የመምህራኑ ዱላ ቀረሽ ክርክር | "ታቦት ለመስራት መጥረቢያ ይዤ አልወጣም" | የሙሴ እና የኦርቶዶክስ ታቦት ለምን ተለያየ? | Haleta tv

  Рет қаралды 64,122

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

6 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 1 000
@amirsad4113
@amirsad4113 6 ай бұрын
የኦርቶዶክሶቹ ትህትና ግን ከምን የመነጨ ነው ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እዚህ ላይ ሚቀርቡ ውይይቶችን ሁሌ ሳይ ኦርቶዶክሶች ይገርሙኛል ጸልዩልኝ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 6 ай бұрын
Atadengir ye abatih lij neh maninetih yetgelete.yetekliye teqimatin atishaw.
@abrhamalemayehu2280
@abrhamalemayehu2280 6 ай бұрын
ለምን አትሄድም ታድያ ወንድም
@ABC-zt2rz
@ABC-zt2rz 6 ай бұрын
ትህትና ላንተ/ላንቺ ምንድን ነው? መጥምቁ ዮሐንስ '' እኔ ላንስ እርሱ ሊልቅ ይገባል አለ'' በእግዚያብሔር ክብር ግን ስትመጣበት፥ ንጉስ ይገስጸል፥ ሀይማኖተኞችን ያስጠነቅቃል!
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 6 ай бұрын
ወንጌል ትህትና አደለም መገለጫው የዘላለም ሕይወት ጉዳይ ነው የዘላለም ሞት ወይምየዘላለም ሕይወት የነፉሰ ጥያቄ እረፉት ነው❤❤❤ መጽሐፉ ቅዱሰ አንብቡ❤❤
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
ጴንጤ እኮ በጌቶቹ ነጮች የሚመካ ትዕቢተኛ ነዉ ። እንደ ውሻ ነዉ የሚጮሁት ።። ታቦት እያሉ ያልሆነ ሲናገሩ የቃልኪዳኑን ታቦት መቃወማቸውን እንኳ አያስተውሉም ።።።
@selamixttesfay283
@selamixttesfay283 6 ай бұрын
እንደነዚህ ዐይነቶች አዋቂ ነይ ባይ ነው ቤተክርስቲያንን እንደ እሾህ የሚውጏት እግዛብሔር ስራቸውን በአደባባይ እየገለጠባቸው ነው ኦርቶዶክሶች ዘመኑን የምንዋጅ ያርገን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዘላለም ትንኑር
@AsratBekele-ww5tf
@AsratBekele-ww5tf 5 ай бұрын
በጣም የገረመኝ በcomment ላይ ሰው እውነቱን ከማወቅ ይልቅ ሁለቱን ሰዎችን ማዕከል በመድረግ የኔ መምህር ልክ ነው የኔ መምህር ልክ ነው የምለው ሀሳብ ነው የተፀባረቀው፣ይሄ እውነቱን ለማወቅ የሰዎቹ ንትርክና ክርክር ሳይሆን ማንበብ እውነቱን እንድታውቅ ያደርግሀል፣እናም ወገን መፅሐፍ ቅዱስ እናቢብ፣ስድብ ደሞ የሰይጣን ነው የምሳደብ ደሞ የእግዚአብሔር ልጅ ሳይሆን የሰይጣን ልጅ ነው።👍🙏
@user-ih5xr6ox5v
@user-ih5xr6ox5v 6 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው ምክንያቱም አንደኛ ሙሴ የመምህሩን አሳብ አላስጨርስ እያሉ በዛም ላይ አላስፈላጊ ቃላት እየተጠቀሙ መወያየት እንዴት ይቻላል
@teferitaye
@teferitaye 5 ай бұрын
ልእልናን እባካቹህ ከኦርቶዶክስዋያን ተማሩ መንጋ መሆን እና መለፍለፍ እውቀት አይሆንም
@user-ri9pt3mb8s
@user-ri9pt3mb8s 4 ай бұрын
መምህር በላይ በእድሜ አባታችን የምንለዎት በትምህርተዎ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናዎት ንግግርዎት በተረጋጋ መንፈስ ስለሆነ እግዚአብሔር ከርሰዎ ጋር እዳለ ያስታውቃን ❤🎉❤🎉
@zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
@zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb 5 ай бұрын
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ♥️♥️♥️ተዋህዶ ስንዱ እመቤት ክርስቶስ በደሙ የመሰረተሽ ሁሉን በመፅሐፍ ቅዱስ የምትመልሺ ንፁ የሰርግ ቤት አዳራሽ ሙሽራውና ሙሽሪት የሚገኙብሽ የገሀነም ደጆች የማይችሉሽ ጌታሽና አምላክሽ ለፍርድ እስከ ሚመጣ በምድር ያለሽ ግን ሰማያዊ ሥርዓትን የምትፈፅሚ ለዘለዓለም ኑሪልን
@leulmesfin5902
@leulmesfin5902 6 ай бұрын
1 John 2:17 ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል
@wedassietsige915
@wedassietsige915 6 ай бұрын
የፐሮቴስታቱ መምህር ግን ለምንድነው ብስጭት(2) የሚሉት ለምድን ነው?
@Memmare
@Memmare 6 ай бұрын
ክፉ መንፍስ
@mintemolla158
@mintemolla158 5 ай бұрын
like You 😂
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 5 ай бұрын
በላያቸዉ ላይ የምንፍቅና መንፈስ አንድ በሽታ ነዉ ይጠብቀን
@user-ut3un8qx5s
@user-ut3un8qx5s 5 ай бұрын
አጋንት ነዋ ይህ ግልፅ ነው
@biruktawitdesta8857
@biruktawitdesta8857 Ай бұрын
አጅሬ አብሯቸው ስለሆነ ነዋ የማይረጋጉት
@addisforum1618
@addisforum1618 6 ай бұрын
ትህትናን ከኦርቶዶክስ መምህራን እንማር🙏ታቦት በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም አለ።ዮሐ ራዕ 11:19በምድር ማየት የማትፈልገውን ታቦት ገና በሰማይም ታየዋለህ ማለት ነው😀 ዘንድሮ የጥቅስ ሸምዳጆቹ አላዋቂነት እየተገለጠ ነው።አባ ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
ጴንጤዎች እኮ መጽሐፍ ቅዱስ አይገባቸውም ።።ሠዶምን አይቃወሙም ።።ሴት አታሥተምር የሚለዉን አይቀበሉም።።ሴት አትገላለጥ የሚለውን አይቀበሉም ።። አጽዋማትን አይቀበሉም ።።እንግዲህ የጴንጤዎች ከ ትዕዛዝ ውጪ የሆኑ ክርስቲያን ያልሆኑ ናቸው ማለት ነዉ ።
@hamerewengielzeethiopia2950
@hamerewengielzeethiopia2950 6 ай бұрын
ጥሩ ነው በሰማይ እናየዋለን
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
ጴንጤዎቹ መንፈስ ቅዱስ ስሌላቸው መጽሐፍ ቅዱስ አይገባቸውም ።
@jelo3241
@jelo3241 6 ай бұрын
​@@Ya-rm4qp አሳቀኝ የእምዬን ወደ አብዬ ማለት ይሄ ነው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
@@jelo3241 ጴንጤ መንፈስ ቅዱስ አላቸው ልትል ነው ? ሰዶማውያን ወረት አምላኪዎች የተረገሙ ናቸው ።
@Kiruva_
@Kiruva_ 6 ай бұрын
ምርጥ መምህር ኦርቶዶክስ Forever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 6 ай бұрын
memeles aqtot tetebatebelh . Ortodox taot newu yemtshekem . Eyesus yadnal . Eyesus beqi kebeqi belay newu . Ye Egzabhiern qal ( Bibel ) anbewu .
@Kiruva_
@Kiruva_ 6 ай бұрын
@@user-bc6vu3ht5d minm alitentebatebu gize silasetachew new liyaweru silu meche fata tisetalachihu awo egnam esun enamnalen Medan be geta new gn Orthodox bezam bezihim bitil emitastemirew yegetan kal new ante amibibe Cheri's mejemeriya eshi Yehe kefo yehone mindihin aseraw bro Orthodox min tastemiralech mindenew emilewin lemawek bedemb ewek mejemeriya eshi.
@ethiopia5644
@ethiopia5644 5 ай бұрын
​@@user-bc6vu3ht5dሰውየህ ሞገሱ ተገፎ በሀሰት ስለጮኸ ያወቀ መሰለህ እንዴ በጭራሽ አይገናኙም ሲያምታታ ሲያጭበረብር እንጂ ያየነው እውቀት ሲያስተላልፍ አላየንም ስለሆነም ደግመህ አድምጠው
@user-hz1zt9dh8v
@user-hz1zt9dh8v 5 ай бұрын
እኔ ከእኔ ጀምሮ ኦርቶዶክስ የምንከተል ሁሉ ጭፍን ደጋፊዎች ነን።
@Kiruva_
@Kiruva_ 5 ай бұрын
@@user-hz1zt9dh8v lalemehon temari anibibi erasishin enje egnan atikitechi anchi silalawekish hulum banchi ayiteram enatu
@ethiojapan5557
@ethiojapan5557 6 ай бұрын
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሉ ራሱ እንዴት የልብን ሐሴት ይሞላል በጌታ ስም🥰🙏ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትህትናን አላብሳ የሰጠች💚💛❤️🙏
@mintemolla158
@mintemolla158 5 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ አጉል ትህትና አቁም
@sweetman5249
@sweetman5249 5 ай бұрын
Ewunet bileshal ye Ethiopia orthodox Eyesus Christos sitil mesimat yasidesital 😂😂😂 Orthodox teret teret sitil enji Eyesus christosin sim sititera mayet engida neger new . Mekeregna Maryam yemil sim ale 😂😂😂. Besua sim yemitimelek aganinint alech 😂😂😂
@bruktesefaye
@bruktesefaye 6 ай бұрын
አቤቱ ይቅር ይበለን ልቦናችንን ክፈትልን
@getumuluken8300
@getumuluken8300 6 ай бұрын
አንድ ጥያቄ ልጠይቅ! ከባህር ውጪ አሣ ህይወት አለው ወይስ የለውም? ታዲያ መርጌታ ለመባል እኮ ባህሩ ውስጥ(ኦርቶዶክስ ውስጥ ማለቴ ነው) መገኘት ያስፈልጋል።
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 4 ай бұрын
ጥሩ ምሳሌ ነው የሰጠኸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 21 күн бұрын
መች እሱስ ስሙን ፈለገው ህይወቱን እንጂ
@mesayassefa3808
@mesayassefa3808 6 ай бұрын
አቤት የኦርቶዶክስ ትህትና መልስ የድንግል የአስራት ልጆች !
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 6 ай бұрын
አይ ትህትና አለማወቅን መሸፈኛ ካባ ናት😅😅😅
@amenbekele6128
@amenbekele6128 6 ай бұрын
They admire the humility as they couldn’t stand the humiliation 😂
@prophethenok4061
@prophethenok4061 6 ай бұрын
እውነት የለሌው ትህትና በአፍንጫየ ይውጣ
@selamabreham2852
@selamabreham2852 6 ай бұрын
,ኦርቶዶክሶች እኮ ትህትናን ከ አባታቸው ከ ግታቸው ከ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የተማሩት ለዛ ነው ትሁታን የሆኑት።
@semonegnawere
@semonegnawere 6 ай бұрын
ትህትናና አላዋቂነትን መለየት ጥሩ ነው
@zemariam19
@zemariam19 6 ай бұрын
ሀሌታ ሁሌ ደሞ አወያዩ ከorthodox የሚያመጣቸውን ግን ከorthodox ብሎ ያስተዋውቃል ከመናፈቅ ወገን የሚያመጣውን ግን አያስተዋውቃቸውም ለነሱ ከለላ ያረጋል እንዴት ነው ነገሩ?
@AsratBekele-ww5tf
@AsratBekele-ww5tf 5 ай бұрын
መቼ ነው ግን ከሲድብ ወታችሁ ለማውራት ልብ የምኖራችሁ??
@wasunfisha8109
@wasunfisha8109 6 ай бұрын
መምህር በላይ ቃለህይወት ያሰማልን ከማይሰማ ጋር ማውራቶት ብቻ ማክበርን አሳይተውናል እናመሰግናለን
@Beryaa
@Beryaa 5 ай бұрын
ጭፍን ጥላቻ መምህርህ እኮ ናቸው ፀጥ ብለው እውነት እየሰሙ ያሉት
@prophethenok4061
@prophethenok4061 6 ай бұрын
“በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።” - ኤርምያስ 3፥16
@natty3166
@natty3166 6 ай бұрын
የኦርቶዶክስ መምር ትግስት ሳላደንቅ አላልፋም❤
@girmasiyume7036
@girmasiyume7036 5 ай бұрын
tigist sayhon,alewokem enji kkkkk
@user-hz1zt9dh8v
@user-hz1zt9dh8v 5 ай бұрын
የድድብና መንፈስ
@wondeyohaness9354
@wondeyohaness9354 5 ай бұрын
​@@girmasiyume7036 እዉቀት የሌለዉ ሰዉ ትለያለህ ባክህ....😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 5 ай бұрын
@@wondeyohaness9354Antem aleh aydel tawula tabot new yemitil ye debitera lij 😂😂😂 Gena Bizu tiwaredaleh 😂😂😂 Kotetihin yizeh atiketilim gizew dersoal 😂😂😂
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 5 ай бұрын
ምንም ቢሆን በትእግስት ካልሆነ መጯጯህ ነዉ የሚሆነዉ ኦርቶዶክስ ስርአት ናት በራሷ በዛ ላይ አስተማሪ ነዉ የሚጠፋዉ ነገር የለም ሁሉን ያዉቃል መምህራችን❤
@zemariam19
@zemariam19 6 ай бұрын
ለምን ጴንጤን ከፕሮቴስታንት ጋር አታወያይልንም። ብዙ ሰው ሁለቱ እምነቶች አንድ ናቸው ብሎ ነው የሚያምነው ሀሌታ የኘሮቴስታንት ሚዲያ እንደሆነ እናቃለን ግን እውነትን ፍለጋ ከሆነ ድረስ ብዙ ልዩነት ያለበት የዚኛውን ክፍለ ዘመን ዲኖሚናሽን ብያንስ ወደ ማርቲን ሉተር ሀሳብ እንዲቀርቡ ብታረግ በነገራች ላይ ማርቲን ሉተር የኘሮቴስታንት መስራት እና ባለቤት እራሱ በአሁን ዘመን ያሉትን ኘሮቴስታንቶች ሰይጣኖች ይላቸዋል እና ቢያን አስተምሮአቸው ለሉተር እንዲቀርቡ አቅርባቹ አወያዩቸው።
@mgsflt-dj8ju
@mgsflt-dj8ju 5 ай бұрын
ፔንጤ ነበርኩ እያልክ ነው?😂
@sweetman5249
@sweetman5249 5 ай бұрын
Yaworahew teret teret new 😂😂 Teret teret bota yemisetew orthodox bet bicha new 😂😂😂 Ezaw teret teretihin wode orthodox wusedew 😂😂😂
@zemariam19
@zemariam19 5 ай бұрын
@@sweetman5249 የቀለሜ ልጆች ካለስድብ ሌላ አታቁም አይደል እስቲ ጎበዝ ከሆንክ አብብ እና ሞግተኝ እውነተኛ ነገር ነው ያወራሁት በቀላሉ ማረጋገጥ የምትችለውን ነገርን ለመሳደብ አትቸኩል እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራክ
@zemariam19
@zemariam19 5 ай бұрын
@@sweetman5249 አይ የቀለሜ ልጆች እንደው ካለስድብ በቀር ሌላ ነገር አታቁም አይደል እስቲ ለማንበብ ሞክር እና በእውቀት ቻሌጅ ለማረግ ሞክር
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Ай бұрын
yenante lisa eyalchhu yemitchohutm teret altebale.
@meseretkassawmohammed2992
@meseretkassawmohammed2992 6 ай бұрын
መምህር በላይ ወርቁ ምርጥ መምህር ናቸው። ለዚህ አይነቱ የክርክር አካሄድ ግን መምህር ሔኖክ ቢጋበዝ የተሻለ ነበር። በተረፈ መምህር በላይ ወርቁ ፍቅርና ትህትናን አሳይቶናል። ባለ ሚኒስትሪው መርጌታ የነበሩትም ከቤተክርስቲያኒቱ መስመር ቢሸሹም ሀሳባቸውን የሚገልፁበትና ልዩነታቸውን የሚያሳዩበት መንገድ ግን ግሩም ነበር። ያ ማለት ግን አንዱ አንዱን አሸንፏል ማለት አይደለም። ዲያቆን ሔኖክ ጋር ቢቀርቡ ጥሩ ነበር።
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 6 ай бұрын
የጴንጤ ያልተረጋጋ መንፈስ ከፀጉሩ እስከ እግሩ ጣት ነው ሚንቀሳቀሰው ፍፁም ሚዛናዊ ነት የጎደለው ሙግት ሲሆን የአንድ አሰልቺ ድምፅ ሲንጣጣ ብቻ ነው ሚሰማው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
ገስት ሀውስ የሚዘርፈው እንዳይቀርበት እኮ ነው። ስግብግብ ጴንጤ ነው።
@amenbekele6128
@amenbekele6128 6 ай бұрын
Ofcourse you couldn’t stand the humiliation lol
@nigususolomon6083
@nigususolomon6083 6 ай бұрын
ሲበራልህ መረጋጋት አትችልም። ካልበራልህ ፀልይ
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 5 ай бұрын
@@nigususolomon6083 አዎ ሲበራልሽ ኢነ ሃዲዱ እየዘፈንሽ ሚራአከል ሞኒ ለማውጣት ባንክ ተሰለፊ አይ መደንዘዝ
@yordanostegegn5520
@yordanostegegn5520 5 ай бұрын
Sewyew protestant adelem orthodox nw ena tikikl hasab nw emiyanesaw anbibu mejemerya
@user-dh5ky2ir1i
@user-dh5ky2ir1i 5 ай бұрын
መምሕራችን መምህር በላይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🎉🎉🎉 መሪጌታ ነኝ እያልክ ለራስክ ክብር የምትሰጥ አንተ በመደበኛ ስምህ ሙሴ ብቻ። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓትና ህግ መሪጌታ ተብለህ ለመጠራት አይገባህም ስርዓት እየጣሱ መሪጌታ አለዴ ቀልድ አንተ ምን ታደርግ እንኳንስ መሪጌታ *መ* የምትለው አንዷ ፊደል አትመጥንህም እንደማይገባህም እራስህ ትመሰክራለህ እስካሁን እየተሳሳትክ ያልተወገዝኩት ትክክል ስለሆንኩ ነው ይላል ደግሞ ማፈሪያ ወጥ ረገጥ ዘላን ልቦና ይስጥልን ይስጠነ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ እንዲህ አይነቱን ግን መወገዝ አለበት የቤተ ክርስቲያንን ስርዓትና ህግ ለእኔ ካልተመቸኝ እኔ ባወጣሁት ህግ መመራት አለባት የሚል ግለሰብ መናፍቅ ነው።
@ermibel541
@ermibel541 6 ай бұрын
አወያዩ ሆን ብሎ ነው፡፡ ባለፈው እንዲሁ የሌላ ሃይማኖት ጋር ማወያየት ሲገባው እምነታቸውን ያለዩ ሰዋች እያመጣ ማወያየቱ ትክክል አይደለም፡፡ መምህር በላይም እምነቱ በትክክል ለይቶ ከማያስቀምጥ ሰው ጋር ነው መወያየት የለቦትም ሁሌ የሌሎች ተንኮል ማራመጃ መሆን የለብንም፡፡ ተወያዩ ለይቶ የየትኛው ሃይማኖት ተከታይ መሆኑን መጀመሪያ መለየት አለበት፡፡
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 6 ай бұрын
በትክክል እኔም ጠያቂውን ታዝቤዋሁ፣ሁለተኛ የሚያደላው ከርእስ አሰጣጡ ቀነጫጭቦ ሲያቀርብ ራሱ ለአንድ ወገን ያደላ ነው
@addisnet21
@addisnet21 6 ай бұрын
🔵መሞገት የማይቸል ሰው አታቅርቡ አሰተማሪ እና ማጋቸ ይለያያል
@user-hz1zt9dh8v
@user-hz1zt9dh8v 5 ай бұрын
በላይ ጸጋው መካሰስ ነው
@asheakiya904
@asheakiya904 6 ай бұрын
“እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤” - ሮሜ 9፥4
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 3 ай бұрын
ታዲያ እኛ ለኦርቶዶክሳውያን በሐይማኖት ወይም በእግዚአብሔር ልጅነት እስራኤላውያን አይደለንም፤ዕስራዔል ዘነብስ?🤔
@enkumengist1668
@enkumengist1668 20 күн бұрын
​@@satenawyewahu1867እኛ ኢትዮጵያውያን ነን
@abrhamalemayehu2280
@abrhamalemayehu2280 6 ай бұрын
በመረዳት የሚመጣጠኑ ሰዎችን ብታቀርቡ ይሻላል
@mursis4162
@mursis4162 5 ай бұрын
በጣም ደግሞ ግልፍተኛና ራሱን ብቻ አዋቂ አድርጎ ላስተምርህ ነው ቁጭ ያልኩ ሲል ስድ አደግ መሆኑ ጥለው አለመውጣታቸው ራሱ ለሚድያ ሚመጥን ሰው ምረጡ ምታስተላልፍትንም ለዩ ስርአት የጎደለው ውይይት አትለጥፉ
@user-hz1zt9dh8v
@user-hz1zt9dh8v 5 ай бұрын
ለኦርቶዶክስ ዘንድሮ አቶ በላይና ቄስ በላይ አልሆኗትም
@Fev-gs5gl
@Fev-gs5gl 6 ай бұрын
ሰውየው ሲመጣ ተናዶ ነው የመጣው። ወንጌል ነው ምታወራው ወንዱም ስርሀት ይኑርህ ተረጋጋ። 😢 አባት ለትህትናዎት እናመሰግናለን🙏🏾
@tewodrostezera7551
@tewodrostezera7551 6 ай бұрын
መጀመሪያ ታቦትና ጸላትን የማይቀበል መናፍቅ ስለ አሰራሩ ምን ይመለከተዋል።
@dagi6055
@dagi6055 6 ай бұрын
man sira alek man azezek
@TameArt
@TameArt 5 ай бұрын
Antem cheger yelwem bela endeschw
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 4 ай бұрын
Orthodox hulunim mesebseb tifeligalech yigebagnal yemil neger ale le Israel yetsete tabot ....likawunt nen bayoch yihe endet yitefachewal be addis kidan tabot yelem ...yezelalem mesiwat eyesuskirstos nw.
@enkumengist1668
@enkumengist1668 20 күн бұрын
አንተ ትቀበላለህ?
@hasenzzinabu1295
@hasenzzinabu1295 5 ай бұрын
መምህራችን እግዚያብሔር ይባርክህ ኦርቶዶክስነትህን በተግባር ገለጽክ ዘመንክ ይባረክ
@melkamusonko
@melkamusonko 5 ай бұрын
ሐዋርያት ለምድነው ታቦቱን ያልቀረጹት ?
@ShareWhatMatters
@ShareWhatMatters 6 ай бұрын
ይህ እወያይ ብዙ ጊዜ ኦርቶዶክስ እና ተሀድሶ ነው የሚያወያየው። I think it is intentional. በውይይቱ ላይ ለማለት የምፈልገው፣ መምህር በላይ እቋም ያለው እምነቱ እና ሀይማኖቱ በደንብ የሚታወቅ ነው፣ to the contrary the other guy, መሪጌታ (??) ውሴ የምን ሃይማኖት ተከታይ እንደሆነ የማይታወቅ፣ ኮርቶዶክስን እኔ በፈለኩት ካልቀረጽኳረት ሃይማኖት እይደለችም የሚል፣ የእግዚአብሔር ፀጋና እርጋታ የጐደለው ሰው ነው። የሚያምንበትን እና ያለበትን ሀይማኖት በግልጽ እሳውቆ የሚመጣ ሰው፣ ባትቀበሉትም እንኳን ታከብሩታላችው። ተመሳስሎ የሚመጣ ግን እረኛውን ገሎ መንጋውን ለመብላት እንደሚመጣ ተኩላ ነው። He just here to discredit ኦርቶዶክስ። Furthermore, he references books that he does not accept, but the Orthodox faith does. Why is he allowed to use books he doesn't believe in? In any trial, there should be a set of laws (i.e., a written document) that both parties agree upon, serving as common ground. Everything should be referred to from there. This doesn't imply that the two parties don't have other books they accept, whether it be a holy book or the Quran, but the shared foundation is the law book. If one uses a non-common book to disqualify the other, it is only fair for the other party to refer to his book to justify his position. He cannot just use it to justify his opposition but refuse to accept anything if the other party doesn't use it.
@betinew
@betinew 5 ай бұрын
I feel the same. It wasn’t a fair and balanced discussion. Haleta should take note on this
@user-hz1zt9dh8v
@user-hz1zt9dh8v 5 ай бұрын
ደግፈህ ሞተሃል መልስ ካለው ይመልስ በላይ አይ በላይ ካንተ ቄስ በላይ ይሻላል
@yetbarek63
@yetbarek63 5 ай бұрын
ንፍጥ፣ያንተ መርጌታ ነኝ ባዩ የሚከራከር ሳይሆ ለድብድብ የመጣ ጥጋበኛ ነው የሚመስል፣እንግዲያ ስህተት ነው ታለ ምነው መርጌታ እስቲደርስ አልተነፈሰም፣አህያ መሆኑን በዚህ ትረዳዋለህ።
@sweetman5249
@sweetman5249 5 ай бұрын
Ahun Orthodox Haymanot mehonu new ? 😂😂😂 Tawula be cherik tekililo yemisegid taot amilaki enji 😂😂 You guys are very embarrassing 😂😂😂 Tabot yemibal kotet be Addis kidan yelem 😂😂😂
@ShareWhatMatters
@ShareWhatMatters 5 ай бұрын
@@sweetman5249 2000 ዓመት ህዝቡ ሳያፍርበት አሁን ነጮች ስለነገሩህ ነው ያፈርከው?
@amanueldemisse
@amanueldemisse 6 ай бұрын
የሁልጊዜ ተከታታይ ነኝ ሀሌታዎች በጣም ነው የምወዳቹ በተለይ ይህ ፕሮግራሞቻቹ እንዴት እንደሚመቸኝ አይማኖት አለኝ የሚል እንዲ ሲነጋገሩ እንዴት ደስ ይላል በእውቀት የሚሆነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hailugetahun867
@hailugetahun867 5 ай бұрын
ዝምብለህ ፈጣሪን እመን ባክህ ዛሬ የሰቀልነው ሰው ነገ ወርዶ ታገኘዋለህ።ያወሩታል እንጅ አይኖሩትም
@haqiwalatmrer7739
@haqiwalatmrer7739 Ай бұрын
የሁለቱም ሉዩነት በጣም ቀላልና ጠረት ያለ ነገር ነው። የተዋህዶ መምህር በ ኣባቶች መጻህፍት እና በቤተክርስትያኑዋ እምነት ትአሞርክሶዉ ሲናገሩ። የታሃድሶ መምህር ግን በ መጽሃፍ ቅዱስ የተጻፉት ጽህፎች ተሞርክሰው ነው።ልዩነቱ እዚ ላይ ነው።
@henokbirhane4288
@henokbirhane4288 6 ай бұрын
እኔ ብዙም እውቀት የለኝ ግን እንደ ሙሴ ያለ ደንቆሮ ሰው አይቼ አላቅም የሰው ንቀቱ ወይ እምዬ ኦርቶዶክስ ሁሌም ለዘላለም ኑሪልኝ ሙሴ ካወራው አንድም ፍሬ ሃሳብ የለዉም ከመጮህ ዉጭ ሰው እንዴት እውነታይ ይዞ በርጋታ አይከራከርም ወራዳ ነገር ነው
@prophethenok4061
@prophethenok4061 6 ай бұрын
የተናገረው እንዲገባህ መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ
@eme-birihan-kene-atley
@eme-birihan-kene-atley 6 ай бұрын
​@@prophethenok4061 በናንተ ቤት መጽሀፍ ቅዱስ ማንበብ ሰው እንድታናንቅ ያደርጋል እንዴ
@AmanuelKelifa
@AmanuelKelifa 6 ай бұрын
ሀሳቡን ሞግት
@birhanueticha1086
@birhanueticha1086 6 ай бұрын
ደንቆሮ አይባልም መጽሐፍ ቅዱስ አለማንበብህን ነው ያሳበቀብህ። “እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።” - ማቴዎስ 5፥22
@birhanueticha1086
@birhanueticha1086 6 ай бұрын
“እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።” - ማቴዎስ 5፥22
@genetworku168
@genetworku168 6 ай бұрын
ሀሌታዎች ተባረኩ እንዲህ የሚያስተምሩ ፕሮግራሞችን ባቀረባችሁ ቁጥር ሰዎች እውነት ስለምትገለጥ
@user-sd5zj5ih8o
@user-sd5zj5ih8o 5 ай бұрын
ራይ የሐ፦11፥19 ላይ የሠማያዊ መቅደስ ተከፈተ የቃልክዳን ታቦት ታዬ የምለው ቃል እንዳለ ያውቃሉ ስለዝ ይህንን እያለ እንደት ተሻረ ይላሉ ነገር ግን ተዋርሶ ስለተዋረሱ ይህ ክደት ባትናረው አንቴ ካሀድ
@marymenegesha9894
@marymenegesha9894 4 ай бұрын
መሪጌታ ነኝ ባዬ ሰውዬ የመጣው ፣የሆነ የአሉባልታ መልእክት ሊያስተላልፍ ነው እንጂ የመጣው ሊነጋገር ( ሊማማር) አይደለም የመጣው። የተዋሕዶ ልጅ በመሆኔ አምላኬን አመሰግነዋለሁ❤❤❤
@user-ze1ds8np1c
@user-ze1ds8np1c 5 ай бұрын
Pastor, I appreciate ur Biblical deep understanding, May God bless u more and more
@amenbekele6128
@amenbekele6128 6 ай бұрын
Every orthodox here admiring the humility of the teacher as they couldn’t stand the humiliation lol
@user-hr2vu5zi4m
@user-hr2vu5zi4m 5 ай бұрын
ይህን ያክል ትብኢት ግን የርኩስ መንፈስ ካልሆን ምን ሊሆን ይችላል??? መምህር ትህትናዎ ብቻ መልስ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት🙏
@otakugamer748
@otakugamer748 6 ай бұрын
ፔንጤ ግን ለምን ተረጋግታችሁ አታወሩም ትህትና እማየዉ ሁሌም ኦርቶዶክስ መምህራን ላይ ብቻ ነው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
ጴንጤዎች ኦርቶዶክስን ለመገዳደር ያሰቡት ስላልተሳካ ብስጭት ላይ ናቸዉ ። ሰዶም ሊያስገቡ ያሠቡትም አልሆነም ።
@-sewtube6216
@-sewtube6216 6 ай бұрын
@@Ya-rm4qp ውሸትን ያዘለ በልቡ እውነት የሌለ ሰው በጩኸት ብዛት ለማሳመን ይጥራል። ጆሯችን ደነቆረ እኮ
@nigususolomon6083
@nigususolomon6083 6 ай бұрын
ውድ ኦርቶዶክሶች ሆይ ወንጌል እስኪበራላችሁ ድረስ መረጋጋታችሁን ቀጥሉበት።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
​@@nigususolomon6083ወንጌል ሲገባን መረጋጋታችንን እናጣዋለን እያልክ ነው?😂😂😂😂
@mercy9108
@mercy9108 6 ай бұрын
ታቦት እንካን በምድር በሰማይ አለ !! ዬሀንስ ራእይ ላይ ሰማይ ሲከፈት የታየው የፅላቱ ታቦት እይደለምን ? " እላዋቂን አውቃለው ሲል ታገኘዋለህ " አሉ የጴንጤ ቃለ እግዚአብሔር አዋቂ በህይወቴ አይቼ አላውቅም ሊያወሩ ይችላሉ ግን ጥልቀት የለውም :: ትሁቱ ወንድማችን ከዚህም በላይ ይጨምርልህ
@mintesnot6857
@mintesnot6857 6 ай бұрын
በሰማይ የታየው ታቦት የአርሴማ ነው ወይስ የተክለሃይማኖት ??
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Ай бұрын
wondme kifu kemtmels bitaneb ayshalim.
@eme-birihan-kene-atley
@eme-birihan-kene-atley 6 ай бұрын
ሀሌታዎች ከፕሮቴስታንት ወገን የሚመጡትን ስታስተዋውቁ የመጡበትን ቸርች አስተዋውቁ
@dagi6055
@dagi6055 6 ай бұрын
lemn felek🤣
@amanuelgaminghouse3279
@amanuelgaminghouse3279 6 ай бұрын
በመረጃ የሚያስረዱት መምህር እና እውቀታቸው ግሩም ነው።
@sweetman5249
@sweetman5249 5 ай бұрын
Esti min masireja akerebu? 😂😂 Yetelemedewun teret teret degemulih enji 😂😂😂 Orthodox masireja linorat ayichilim noroatim ayawukim. Ethiopia 🇪🇹 wusit bicha yetefetere tera teret teret nat …
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g 5 ай бұрын
ተረት እኮ እውነትን መሰረት ያደረገ ነው ተረት ማለት ታሪክ ማለት ነው ታሪክ ደግሞ እውነታ አለው ስለዚህ እንኳን በመፅሐፍ ቅዱስ የተፃፈውና ተረትም እውነት ነው።​@@sweetman5249
@Natnaeltasew-gj3vv
@Natnaeltasew-gj3vv 6 ай бұрын
አወያዩ ስታወያይ ስርዐት የሌለውን ሰው ስርዐት ማስያዝ ልመድ
@lishannegussie4018
@lishannegussie4018 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር! እምነት ከእውቀት ጋር ደስ ሲል!!!
@behailushimels2154
@behailushimels2154 4 ай бұрын
እውቀትና እምነት መነሻውም ማረፊያውም የእግ/ር ቃል ነውኮ።የራስ አሳብ አይደለም እውቀትና እምነት የሚባለው።
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 6 ай бұрын
ሃሌታዎች በርቱ❤ ደስ ብሎኝ የምከታተለው እና የምማርበት ፕሮግራም ነው😊
@AbiYegeta
@AbiYegeta 6 ай бұрын
በግድ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ ግግም አለ አይ ሙሴ መንበሩ 😂😂
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 6 ай бұрын
ምን አይነት ነገር ነው ደቂቃው በቂ አይደለም በደንብ ማብራራት አለባቸው አታቋርጣቸው
@user-ws9vn7np3e
@user-ws9vn7np3e 6 ай бұрын
በመጀመሪያ መምህር መሪጌታ ነኝ ባዩን ማውገዙ በጣም ነው ደስ ያለኝ:: ወደ ጴንጤ ሄዶ የኦርቶዶክስን ማእረግ ይዞ መቀመጥ ምን አስፈለገ:: መምህር መልሳቸውን ለመመለስ ሲሞክሩ የጴንጤው ሰውዬ በጣም የጥል መንፈስ ይዞ መልሳቸውን ለማዳመጥ ሳንችል እዛው ዘፀአት ላይ እየደነፋ ጨረሰው:: እሳቸው ያዳምጣሉ እርሱ ግን ሁሌ እኔ ልደመጥ ባይ ነው:: መሪጌታ ሆነህ የተማርከው ከኦርቶዶክስ - አንተ ነህ ኦርቶዶክስን የምታስተምረው!!!
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 6 ай бұрын
አይገርምም? ምጥ ለ እናቷ አስተማረች😢 ምፅ
@meskisisay8480
@meskisisay8480 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ስለተባላ እንቅልፍ አጣችሁ 😮 ግን ጥሩ ነው ቢያንስ እንከን ፍለጋ ብዙ ማንበብ ሊኖርባችሁ ነዉ 🤏
@jemaladem1692
@jemaladem1692 5 ай бұрын
ትህትና ትህትና ምትሉ ግን፡ ውይይቱ እኮ ትህትና አይደለም : ወይስ መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ አይነት ጨዋታ ነው፡፡
@briletube
@briletube 5 ай бұрын
መደማመጥ የሌለበት ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትግስት ለዘላለም ትኑር
@user-hz1zt9dh8v
@user-hz1zt9dh8v 5 ай бұрын
የዕውቀት ማነስ ትዕግሥት ሆኖ አያውቅም
@mintemolla158
@mintemolla158 5 ай бұрын
ትእግስት ትህግስት አትበል አይኖቻቹ ታውሮሀል መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ
@user-ws9vn7np3e
@user-ws9vn7np3e 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛዋ እና የመጀመሪያዋ ብቸኛ የክርስትና ሀይማኖት ትኑርልን!!!!!
@prophethenok4061
@prophethenok4061 6 ай бұрын
😂😂😂
@selamabreham2852
@selamabreham2852 6 ай бұрын
አሜን
@bizunehnigussie8795
@bizunehnigussie8795 6 ай бұрын
Nope
@dagi6055
@dagi6055 6 ай бұрын
esu yewshet teret new ethio west nw yihe weshet yetfetrw
@danielmamush
@danielmamush 5 ай бұрын
የሌላውን አያጣጣልክ የራስህን ጣርያ አታስነካው
@Memmare
@Memmare 6 ай бұрын
መናፍቅ ግን ክፉ መንፈስ ተጠናዉቷቸዋል
@AsratBekele-ww5tf
@AsratBekele-ww5tf 5 ай бұрын
እናንተን ከክፉ መንፈስ ለማውጣት እየተጋን ነው!!
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 6 ай бұрын
ስለታቦተ ጽዮን የታሪክ ተመራማሪ ነው መመለስ ያለበት በዚህ ጉዳይ ላይ ጥናት ያደረገ ሰው።ሲጀመር የባቢሎን ንጉስ ወደ መቅደሱ ሲገባ ጽላቱን አላገኘውም የማረከው ማደሪያውን ነው።ጽላቱ ከመቅደሱ ቀድሞ ወጥቶ ነበር።
@ResRubenzAsoni
@ResRubenzAsoni 6 ай бұрын
በጣም የምጋራው ሐሳብ ነው እውነት😊
@Meron6895
@Meron6895 5 ай бұрын
ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ድንጋይ ላይ ውሃ ቢፈስበት ምንም አይገባውም ስለዚህ______
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 6 ай бұрын
ሙሴና ዮሀንስን በታቦተ ጽዮን ላይ አከራክሯቸው በላይ የሚያውቀው ነገር የለም ማለት የነበረበትም የታሪክ መምህር አይደለሁም ነበር ምን አስቀባጠረው ስለማያውቀው ነገር
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማዎት የ ኦርቶዶክስ ተዋሀ‍እዶ መምህራችን❤
@samijesus9953
@samijesus9953 5 ай бұрын
ወሬ
@birukfekadu
@birukfekadu 6 ай бұрын
የወንጌላዊ አማኝ ነኝ ታቦትን በአዳስ ኪዳን አያስፈልግም ያለው ያንፀባረቀው በመረጃም በዕውቀትም የደረጀ ነገር ብታቀርብም በተቃራኒ በኩል ያለውን መስማትን ብዙ ከእርሳቸው መማር አለብህ።
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 6 ай бұрын
በጣም ደሰ ያለኝ ከመጀመሪያ መሪ ጌታ ሲለዉ ጋዜጠኛዉ በጣም ቆጭቶኝ ነበር ምክኒያቱም ሰሙ ሰለማይገባዉ በመቀጠል መናፍቁ ከተዋህዶ ቤት ለቃቅሞ ትንሸቆይቶ ጥምጣሙን አርጎ ተዋህዶን አየተሳደበ ይሰብካል
@user-hr2vu5zi4m
@user-hr2vu5zi4m 5 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም በጣም ነበር እምወደው ግን እንደዚህ አይትት ስርአት የሌለው ተሳዳቢ ውርጋጥ ማቅረባችሁ ግን አሳዝኖኛል::
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 6 ай бұрын
ጸጋዉን ያብዛልህ መሪጌታ ሙሴ ተባረኩ።
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 6 ай бұрын
Bravo 👏👏 Haleta TV Egziabher yibarkachihu.Misaliyawi Araya 1 Ethiopian free ideaTV.
@user-qh3gf9ek3d
@user-qh3gf9ek3d 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መምህራኖች ግን ጤናማ ናቸው እንዴ ለካ ብዙ ዘበነዎች አሉ ይገርማል
@user-lu8lg1pj3u
@user-lu8lg1pj3u 6 ай бұрын
ኢዮቤ ተባረክ እባክህ መምህር ጌታቸው ምትኩን ከኦርቶዶክስ ጋር ጋብዘው ይሔም ውይይት ደስ ይላል ተባረኩ ግን መሪጌታ ሙሴ አክብራቸው አንተ ከዶ/ር ዘሪሁን ሙላቱ ጋር ስትወያይ መመለስ አቅቶህ ነበር
@Hillman1517
@Hillman1517 5 ай бұрын
👍👍👍
@user-kt6sb3wz6g
@user-kt6sb3wz6g 5 ай бұрын
Amazing discussion!!! Glory to God!!
@tewodrostezera7551
@tewodrostezera7551 6 ай бұрын
ይህንን ያህል የስዕለአድኖ ሲያንቋሽሽ ጠያቂው ዝም ማለቱ ያለማስቆሙ ያሳዝናል ።የመናፍ ሚዲያ ሳይሆን አይቀርም።
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 6 ай бұрын
ወይ ጰንጤ አሁን ደግሞ ይለካልን ሊሉ ነው! ሜትር ሊያስፈልግ ነው!
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤
@mintemolla158
@mintemolla158 5 ай бұрын
አንብብ መፅሐፍ ቅዱስ
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Ай бұрын
kidus metshafn egna endenante manbeb bicha sayhon hulem bekdasewa hone besreatua getachin medhanitachin eyesusn new yemtsebkew. demo be kidus metshaf geta hoy geta hoy yemil hulu mengisten aywersim tizazen yemiaderg engi bilual.
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 6 ай бұрын
መሪጌታ ሙሉ መንበሩ ያልተወገዙት ወይ በብሔራቸው ሊሆን ይችላል ወይ በፖለቲካ ሊሆን ይችላል ?? ቤተክህነት ትልቅ አድሎ እንዳለ የተረዳሁበት መድረክ ነበር ምክንያቱም ይህ ግለሰብ የተናገራቸው የነብስ ግድያ እንደፈፀመ ነው ምክንያቱም በእግዚአብሔር ቃል ላይ ምንፍቅና ተናግሮአል ከመወገዝም በላይ ለህግ የሚያስቀርበው ድርጊቱም ነበር።
@herenewosgetu1305
@herenewosgetu1305 5 ай бұрын
ሃሌታ እናመሰግናለን በርቱልን ይልመድባችሁ፣ነገር ግን ቤተክርስቲያን አወግዛ የለየችውን ሰው መሪጌታ ማለት ቤተክርስቲያንን መናቅ ይሆናል፣ከቤተክርስቲያን ተለይተው ከማዕረግ የተለየ ወይም የተገፈፈን ሰው መሪጌታ አትበሉ፣ሌሎችንም በቀደመ ስማቸው አትጥራ
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 6 ай бұрын
በእንደዚ አይነት የተሳሳተ ትምህርት መታወቅ ከምትፈልግ ፀጋህን ፈልገህ ብትድን መልካም ነው። በተረፈ የጎዳህ አዳማጭ ስላሎንክ ነውና በብዙ አዳምጥ ኦርቶዶክስ ነኝም አትበል ሁሉን በፈጠሩት በስላሴ ሳታምን
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Ай бұрын
ራይ የሐ፦11፥19 ላይ የሠማያዊ መቅደስ ተከፈተ የቃልክዳን ታቦት ታዬ የምለው ቃል እንዳለ ያውቃሉ ስለዝ ይህንን እያለ እንደት ተሻረ ይላሉ
@akeroteklu8127
@akeroteklu8127 6 ай бұрын
የብሉ ኪዳን ታቦት በእስሬኤል ህዝብ እና በእግዚአብሔ ጋር የተደረገ ኪዳን የስምምነት ምስክ ነው ህዝቡ ህጉን ለመጠበቅ ። ከእስራኤል ውጪ ያለ ህዝብ በዘመኑ አህዛብ ነበርን እኛን አይመለከተንም ሌላው እግዚአብሔር አዲስ ኪዳን እደሚያደርግ ተናግሮዋል
@saragirma5196
@saragirma5196 5 ай бұрын
በመጀመሪያ የእግዚአብሔርን ስም በአጭር አደል አይጸፍም😢
@sarabekele6589
@sarabekele6589 3 ай бұрын
የሉተር እየሱሰ አናቀውም ምን አገባችው የሉተረ እየሱሰ ታቦት የለውም የሉተር ፈልሰፈና ነው😊
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Ай бұрын
ራይ የሐ፦11፥19 ላይ የሠማያዊ መቅደስ ተከፈተ የቃልክዳን ታቦት ታዬ የምለው ቃል እንዳለ ያውቃሉ ስለዝ ይህንን እያለ እንደት ተሻረ ይላሉ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 6 ай бұрын
ኸረ እባካችሁ፡ ድፍረት በዛ፡ እንዲህ ዓይነት ክርክር ድፍረት ያመጣልና ይብቃ፡፡
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 5 ай бұрын
Yemin difiret nuw chalew enji getimeh yelende?
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 5 ай бұрын
አቅራቢው ልጅ ደስ ይላል (የሚጣሉ እየመሰለው እንደ ቴኒስ ዳኛ የሚያያቸው ነገርም ተመችቶኛል😂)፣ መርጌታ የተባለው ሰውዬም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ጨፍጫፊ አንባቢ ነው፣ skirpap uvvvvv ነው፡፡
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 6 ай бұрын
የኔአባት አቤት ትህትና ❤❤❤
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 6 ай бұрын
ሰልፉ የእግዚአብሔር ይሁን
@yohannesgirma9511
@yohannesgirma9511 6 ай бұрын
haleta tv....tanks aloat!...bertuln
@Ashenafichacha
@Ashenafichacha 5 ай бұрын
በመከባበር ለመማማር ይሁን ለመሸናነፍ አይሁን :: በተጨማሪ አይምሮው የተረጋጋ ሰው ብታቀርቡ እላለሁ አመሰግናለሁ::
@Future_Tech7
@Future_Tech7 6 ай бұрын
መሪጌታ ሙሴ እግዚያብሄር ይባርክህ
@Jesus-4721
@Jesus-4721 6 ай бұрын
የአዲስ ኪዳን መሠረትና የውል ስምምነት ከብሉዩ ኪዳን ጨርሶ የተለየ ነው። የአዲሱ ኪዳን የውል ስምምነት የተመሠረተው በድንጋይ ላይ የቀረጹትን ሕግጋት በመጠበቅ ወይም ባለመጠበቅ አይደለም። ነገር ግን በክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት በማመን ወይም ባለማመን ላይ ነው። እንደ ብሉይ ኪዳንም የእስራኤልን ሕዝብ ብቻ አቅፎ አሕዛብን የሚያገልል አይደለም፤ ነገር ግን ለእስራኤላውያንም ለአሕዛብም፤ ለዓለም ሕዝብ ሁሉ መዳኛ እንዲሆን እግዚአብሔር የሰጠው ኪዳን ነው። በረከቱም በከነዓን ምድር ገብቶ ምድራዊ በረከትን መቀበል አይደለም፤ ነገር ግን የአዲስ ኪዳን ዋናው በረከት መንፈሳዊ ነው ይህም በእግዚአብሔር ፊት መጽደቅን፣ ከፍርድ መዳንን፣ የዘላለም ሕይወት ማግኘትን፣ የእግዚአብሔር ልጅ መሆንን ወዘተ የመሳሰሉትን መንፈሳዊ በረከቶችን ያካተት ነው። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1 3 በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። የዮሐንስ ወንጌል 1 12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 13 እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። የዮሐንስ ወንጌል 3 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የአዲስ ኪዳን መሠረትና የውል ስምምነት ከብሉዩ ኪዳን ጨርሶ የተለየ ስለሆነና ታቦቱ ደግሞ የብሉይ ኪዳኑ ውል የሆነውን የሕጉን የምስክር ጽላቶች የያዘ፤ ስለ ብሉይ ኪዳኑ የሚመሠከር፤ ከብሉይ ኪዳኑ ጋር የተቆራኘ ስለሆነ፤ ለአዲስ ኪዳን ምስክር ሊሆን አይችልም። እግዚአብሔር ያሰበውም የታቦት አገልግሎት እግዚአብሔር ከእስራኤል ሕዝብ ጋር በሲና ተራራ ስላደረው ቃል ኪዳን መመሥከር እንጂ በክርስቶስ ደም ስለሆነው ስለ አዲሱ ኪዳን እንዲመሠክር አይደለም። አዲስ ኪዳን በድንጋይ ጽላት ሳይሆን በልብ ጽላት ላይ የሚጻፍ፣ ሰዎችን መኮነን ሳይሆን ማጽደቅ የሚችል ለእስራኤል ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለዓለም ሕዝቡ ሁሉ የሆነ፣ በኮርማዎችና በከብቶች ደም ሳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተመሠረተ የተሻለ ኪዳን ነው። የማርቆስ ወንጌል 14 22 ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ሰጣቸውና። እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። 23 ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው፥ ሁሉም ከእርሱ ጠጡ። 24 እርሱም፦ ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው። Couldn't send Write to ኢየሱስ ይወድሃል
@AbushZerfa
@AbushZerfa 6 ай бұрын
እስቲ 1ኛ ቆሮንጦስ 10፤16-18 ፃፍልኝ ምን እያለን ነው የምን መሰውያ ነው እያለን ያለው ???
@praisejesus9480
@praisejesus9480 6 ай бұрын
ብሩክ በቃል የተሞላህ/የተሞላሽ
@amanuelgetachew9598
@amanuelgetachew9598 5 ай бұрын
“አዲስ በማለቱ ፊተኛውን አስረጅቶአል፤ አሮጌና ውራጅ የሆነውስ ሊጠፋ ቀርቦአል።” - ዕብራውያን 8፥13 “እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።” - ቆላስይስ 2፥17 ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
@amanuelgetachew9598
@amanuelgetachew9598 5 ай бұрын
አይ ደንቅም
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Ай бұрын
ራይ የሐ፦11፥19 ላይ የሠማያዊ መቅደስ ተከፈተ የቃልክዳን ታቦት ታዬ የምለው ቃል እንዳለ ያውቃሉ ስለዝ ይህንን እያለ እንደት ተሻረ tilaleh wondme
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 6 ай бұрын
Mergeta Egziabher yibarkihhh.
@sisaygebre9656
@sisaygebre9656 6 ай бұрын
ምን አይነት ምግበረ ቢስ ሰው ነው፡፡አንደበቱ ያልተገራ ሰው ወይ መሪጌት የስንቱን እድል ሲዘጋ የኖረ ሰው አሁን ደሞ እውነትን ሊዘጋ ይታገላል፡፡
@sam846
@sam846 6 ай бұрын
የdebate ህግ መጠበቅ አለበት መርጌታ ሰብሰብ አርጎ ጥያቄ መጠየቅ አልቻሉም ዶግማዊ አይደለም የሚጠይቀው ጥያቄ እዛም እዛም እየረገጡ ለመምህሩ እድል መሥጠት አልቻሉም ስለዚህ ለወደፊቱ topic ስፔስፊክ መሆን አለበት መርጌታ ንዴት ሁሉ ያለባቸው ነው የሚመስሉት
@negerhuluyoutube6730
@negerhuluyoutube6730 5 ай бұрын
መምህር በላይ ወርቁ እግዚአብሔርቃለሕይወት ያሰማዎት። በመቅለብለብ በመጮህ ሐሳባቸውን ለመጫን የሚፍጨረጨሩትን እድህ በትኅትና ማስተናገድ መታደል ነው። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች በመንፈሳቸው ይለያሉ። ደግሞ የሌት ወፍ ብለው የገለፁት ግሩም ነው። ይህ ወሮበላ እግዚአብሔርን የሚፈታተን እንጅ ሰውን አይደለምና ይጠብቀው
@abemeleksolomon2562
@abemeleksolomon2562 6 ай бұрын
ለምን ስርአት የሌለው ሰው ትጋብዛላቹ
@alemayehunigussie7120
@alemayehunigussie7120 6 ай бұрын
This is full of insults. The guy who is opposing eotc has to respect the person he is debating with. I don’t see the purpose this kind of discussion (“debate”)
@Hanna_W
@Hanna_W 5 ай бұрын
It's common to see Protestants being disrespectful these days. Yediro pentewoch betam chewawoch neberu min yadergal lijochachew meren yeleqequ amagnochim yemaymeslu nachew babzagnaw. Enkuanim endizia sicheqechiqugn haymanotachewin alteqebelku
@user-hw3vq7ow9w
@user-hw3vq7ow9w 5 ай бұрын
መሪጌታ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ያስረዳል መምህሩ እንደ ኦርቶዶክስ ስርዓት ይተነትናሉ ትዕግስታቸዉ ይደነቃል ግን ሠዉ ለመታገስ ሁለት ምክንያቶች አሉ አንድም ከጌታየፀጋዉ ቃል ዕዉቀት ሲሆን አንድም ካለማወቅ መልስ ማጣት ሊሆን ይችላል
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 5 ай бұрын
አባታችን መምህር በላይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤🎉🎉🎉
@meazakassa7124
@meazakassa7124 6 ай бұрын
እውነትም ኦርቶዶክስ መልስ አላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fisehamersha2289
@fisehamersha2289 6 ай бұрын
ነገረኛ ነገር ነው
@user-tj5nl5iq2e
@user-tj5nl5iq2e 5 ай бұрын
ተሃድሶ ነኝ ባዩ ብዙ ግዜ የድፍረት ና የንቀት ንግግር ያደርጋል ልቦና ይስጥክ 🤔
@belelegnjemaneh3693
@belelegnjemaneh3693 6 ай бұрын
አወያይ ትንሽ መስተካከል ያለባቸው ጉዳዬች አሉ።
@bruktesefaye
@bruktesefaye 6 ай бұрын
አይይይ ተሀዶሶ ከመጸሐፍ ቅዱስ መወያየት መቼም አይሆንላቸውም የሰዎችን መጸሀፍ ድርሳን እና ገድል እያሉ ... ልቦናችሁን ይመልስ
@sisaybir8438
@sisaybir8438 5 ай бұрын
በፈጣሪ... ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራው...
@zerihunguyola4679
@zerihunguyola4679 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦናችንን ወደ ቃሉ ይመልስልን።
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 5 ай бұрын
አቤት ትህትናችን እኛ ኦርቶዶክሶች እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ተባረኩ እንዲሁም ሃሌታዎች በርቱ ❤😊
@meglalitdekko6898
@meglalitdekko6898 6 ай бұрын
Mosey geta yebarkhe
@otakugamer748
@otakugamer748 6 ай бұрын
አይ ፔንጤ ለምን ትናደዳላችሁ
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 6 ай бұрын
በእውነት ላይ ሲዋሽ ያናድደናል።
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 112 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН