ከስኳር በሽታ ጋር መጾም// How to fast with diabetes//

  Рет қаралды 4,690

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

Ай бұрын

ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ። በዛሬ ቪድዮ ከስኳር በሽታ ጋር መጾም// How to fast with diabetes// #diabetes #diet #healthy #health #weightloss #fast እናያለን።
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness#eatlocal #exercise #dr #love#inspiration #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 65
@zenebechtelila4883
@zenebechtelila4883 27 күн бұрын
ዶ/ር ደስታ የጌታ ሰላም ይብዛልህ፤ ስለ ስኳር በሽታ የምትሰጠው ትምህርት ተመችቶኛል፡፡ ግን አንዳንድ በደም አይነታችሁ ብትመገቡ ወይም ዳይት ብታደርጉ ለጤንነት ጠቃሚ እንደሆነ የሚነገር ትምህርተ አለ ግነ በኢትዮጵያ ኑሮ በተለይም በአሁኑ ሰዓት መርጦ መብላት ቀርቶ ቀምሶም ለማደር የሚያዳግትበት ጊዜ ላይ ማሰብ አይቻልም፡፡ ዶ/ር በዚህ ጉዳይ ከእውቀትህ ብታካፍለን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ከኢትዮጲያ አዳማ
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki Күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠኸን
@user-zn5sv2zi1v
@user-zn5sv2zi1v Ай бұрын
ጤና እድሜ ይስጥህ በጣም እየተጠቀምሁበት ነዉ
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
ዶ/ረ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ዛሬ አሪፍ ትምህርት ነው
@user-hy4ct6xo5m
@user-hy4ct6xo5m 24 күн бұрын
Thank you so doctor ❤🎉❤🎉❤
@marikosmariyam-id8rn
@marikosmariyam-id8rn Ай бұрын
Besom wokit min ayinet jus mesed alebet
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Ай бұрын
ጎበዝ!!!!!!!እናመሠግናለን !!!!!!
@user-uj6uq1fl1n
@user-uj6uq1fl1n Ай бұрын
ዶክተርዬ ተባረክልኝ በጣም እንዲገባን አድርገህ ነው የምታስረዳን በጣም ተጠቅሜያለሁ
@samirasham6811
@samirasham6811 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@fyy7841
@fyy7841 Ай бұрын
❤❤❤ ግበዝ
@tesfayefetene9073
@tesfayefetene9073 Ай бұрын
ዶክተር እድሜ ጤና ይስጥህ ክፉአይንካህ ወድማችን
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 Ай бұрын
Great job and easily understandable issues.
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 8 күн бұрын
እንደዉ እኰ ዶር . ደስታ❕ፍትፍት አድርገህ ነዉ የምታስተምረን 💯 አንተ ትለያለህ 🔥👍✌️🙏
@user-fx6nt8cl7k
@user-fx6nt8cl7k Ай бұрын
እናመሰግናለን !👍
@zemzemdanur5266
@zemzemdanur5266 Ай бұрын
Amesegnalew d,r❤❤❤
@messya7125
@messya7125 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስንፆም መድሀኒቱን እናቆማለን እንዴ ሳንበላ መዉሰዱ መድሀኒቱ አይጎዳንም?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
መጠን መቀነስ እና ማስተካከል ያስፈልጋል።
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 Ай бұрын
God bless u
@beshewatedla9484
@beshewatedla9484 Ай бұрын
ዶክተር ስላም ትምህርትህን በጣም ነው የምከታተለው እኔም ይየአይነት ሁለት የስኳር ታማሚ ነኝ ኮንስትሮ አለብኝ ስለዝህ በጣም ነው ይምከታተልህ እድሜም 56 የስው ነቴም ትንሽ ይጨምራል
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z Ай бұрын
የስኳር መጠን በአሁኑ ግዜ 64 ነው ምን መድራግ አለብኝ ማለት ነው ??
@user-mf9ec2oc9r
@user-mf9ec2oc9r Ай бұрын
ዶር ደስ የሚል ትምህርት ነው እባክህን አድራሻህ የስራ ቦታህ የት ነው
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 Ай бұрын
መዳኔት አንወስም ስንፆም
@zenebechtelila4883
@zenebechtelila4883 22 күн бұрын
ሰላምና ጤና ለአንተ ይሁን ዶክተር የስኳር በሽታ ያለበት ሰው መፆም አለበት የሚለውን ትምህርትህን ሰምቻለሁ፡፡ ነገር ግን እኔ የጨጋራ ህመም በጣም ስለሚያስቸግረኝ እንዴት ማድረግ እችላለሁ? ብዙን ጊዜ የጨጋራ መድሀኒት ተጠቃሚ ነኝ፡ አሲድ ይረጫል፣ ያስለኛል፣ ማቅለሽለሽ፣ እራስ ምታት አለብኝ፡ እባክህን ዶክተር ምን ማድረግ አለብኝ ?
@user-qt9qq2fj2h
@user-qt9qq2fj2h 9 сағат бұрын
ደኩተር ጨጋራ አሲድ የሚያመንጭ ፆም እዴት እንፁም የምትለን ካለ
@gmplc4651
@gmplc4651 Ай бұрын
ሠላም ዶክተር በጾም ሰአት ኢንሱሊን ማቋረጥ ይቻላል ? ምክንያቱም ከመርፌው በኋላ ምግብ ስለሚያስፈልግ ነው
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
NO dose ልቀነስ ይችላል እንጅ ማቋረጥ ከባለሙያ ትዕዛዝ ዉጭ ጥሩ አይሆንም።
@danielwolday4490
@danielwolday4490 Ай бұрын
Hi doctor can I take my medication 💊 when fasting time?
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z Ай бұрын
ዶክተር እጅግ አድርገ አመሠግናለሁ ከአንተ እና ከዶክተር ደምሴ ላይ የወሰድኩት ትምህርት በመዉሰድ ከ560 የስኳር መጠን የአመጋገብ ስርዓት በመስታካከል አሁን 3,6 ደርሻለሁ መድኃኒት በ50% ቀንሻለሁ አመሠግናለሁ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል።በርታ። 3.6 የ3 ወር ክምችት ነው? ከሆነ በጣም ትንሽ ነው። ስኳሩ እንደት ነው?
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z Ай бұрын
@@dr.desta_seba ስኳር ኖረማን መሆኑን እያተከከተተለን የለዉ ሐክም በጥሩ ደረጀ መሆኑን ነው የነገረኝ የእናንተ ሞክር መስማት ወሳኝ ነው ። አመሠግናለሁ ።
@user-om8ui5nm2k
@user-om8ui5nm2k Ай бұрын
ይቅርታ ድክተር 3፡6 ማለት በጣም ትንሽ እኮ ነው የሰው ልጅ ስኴሩ ምን ያህል ቢሆን ነው የለበትም የሚባለው????
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
3.6 HgA1C...የ3ወር የስኳር ክምችት ነው።ስኳር ከ70 ማነስ የለበትም።
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z Ай бұрын
@@dr.desta_seba አመሠግናለሁ አሁን ያለዉ የስኳር 64 ነው መስታካካል አለብኝ ማለት ነው ??
@user-jy7mp8mn4v
@user-jy7mp8mn4v Ай бұрын
ዳክተር ፆም ፀሜ ከጨረሰ በኋላ መደሃኒት መውሰዴ አለቤኝ
@wirohode506
@wirohode506 Ай бұрын
Kale hiwot yasemalin keyet enamitawu ye ethiopia nuro😂
@Genetlegese-fj4el
@Genetlegese-fj4el Ай бұрын
Tsom sitsom yetwat medhanit ayiwesedim woy? Kaltewdeswdes chigir alew wey? Miwesedew medhanit meten degmo 500 mg medhanit kejemerku degmo hulet amet honognal
@AbebawTesfaye-zg8nw
@AbebawTesfaye-zg8nw Ай бұрын
ዶክተር እኔ ስኳር አለብኝና 500m gramእና5m gramና የኮሊስትሮን መድኀኒት እወስዳለሁ ከጊዜ በኋላ የማዞር ስሜት /ጭንቅላት ቴ ይጮሃል ዐይኔ ብዥታ ይታይብኛል ምንት ትለኛለህ???
@tsehayalemutsehay1070
@tsehayalemutsehay1070 Ай бұрын
ዶክተር ውሃ ስኮር ለመቀነስ ያለው ሀይል ትልቅ ነው ስለዚህ ስኮር ይወርዳል ከወረደ ደግሞ ጾሙን ያፈርስዋል
@salmeamera5402
@salmeamera5402 Ай бұрын
ሰላም ዶክተር እሚገርምህ ዶክተር ያንተን እየተከታልኩ እውነት ስኳር ተስተካክሏል በዛላይዊልቸር ተጠቃሚ ነኝ መቀሳቀስ ወይም እስፖርት መስራት አልችልም ስለዚ ባንተ ትምርት ለውጥ አምጥቻለው የመጣብኝም በሌላ መዳኒት ነበር
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
fiber ያላቸው ምግቦች ጤናማ ናቸው። fiber በ እፀዋት ውስጥ ብቻ ይገኛል።
@salmeamera5402
@salmeamera5402 Ай бұрын
@@dr.desta_seba አመሰግናለሁ ዶክተር
@mkim6017
@mkim6017 Ай бұрын
Thank you Dr for everything you do. Is fibre food with Gelba? Like wholeneal flour, brown rice and fruit and veg..
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq Ай бұрын
ዶክተር ሁሌም ፋይበር ያለው ምግብ ብንበላ ግን ችግር የለውም ለምሳሌ ለኩላሊት እኔ ብዙ ግዜ እንቁላል እና ቶና እመገበአለሁ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
Fiber ያላቸው ምግቦች ጠናማ ናቸው። fiber እፀዋት ውስጥ ነው የሚገኘው። ኩላሊት ችግር ካለ protein አለማብዛት
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq Ай бұрын
@@dr.desta_seba እሽ 🙏🏼
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 Ай бұрын
Dr kmegeb bfet tewat ymewat ytiroyed medanet ewesedalehu mtsom sefeleg Enedet new yemaderegew negerng pliss ❤
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
ታይሮድ መድሃኒት አይነት ማወቅ ይፈልጋል።Thyroxine,PTU? PTU ከሆነ ከባድ ልሆን ይችላል?
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 Ай бұрын
Thank you Dr❤
@tesfaywoldu4069
@tesfaywoldu4069 Ай бұрын
hello doc. I am type-1 DM for 11 years and started intermittent fasting (after eating dinner at 1:00 pm evening i stay up to lunch time the next day i.e. 6:00am) and i make this twice a week. during the fasting time i took 8 units of insulatard ( white) and on the fasting time my BG is stable no hypoglycemia no hyperglycemia. but I am making this by my self with out doctors advice and I sometimes feel like I am making mistake may be is there anything i should to know doc. ? and i am making this to lower my A1c.
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
8U is very small amount....the risk is very low with that amount.i doubt you are type 1. 8 is very small to be enough for adult unless you have functions pancreas. If your blood sugar is stable ,you are good to go!
@tesfaywoldu4069
@tesfaywoldu4069 Ай бұрын
@@dr.desta_seba I was diagnosed when i was 23 yeras old and had a weight of 51kg and im 1.67m tall and after that i was hospitalized for ketones 3 times after diagnosis. I take 8 unit when fasting. But the other time i take regular and long acting together; morning.....16/6 Evening.......6/4
@etemareyaya8922
@etemareyaya8922 Ай бұрын
Dr. egziabher yistilign tenahin yistilign.
@tsehayalemutsehay1070
@tsehayalemutsehay1070 Ай бұрын
ዶክተር እኔ ኢንሱሊን ነው የምወስደው ካልተውጋሁ ስኮሩ በጣም ከፍ ይላል ከተውጋሁ በሆላ ከ30 ደቂቃ በሆላ መመገብ ይኖርብኛል አለበለዚያ ስኮሬ በጣም ይወርዳል እንዴት መጾም ይቻላል?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
የትኛው አይነት ስኳር በሽታ ነው? ቶሎ ቶሎ ምግብ መውሰድ ጥሩ አይሆን የመድኃኒት dose መስተካከል ወይንም የሚትወስጅው ምግብ ስህተት እንዳይ ሆን
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq Ай бұрын
ልስማው እስኩ😢
@user-om8ui5nm2k
@user-om8ui5nm2k Ай бұрын
ሻሎም ሻሎም ዶክተርዬ እኔ ስኳርና ደም ግፊት አለብኝ ፆምን በምፆምበት ግዜ መዳኒቱን መውሰድ እችላለው ወይ በፊት ስመረመር 11 ነበር ከዛ ወደ 6 ወረደ አሁን ግን ድጋሚ አልተመረመርኩም አንድን መደሐኒት አቁሚ ብላ Metformin አዘዘችልኝ በቀን በቀን ለአንድ ሰዓትና ከዛም በላይ የእግር ጉዞ አደርጋለሁ እና መፆም አለብኝ ወይ በዛ ላይ ምግቤን በጣም እጠነቀቃለው ግን ከኔጋ እንዲዘልቅ አልፈቅድለትም የምትለኝ ነገር ካለ ዛሬ ደሜን ስለካው 132 ነው ብዙ ግዜ ከዚህ በታች እንጂ በላይ ሆኖ አያውቅም
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
ከ11 ወደ 6 በጣም ጥሩ ነው። 132 is ok but little bit...በስቀመጥኩት መንገድ መፆም ትችላለክ። may be sport መቀነስ ልኖርብክ ይችላል።
@user-om8ui5nm2k
@user-om8ui5nm2k Ай бұрын
ዶክተርዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመን አገልግሎትህን ይባርክ ፆሙን ለስት ቀን ልፁም ተባረክልኝ
@yeshihareghabte2243
@yeshihareghabte2243 Ай бұрын
ዶክተር እኔ ሁለተኛው አይነት ስኳር ነው ያለብኝ 2 አመቴ ነው ከ6-5 አሁን 4-5 ገብቻለው ግን ዶክተሬ እንዳቆም አትፈልግም ምን ትመክረኛለክ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
HgA1c
@yeshihareghabte2243
@yeshihareghabte2243 Ай бұрын
አመሰግናለው ዶክተር አቁሜ እከታተለዋለው
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 95 М.
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 90 М.
እየበሉ ቦርጭ ማጥፋት  |   ዘና ሀገሬ  | ሀገሬ ቴቪ
22:14
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 34 М.
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН