በገንዘብ የሚመጡበት መንገዶችም አሉ ………‼️

  Рет қаралды 32,294

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

2 жыл бұрын

📌 ካናዳ እንዳንገባ ቪዛ እንዳናገኝ የሚያስከለክሉን ማድረግ የሌለብን ነገሮች !
📌 ከኤርፖርት ላይ በሰላም እንዲያሳልፉን ምን እናድርግ …
📌በተጨብረበረ ዶክመንት መግባት ወደ ካናዳ ቢቻልም መጠንቀቅ ያለብን ነገር ……
📌ሌሎች ጉዳዮችንም ሰፋ ያለ ማብራርያ ሰጥቶበታል

Пікірлер: 337
@fastfast3323
@fastfast3323 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህታችን አባታችን እኔ በጣም ለዚህ ነገር መላ አጥቼ ነበር አሁን ግን ግልፅ ሆኖልኛል ተስድጄ ያለሁት አርብ አገር ነው ብዙዎች እንወስድሻለን እያሉ ሲያጎጉኝ እኔ ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን ግልፅ ስለስማው እራሴን አርጋጋው ። እናንተ በርቱ ብዙ ለብዙ ስዎች ከመዘርፍ ታድናላቹ የተዘርፉት ቤት ይቁጠርው።
@Isaackidu
@Isaackidu 2 жыл бұрын
ተክሌ እጅግ በጣም እናስመሰግናለን ታጋራን የነበሩት ሀሳቦችህ በሙሉ በአንድም በሌላም መንገድ ለመላው የስደተኛው መሀበረሰብ ጠቃሚ ትምህርት ሰጭ እና አበራታች ነበሩ:: ቅድስቴ አንችም ይህን መልካም ሰው ስላገናኘሽን ተባረኪ ከምታስቢው በላይ የብዙ ሰዎችን ሸክም እያቀለልሽ ነው::
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
🙏💕
@solmoneshetu-rm1dg
@solmoneshetu-rm1dg Жыл бұрын
​@@kidiethiopia ሰላም ነው ካናዳ ሰው ቢኖረን ለመምጣት ምን ያስፈልጋል ምክንያቱም ሙሉ ኢንፎርሜሽን ጠይቅ ብሎኝ ነው ለምሳሌ አንቺ ኢንተርቪ የምታደርጊው ሰው ያውቁታል ትክክለኛ መረጃ ጠይቅ ስላለኝ ነው
@honaleyatmotivationalvideo1091
@honaleyatmotivationalvideo1091 Жыл бұрын
​@@kidiethiopia pls ehen sw endet lagege case...ne esu endejemerlege nw
@ashanetse
@ashanetse 2 жыл бұрын
ተክሌ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት እኔ ጉዳዩ ባይመለከተኝም ለወገንህ ብዙ መረጃ ስለሰጠህ ደስ ብሎኛል አንተ ከድሮም ጀምሮ እንዲሁ ነህ ተባረክ
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 2 жыл бұрын
አሪፍ ይዘሻል ወንድማችንን ጠበቀ አርጊዉ👍 ወሬ ከማጣት ፖለቲካ ከሚቀባጥሩ youtubers የአንቺ 110℅ 👍
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 жыл бұрын
ከምር በጣምና ጥሩ ሠዉ ነዉ አቶ ተክሌ ካሁን በፌት በሌላ ቦታ ተከታትየዉ ነበር አላህ ይጠብቀዉ ጊዜዉን መሱአት አድርጎ ጥሩ መረጃ ስለሠጠን ከልብ እናመሠግናለን
@zahraabdulbasit1862
@zahraabdulbasit1862 2 жыл бұрын
ምድነው ከ300 በላይ እይታ አግኝቶ 70 ማይሞላ ላይክ ምድነው ላይክ አድርጉ ፕሮግራሙ ከኛ በላይ የሚያስፈልጋቸው ፕሮሰሱን የጀመሩና መረጃ አቀባይ አተው ለሚከራተቱ ኢትዮጵያዊያን እዲደርሰ እኛም በአቅማችን ላይክ እያደረግን እንድረስላቸው kidi ምርጥ ፕሮግራም ነው የጀመርሽው ቀጥይበት group five ያላቹት ምርጥ ሀሳብ ነው ኪዲ በሰፊው አውሩበት እንጠብቃለን💚💚💚
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ውዴ 🙏💕
@nomore8101
@nomore8101 2 жыл бұрын
@zahra abdul basit የኛ ሰው ምርጥ ቁምነገር ሲያይ አያደርግም ግደለውና ስድብ ነው የሚወደው ይህ ግን የሚገርም ፕሮግራም አንጀት የሚያርስ thousands 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይገባዋል በእውነት ቁምነገረኛ ናት kid ethiopia like,subscribe,share, ያስፈልገታል millions 👍❤👍❤👸
@amlakegebralgebral8675
