ከምጽአት በፊት የሚገለጹ የማይቆስሉ ወታደሮች፣ በፀሐይ የሚታዩ ምልክቶች

  Рет қаралды 181,003

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

2 жыл бұрын

ደብረ ዘይት
7ቱ ማሕተሞች

Пікірлер: 244
@BekeleGuta-pu2mj
@BekeleGuta-pu2mj 3 ай бұрын
በእውነቱ ልብን የሚነካ ደስ የሚያሰኝ የህይወት ምግብ የሆነ ትምህርት ሲለሆነ ይህን የህይወት ትምህርት ላስተማረን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ቃሌ ህይወትን ያሰማልን ፥መንግሥቴ ስማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 10 ай бұрын
የኛመመኪያ አንተ ብቻ አንተ ሰውረን ይቅር በለን ማረን 😢😢
@mesereteshetie4520
@mesereteshetie4520 2 жыл бұрын
አሜን ታላቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾. አቤቱ ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጅ እንደ በደላችን እንደ አጥያታችን አይሁንብን ይቅር በለን ይቅር በለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez Жыл бұрын
ምሁር መሰልከኝ ለካ ከእነሱ ስር ነህ
@user-dq6xp4re2u
@user-dq6xp4re2u 3 ай бұрын
እንዳንተ ያሉትን የብዛልን እድሜና ጠና ይሰጥልን በሄድክበት ቦታ ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ አሜን አሜነ አሜን
@belayfkadu5632
@belayfkadu5632 2 жыл бұрын
በእውነት እንዳንተ ያለን መምህራንን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@fikerselam343
@fikerselam343 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር ። እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ይሄን መስማቴ። አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር። በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር። መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ሀገራችን ኢትዮጵያ በጨለማ ጋርዳት የለው እርኩስ መንፈስ ጠርጎ ብርሃን የድርግልን እና በአለማች በምድራችን ከመጣው ወረርሽ በሽታ የሰው ልጅ የተጨነቀበት እና ከእርስ በራስ እልቂት እና ወደፊት ከሚመጣው በምህረቱ የርቅልን ይሰውረን ። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@derejemanaye841
@derejemanaye841 2 жыл бұрын
@@mahi141 .
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 2 жыл бұрын
አቤቱ የመንግስትህ ወራሽ አድርገን። መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን።
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾 አሜን አሜን አሜን
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በሁለት ጎን የተሳለ ሰይፍ ።
@user-bs8ol2ws1r
@user-bs8ol2ws1r Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማልቀውን ጸጋ ያብዛልህ መምህር
@FhDf-eo7ci
@FhDf-eo7ci 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛለወት።
@user-ho1fj9me4g
@user-ho1fj9me4g 2 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳሰ ታደሰ እግዚብሄር የተመሰገ ይሁን በዚ ክፈለ ዘመን እንደዚህ ከአለምም ከቤተ/ክም በኩል ያለውን እውቀት አነፃፅሮ ያቀረበልንን ሰው አላየሁም፡፡ ያስገርማል እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ቃለ ህይወትን ያሰማህ፡፡ ግን የኔ ሀሳብ የተገለፁት ቃለ እግዚአብሔር በቅርቡ እንደሚሆኑ እኔ ሀጢያተኛው እንኩዋን አስባለሁ፡፡ ግን እንዴት ከዚህ ነገር መዳን ይቻላል ማንስ ያድነናል ምንስ ብናደርግ ከዚ ነገር እንድናለን መምህር ይሄ ነገር እኮ ቅስፈት ነው ፈረንጆች የሳይንስ ግኝት ቢያስመስሉትም ቅሉ በመፅሀፍ ቅዱስ የተገለፀ ለሰው ልጅ ላይ ሊመጣ ያለ የሀጢያት ቅታጥ ነው እኮ መዳኛውስ እርሶ ኦርቶዶክሳዊ እንደመሆንዎት ከዚ መዳን እሚቻለው በቃሉ በትዛዙ መኖር ንሰሃ መግባት መፆም መፀለይ መስገድ ለእግዚአብሔር መንበርከክ እንዳለብንስ መናገር አይገባም ወይ ይቅርታ ምናምንቴ እና ምንም እውቀት የሌለኝ የምድር ትል ሆኘ ሳለሁ እነደ አዋቂ ስለተናገርኩ ይቅር በለኝ፡፡ በየ ትምህርትዎ ላይ መዳኛውንም ቢገልፁ፡፡
@-theyouthoforthodox3907
@-theyouthoforthodox3907 2 жыл бұрын
አንተ የነፍሳችን መምህር፣ አንተ የነፍሳችን ዶክተር እድሜህን በልኬት ጠርቼ እድሜ ይስጥህ አልልም ነገር ግን እኔ ለአንተ ምኞቴ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ዕለተ ምጽአቱ ያቆይህ ጥበቡም ያብዛልህ የሰዉም ነፍስ ይዳን። አንተ ትለያለህ መምህር። እግዚአብሔር እንዳይፈትነኝ በስዉር እኔም ሳላዉቅ ከእድሜዬ ላይ ቀንሶ ይጨምርልህ የአንተ በሕይወት መኖር የብዙዎችን ነፍስ ማዳን ነዉና የኔ መኖር ግን መሰናክል መሆን ነዉ። ሕይወቴ ሁሉ ታጥቦ ጭቃ ነዉ። ሌሎችም የቤተ ክርስቲያን ዕንቁ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ጠብቆ ያኑርልን።
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድና ድንቅ መምህረች በእውነት እፁብ ድንቅ ያሆና ምግብ ነው ያማገቡን እግዚአብሔር አምለክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ለኛም ቃሉን ለሳማናውን ያቃሉ በላቤት ፈጠራ አምለከችን በልቦነችን ፅላት ያሰድርብን አሜን አሜን አሜን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@kidrstdawit3792
@kidrstdawit3792 2 жыл бұрын
,m
@redi205
@redi205 2 жыл бұрын
@@mahi141 7ly
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። የማይጠገበውን ዕውቀት ስለሚመግቡን እግዚአብሔር በፀጋ በረከቱ አይለየወት።
@almazgrma9969
@almazgrma9969 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@bettykahsaz1276
@bettykahsaz1276 9 ай бұрын
አሜን መምህራችን🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን,ፀጋውን አብዝቶ አትረፍርፎ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜ ይስጥልን❤❤🙏
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረልን አሜን ፫💚💛❤✝️🇪🇷😍
@selammina2643
@selammina2643 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን ያድልልን
@user-nh5fl3zp1b
@user-nh5fl3zp1b 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የጥበብ ባለቤት እግዚአሔር አምላክ ከዝህም በላይ ጥበብን ያድልህ እደ ጠቢቡ ሰለሞን
@TegstMoges
@TegstMoges 3 ай бұрын
ቃልህዬውት የሰማህ ውድሜ በዚው ቀጠልበት 🙏
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን በእውነት ግን ጥልቅ ነው ገን እንዲያው ስለ ሰውነታችን ሰለ ያዘው ምስጢር አንድ ቀን በታስተምረን ደስ ይለናል እውነት መምህር እንወድሃለን አንተን የሰጠን ህያው አምላክ የተሠሰገነ ይሁን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@sinedushumet2408
@sinedushumet2408 2 жыл бұрын
1111111111111111111111111111111111111111111111
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 2 жыл бұрын
@@mahi141 arakushi Ihte Salm Lz Bey
@mamomengistu9642
@mamomengistu9642 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ATLABACHEWREDA
@ATLABACHEWREDA 3 ай бұрын
😊😊
@yezinachanie4305
@yezinachanie4305 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት!!! ምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን!! ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@marthameshesha8660
@marthameshesha8660 2 жыл бұрын
አሜን ታላቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ቃለ ሕይወት ያስማን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@marenfish7769
@marenfish7769 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን የሚገርም እራሳችንን እንድናይ ከእግዚአብሔር ጋር እንድንጣመር የሚያደርግ ልዩ ትምህርት ሁልጊዜ እንደዚህ ቢብራራ እናመሰግናለን።
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናዎን ይስጦ ቸሩ መዳንአለም
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
@@mahi141 እሺ
@Tezerakalu
@Tezerakalu Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ መአት ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 3 ай бұрын
🙏❤️ God Bless you! Blessings.
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 2 жыл бұрын
እንቁው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 Жыл бұрын
መምህር ትምህርትህ እጅግ ደሰ ይለኛል ባንተዘመን በመፈጠሬ ደሰተኛ ነኝ ወንድሜ ተባረክቐቑ
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene Egziyabhere yetebeken
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 11 ай бұрын
ቃለ ሒይወት ያሰማልን ዶክተር ሮዳስ የረቀቀውን ሚስጥር አበስጥረው አስተምረውናል ልክ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ መጥነው እንደሚያጎርሱን ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል አጉርሰውናል በወንጌል ( ቃልህ ለጉሮሮየ ጣፈጠ !!!) ተብሎ እንደተጻፈ !!! ይኽ ያስተማሩን የአምላካችን የመዳሕኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የመጣቱና ያለም መጨረሻ ምልክቶች ከወዲሁ በምን ሁኔታ ተዘጋጅተን መጠበቅ እንዲገባን ቃሉ ገብቶን ሰላሳና ስልሳ መቶ ያመረ የንስሐ ፍሬ የምንይዝበት ያድርግልን !!!
@zemaritwoinshettesema3475
@zemaritwoinshettesema3475 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የዘመናችን ሊቅና ተመራማሪ ትምህርቶችህ ዘመኑን የዋጁ ናቸው ፀጋው ይብዛልህ
@banchayehuberhanu7503
@banchayehuberhanu7503 2 жыл бұрын
ቃለህይውት ይስጥልን እርዥም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልን መምሕር
@mulualemdestaw4029
@mulualemdestaw4029 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን የሠማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይሰጥልን እግዚአብሔር ይሰጥልን እድሜና ጤናን ይሰጥልን እሰከ መጨረሻውም በቤቱ ያፅናህ
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህሬ መሐዶሮታ
@lovehaile8876
@lovehaile8876 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memehir.
@DailyAdQ
@DailyAdQ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ
@genettilahun4233
@genettilahun4233 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድና ድንቅ መምህር በእውነት እፁብ ድንቅ የሆነ ምግብ ነው የመገቡን እግዚአብሔር አምለክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን!!! አሜን አሜን አሜን ለኛም ቃሉን ለሳማናውን የቃሉ በላቤት ፈጠሪ አምለከችን በልቦነችን ፅላት ያሰድርብን አሜን አሜን አሜን
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 2 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln ye egziabher tbeka ayleyen
@sabelafikre1326
@sabelafikre1326 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።
@emuemu9893
@emuemu9893 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በደንብ አደምጫለው ሁሉም አስፈር ነው
@alemtsehaywajebu9451
@alemtsehaywajebu9451 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይል
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት መጋቢ ሀዲስ
@user-bl2rm4pz1n
@user-bl2rm4pz1n 3 ай бұрын
Kale hywet yasemaln memhr
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን::
@helenokubay5488
@helenokubay5488 Жыл бұрын
Kalehiwet yesmealna
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ልዩ መምህራችን 🙏🙏
@iimmaabbajifar4748
@iimmaabbajifar4748 Жыл бұрын
ሮዳስየ እግዛብሔር በቤቱ ያጵናህ
@antenehabera5870
@antenehabera5870 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vr6tf6el7c
@user-vr6tf6el7c 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ድንቅ መምህር🙏
@user-qq1tb4gr9z
@user-qq1tb4gr9z 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 Жыл бұрын
ማዕረሩሰ ኅልቀተ ዓለም ውእቱ ወዓፀዱኒ እሙንቱ መላእክት እም በለስ አዕምሩ አምሳሊሁ እም ከመ በጽሐ ጊሁ ይፌንዎሙ ለመላእክት በቃለ ቃርን
@getanehmeseret7745
@getanehmeseret7745 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። መምህር
@lozatube2125
@lozatube2125 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ መምህር።
@wonishetwoldeyes7441
@wonishetwoldeyes7441 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@mafigidey6085
@mafigidey6085 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መምህር ከዘረኝነት የፀዳ
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን::
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@ortomezmurtube7181
@ortomezmurtube7181 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@frewkassaw9735
@frewkassaw9735 Жыл бұрын
kale hiwet yasemaln betam enwedehalen
@genetworkneh4755
@genetworkneh4755 2 жыл бұрын
Like Dr. Rhodes, knowledge-based speech is very enjoyable
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት እጅግ ግሩም እግዚአብሔር በንሰሀ ይሰብስበን አሜን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@tigis3246
@tigis3246 Жыл бұрын
Amen Amen,⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🤲🤲
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 2 жыл бұрын
ለመመህራችን ቃለ ሕወትን ያሰማልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@azebtsegye9624
@azebtsegye9624 2 жыл бұрын
በእውነት ማታ ገብርኤል በጣም ደስ ያለኝ እውቀትክ ይህንን የሰጠክ አምላክ ይመሰገን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@gezahegndegu5475
@gezahegndegu5475 2 жыл бұрын
ቃለ በረከተን YISTILIN
@remziremzi5829
@remziremzi5829 2 жыл бұрын
Ameseginalew DOCTOR RODAS TADESE ye hageritu tilq TESFA ayzon ETHIOPIA tesfachin be FETARI yaderegin ye techanen yqelilnal ✅🙏❤☝️
@user-zq8qv9ks9q
@user-zq8qv9ks9q 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
Qkale hiwot yasemalin. Amen!!!!!!!
@user-pm7gj5sb6j
@user-pm7gj5sb6j 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን
@mahletsurafel972
@mahletsurafel972 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !
@user-pb4og4fd5l
@user-pb4og4fd5l 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ እህት ወንድሞቸ አዋቂዎች መምህራን ቤተ ክርስቲያን አሎት አፍልቃለች ታፈልቃለች ግን ስ ምግባር የለም ግን ይቅርታ
@abebechtesfaye3862
@abebechtesfaye3862 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@workudessie4387
@workudessie4387 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@bunna5tube904
@bunna5tube904 2 жыл бұрын
እግዛብሔር፡ይመስግን፡ቃለህወትን፡ያሰማልን።
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-qq1tb4gr9z
@user-qq1tb4gr9z 10 ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን😍🙏🙏🙏🙏🙏❤💒❤💒❤
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@meazaalemu7327
@meazaalemu7327 2 жыл бұрын
ቃለ እይወትን ቃለ በርከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንእን ያበብዛልእ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥእ የምታስተምራቸው ትምእርት ሁሉ በእውነት ጥሩነገር ነው በእውነት ለኛ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን🙏
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 2 жыл бұрын
ታድያ ይህንን አስቀድሞ የተናገረ እግዚአብሔር የታመነ ነው በሰማይ በምድር ቢነሱ ከሰማየ ሰማያት በላይ ያለው አስቀድሞ የተናገረው ለሀገራችን ተስፋዋ ትምክቷ ከለላዋ እሱ ነው ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ አንፈራም መፀለይና ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንደምረትህ አስበን አሜን !!!።
@emebethayile4020
@emebethayile4020 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen mamihirchin yahagarachin iqu nurln
@user-cl9hm6pf7u
@user-cl9hm6pf7u 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@eneweyadis1336
@eneweyadis1336 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልወት
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@eneweyadis1336
@eneweyadis1336 2 жыл бұрын
@@mahi141 እሺ ወንድም/እህት
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን መምህር ቃለሂውት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን😔😔😔😔😔😔😔😔
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@dagmawitsegaye5081
@dagmawitsegaye5081 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😓🙏😫
@selamabebe7211
@selamabebe7211 2 жыл бұрын
Sooo interesting Memhr thank you Please tell us more about Israel (Beles)
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ይሰማልን መምህር
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 76 МЛН
ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ!
1:00:56
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 79 М.
ቅዱስ ሚካኤል መዳፍ ላይ የተቀረጸው ስንጠራው ኃይል የሚያደርገው ስም
55:55
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 157 М.
የኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርነት በ53 ማስረጃዎች (ክፍል 1)
59:10
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 50 М.
''እናቴ ማርያም''  የግሸኗ  ... እባክሽ አንቺ ጠብቂን
33:19
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 38 М.
አይቀሬው የኒውክለር አርማጌዶን ምን እናድርግ?
22:03
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 61 М.