ስነወርቅ ታዬ : ስለኪሳራ | ስለ ትዳር | ስለቢዝነስ| ስለመቀጠር | ስለ ይዘት| Manyazewal Eshetu podcast Ep. 4

  Рет қаралды 102,365

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

10 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር ቅዳሜ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአራተኛው ክፍላችን motivational speaker እና የቢዝነስ አስልጠኝ ከሆነው ስህነወርቅ ታዬ ( ‪@InspireEthiopia‬ ) ጋር ልዩ
ቆይታ አድርገናል::
ስለስራው: ስለትዳሩ : ስለመቀጠር : ስለቢዝነሱ : ስለይዘት አፈጣጠር እና ስለብዙ ጉዳዮች በሰፊው አውግተናል::እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት:

Пікірлер: 551
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 10 ай бұрын
ስነወርቅን የምትወዱ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ🙌
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 10 ай бұрын
ሮፍናን በቀጣይ መቅረብ አለበት!🔥
@dreams2384
@dreams2384 9 ай бұрын
​@@bsquadtvworldwidemn serto new esu demo😂
@KukuBubu20
@KukuBubu20 9 ай бұрын
Very nice calm guy and his knowledge is good but the guy next to him ohhh my ears 😅😅😅😅😅😅😅
@seyfuhabesha9532
@seyfuhabesha9532 10 ай бұрын
ማኔ ብዙ አዳምጥ ደሞ ሀሳብ አስጨርስ በተረፈ ሁሉ ቆንጆ
@hollywoodrecapped
@hollywoodrecapped 10 ай бұрын
@seyfuhabesha9532 you are right man. mane should listen
@doni4802
@doni4802 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ podcast ነው በርቱ። ማንያዘዋል እንግዳ አድርገህ ከጋበዝክ አይቀር በደንብ እንዲያወሩ ፍቀድላቸው
@KukuBubu20
@KukuBubu20 9 ай бұрын
True
@taman4308
@taman4308 8 ай бұрын
True
@taman4308
@taman4308 8 ай бұрын
True
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 10 ай бұрын
ስነ ወርቅ የሀራችን እቁ ባንተ እኮራለን ደሞ እኮ የተዋህዶ ልጂ ነው ግርማ ሞገሱ አደበቱ የተቀመመ ነው ስነ ትለያለህ የኛ እቁ እግዚአብሔር ዘርህን እዳሸዋ ያብዛው
@shinodatube
@shinodatube 10 ай бұрын
የጦፈ ክርክር ሁለታችሁም የሚገርም እውቀት አላችሁ በርቱልን🙏💝
@girumtibeb
@girumtibeb 10 ай бұрын
ስነ ወርቅ እና ማኔ በዚህ ዓመት ካየኋቸውም ምርጥ ፖድካስቶች፣ አንዱን አቅርባችሁልናል! በጣም ብዙ ትምህርት ከእናንተ ተምርያለሁ! Now it's time to shine!
@BINYAMINMOHAMMED-ue9sq
@BINYAMINMOHAMMED-ue9sq 10 ай бұрын
One of my brother already said all, however, Manyazewal should take some time and see himself. Especially, do NOT take yourself as you are always right about things. Listen to understand. Don't run to give an answer. Don't run to show your statement or what you believe is perfect! Speaking is easy but listening to understand is harder. Sinewerk, wow…my hope rises up when I see people like you in our country. I wish you all the best in all you do in the future. Bertalin!
@user-zb6xj1vh3c
@user-zb6xj1vh3c 10 ай бұрын
Man i share your idea 100%👌👌👌👌👌
@abiyotmulualem
@abiyotmulualem 10 ай бұрын
Exceptional comment!!
@KukuBubu20
@KukuBubu20 9 ай бұрын
True
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 10 ай бұрын
እስከ መጨረሻው ነው ያየሁት ትልቅ መልክት ነው እደናተ አይነቱ ያብዛልን አቦ❤❤❤❤❤
@tumitube2549
@tumitube2549 10 ай бұрын
ስነወርቅ humble person
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 10 ай бұрын
ጎበዞችች ተምሳሌቶቻችን❤❤❤
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 10 ай бұрын
ስህነወርቅ ከባድ ሚዛን❤ እና እኔ ጨርሼ አይቼዋለው ዋውው በጣም ገንቢ ውይይት ነው በርቱ ሀገራችን በእናንተ ተስፋ አላት proud of you
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 10 ай бұрын
እኛ በስደት ላይ ያለን ሁሉ የምክር መምህራችን በጣም ነው የምናመሰግነው የምንወድህ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን እዉቀት በእዉቀት ይጨምርልህ🙏
@mordecai4675
@mordecai4675 10 ай бұрын
👉 ማን ያዘዋል ጥሩ ነው እንወድሀለን❗ ግን ደሞ የሌላውንም ሰው ዊዘደም ተቀበል❗ መናገር ብቻ ሳይሆን ማዳመጥንም ተማር❗አትመናቸክ❗
@yotor6221
@yotor6221 10 ай бұрын
ማንያዘዋል እስከመጨረሻው በዚህ መረጋጋት እና ስክነት እንድትቀጥህ ወንድማዊ ምክሬ ነው ። ስህነወርቅ ፩ኛየ ነህ ጥሩ ፣ ጥሩ ሀሳቦችን በማንሳት ስላስተማራችሁን እናመሰግናለን።
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 10 ай бұрын
ስእነወርቅ ዛሬ ተረዳሁክ ስራ በዝቶብህ መጥፋትህን አላህ ያሳካልክ ያሰብካቸውንም እየሰራህ ያለህወንም ❤❤❤ወላሂ ከልቤ ዱአ አደረኩልህ ማንያዘዋልም ተባረክ
@natyzike5726
@natyzike5726 10 ай бұрын
ማንያዘዋል ትንሽ መሰረታዊ እውቀቶች የሚያንሰው ይመስለኛል የማዳመጥ ችግር አለበት አንዳንዴ እራሱም የሚያወራው የሚገባው አይመስለኝም በእርግጥ ውጤት አምጥተህ በህይወት አሳይተኅናል ያ በጣም አበረታች ነው ግን ስር የያዘ እውቀት ማካፈል አለብህ ከዚህ ወንድም ጋር በዚህ እረገድ በጣም ልዩነት አላቹ ስለሲስተም እራሱ ያለህ መረዳት በጣም ያስደነግጣል በዛ ላይ በሚገባ አብራርቶልህ መስማት እና መስማማት አልቻልክም አንዳንዴ ግራ ታጋባለህ ።
@shinodatube
@shinodatube 10 ай бұрын
የሁለታችሁም ሀሳብ ልክ ቢሆንም ይበልጥ ግን በስነወርቅ ሀሳብ እስማማለሁ። ከተከፋይ ከፋይ መሆን ይበልጣል። ከፋዩ ገንዘብ እስካለውና እስከከፈለ ድረስ ፌመስ ተከፋዮችን መቀያዬር ይችላል።
@getahunfikre5742
@getahunfikre5742 10 ай бұрын
ሁለታችሁም በተለያ መንገድ አደምጣችሁ ነበር እና ያሁኑ ደግሞ ምርጥ እና እውነት ነው በርቱ በሁለት ፕሮግራም ጨርሼአለሁ በርቱ ምርጦች ናቸሁ የማገኛችሁም ይመስለኛል ......
@AmicoGrande-dt4cl
@AmicoGrande-dt4cl 10 ай бұрын
ይቀጥል ይቀጥል ዳዊት ድሪምስ… ነጻነት ዘነበ… …………
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 10 ай бұрын
እኔ ሙሉውን ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት ማኒ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሁሌም እገረምብሀለሁ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 10 ай бұрын
ሁለታችሁም የሕይወት ጀግኖች ናችሁ ትዉሉዱ ከእናንተ ብዙ ማር ይችላሉ ጠንክሩ ከእናንተ ብሱ ሥራ ይጠበቃልየብዙዎች ሕይወት ትቀይራላችሁ አገራችነ በአሁኑ ግዜ እንደ አንተወጣቱነየሚያነቃቃ ታስፈልጋላችሁ በረቱ ፈጣሪ ከእናተ ጋይሁን❤❤🎉
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 10 ай бұрын
ስምና ተግባር ስሲገናኝ ስነወርቅ ስወድህ አንደበተ እርቱ 😍
@27forlife
@27forlife 10 ай бұрын
58:15 amazing point ስነወርቅ America was built by entrepreneurs not the government, we Ethiopians need to learn that and focus on building strong minded people rather than waiting for government help and most importantly we need to be "PRODUCERS". amazing podcast mane i wish i gave this episode 1000 likes
@Tsi541
@Tsi541 5 ай бұрын
ሁለት ግሩም እይታ ግን እኔ የስነ ወርቅን አድማጭ ነኝ ላይፌ ላይም ብዙ ለውጦቼን አይቻለው ማንዬ ከእንግዳዎችክ ጋር ያለውን ብቻነው አድምቼ የማውቀው ወዳቹዋለው ማኔ ግን ከስነ እይታ ብታየው እርግጠኛ ነኝ ስነ ዬ ማለት የፈለገው ምገባካል❤❤
@HusseinArebu
@HusseinArebu 10 ай бұрын
ማኔ ሀሳብህ ልክ ነው በጣም ወድጀዋለሁ ሰኔም ብዙ ነገር አስተምሮናል ግን ብታዳምጠው ደስ ይለኝ ነበር አብዛኛውን ጊዜ አንተ ነበርክ ያወራሀው
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 10 ай бұрын
እ/ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ከማን ያዘዋል እና ከስነወርቅ ጋር በአየር ላይ 😀😀እያሳለፍኩኝ ነዉ 👌👌 የሚገርም ጥልቅ እዉቀታቸዉ አስደምሞኛል ዋዉ 👌
@abundance5270
@abundance5270 10 ай бұрын
ማኔ እኔ ሙሉውን ተከታትያለሁ በጣም ጠቃሚ ፖድካስት ነው የሠጣችሁን። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሞቲቬሽንን ይቃወማሉ ብላችሁ አታስቡ ብዙዎች በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ።
@fitsumyasabu4522
@fitsumyasabu4522 9 ай бұрын
እስከ መጨረሻው አይቻለሁ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ውይይትም ነበር ። ሰው ሲሰራ እንደሚሳሳት ግልጽ ነው ። አንተም ወቀሳ የበዛብህ ስለምትሰራ ስለምትንቀሳቀስ ከዛም በላይ ሰው አይን ውስጥ ሰላለህ ነው ። እንደኔ ከሰው ምክር መስማት እራስን ዞር ብሎ ማዬት የተሻለ ሰው እንደሚያደርግ አምናለሁ እና አስተያዬቶቹን አትናቃቸው የሚጠቅመውን ለመውሰድ ሞክር ። እንደኔ ግን የሰዎችን ኢንቴንሽን መልካም ከሆነ የልባቸውን መልካም ሀሳብ እንጅ የአፍ ወለምታቸው አይጎላብኝም ። በርታ ማኔ ከሁሉ በላይ ግን አምላክህ ላይ ያለህ መተማመን ያስመካኛል ። በርታ ወንድሜ ፈጣሪ የልብህን ምሽት ይሙላ
@mukamildila5786
@mukamildila5786 10 ай бұрын
ማንያዘዋል እና ስነወርቅ በጣም እናመሰግናለን ከ ስያትል እስከመጨረሻ አይቸዋለው ቪዶውን በርቱልኝ ረዘም ያለ ትምህርተ በጣም ወዳለው Love you guys!!
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ሁሉት ምርጦች ትምህርታችሁ አይጠገብም
@user-uh2wk3ne5m
@user-uh2wk3ne5m 10 ай бұрын
እኔ የማዳምጠው እስከመጨረሻው ነው የሰማሁት❤❤
@DagiYo-nw6wc
@DagiYo-nw6wc 10 ай бұрын
Me too
@Business_Abex
@Business_Abex 8 ай бұрын
ማኔ ሞዴሌ ነህ ግን በስነ ሃሳብ ከ100% በላይ እስማማለሁ። አንድ ሃገር የምታመርተው ነገር ነው ሃገርነቷን የሚያፀናላት። ከገቢያችን ወጪ ከበዛ ትርፉ ምንም እንደሆነ ሁሉ በማንኛውም ነገር ማምረትን የሚደርስ ነገር የለም። ማኔ የማስጨረስ ችግር አይቼብሃለሁ። አስተካከል!
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 10 ай бұрын
እስከመጨረሻው ሰምቻለሁ ስራ ላይ ስለነበኩ ቀን 6 ስአት የጀመኩ ማታ 1 ጨረኩ እና እሚገርም ት/ት ወስጀበታለሁ❤
@user-rz2kp9ft8f
@user-rz2kp9ft8f 6 ай бұрын
ማኔ ና ስነወርቅ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ የናንተን አርዓያ የሚከተሉ ብዙ ወጣቶች አሉ፡፡ትልቅ ኃላፊነት አለባችሁ በርቱ በርቱ……
@remora8829
@remora8829 10 ай бұрын
Finished it. loved every minute.
@bemnet-dw2yk
@bemnet-dw2yk 9 ай бұрын
መስማት እየፈለኩ የማን የዛዋል ወሬ አላስጨርስ ባይነት አሰለቸኝ😢
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 10 ай бұрын
❤❤❤ስነ ወርቅ ይለያል ስወደው እረ በፔጅህ ጠፍተሃል
@museabmus1478
@museabmus1478 10 ай бұрын
እኔ ሙሉውን አይቸዋለው ብዙ ትምህርት ወስጄበታለሁ❤❤❤
@jlalustencil8969
@jlalustencil8969 10 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏
@mulkenworku6964
@mulkenworku6964 10 ай бұрын
ተባረኩ!
@biruhhiemien9823
@biruhhiemien9823 10 ай бұрын
Sene is making good points! Respect both of you guys!!
@sewmehone1736
@sewmehone1736 8 ай бұрын
በጣም የማደንቀው ከእድሜው በላይ እየሰራ ያለውን የተከበረውን ስነወርቅ ታዬን ስላቀረብከው እና ጥሩ ውይይት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 10 ай бұрын
የማይረባ ነገር እያየን ጊዘ ከምናጠፋ እናንተን ብናይ እንጠቀማለን ብዙ እንማራለን
@mordecai4675
@mordecai4675 10 ай бұрын
በትክክል 👍
@FREEDOM123Ab
@FREEDOM123Ab 26 күн бұрын
የማኔ አድናቂ ነኝ ግን በራሱ ሜዳ ነጥብ ያስጣለዉን ስነ ወርቅ ታየን የበለጠ አድንቄዋለሁ ሁለቱም ግን ጎበዞች ...
@sirakmengistu8548
@sirakmengistu8548 10 ай бұрын
We need this man another day. You are wonderful combined
@muluken07
@muluken07 10 ай бұрын
Thank you guys you gave me important life lessons
@user-xo2bt7wh2w
@user-xo2bt7wh2w 10 ай бұрын
ገራሚ ትምህርት ነው የሰጣችሁን Thank you
@temutube2146
@temutube2146 10 ай бұрын
ዋው ስነ ትለያለክ ማርያምን you are positive mind positive thinker thank you ማኔ ትንሽ point ላይ ዛሬ open የመሆን ነገር አላየሁም ግን ሁሌም ትመቸኛለክ መንካት ያልፈለክበት side አለ
@ZanuHatta
@ZanuHatta 10 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ የስኔ ሀሳብ የሮበርት ኪዮሳኪ የገንዘብ ፍሰት የሚለዉ መፅሐፍ ሀሳብ ነው አንድ ሰው ትክክለኛ ቢዝነስ ሲገነባ እሱ የማይፈልግ መሆን አለበት እሱ ቢኖር ባይኖር ቢዝነሱ ግን ሁሌ ስራ መስራት ገንዘብ ማምጣት አለበት ብሏል
@baniaychu7478
@baniaychu7478 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ማኔ ስነወርቅ❤❤❤❤
@Jovani954
@Jovani954 7 ай бұрын
Totally, i agree with sine.
@yasinahmed4241
@yasinahmed4241 9 ай бұрын
wow amazing time thank you
@dontjudge2257
@dontjudge2257 9 ай бұрын
Thanks for sharing the info ….both of u give us knowledge.
@febenchabore2313
@febenchabore2313 9 ай бұрын
am really chershewalew lifen new yekeyerachut tnx
@ayalewmogesu8888
@ayalewmogesu8888 10 ай бұрын
Self employed and business there is alot difference . Advertisement addressing a product to a consumer.... I love siniwork approaches
@adanealemu5171
@adanealemu5171 10 ай бұрын
Bro best podcast today I just listen this podcast at 2pm at midnight 🙌 thank you mana keep inspiring us thank you
@nathanzerfu9508
@nathanzerfu9508 10 ай бұрын
what A podcast thanks senwork for your time and manyi for hosting this podcast
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 10 ай бұрын
በጣም ነው የማደንቃችሁ
@Senpermedia
@Senpermedia 10 ай бұрын
🎉🎉🎉የአመቱ ምርጥ ፖድካስት ነው ከልብ thanks both sinework and manyazewaleshetu❤❤❤
@mitikugirma8950
@mitikugirma8950 10 ай бұрын
አለው........
@temesgenmengste1600
@temesgenmengste1600 10 ай бұрын
thanks
@EthiopiaEth-yn4yp
@EthiopiaEth-yn4yp 10 ай бұрын
ኤረ ማንዬ አዳምጥ አታስመርረኝ
@kerodetravel8121
@kerodetravel8121 10 ай бұрын
Woww🎉🎉Nothing compares with beautiful conversation with beautiful mind❤
@tagichoshitaye1518
@tagichoshitaye1518 10 ай бұрын
Eske Mechereshaw ayichalew, it is interesting for real! Especially the point you raised according hunger for Knowledge is the key thing that can transform as a nation for sure! Thankyou guys!
@th-ef6me
@th-ef6me 10 ай бұрын
ማንያዘዋል እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነው ያስተማርከን ስነ ወርቅ በርታ እኔ ብዙ ነገር ካንተ ተምሪያለሁ
@ZEUSAPOLLO
@ZEUSAPOLLO 9 ай бұрын
ብዙ ግዜ የአበሻ ጩሄቶች አይመቹኝም መደማመጥ የለም ባዶ ፍልስፍና መሬት ላይ ጠብ የምል ነገር የለም ግን ከአንደኛው ሰው ከአሜሪካ አይሁዶች ምን እንሰርቃለን የምለው ብቻ ውስጤን ቀይሮታል
@LERASE
@LERASE 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ ስነወርቅ ልክ ነው ንግድ እራሱን ችሎ መቀጠል አለበት አለዛ የሆነ ግዜ አሰልቺ ይሆንብሀል
@madinaoumar2170
@madinaoumar2170 9 ай бұрын
ጡሩ ትምርት ነው
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 10 ай бұрын
Shalom tejemro eskichers ayehu degemew ❤❤❤egziabher zmenachun yebark Manyzewal ❤Senewerk ❤both much respect 🙏🏻 manyazewal last year i was so...but .. you left me up. Thanks, I never forget you 🙏🏻
@user-zb6xj1vh3c
@user-zb6xj1vh3c 10 ай бұрын
Senework and mane you gays really change my life the way i think. And i told you i hope you see me in high level starting from this day i tray to do my best. Thanks for every thing.
@yodaheorthodoxtewahdo806
@yodaheorthodoxtewahdo806 10 ай бұрын
Sinewerk is a master of life, thank u for your life lesson. may God give you what you deserve in life , you change my life.
@hollywoodrecapped
@hollywoodrecapped 10 ай бұрын
Sinewerk has a better personality and understanding
@behailuwoldesemayet9217
@behailuwoldesemayet9217 10 ай бұрын
Really amazing the full podcast
@tonamultimedia
@tonamultimedia 10 ай бұрын
Expectation is the source of unhappiness!
@habeshamovies5168
@habeshamovies5168 10 ай бұрын
Just wow!
@youtubenew209
@youtubenew209 10 ай бұрын
Don't stop this pod cast this change ma mentality 💞💞
@dannytube8867
@dannytube8867 8 ай бұрын
This days most young content creators have achieved more financial success in life within a short time than was initially possible in previous generations i am a writer but still i am trying to learn how to sell my self help books it was great discussion thanks both.
@user-tp2zx7sw7e
@user-tp2zx7sw7e 10 ай бұрын
I am here till now and i will listen it even if it is more than 3 hours
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለምትሰጡን ትምህር አንድ ነገር ልበል ብዙ የመንግስት ሰራተኞች ቁርስ ምሳ ይዘላሉ ነው ያላችሁት ግን እኔ በምኖርበት አሜሪካን ሀገር ብዙዎቹ ቁርስ አይበሉም ከበሉም ወደ 4 ሰአትገደማ ቀለል ያለ ከበሉ ደግሞ ምሳ ይዘላሉ ምንም ብርቅ አይደለም :: ዛሬ ልጄ ስታወራኝ ት/ቤት መክፈል ላልቻለ ምግብ ነፃ ነው እናም ብዙ ጎደኞቿ ምግቡን ስለማይወዱት እስናክ ላይክ ክራከር ወይም አኘል በልተው ነው የሚውሉት እቤት ሲሄዱ ነው ቆንጆ እራት የሚበሉት እና አንዱን ነገር መዝለል መጥፎ አይደለም የአይምሮ ጉዳይ ነው እኔና ጎደኞቸ በተቻለን መጠን በቀን አንዴ ለመብላት ነው የምንታገለው ::
@Mulievisionary
@Mulievisionary 10 ай бұрын
Thank you for your time mane and senwerk esk mechrsha new yayhut ❤
@bet12211
@bet12211 7 ай бұрын
Amazing point of view sihene❤
@1_Ethiopia
@1_Ethiopia 8 ай бұрын
God bless you guys I heard all your conversations and arguments what I see is you guys have equal potential and general knowledge about different things so keep follow your on dreams we need to see who philosophy is better 👍🏻
@demissewmengesha.7951
@demissewmengesha.7951 7 ай бұрын
that is amazing podcast thank you mane and snework
@On7D7
@On7D7 10 ай бұрын
Right, Attention is the new currency!
@dagimadane5980
@dagimadane5980 10 ай бұрын
I watched your full video it is one of the best and full of knowledge thank you both of you
@TrendTalk156
@TrendTalk156 10 ай бұрын
What an amazing podcast !
@AaKk-st3tq
@AaKk-st3tq 9 ай бұрын
ሰነ እርጋታህ ደስ ሲል 2ታችሁንም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@littlekassa9718
@littlekassa9718 10 ай бұрын
Am still watching
@tyrdx2677
@tyrdx2677 10 ай бұрын
ግሩም ነው ❤❤❤
@Godloveus1
@Godloveus1 10 ай бұрын
ዋው በጣም አትራፊ ውይይት ነበራችሁ በውይይታችሁ መሰረት እኔም እናንተን ሳይ እየከፈልኳችሁ እንደሆነ ተሰምቶኝ ሀሳብም መስጠት ፈለኩ አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ሲወያዩ አሳማኝነገር እየቀረበላቸው እሺ ትክክል ብሎ ወደቀጣዩ ሀሳብ የመሄድ ፍላጎት አይታይም ለምን ይሆን ምን አልባት ሁሉን አውቃለሁ ልክ ነኝ የሚል አባዜ ይሆንን በርቱ ስኬት ከስተት መማር እና ወደፊት መቀጠል ነው
@emutube6233
@emutube6233 10 ай бұрын
እሚገርም ጥምር እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ማንያዘዋልና ሥነወርቅ ባንተ ቪዲዮ ብዙ ነገር ተቀየሬበታለሁ። እናመሠግናለን 😘😘
@yosefsisay4878
@yosefsisay4878 10 ай бұрын
mane wow
@jojojaaa1520
@jojojaaa1520 9 ай бұрын
ብሮ ማንያዘዎል ትክክል ነው ማንኛውም ቢዝነስ ክሬተር ያስፈልገዋል Business is creat.
@user-jx3pj9hg6i
@user-jx3pj9hg6i 9 ай бұрын
Now , am highly benefit in my life lessson ....it's not motivation that was a real revelation God blessed your minds thankyou...!
@zofanagergizat5417
@zofanagergizat5417 10 ай бұрын
Wow Betam new yemtmechugn bertu gobezochi❤❤❤❤
@user-bt3rm1vc4n
@user-bt3rm1vc4n 10 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@Abelvibes
@Abelvibes 6 ай бұрын
2:00 - 2:36 good point ስነወርቅ🙏
@hamdifarid-mm8zr
@hamdifarid-mm8zr 9 ай бұрын
Awesome
@millala7327
@millala7327 5 ай бұрын
we are a lucky generation because we have giver of wisdom
@SemereH
@SemereH 10 ай бұрын
I love listening to you Guys. Muluwen chershalehu semeche interested new betam
ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር(ክፍል ፪)
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 507
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН
የስሜት ክህሎት (Emotional Intelligence ) /Helen Show
58:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 44 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН