ከፒያሳ ጎዳና የተነሱት እናት

  Рет қаралды 17,729

Semay Tube

Semay Tube

27 күн бұрын

የእናትና የልጅ ምስክርነት
#encounter_ #SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
#ነብይት አበባ ደምሴ
የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: @getish316
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
#ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288

Пікірлер: 219
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
ብዙዎች የእናታችንን Account እየጠየቃችሁን ነው። +251 904173249 የዘሪሁን (የልጅ) +251 91 003 3822 የእማማ ስልክ ይህ ስልክ የሳቸው እና የልጃቸው የዘሪሁን ስልክ ነው ። በዚ ስልክ ልታገኟቸው ትችላላቹ።
@yodwako9291
@yodwako9291 18 күн бұрын
Thank you so much
@mercymercy9309
@mercymercy9309 25 күн бұрын
"ነፍሴን ከስጋዬ እንዳይለይ እርግማኑን ሰብሮልኛል" ጌታ ይባርክሽ ይሄን መረዳት የሰጠሽ ጌታ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 25 күн бұрын
​@@Encounter_kechake selkacwhun
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
@@elsabetezemachu1528 +251 91 003 3822 የእማማ ስልክ +251 904173249 የዘሪሁን የልጃቸው ስልክ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 25 күн бұрын
የድሆችን ጩኸት የሚሰማ አምላክ ...❤❤❤ በጎ ስጦታ የልጅ በረከት የመዳን ደስታ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@BeteAb-zg8tk
@BeteAb-zg8tk 23 күн бұрын
የጌታ ስም የተባረከ ይሆን እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
@nishanraday7062
@nishanraday7062 25 күн бұрын
ዋው እንዲት ድንቅ አማላክ ነው እኛ ምናመልክው!!ዋው ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ጌታ እረዳችሁ እየሱስ ጌታ ነው!!❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን ጌታ ነው
@TeferaMekurya
@TeferaMekurya 23 күн бұрын
ስለነሱ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በጣም የምወዳቸው ቤተሰቦች ናቸው ዘርሽ ደግሞ እናህን ለዚህ ክብር ስላበቃቸው ጌታ ይባረክ ወንድሜ አብሮኝ ደቀመዝሙር የሚማር ምርጥ ወንድሜ ነው ለጌታ የሰጠ ለእግዚአብሔር የሚገዛ ትሁት ልብ ያለው ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን 🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 22 күн бұрын
እንዴት የተባረክ ልጅ ነህ?እግዚአብሔር በዘለአለም መንግስቱ ዉስጥ ያፅናህ ለእናትህ የተባረክ ስጦታዋ ነህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን 🙏
@tigi886
@tigi886 24 күн бұрын
ድንቅ የሆነ የህይወት ምስክርነት ነዉ ክብሩን አንተ ብቻ ዉሰድ ጌታ ሆይ ተባረክ🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን 🙏
@genenedejene2789
@genenedejene2789 25 күн бұрын
ደማስቆዎች የምታቀርቡት የህይወት ሞስክነት በእውነት እጅግ ጠቃሚና ህይወት ለዋጭ ነው እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
እናመሰግናል 🙏
@benrue1561
@benrue1561 25 күн бұрын
ጌታ ሆይ ስለዚህ ቤተሰብ ሰላደረከው ነገር ሁሉ አመሠግንሀለው📯📯❤️❤️ የኔ እናት ይሕን የመሠለ የተባረከ ልጅ ስለሰጠሽ እግዚአብሔር የመስገን❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን የተመሰገነ ይሁን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 23 күн бұрын
ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ጌታ ቀሪዘመናችሁን ይቆጣጠር
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን 🙏
@kokobeabebe7714
@kokobeabebe7714 22 күн бұрын
እንኳንም ተርፈሽ የጌታን ማዳን ለመመስከር በቃሽ። ቀሪው ዘመንሽ የሰላም ይሁን። እርሱ የታመነ ነው።
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን የታመነ ነው
@selam2852
@selam2852 25 күн бұрын
"አይኖቹ በምድር ሁሉ ያያሉ" ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስምህ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን ስሙ ይክበር
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 25 күн бұрын
ከጌታ ውጭ የሆነ ሕይወት ምንኝ ከባድ ነው ። ግን እግዚአብሔር መልካም ነዉ መልካም አደረገላችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህንን ከባድ የሕይወት መንገድ ስለ አገራችሁን እናመስግናለን የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ።
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
እናመሰግናለን
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ኢየሱስ ጌታ እኮ ነው ጌታ ይታፋጋፋጉትን ይድግፋል ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
@algenaatenafe9889
@algenaatenafe9889 25 күн бұрын
አቤት የጌታ ምህረት እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
ምህረቱ ድንቅ ነው
@Geletesa
@Geletesa 24 күн бұрын
ከዚህ ቤተሰብ ጋር በገንዘብ ድጋፍ ለመቆም ላሰባቹ ቤቴሰቦች ተባረኩ ። እኔም በበኩሌ የአቅመን ለመደገፍ ፈልጋለዉ። የረዳቼዉ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ
@zinashalemu8747
@zinashalemu8747 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ግን ድንቅ አምላክ ነው ።ይህን ምስክርነት እያለቀስኩ ነው ያየውት ጌታ ኢየሱስ አስደናቂ አምላክ ነው ፣ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ ሁሉን በጊዜው ውብ የሚያደርግ ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው ።
@MeseretMulisa-nb9cw
@MeseretMulisa-nb9cw 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ስም ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ዘመናቹ የባረክ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 25 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ምህረትህ እጅግ ብዙ ለሆነ አመሰግንሃለው ተባረኩ 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@melatsnlayw80
@melatsnlayw80 24 күн бұрын
እዴት የኔ ጌታ ድቅነህ እፍፍ አባ ተባረክ አተኮ አተነህ አባ አተኮ ትለያለህ እደ አተማነው ሀያል ኢየሱስ ጌታነው
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
ክብር ለሱ ይሁን
@hiwottekeste4293
@hiwottekeste4293 25 күн бұрын
ኣቤት የእግዚኣብሄር ደግነት ምን ይባላል ኣቤት እሱ ዓይኑ ሁሉንን ያያል ልብ ይሚነካ ምስክርነት ነው ቴሌፎናቸውን በምን ማግኘት ይቻላል
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
@@hiwottekeste4293 @Encounter_Tv telegram ለይ text አደርጊልን ስለካቸውን እናስቀምጣለን ።
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 24 күн бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው አሰራሩም ግሩምና ድንቅ ነው Wow wonderful Jesus Christ
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
Praise God
@lydiamathewoslaloto4210
@lydiamathewoslaloto4210 21 күн бұрын
“ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።” - ማቴዎስ 10፥28 ❤❤❤
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ህይወት ያስመለጣቹ ስሙ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን ስሙ ይባረክ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 22 күн бұрын
ለእህታችን ዘርሽን ያብዛዉ ልጅሽን ሺህ ያድርግልሽ አይዞሽ ያዳነሽ ጌታ ለቀሪዉ ዘመንሽ ታማኝ ነዉ
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-rw7mv3ms3e
@user-rw7mv3ms3e 25 күн бұрын
ስለዚህ ቤተሠብ እግዚሐብሄር ይባረክ በ ብዙ እንባ ነው ይየኃቸው ከእናቴ ጋር ያሳለፍኩት መከራ ትዝ ብሎኝ ጌታን በጣም አመሠገንኩ ያስጨነቀን ለመልካም ሆነልንጌታ ሁሌ መልካም ነው...አዘጋቾቹም ጌታ ይባርካቹ ሠውም ያቅሙን ያክል አሁንም እንዲያግዛቸው አካውንታቸው ቢገለፅ ጥሩ ነው ተባረኩ❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
+251 904173249 በዚ ስልክ ልታገኟቸው ትችላላቹ።
@tilahungizaw2528
@tilahungizaw2528 19 күн бұрын
የተወደዳቹ ደማስቆዮች ዛሬ ደግሞ ሌላ ነፍሴ ሃሴት ያደረገችበትን ድንቅ ነገር አየሁባችሁ ትላልቅ በሚባሉ ሰዎች እና ንግግር በሚችሉ አገልጋዮች ብቻ ሳይሆን በእንደነዚ አይነት የተወደዱ እናትና ልጅ ጌታ ኢየሱስ የሰራዉን ድንቅ ለእግዚአብሔር ክብር በኮልታፋ አንደበታቸዉ እንዲመሰክሩ አክብራችሁ ስላቀረባችኃቸዉ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም በነገር ሁሉ ያክብራችሁ!!!
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን
@azebderege5393
@azebderege5393 24 күн бұрын
የምታመልኪው አምለክ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ አባት የኔ ም አምላክ ነው በልጁ ደም የዋጀን ሱሙ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን ይባረክ 🙌🙌
@ayantudebela3504
@ayantudebela3504 25 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነዉ! ዎዉ ፡፡ ሁላችሁም ተባረኩልን ! 🥰🥰🥰🥰
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን 🙏
@aiduf1334
@aiduf1334 25 күн бұрын
የረዳችሁ ያገዛችሁ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ. ተባረኩልኝ
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን 🙏
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 24 күн бұрын
የረዳሽ ጌታ ይመስገን ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኪ ❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን 🙏
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 18 күн бұрын
ክብሩ ለእግዚአብሔር ክብሩ ለእግዚአብሔር ክብሩ ለእግዚአብሔር እውነተኛ ወዳጅ አባት ሁሉ በሁሉ ነው ኢየሱስ ታሪክን የምትለውጥ ኢየሱስ ክብር ይሁንልህ ድንቅ ምስክርነት
@Encounter_
@Encounter_ 16 күн бұрын
Thank you 🙏
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 24 күн бұрын
ይህ ድንቅ ምስክርነት ነው እናትና ልጁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይህን ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ለምታቀርቡት ወገኖቻችን በዓለም ሁሉ ትደመጣላችሁለብዙዎቻችን መፅናናት ምክንያት ሆናችኇል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔ የምኖረው ከባህር ማዶ ነው አድስ ፕሮግራም ስትለቁ ሥራዬ ትቸ ነው የማየው እጅግ ተጠቅሜላሁ ተደንቂያለሁ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በብዙ በረከት ተባረኩ በርቱ ፀጋው ይብዛላችሁ አሜን!!!
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏🙏
@Hiwot210
@Hiwot210 25 күн бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል በጣም የጌታና ማዳንና ጥበቃውን የሰማንበት ምስክርነት ነው የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ በነገር ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይርዳቹ። እውነት ነው ጌታ አይጠየፍም በፍቅር እጆቹ ያቅፋል🙏🙏 እድሜና ጤና ያብዛሉት እናታችን።❤❤ ስልካቸውን ማግኘት ቢቻል👏
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
በውtelegram @Encountertv text adrgulin
@Hiwot210
@Hiwot210 25 күн бұрын
@@Encounter_ እንዴት ማግኘት ችላለው ቴሌ ግራማቹን?
@semretfesshaye
@semretfesshaye 25 күн бұрын
አዬዬዬ የኛ ጌታ ቆጠሮ ፈቺ ክብር ለስምህ ይሁን ። ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-xg2rj3gf4l
@user-xg2rj3gf4l 25 күн бұрын
Jesus Christ ❤❤❤❤loves us forever stay strong 💪 keep up ⬆️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♂️🙇‍♂️🙇🏻🙇‍♂️
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Thank you for watching
@adhanettesfa7449
@adhanettesfa7449 22 күн бұрын
Abet yegeta mhret smu lezelalem yibark. Ehte enkan geta dereselsh yetebarekena asteway lije geta silesetesh yetemesegene yhun.
@Anumma572
@Anumma572 22 күн бұрын
እግዚአብሔር በነገሩ ሁሉ ይመሰገን ዘመናችሁ ይባረክ
@zed8788
@zed8788 25 күн бұрын
ያገዛችሁ ጌታ ስሙ ይባረክ በወላጅ መመረቅ /ትልቅ በረከት አለው ታድለህ
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
ትልቅ ነው እሱ
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 25 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ጌታ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@bezaneshasfaw5850
@bezaneshasfaw5850 25 күн бұрын
What a testimony Jesus is Lord!!! I love you so so much my Lord and saviour!!! It it a great blessing to be a child of God!! Semay Tube may God bless you abundantly!!!
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Amen 🙏. Thank you 🙏
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 18 күн бұрын
Wowowowowo🍇🍇wowowowo🙇‍♂️🙇‍♂️ ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@ana8712
@ana8712 25 күн бұрын
Eyesus geta newe yadenal yemesgen. eyesus yeyazewene nefse maneme ke eju ayawetatem eyesus yemesgen yadenal ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን ጌታ ነው
@MahiderBelayneh
@MahiderBelayneh 24 күн бұрын
Ermiy ybezuwoche abate.
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
May His soap Reast in peace in Heaven. ኢየሱስ እቅፍ ውስጥ ስላለ በዛ እንፅናናለን
@Taredan77
@Taredan77 19 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@meklitasegid1641
@meklitasegid1641 22 күн бұрын
ተባረኩ ወገኖቼ እንኳን ጌታ አገኛችሁ❤❤❤❤❤
@yodithkulala9004
@yodithkulala9004 25 күн бұрын
አቤት የጌታ ስራ ድንቅ ነው እኔ ራሴ ምስክር ነኝ
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
ስራው ድንቅ ነው
@user-lz8mp4dy8b
@user-lz8mp4dy8b 25 күн бұрын
አሜን እማ 🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Amen
@SaraSara-fq1em
@SaraSara-fq1em 24 күн бұрын
Geta Keri zemenshen yibarek❤❤❤ erasun yegelexelesh Geta yikeber
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
Amen 🙏
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 22 күн бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelellee Eyesus Geta New❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach 24 күн бұрын
ተባረኩ በብዙ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤ክብር ለኢየሱስ ❤️❤️❤️
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
@Mamite926
@Mamite926 20 күн бұрын
Glory to God! You are covered in the blood of Jesus forevermore!
@Encounter_
@Encounter_ 16 күн бұрын
Amen 🙏
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 25 күн бұрын
Hallelujah! Praise the LORD!
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
Amen 🙌🙌
@danielalayu8644
@danielalayu8644 25 күн бұрын
What a greatest testimony? Stay blessed dear semay tube producers.
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Thanks for listening 🙏🙏
@user-no4bj2bh2k
@user-no4bj2bh2k 25 күн бұрын
እውነት እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስ ያድናል
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን ያድናል 🙏🙏
@user-ko4zs1gm3t
@user-ko4zs1gm3t 25 күн бұрын
Ewiy ! What a testimony our God is faithful 🙏 may God bless you all we are blessed with all testimonies 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
Praise God
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 8 күн бұрын
አባኪያዬ ውዴ እየሱስ ተባረክ😢😢😊❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 күн бұрын
Amen 🙏
@user-wg5tm1mi1k
@user-wg5tm1mi1k 25 күн бұрын
Tnx ❤❤❤
@yemishaw6802
@yemishaw6802 25 күн бұрын
praise the lord for such a great testemony
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
Praise God
@ayantug4082
@ayantug4082 25 күн бұрын
እሰይይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@melkammezmur4620
@melkammezmur4620 25 күн бұрын
የእረፍት ጌታ ይሰበክ!!
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን ይሰበክ
@TheElitehumans
@TheElitehumans 22 күн бұрын
❤Egzabher. Ymesgen.
@user-ms7vw6dg7o
@user-ms7vw6dg7o 25 күн бұрын
AMEN AMEN ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@kidistjote
@kidistjote 25 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Amen 🙏
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 25 күн бұрын
Egzabhier Amlak Eyebareke ybarkachihu .
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Amen 🙏
@brookdawit8804
@brookdawit8804 24 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
🙏🙏
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 24 күн бұрын
አሜን ጌታ ማንንም አይንቅም እርሱ መልካም ነው
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
ክብር ለሱ ይሁን
@user-co7jl4uq4p
@user-co7jl4uq4p 25 күн бұрын
ጌታ ይመስገን በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት ክብሩን ጌታ ይውሰድ በነገርሁሉ ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
@@user-co7jl4uq4p amen 🙏
@rb2782
@rb2782 25 күн бұрын
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ግን እንዴት መልካም አምላክ ነው. እግዚአብሔር በቡዝ ክብር ይባርካችሁ እንት እና ልጅ. ልጁ ብዙ ክብር ጌታ ያሳየዋል. አዘጋጆቹ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እነዚህ ሰዎች በማቅረባቹ ጌታን ያየሁበት ምስክርነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-iy5rk2id1z
@user-iy5rk2id1z 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
🙏🙏🙏
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 23 күн бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሃሌሉያ ክብር ይስፋው ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን ኢየሱስ ክብር ለሱ ይሁን
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 25 күн бұрын
Amen!
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
🙏
@wintawinta6619
@wintawinta6619 25 күн бұрын
Thank you Lord 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
🙏🙏🙌🙌
@BetiBeti-zc7hz
@BetiBeti-zc7hz 25 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ያኔ ውንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Thank you 🙏
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 25 күн бұрын
Thanks I’m speechless ❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
Praise God
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 25 күн бұрын
❤የጌታን ታማኝነት አይቼበታለሁ ተባረኩ❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@hanasolomon3435
@hanasolomon3435 25 күн бұрын
Abet geta denke amlake ❤❤❤yene enat endet denke meskrenet newe geta keberun yewesede❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
Amen 🙏
@tsegalegese
@tsegalegese 25 күн бұрын
wow
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@azebderege5393
@azebderege5393 24 күн бұрын
አሚን
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
አሜን
@NewLife2323-fi8kw
@NewLife2323-fi8kw 25 күн бұрын
“ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፤ አይፍራም።” - ዮሐንስ 14፥27 (አዲሱ መ.ት)
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 25 күн бұрын
አዎ አይጥልም አይረሳም ጌታ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Amen 🙏
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 25 күн бұрын
ERMIYA WNDEMA YESFRA LEJE YASZENAL YETBAREKE LEJE NEBERE
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
በክብር በአባቱ እቅፍ እንዳለ ስለምናምን በዛ እንፅናናለን
@kurishemls760
@kurishemls760 25 күн бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Amen 🙏
@fenan3708
@fenan3708 25 күн бұрын
ዋው ይሄ ነው። ጌታችን አመሰግናለሁ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን
@astermekuria6938
@astermekuria6938 25 күн бұрын
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ🎉
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
ክብር ለጌታ
@hannakassa4857
@hannakassa4857 25 күн бұрын
በርቺ ስላምሽ ይብዛ።
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Amen 🙏
@tsegalegese
@tsegalegese 25 күн бұрын
wow 😥
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@PerceptionChangetube
@PerceptionChangetube 25 күн бұрын
Eyesus yadnale
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Amen yadinal
@yeshua3058
@yeshua3058 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 18 күн бұрын
🙏🙏🙏
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 25 күн бұрын
ውዶቼ ሰላማችሁ ይብዛ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን ላንቺም ይብዛልሽ
@user-yv5bi1gs9c
@user-yv5bi1gs9c 25 күн бұрын
Tebareku gen Weha akerbu softem😅😅 enamesgenalen
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Wiham sofitim enakeribalen.
@user-yv5bi1gs9c
@user-yv5bi1gs9c 25 күн бұрын
@@Encounter_ eshei selalayew New tebareku
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 25 күн бұрын
Selkachun setne Ermiya
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ማንንም አይጥልም
@laveleable
@laveleable 25 күн бұрын
God is good !!!🙏✝️
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን
@edl24329
@edl24329 25 күн бұрын
Tebareku ❤ God bless you for this amazing show. Please share the story teller's account 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Contact us on telegram @Encounter_Tv we will share you their detail information
@sosinasine5843
@sosinasine5843 25 күн бұрын
ጌታ ሆይ ምን ልበል አንተ ትልቅ ነህ
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 25 күн бұрын
תבורכו מפי האדון אמן ❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@yaredmakabate1150
@yaredmakabate1150 25 күн бұрын
UFFFFFFF EYESUS YENE GETA EYESUSSS EREFITTTT EYESUS AMENNN !
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Eyesus Geta new
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 25 күн бұрын
ጌታን ሳያቁ በፊት ነው ጎሪጊስ እያሉ ያወሩት በደንብ ማዳመጥ ያስፈልጋል
@yididyaphilip6987
@yididyaphilip6987 20 күн бұрын
Pastor fasilen akrebulen pls ❤
ጠፊዋን ዓለም ተለይቼ - የጽዮን መዘምራን
2:51
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 12 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 13 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
ጌታን ማወቅ | Betty Tezera | Pastor Ali Omer
1:01:58
Pastor Ali Omer
Рет қаралды 8 М.
የውቃቢ ቤት የካዳሚነት ምስክርነት ክፍል ሁለት
33:27
Heavenly Knowledge ሰማያዊ እውቀት
Рет қаралды 2,2 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН