ከስልክ ሱስ መውጣት!

  Рет қаралды 77,043

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

ስልክህን አንተ እየተጠቀምክበት ነው? ወይስ እሱ እየተጠቀመብህ? ጊዜህን የተሻማህ፣ ስራ አስፈትቶ ቁጭ የሚያደርግህ፣ በቀን 3 ሰዓት ወይም በአመት 1100 ሰዓት (የተጣራ 45 ቀን) እንድታባክን ያደረገህ ያልታወቀበት ሱስ፤ ስልካችንን ለአላማችን እንዴት እንደምንጠቀምበት ለመተግበር የሚመቹ ቀላል መፍትሔዎችን ይዘን ቀርበናል።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 424
@mulugetakassa4157
@mulugetakassa4157 2 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊና መሠረታዊ ሂወትን ዘመንን የሚታደግ ነዉና በዚሁቀጥል ማለት ተከታታይ የሆነ ትምህርት ያስፈልጋል
@user-ot1qr2dk4d
@user-ot1qr2dk4d 2 жыл бұрын
እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው ወደ ዘላለማዊ ህይወት በ እየሱስ በማመን ብቻ አግኙ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
አሜን ።
@wubetitegegne7113
@wubetitegegne7113 2 жыл бұрын
አሜንንን
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ur5hg6hl7w
@user-ur5hg6hl7w 2 жыл бұрын
ማመንብቻ ኣያድንም ስራ ከሌለን።
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l 2 жыл бұрын
ውይ😂እናንተ
@user-or9jg6md9i
@user-or9jg6md9i 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ባተ ምክር ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ መልካም
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
ጎንደሬው 🤩 ስወድሽ😘😘 ፕሮፋዬሌን ሰበስክራይብ አድርጊልኝ🙏 እኔንም በርታ በይኝ እስኪ 💪💪
@user-or9jg6md9i
@user-or9jg6md9i 2 жыл бұрын
እሽ ዉቤ
@user-or9jg6md9i
@user-or9jg6md9i 2 жыл бұрын
@@Aphrodite7 አድርጌህ አለሁ ደሜ
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
@@user-or9jg6md9i 😘😘😘😘 አመሠግናለሁ 🙏
@ronniehaftu277
@ronniehaftu277 2 жыл бұрын
Desktop telegrame now yaschegereng
@hikmanuru304
@hikmanuru304 2 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ከመኖር በላይ ምን ሚያስደስት ነገር አለ 🤗 ምን ያምር ስራ "ከሠው ልጅ በላጩ ለሠው ጠቃሚ የሆነ ነው" አላህ ይጨምርልህ ሂዲያም ይስጥህ
@gggyyfdhhffhjj3805
@gggyyfdhhffhjj3805 2 жыл бұрын
በጣም ተምሬበታለሁ ወድሜ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥክ😘😘😘😘😘😘🙏
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ለአንድ ቀን ስልክህን አለመጠቀም በይበልጥ በተረፈ ያንተ ትምህርት ሁሉም ይመቸኛል❤👍🙏
@ssd7247
@ssd7247 2 жыл бұрын
በጣም ተቸግሬ ነበረ እኔ በእንቅልፍ ልብ እንኳን ነዉ የምፈልገዉ ስሰራ ስበላ ሽንት ቤት እንኳን እዥ ነዉ በጣቃላይ ከምስራበት ሰአት ይልቅ ስልኬን የምጠቀምበት ጌዜ በእጥፍ ይበልጣል እናመሰግናለን እግዝአብሕር ይርዳን ለመተዉ
@apptuble1610
@apptuble1610 2 жыл бұрын
🙄🤣🤣🤣😃ዋየው ጉድ
@user-nq9zv3cw6x
@user-nq9zv3cw6x 2 жыл бұрын
ዋው
@mahlettesfaye6098
@mahlettesfaye6098 2 жыл бұрын
ወቼው ጉድ😂😂😂😂😂😪😨📣📣📕📕📕📕📖📖📖📖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mahlettesfaye6098
@mahlettesfaye6098 2 жыл бұрын
ወቼው ጉድ😂😂😂😂😂😪😨📣📣📕📕📕📕📖📖📖📖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Eden_Mekuriya_19
@Eden_Mekuriya_19 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺው ነኝ ደግሞ ሚገርመው ረጅም ሰአት ከተጠቀምኩ በኋላ ምነው ባልተጠቀምኩ እላለው ....ስለ ስልክ ሱስ ከዚ በፊትም አይቻለው ግን ምንም ለውጥ የለኝም እመቤቴ ብቻ ትርዳኝ እንጂ እኔንም እናንተንም መድሀኒአለም ይርዳቹ🙏
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
እህቶች እስኪ መርቁኝ ያሰብሽው ይሳካ ወድሜም እስር ቤት ነው አላህ ያውጣልሽ በሉኝ መልካም ፆም ይሁንላችሁ ውደቸ የሰላም የኢባዳ የዚክር እሸአላ ይሁንልን
@marakiye7986
@marakiye7986 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-jt1ic8su4d
@user-jt1ic8su4d 2 жыл бұрын
ያሳካልሽ
@user-qv2be6je2z
@user-qv2be6je2z 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ከለሺባት ችግር ያዉጣሽ
@arnoanton2315
@arnoanton2315 Жыл бұрын
Ayizosh fetarie yeredash ehite
@user-zx7hd7qi9e
@user-zx7hd7qi9e 2 жыл бұрын
ደሰ የምል ትምህርቲ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ🌹😘
@kd1018
@kd1018 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ሚገርመኝ ይሄ ሁሉ እውቀት፣ ይሄ ሁሉ የሰውን ህይወት የሚቀይሩ ትልልቅ ንግግሮች የማሰብና የማስተዋል አቅም፣ ጥበብ የተሞሉ ምሳሌዎች መጥቀስ፣ በዛ ላይ የማስረዳት እና የንግግር ችሎት እንዴት ለአንድ ሰው እንደሚቻሉ አላውቅም በዛ ላይ ገና በወጣትነትህ። እውነት አንተ እግዚአብሔር ነው ስራውን እየሰራብህ ያለው! አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ።
@Miki-xe7ln
@Miki-xe7ln 2 жыл бұрын
bro 6 ስአት ሆኖአል አተኛም
@ermytta3795
@ermytta3795 2 жыл бұрын
ወንድሜ ይሄን ቪዲዬ ካየዉበት ቀን ጀምሮ ለራሴ ቃል ገብቼ ለ 20 ቀን ሙሉ ስልክ አልተጠቀምኩም እናም ከ20 ቀን በኃላ ነዉ ዛሬ የተጠቀምኩት በ 20 ቀን ዉስጥ በጣም አስገራሚ ለውጥ ነዉ ያየዉት ቢቻላቹ ሞክሩት አመሰግናለሁ ።
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
አንድ ወር አለፈኝ ሚዲያ መስማት ካቆምኩኝ በዛ ፋንታ ለኔ ለሚጠቅሙኝን ነገሮችን በመስማት ውስጣዊ ደስታ አግኝቻለሁ ። አዘጋጆቹ በርቱ የብዙ ሰውን ህይወት ይቀይራል
@user-ru1ii2uz8h
@user-ru1ii2uz8h 2 жыл бұрын
ምክራቺሁን በጉጉት ነው የምጠብቀው በርቱ ግን በብዛት የሚከታተላቺሁ እኛ አረብ ሀገር ያለን ልጆቺ ነን ብየ አስባለሁ ሀሳብ ስትሰጡ ለኛም የሚሆን አቅርቡልን ለምሳሌ እኛ እስፖርት ለመስራት መፅሀፍ ለማንበብ ብዙ እኛ ለማድረግ እድሉ የማይኖረን ብዙ ነን እና ለኛም የሚመቺ ጥቀሱልን
@user-cm8ek2nj9c
@user-cm8ek2nj9c 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ከንተ ብዙ ነገር ተመረየለው እመብርሃን ትቅደሞህ ዛሬ ደም አንደኛ ነኝ😘😘😘😘
@rihanaekram6243
@rihanaekram6243 2 жыл бұрын
አተልጅ ተባረክ አግቼህ ግባርህን ብስምህ ደስ ይለኝ ነበር በጣም ሂይወቴን ቀይረህዋል👍 🙏❤❤😍
@abdiawel2558
@abdiawel2558 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል እንደኔ ደሰ ያለው እሰቲ በ Like
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ የሚደርስበት አላማ ከሌለው ልክ በገመድ እንደሚጎተት በግ ነው አላማ የሌለው የሚደርስበት ስለማያውቀው መነዳት ብቻ ነው ልቅ መሆን
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ
@painkiller8762
@painkiller8762 2 жыл бұрын
huletegna mist alachew ende?
@makeba7092
@makeba7092 2 жыл бұрын
ስነዬ ስድስተኛው የምር የተጠቀምኩበት ነው ዘጠነኛውን አጣጥሜበታለሁ😊😀 አሪፍ አሪፍ ሀሳቦች ናቸው አመሰግናለሁ!!!❤❤
@mohammedhaylu9391
@mohammedhaylu9391 6 ай бұрын
ትለኛለህ የኔ አባት መሪወቻችን እንዳንተ ስለስኬት ቢያበረታቱን ከሰው ኋላ አንቀርም ነበር እናመሠግናለን
@TargetTutorialWithDawit
@TargetTutorialWithDawit 2 жыл бұрын
I like your presentation it is coool. It is all about atomic habit ( small changes that will transform your habits and deliver amazing results.)
@adonai1378
@adonai1378 2 жыл бұрын
It’s a gr8 book.
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
I agree ! Great book
@habtamalebachew3828
@habtamalebachew3828 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ በየቀኑ ስሰማህ ካለብኝ መጥፎ ልማድ ወጥቻለሁ ደስታየን መለስክልኝ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜ ይስጥህ እውነት ቤተሰቦች እያልክ የምትጀምረው ያነቃኛል ያስታዉሰኛል
@nemaailynema4840
@nemaailynema4840 2 жыл бұрын
ኢኔ ያስልክ አጠቀቀም መስተከል አላብኝ ወድሜ ኢንዴሜና ጤና ይስጥህ በጠም ምርጥ ምክክሪነው ተበረክ ያስልክ ሱሲ ማጥፎነው🌷🌷
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ትምህርት ነው በርታ👍🙏🙏🙏እኔ ጊዜዬን የፈጀብኝ KZfaq ነው
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር የእዉነት ይባርክህ ወንድማችን ስለምክርህ የስንቶችህይወት ተቀየረ የማላቀዉን አስተማርከኝ በጉጉት ነዉ የምጠብቅ የአንተን ምክር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
አመለ የኔ ቆንጆ 🤩 ስወድሽ 😘😘 ፕርፋይሌን ሰብስክራይብ አድርጊልኝ 🙏 እኔንም በርታ በይኝ እስኪ💪💪
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 2 жыл бұрын
@@Aphrodite7 አመሰግናለሁ እሺ እግዚያብሔር ያበርታህ ወንድሜ የማይቻል የለም እመንጂ አትፉራ
@MohammedAli-pk2em
@MohammedAli-pk2em 2 жыл бұрын
I love your presentation you teach us life changing lesson. God bless you!
@ereyerey7133
@ereyerey7133 2 жыл бұрын
Wow God bless you thanks for good advice 🙏🙏🙏
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 2 жыл бұрын
Great Advice,You are blessed.
@asnakegetu8148
@asnakegetu8148 2 жыл бұрын
Thank you very much you have a great idea and consultation
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወድም ዘመንህ ይባረክ ማስተዋሉን ይስጠን...
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤
@balemlaytilahun9000
@balemlaytilahun9000 2 жыл бұрын
ኸረ በጣም ልዩ ነህ በእውነት ዘመንህ ይባረክ የዘመኔ ጀግና ነህ
@tesfaye860
@tesfaye860 2 жыл бұрын
GREAT Advice ! Thank You so much,GOD bless U
@redwanhussen3500
@redwanhussen3500 2 жыл бұрын
I Love your inspiration and I always follow you you tube channel and tiktok .your idea can cause many postive change my life so I want to say thankyou
@user-gi8yw8pq2v
@user-gi8yw8pq2v 2 жыл бұрын
Waw betewatu arif nggr tebark nurlin
@tejastetejast978
@tejastetejast978 2 жыл бұрын
Thanks it's very important
@milkesafanta209
@milkesafanta209 2 жыл бұрын
Wow betam garami mikirnew tank bro dasbilognal tebarek
@sofoniyasamanuel6801
@sofoniyasamanuel6801 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ እባክህ ስለ ታዳጊ እግር ኳስ ተጨዋቾች አንድ ቪድዮ ስራለልን በናትህ።
@tamiratdanielofficial912
@tamiratdanielofficial912 2 жыл бұрын
በስልክ ጊዜውን ከሚባከኑ ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ ። የእውነት ይህንን የግንዛቤ ትምህርት እኔን አይተህ ያዘጋጀህ እስኪመስል ድርስ ነው የገረመኝ። በማይጠቅሙ ነገሮች ጊዜየን ጉልበተን ገንዘቤ የመጭረሴ ቆጭቶኛል። ባስተማርከው መሠረት ለመጠቀም ከዛሬ ጀምሬ እራሴን ለመቆጣጠር እና ለመምራት ዕድል ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ ።
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
Bertaa jeginaaachin👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 So amazing thnak you ❤ 💖
@pawlostadlo4139
@pawlostadlo4139 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ናቸው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!!!!
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 2 жыл бұрын
Thank you a lot brother! You are such a blessing to us!
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Thanks so much 🙏💓
@yashidaro5115
@yashidaro5115 2 жыл бұрын
Tabrki geta yeberk
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
Tahnks so much👍❤
@bezawitlemma8091
@bezawitlemma8091 2 жыл бұрын
Tnx for all advices b/c ur advice is so important for me 😊😇
@abdelafadelu8334
@abdelafadelu8334 2 жыл бұрын
ስለ (ትምህርት መጎበዝ) ልቀቁልን አላህ🙏 የግዛቹ
@Sichaletube8850
@Sichaletube8850 2 жыл бұрын
Yane chigroch be silki layi gizehen atefalew. Mestaf manbeb irasu manbebe iska miyakiteng dires neber. Ahon gin tamiraleh geta yibarkih bro. Kezi belay aymrok yibarek♥️🙏
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 2 жыл бұрын
thank you so much
@tobiyatubetube9352
@tobiyatubetube9352 2 жыл бұрын
you are a great life coach
@zeniqune9480
@zeniqune9480 2 жыл бұрын
Tankyou bro abziche iwadihalew
@endriasamare7704
@endriasamare7704 2 жыл бұрын
Betam arife mekere nw mesetewe betam amesegenalehu
@zed9457
@zed9457 2 жыл бұрын
Thank you Bro
@user-ui4kg7fx5b
@user-ui4kg7fx5b 2 жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ብዙ ሰው ኤየቀየርክ ነው በርታልን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
Thank you 😊
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 жыл бұрын
Thank you❤🙏
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Yewunet betam sus yemeyastela edweta yaten mkr esemalew!!!!!
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
የሆነ ልከው ሁሉ ቀድሜ ተግባራዊ አድርጌ 9ኛው ነጥብ ለውጥ ላይ ነኝ እናመሰግናለን
@zamzm1563
@zamzm1563 2 жыл бұрын
ምክሮችህ በጣም አስተዋይና ደስ እሚሉ ከመሆናቸው ቶሎ ያልቁብኛል በርታ እኔ ሱስ የሆነብኝ ዩቱብ ነው ያረቢ ከዚህ ሱስ እንዳወጣኝ ጥረት ከማድረግ ጋር እለምነዋለሁ ለዚች ጠፊ ዱና በሶ ላይ ስንኖር የዘራንውን ልታሳጭደን አኬራችንን አዘናጋችን አይይይይ ፀፀት ላይመለስ ሄደ እድማችን ጌዛችን ያረብ በእዝነህ ቀናውን መገድ ምራን በመራሀንም ላይ አፅናን
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 2 жыл бұрын
Thank u betam
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 2 жыл бұрын
Betam meret meker thank you 🙏❤
@yisihakshimeles2236
@yisihakshimeles2236 2 жыл бұрын
Betam konjo ewket nw yemteseten thank u wendemachen
@maryalem1890
@maryalem1890 2 жыл бұрын
Betam enamsegenalen wedemachen ❤🙏
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 жыл бұрын
Thank you
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አረ የእኔ ሱስ ዩቱብ ነዉ ሁሉም የምካታተለዉ ጥሩ ነገሮች ናዉ እንደ እናንተ ኣናቃቂ ቪድየዎች መንፈሳዊ ነገሮች ነዉ እምከታተለዉ ዉስጤ የምፈልገዉ ግን ማንበብ ነዉ ያነበብኩት ኣልረሳም ይገበኛል በቭድዮ ስሆን ደግሞ ስሰማዉ ይገበኛል ከዛ እረሰዋለሁኝ ካሁን ቦሃላ ነቃሁኝ ተባረክልን በእዉነት 💓💓💓💓
@eyobgetenet9626
@eyobgetenet9626 2 жыл бұрын
Betam enamesegenalen
@raheedraheed4825
@raheedraheed4825 2 жыл бұрын
መልካም መልእክት ነው
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
ስልክ የሁሉም ሱስ ነዉ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን👍👍❤️❤️
@kaayyoodhafitube2253
@kaayyoodhafitube2253 Жыл бұрын
Betam Asfalegi makirnew Ena Masgenaleni
@Dabalqee_tube
@Dabalqee_tube Жыл бұрын
Thanks 👍😊 you tube
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 жыл бұрын
Thank You My Brother 💯👌
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
Thank you sne wsagn tmhrt new👍💓
@asnakewmamyue2210
@asnakewmamyue2210 2 жыл бұрын
ወንድማችን።እኳን በሰላም መጣህ።ይገርማሃል እኔ ግዜየን በሙሉ የምጨርሰው ሰልክ ላይ ነው።ት/ት እራሱ ሊያሰተምረኝ አልቻለም።ሳላሰበው ወደ ሰው እደውላለው።በቀን 8 ሰአት ሰልክ ላይ አባክናለው ለመተው አሰቤ በጣም ጨንቄን ነበረ።የህይወታ መሰመር ወይም ካርታ ጠፍቶብኝ ነበረ።አሁን አገኘውት መሰለኝ በአንተ በወንድሜ ምክ።ዛሬ እጀምራለው።ከሱሴ ለመውጣት
@zizziz1501
@zizziz1501 2 жыл бұрын
Betamee tekamy. Hasbee. Newee. Thanks. Somuchee
@monaeyayu7505
@monaeyayu7505 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሚገርም ምክር ነው
@MohammedAli-pk2em
@MohammedAli-pk2em 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ አመሰግናለሁ
@Melee_
@Melee_ 2 жыл бұрын
ጥሩ መፍትሔ ነው እናመሰግናለን ስነ !!!
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@tigestbelete1454
@tigestbelete1454 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ
@youmy8245
@youmy8245 2 жыл бұрын
ለኔ ሁሉም ተመችቶኛል ከስልክ ሱስ እንደሚወጣ አስተምሯል ከልቤ አመሰግናለሁ ❤️
@genetmengesha6889
@genetmengesha6889 2 жыл бұрын
Bless you bro
@sarademelash4241
@sarademelash4241 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ለማድረግ ቀላል ናቸው
@BRAb
@BRAb 2 жыл бұрын
የሚገርም ምክር ነው የነገርከን በጣም እናመሰግናለን 🙏🥰
@ednebogla3379
@ednebogla3379 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን የምፈልገው ነገር ነበረ እኛል ለማሥተማር የምትለፋ ሠው ነክ የልፋትክን ውጤት የምታገኝበትን መንገድ እግዚአብሔር ይሥጥክ ከረጅም እድሜጋ
@rechardlionheart2935
@rechardlionheart2935 2 жыл бұрын
Thanks
@zuzusanni7848
@zuzusanni7848 2 жыл бұрын
tank u bro 🙏🙏🙏🙏
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 жыл бұрын
ወንድማችን ሠላምህ ይብዛልን👌🙏
@genettibebu2409
@genettibebu2409 2 жыл бұрын
Fetare yebarkeke betam amesegnalw ene btam yaschegregne appreciate TikTok nw
@hsmera5381
@hsmera5381 2 жыл бұрын
Thank you wendme yehe tyake sfelgew neber
@hallelujahabiy3127
@hallelujahabiy3127 Жыл бұрын
beiwnet tilik tmhrt new tebarek
@bezawitnigussie3836
@bezawitnigussie3836 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ባንተ ትምህርት ሂወቴ ተቀይሯል በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም አዳምጥህአለሁ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ከልብ እናመሰግናለን
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 2 жыл бұрын
በጣም አሰፈላግ የሚያሰፈልገን ትምህርት ነው
@masi6905
@masi6905 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይምሮ ይባርክ 🥰🥰
@antenehwondmu4201
@antenehwondmu4201 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው መላቀቅ እፈልጋለሁ የመጀመሪያ ያደረኩት ነገር ቻርጀሬን ከመኝታዬ ማራቅ ነው የቀረውን ደግሞ በሂደት እሞክረዋለሁ ለማንኛውም በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልክ ለደትዬ ትባርክህ
@samrawithalefom453
@samrawithalefom453 2 жыл бұрын
ብጣዕሚ ፅቡቅ ሓሳብ 😍
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o 2 жыл бұрын
seney yea asteeway feter yberkh wndeme alem🙏💝
@florinamekunint1676
@florinamekunint1676 2 жыл бұрын
Ur amazing man 👏👏👏👏👏👏
@tejebaynes3548
@tejebaynes3548 2 жыл бұрын
Egezaber yebarkhe wendema hulum application tekotatrog nber ahun gena sachirs akuma nw yatfahut amsegnalhu betam wendema ebakhe kankua memare felga endat batena nw tolo legbag mechilew ebakhe brmaryam negerug ehet wendemochi metlug kale ngerug betam selmaseflgg nw ewdachihualhu 🙏🙏🙏🙏
@rakiraki1003
@rakiraki1003 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@hamzaabdulamid576
@hamzaabdulamid576 Жыл бұрын
U are really brilliant man 😘
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 130 МЛН
ከ 4ቱ ሰዎች አንተ የትኛው ነህ? ራስን ማወቅ!
18:34
በየቀኑ ማሳደግ ያሉብን 8 ነገሮች
14:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 289 М.
በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች
18:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 141 М.
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 147 М.
ሱስ ምንድነው? || What is Addiction - part 1
27:14
Impact Seminars
Рет қаралды 46 М.
ፍርሀትን ማሸነፍ! ምንም ነገር አያቆመንም
17:06
ራስን እስከመጨረሻው መቀየር
17:38
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 278 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН