ከወዴት ይገኛል By Zinash Tayachew

  Рет қаралды 5,757

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

Жыл бұрын

ከወዴት ይገኛል By Zinash Tayachew

Пікірлер: 75
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ስለሆነ የመረጣቸዉን አንድ አደረጋቸዉና ፣ባልና ሚሰቱን ለማንመጥናቸዉ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ስጦታ አድርጎ ሰጠን።እግዚአብሔር ሆይ ስለእነዚህ ስጦታዎቻችን ስለ ዶክተር አብይና ስለ ወ/ሮ ዝናሽ ከልብ እናመሰግንሃለን። አባ በዘመናቸው ሁሉ ከእነርሱ ጋር ሆነህ በሰላምና በአንድነት በፍቅር ጠብቃቸው።❤🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤❤
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg Жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜን
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
❤❤
@winydemssie
@winydemssie Жыл бұрын
አሜንንንንን🙏❤
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ Жыл бұрын
LORD Almighty, blessed is the one who TRUSTS in YOU. Praise the Living Jesus. Amen. Amen. Amen.
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 Жыл бұрын
እንደ ጌታችን ያለ ወዳጅ፤ አዳኝ፤ ፍቅር፤ ህይወት.............. የትም አይገኝም ሥሙ ለዘላለም ይባረክ፡፡ አንቺም ተባረኪ የኔ እናት፡፡
@girmagirma2313
@girmagirma2313 9 ай бұрын
GLORY TO THE NAME OF LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanish Yetabareke Yehuni Tabareke Enen konjo ❤❤❤🎉🎉🎉
@girmagirma2313
@girmagirma2313 Жыл бұрын
AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
@tadeseukaofficial3566
@tadeseukaofficial3566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመንዎ ይባረክ ክብርት ቀዳማዊት በወጀብና በማዕበል መሀል መንገድ ያለዉ እንደሱ ማን ነዉ?
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
አሜን እዉነት ነዉ ከጥያቄዎች በላይ የሆነዉን እየሱሰን ዋናዬ አድርጌ በምህረትህ በቤትህ እንድኖር እርዳኝ። ዘመንሽ ሁሉ ከነ ባለቤትሽ ይባረክ።
@netsanetgood992
@netsanetgood992 Жыл бұрын
አሜን አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በጌታ የተወደድሽ ጌታ ይባርክሽ ጸጋውን በእጥፍ ያብዛልሽ እንወድሻለን🙏❤️🌹
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi Жыл бұрын
እግዚአብሔርን እንዳከበርሽ እርሱ ለዘለዓለም ይባርክሽ፣ ስለ እርስዎና ክቡር ባለቤትዎ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ። ለምልሙ ክበሩ። ቃላት እንሶኛል ፈጣሪ ይሙላበት።
@abeyshewakena4857
@abeyshewakena4857 10 ай бұрын
ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክሽ።ሰው ከሰማይ ካልተሰጠው በስተቀር በምድር አንዳች አይቀበልም ይላል ቃለ እግዚአብሔር ።
@user-gn9cq4uh8c
@user-gn9cq4uh8c Жыл бұрын
የሀገሬ ልጅ ዝኑ አሜን አሜን ተባረኪ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘንሽን ይባርክ ገዳማይትዬ❤️❤️❤️❤️
@tameratmitiku9732
@tameratmitiku9732 Жыл бұрын
የተባረካችሁ ባልና ሚስት እግዚአብሔርን እንዳከበራቹት እሱ ያክብራቹ❤❤❤❤❤❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@ayilavlog359
@ayilavlog359 Жыл бұрын
Blessed First Lady zinash Tayachewu
@YadaChristLifeChurch
@YadaChristLifeChurch Жыл бұрын
What's heartbreak song! God bless you. Eebbifami.
@zenasheseyfu3434
@zenasheseyfu3434 Жыл бұрын
Psalms 128:1-2 Blessed are all who fear the Lord, who walk in obedience to him. You will eat the fruit of your labor; blessings and prosperity
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያፍስስልሽ 😊😇🤗🙌
@sabayonnes3431
@sabayonnes3431 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏 God bless you more and more.
@shalomhussen591
@shalomhussen591 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ የኔ ጀግና ሀያል ሴት ፀጋ ይብዛልሽ የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ከዚህ በበለጠ በአንቺ ና ቤተስቦችሽ ላይ ይሁን ❤️❤️❤️💪💪
@johnytechh5035
@johnytechh5035 Жыл бұрын
Ameeeen Tabarkii 🙏❤🙏❤🙏
@betelemdigu2450
@betelemdigu2450 Жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeeeen tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiahaileyesus8106
@ethiopiahaileyesus8106 Жыл бұрын
God bless you our First Lady. You are born for such a time as this. God is on your side and will place your enemies to shame. Keep strong. Standing with you.
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 Жыл бұрын
ዝማሬ ያሬድን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Egezaber yimisagin silach bexam garimognal taberki ❤❤❤😊😊
@peterich1982
@peterich1982 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 Жыл бұрын
አሜን እህቴ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው።ይብዛልሽ ያከበርሽው ጌታ ያክብርሽ።
@Dior768
@Dior768 Жыл бұрын
መልካም ሴት፡ቀዳማዊት፡፡እመቤት፡ዝናሽ፣ልባርክሽ፡ጌታ፡ፀሎትሽን፡ሁሉ፡ይስማሽ❤
@timarkefle8103
@timarkefle8103 Жыл бұрын
ተባረኪ ዘመናችሁ ይባረክ
@tasisahundessahordofa7549
@tasisahundessahordofa7549 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen...
@adissdej2717
@adissdej2717 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው💖💖🙏🙏🙏
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ አብቹ &ዝኑ ☝️☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌ያከበራቹት ጌታ ያክብራችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🙌🙌📚📚📚📖📖እንዴ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 😍😍
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen 🤝🏽 🙏🏿 🤲🏻 🙌 👏🏻 ❤ 🤝🏽
@mimecabed6527
@mimecabed6527 Жыл бұрын
Amen Amen Tebarke Zemanachu Yebark ❤❤❤❤
@belaymehretyebzalgn4693
@belaymehretyebzalgn4693 Жыл бұрын
የተባረክሽሽ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ እንወድሻለን 🥰🥰🥰
@misrakroyer234
@misrakroyer234 Жыл бұрын
Eysuse yadnal Eysuse Geta new !!!
@muluuwarqi8112
@muluuwarqi8112 Жыл бұрын
Ameen ❤🙏 ebbifamaa ebbifamaa dachaan
@tesfaneshalemu7569
@tesfaneshalemu7569 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU AND ALL YOUR FAMILY ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤GOD IS GOOD HE MAKES EVERYTHING GOOD.
@yisihakabreham6221
@yisihakabreham6221 Жыл бұрын
It is beautiful song! God bless you daughter of God
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ በረካተችን ነሽ
@GetachewD
@GetachewD Жыл бұрын
ያከበረሽ ጌታ ይክበር !!! ምሳሌ 31 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። ¹¹ የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም። ¹² ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። ¹³ የበግ ጠጕርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች። ¹⁴ እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፤ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች። ¹⁵ ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች ለቤትዋም ሰዎች ምግባቸውን፥ ለገረዶችዋም ተግባራቸውን ትሰጣለች። ¹⁶ እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ ከእጅዋም ፍሬ ወይን ትተክላለች። ¹⁷ ወገብዋን በኃይል ትታጠቃለች፥ ክንድዋንም ታበረታለች። ¹⁸ ንግድዋ መልካም እንደ ሆነ ትመለከታለች፤ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም። ¹⁹ እጅዋን ወደ አመልማሎ ትዘረጋለች፥ ጣቶችዋም እንዝርትን ይይዛሉ። ²⁰ እጅዋን ወደ ድሀ ትዘረጋለች፥ ወደ ችግረኛም እጅዋን ትሰድዳለች። ²¹ ለቤትዋ ሰዎች ከበረዶ ብርድ የተነሣ አትፈራም፥ የቤትዋ ሰዎች ሁሉ እጥፍ ድርብ የለበሱ ናቸውና። ²² ለራስዋም ግብረ መርፌ ስጋጃ ትሠራለች፤ ጥሩ በፍታና ቀይ ግምጃ ትለብሳለች። ²³ ባልዋ በአገር ሽማግሌዎች መካከል በሸንጎ በተቀመጠ ጊዜ በበር የታወቀ ይሆናል። ²⁴ የበፍታ ቀሚስ እየሠራች ትሸጣለች፥ ለነጋዴም ድግ ትሸጣለች። ²⁵ ብርታትና ከበሬታ ልብስዋ ነው፤ በኋላም ዘመን ላይ ትስቃለች። ²⁶ አፍዋን በጥበብ ትከፍታለች፤ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ። ²⁷ የቤትዋንም ሰዎች አካሄድ በደኅና ትመለከታለች፥ የሀኬትንም እንጀራ አትበላም። ²⁸ ልጆችዋ ይነሣሉ፥ ምስጋናዋንም ይናገራሉ፤ ባልዋ ደግሞ እንዲህ ብሎ ያመሰግናታል፦ ²⁹ መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ። ³⁰ ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች። ³¹ ከእጅዋ ፍሬ ስጡአት፥ ሥራዎችዋም በሸንጎ ያመስግኑአት።
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:29 ❤God bless u firstlady dear Zinash and your beloved family u are a blessing for East Africa thank u so much ❤❤❤❤❤❤
@kancigashu3600
@kancigashu3600 Жыл бұрын
እሜንን ጌታ ሰላምሽን ያብዛ
@hiruttaezaz6181
@hiruttaezaz6181 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረ ኪለን ❤💕❤
@research_review
@research_review Жыл бұрын
ብሩክ ሁኝልን
@yaredhenok1217
@yaredhenok1217 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽም ፊቱንም ያብራልሽ✋🥰🥰🥰
@nehemiahestifanos1583
@nehemiahestifanos1583 Жыл бұрын
Praise God
@almaalemti6507
@almaalemti6507 Жыл бұрын
Ameneeeee tebarke zinu 🥰
@addisbalemo
@addisbalemo Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ amen amen tebarekii
@misrakroyer234
@misrakroyer234 Жыл бұрын
Geta abizto yebarkshe ❤
@bettyyoutub5610
@bettyyoutub5610 Жыл бұрын
❤❤❤❤ geta zemenish betasabishin yebarki
@misrakroyer234
@misrakroyer234 Жыл бұрын
Egizabher melkam new !!
@BereketMandado
@BereketMandado Ай бұрын
Ameeen
@user-co3fe5zb8w
@user-co3fe5zb8w Жыл бұрын
🥰
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
🙏
@yisakBamud
@yisakBamud Жыл бұрын
የኔ ኢየሱስ ስምህ ከፍ ይባል ድንቅ አምላክ ነህና
@ZeWord293
@ZeWord293 Жыл бұрын
Oh Lord thank you soooooooo much for this family of Dr. Abiy. Abatochachin sidetina mekera bayubat ager yehen asayehen. Asdenken. Temesgen Geta hoy.
@widdeetube6855
@widdeetube6855 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉first😊
@ethiotamu
@ethiotamu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kgdsrjtrw
@kgdsrjtrw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክሽ 🥰🥰
@rayhanaadam1852
@rayhanaadam1852 Жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯👈
@ephremtotse3104
@ephremtotse3104 Жыл бұрын
Tebareku.
@ermiyaskidato1115
@ermiyaskidato1115 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Somewhereaf
@Somewhereaf Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 Жыл бұрын
💚💛❤ጌታ፣መልካም፣ነው
@hiwothailu4879
@hiwothailu4879 Жыл бұрын
Amen🙏 Amen🙏Amen🙏
@ruhamaruhama
@ruhamaruhama Жыл бұрын
Queen God bless you more than 🙏🙏❤️❤️😍
@mdoman986
@mdoman986 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
ውዴ ኢየሱስ By Zinash Tayachew
6:07
Zinash Tayachew
Рет қаралды 13 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
አለኝ By Zinash Tayachew
5:44
Zinash Tayachew
Рет қаралды 8 М.
በምስጋና By Zinash Tayachew
4:33
Zinash Tayachew
Рет қаралды 6 М.
በደሙ By Zinash Tayachew
6:14
Zinash Tayachew
Рет қаралды 15 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 15 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 780 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 532 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 52 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН