ከአውሮፖም መጥተው ማመልከት ይችላሉ ……ይሄንን ግን ማወቅ ይኖርባችዋል

  Рет қаралды 106,152

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

2 жыл бұрын

📌በካናዳ የህግ ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ ተክሌ ጋር በነበረን ቆይታ በመጀመሪያው ክፍል …
📌ካናዳ የመምጫ መንገዶችንና ማሙላት ያለብንን በዝርዝር አስረድተውናል ።

Пікірлер: 564
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
አንጀት እሚያርስ ጥያቄ ና መልስ በቃ ምንም አያስፈልግም ብትን አድርጎ ዘርዝሮታል
@user-sr9fo3xz6d
@user-sr9fo3xz6d Жыл бұрын
ኪዪ በርች❤❤❤❤❤❤❤
@user-jr2jt2tt2c
@user-jr2jt2tt2c Жыл бұрын
​@@user-sr9fo3xz6d🎉
@HusTofik-qe1ko
@HusTofik-qe1ko 11 ай бұрын
Ewunte nw 10 Qs Anechim @Merry sis
@tsiheyhaeli312
@tsiheyhaeli312 Жыл бұрын
እኔ ደግሞ የምጸልዬዉ ቅድስትዬ ሁሉም ኢትዮጵያዉያን በሙሉ ከመላዉ አለም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዉ ባሐገራቸዉ የሚስማማቸዉንና የሚወዱትን ስራ ሰርተዉ በሰላም እንዲኖሩ ብቻ ነዉ ።አከብርሻለሁ።
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 2 жыл бұрын
ኪዲዬ በእዉነት በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክሽ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኬድየ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ወንድማችን ተባረክ
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 жыл бұрын
ኪዲ በጣም ፡ ነው የምኮራበረሽ በርቺ እግዚአብሔር ፡ በመንገድሽ ፡ ሁሉ ፡ ይጠብቅሽ ፡ 🙏❤️
@bitaniyadimise1750
@bitaniyadimise1750 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲዬ ጥሩ መረጃ ነው
@tegegndesta6643
@tegegndesta6643 2 жыл бұрын
Thanks!
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 жыл бұрын
ኪዲዬ ፈጣር ከክፍዎች ይጠብቅሽ ሁለም ለእኛ ስደተኞች የሚታደርግው ጥረት የሚገርም ነው ተባረኪ በብዙ!!
@tirunesherijabogoyiso8906
@tirunesherijabogoyiso8906 2 жыл бұрын
I' wish Kannada so I'm coming
@habetamuhailu615
@habetamuhailu615 2 жыл бұрын
ኪዲ ለምትጪን እኒፎሪሜሽን ተባረኪ
@betabnu208
@betabnu208 Жыл бұрын
Kidi pls ስልክሽን ላኪልኝ የምነገር አለኝ
@zenalemma5635
@zenalemma5635 2 жыл бұрын
I'm so proud of you ኪዲዬ great job as always ❤ Thank you
@Meka-Tube
@Meka-Tube 2 жыл бұрын
Thanks a lot!!!
@wdeumoknn770
@wdeumoknn770 Жыл бұрын
ኪድየ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚያቢሔር ይባርክሽ
@bahirumolla826
@bahirumolla826 2 жыл бұрын
ኪዲ ስለ መልካም ስራሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም ዝግጅትሽን እከታተላለሁ በርችልን፡፡
@kidusk3727
@kidusk3727 2 жыл бұрын
Kidi melkam sew enamesegnalen.
@dirshayemario897
@dirshayemario897 2 жыл бұрын
ኪድዬ አንችንም የብራሩልን እግዚአብሔር ወንድማችን እራጅም እድሜ ይስጥልን
@fitsumgenene6809
@fitsumgenene6809 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲ🙏
@ethiochanal3460
@ethiochanal3460 2 жыл бұрын
ኪዲ በጣም ጠቃሚ ነጥቦችን እያነሳሽ አቶ ተክሌም በደንብ አብራርቶ እየመለሰ በደንብ እያስረዳን ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ ክፉ አይንካቹ በጣም እናመሰግናለን
@samrysamry4554
@samrysamry4554 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 Жыл бұрын
Qonjeye thank you that is helping to Our people who is listening before taking any actions
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 жыл бұрын
ኪዲዬ ተባረኪልኝ ።
@eyerusalemkebede2852
@eyerusalemkebede2852 2 жыл бұрын
Thank you so much kidye Ezeabher yitebikush
@sablasabla260
@sablasabla260 2 жыл бұрын
ኪዲ እናመሰግናለን ከሌቦቸ ድነ ናል 🙏🙏🙏
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ኪድ በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ክበሪልን🙏🏼🥰
@isakyimer489
@isakyimer489 2 жыл бұрын
Thanks
@desalewbaye1201
@desalewbaye1201 Жыл бұрын
Thank you ,your best information and creativity
@selamawitlily8267
@selamawitlily8267 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏ክፍል 2 እንጠብቃለን ኪዲ
@alemante1
@alemante1 2 жыл бұрын
Dear Kidi, thank you very much for your effort to help us!
@rozantube2640
@rozantube2640 2 жыл бұрын
Ynamre tnxs ❤
@kindness4049
@kindness4049 2 жыл бұрын
Thanks kidi God bless you 🙏🏻
@mayaliya4096
@mayaliya4096 2 жыл бұрын
Kidi eg yibarkehe🙏 betam teru temhert new yagegnehubet enamesegnalen 🙏😍😍
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሻለን የመረጃ ክፍተቱን ሞላሽልን። ከኢትዮጵያና ከኤርትራ በስደት ሌላ አፍሪካ አገር ለሚገኙ ዜጓችስ እባክሽ መረጃ ስጭን፣
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 2 жыл бұрын
Great job
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Kidu thanks for all your work Allah bless you sis. Teklemekail Abebe very honest guy I knew him when he was working on east.
@alemasnake1339
@alemasnake1339 2 жыл бұрын
Kidi betame teru info,berci part 2 be gugute enetebekalen🙏 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@getachewaddgeh2768
@getachewaddgeh2768 2 жыл бұрын
Very useful information
@ethiopia1896Adwa
@ethiopia1896Adwa 2 жыл бұрын
💚💛❤Good Bless you☦️
@richdan
@richdan 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰለ ኢንፎረሜሽን
@selam6287
@selam6287 2 жыл бұрын
Thankyou kidi
@jesusislordmitiku8648
@jesusislordmitiku8648 Жыл бұрын
ሚሚዬ እግዚአብሔር ታማኝ ነው በጌታ በርቺ እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@kalabkaleab6672
@kalabkaleab6672 2 жыл бұрын
Thank you dear good job
@misganawasres-bt7ul
@misganawasres-bt7ul Жыл бұрын
ቅድስትየ ለምታደርጊዉ ወገናዊ እርዳታሽን በጣም ደስ እሚያሰኝ ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልን በእዉነት እንወድሻለን
@esubalewkebede51
@esubalewkebede51 2 жыл бұрын
Kidiye enamesegnalen ,
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 2 жыл бұрын
በዊንፔግ ካናዳ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ምርጧ ኢትዮጲያዊት ኪዲካዬ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ተክለሚካኤል አበበ ለሰጡን ጠቃሚ መረጃ ከልብ እናመሠግናለን🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
thanks Dear 🙏
@user-nt9be7vy4l
@user-nt9be7vy4l 8 ай бұрын
ኪድ እኔ በቪዚት ልሄድ ኘሮሰስ ላይ ነኝ ፓስፖርቴ የቀረው 1 አመት ነው ጥገኝነት ስጠይቅ በስንት ወር ፍቃድ ይሰጣሉ አቀባክሽን መልስ ንገሪኝ?
@brotherzerubabelmelese293
@brotherzerubabelmelese293 2 жыл бұрын
Wow. Very emepresive.
@nejathussein2038
@nejathussein2038 2 жыл бұрын
ቲጂየ. የኔ ውድ. በጣም እወድሻለሁ በርቺልኝ. የኔ ጄግና
@ebabekele2
@ebabekele2 2 жыл бұрын
kidi thanks much you did your best!!!!! GOD BLESS YOU
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
🙏
@tigistteshome566
@tigistteshome566 Жыл бұрын
kidi betam migermu hasabochin new mitaneshiw tebareki
@amlakegebralgebral8675
@amlakegebralgebral8675 2 жыл бұрын
ኪድዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይል በጣም መልካም ሰው ነሽ ለአብራሩልንም ለተከበሩ አባታችን በጣም እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 2 жыл бұрын
አባታችን? አረ ወጣት ነው አይ ተክለ አረ ፀምህን ቀነስ አደርገው ሽማግሌ መሰልህ እኮ HAHAHAAA
@amlakegebralgebral8675
@amlakegebralgebral8675 2 жыл бұрын
@@saraalemayehu8998 እረ ወይኔ በይቅርታ ይታለፍልኝ እግዲ ሰው የሚከበረው በሽበትነው ለማንኛውም በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ ይደረግልኝ
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 2 жыл бұрын
@Amlake Gebral Gebral አይዞን ችግር የለውም
@eshetubaye2275
@eshetubaye2275 Жыл бұрын
በርቱልን ብዙ እምንጠይቃቸው ጥያቄዎች ይኖራሉ
@hayatabdi6332
@hayatabdi6332 2 жыл бұрын
መልካም ነገር ሁሉ ላንቺ ይሁን
@samueladam1845
@samueladam1845 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲ ክፍል 2 እንጠብቃለን
@tahanur8136
@tahanur8136 2 жыл бұрын
How I can get when I can apply
@solraya4001
@solraya4001 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የምል ሓሳብ ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የዚህን ዕድል ተካፍይ እንድሆን ባለ ሙሉ እምነት ነኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@samkasssamkas1367
@samkasssamkas1367 2 жыл бұрын
You are the best honestly
@dagmawitbirhane1813
@dagmawitbirhane1813 2 жыл бұрын
Thank you so much kidi
@John-ho2yl
@John-ho2yl 2 жыл бұрын
Kidi thanks
@leylaseid
@leylaseid Жыл бұрын
ጊዜዬን እንዳላባክን ስለረዳሽኝ ኪዲዬ ተባረኪልኝ ♥
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
ደስ የምል ነው በርችልን 💚💛❤
@yeshiaregtsegaye4597
@yeshiaregtsegaye4597 2 жыл бұрын
ሰላም ኪዲዬ የአንቺም ቅንነት እና የአቶ ተክሌም ይቅርታ ተክሌ ብዬ በመጥራቴ ሣላስፈቅድ መልካምነት ከፊታችሁ ፈገግታ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ነት ይከፈላል ፈጣሪ ይክፈላችሁ ኪዲዬ የኔቆንጆ ቅን ነሽ እና በምን እንደማገኝሽ አላቅም እማማክርሽ ነገር ነበር የምኖረው ዱባይ (አብዳቢ) ነው
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ኑሮ ከተመቻቸለት እዛ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ አላማውን ብያሳካስ ዘርኝነት እኮ በብዙ ሀገር ያለ በሽታ ነው ከኢትዮጵያ ለሄደ ሰው ዘርኝነት አድስ መሆንም የለበትም በታርክ ስለምንኖር ነው እንጅ ማስረጃ ማስረዳት ብቻ አይመስለግም ችግሩ ማስረጃውን ግን ከየት ያመጡታል ነው ለምሳሌ ይህ ሰው በዘረኝነት የተነስ ምን አደረሱብህ ብባል ምኑን ያቀርባል ከብዙ ሀገር የመጣ የሚኖርበትን ሀገር አንዳንዴም ማየት ያለብን ስለፈቀዱልን ነው የተሰደድነባቸው እንዳው 5% ቱ መጥፎ ሆነና ያንን ብቻ ማጋነን የለብንም ብዬ አስባለው
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 2 жыл бұрын
sitnorbet new yentakew. yalteneka giligil ayak yilal yagere sew, tesedeh kimesew
@nahomgetachew5049
@nahomgetachew5049 2 жыл бұрын
Thank you kidi
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Enamesegnalen kidi and Tekla
@merrymerry5485
@merrymerry5485 2 жыл бұрын
Betam des ylal programu berch 😘😘❤❤
@geezpictures8333
@geezpictures8333 2 жыл бұрын
Tnx kidi 🙏🙏
@dabaroba1829
@dabaroba1829 2 жыл бұрын
Bravo kidi good job
@tigi3780
@tigi3780 2 жыл бұрын
Enameseginalen kidiyee 🥰🥰part 2 inxebiqalen
@sofiafekadu8068
@sofiafekadu8068 2 жыл бұрын
Kidi betam enamesegenalen
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ኪዱዬ
@user-fj5ow6qy1y
@user-fj5ow6qy1y 3 ай бұрын
ምርጥ መረጃነው 👍👍👍👍
@yonaskerebih8963
@yonaskerebih8963 2 жыл бұрын
ዋው
@seidhashem3425
@seidhashem3425 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ሰላምጤናይስጥልኝ እህት ኪዲ ጥሩ መረጃነው እናመሰግናለን
@tube6928
@tube6928 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው ኪዲዬ
@zenittemam1327
@zenittemam1327 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ኘሮግራምሸ አንደሁልጌዘው በጣም ጠቃሚ ነው። ቀና ሰው ነሽ፤ ቀና ነሽ ያልኩት በስራሽ ነው። ስራ ስብእናን ይገልፃል ብዬ ስለማስ ነው። በርቼ በዚው ቀጢይ ለብዙ ወገኖችሽ ትተርፊያለሽ እና።
@abebealemyehun5670
@abebealemyehun5670 Жыл бұрын
thanks ❤😍❤
@user-np1jl9po3q
@user-np1jl9po3q 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ ቅድስት በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው መልካም ትምህርት አግኝተናል
@betelhembegashawu1739
@betelhembegashawu1739 Жыл бұрын
Wow good information
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 жыл бұрын
ዉይ ኪድየ ምንም ቃላት የለኝም የተለየ መረጃ ነዉ ብቻ የሠማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት የግርሺ ጫማ የራስሺ ጥላ ሁኖ ይጠብቅሺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
kedijaye 💕🙏
@Hamerengineering
@Hamerengineering 2 жыл бұрын
Thanks too kid it's good information
@yasinbelay9928
@yasinbelay9928 Жыл бұрын
ኪድ እናመሰግናለን እኛንም ውሰዱን
@shakirahg2703
@shakirahg2703 2 жыл бұрын
Beeeeeeeteem inemaseginelen kidi mirxi nager nw hulum
@tube-nr3ch
@tube-nr3ch 2 жыл бұрын
እኔ ዱባይ ነኝ አገር ተመልሼ ካናዳ ብሄድ ደስ ይለኛል ግን ማንም የለኝም ትምህርትም ብዙ አልተማርኩ በቤት ስራ ብሄድ ምኞቴ ነዉ መሄጃ ብሩ ቢኖርም ግን ሰው የለኝም
@nardiabebe3358
@nardiabebe3358 Жыл бұрын
እኔ ካናደ መሄድ ህልሜ ነው መቼም ተስፋ አልቆርጥ ፈጣሪ አንድቀን ያሳካልኝ ይሆናል😢
@bachaajama
@bachaajama 10 ай бұрын
Hi pelles txt malishilign
@asteralemayehukendie9131
@asteralemayehukendie9131 2 жыл бұрын
ኪዲየ የኔ ቆንጆ በርች ትችያለሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
💕
@genetgeletu2840
@genetgeletu2840 2 жыл бұрын
wow wow betam arif merja nw engidy edlun kefetari metebki nw🙏👍💕
@melkamugoshe5641
@melkamugoshe5641 11 ай бұрын
ኪድየ እናመስግን አለን
@danielasefa1310
@danielasefa1310 2 жыл бұрын
Bewaga Yemalegezawen Chebete Selesetachehugn Amesegenalew Tebareku
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 жыл бұрын
ክፍል 2 ለመስማት በተስፋ እጠብቃለሁ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 2 жыл бұрын
ዋው ኪዲ በጣም ጥሩ ኢተርቪው ነው ፓርቱ 2 እንጠብቃለን እናወግዛለን 🙏
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 жыл бұрын
ምኑን ነው የምናወግዘው 🤔🤔😂
@beenasefa8342
@beenasefa8342 2 жыл бұрын
@@ephremmekonnen5250 አማርኛክ አስተካክል ምቀኛ ነገር
@mimialemu2372
@mimialemu2372 2 жыл бұрын
አሁን ለይ ያለውን መረጃ ንገሩን እኔ ካመለከት ከሁለት አመት በላይ ሆነኝ
@hannakassa1146
@hannakassa1146 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው በተለይ የኢሜግሬሽን ጉዳይ በደንብ ኢንፎርሜሽን ያስፈልጋል በጣም እናመሰግናለን ፓርት 2 በጉጉት እንጠብቃለን
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብርት እህታችን እባክሽን እስፖሰር የሚረገኝ ሰው አግዥኝ ውዷ ያገሪ ልጅ ፣???
@Fruit.media_19
@Fruit.media_19 2 жыл бұрын
ኪዲየ የኔውብ መልካም ሰውነሽ ተባረኪ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
በጣም ድስስ ይላል ይህንን ሰራ ምሰራት ይስብሼው እህታቺን ድስስ የሚል ሂዎት ይስጥሽ እንድዝህ እውነት ይዞ የሚቀርብ ነዉ ይጥፋው 🥰🥰🥰
@natitina916
@natitina916 Жыл бұрын
kidi i am big fan.and thank you for your support
@HMZDRDHY-jh3sm
@HMZDRDHY-jh3sm Жыл бұрын
Hi masha Allah ❤
@user-gf4gu8ib6g
@user-gf4gu8ib6g 6 ай бұрын
ክድዬ እግዝአብሄር ይጠብቅሽ በእውነት በጣም ደስ የምል ፖሮግራሞችን ነው ምታሰተላለፊ ኪድዬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፍቃደኛ ነሽ
@Plaschem
@Plaschem 2 жыл бұрын
Kidi, thank you so very much...you keep doing the priceless thing...hugely appreciable! One question, is it possible to change visitor visa to work permit within Canada without Flagpoling if the job offering employer get LMIA?
@teddywondmu411
@teddywondmu411 2 жыл бұрын
Kidi አሪፍ እና ጠቃሚ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏🙏.ካላሰቸገርኩሸ አንድ ጥያቄ ነበኝ ? canada አክስቶቼ ና የአክስቶቼ ልጆች አሉ ከ 12 አመት በላይ የኖሩ እና እኔን መውሰድ ይፈልጋሉ ግን በምን አይነት መንገድ እንደሚወስዱኝ አያወቁም እና የህግ አማካሪ የ ሆኑትን አቶ ተ/ማርያምን ብጠይቂልኝ🙏🙏❤ የ ብዙ አመታት ጥያቄ ነው እባክሽ እርጂኝ
@tagessejohannes8869
@tagessejohannes8869 11 ай бұрын
ክዲዬ የኔ ቆንጆ በርች
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 жыл бұрын
Kidi እባክሽ እኔ አፍሪካ ሃገር ሃገር ነው የምኖረው እና የመኖሪያ ፍቃድ አለኝ በሙያዬ ነርስ ነኝ እና 3 4,2,አመት ልጅና የአንድ ወር ልጅ አሉኝ እንዴት አድርጌ ነው መሞከር የምችለው እባክሽ እህቴ ለልጆቼ ስትይ ምላሽሽን አሳውቂኝ የኔ ትሁት ና መልካም ሰው።
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 2 жыл бұрын
Kid thanks 👍
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
Good job kidi
@hailubirhanu5851
@hailubirhanu5851 2 жыл бұрын
It is good. if there is as way let.....
@nejathussein2038
@nejathussein2038 2 жыл бұрын
ቲጂየ የኔውድ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 7 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 50 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 1,6 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 7 МЛН