3 ዛሬም ህያው ነኝ "Zarem Hiyaw Negn" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

  Рет қаралды 14,586

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

3 ай бұрын

3 ዛሬም ህያው ነኝ "Zarem Hiyaw Negn" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Zinash Tayachew Vol 2, / lamlekeh
Subscribe to / @zinashtayachewbere5678
Facebook profile.php?...

Пікірлер: 79
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 2 ай бұрын
የክርስቶስ በጎ ወታደር ሲፈለግ ለምስክርነት የሚሆኑትን ያላሳጣን ቅዱሱ ይባረክ!!
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 ай бұрын
አሁንም በእግዚአብሔር ላይ መታመንና መደገፍ ይብዛላችሁ በዚህ ሁሉ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እያለፉ መዘመር ማመስገን መታደል ነው ፀጋ ይብዛላችሁ እየረዳችሁና እያገዛችሁ ያለ እውነተኛ አምላክ ኢየሱስ ይባረክ❤🎉
@Abentheir6283
@Abentheir6283 3 ай бұрын
ዋዋዋውውው አሁንም ጥበቃው ይብዛልሽ ጌታ ገና ብዙ ሰራ አለው ባንቺ በምታልፌበት መንገድ ሁሉ ዝማሬን እየሰጠሽ እኛንም እየባረከን እያፅናናን መእልክተኛ ያደረገሽ መንፍሰ ቅዱሰ ይመሰገን❤❤❤
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
Lord don’t protect blood thirsty creatures 🩸🩸🩸
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
If you are supporting her you are supporting the devil itself 🩸🩸🩸
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
Her husband and her are blood thirsty animals that get satisfaction from human blood
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t 3 ай бұрын
ስል አንቺ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን 😭😭❤️❤️❤️በእውነት 😢😢
@DanelKebde
@DanelKebde 2 ай бұрын
ዛሬ ጌታዬ ክብር ምስጋና ይሁን የተፅናናሁበትና የተባረኩበት የመዝሙር ምረቃ ነበረ
@King-27
@King-27 2 ай бұрын
ክብርት ሆይ ተባረኪ ፣ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ እና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን 🤲
@mesfintadesseofficial624
@mesfintadesseofficial624 2 ай бұрын
ስንቱ ነው ዛሬ በቀበሌ እና በአከባቢ ሹመት የእግዚአብሔር ፀጋ እና ክብሩን የጣለ? አንች ግን መስቄሉን የሚትዘምር ጀግና, ታላቅ ሴት(ዲቦራ) ነሽ:: ምክንያቱም እርሱ ከእኛ ክብር በላይ ክብሩን, ዙፋኑን ትቶ ወደ ምድር መጥቶ አኛን አዳነን እርሱ በከፈለልን እኛ ነፃ ወጣን:: ነጻ የወጣ ሰው እየሱስን ይዘምራል በእውነት ተባርከሻል::
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 2 ай бұрын
ተባረኪ ውድ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤ እስከ ቤተሰብሽ ተጠበቂ የጌታ እየሱስ ደም ከሁሉ ይሸፋናል❤
@Samitrghh
@Samitrghh 29 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@user-ui8gt5gk7w
@user-ui8gt5gk7w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መላው ቤተሰብሽን አብዝቶ ይባርክ
@sebleellilta3506
@sebleellilta3506 2 ай бұрын
ክብርት ሆይ አንቺ እና ቤተሰብሽን እ/ግ ይባርክ የዘመንሽ መጨረሻም እንደህ ለእ/ግ ክብር እንደሆነ በደስታ ይለቅ።❤❤❤
@hanahana445
@hanahana445 2 ай бұрын
ሀሌ ሉያ ክብር ለእርሱ ይሁን!!! ፀጋ ይብዛልሽ።
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይጨምርልሽ። ❤❤❤❤ ግጥምና ዜማ የተሳተፋም እንደ ሙዝቀኞቹ ቢጠቀሱ ግብዝነት አይመስለኝም ለማንኛውም God bless u all
@user-eu7bc6eq9o
@user-eu7bc6eq9o 2 ай бұрын
መዝ124;1እግዚአብሔር አምላክ ለጥርሳቸው ንክሻ ያላረገሽ እ/ር ስሙ ይባረክ ወጥመድን ሰበረልሽ ❤😢😮እኔ እወድሻለው ጠ/ሚኒስትሩንም ልጆችሽን በደሙ ማለዳ በደሙ ቀኑን ምሽቱን ለሊቱን ለጌታ ሰጠዃችሁ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ጎርፍ እና ማእበሉ ሳይሆን እንደቸርነትህ እና ምህረትህ ሆኖልና ለዘለአለም ተመስገን
@Samitrghh
@Samitrghh 11 күн бұрын
ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው
@user-rn2ju6dr1e
@user-rn2ju6dr1e 2 ай бұрын
EBIFAMI Ayani waqayo siff habayatu ተባረኪ የእግዚብሔር ፀጋ ይብዛልሽ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 2 ай бұрын
ደስ ስትል በጣም ደስ የሚል መዝሙር።
@TigistGeja
@TigistGeja 2 ай бұрын
❤❤❤አሜን ❤❤ተባረክ 🙏🙏🙏🍇🥰🥰
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤በቃ ጌታ ክብር ሲሆንልህ
@holyseed.1415
@holyseed.1415 2 ай бұрын
ዝኑዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ባይሆን ኖር💕1 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል፡- 2 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥ 3 ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤ 4 በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤ 5 በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር። 6 ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ። 7 ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል በኮሬ ነጌኛ ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህቡድን የመኪ ናሹፌሮችን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ በቀን 230 ሰው ይሞታል ወጣት የተማረ አምራች በአማራ በግፍ እየሞተ ነው በትግራይ አፋር ሱማሌ ደብቡ በግፍ እየታፈሰ ነውታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@amuasefa8939
@amuasefa8939 3 ай бұрын
ጠላት አፈረ እግዚአብሔር ከበረ
@NigatuTariku1
@NigatuTariku1 3 ай бұрын
You are the symbol of God's mercy❤❤....
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamish Yebiza Enen konjo
@user-xGaaddoo
@user-xGaaddoo 2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN GOD BLESS YOU ❤❤❤
@wegenshekura9771
@wegenshekura9771 2 ай бұрын
❤❤❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@aberabulto2276
@aberabulto2276 2 ай бұрын
God bless you our sister in lords ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤🎉
@nafkottaddese7606
@nafkottaddese7606 2 ай бұрын
ተባረኪ ከነ ቤተሰብሽ
@wubenshebolka8304
@wubenshebolka8304 3 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@lemmagutema4411
@lemmagutema4411 3 ай бұрын
God bless you
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 2 ай бұрын
G. B. U. All. The. Best
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤🎉🎉🎉
@zenasheseyfu3434
@zenasheseyfu3434 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤
@user-mp7eu3qm3n
@user-mp7eu3qm3n 2 ай бұрын
Ameeeeeen Aeeeeeeeeen Waaqayyo si haa eebbisu uuuuuuuufffffffiiiii!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!!
@solomeberhe7298
@solomeberhe7298 3 ай бұрын
May His blessings be upon you today and forever. We love you ❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-fr1zc2oc1m
@user-fr1zc2oc1m 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 🙏🏻
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Haleluyaaaaaa 🤝🏽 ❤❤❤
@fikirtetufer7798
@fikirtetufer7798 Ай бұрын
ፀጋው ይብዛልሽ!
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 ай бұрын
❤❤ ❤🙏🙏
@gelilabiresaw7308
@gelilabiresaw7308 2 ай бұрын
Every word in the lyrics in heart touching
@freebythebloodofjesus8373
@freebythebloodofjesus8373 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bi3oo4zn3x
@user-bi3oo4zn3x 3 ай бұрын
waw
@demismariam969
@demismariam969 2 ай бұрын
🙏✝️🙏
@habeshawi4999
@habeshawi4999 3 ай бұрын
We love you ❤❤ ጸጋው ይብዛልሽ!
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 3 ай бұрын
እህቴ ዘምሪ! ❤❤❤❤
@wondimugetachew7288
@wondimugetachew7288 3 ай бұрын
Hallelujah
@rozroz488
@rozroz488 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-mc2yu5no7h
@user-mc2yu5no7h 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን
@eles6367
@eles6367 3 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@Beekan2006
@Beekan2006 3 ай бұрын
Galatoomaa Kaa Giiftii Duree!! 🙏
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 3 ай бұрын
እግዚአብሔር 💔💔💔 እግዚአብሔር ነው ። ሃሌሉያ 🙏🙏🙏
@ruhamadereje1203
@ruhamadereje1203 3 ай бұрын
Tebareki❤❤❤
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 3 ай бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን ተባረኪ
@BROKERSBROKER
@BROKERSBROKER 3 ай бұрын
Eg yeberkesh ezi bute hunesh memesegen feterishen jegene nesh❤❤❤❤
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 2 ай бұрын
Thank you Lord God almighty bless you and your family abundantly/
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 2 ай бұрын
ተባረኪ 🥰
@miheretdegaga
@miheretdegaga 3 ай бұрын
God is Amazing ❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hizikielejajo9739
@hizikielejajo9739 3 ай бұрын
Tebarek
@andnetzelekew3294
@andnetzelekew3294 3 ай бұрын
Tebarkileg 🤲
@ephremwakjira4109
@ephremwakjira4109 3 ай бұрын
Ameeen
@kassamsal
@kassamsal 3 ай бұрын
👍
@getanehandualem2654
@getanehandualem2654 3 ай бұрын
EHT NINASH TAYACHEW
@yonatantadele631
@yonatantadele631 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bp5oe6ht3r
@user-bp5oe6ht3r 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiya1tube
@kiya1tube 3 ай бұрын
You are blessed but your husband is not😢
@genetfida2387
@genetfida2387 2 ай бұрын
God bless you
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 3 ай бұрын
እህቴ ዘምሪ! ❤❤❤❤
@mihretalamayo663
@mihretalamayo663 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 7 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Anileyayim
5:38
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 32 М.
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 982 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 37 М.
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 106 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 727 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 992 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 21 МЛН