@amlakegebralgebral8675 2 жыл бұрын
እና ለምን እኔንም ጠበቃ ሆኖ አይወስደኝም ኪድዬዬዬዬ እረ ንገሪልኝ ለክቡር ጠበቃችን እግዚአብሔር አምላክ ከጠበቃነት ወደ ዳኝነት ከዳኝነት ወድ ፕሬዘዳትነት ከፍ ከፍ ከፍ ያደግህ በእውነት በጣም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ብሩክ ሁን
@meseretbetru8041
@meseretbetru8041 2 жыл бұрын
ኪዲዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ከቻልሽ ሌላ ግዜ ጠይቂልን ከ አውሮፓ በጎብኘት ቢመጣ የስራ ፍቃድ ማግኘት አና በ አውሮፓ ፖስፖርት ስራ መቀጠር ይቻላል መረጃው ካለሽ አቺም ነገሪን በጣም የብዙ ኢሮፕ ያለ ሠው ጥያቄ ነው እናመሰግናለን አቺነንም ተክሌንም ዘመናችሁ ይባረክ🙏❤❤❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
part 2 ላይ ተናግሩዋል ውዴ 🙏
@johnyami1981
@johnyami1981 Жыл бұрын
@@kidiethiopia ኪድዬ እባክሽ የአንችን ወይም የ አቶ ተክሌ ቁጥር 🙏
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት ግልጽ የሆነ። መረጃ ነው ያገኘነው
@getachewaddgeh2768
@getachewaddgeh2768 2 жыл бұрын
Thank you Tekle! That’s nice of you to take time and clarify that type of information
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ከልብ ነዉ የምናመሰግነዉ❤❤
@sulatools8987
@sulatools8987 Жыл бұрын
አቶ ተክለማርያም በጣም በጣም እናመሠግናለን በሶስት ክፍል የተናገርከውን ሰምቸዋለሁኝ ምርጥ ርዕሶችን ተጠይቀክ መልሰካል እውነትም የማታካብድ ቀለል ያልክ የሀገሬ ልጅ ነህ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ በእርግጥ ካናዳ ብመጣ ጠበቃዬ የማረግህ አንተን ነው ቴንኪው
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ኪዴየ ተባረኪ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠከን ተባረክ 🙏🙏🙏
@akliluabebe1570
@akliluabebe1570 2 жыл бұрын
ኪዲ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የውነት ስለምታደርሽን መረጃ ሁሉ በጣም እናመሰግናለን። ተክሌም እግዚአብሄር ይባርከው ኢሜል ልናደርግለት ብኖፈልግ whatsapp ላይም ልናገኘው ብንፈልግ እንዴት ነው የምናገኘው ኪዲዬ
@amlakegebralgebral8675
@amlakegebralgebral8675 2 жыл бұрын
ኪድዬዬዬዬዬ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ እንዴት አመሻቹሁ እናተ መልካሞች ዘመናቹ በሰላም በጤና በደስታ ይለቅ እወዳችዋለው ክንበሩልኝ
@tofikhalidmuketar6098
@tofikhalidmuketar6098 2 жыл бұрын
ቅድሥትዬ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እዚህ አገር ብዙ ሠዎች ከባንክ ብድር ይወሥዱና አይከፍሉም በህግ አያሥጠይቅም ማለት ነው እንደው ይሄንን ነገር ብትጠይቂልኝ በጣም ነው ማመሠግንሽ ኑሪልን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ስለ ፋሚሊ ጉዳይ ስናወራ እሺ 😄
@zelalemtesfaye8743
@zelalemtesfaye8743 2 жыл бұрын
Thank you Kidi and Teklemichael It is really informative.
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 Жыл бұрын
TY Kidi betam Mesmat yeminfelgachewun Professor new yakerebshiln. beteley be Hager guday be Human Right zuria yemisetutn tintena betam new mesmat yemifelgew. yemitawukiw kale pls link askemichiln.
@richwithgod8839
@richwithgod8839 2 жыл бұрын
ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ጥሩ ጠበቃ ከመጋበዝሽም በላይ በ3ቱም ክፍል የጠየቅሻቸው ጥያቄዎች በሳል እና ምንም ክፍተት የሌላቸው ናቸው። የእኛ ድርሻ መጠቀም ብቻ ነው። ጠበቃውን በቀጣይም እንደምናገኘው ተስፋ አድርጋለሁ።
@danieltesfamariamgebrekris563
@danieltesfamariamgebrekris563 2 жыл бұрын
Thank you so much Kidi❤❤❤ and dear Lawyer Tekle...!!!
@yonaswerede1319
@yonaswerede1319 Жыл бұрын
Thank's for good information GBThem
@bereketteshale8838
@bereketteshale8838 2 жыл бұрын
very very nice we need next part. God bless. Thank You
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
ዋዉ እኔ ገና ዛሬ ነዉ ይህን ፕሮግራም ሰብስክራይብ አርጌ 1 ሶስት ቪዶዎችን ያዳመጥኩት እጂግ በጣም ደስ የሚል እዉቀትን የሚሰጥ ነዉ እጂግ በጣም እናመሰግናለን❤
@MiftahDender
@MiftahDender 2 жыл бұрын
Wow, what an invaluable information. Thank you both.
@tigi3780
@tigi3780 2 жыл бұрын
Enameseginalen kidiye 🥰🥰🥰memxate ayiqerim wudee 🇨🇦
@berhaneghebreab8191
@berhaneghebreab8191 Жыл бұрын
Thaku so mach abut u r emigration advanced lawr tekle
@fanamenberu7851
@fanamenberu7851 2 жыл бұрын
ኪዲ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ተባረኩ!!
@tewanagntube5413
@tewanagntube5413 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምናመሰግነው ። kidi አሪፍ ነው ቀጥይበት! !!
@Plaschem
@Plaschem 2 жыл бұрын
Hi Kidi, as usual many thanks for your kind facilitation & support for us to be well informed from trusted lawyer like Tekle....soooo helpful! I have a plan to get visitor visa. So, my question is for Tekle...can I get your office's facilitation for such support in case such request can be covered through your office!
@divalucky2594
@divalucky2594 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ information ነው እናመሰግናለን 🙏🙏
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 2 жыл бұрын
ኪዲዬ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃነዉ።
@tiruworkassefa9000
@tiruworkassefa9000 2 жыл бұрын
Kedeseye betam amesegnalewe enamesegenalen teru information new ketelubet betam yetekemenal
@ephremfasil4485
@ephremfasil4485 Жыл бұрын
Thank you both for this gold info.
@mergituwagari7696
@mergituwagari7696 2 жыл бұрын
Des yemil merejanow bexaam amesginalew tebareku
@selamdawit2258
@selamdawit2258 Жыл бұрын
Thank you so much both of you !!
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Жыл бұрын
Kidi, you are number 1. Yemen yalu sidetegnoch yet new interview yemideregut? Pls you have information
@simzerthun
@simzerthun Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኪዱ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካቹ
@The09hale
@The09hale Жыл бұрын
Thank you both of you. So professional.
@emkedmalemfikre5831
@emkedmalemfikre5831 Жыл бұрын
thanks for the brief explanation, it's so helpfull.
@tigistlulithmeshesha8309
@tigistlulithmeshesha8309 2 жыл бұрын
Kidoyee, thanks so much! Its so helpful! Can a person ask for asylum after comes to canada using visitors visa?
@yodittekele9501
@yodittekele9501 2 жыл бұрын
Thank you both of you Guy's 🙏🙏
@user-me1fe1io3v
@user-me1fe1io3v 2 жыл бұрын
Yene melekame amesegenalew fetari abezeto yebarekeshe teru mereja new yagegnewete amesegenalew
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 2 жыл бұрын
የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ተክሌ አበበ ለሰጡን ጠቃሚ የሆነ መረጃ እጅግ በጣም ከልብ_እናመሠግናለን🙏 ኪዲካዬ በቀጣዩ አመት የማኒቶቫ ፍላግ ላይ ያንቺ ፒክቸር እንዲገባልን vote እናረጋለን ኪዲካ ይመቻችሽ ምርጥነት ሲለካ🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
😄
@addisaytenew4187
@addisaytenew4187 Жыл бұрын
thank you very much both of you ,It is nice information Kidi,but i have one question kidi which is how much we pay for lawyer per month
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
It’s very helpful information Thanks kidye konjo 🥰
@user-ed6ui5dr3l
@user-ed6ui5dr3l Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የሰጣችሁን
@Dani-ku8vs
@Dani-ku8vs 2 жыл бұрын
Ato Tekle betam enamesegnale
@53tesfayebirhanu
@53tesfayebirhanu 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ! ፕሮግራሞችሽ ሁሉ አስተማሪና አንቂ ነው።
@mihiretuabj145
@mihiretuabj145 2 жыл бұрын
Thank you dear for this useful information. And also we need this like information and how can immigrant to Canada in formal way. Great respect for both of you
@tarikgirma1475
@tarikgirma1475 2 жыл бұрын
ኪዲየ የኔ እናት እግዚያብሔር ይባርክሽ ።አቶ ተክሌም የእውነት መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው ።ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ካናዳ ውስጥ የሚኖር የራሱ ንግድ (ምግብ ቤት ) ያለው ሰው ከሀገር ቤት ሰው ማምጣት ይችላል ማለቴ ለስራየ ሰው እፈልጋለሁ በሚል ምክንያት ? አመሰግናለሁ ።
@dagmawitinsae8109
@dagmawitinsae8109 2 жыл бұрын
Kidiye leseteshn mereja betam enamesegnalen Arif consultancy yemtyiwn btnegrign pls
@tenagnenegewo7670
@tenagnenegewo7670 Жыл бұрын
Kidi betam enamesgnalen betleyayu gudayoch lay balmoya eygabezesh sele yemteschin merja
@yosefderese1737
@yosefderese1737 Жыл бұрын
ኪዱ አሰናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝኝ
@samuelyimam9982
@samuelyimam9982 2 жыл бұрын
Hello Kidi, Appreciated what you are doing. Kimdly request the address of this Gentleman.
@marthatube1001
@marthatube1001 2 жыл бұрын
ደስስስ የሚል አገላለፅ ተመስጬ ነው የሰማውት ዘመናቹ ይባረክ ቅድስቴ
@senitebekele4721
@senitebekele4721 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ባንቺ ብዙ ሰው ተጠቅሟል
@bitaniyadimise1750
@bitaniyadimise1750 2 жыл бұрын
God bless you kidi Thank you so much
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ኪዲ ጥሩ ነው በርቱልን 🙏
@Dani-ku8vs
@Dani-ku8vs 2 жыл бұрын
Thanks it's very helpful 👍
@mulugebremedhin1689
@mulugebremedhin1689 2 жыл бұрын
Hi kidi edate neshe Mulu ebalalehu teyake neberege beselek mageget echelalehu ?yemechel kehone beweste mesemer edate edemagegeshe tekumige
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 жыл бұрын
Ebakachu beye gezew kerbu beteley group of 5 please 🙏
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ የምትገርሚ ሴት ነሽ አቶ ተክሌ እግዚአብሔር ይባርክህ
@henoktadesse641
@henoktadesse641 2 жыл бұрын
Valuable information new thank you kidi and tekle
@user-lc4ux5ht6p
@user-lc4ux5ht6p 2 жыл бұрын
beturisit melik kanada kegeba 1 sew ezaw menor efeligalehu billo biyasib menoriya fiqad yageghna?esiti teyqillin kidi..?
@woynimokonen352
@woynimokonen352 2 жыл бұрын
ሁለታችም ተባረኩ እናመሰግናለን
@abdousalih2522
@abdousalih2522 2 жыл бұрын
Its amouzing interview kidi keep it on we get very interested informatin we need more information about group five in nest interview good blees you thanks alot for your interest
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 жыл бұрын
ኪድየ ክበሪልኝ የኔ ዉድ ያሠብሺዉን ፈጣሪ ያሳካልሺ የኔ ዉድ ስለ 5 ጉሩፑ በሠፊዉ መረጃ ትሠጪናለሺ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ዉድ ዉድ እህት
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ኪድዬ እንኳን ደና መጣችሁልን❤
@aymeukamohammed3607
@aymeukamohammed3607 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም እንጠብቃለን
@fikruman431
@fikruman431 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል መረጀ ነው በርቱ ቃጥሉበት
@freehiwotyemane9870
@freehiwotyemane9870 Жыл бұрын
Thank you very much for your informations
@nomore8101
@nomore8101 2 жыл бұрын
ተክሌ በጣም ጓበዝ ግልፅ ማብራሪያ ነው የሰጠሀው የሚገርም አፌን ከፍቼ አዳመጥኩህ ጊዜህን ሰጥተህ ስላስረዳኃን በጣም እናመሰግናለን። (Full of knowledge)ጠያቂዋም ዋው ዋው ዋው ናት ይመችሽ kid 👸❤👸❤ 👍👍🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@amarewuletaw8940
@amarewuletaw8940 2 жыл бұрын
Thanks
@lalibelaecotours4099
@lalibelaecotours4099 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏
@mastewal2832
@mastewal2832 2 жыл бұрын
Thank You!
@ahmedebrahim6471
@ahmedebrahim6471 2 жыл бұрын
Thank you kidi.🙏🙏🙏
@raheltesfaye8
@raheltesfaye8 2 жыл бұрын
Tebareku
@Hannaze
@Hannaze 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ግልፅ የሆነ ወሳኝ መረጃ:: ኪዲዬ ❤️❤️❤️❤️ የኔ ቁምነገረኛ...
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
💕
@tutubelhu2241
@tutubelhu2241 2 жыл бұрын
I appreciate what you are doing.
@Abuschabebaw6934
@Abuschabebaw6934 2 жыл бұрын
ኪዲ እንዲሁም እንግዳሽ ተክሌ በጣም እናመሰግናለን ላካፈላችሁን መረጃ! እና እንዳላችሁት በ group 5 አጠቃላይ የቪዛ ሂደት ጠለቅ ባለ መረጃ ዳግም ከተክሌጋ እንደምታገናኝን ተስፋ አደርጋለሁ።
@saronsargetsaronsarget6565
@saronsargetsaronsarget6565 Жыл бұрын
Gosh yene teyake yehe neber tebareki 👏
@yeddesilig1341
@yeddesilig1341 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዱ
@birukbelachew4200
@birukbelachew4200 Жыл бұрын
Thank you!!! its Educational!!!
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 2 жыл бұрын
kid betam des yelale bezu tetekemenbetal God bless you more
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን👍
@scopemobile1735
@scopemobile1735 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ኪዲየ እንዲሁም ለ ኣቶ ተክሌ እግዚኣብሄር ያክብርል .....ተባረኩ እውነት ነው በገንዘብ እማይተመን መረጃ ነው ከልባችን እናመስግናለን......እደ እግዚኣብሄር ፍቃድ በዚህ ኣያበቃም .....ስለ group 5 እና sponser ship ቢቀርብልን በጣም ደስ ይለናል .....እግዚኣብሄር ያክብርልን ተባረኩልን
@user-gq4kq2dp1y
@user-gq4kq2dp1y 11 ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ኪድዬ
@hghlights9836
@hghlights9836 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲ በርቺልን
@bellamessin5927
@bellamessin5927 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም እምናመሰግንሻለን ጥሩ እንግዳ ነው የጋበዝሽልን ሌላው false marriage ከፈለን ብቻ የትኛውም አማራጭ ፈልጉልን ኢትዮጲያ ተስፋ ቆረጥን
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Жыл бұрын
Kidye geta yebarksh💖😍
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 2 жыл бұрын
ስለቤተሰብ ህግ የተባለዉም ወርቅ ሀሳብ ነዉ።👌
@dunamisministry9100
@dunamisministry9100 Жыл бұрын
God Bless you Both !
@atsdereda1826
@atsdereda1826 9 ай бұрын
በጣም ትልቅ መረጃ ነው ናመስግናለን
@yaros_media
@yaros_media 2 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ
@biniyammitiku2772
@biniyammitiku2772 2 жыл бұрын
Kidiya men ayenet ingeda Jesus zaram degagema layew new thanks
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
bini 🙏😊
@rozahussen4532
@rozahussen4532 2 жыл бұрын
Greetings from Addis Ababa, you are rock ! Thank you for such great service. Kindly request you to get the lawyer's address. I am coming to Ontario this summer and plan to get personal advice. Thankyou in Advance for your full cooperation
@danielasefa1310
@danielasefa1310 2 жыл бұрын
Mareyamen Leyuwoch Nachu Uuuuuu
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Enamesegnalew betam thanks
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 жыл бұрын
Enamesegenalen betame
@kala899
@kala899 2 жыл бұрын
Hi yene konjo መልካም እና ቀና ሠው ነው ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ አባክሽ ተባበሪኝ ጠበቃውን ማግኘት እፈልጋለው እባክሽ እርጅኝ መክፈል ያለብኝ እከፍላለሁ በፈጣሪ ወይ ሥልካቸውን ወይንም ሌላ አማራጭ ጠበቃውን ማግኘት እምችልበትን ንገሪኝ እባክሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 23 МЛН