📌ከጠበኩት በላይ ነው የሆነብኝ ዛሬ ግን ቅበሩኝ ልላችሁ ነው ! የገባሁበት ነገር ወደ ኋላም ወደ ፊትም የማልቀትጥልበት ሆኖብኝ ነው ‼️

  Рет қаралды 17,294

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

2 ай бұрын

በምላሻችሁ ተፅናንቻለው በድጋፋችሁ እዚህ ደርሻለው አሁንም ከገባውበት አጣብቂኝ ነገው ውስጥ እንድወጣ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል … +1 (701) 729-2123

Пікірлер: 57
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 ай бұрын
+1 (701) 729-2123 እህታችንን አልጋነሽን ለማገዝ 🙏
@enatethiopia953
@enatethiopia953 Ай бұрын
Kidi lawerash mifeligew negre ale how can I contact you please?
@addisyifa3610
@addisyifa3610 2 ай бұрын
.እህቴ ልምከርሽ አብዛኞቻችን አበሾች የዚህን አይነት ኑሮ ነው የምንኖረው ከኔ ጭምር ግን እመቤቴን ድንግልን የተደገፈ ወድቆ አይወድቅም ዋናው ያንቺ ጥንካሪ ነው ።ሁሉም ያልፋል ትንሽ ጊዜ ነው እኔም ያለፍኩበት ካንቺ የከፋ ነበር ግን ዛሪ ነገር ሁሉ ተገልብጦ ደስ እያለኝ ከልጆቼ ጋር በደስታ እኖራለው።ያልፋል እኔ የሚቆጨኝ ከሱጋር ያባከትኩት ሰአት ነው፣ዋናው እልህ ሊኖርሽ ይገባል በዛላይ ፀሎት ትልቅ መልስ አለው ፀልዬ ያልፍና ትስቂያለሽ።አንዳንዴ ነገሮች ሲተራመሱ ቦታ ቦታቸዉን ሊይዙ ሲል ነው በርቺ እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ጠላትሽ ዲያቢሎስ ለዘላለም ያልቅስ አይዞሽ ይህም ያልፋል ! ለሃገሬ አባወራዎች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ፈውሳችሁን ያፍጥንላችሁ ዘንድ ፀሎታችን ናችሁ
@a-w6868
@a-w6868 2 ай бұрын
ፈገግታዋ ተመልሶ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ አሁንም ጨርሶ ፈጣሪ ይርዳሽ ኪዲን ግን የምገልፅበት ቃል የለኝም ፈጣሪ ብድርሽን ይመልስልሽ።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
ገብርኤልን እንደው ይቺ ሴት አንጀቴን እንደበላችን እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ጣልቃ ይግባ ደጋግ ሰዎችን ያዘጋጅልሽ ከልጆችሽ ጋር አምላክሽን የምታመሰግኝበት ቀን እሩቅ አይደለም ደግመን እናይሻለን ኪዲዬ ዘመንሽ ይባረክ።
@hiwel9209
@hiwel9209 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ያለው ነገር ዛሬ በማሳየቷ ደስ ይላል ኪዱዬ ተባረኪ እውነት ነው ነገ ልጆች ሲያድጉ ሁሉ ነገር ይቀየራል ከማንም በላይ ዳኛ ልጅ ነው ሴቶች ለልጆቻችን ስንል እራሱ በጣም ጠንካራ እናት መሆን አለብን በተለይ በውጭው ሀገር ያለን እናቶች ውጪ ተለፍቶ ቤት ተለፍቶ ጎረቤት ጥሩ ጏደኛ ቤተሰብ እንኳ የለ የሚያፅናና የልብን የሚያወሩት የሚያማክሩት ሰው ከሀገሩ ከቤተሰቡ ተለይቶ የተሻለ ህይወት እኖራለሁ ብሎ መቶ በናፍቆት እየተሰቃየ እንዲ ደግሞ ያለ ነገር ሲገጥመው ይባስ ያማል አልጋነሽ እዚህ ከትልቁ እግዚአብሔር ጋር ልጆችሽን እያየሽ በርቺ ያለፈውን እረስተሽና መማሪያ አድርገሽ ብድግ በይ አይዞሽ አለው ነገር አለው ነገር እግዚአብሔር እንዲ አብዝቶ ዝም ካለ ከሳዬ ሆይ ደስ አይበልህ ቢመሽም ለኔ ቀን አለ የሚል መዝሙር አለ ስሚው ብትችይ ወደ መዝሙር ግቢ እግዚአብሔር ይከብራል ያንቺም ልብ በእግዚአብሔር ላይ ያርፋል አይዞሽ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት በህይወት ያለ ሰው ሁልግዜ ተስፋ አለው የሞተ ሰው ነው ተስፋ የሌለው ለልጆችሽ ብለሽ በርቺ የማያልፍ ነገር ደሞ የለም መልካምም ሆነ ክፉ ነገር ያልፋል
@amdemariamabebe4721
@amdemariamabebe4721 2 ай бұрын
እህቴ ጌታ መልካም ነው ። ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሳ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን ።አይዞሽ በርቺ ጌታ በስራ ላይ ነው ።ነጌ መልካም ይሆናል።
@amdemariamabebe4721
@amdemariamabebe4721 2 ай бұрын
ኪዲዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ አሰተማሪ ፕሮግራም ነው።
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 2 ай бұрын
ኪዲዬ የኔ መልካም ዘርሽ ይባረክ!!!!
@zj2164
@zj2164 2 ай бұрын
Most Ethiopian women are faithful for their marriage. Our sister is still calling him" my husband." This shows how she paid the price, including her health. Ethiopian guys, please fear God. especially if they have a relationship or cheated outside, they started abusing their wives and children's at home. Fear God respect your home. Anyone can tell if women treated well in their home by her husband. Otherwise, she is unhappy and marks or mandat on her face. Women are wives, mothers, and sisters. Respect women.
@saronabi1387
@saronabi1387 2 ай бұрын
እግዛብሄር ያግዝሽ እህቴ
@user-ul1bk3fh1e
@user-ul1bk3fh1e 2 ай бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን ታሪክ ይቀየራል
@beshewatedla9484
@beshewatedla9484 2 ай бұрын
ኪጂዬ ስወድሽ ስላም
@kellydavid7646
@kellydavid7646 2 ай бұрын
Thank God seen our sister got help .also I like to big Thank you for Kidi for sharing story. helping one another is our core Ethiopians value. we gone help her all way True. I love you both of you ❤
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ🙏
@tigist9810
@tigist9810 2 ай бұрын
ኪዲዬ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የኔ ቆንጆ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለሽ የኔ መልካም 🙏
@serkalemshibeshi4921
@serkalemshibeshi4921 2 ай бұрын
እንደገና ተደስተሽ ለማየት እግዚአብሔር አምላክ ያብቃን
@kedijahussin
@kedijahussin Ай бұрын
ዉይ እህቴ የሠማዩ ጌታ በሁሉም ነገር ጣልቃ ይግባልሺ የኔዋ ኪድ ተባረኪ አገላለፅሺ ደስ ይላን እሷን ለማፅናናት የምታደርጊዉ ነገር ጥሩ ነዉ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b Ай бұрын
ኪዲ የዚችን እናት መጨረሻ እንድትነግሪን አደራ እኛም በፀሎታችን እናስብሻለን አንዳንድ የተረገመ ባል ህይወታችንን የሲኦል ያደርጉታል ግን በዚህ አይቀጥልም at the end of the day U will be happy
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 2 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ 😢የማያልፍ ነገር የለም. ጌታ እየሱስ. ከአንቺ. ጋራ. ይሁን🙏❤️❤️
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 2 ай бұрын
ኪዲየ የኔ ሰናይ❤❤
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 ай бұрын
Betam senayie ✨️
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 2 ай бұрын
ኪዱ እግዚአብሔር ይሰጥሽ
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 2 ай бұрын
መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ ድንግል ከጎንሽ ትቁም።
@beenasefa8342
@beenasefa8342 2 ай бұрын
ኪድዬ በጣም ደስ ይላል በተለይ ልጆች ከ ኤሌክትሮኒክ ያሳርፋቸዋል ቤተሰብም የሚያፋቅር ይመስለኛል ኪዲዬ እንዴት እናግኛው order ማረግ እፈልጋለው በርቺ🥰🥰🥰
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 ай бұрын
ደውሉ ወይም ፃፉልን በቴክስት 🙏
@haregendale5175
@haregendale5175 2 ай бұрын
ድምፅሺ ፡ በጣም ፡ ቃናዉ ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ ተመልሰሺ ፡ በደስታ ፡ ለአምላክሺ ፡ ትዘምሪአለሺ። ደስ ፡ ያለዉ ፡ ይዘምር ፡ ተብሎ ፡ እንደተፃፈዉ ፡ በደስታ ፡ ተመልሰሺ ፡ ትዘምሪያለሽ ፡ ችግርሽ ፡ እንደተረት ፡ ያልፋል
@asterwarga14
@asterwarga14 2 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ስወጣ ለምን እንደሆነ አላቅም መቻቻል የሚባል ነገር የጠፋው ?? ተፋቅሮ ተጋብቶ ተባልቶ መለያየት እግዚአብሔር ይህንን እይልን ስለልጆቻችን ብለህ ምንም ለማያቁት 😢🙏🏾❤️🙏🏾
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 ай бұрын
Merci kedist 👍✨️
@BetelTekl
@BetelTekl Ай бұрын
Ayzoshh yene enat be strong be happy with ur kids that's it God be with u lijoshcc nacheww Keri zemdochsss
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 2 ай бұрын
Ehita saw lije bayeradami fatre becha laniche qademo enidedareseshi minotaur naw
@user-zg8rc9om9i
@user-zg8rc9om9i 2 ай бұрын
Ayzoshe. Ehtia ❤️❤️❤️
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 ай бұрын
Its great to see her in a calm and happier state but why didnt she tell us exactly what happened madbesbes ye habesha DNA nw
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@zeharamohammed525
@zeharamohammed525 Ай бұрын
አልጋዋ አይዞሽ ሁሉ ነገር ያልፋል
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 2 ай бұрын
Esy enkuwan tetsinanashe ❤
@ethiopiatikdem8856
@ethiopiatikdem8856 Ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@zeharamohammed525
@zeharamohammed525 Ай бұрын
አልጋዋ አይዞሽ አላህ ከአንች ጋር ይሁን
@bethlehemdemeke2049
@bethlehemdemeke2049 2 ай бұрын
Yena ehet hulum yalefale ❤❤❤❤
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 ай бұрын
በምንም መልኩ አንቺን ዝቅ ከሚረግ ሰው ጋ ጥሩ ነገር ላንቺ ከሌለው ሰው ጋ ለደቂቃ እንኳን ቢሆን መቆየት የለብሽም ለማን እንዲደላው ብለሽ ነው
@danielmamo16
@danielmamo16 2 ай бұрын
የአብዛኛው አበሻ. ንሮ ነው አልጋነሽ አይዞሽ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 2 ай бұрын
Welcom ❤❤❤
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 ай бұрын
Why is she keep saying ባለቤቴ?
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 2 ай бұрын
No sugar coating saying, after divorce the parents will reconcile and will work together on raising kids! Once on this road, the two act like enemies, both want to win in better way, and keep going on costing whatever possible trying to get the most financially! “ Beselam mefesem” yemilew phrase be divorced road ላይ አይሰራም ! ምንም ይሁን ምን እሱም እሷም የሚከፍሉትን ሁሉ ከፍለው “አሸናፊ” መሆን ነው የሚፈልጉት! The lady needs some help😢🙏🏽 እግዚአብሄር ይርዳሽ እናት!
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 2 ай бұрын
Alfen new yekomnew ehte yesew hagere laye yalu wendoche betam kebadoch nachew. Betlye ensu kedmew ezh hagere koyetwe kehone wow beka befsum menm maweki ayechalem .. systemun selmyakute sewn magete ende wenjielm aykotrut . Abetu sentun alfnew. Ehte almost 89% setu bebzu chenkete mehale endalfe ergetegha neghe .. kebadu demo kemdersew mekra belaye sewu side Argo yemyaglut ngere. Wendu bemnm melku tefategha teblo aytayem. Ke hagerem weten. Wey gude . Egzabher melkam new becha egham. Wedken anwedkim egzabher yerdanale. Ayzon betseboche.
@user-cr6lk5ww8s
@user-cr6lk5ww8s 2 ай бұрын
እህት እኔን ግራ ይግባይ አይ ኢትዮጵያ ወንድ እስከመቻ ስው እንደዚህ አደባባይ ማውጣት
@zeharamohammed525
@zeharamohammed525 Ай бұрын
ቅድስት ንግግርሽ ጥሩ ነው ግን ማገዝ አለብሽ ዝም ብሎ ችግርን ማናዘዝ ጥሩ አይደለም እና ለጠበቃ የምትረዳበትን ነገር ፈልጊ አንድ ጊዜ በአደባባይ ወጥታለች ግን ምን ሳትረዳ ብትቀር ህዝብም ያዝንብሻል
@AlemneshBirhan-oi1ip
@AlemneshBirhan-oi1ip 2 ай бұрын
Wuyi enate
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 2 ай бұрын
Ye habsha wendoche gine er twu adeb gizu hagre wesxe yalute erasu ymiglute aside ymidefute biyanse min ale yselxene hager enkuwan hedachihu bitlwexu lije yweldchilihine set btibdilhime enkuwan litchilate ygbale sile lijochihe sitle
@zeharamohammed525
@zeharamohammed525 Ай бұрын
ቅድስት አንች ጥሩ ሴት ነሽ ግን ይችን ልጅ ለጠበቃ የሚሆን ገንዘብ እንድታገኝ አድርጊላት ልንልክላት ስንል አይወስደው እንድትረጃት በፈጣሪ ስም አእለምንሻለሁ
@zj2164
@zj2164 2 ай бұрын
Praise God! I hope she is keeping her kids. That brother should have been faithful and helpful for his wife and kids. I heard both interviews. may God bless you, kids. You are really good at advertising. Keep it up the great job. Women and kids must be honored in our Ethiopia society. First God second family.
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 2 ай бұрын
Kkkk
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Ай бұрын
ፍርድ ቤት አቅሙ ካለሽ እራስሽ ታቆሚያለሽ አቅሙ ከሌለሽ ግን መንግስት የራሱ ጠበቃ ስላለው ያቆማል አንቺ እንዳልሽው አንድ ጠበቃ መንግስት አቁሞልኝ ነበር ግን ስለረዘመ የነበረችኝ ጠበቃ አቆረጠች አል ሽ ቢሆንም አሜሪካን እገር ባንቺ ምርጫ ነው አንቺም ካልተስማማሽ ትቀይሪያለሽ መንግስት የመደበልሽ ጠበቃ ካልተመቸው ካልተስማማው አመልክቶ መቀየር ይቻላል ምናልባት ስላላወቅሽ ስለፈራሽ ዝምም ብለሽ ይሆናል ::
@beshewatedla9484
@beshewatedla9484 2 ай бұрын
ኪጂዬ ስወድሽ ስላም
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН