8 የእደገናዬ "Ye Endegenaye" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

  Рет қаралды 27,151

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

3 ай бұрын

8 የእደገናዬ "Ye Endegenaye" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው
Music Arrangement Dawit lemi
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Zinash Tayachew Vol 2, / lamlekeh
Subscribe to / @zinashtayachewbere5678
Facebook profile.php?...

Пікірлер: 151
@user-ob2zw8nx5i
@user-ob2zw8nx5i 2 ай бұрын
ከንጉሥ ዳዊት ወዲህ ዝማሬ ከቤተመንግሥት አልሠማንም ምንኛ የታደለች ነች ኢትዩጲያ!!! ለቤተሰብሽና ለሀገር በረከት ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ይጨምርልሽ ፀጋውን አሜን
@ashenafitola8965
@ashenafitola8965 3 ай бұрын
ተባረኪሊኝ የአባቴ ልጅ ዋናውን በማስቀደምሽ እሱ ደግሞ ላንቺ ይቀድማል ሰለሞንም እንዲህ አለ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ ንጉሥ ትሆናለህ ሲለው አስተዋይ ልብ ስጠኝ አለ እግዚአብሔር እንዲህ አለው ከአንተ በፊት የነበሩት ይጠይቁ የነበረው ረጅም እድሜ ባለጠግነት ዝና ነው አንተ ግን ዋናውን ጠየክ እኔ የጠየከውንም አሰተዋይ ልብም ከአንተ በፊትም የነበሩት ይጠይቁ የነበረውንም ጨምሬ ሰጥቼሀለሁ እንዳለው ያስቀደምሽውንም ተጨማሪውንም አብሮ አምላካችን እግዚአብሔር ለአንቺና ለቤተሰብሽ ይስጥሽ ተባረኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@solomonmengesha2853
@solomonmengesha2853 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ተባርኬበታለሁ ከዚህ በላይ ጌታ ጨምሮ ፀጋውን ያፍስስልሽ አንድ ቀን ይህንን ጌታ ፊትለፊት እናየዋለን ብርክርክ ያርግሽ
@ElsabetTeferi
@ElsabetTeferi 2 ай бұрын
የቤተ መንግሥት እንቁ ታላቅሴት የመላዕክት ዝማሬ ይፈሳል ከአንደበትሽ❤❤❤
@user-ct1ew8vq2g
@user-ct1ew8vq2g 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ልብሽን በእግዚአብሔር ላይ አበርቺ " ደግሞስ ወደ መንግሥት የመጣሽው እንደዚህ ላለው ጊዜ እንደ ሆነ ማን ያውቃል? " (መጽሐፈ አስቴር 4:14)
@chemedatollera6249
@chemedatollera6249 3 ай бұрын
ዘመናችሁ እና አገልግሎታችሁ ይባረክ ቡዙ ሥራና ሃላፍነት እያለባችሁ ጌታን ማገልገል ቀላል አይደለምና ፀጋንና ኃይልን ላበዛላችሁ ለክርስቶስ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት
@user-hq1oy8ly4n
@user-hq1oy8ly4n 2 ай бұрын
O amen hale luya yeredat ybarek
@user-on3pz4xr4x
@user-on3pz4xr4x 3 ай бұрын
መሰጠት፡ነው፡አንደበታችንም፡ልባችንም፡ለጌታ፡ቢሆን፡መንገዱ፡ቀላል፡ነው።ዘመንሽ፡ሁሉ፡ይባረክ፡ከነቤተሰቦችሽ።
@zerubabeldebela3552
@zerubabeldebela3552 3 ай бұрын
አቤት መባረክ ከምድር ክብር ይልቅየሰማዮ እንደሚበልጥ ማሳያ ዘመንሽ ይባረክ
@berhanufantu843
@berhanufantu843 2 ай бұрын
ሌሊቱ አልፎ ብሩህ ቀን ሲመጣ የእ/ርም ምህረት እንደ ጠዋት ፀሀይ ሲፈነጥቅ ማየት እንዳለ ሁሉ የእንደገና አምላክ በየማለዳው አዳዲስ ምህረቱን አብዝቶልን ዛሬን ደርሰናል።ቀዳማዊት እመቤት ለምድራችንና ለምስኪኑ ህዝባችን የምታደርጉትን መልካም ምግባር አደንቃለሁ።የበጎና መልካም ስጦታ ሁሉ ባለቤት የሆነ ጌታ እንደገና አብዝቶ ህዝባችንን ይባርክ!! ዶ/ር አብይን የሰጠን የኢትዮጵያ አምላክ እ/ር ይመስገን!!!❤❤❤
@user-rn2ju6dr1e
@user-rn2ju6dr1e 2 ай бұрын
Ebifami bar kee hundumtu Eban hadhumu maqa YESUS KIRSTOST GOFTAN.AMEN !! ተባረኪ ዘመንሸ ሁሉ,በበረከት ይለቅ በጌታ ኢየሱስ ክረስቶሰ ስም አሜን
@amentsegaye4440
@amentsegaye4440 2 ай бұрын
ሙሴም የፈርኦን ( የንጉሥ) የልጅ ልጅ ከመባል ብድራቱን ከሰማይ አትኩሮ ተመለከተ። እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ። እምነትሽ ትህትናሽ ቅንነትሽና ቅድስናሽ አይወሰድብሸ🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️
@gashayegetaneh5420
@gashayegetaneh5420 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ምልክት ነሽ በርቺ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
አሜን የእንደገናዬ ነው ምህረትክ ለእኔ እየሱስዬ❤❤ ተባረኪ ዝኑዬ❤
@loved4412
@loved4412 2 ай бұрын
የእንደገናዬ ነህ ኢየሱስዬ❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ነግቶ ይመሻል በእግዚአብሔር ማለዳ ማለደ በሆነ በአዲስ ምህረት በህልውና በፍቅርህ የምንኖረው።❤❤❤
@khadijahyesuuskooulfaadhuf6497
@khadijahyesuuskooulfaadhuf6497 2 ай бұрын
Waaqayyoo inni jalqaba kee bareeche dhumakees haa bareechu❤❤jabaadhu Waaqayyoo inni siwajjin jiru jabaadha haadha Ethiopia tti ati🫂🥰🥰🥰
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d 2 ай бұрын
ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? ለዚህ ምላሽ አንቺ እና ቤትሽ መልስ ሆናችኋልና ያከበራችሁት ጌታ እርሱ በዘመናችሁ ሁሉ ያከብራችኋል!!! የልባችሁንም መሻት ይሰጣችኋል!!! በርቱ ጉልበታችሁ አይላላ!!! የዘመናችን ታላቅ ሴት!!! ተባረኪ!!!
@sarabelay6823
@sarabelay6823 2 ай бұрын
መጥᎉ አስተያየት የምትፅፉ አስተዉሉ ሳታዉቁት ከእግዚአብሔር ጋር እየተጣላችሁ ነዉ። ዝንየ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ።
@user-xo2gm5vw7d
@user-xo2gm5vw7d 2 ай бұрын
የኔ ዉዴ ታባራክ ልዑል እግዚአብሔር አምልክ ይብርክሽ
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሸ ይጠብቅሸ ከነሙሉ ቤተሰብሸ ተባረኩ❤🎉❤❤🎉
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 13 күн бұрын
* I GREATLY APPRECIATE ALL OF YOU AN EXCELLENTLY ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND MAY THE GLORY OF THE TRUE GOD WITH ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * YES ! I STARTED AGAIN TO LIVE BECAUSE OF THE LORD OF JESUS CHRIST MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!! * MAY THE TRUE GOD IS BLESSING YOU, PROTECTING YOU AND GIVES PEACE TO ALL OF YOU FOREVER, FOR FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN 🇪🇹 !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON ! * ELECTRIC POWER IS RETURNED NOW AND MAY GOD GIVES BLESSING FOR ALL OF THEM WHO ARE WORKING IT !
@NigatuTariku1
@NigatuTariku1 3 ай бұрын
አቤት የበዛልሽ የጸጋ ብዛት❤❤❤ ብርክ በይልኝ
@atsedetilahun6996
@atsedetilahun6996 2 ай бұрын
ያስቻለሽ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 ай бұрын
አሜን አሜን ሃሌ ሉያ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው ለዘላለም ታላቁ ሰምህ ይክበር ጌታዬ ❤️❤️❤️😭😭😇😇❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Saron202
@Saron202 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ፀጋ ይብዛልሽ የረዳሽ ጌታ ይክበር ይመስገን
@tamirathailu2973
@tamirathailu2973 2 ай бұрын
ተባረኪ ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጅ ይውረስ!!
@tsegenetmuareta8218
@tsegenetmuareta8218 2 ай бұрын
Kedamawit Zenash & Dr Abye.God bless you.more .God has geeat plan you both.God love you too both.thanks for you both🙏🙏🙏❤❤❤
@Angela_436
@Angela_436 2 ай бұрын
Wow ቀዳማዊ እመቤት በብዙ ተባረኪ የሰማይም የምድርም ታሪክ አይረሳሽም ክብር ለጌታ ይሁን ፣ከአንቺ የተማርኩት ከኢየሱስ ውጭ ምንም እንደማይገርምና የትኛውም ከፍታ ላይ ብሆን በኢየሱስ ማፈር እንደሌለብኝ መረጋጋት ሰከን ማለት ተምሪያለው አሁንም ምድረ ባሌጌ ቢሰድብሽ ታሪክ ግን አይረሳሽም አደባባይ ያከበርሽው ያክብርሽ ።Thank you so much
@ayelecherduno3010
@ayelecherduno3010 2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይበሪክሽ ፀጋ አሁንም ይጨምራልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almaztezera9823
@almaztezera9823 2 ай бұрын
Amazing song God bless you more Our sister first Lady zenash tayachew
@ruthtadesse4906
@ruthtadesse4906 3 ай бұрын
በዝህ ሁሉ ግን በወደደሽ በአምላክሽ ከሁሉ ትበልጫለሽ ❤❤❤❤❤❤
@destasemane2020
@destasemane2020 2 ай бұрын
አቤት መታደል ጀግና ሴት ነሽ መዘመርሽ አይደለም እሚገርመኝ አይንሽን ከምድር ማንሳትሽ ነው🎉
@astergezawe191
@astergezawe191 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሸ የኤግዚብብሔረ
@nafkottaddese7606
@nafkottaddese7606 2 ай бұрын
የእንደገና አምላክ እንደገና ከነቤተሰብሽ ያክብርሽ
@zerihungezahegn
@zerihungezahegn 3 ай бұрын
Jesus is Lord . Am the way and the Truth and the Life Goddess you !!
@AmberberAmberber-nb6tp
@AmberberAmberber-nb6tp 2 ай бұрын
በብዙ ጌታ እግዚሐብሔር ይባርክሽ ድንቅ ዝማሬ ነው
@user-wu8iv4fn3r
@user-wu8iv4fn3r Ай бұрын
ያባቴ ልጅ ተባረኬ
@bisratbalcha5043
@bisratbalcha5043 2 ай бұрын
Zemenishen yeseteshew geta zemenishin yebarekew❤
@user-wv9yy1gu2b
@user-wv9yy1gu2b 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ለዘላለም ይንገስ ሀሌሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@QUIZRoom-oc3cz
@QUIZRoom-oc3cz 2 ай бұрын
EGZABIHER YIBARKISH SEWIN YEMISHEWIDEW SILTAN ENA HABIT EWKINA LE GOD YALESHIN BOTA ALASATASHIM LE HULACHINM EXAMPLE NESH ABISO DGMO LEGNA LEZI ZEMEN TIWLIDOCH EGAZABIHERIN LE EWKINA ENA LE BIRR LEMN KEYIREW KE ANDEBETISH YE MISGANA MEZMUR AYITFA ZEMENISH YIBAREK🙏🙏 JESUS.
@marykuki6319
@marykuki6319 3 ай бұрын
የኔ ውድ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋ የብዘል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnakechbekele1487
@asnakechbekele1487 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰቡ ይባርካችሁ። 🙏🏾
@wubshatarekiso4097
@wubshatarekiso4097 2 ай бұрын
geta mogosunina thagwuni daribo dararibo yisitishi silanich egiziabihe yimasigan
@JournalistIntrnational
@JournalistIntrnational 2 ай бұрын
❤አሜን❤ አሜን❤ የእንደገናዬ ነው ምህረትህ❤❤❤
@jam7all270
@jam7all270 2 ай бұрын
More Grace and Favor
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 17 сағат бұрын
* AMEN AND AMEN !!!
@selmalahagrchin8865
@selmalahagrchin8865 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤Egzabri yebarkshi yakbrshi❤❤❤
@liliwina9768
@liliwina9768 2 ай бұрын
ዝኑዬ እወድሻለው የኔ እህት
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት❤❤❤❤
@meronwmedhin3172
@meronwmedhin3172 2 ай бұрын
ልምልም በሉ ከነ ቤተሰብሽ❤❤❤
@elsafikadu8664
@elsafikadu8664 2 ай бұрын
Geta yibarkish
@belaytessema3004
@belaytessema3004 2 ай бұрын
The heart is dark the mind is thinking hate on the out side fake it go on with deception
@saranunu8718
@saranunu8718 2 ай бұрын
ተባረኪ እናቴ
@setugebreeglabal8231
@setugebreeglabal8231 2 ай бұрын
God bless you and your family ❤
@misrakjemaneh9360
@misrakjemaneh9360 3 ай бұрын
ቸባረኪ አለምን ነገር እድትንቂ ያረገሽ አግዛብሔር ይመስገን
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤
@2k7mamo
@2k7mamo Ай бұрын
Blessed,
@astergezawe191
@astergezawe191 2 ай бұрын
Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 21 күн бұрын
Amen
@shorifashorifa1791
@shorifashorifa1791 2 ай бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen
@user-ip7zo2jy1u
@user-ip7zo2jy1u 2 ай бұрын
አቤት ጌታ ይባርክሽ እውነት ነው ጌታ የንደገና አምላክ ነው እባካችሑ ሳይገባችሑ ክፉ ቃል የምትናገሩ ተው ንጉሥን በጒዳ አትሳደብ ንጉሥን የሜያነግሥ እግዛ ብሔር ነው
@gsfnm.12-
@gsfnm.12- 3 ай бұрын
wuyi geta endeti yiwedishal hulun tito lesu mezemerii tadileshii yalkutii bemikiniyat new yene konjoo ❤❤❤❤
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 2 ай бұрын
Siraft. Megdelna mafenakel. Ximzresh. Wushetammmmmmmm
@selamawitbelayneh7248
@selamawitbelayneh7248 2 ай бұрын
God bless you ❤
@godisgood7405
@godisgood7405 2 ай бұрын
አሜን አሜን ቀዳማዊትጌታ ይባርክሸ ዘመንሽ ከነቤተሰብሽ❤
@semiraaman5189
@semiraaman5189 2 ай бұрын
Rabinii lamamitaa
@user-ip7zo2jy1u
@user-ip7zo2jy1u 2 ай бұрын
እባካችሑ በዚሕም በዛም በዚሕም ያለችሑ እግዛብሔርን ፍሩ ስድብ ሐጢአት ነው ብትችሉ ዐልዩ ካልሖነ ዝምምም በሉ እግዛ ብሔር አዋቂ ነው ለሑሉ ዳኛ ነዉ እግዛብሔር ያብዛልሽ ተባረኪ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
Amen amen amen God bless 🙏 🙌 you First Lady we're so blessed by your song and praise the Lord amen amen 🙏🙌 🙏 💕
@Daroo716
@Daroo716 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xh5qp3vh4j
@user-xh5qp3vh4j 2 ай бұрын
Waaqayyoo kana caalaa isin haa eebbisu,eebbifamaa. Addunyaa kanaaf ibsaa yookiin fakkeenya gaarii taatanii Waaqayyoof waan hojjettaniif seenaan baran isin yaadata.Akkuma kanaan cimaa,jabaadhaa. Galatoomaa.
@user-hq1oy8ly4n
@user-hq1oy8ly4n 2 ай бұрын
Yeredash smu kdus new abetu besrah grum new abetu tebarek abetu begonethn yminageru baroch ybareku 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lf9uq8qk3f
@user-lf9uq8qk3f 2 ай бұрын
Blessed🥰❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ክብር ለጌታ ይሁን ❤️❤️❤️
@mmg5475
@mmg5475 2 ай бұрын
Wow! This is significant in the degree to which it reaches the unreachable because of your status and obedience. God bless you and keep you, FL, to remain to be a blessing for all who open their ears. Heaven is rejoicing.
@kttr-ph4zo
@kttr-ph4zo 2 ай бұрын
Proverbs 19:21 King James Version (KJV) There are many devices in a man's heart; Nevertheless the counsel of the LORD, that shall stand.
@user-hl4uk4ls7s
@user-hl4uk4ls7s 2 ай бұрын
Amen zeneye zemeneshe yebareke ❤
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Amen
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ፀጋውን ያበዛልሽ ተባረኬልኝ
@belaytessema3004
@belaytessema3004 2 ай бұрын
Region Ethiopian style deception
@user-od8oo5qg2f
@user-od8oo5qg2f 2 ай бұрын
እኔ ግን በምህረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ !! ንግሥት ሆይ ሺህ ዓመት ንገሽ
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 2 ай бұрын
❤❤🌹🌹🙏🏻🙏🏻🇪🇹
@seblemamo6479
@seblemamo6479 3 ай бұрын
Anchi ye geta lej tebareki kebereshen le getash seleseteshew edelegn nesh
@solaneayyano5744
@solaneayyano5744 3 ай бұрын
Amen amen !! God bless and bless your family with his pretence ❤
@tayecht818
@tayecht818 2 ай бұрын
God bless you your and your family your gift from God
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 ай бұрын
የእንደገናችንንንንንንንንንን
@srkalmsrkalm4713
@srkalmsrkalm4713 2 ай бұрын
አሜንንን ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mannasirak2183
@mannasirak2183 2 ай бұрын
ሰው እየገደሉ ስሙን መጥራት ከባድ ነው 😢😢😢
@mesiamha5248
@mesiamha5248 2 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል/ሸ
@mannasirak2183
@mannasirak2183 2 ай бұрын
ሌላ የልምሽም እያስመሰሉ መኖር ለናንተ ኖርማል ነው እና የተጠቀምሽው ፅሁፍ ደሞ ታማ ወይ ተርባ እንደዛ ብትይኝ እቀበለዋለሁ ግን ኣውቀው ሰው ለሚገሉ እንደዚ መፃፍሽ ደንዝዘሻል ንቂ
@power8643
@power8643 2 ай бұрын
መዝሙርሽም እንደ ስልጣናችሁ ፀጋው የተላጨ ነው አዝናለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-hq1oy8ly4n
@user-hq1oy8ly4n 2 ай бұрын
Esey esey esey
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ
@fitsumgirma8635
@fitsumgirma8635 2 ай бұрын
God bless you and your Family!!!
@alemkiru2012
@alemkiru2012 2 ай бұрын
አሜን እህቴ ተባረኪ
@AdmiringLollipop-ru2mv
@AdmiringLollipop-ru2mv 2 ай бұрын
Tebarek!!
@user-dp9fk9sv3m
@user-dp9fk9sv3m 2 ай бұрын
ታባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonatantadele631
@yonatantadele631 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ui8gt5gk7w
@user-ui8gt5gk7w 2 ай бұрын
ብርክ በይልኝ ዝንዬ
@Mohammed-eq4zc
@Mohammed-eq4zc 2 ай бұрын
ተባረኪ
@felmetabiya2594
@felmetabiya2594 3 ай бұрын
Geta yebarekesh
@markostulu9147
@markostulu9147 3 ай бұрын
Tabrekk ye abate wudi
@meseret5776
@meseret5776 3 ай бұрын
እንደገናዬ ♥️🙏
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 982 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 543 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 126 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 992 М.