ከትዳር በፊት ግንኙነት ዘመናዊ ዝሙት | ጅላሉ መካ

  Рет қаралды 124,177

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

7 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀያኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ጅላሉ መካ ‪@jlalustencil8969‬ ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል::ስለማኒፌስቴሽን, ስለግንኙነት, ስለሴት እና ወንድ , ስለስራው ስለይዘት በጥልቀት ተወያይተናል::

Пікірлер: 383
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 7 ай бұрын
ጅላሎን የምትወዱት እስኪ በላይክ🎉
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 6 ай бұрын
ወላሂ እውነትኛ ሰው ስወድ❤❤❤❤❤
@Rahelname
@Rahelname 4 ай бұрын
የሰው ልጅ መወደድ በላይክ አይገልጽም
@zuzumchale
@zuzumchale 7 ай бұрын
ጀላሉና ኢዘዲን ለሙስሊም ወጣቶች ትልቅ መልክት አስተላለፋቹዋል ሙስሊም ሆነው ፍቅረኛ ምናምን እያሉ ለሚጃጃሉ😥😍✅
@user-rz8qf1vd2k
@user-rz8qf1vd2k 6 ай бұрын
በትክክል
@ARAFATTube-11
@ARAFATTube-11 4 ай бұрын
Really sigma
@Zehara.Hussen-ne3px
@Zehara.Hussen-ne3px 3 ай бұрын
የኛ ልጆች ብዙዎቻችን እዲህ ነን ፍቅረኛ ምናምን አናቅም
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 7 ай бұрын
ፍቅረኝነት ዘመናዊ ዝሙት ነው ሀቅ ነው 👌
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 ай бұрын
100%
@Mhrat
@Mhrat 7 ай бұрын
@@danayithabte4733 exactly
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 7 ай бұрын
ዋው የሚገርም ልቦና፣ ፍቅረኛ ምሉት ዘመናዊ ዝሙት ነው የእዉነት። ፈጣሪ ይባርክህ ጀላል❤
@aminasoso868
@aminasoso868 7 ай бұрын
❤❤❤ኮራሁብህጅላልዬ❤❤❤
@user-tz9gx7dd1d
@user-tz9gx7dd1d 6 ай бұрын
👍👍👍
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 7 ай бұрын
ምን ደስ ይለኛል ወጣት ሆኖ ዝሙትን የሚፀየፍ አላሕ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ ወንድምየ ማን ያዘዋል ጥሩ አዝተማሪ ነህ😍😍😍
@hananbeshir3143
@hananbeshir3143 6 ай бұрын
በጣም ምወደው ልጅ 🥰🥰🥰🥰
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 6 ай бұрын
@@hananbeshir3143 አወ ወላሕ የሚወደድ ልጅ ነው😍😍❤❤
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c 5 ай бұрын
በጣም❤❤
@zedandalme1692
@zedandalme1692 7 ай бұрын
በዛሬው ዘመን ፍቅረኛምናምን እያሉ ሂይወታቸው የተባለሹ ብዙዎችናቸው ዘመናዊ ዝሙት በትክክል ገልፀህዋል
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 7 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙሰሊም ላደረከን ሙስሊም ወጣቶች በረቱ❤ጂሉዬ በረታ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድረሰህ
@aminasoso868
@aminasoso868 7 ай бұрын
❤❤❤ሳህ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 7 ай бұрын
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 ай бұрын
ልክ እንዳልሽው ሙስሊም ላደረከን ጌታ ልል እፈልግና ግን ትዝ ሰለኝ በአንዳንድ የመስለም ልጆች እሽማቀቃለሁ እከሌ ሙስሊም ሁና እንዱህ እያደረገች ብለው ካፈሮች ሲያሽሟጥጡን አያለሁ በጣም ነው እማዝነው ብቻ ለሚያስድቡን ዲኑንም ለሚያስድቡ እህት ወንድሞቻችን ልቦና ይስጣቸው 😢 ጀለለን ግን አድናቂ ነኝ ጎበዝ ልጅ እስልምናውን አክባሪ ነው አወደዋለሁ❤ ❤❤
@user-ol7co6mk4h
@user-ol7co6mk4h 7 ай бұрын
​@@smarthabesha3170ታዲያ ሌላዉ በምያጠፋዉ አንች ማመስገን ልታቆሚ ነዉ እንዴ ሁሌም አመስጋኝ ባሪያ ዉኚ ቀልባቸዉ ለደረቁት አሏህ ይምራቸዉ
@husindlill9725
@husindlill9725 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@urjiijiimmaa4319
@urjiijiimmaa4319 7 ай бұрын
ደስ ብሎኝ የሰማሁት ኢንተርቪ አላህዬ ከዝሙት የራቀ ትውልድ ፍጠርልን ሁሉም ሰው በአደባባይ ዝሙትን መቃወም አለበት big respect🥰🥰🥰
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 7 ай бұрын
ፍቅረኛ እየተባባሉ ዝሙትን መዳፈር ከጀመሩ ወድህ ነው የሴት ልጂ ክብር ዝቅ እያለ የመጣው አኡዙ ቢላህ ዝሙት ውርደት ነው እንኳን በእምነት ተከልክሎ ይቅር እና አእምሮ ላለው ሁሉ ራስን ማዋረድ ነው ዝሙትን ተፀየፉ።
@abnett.6429
@abnett.6429 7 ай бұрын
ትክክል
@imubilal6947
@imubilal6947 7 ай бұрын
ትክክል
@umsadat7681
@umsadat7681 7 ай бұрын
ፀጉርህን አስተካክል ጀግናው
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 7 ай бұрын
መመቼም ትክክለኛውን ሲነግራችሁ ቅስም ለመስበር ትሮጣላችሁ 😅
@user-wd7wd3xw8j
@user-wd7wd3xw8j 6 ай бұрын
ምን እንዳኡሩጎ ዝምብ ጥልቅ ትያለሽ ምን አገበሽ​@@Sweetheart-nk1lm
@umunabel7583
@umunabel7583 7 ай бұрын
ከትዳር በፊት ግንኙነት ዘመናዊ ዝሙት ነዉ ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ጂላሉ ምርጥ አስተዋይ ልጅ በርታ አላህ ከአንተ ጋ ይሁን😍💖
@user-fy8cz9xs3s
@user-fy8cz9xs3s 7 ай бұрын
ጀግናዉ ወድማችን እንወድሀለን ጀለሉዲን ❤አላህ ይጠበቅህ
@Mahirtajudin
@Mahirtajudin 7 ай бұрын
ጅላሉ የምትዱት እስኪ ብላይክ👍 ❤️
@user-ej5zm9lx5t
@user-ej5zm9lx5t 6 ай бұрын
ዘመናዊ ዝሙት ትክክል አስተዋይ ወጣት
@abcabc7430
@abcabc7430 7 ай бұрын
ሙስሊምነህ ግን ሹርባህ 😢 ባአላህ አስተካክል ወድሜ ደሞኮ በጣምነው እሚያስጠላው
@user-pi5ii3qb2s
@user-pi5ii3qb2s 7 ай бұрын
ይመችህ ወንድማችን ዝሙትን በ መጠየፍህ ደግሞ የኮራል
@alinalin6408
@alinalin6408 7 ай бұрын
ጅላሎ ልክ ነህ በክርስቲያኖች እምነትም ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ግንኙነት ዝሙት ነው ዝሙት ደግሞ ሀጢያት ነው
@KalabHagos-ue6wo
@KalabHagos-ue6wo 5 ай бұрын
አረ በክርስትያንም ኣይፈቀድም 😢
@Mhrat
@Mhrat 7 ай бұрын
ስለፍቅረኛ የሠጠው ሀሳብ የተመቸውblike
@user-tb9op4lu7v
@user-tb9op4lu7v 7 ай бұрын
ሳየው ሁለተ ቀኔ ነው እኔም ዴስ የሚል ልጅ ነው በዚህ ዘመን. እንዴዚህ አይነት ወጣት መኖሩ በጣም አስዴሳች ነው በተለይ ስለ bodyfriend. And gerl friend ያለው አቋም ማሻ አሏህ. በርታ ውድ ወንድማችን ሰብስክራብ አርጌዋለሁ. በዚህ ቲክታክ ላይም እንሻ አሏህ ፎሎ አዴርገዋለሁ
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 7 ай бұрын
ዋው🎉ግን ፀጉርህን ቁረጠው😊
@meremabelay1673
@meremabelay1673 7 ай бұрын
እስኪ እንደዚህ ደህና ሰው እያመጣህ ለትውልድ የሚጠቅም ነገር አድርግ ደስ የሚል የሚጠቅም ነው ማኔ አላህ መልካም ነገር ያብዛልህ እናመሰግናለን
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed 7 ай бұрын
ዝሙትን አትቅረቡ ነው የተባለው ፍቅር ያለው ትዳር ውስጥ ነው አለቀ እኔ ወላሂ ባሌን የወደድኩት ካገባሁት ቡሀላ ተያየን ተወከል አላላህ ገባሁ በአዲስ ፍቅር ማሻ አላህ በቃ ደስ ይላል 3 ወለድኩ እና አደራ ሙስሊሞች ፍቅረኛ የሸይጣን ነው
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 7 ай бұрын
ሁለትታችሁም የምታወሩት አፍ ያሥከፍታል አቦ ይመቻችው👌👌👌👌👌👌
@mdksa7775
@mdksa7775 6 ай бұрын
አላህ ሁላችንንም ልቦና ይስጠን ወንድም ጸጉርህንም አስተካክል አላህ ይጠብቃችሁ
@sabayenesew7746
@sabayenesew7746 7 ай бұрын
የምር ትመቸኛለህ ስልህ በምክንያት ነው ❤❤❤ ጅላሎ 🏆🥇
@madiiyoutube2926
@madiiyoutube2926 6 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ወጣቱን ከዝሙት ይጠብቅ ወጣቶች ሆይ ንቁ አዋጅ የአሏህ እቃ ጀነት ዉድ ናት አሏህ ከዝሙት ይጠብቀን
@user-ux2gz4sp7g
@user-ux2gz4sp7g 7 ай бұрын
ማንዘዋል ተባረክ እግዚሐብሄር የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ! ትውልድ ማዳን ነው የያዝከው።
@foziakram9858
@foziakram9858 7 ай бұрын
ወንድማለም ሲል በጣም ደስ ይላል እሚገርም ልጅ ነው አላህ ይገዝህ ወንድም
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 7 ай бұрын
ጅላሎ በጣም ትልቅ ሃሳብ ያለው ትልቅ ሰው ነው::
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 5 ай бұрын
ማሻ አላህ የሚገርም አባባል ጀላሉ አላህ ይጨምርልህ ማን ያዘዋል ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@makameko4435
@makameko4435 6 ай бұрын
አላህዋ በስደት ላይ በሰው ቤት የሚያሰቃየኝን ኩላሊቴን ስለምታሽረኝ አመሰግንካለሁ😊
@user-cc5fe8mx8m
@user-cc5fe8mx8m 6 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ የእኔ እናት
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 7 ай бұрын
ወላሂ በፍቅር ነው የጨረስኩት ቀጥሉ ተመችቶኛል ማኔ አድናቂህነኝኝ🤙🤙🤙🤙
@thomasgezae1800
@thomasgezae1800 6 ай бұрын
Bewenat betam des yemel asetamari yehona interview new men ala kedem beya yehiwet menged ende esu beteradahot yalkobet new ena ewenat Thank you manyazwal ❤❤
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 7 ай бұрын
ጂላሉ ሙስሊም ከሆንክ ፀጉርክን ቁረጥ ይቅርታ ይሄን ስልህ
@ABVIEW665
@ABVIEW665 7 ай бұрын
በርቱ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣቹን
@meronhabtu952
@meronhabtu952 7 ай бұрын
ተመሰገን ፈጣሪ በዚህ ትውልድ ይታረቀን ይሆናል❤
@abdulsemedmukedem
@abdulsemedmukedem 6 ай бұрын
ዘመናዊ ዝሙት ምርጥ አገላላለፅ
@user-wo8le2nl9t
@user-wo8le2nl9t 7 ай бұрын
ከላይ ሲያዩት ዱርዩ ይመስላል ግን አስተሳሰቡ በጣም የበሰለ ልጅ ነው😊😊
@AnuIman
@AnuIman 6 ай бұрын
ማንያዘዋል ጀግናነክ አሳብክ በጣም ይመቸኛል 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@user-hy1ik9jg5z
@user-hy1ik9jg5z 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን ይህ ለወጣቶች ትልቅ ትምርት ነው በተለይ ሙስሊም ሆነው ቦይ ፍሬድ ገርል ፍሬድ እያሉ ለሚጃጃሉ ትልቅ ትምርት ዘመናዊይ ዝሙትን እንቃወማለን !!!!!!
@mediSmart8090
@mediSmart8090 7 ай бұрын
ሁላችሁም የሚገርም ማስተዋል አላችሁ በርቱ አላማ እዳለው ሰው ደስ የሚል ነገር የለም
@Neyu-vk9rd
@Neyu-vk9rd 6 ай бұрын
❤❤❤የአነጋገርህ ለዛ አትሰለች ስታወራ እራሱ ቁጥብ ምርጥ ልጅ ነህ
@leleyimer8783
@leleyimer8783 5 ай бұрын
ማኔና ጅላሉ ሰላም ለናተ ወንድሞቼ ዘግይቼ ነው ያየሁት ግን በጣም ተደምሜለሁ ማኔ እውነት እንደናተ አይነት እይታ ያላቸውን ወንዶች ያብዛልን ተባረኩ ወንድሞቼ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@meseretgizaw1588
@meseretgizaw1588 6 ай бұрын
ልባም የሆነ ልጅ እኔ የማንያዘዋል ኢንተርቪው እከታተላለሁ ልቤን ከመንፈሳዊ ህይወቴ በመቀጠል በጣም ጠቅሞኛል ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊ ነው ለተሰበሩ ልቦች ጥገና ይሰጣል።
@BirhanGaromsa-gl6jw
@BirhanGaromsa-gl6jw 7 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ መስማት በጣም ደስ ይላል ጅላሉ አንተ በጣም ልክ ነህ በርታ ሃሳብህን እንዳትቀይረው እስከጋብቻ ድረስ። ሰው ጅል፣ፋራ ነው የሚያደርግህ ማኔ እንደነገረህ ግን አንተ ልክ ነህ ይህ ትውልድ ይህን ይስማው አከበርኩህ።
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 7 ай бұрын
የሚገርም በጣም አስተማሪ አዝናኝ መሳጭ ነው ጅላሉና ማኔ እናመሠግናለን የትውልድ በረከቶች ናችሁ
@AT-rg4el
@AT-rg4el 7 ай бұрын
ጎበዝ ትምህርት የራሱ ምርጥ ምርጥ ነገር አለው። እናንተ ስለቢዝነስ ብታወሩ በጣም ጥሩ ነው። አንድ ሀገር ትምህርት አልባ ከሆነ ብር ያላቸው በጎች ብቻ ነው ሚኖሩባት። አለምን የቀየረው ትምህርት ነው። ትምህርት የሀገር ምሰሶ ነው፤ የጀረባ አጥንት ነው። የትምህርት ስርዓቱ መከለስ አለብት አዎ መቀየር አለበት፤ የትምህርትን ጥቅም በጣም ተናግሮ መጨረስ አይቻልም። ዋናው ምን ትማራለህ ነው ጥያቄው።
@tsehayalemu449
@tsehayalemu449 7 ай бұрын
ቀሚሥ የምትለብ ሣይሆን ማለት ያለብ ሙሥሊም አሏህን የምትፈራ ሤት ነዉ ማግባት ያለብኝ በል❤❤❤
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 ай бұрын
Mabetu new, that’s his choices eko
@Tesnimjemal-gm9gn
@Tesnimjemal-gm9gn Ай бұрын
​@@danayithabte4733 fegfer bizatidin nw eko yetebalew
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 7 ай бұрын
ቁጭ ብየ በፍቅር ነው የምሰማሗችሁ ደስ ይላል ወንድማችን ማን ይዘዋል በርታ
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 5 ай бұрын
እዉነት ጀላል እዉነት ነው ዘመናዊ ዙሙት ነው 👌👌👌👌👌ተባረክ
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 7 ай бұрын
ልክ ነህ ጅላሉየ ዘመናውይ ዝሙት ነው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው❤❤
@MahommedKedir
@MahommedKedir 7 ай бұрын
ማኔ ጁሳችሁ ከነ አስተናጋጃችሁ ምርጥ ነው አንደኛ
@imubilal6947
@imubilal6947 7 ай бұрын
ወንድም ጀላሉ ፀጉርህን አስተካክል ሀሳብህ ጥሩ ነው ተመቸቶኛል ማንኛውም ሃይማኖት ከትዳር በፊት መማገጥ ሀራም ነው እኛ አንተገብረውም እንጂ ብቻ ወንዶችንም ሴቶችንም ማስታወል ይስጠን ሴቶች ብተለይ እራሳቹሁን ጠብቁ
@abunieabunie
@abunieabunie 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው ስልጠናውን መሰለልጠን እፈለልጋሁ ግን እኔም ብዙ ስቃይነና ፈተናን አሳልፊያለሁ ግን ስልጠናውን ወስጄ ከዚ በላይ እራሴን መቀየርና እናቴን ማስደሰት እፈልጋለሁ ለመሰልጠን ብሩን የመክፈል አቅም የለኝም አልችልም.😒😒😒
@fadelafadela3479
@fadelafadela3479 6 ай бұрын
አሠላሙ አሌይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካቱሁ ሠላም ለናንተ ውድ የአገሬ ልጆች እንዴት ነቹ የመዳም ቅማሞች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ለይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው
@Merdya
@Merdya 6 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመትወሏሂ ወበረካትሁ
@ahmedyirgaayele8731
@ahmedyirgaayele8731 7 ай бұрын
ማኔ አንተ እኮ ሡሤ ነህ ልንገርህ ገና ባንተ ብዙ ይሆናል ጅላሎን ስመለከት ካንተ ብዙ ነገር ተጋብቶበቶበታል ይባርክለት በጣም የሚገርመው ሁለታችሁም ፊታቹህ ያበራ ነበር ልብ ያለው ይማርባችሁ እኔ ባንተ ብዙ ተማርኩ። ሁሌም እንደምለው ከፈጣሪ በጊዜው የተሠጠኸኝ ስጦታ ነህ ይህን ቃል የምታወጣው ነፍሤ እንጂ ሰጋዬ አይደለም በጣም እወድኸለው አመሠግናለሁ ሁሌም በርታልኝ ታስፈልገኛለህ የኔ ስጦታታታታታታታ።
@konjitsilku1535
@konjitsilku1535 7 ай бұрын
ትዳር ላይ ያለህን አመለካከት ትክክል ነዉ። በዚሁ ቀጥል ጅላሉ
@twr4812
@twr4812 7 ай бұрын
I agree with you on the topic of relationship.
@Brook4355
@Brook4355 7 ай бұрын
Wow ምርጥ podcast ምርጥ እንግዳ jelalu telek sew
@emebettomass
@emebettomass 7 ай бұрын
ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን
@RahelWondesen
@RahelWondesen 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው እናመሱግናለን
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k 7 ай бұрын
ማኔ እናመሰግናለን አስተማሪ ታሪክ ያላቸውን ሰዎች ስለ ምታቀርብለን ❤ አረብ ሀገር ሰርተው ስኬታማ የሁኑ እህቶች ካሉ እባክህ አቅርብልን እና ያበረታቱን ? እኔ ዋትስብ በ75 ብር ነበር ያስከፈትኩ በ 2008 ETC 😂😂😂
@user-ol7co6mk4h
@user-ol7co6mk4h 7 ай бұрын
ክክክ ለምን ራስሽ አትከፍቺም ነበር አሁንማ ሀገራችንም ታሻሽላለች አልሀምዱሊላህ
@user-gw7cw3dv1e
@user-gw7cw3dv1e 6 ай бұрын
Jile yemrr betam new mtmechegnn 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jf1xz7jr3w
@user-jf1xz7jr3w 6 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ የሰማውት ቪዲዮ አሏህ ይጠብቃችሁ🎉
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ንንግሩ ጂላሎ።ኣንዳንድ ነገር ግን ሃይማኖታዊ ምክንያት እየሆነ ምክንያቱ በሃይማኖቴ ምክንያት ለማለት ሂስ የፈራ መስሎ ተሰማኝ።ምክንያቱ ደግሞ ኣንዳንድ ሃይማኖታዊ ህጎች ስጥስ ብታይ(ወይም ስለምጥስ) ነቀፌታ ይወድብኛል ብሎ ከመፍራት ይመስለኛል።ሰው የቻለውን ያክል ስለሚተገብር ግን ያልካቸው ነገር ኣድንቄኣለሁ።ኣላህ ካንተ ጋ ይሁን።
@jcsgvs9870
@jcsgvs9870 7 ай бұрын
በርተ በጠም ጎበዝ ነህ
@user-sw8lr4ev5f
@user-sw8lr4ev5f 7 ай бұрын
ahun ethiopia miyasfeligat indezi yale twlid new ina ahun tesfa alen....love you mane
@honey48757
@honey48757 7 ай бұрын
Tiru Program New Manyazewal. Endezih Aynet Gobez Tiru Chinkilat yalachewn Lijoch Hulem Akrib 👍👍👍👍
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
ሚገርም ነው አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠኚ ፀጋውን ያብዛላቺሁ
@belayketema2641
@belayketema2641 7 ай бұрын
Amazing boy you are the one to change the world .After i finish the podcast i feel energyinize tnx bro just go on the way🙏🙏.Tnx also to manayzwal
@zainabmk1224
@zainabmk1224 5 ай бұрын
ዋው እዉነት የሚያናገር ሰው ተገኘ እኔም በሀሳብህ እስማማለሁ ተመችቶኛል ግን ጸጉርህ ብታስተካክለው ደስ ይለኛል ካጠፋሁ ይቅርታ
@user-yu2yy4vr7e
@user-yu2yy4vr7e 7 ай бұрын
Very decent intelligent and graceful person 🎉
@sport90ethiopia
@sport90ethiopia 7 ай бұрын
Jilalu ምርጥ ቲክቶከር እና ቀለም ቀማሪ
@fikadadinew4791
@fikadadinew4791 6 ай бұрын
በጣም ትለያለህ ማን ያዘዋል ምታቀርባቸዉም ልጆች እግዚአብሔር የባረካቸዉ ናቸዉ እኔነቴን ያየሁበት ሚድያ ያንተ ብቻ ነዉ እስካሁን ባለመከታተሌ አዘንኩ በእዉነት ነፍስን እንደሚያለመልም የእግዚአብሔር ቃል የሰማሁ መሰለኝ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ካንተ ይሁን
@kamliateymustalije7048
@kamliateymustalije7048 7 ай бұрын
Masha Allah bdenke brta muska ykrbke jelalu adra❤
@fatumiseid5140
@fatumiseid5140 7 ай бұрын
አላህ ላገር ለወገን የምትደርስ ጀግና ሀብታም ስኬታማ ያድርግህ
@AnuIman
@AnuIman 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ንግግር አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏 ጀላሉ ና ኢዘዲን ጀግናናቸው ሰላማቹ ብዝት ይበል 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-rq3cf9mf3e
@user-rq3cf9mf3e 7 ай бұрын
ማሻአላህ ጀላሉ በርታልን ወንድማችን
@Sabit-pro
@Sabit-pro 7 ай бұрын
That was such a powerful, chilling interview. Cheers to Jele and Mane
@s0lomon150
@s0lomon150 6 ай бұрын
ማ ኔ ማኛ ምርጥ እንግዳ አቀረብክልን እናመሠግናለን❤❤❤
@HasnaSeid-jn5ss
@HasnaSeid-jn5ss 7 ай бұрын
Mane &Jelalu Betam new Emwedachu des yemil koyta nebere enamesegnalen
@anwarabdu9820
@anwarabdu9820 7 ай бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ቃለመጠየቅነው በርቱ
@million28
@million28 7 ай бұрын
ማናዞው ወንዴሜ ሆሌ ኣያለው ኣንድ ኣመት ሆነኛ ባተ ቡዙ ተምሪ ኣለሁኝ ቱሩክ ሆኘ በጥም ነው የሜወድህ ጉቦዝቸ ስዋቸ የያመጥህ ያስተማርከኛ ነው ጉበዝሓ በርታ❤❤❤❤❤
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 7 ай бұрын
Masha Allah Habibi Alhamdulilah ❤
@GenanewLitgebew
@GenanewLitgebew 5 ай бұрын
Tiliki sew jilalu lifek ybarek
@Mihirati
@Mihirati 6 ай бұрын
ጌታን የልቤን ሀሳብና ውሳኔ ነው ያወራችሁት በሁሉ ነገር ላይ ያለችሁ አቆማችሁ በጣም ደስ ይላል። ያለችሁት ነገሮች ሁሉ 100%100ትክክል ነው።√√ እሄንን ድንቅ ሚክረችሁን ቀጥሉበት ~~~~~በጣም ነው የሚወዳችሁ ዉድ ወንድሞቼ ❤❤በረቱ ስለ ሚክረችሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@user-pz2xt1of3t
@user-pz2xt1of3t 6 ай бұрын
ወንድም ማሻአላህ ጎበዝ በርታ ደስይላል አቆምህ ፀጉርህን አስተካክል በተረፈ አላህ ይጠብቅህ ጀግናነህ ወላሂ ጎበዝ
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc 7 ай бұрын
ኦ እውነተኛ ቃል ጎበዝ ልጅ
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l 7 ай бұрын
ጅላሉ ትንሽ እያለ አቀዋለሁ ለእናቱ ቀና ብድግ ብሎ ሚካድም ነበረ
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 7 ай бұрын
እዴት እደምወድህ ጀላሉየ ሀቢቢ ወላ የምታወራዉ ሁሉ ይመቸኛል አቦ ይመችህ
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c 5 ай бұрын
መሽአላ ጎበዝ የምር ፈቅር ነዉ ከጋብቻ በፊት ይመችህ ❤❤❤
@imanjemal5838
@imanjemal5838 6 ай бұрын
his boy orginal man welahi jilalu welahi u are right❤ i like u❤
@Enat363
@Enat363 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ❤❤❤ በርታልን ወንድማችን የዘመናችን ድንቅ ወጣት ነሕ, ስለፍቅረኛ የተናገርኸው ሀሳብ በጣም ግሩም ነው. ጠንክረን መስራት ዝቅ ማለትን አስተምረኸኛል, ብዙ ነገርን ተረድቼበታለሁ❤❤❤
@AlemMulu-dn1np
@AlemMulu-dn1np 6 ай бұрын
Wow it's amazing interview thank you so much
@helinatefera886
@helinatefera886 6 ай бұрын
ማን ያዘዋል ተባረክ መልካም ነገር ነው የተናገርከው
@Aref732
@Aref732 7 ай бұрын
ጅላሉ ግን ፀጉርክ ወላሂ አላህ ቀልብ ይስጥክ ብታስተካክል ምርጥ ነበር እና ዱንያው እንዳለ ሆነ ዲንህ ላይ ጠካራ መሆን አለብህ i'm sure u will get cut ur hair
@tyrdx2677
@tyrdx2677 7 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ጅላሉ 👍
@tigistpawulos9791
@tigistpawulos9791 7 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🥰
@user-habetam
@user-habetam 5 ай бұрын
ምንም እንኳን በድክመትም በተሰፍ መቁረጥም በክህደትም ዉስጥ ቢሆንም ንግግሩ ይመስላል የተባለዉ ጴጥሮስ"ትዝ አለኝ አንተ ሳይ ወንጌል ህይወትም ዉበትም ክብርም ነዉ በሠወች ደካማ ማንነት ትኩረታችን ከእዉነት እንዳይለይ ......ወንጌል ህይወት ነዉ የግልም ነዉ ባጭሩ ከእርሡ ወደማን ይኬዳል ከእርሡ የህወት ምንጭ ቃል አለ ይሄ ነዉ ሞገስ ኦኦኦኦ አላቅህም ለመጀመሪያ ነዉ ፕሮግራምህን ሳይ ኢየሱስ የህይወት ምንጭና ዉበት ነዉ ::ትላንህን አስብ
በልጅነቴ ከዘመዴ አረገዝኩኝ! || እንተንፍስ #25
1:49:05
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН