ክርክሩ ተጧጡፏል! | በመድኅኒዓለም ተፈፅሟል ወይስ እኛ እንፈጽመዋለን? | "በኃጢአት የሚጫወት መጀመሪያም አልዳነም"! | Haleta Tv

  Рет қаралды 26,904

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

7 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 480
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 7 ай бұрын
የኦርቶዶክስን ነገረ ድኅነት ትምህርት የሚያሸንፍ ምንም አይነት ተቃውሞ የለም ❤❤❤እግዚአብሔር ይችን ቤተክርስቲያን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን
@singermerkebumarkos
@singermerkebumarkos 7 ай бұрын
ኧረ መሸናነፍ የሚል ወኔ መች ነው የሚለቀን??? ጉዳዩ ስለዘላለም ህይወት እኮ ነው! መዳን እንጂ ዛሬ ማሸነፍ መሸነፍ ዋጋ የለውም!!!
@news3764
@news3764 7 ай бұрын
ምንም ጥቅም የለው ። አይሁድ፥ ኦርቶዶክስ ፥ ፕሮቴስታንት ፥ ካቶሊክ ወዘተ እያሉ መነጋገር ጥቅም የለው ። ይልቅ በደንብ መነጋገርና ማጥራት እና ማወቅ ነው የሚሻለው ።
@RgbRgb-pj5bh
@RgbRgb-pj5bh 7 ай бұрын
አሜን በእውነቱ ቅድሰት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምየ ተዋህዶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube6031
@tube6031 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስርዓት ያለው ክርክር ነው ብዙ ለማወቅና ለመረዳት ይጠቅማል እናመሰግናለን ዲ/ን ወንድማችን መልስህ ኣርኪ ነው የበለጠ እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለፅልህ
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 7 ай бұрын
❤እምነት ያለሥራ የሞተ ነው።❤
@wendimagegnt.dinbore9361
@wendimagegnt.dinbore9361 7 ай бұрын
የሚጋጭ ነገር የለም አንድ ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ ይህም ከሥራ ያልሆነ ሲሆን ነው፡፡ ይህም ማለት መልካም ሥራ አንሰራም ማለት አይደለም ለምሳሌ ያዕቆብ መልዕክት ላይ እንደተነሳው ወንድምሽ ርቦት እሳት ሙቅ 'የሚትይ ከሆነ እምነትሽ ልክ አይደለም ልታረም ይገባል!እንዲ ከሆነ እምነቱ የሞተ ነው! ❤በመሆኑም ከእምነት የተነሳ መልካም ሥራ ይጠበቃል፡፡ ሰለዚህ ሥራ የእምነት ውጤት ወይም ፍሬ ነው፡፡የያዕቆብ መልዕክት የሚለው እምነትን በሥራ ማሳየት ይጠበቃል ፡፡ " ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 4: 5) ❤ "ለማይሠራ" የሚለውን ትኩረት አድርጓል❤
@news3764
@news3764 7 ай бұрын
እምነት እኮ ስራ ነው ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
​@@news3764Pente eko yemilew Eyesus Eyesus kalkugn..yefelege weshet binager..baltsom..baltseley..Hatyat besera etc Etsedkalehu !!! New yemilut....
@sam846
@sam846 7 ай бұрын
​@@news3764 እምነት እና ስራ ይለያያሉ
@news3764
@news3764 7 ай бұрын
@@sam846 ምንም ልዩነት የለውም ። እምነት ሰራ ነው ። መፅሀፍ ቅዱስን እያጣቀስን እንወያይበታለን።
@user-wq3im5sz7o
@user-wq3im5sz7o 7 ай бұрын
እምነት ብቻ ብለው ጀምረው በስተመጨረሻ እምነትና መልካም ስራ ተፈጥሮአዊ ነው ብለው የደመደሟት ነገር ተመቺቶኛል ቄሴ። በተረፈ ዲያቆን ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@temesgentekle-ee6dc
@temesgentekle-ee6dc 7 ай бұрын
መስማትም ማስረዳትም የሚችል ደስ የሚል ዲያቆን
@Bmnk4zp
@Bmnk4zp 7 ай бұрын
Mr A = እምነት ከስራ ጋር ብሎ ጀመረ እምነት ከስራ ጋር ብሎ ጨረሰ Mr B = እምነት ብቻ ብሎ ጀመረ ስራም ያስፈልጋል,በኛ እምነት ጥሩ ስራ ካልሰራ አላመንክም እንለዋለን
@darikbenyam
@darikbenyam 7 ай бұрын
እምነት ከሰራ ጋር ብሎ ጀመረ እምነት ከስራ ጋር ብሎ ጨረሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tenayeshimbr8141
@tenayeshimbr8141 7 ай бұрын
እግዝሐቤርዐ ይመሰገን አመንኩ በምግባር እተጋለሁ ጌታሆይ እርዳኝ!!!
@bruktesefaye
@bruktesefaye 7 ай бұрын
ዲያቆን ቃለ ሕይወት ያሰማለን። የምር እረክቻለሁ ውድ የ Protestant ወንድሞቼ እና እህቶቼ የሚሰጠውን ትምህርቶች ከልብ በመከታተል ራሳችሁን መርምሩ ።
@marianagirma326
@marianagirma326 7 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐነስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@zion-tsiyonawit
@zion-tsiyonawit 7 ай бұрын
ዲያቆን ዬሀንስ ክበርልን ድንቅ የኦርቶዶክስ ልጅ :: ለሌላም ክርክር እሱን አቅርቡልን የተባረከ እውቀቱም መረጋጋቱም የሚደነቅ ነው በቤታችንም እደግልን በብዙም ለምልምልን ወንድማችን!!!
@user-zd3pe1gl6x
@user-zd3pe1gl6x 7 ай бұрын
መናፍቅን ማስረዳት ማለት ውሀን ቢወቅጡት እንቦጭ አለ ያገሬ ሰው "እምነት ያለ ስራ ሙት ነው አራት ነጥብ"
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
Yetazebkut gin pentewoch Hatyategna mehonachewn selemyawku ena serachew Be geta yetetela mehonun selemyawku be Emnet endinalen eyalu new.......
@sam846
@sam846 7 ай бұрын
አይባልም እኔ ኦርቶዶክሳዊ ብሆንም እጅግ እርጋታቻው ስነስርአታቸውን በጣም ወድጄዋለሁ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
@@sam846 ere bakih ? Orthodoxin enafersalen eyalu yemifokru...Raey tayegn le 2 sekefel eyalu yemiwashu ..yemyanesasu..Endeza eyalu dem yafasesu..Tenkolegnoch...amenzirawech..hodamoch..leboch..etc enezih nachew chewawech ? New antem kenezih seytanoch andu neh ? Yemimkrih sewen serawen enji asmesayinetun atey..ok
@yeahtube630
@yeahtube630 7 ай бұрын
ፕሮቴስታንት እምነቱን በስራ የሚገልፅ ነው ኦርቶዶክስ ግን በስራው ሊፀድቅ የሚውተረተር ነገር ግን ስካሩም ዝሙቱም ክፉ ስራውም አንቆ የያዘው የእግዚአብሄርን ፀጋ በእምነት ስላልተቀበለ ንጭ ነጠላ እየለበሰ ውስጡ የጠቆረበት ሃይማኖተኛ ብቻ ነው::
@sam846
@sam846 7 ай бұрын
@@yeahtube630 ላብህን በሶፍት ጠርገህ ተከታይህን ያድናል እያሉ ከሚያበሉት ወገን ነህ መሠለኝ
@deaconsemere5558
@deaconsemere5558 6 ай бұрын
ዲያቆን ማለትኮ እግዚአብሔር ብዙ ጸጋ የሰጠው ጸጋ የበዛለት መምህራችን ነው ራእሱ ንግግሩ በጣም ያምራል
@HAYMANOTEABEW325
@HAYMANOTEABEW325 7 ай бұрын
በነገራችን ላይ ደስ የሚለዉ ነገር እራሳቸዉ ተንቀልቅለዉ ሀሳብ እያነሱ burden of prove የሚወስዱት ነገር ነዉ ሙግት እንኳን ሜቅረብ አይጠይቅም እራሳቸዉን ጠልፈዉ እየጣሉ ነዉ አይ ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
Pente eko metsehaf kidusin ayawkutim !!! Beka enesu Eyesus..eyesus..kalu kirstyan yehonu yemeslachewal...Sele eyesus enkwan ayawkum..
@tagayhabtamu430
@tagayhabtamu430 7 ай бұрын
እናንተኮ አይገባችሁም ወንጌል አንብቡ
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 6 күн бұрын
​@@tagayhabtamu430 ዝብለህ ሶፍትህን ብላ
@serkalemeshetu4634
@serkalemeshetu4634 7 ай бұрын
በስተመጨረሻ ፓስተሩ መልካም ስራ ያስፈልጋል አለ
@ethiotechnotube7982
@ethiotechnotube7982 7 ай бұрын
እምነት ብቻ ብለው ጀምረው መጨረሻ ላይ እምነትና መልካም ሥራ ተፈጥሯዊ ነው ብለው ደመደሙት ይጋጫል እኮ። እምነት ብቻ የሚል አንዳች ቦታ አናገኘውም ፤ የራሳችንን መዳን በመፍራትና በመንቀጥቀጥ እንፈጽም ይለናል መጽሐፍ ቅዱስ ።
@afro90s78
@afro90s78 7 ай бұрын
hahahaha Tadia Min amarach ale lol
@wendimagegnt.dinbore9361
@wendimagegnt.dinbore9361 7 ай бұрын
የሚጋጭ ነገር የለም አንድ ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ ይህም ከሥራ ያልሆነ ሲሆን ነው፡፡ ይህም ማለት መልካም ሥራ አንሰራም ማለት አይደለም ለምሳሌ ያዕቆብ መልዕክት ላይ እንደተነሳው ወንድምሽ ርቦት እሳት ሙቅ 'የሚትይ ከሆነ እምነትሽ ልክ አይደለም ልታረም ይገባል!እንዲ ከሆነ እምነቱ የሞተ ነው! ❤በመሆኑም ከእምነት የተነሳ መልካም ሥራ ይጠበቃል፡፡ ሰለዚህ ሥራ የእምነት ውጤት ወይም ፍሬ ነው፡፡የያዕቆብ መልዕክት የሚለው እምነትን በሥራ ማሳየት ይጠበቃል ፡፡ " ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 4: 5) ❤ "ለማይሠራ" የሚለውን ትኩረት አድርጓል❤
@news3764
@news3764 7 ай бұрын
እምነት እኮ ስራ ነው ።
@ethiotechnotube7982
@ethiotechnotube7982 7 ай бұрын
እምነት ሥራ ከሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ለምን ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር እሱ የሞተ ነው ብሎ ይጽፋል?? እምነት የምግባራት በር እንጅ በራሱ ምግባር ሊሆን አይችልም ፤ የሐዋርያት ሥራ ለምን የተጻፈ ይመስልሃል ወዳጄ ? በዳግም ምጽአት የሚጠየቁ ጥያቄዎችስ የምግባራት ጥያቄዎች አይደሉምን??? ካላመነ እነዚያን ቢሠራም ባይሠራም ዋጋ አያገኝም በሩ እምነት ስለሆነ ያመኑትን ብራብ አብልታችሁኛል፤ ብጠማ አጠጥታችሁኛል፤ ብታረዝ አልብሳችሁኛል ፤ብታመም ጠይቃችሁኛል ... እያለ ይቀጥላል @@news3764
@ethiotechnotube7982
@ethiotechnotube7982 7 ай бұрын
በእምነት ብቻ የሚል አለ ሲጀምር ??? ወይስ በተይኛው አመክንዮ ነው እምነት ብቻ የሚለውን እንደምታ የሚሰጠን ??? ሌላው ያመነ ኹሉ ጻድቅ ነው ??? ማለቴ ነገ ኃጥያት እንደማይሠራ በምን ርግጠኛ ይሆናል ??? እንኳን ሰው በእግዚአብሔር ፊት ሰማይም ንጹህ አይደለም ይላልና። @@wendimagegnt.dinbore9361
@menfesawitereka
@menfesawitereka 7 ай бұрын
ብቻ የሚል ቃል የቱጋ ነው ያለው? ያዕቆብ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? … ²⁰ አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?
@news3764
@news3764 7 ай бұрын
...ቢኖር.... ማለት ምን ማለት ይሆን??? የመፅህፍ ቅዱስ ትልቅነት ይገርማል።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
​@@news3764Pente newa sera yelelew..Hatyat yemisera..yemyamenezir..yemaytsom...yemaytseliy..yemewash..etc..selezih Pente ayidinim.
@godislove743
@godislove743 7 ай бұрын
😮እኔ ፓስተሩን ብሆን ኖሮ ሀይማኖቴን ቀይሬ ክርስትና ተነስቼ እሄድ ነበር😁😁😁
@zeday5334
@zeday5334 7 ай бұрын
ዲ/ን ዮሐንስ የሕይወትን ቃል ያሰማልን፡፡ የሚበልጠውን ጸጋና ጥበብ ያድልልን፡፡ በእውነት ድንቅ ነው፡፡ ♥ ምዕራቡን ዓለም ያረከሰውን ወደ ሰዶማዊነት የመራውን የእባቡን ራስ በሚገባ ነው የቀጠቀጥከው ! "ምግባር ከሌለው መጀመሪያውኑም አላመነም !" በሚል የተንኮል ጥበብ እባቡ ሊያመልጥ ቢፈልግም አልቻለም፡፡ በዚህ የተንኮል አመክንዮ በመላው የመናፍቁ ዓለም ክህደቱን ራሱ ላይ መሰከረ፡፡ ከነሱ መካከል የምግባር የጽድቅ ፍሬን በጣቱ ሊነካ የሚፈቅድ አንድ ስንኳ አይገኝምና !
@abelaklilu-uc4lh
@abelaklilu-uc4lh 7 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያስማልን
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 7 ай бұрын
“እላችኋለሁና፦ ጽድቃችሁ ከጻፎችና ከፈሪሳውያን ጽድቅ ካልበለጠ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።” - ማቴዎስ 5፥20
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc Ай бұрын
እውነት ነው ቃለህይውት ያሰማልን
@user-bezene
@user-bezene 7 ай бұрын
"ጌታ ሆይ :ጌታ ሆይ የሚለኝ:ወደ መንግሥት ሰማያት የሚገባ አይምስላችሁ:በሰማያት ያለው የአባቴን ትዕዛዛትን የሚያደርግ እንጅ:-ማቴ 7:21
@otakugamer748
@otakugamer748 7 ай бұрын
ተባረክልን ዳቆናችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 7 ай бұрын
❤የዲያቆን ወንድማችን የሚያረካ መልስ ነው።❤❤❤
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 7 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቱልን ይቀጥል የሚል እምነት አለኝ የተሰጠንን ፀጋ እንዳንነፈግ በርትተን መጠበቅ አለብን በስራ
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 7 ай бұрын
እኔ በጣም ማመስገን የምፈልገው መድየተሩ/ኣዋያዩ ሰውየ ነው። በድምብ ነው ሁሉኑም የሚሰማው። በደንብ ነው ውይይቱን የሚመራው። መድየተሮች ምንኣለበት ከሱ ቢማሩ!/ ኣደንቅሃለሁ። ቀጥልበት።
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 7 ай бұрын
እኝህ አባት በራሳቸው ቃል እየወደቁ ነው ይልቅ ከዲያቆኑ እግር ስር ቁጭ ብለው ቢማሩ ይጠቅማቸዋል ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hr2vu5zi4m
@user-hr2vu5zi4m 7 ай бұрын
ትልቁ የፕሮቴስታንት ችግር ለመናገር እንጅ ለማዳመጥ ፈቃደኛ ሆነው አያቁም:: ለማስረዳት ብቻ ነው ሚያስቡት
@dafna4027
@dafna4027 7 ай бұрын
ፓሰተሩ ብቻዬ ላውራ አለ😂 በመካከላቸው የግዜ ፍታዊነት የለም።😡
@user-wq3im5sz7o
@user-wq3im5sz7o 7 ай бұрын
ትክክል ሼባው ብቻውን ነው እሚያወራው
@abayabay690
@abayabay690 7 ай бұрын
እናመሰግናለን አዘጋጁ በጣም ጥሩ ውይይት እያቀረብክልን ስለሆነ::
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 7 ай бұрын
ሁሌም የተዋህዶ ልጆች እውነትን ስለያዙ በዝረራ ነው የሚያሸንፉት
@meronassefa4546
@meronassefa4546 7 ай бұрын
ምነው ይሄ የቦቅስ ውድድር መሰለህ እንዴ
@user-sq9pf8tl3f
@user-sq9pf8tl3f 7 ай бұрын
“እግዚአብሔርም፣ “ዕራቍትህን መሆንህን ማን ነገረህ? ‘ከእርሱ እንዳትበላ’ ብዬ ካዘዝሁህ ዛፍ በላህን?” አለው።” ዘፍጥረት 3፥11 “አዳምም፣ “ይህች ከእኔ ጋር እንድትኖር የሰጠኸኝ ሴት፣ እርሷ ከዛፉ ፍሬ ሰጠችኝና በላሁ” አለ።” ዘፍጥረት 3፥12 አዳም ከዛፏ ስለመብላቱ እግዚአብሔርን ተጠያቂ አደረገ አንተ ባትሰጥኝ ኖሮ አታበላኝም እኔም አልበላም እራቁቴንም አልሆንም ነበር ማለት ለመሳቱ ፈጣሪን ተጠያቂ አደረገ። እኚኽም "ቄስ" ሕጉ እግዚብሔር እንድንፈጽመው ቢሰጠንም እኛ መፈጸም አንችለሁም አሉ ስለዚህ ሕጉ ያስፈርድብናል ስለዚህ በእምነት ብቻ እንድናለን አሉ ምንም እንኳን ቢቀላቀልባቸው። መልሳቸው ግን በኃጢያቱ ወድቆ ለምን ርቃንህን ሆንክ ለምን ተሸሸግክ ሲባል የሰጠኽኝ ሴት አሳተችኝ ብሎ እግዚአብሔርን ተጠያቄ ለማድረግ እንደጣረው እኚኽ "ቄስም" እግዚአብሔር የማንችለው የማንፈጽመው ብንፈጽመውም ለድኅነታችን የማይጠቅም እንዲያሁም በእርሱ የተሰጠንን ድኅነት የሚሸፍን ሁለት መሠረት የሚመሰርት ልፋ ቢለሁ እንጂ (ሎቱ ስብሐት) ሕጉ አይጠቅምም ደግሞም አንችለሁም የማንችለሁን ሰጥቶናል ብሎ እግዚአብሔርን ከሰዋል። ይቅር ይበላቸው የሰሙት ቃል ለፍርድ ሳይሆን ለመዳን እንዲሆናቸው እመኛለሁ። መምህር ዮሐንስ ቃለሕይወት ያሰማልን።
@Fev-gs5gl
@Fev-gs5gl 7 ай бұрын
አባት እኮ አሳቦት አያልቅም ግን ሀሳቤን አስጨርሰኝ ብለው ዲያቆኑ እንዳይናገር ፈለጉ? ሲጀመር ለመወያየት አልመጡም ለማሳመን እንጂ ለዛ ነው የራሶትን ዱምፅ ብቻ ሚሰሙት 😢መዱሀኒያለም 👂 ይስጦት አሜን🙏🏾
@user-wq3im5sz7o
@user-wq3im5sz7o 7 ай бұрын
አላስወራ አሉትኮ አስጨርሰኝ እያሉ ዲያቆን ማሪያምን ሲያዛዝን ትህትናው
@meseretasrat2579
@meseretasrat2579 7 ай бұрын
አሜን ማስተዋሉን ለpastor ይስጣቸው🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@bizuayewabebaw2124
@bizuayewabebaw2124 7 ай бұрын
አፍ ብቻ ሳይሆን ጆሮም ያስፈልጋል ዲን ዮሐንስ አድማጭ ብቻ ሆነኮ!!
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 7 ай бұрын
ዲያቆን ዮሀንስ ቃለ ህወይወት ያሰማለን
@tamrat-kifleabebe2054
@tamrat-kifleabebe2054 7 ай бұрын
የጴንጤዎች ትልቁ ችግራቸው:- ከመጽሐፍ ቅዱስ ለራሳቸው የሚመቿቸውን ሁለትና ሦሥት ጥቅሶችን ብቻ በቁንጽል በመውስድ፡- " ...ስለአመንን ብቻ፣ ማመን ስለጀመርን ብቻ፣ በእምነት ብቻ (በፀጋው) ብቻ ለአንዴና ለዘላለም ጸድቀናል። ..." ብለው የያዙት እጅግ እጅግ በጣም የተሳሳተ ጠማማ አቋምና እምነት ነው። ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ ፍጹም እምነትን (ክርስትናን) የጀመረ ሳይሆን፤ ደግሞ ደጋግሞ የሚለው በተቃራኒው:- "... እስከ መጨረሻው የፀና ይድናል። ... " ነው። እስከ መጨረሻው መጽናት ማለት ደግሞ ትክክለኛውን እምነቱን ጠብቆ በመከራ በፈተና በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ ሥርዓቱን፣ ሕጉን፣ በመጠበቅ ዝንፍ ሳይል፤ ቢወድቅ ቢሳሳት ደግሞ ከኃጢአቱ በንስሐ እየታደሰ እስከ መጨረሻው እስትንፋሱ ድረስ በመጽናት ነው። ይህንንም ሲያጸና:- " ... እምነት ያለሥራ፣ ሥራም ያለ እምነት የሞተ ነው። ... " " ... እንግዲህ ፃድቅ እንዲህ በጭንቅ የሚድን ከሆነ ኃጢኣተኛውማ ይታይ ዘንድ እንኳን ምን ቦታ አለው? ..." ነው። የሚለው። ጴንጤዎች ወደ እውነተኛው ቤታችሁ ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተመልሳችሁ፤ በትክክለኛ ምግባር ሥጋችሁን በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ አሠርቱ ትዕዛዛተ ኦሪትን እና ስድስቱን ትዕዛዛተ ወንጌል ዕለት ከዕለት በማስገዛት ኑሩ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ። አሜን።
@MekdesTeshome-yp2li
@MekdesTeshome-yp2li 7 ай бұрын
ዳቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ ድንቅ የሆነ ማብራራ ነው የሰጡት ለዛውም ከምጻፍቅዴስ ጠቅሰው እኛ በደንብ ገብቶናል! እነሱም ገብታቸዋል ግን አውቀው ሲያለፋዎት ነው ምክንያቱም ክብሩን ለማስጠበቅ ነው😂
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 7 ай бұрын
በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት እንደነ ዲያቆን ዮሃንስ አይነቱን የኦርቶዶክስ መምህሮችን እያስነሳ ከእንደነዚህ አይነት ጴንጤዎች ጋር ፊት ለፊት ተገናኝተው እንዲነጋገሩ እንዲወያዩ እያደረገ ስለሆነ ማለት ነው ነገር ግን ጴንጤዎችን በመ/ቅዱስ ተነጋግሮ ተከራክሮ ከማስረዳት አዲስ አበባን አፍርሶ እንደ አዲስ መገንባት ይቀላል ምክንያቱም ቅድስት ድንግል ማርያምን ውድ ልጁን የካዱት ሲሆን ፈጣሪ እራሱ አይነ ልቦናቸውን ከፍቶ ወደ ትክክለኛዋ እምነት እንዲመለሱ ካላደረገ በስተቀር በእንደዚህ ተነጋግሮ ተከራክሮ ማሳመን አይቻልም ምክንያቱም ቅዱስ ቃሉን እንደፈለጉ ስለሚያደርጉት እንደዚ እንደ ዲያቆን ዮሃንስ አይነቱ ሲከራከሩዋቸው በምንም አይነት አይቀበሉም ውስጣቸው ያለው የክህደት መንፈስ ስለለባቸው አይቀበሉም እንደነዚህ አይነቶች ሆዳቸው አምላካቸው የሚለው ደግሞ ለሆዳቸው ስለሚገዙ ነው እንደዚህ ፊት ለፊት ቀርቦ መወያየቱ ጥሩነቱ ለኦርቶዶክስ አማኞች የበለጠ እውቀትና ጥሩ ግንዛቤ ስለሚያስጨብጥ ጥሩ ነው ኦርቶዶክስ አማኞች የሆንን ወንድሞችና እህቶች በምንም አይነት እምነታችንን መቀየር የለብንም ምንም ቢሆን ይች ብዙ ሚስጥር ተነግሮ የማያልቅ ድንቅ የሆነ ሚስጥር ያላት እምነታችንን እናክብር በእምነታችን እንጽና በአንዲት እህታችን በስደት አገር የምትኖር በእግዚአብሔር ፈቃድና መንፈስ ቅዱስ መሪነት በሁለት አመት ውስጥ 20 መጽሃፍ የጻፈች ሲሆን በእውነት ለመናገር እጹብ ድንቅ መጽሃፍ ነው ፈጣሪ እግዚአብሔር እኔ በጎቼን አውቃቸዋለሁኝ ይሄንን መጽሃፍ ያነበበ በትክክል የተረዳ እራሱን የሚያድንበት እራሱን ከዚህ አለም ጥፋት የሚያድንበት ነው ከጻፈቻቸው መጽሃፎች ውስጥ 1)ለበጎቼ ምግብ ክፍል 1 እና 2 የእመቤታችን መጽሃፍ ክፍል 1 እና 2 የአባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ መጽሃፍ የጻፈች ሲሆን ሌላ የጻፈችው መጽሃፍ ደግሞ የምስጋና መጽሃፍ ሌሎችም መጽሃፎችን የጻፈች ሲሆን በእውነት ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድርሰው
@tamiratweldeteklehaymanot3246
@tamiratweldeteklehaymanot3246 7 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 7 ай бұрын
Diakon Yohannes! Excellent!!!
@amirsad4113
@amirsad4113 7 ай бұрын
Protestant ብሆንም ሃቅ ለመናገር በዚህ ውይይት ኦርቶዶክሶች አሸንፋችኋል
@leulnegash2954
@leulnegash2954 7 ай бұрын
ewnetegna bemehonh/sh teredash ewnetegnawen menged aginteh wedabetu endametemales egziabher yirdah🙏
@Aaaaaa-br4zz
@Aaaaaa-br4zz 7 ай бұрын
ፓስተሩ ተሽከረከረ ላለማመን ከመሰቃየት ያድነን ዲያቆን ዮሃንስ በርታ አስተዋይ ትእግስተኛ ከእዉቀት ጋር በርታ በተረፈ በደቂቃ እንዲወያዩ ብታደርጉ አለበለዛ ፓስተሩ ቅዥቅዥ እያለ ጊዜ ለመብላት ያጭበረብራል
@medhanitdemeke
@medhanitdemeke 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ዮሐንስ
@yohaneswandosen7204
@yohaneswandosen7204 5 ай бұрын
እርጋታ ያለው ትህምርት ነው ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ።
@aschenakishonga9090
@aschenakishonga9090 7 ай бұрын
ዳቆን ቃል ህይወት ያሰማልን @ሀሌታ እንድዝ አይነት ዝግጅት ስታዘጋጁ ሙሉን ብትለቁ ባይቆራረጥ ጥሩ ነው
@muludemse4459
@muludemse4459 7 ай бұрын
ፓስተር የተጠየቁትን መልሱ ።ለምን ወዲህ እና ወዲያ ያምታታሉ ። ቀጥተኛ መልስ
@leulayalew-xu3jl
@leulayalew-xu3jl 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በመሆኔ ፀናሁ❤❤ዲያቆን ተባረክ
@zemedkunseifu8926
@zemedkunseifu8926 7 ай бұрын
አወያይ መድረኩን ብትቆጣጠር ሌላው ሉተራዊው አብዝቶ አስጨርሰኝና መልሶ በአንድ ጉዳይ ላይ ሃሳቡን ለመጨፍለቅ መሞከር የእምነቱን መሠረት አልባ መሆኑን ያሳያል
@biniamtewabe
@biniamtewabe 6 ай бұрын
ዲን ዮሐንስ ቃለህይወትን ያሰማልን, የአባቶቻችንን የልቃዉንቱን ፈለግ ተከትለሃል የነቅዱስ ዮሐንስ, ቄርሎስ እና አትናቴዎስ... አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠዉን ሚስጥር ይግለፅልህ ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን መሰረታቺሁን በአሸዋ ላይ መስርታቺሁአል እና እራሳቺሁን መርምሩ
@usermacklove
@usermacklove 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መማማር ነው ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@HenokH-db1gh
@HenokH-db1gh Ай бұрын
ዲያቆን ዬሀንስ ወንጌልን ተጫምተካል ዘመንክ ይባረክ
@getahungizate6093
@getahungizate6093 7 ай бұрын
ዲያቆን ዮሀንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርጥ ጊዜ ነበር ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘንበት
@user-wj3ll1ok9i
@user-wj3ll1ok9i 7 ай бұрын
አወያዩ ጴንጤው ብቻ እንዲያወራ እንዳይሰማ በነፃነት ለቀቅከው ማለት ነው?
@Solzethio
@Solzethio 7 ай бұрын
እጅግ ጨዋነት የተሞላበት ድንቅ ውይይት ነው ።
@user-rd5gh8eh4b
@user-rd5gh8eh4b 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማለን
@dawitgenetu6346
@dawitgenetu6346 7 ай бұрын
ሁለታችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 2 ай бұрын
ዲያቆን እውነት ፀጋ ይብዛለዎት ቃል የለኝም
@almezelke7020
@almezelke7020 7 ай бұрын
መደማመጥ የመማሪያ መድረክ ነው❤
@serdinosinternational4076
@serdinosinternational4076 7 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@samrawitgebrewold8785
@samrawitgebrewold8785 7 ай бұрын
መምሕር ዲያቆን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።ተባረክልን ወንድማችን❤❤
@ps1al3m63
@ps1al3m63 7 ай бұрын
ያለህግ ተገልጧል ÷ መቼም ተገልጧል ስንል አምላክ ሰው ስለመሆኑ እየተናገርን ነው ÷ እናም ያለህግ ሲል -> እንደሰው ስርዓት መውለድ መዋለድ ባለበት ህግ አለመገለጡን ለመግለፅ ነው !
@user-pn1hk3qp7t
@user-pn1hk3qp7t 7 ай бұрын
ከፕሮቴስታንት የመጣው ሰው ተደበላልቆበታል ከስራ የተለየ እምነት በራሱ የሞተ ነው ካለ መጽሐፉ ሁለቱን ይዞ መገኘት ግድ ነው አለቀ
@ethiotibebe1876
@ethiotibebe1876 7 ай бұрын
እግዚሐብሔር የሰጠን ህግ የኛ የምንችለውን ነው።
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 7 ай бұрын
ዲያቆን ለምን እንዲናገሩ አይሰጣቸውም ጴጤው ብዙ ደቂቃ ያወራል
@sam846
@sam846 7 ай бұрын
በተግባር ያልተገለጠ እምነት ከንቱ ነው ይላል ያዕቆብ 2:26
@ChristianArts2023
@ChristianArts2023 7 ай бұрын
I love this program❤
@user-ni7zy5dl5w
@user-ni7zy5dl5w 7 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በእውነቱ ይሄ ትምህርት ለሌላ እምነት ተከታዮች ሳይሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ሥር ሁነን ያልጠራልንን ያጠራ ፣ ግልፅ ያልሆነልንን ያብራራ ውይይት ነበር። ተባረክ
@Infinity-Lifestyle
@Infinity-Lifestyle 7 ай бұрын
ጋሼ አልገባዎትም እባኮ መጻፍን በውቀት እና በመንፈስ ያንብቡ!!! እኔ እንደገባኝ አይባልም መጻፍ!!! ሉተር ለ እርሶ መዳን ዋስትና አይሆንም!!!
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei 7 ай бұрын
እንግዲህ የኘሮቴስታንት አስተምህሮ አስርቱ ትእዛዛትን ሳይጠብቁ እንድናለን ከሆነ:- [ከእኔ ከእግዚአብሄር በቀር ሌሎች አማልእክትን አታምልክ የእግዚአብሄርን ስም በከንቱ አትጥራ]የሚለው ቃል ስለማይመለከታቸው ሌሎች አማልክትን ማምለክ ተፈቅዷል የሚልን አሳብ ተረድቻለሁ ከ አቶ ኤርማያስ
@user-jz9og1io5u
@user-jz9og1io5u 7 ай бұрын
ዮለንስ ቃለ ሒዎት ያሠማልን ወንድማችን
@darikbenyam
@darikbenyam 7 ай бұрын
እምነት ከሰራ ጋር ብሎ ጀመረ እምነት ከስራ ጋር ብሎ ጨረሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 2 ай бұрын
ዲያቆን የዋሃንስ ውድ ወንድማችን ቃል ሂወት ያሰማል ❤❤❤
@user-hx8zw1cn3x
@user-hx8zw1cn3x 7 ай бұрын
ሰው እንዴት በእምነት ብቻ ያለተግባር የሚድነው? ዝሙት፣ስርቆት፣ግድያ..... ወዘተ እየፈጸምኩ ሁሉ በእየሱስ ስላመንኩ ብቻ ድናለው ማለት ነው ሆሆ እረ ፔንጤዎች ንቁ!
@fikerkebede2504
@fikerkebede2504 7 ай бұрын
መጀመሪያ ሃሳብን በደንብ ተረዳ ።።።።ከላይ የገለፅካቸው ሁሉ ሃጢያት ናቸው እነሱን መጀፀም እጅግ ሀጢያትጠነው በስርአት አዳምጠን comment እናድርግ።።።።የአይምሮ መቀጨጫችንን አናስባንን
@fikerkebede2504
@fikerkebede2504 7 ай бұрын
መጀመሪያ ሃሳብን በደንብ ተረዳ ።።።።ከላይ የገለፅካቸው ሁሉ ሃጢያት ናቸው እነሱን መጀፀም እጅግ ሀጢያትጠነው በስርአት አዳምጠን comment እናድርግ።።።።የአይምሮ መቀጨጫችንን አናስባንን
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 7 ай бұрын
ፓስተሩ ሀሳቡ የተምታታ ነው። እየተጋጨበት ተቸግሯል።
@wisdom52582
@wisdom52582 7 ай бұрын
That's is why the concept of protestant in general. If you ask him any detail he will get confused more. May God open his heart
@paulsarka5933
@paulsarka5933 4 ай бұрын
ድ/ን ቃለ ህወት ያሰማልን
@SeidoSeya
@SeidoSeya Ай бұрын
“ሕግን ሁሉ የሚጠብቅ፥ ነገር ግን በአንዱ የሚሰናከል ማንም ቢኖር በሁሉ በደለኛ ይሆናል፤ አታመንዝር ያለው ደግሞ፦ አትግደል ብሎአልና፤” - ያዕቆብ 2፥10
@ewuketenamereja7222
@ewuketenamereja7222 5 ай бұрын
የቄሱ ምላሽ ሙሉ በሙሉ የሚያሳየው እምነት ያለው ስራ ይሰራል ፣ መልካም ስራ ያስፈልጋል የሚል ነው። ይህ ማለት ለመዳን እምነትና ስራ ያስፈልጋል እያሉ ነው። እምነት ብቻ የሚል ማስረጃም ማብራሪያም አልሰጡም!
@SeidoSeya
@SeidoSeya Ай бұрын
“ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።” - ሮሜ 4፥5
@user-uh7lt1lx3b
@user-uh7lt1lx3b 7 ай бұрын
ዲ/ያ ዩሃንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ሕያው ቃል (God's Word) -------------------- የያዕቆብ መልእክት 2 17፤ እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
@negusucheru7806
@negusucheru7806 7 ай бұрын
አጋንትም ሴጣንም ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ይድናሉ ማለት ነው
@swagzuu
@swagzuu 7 ай бұрын
አንድ ሰው አምኖ ስራው የተቀደሰ ካልሆነ በስራ ካልተገለጠ አልዳነም ብለን ነው የምናምነው ማለት እኮ ያው እምነት ያለ ስራ ብቻውን አያድንም ማለት ነው አንድ ሰው ካመነ ህግጋቱን ይፈፅማል እንደፓስተር አባባል ህግጋቱን ካልፈፀመ መጀመሪያም አልዳነም ማለት ነው ካሉ እምነት ያለ ስራ አያፀድቅም ማለት ነው ትክክል እስኪሰራ ድረስ አላመነም ብለው እየተናገሩ ነው ስለዚህ እምነት ይቀድማል አምኖ ደግሞ ህግጋትን መፈፀም ግድ ይላል
@kassahundemlash7308
@kassahundemlash7308 7 ай бұрын
ወንድማችን ዲ/ን ዮሐንስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! መንኳኳት የባዶ በርሜል ባህሪ ነው።
@tigisttesfaye6684
@tigisttesfaye6684 5 ай бұрын
ስድብ መለያችሁ ነው:: ቄሱ መፅሐፍ ቅዱሳዊውን ማብራሪያ ሰጥተዋል:: የኦርቶዶክስ መምህራን ግን ጠማሞች ናቸው ሳይረዱ የተረዱ ስለሚመስላቸው እራሳቸውን በባዶ ይቆልላሉ የመረዳት ፍላጎትም የላቸውም::
@user-ih9yo2ch2u
@user-ih9yo2ch2u 4 ай бұрын
ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ በሒል ፍስሐ ወሐሴት ዲቁና ከእነ ነፍሷ በዮሐንስ ላይ አለች እስከመጨረሻው አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዮሐንስ ለወንድሞቻችን አስተዋይ ልቡና ያድልልን።
@MisganawMisganaw-eb9xf
@MisganawMisganaw-eb9xf 7 ай бұрын
conclusion ,,,አሪፍ ነበር ,,,,,,,,በርቱ,,,,,be posetive always,,,thank u all
@awetawet7101
@awetawet7101 7 ай бұрын
Tnsh malet yemifelgew enezi teqamoch lemekeraker engi lemeredat weym lemasredat aymetum ena diakon thank you betam kale hiwet ysemaln amen!!!
@eyobmeharena5619
@eyobmeharena5619 7 ай бұрын
ቀጥሉት ቆንጆ ፕሮግራም ነው
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 7 ай бұрын
ችግሩ ፕሮቴስታንት ትልቁም ትንሹም የሚፈልጉትን ነው ሚሰሙት የማይፈልጉትን አይሰሙም ያሳልፉታል
@gelagle912
@gelagle912 7 ай бұрын
መምህር ሆይ ፀጋውን ያብዛልህ
@Bmnk4zp
@Bmnk4zp 7 ай бұрын
ያሁኑ ርዕስ በዚህ ምሳሌ ብናየው ሰው ለመኖር ምን ያስፈልገዋል ? ጴንጤ = ምግብ ብቻ ኦርቶ =በእግዚአብሔር ቃል ,ምግበ ስጋ, ልብስ ,መጠለያ ..... የሉቃስ ወንጌል 4:4ኢየሱስም። ሰው በእግዚአብሔር ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል ብሎ መለሰለት።
@tigisttesfaye6684
@tigisttesfaye6684 5 ай бұрын
ተቺዎች ትምክህተኞች ተሳዳቢዎች እና ትዕቢተኞች ናችሁ::
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 7 ай бұрын
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ወንድሜ በጣም ግብዝ በርታልን በደንብ ተምረንበታል። ✝️ በመቀጠል በራሳችን ቤት ደግሞ በዶግማ በቀኖና በትውፊት የሚስማሙ ነገር ግን ስለጠላታችን ሴይጣን እንዲት እንደሚያጠቃን ማወቅ አስፈላጊ ነው አይደለም የሚል እና ሌሎችም የሐሳብ ልዩነት በማህበረ ቅዱሳን አንዳንድ መምህራን እና በነ መምህር ተስፋዬ እንዲሁም በነመምህር ግርማ ወንድሙ በኩል የሐሳብ አለመግባባት አለና ብታወያያቸው ለብዙ ሰው ይጠቅማል ብዬ አስባለው መልካም ግዜ።
@Film_production1134
@Film_production1134 7 ай бұрын
አንተ ዲያቆን ትልቅ ሰው አወናበድክ .!! እርግጠኛ ነኝ ቤት ገብተው ሲያዩ ያፍራሉ .. እግዚአብሔር እውነቱን ገልጦሎት ለቁርባን ያብቃዎት 😢
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 7 ай бұрын
የተመታ ኮመንት
@aradaway
@aradaway 6 ай бұрын
ትልቅ በመጀመርያ የእግዚአብሔር ቃል ነው
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 7 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ፓስተሩ የሚለዉ፣አጣ ሚሲኪን ቀርቶ የሰማይ ንጉስ የምድር ንጉስ እንኳን ህግ አለዉ በማመን ብቻማ ቢሆን አጋንንትም ያምናሉ ይቀጠቀጣሉ ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ስለዚህ እምነት ከስራ የማይለየ ነዉ ቅዱስ ያቆብም እምነት ያለስራ የሞተ ነዉ ይላል
@-sewasiwtube6354
@-sewasiwtube6354 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን።
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 7 ай бұрын
የተወያይቱም ኣመሰግናለሁ። ሁልቱም ሃሳባቸው በደንብ ገልጠዋል እኛ ሰምተን መጽሃፍ ቅዱስ ኣንብበን ትክክለኛውን እንድናውቅ የሚረዳን ሃሳብ ሰጥተውናል። የኣወያዩ ውጠት ነው ሃሳባቸው እንዲገልጡ ስለኣመቻቸላቸው
@Senper_tube
@Senper_tube 7 ай бұрын
የዲያቆን ዮሐንስ እርጋታ ይለያል🙏🙏🙏
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
@kassahundemlash7308
@kassahundemlash7308 7 ай бұрын
፲፬ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
@menfesawitereka
@menfesawitereka 7 ай бұрын
ዲ. ን ባያወራ እራሱ የራሳቸውን ሃሳብ ሞግተው እራሳቸውን ምያሸንፉ ይመስለኛል
@astemari8856
@astemari8856 6 ай бұрын
"አሚንስ መሰረት ይእቲ ወካልአኒሀ ህንፃ ውድቅ እሙንቱ " ይላሉ አባቶች።
@news3764
@news3764 7 ай бұрын
የገላቲያ መፅሀፍ እጅግ ድንቅ የሆነ የመፅህፍ ቅዱስ ክፍል መሆኑ ይታወቃል ። በእውነት ይህ የመፅህፍ ቅዱስ ክፍል የተረዳ ይህንን ውይይት የላቀ ያደርገዋል ።
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 40 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 173 М.
Ethiopian Media Services
11:48
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 35 М.
17 August 2023
2:07:41
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 167 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН