም ከአይምሮ በላይ ነው ኢትዩጵያን የማርከስ ስራ በደንብ እየተሰራ ነው
@yisfalign
@yisfalign 5 ай бұрын
ከ እብደት ጫፍ እግዚያብሔር መልሶኛል ተመስገን በጊዜ አነቃኝ እግዚአብሄር
@SsAa-ez7cu
@SsAa-ez7cu 7 ай бұрын
ልክ ነህ መምህር አብይ❤
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 7 ай бұрын
Amazing
@betelehem1ketema181
@betelehem1ketema181 7 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክኽ ይጠብቅህ
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 7 ай бұрын
ወላጆች እና አሳዳጊዎች ልጆቻችሁን በጉያችሁ ሸፍናችሁ ያዙ። ይሄ አራጅ ወጣቱ በጦርነት እየጨፈጨፈ አላልቅ ሲለው ሌላ ሴራ እያጠነጠነ ነው።
@sofiyanebeyu9486
@sofiyanebeyu9486 7 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ ነቅታችሁ የምታነቁን የዘመናችን ጀግኖች ዋጋ ከፍላችሁ ነው መረጃ ምሰጡን እ/ር በሰማይ ዋጋችሁን ለነፍሳችሁ ይክፈላት በርቱልን
@dhtckktchd
@dhtckktchd 7 ай бұрын
ምነዉ ተቋሚ ኮሜንት በዛ መምህርን ፈርታችሁታል ማለት ነዉ መጥፎ ስራችሁን እያከሸፈባቹህ ስለሆነ ተንጫጫችሁ። ለኛ ግን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም ለልጆቻችንም ለቤተሰባችንም እናነቃበታለን።
@user-hy2qw2ou1q
@user-hy2qw2ou1q 7 ай бұрын
God be with you, thank you.
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 7 ай бұрын
❤egziabhere yetebekachehoo wegenoche...
@user-fd7ro8nh8z
@user-fd7ro8nh8z 6 ай бұрын
20million "የነቃ ትዉልድ ሊኖረን ነዉ ❤❤❤❤
@sinwerqant-qy4lr
@sinwerqant-qy4lr 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ አብረን እንታገላለን
@laveleable
@laveleable 7 ай бұрын
yes,everybody must go to church ⛪️ 🙏
@hannagurmu4082
@hannagurmu4082 7 ай бұрын
የሚያወራ ሞልቶናል ከችግር ማነቆ የሚያወጣን ነው ያጣነው
@melly3638
@melly3638 7 ай бұрын
GOd bless you Abiy you are doing a good Job!
@wubalemdemeke9083
@wubalemdemeke9083 7 ай бұрын
ስማ እስከዛሬ ድረስ ብዙ ስትናገር ልክ ነህ ብዬ አስብ ነበር ዛሬ ግን እርግጠኛ ሆኜ የማቀውን ነገር ለምን ከዮጋር እዳያያዝከው አልገባኝም በጣም ያሳዝናል ወያኔ የትምርት ስረአቱን ገሎ ስንት አመት ሙሉ ተማሪ ሳይማር እየተገፋ ክፍል እየቆጠረ እንዲኖርና ደግሞም 12ኛ ክፍል ፈተናን መምህራን እየተፈተኑላቸው ማትሪክ እንዲያልፉ ሲደረግ እንደቆየ አንተ ሳታቅ አልቀረህም ነገር ግን ሁሉን ነገር በክፋት በመተርጎም ያልተማረ ቢፈተን (መሰረት የሌላቸው ተማሪዎች ባግባብ እዳይኮርጁ ወይም መምህር አሁን መፈተን ስለማይችል ወድቀዋል ለምን ከማይሆን ነገር ጋር ታያይዛለህ በጣም አዝናለሁ እስከዛሬ ስትናገር የነበረውን ሆሉ እደገና እንድጠራጠረው አደረከኝ እባክህ ስለወደቁት ተማሪዎች የተናገርከው ልክ አይደለም ፡፡
@rozaaregay8698
@rozaaregay8698 7 ай бұрын
የሰብከው ልክ ነው ኢሔ ሰውዬ ሰዎች ሲሰሩ እድገት ሲሳዩ ከፍ ሲሉ መህበረሰቡን ሲያነቁ አይወድም ሴጣን አምላኪ ናቸው በማለት አናት አባታቸውን እያለ ወደታች መጎተት ነው ስራው እኔማ ስለሴጣን ያለውን እውቀት ሳይ ከሰይጣን ጋር ዝምድና ያለው ወይ ደሞ እራሱ ሴጣን ነው የሚመስለው
@saragetachew9345
@saragetachew9345 7 ай бұрын
E/R yetabekachw Tabarekoe ❤
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 7 ай бұрын
ወላጆች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ ሁሉም ዜጋ ይህን ማስገንዘብና ማንቃት ያስፈልጋል፣ ወጣቱን ለመድረስ ቲክ ቶክ ላይ viral እንዲወጣ ማረግ ያስፈልጋል፣
@mtkumtku17
@mtkumtku17 7 ай бұрын
ልክ ነው እኔም የማውቃቸው ሰዎች አሉ በግል ህይወታቸው ከእግዚአብሔር የራቁ ተራ ገንዘብ ሰብሳቢዎች ናቸው።
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 7 ай бұрын
Igziabher yestlan
@user-en9pl3rk2d
@user-en9pl3rk2d 7 ай бұрын
መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 7 ай бұрын
እኔም አንዱ ነበርኩ እግዚአብሔር አትርፎኛል አሁንም ብዙዎች ዎጣቶች አሉ መትረፍ ያለባቸው።
@bezanegash8964
@bezanegash8964 7 ай бұрын
Egziabeher yetwbekachehu🙏❤❤❤
@ETHIO-M1
@ETHIO-M1 7 ай бұрын
Memihir tebarek
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሉ መሰገነ ሰላማችሁ መምህር አብይና ቤዝዬ እግዚአብሔር አምላክ በአገልግሎታች ይቀደም
@yabsiramekonnen7680
@yabsiramekonnen7680 7 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@NoahNoah-cn3mp
@NoahNoah-cn3mp 7 ай бұрын
አብይ ይልማ ይሄ ፕሮጀክትላይ በደንብ ተንትነህበት ስራበት እግዚአብሄር ይክፈልህ በጣጣም አደገኛነው
@tsionzeru7632
@tsionzeru7632 7 ай бұрын
የወጣቱን ወዳገኘው ነገር መሳብ ያመጣው የቤተሰብ ለልጆች ጊዜ አለመስጠት እና ባለበት እምነት እንዲበረታ አድርጎ አለማሳደግ ነው ቤተሰብነት እኮ መልዶ ማብላት ብቻ አይደለም ሁላችንም በየቤታችን እንስራ እንፀልይ ዘመኑ ክፉ ነው
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 7 ай бұрын
እሄን መግስት እግዚአብሔር ይቀለዉ አሜን
@Omosuger3838
@Omosuger3838 7 ай бұрын
Amen 🙏
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 7 ай бұрын
አሜንንንንን
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2,1 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 27 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН