በሱባኤ ወቅት የሚጸለዩ ጸሎቶች ምን ምን ናቸው? እመቤታችንን በሱባኤ ምን እንለምናት? በሱባኤ መልስ ብናጣስ ምን እናድርግ?

  Рет қаралды 57,396

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

2 жыл бұрын

Пікірлер: 207
@user-ts2dm5ju3i
@user-ts2dm5ju3i 2 жыл бұрын
በእውነት እመቤታችን ቅርብ ናት የተዎህዶ ልጆች እንጠይቃት ተሰጠናለች ሩሩ ናት
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
አምልኮት ስግደት በጭራሽ ሰግዳችሁ ለማታውቁ ሰዎች ከዚህ ስግደት ተነሡ፡፡ ጸሎት ቦታ በሚገባ አዘጋጅታችሁ ቢያንስ ቢያንስ በቀን ሁለቴ መስገድ ጀምሩ፡፡ መነሻ የአምልኮት ስግደት ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን በብርሃኑ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባዖት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzfaq.info/get/bejne/h8lnqJar1tq6mX0.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት.ያሠማሕን. ወድማችንን
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tg3ed3wt7g
@user-tg3ed3wt7g 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-lc2jz4zp3o
@user-lc2jz4zp3o 11 күн бұрын
የጨመvv cc,s,sfsd,,lgikllkolikfcs, , ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,ጸጸጰጰጠl99ol,ቀ,l,,,,,,,,l,9pቀ,ሸ,,ooቀ,,(,,o,,lo9 27:24 l,oooolloo9ooo,,,ኸ,,,,ጠጠ,ተወለደ 😮🎉and
@hope1919.
@hope1919. 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን አባታችን በፀሎትዎ አስቡን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን አሜን
@cloud2975
@cloud2975 2 жыл бұрын
የኛ ትሑት አባት የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ከስደት መልስ በወይን አምባ ማርያም በአካል ስላየሁዎት ደስታየ ወደር የለዉም እግዚአብሄር እዉቀትና ፀጋዉን አብዝቶ ይስጤልን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p 2 жыл бұрын
ወይኔ እንኳንም ደስ አለሽ እማ እኔም ከስደት ተመልሽ አባቶችን የማገኝበት ቀን በጣም ነዉ የናፈቀኝ አስቡኝ በጸሎት በሰላም ወደ ሐገሬ እንድገባ🙏
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
ተመሥገን
@yashigebrahot1259
@yashigebrahot1259 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwot yeasemalen Egzabehere 😭
@hanaa588
@hanaa588 Жыл бұрын
ድፍት በይ አታገኝውም
@osnatmucha5351
@osnatmucha5351 11 ай бұрын
א6❤
@KokeyKokeymm
@KokeyKokeymm Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 жыл бұрын
አባታችን እንዃን ደና መጡ በእውነት ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በለፉት ክፍላት ምእመናን ገባ ገባ በሉ
@user-lq9vm2ft9c
@user-lq9vm2ft9c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጸሎትወ ያስቡኝ ወለተ ትንሳኤ
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 3 күн бұрын
አዉነት አባታችን በረከታችሁ ይደረብን አባታችን በፆሉት ስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው❤❤❤
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
አባታችን አስተምርኦ አይጠገብም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏🙏🙏
@user-tv2kk9hr8i
@user-tv2kk9hr8i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔስ በሰው አገር ባክኝ ቀረሁ በፅሎትሁ አስብኝ ወለተ ሃና እያሉ
@user-gm4lk5pm8o
@user-gm4lk5pm8o 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን
@alemkabed9540
@alemkabed9540 Күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይዉት ቃለ በረከት ያሰማህን አሜን አሜን አሜን
@mahiteshe5652
@mahiteshe5652 2 жыл бұрын
ቀሲስዬ በጣም ነዉ የምወድዎት፣ እድሜ ጤና ፀጋ ያብዛልዎት፣ እመቤቴ ቀን ቆርጣ እስክታድነኝ እለምናታልሁ! ይሁንልሽ በሉኝ ፀልዩልኝ፡፡
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን በፀሎት አሰቡኝ አመተ ማርያም አመሰግናለሁ
@maaregabraha1009
@maaregabraha1009 2 жыл бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ደጉ አባታችንን ወለላይቱ እመብርሃን ትጠብቅልኝኝኝኝኝ
@user-ze2uf5yu5l
@user-ze2uf5yu5l Күн бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያሰማለል በቤ ያፅናልን በፀሎታችሁ ይማረን
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 2 жыл бұрын
አባታችን እኳን ደናመጡ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ ኣባታችን ✝️
@kalkal3346
@kalkal3346 2 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጡ አባታችን
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
@menberehailu4711
@menberehailu4711 5 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት ደጋዉን ያብዛሎት !!!
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 13 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን ስደተኛ ልጆቻችሁን በጸሎት አስቡን ሀይማርያም ወለተ ጨርቆስ እያላችሁ ውድ የአባታችን ተማሪዎች ደካማ እህታችሁ ኩላሊት በሽታ እየተሰቃየሁ ነው በስደት እመቤቴ ማርያም እርርተ ልቦና ትራራልሽ ትፈውስሽ በሉኝ
@yshdnxnc3287
@yshdnxnc3287 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 минут бұрын
አርጋኖን ለታደለዉ በጣም ፀጋ በረከት ያሰጣል። አይቼዋለሁ የዛሬ አመትም
@wubetsemawu6697
@wubetsemawu6697 2 жыл бұрын
በፀሎታቹሁ አስቡኝኝኝ አባታችን በስደት ነው አፀደ ማርያም እያላቹሁ ወይ አልተጋለጠልኝኝኝ መከራየንን ያሳየኛንን😭
@user-gb6ne4ev5g
@user-gb6ne4ev5g 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ዳህን መጡ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይሰጠውት በጣም ትልቅ የማንቃ ደውልነው ይኑርልን እመብርሃን ለደጆታብቃን
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎትዎ አይርሱን 😢😢
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
አባየ እንኳን ደህና መጡ የኛ ትሁት አባት አባየ በፆለተወ አይርሱኝ ወለተማርያም እያሉ አኔስ ከቱ ነኝ አልሆነልኝም ምን ልሁን
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት እረጅም እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ይጠብቆት 🙏🙏🙏 አባታችን ወለተ ሰንበት ብላቹ በጸሎት አስቡኝ 🙏
@tigestzrufael3779
@tigestzrufael3779 2 жыл бұрын
አባታችን አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአምላካችን ቸርነትና መሕረቱ የእናቱ የኤናታችን እረድኤትና በረከቷ ይደርብን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
አባ ይባርኩኝ ይፍቱኝ በረከቶ ይደርብን
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን እኞም ሰምተን 30 60 100 እንድናፈራ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን አሜን
@user-ns9cg9uk4x
@user-ns9cg9uk4x 2 жыл бұрын
እሜን እሜንእሜን ቃል ህይወት ያስመዐልና ክብር እባታችን
@beeityabera6741
@beeityabera6741 2 жыл бұрын
አባታችን ስደት አላቅ በሎ ኛል በጸሎት ያስቡኝ ፍቅርታ ስላሴ 🙏🙏🙏
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም ይሔው እንደ እርጉዝ ቀን እየቆጠርኩ ነው በርቺ
@kiyayetub6207
@kiyayetub6207 2 жыл бұрын
Amen amen amen kela hiwot yesemalin abbatachen
@hanafekadu2709
@hanafekadu2709 2 жыл бұрын
Memhr kalehyewt yasmaln
@warkehalmarim4842
@warkehalmarim4842 2 жыл бұрын
Egizihaber tsahawun abizito yadililen Abbatachin batsalotachu asibun Walita waled💒💒💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@fekirtetadasse1429
@fekirtetadasse1429 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Abatachin qalhiwotin yasemali Egzabiheri Amlki stegawiotin yabizalin berktachu yedrbin Ameen
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይውት ያስማልን አባታችን
@MimiMimi-iu3yj
@MimiMimi-iu3yj 2 жыл бұрын
አባቴ በፀሎት አስቡኝ
@hanayaresema3898
@hanayaresema3898 2 жыл бұрын
Enkuna dena metu abtachen kale hiwota ysemalen ✝️
@gannathgannath379
@gannathgannath379 2 жыл бұрын
ሠላም ቃለህወት ይሠማልን አባታችን
@zhraaas8742
@zhraaas8742 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት አሜን
@alem4374
@alem4374 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-tg3sk6gk7e
@user-tg3sk6gk7e 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እስከመላው ቤተሰብወ ያድልልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን ብዙ ነገርም አውቀናል ቸሩ መድሀኒት አለም ብርታት ይሁነን በቤቱ ያፅናንም
@muluabeba4416
@muluabeba4416 2 жыл бұрын
qal hiwot ysemalen Abtachen 🙏 🙏 🙏
@kedesteto5686
@kedesteto5686 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን በፆለት አስብኝ እስካለ ማርያም
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
አባ እንኳን መጡልን ቃለህይዎት ያሰማለን በጣም የምወዶት አባቴ ፆሙን የሰላም የፍቅር ያድርግልን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@beeityabera6741
@beeityabera6741 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔርም የአገልግሎቶን ዘመን ይባርክ። እናመሰግናለል።
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.አባታችን ቃለ.ህይውት ያሰማልን♥♥♥
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@serklmegeto1950
@serklmegeto1950 Жыл бұрын
ቃለሕይወትያሠማልንአባ በፀሎትወ አስቡኝ ወለተኪዳን ብላችሁ
@sarahalex464
@sarahalex464 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@saragadayzawdu4266
@saragadayzawdu4266 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ ስልኮወትን ማግኘት እፈልጋለሁ
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
ላባታችን ለአባ ኤኖክ ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን በእውነት ቃለ እይወትን ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ያቆየይልን የሰማነውውን በአይነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕🕯➕
@batetekela6986
@batetekela6986 2 жыл бұрын
Kali hewot yasemalin
@mezgebukebede231
@mezgebukebede231 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አፀደማሪያምና ቤተሰቦቿን ብለው በፀሎትዎ ያስቡን እግዚአብሔር ይስጥልን
@HabibaKabadi-yl2
@HabibaKabadi-yl2 Жыл бұрын
እግዚአቢሄር ይመስን ለአባታች ቃለ ሄወት ያሰማልን ፀጋበረከቱንያብዚልን
@arsemawudneh1441
@arsemawudneh1441 2 жыл бұрын
አባታችን በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎ አሜን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ
@jonkan8948
@jonkan8948 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@edentekle2458
@edentekle2458 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏 🙏
@user-tm8br9rt2e
@user-tm8br9rt2e 19 сағат бұрын
Amen abatachin eregim edmie ena tena ystln semioch bcha sayhon fesamioch enhun
@masaratasaffa2487
@masaratasaffa2487 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@getachewmelese717
@getachewmelese717 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ረጅም አገልግሎት ይስጥልን።
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እረዥም እድሜ አጤናጋ ያድልልን የሰማነውን ከልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋልን ይስጠን የእመቤታችን ፍቅርዋ ጣዕምዋ ይብዛልን
@enatushine7474
@enatushine7474 2 жыл бұрын
ሠላም መምህር
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 2 жыл бұрын
ይገርማል እስከዛሬ አላዉቅም አባታችን በፀሎት አስቡን
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@sabibasabiba4978
@sabibasabiba4978 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
አባታችን ፀጋወት ይብዛ በጣም መሰረታዊ ትምህርት ነው ይቀጥለል ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!!🍇
@hiwiweriku5597
@hiwiweriku5597 2 жыл бұрын
AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN
@TewedeedewAyele-ud6kj
@TewedeedewAyele-ud6kj Ай бұрын
አባቴፀሎታችሁበነብሴናበስጋዬይደርብን፣ጭቄንተላየለይአብሩልኝ፣እመቤቴድግልማርያምበልቤውስጥትገስልኝ፣አሜን፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elsatesfay2609
@elsatesfay2609 2 жыл бұрын
AMEN 🙏 kalehiwet yesmalna.
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እነማሰግነላን
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 2 жыл бұрын
አባታችን እግዝአብሔር ያቆይልን
@fantuaders4098
@fantuaders4098 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድርግልን አባ ያልገባኝ ነገር አለ አርጋኖ የምወደው ፀሎት ነው እዳላነበው የሚያግደኝ ነገር አለ ይኸውም የዕሮብ አርጋኖ እንዲህ ይላል ይቅር ባዮች የዑቃቤ መላእክት ባላደራዎች ወደኔ ኑ ይላል ሰለዚህ ነገር በሰፊው ቢያስረዱን ደስ ይለኛል
@mekidesyohannes2655
@mekidesyohannes2655 2 жыл бұрын
አባታችን በፀሎትዎ አስቡን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን አሜን 5
@merhawitkidane9041
@merhawitkidane9041 2 жыл бұрын
Qal hiwet yasemalgn 🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን በሰላም መጡልን ውድድድድድ አባታችን 🤲🏿
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
አህታይ እንችም እንኳን ሰልም ምጠሸ እንደት ነሸ ሰልም ነሸ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@user-ht4dk7sm5x እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አመሸሽ እህታለም 😘እንደው ሁሌም አይሻለሁ በርች እህቴ እኔም ሰነፍ ነኝና አስቢኝ በፀሎትሽ እህቴ 😢🙏🏿
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 እህትይ ህልችንም እግዝአብሔር ያሰበን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@user-ht4dk7sm5x አሜን አሜን አሜን እህቴ 🤲🏿
@genetdesta2704
@genetdesta2704 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል አባታችን በረከቶ ይደርብን አባቴ በጸሎት አስቡኝ መቋመ ማርያም ብለው አባቴ
@karimakarima474
@karimakarima474 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KALE HAWTE yasemalne Abatachne
@Biniyam-E
@Biniyam-E 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በስማይ ቤት ትልቁን ቦታ ትስጠወት
@user-iw5bj5oc4u
@user-iw5bj5oc4u Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎቱን ዘመን ይባረክልን አባታችን አምላክ እረጅም እድሚ ከጤናጋ ያድልልን የሰማነዉን ከልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋልን ይስጠን የእመቤታችን ፍቅርዋ ጣዕምዋ ይብዛልን አሜንአሜንአሜን በፀሎታችሁ አስብኝኝ አባታችን በስደት ነዉ ወለተ ትንሳኤ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላማን ያብዛልንአሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g 2 күн бұрын
ዓመተ ሥላሴ እያላችሁ በፆለት አስቡኝ😢😢😢 በጡት በሺታ ተሠቃዬሁ በስደት
@W0ndw0senTilahun-u9m
@W0ndw0senTilahun-u9m 4 сағат бұрын
Ameen Ameen Ameen ...
@meazabelay6770
@meazabelay6770 Жыл бұрын
ቃልህ ህይወ ያሰማልን ሀባታችን
@YabsraTeshome-bc1ds
@YabsraTeshome-bc1ds Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@alemlidia7064
@alemlidia7064 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 жыл бұрын
Qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber yibarkot
@shoualma8130
@shoualma8130 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ይስጥልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባቴ በጸሎት ያሰቡኝ
@mysweet9568
@mysweet9568 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@senaitaymihosimgnemelaku509
@senaitaymihosimgnemelaku509 2 жыл бұрын
Bewnet abatachin melkamun neger hulu ena tena ystelen yematusalan edma yadelelen amen amen amen ene betam bedyalehu ejig betam yekosheshiku hateyategna sew negn abate hoy betelot yasebugn ebakwat welet eyesuse ena hayle maryam .amesgnalehu abate ,edmawn tegawn berketun yadelelen yedengle maryam liji.🤲🤲🤲🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌹🌹🌹👏👏👏
@almazzewde543
@almazzewde543 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት እረጅም እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ይጠብቆት አባታችን ወለተ ኢየሱስ ብላቹ በጸሎት አስቡኝ
@rotes3106
@rotes3106 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዝኣብሄር ይርዳን! ይህን ሁሉ ጸሎት በሱባኤ ወቅት በየቀኑ ነው የምንጸልየው ወይስ በየተራ እየቀያየርን መጸለይ እንችላለን?
@ruthalem84
@ruthalem84 2 жыл бұрын
Selam ya aba ljoch ebakachu slkachowu kalachu xafulgi abatachni edme ystot
@titag2129
@titag2129 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@user-wr1pm1nh7h
@user-wr1pm1nh7h 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤edmen tenan yhbkia fteria
ሱባዔ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞና ተዐቅቦ ማለት ምን ማለት ነው?
26:01
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 148 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 16 МЛН
በጾመ ፍልሰታ ሱባኤ እንዴት እንያዝ? በሱባኤ አመጋገባችንስ እንዴት ነው? ክፍል አንድ!
19:51
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 28 М.
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞ እና ተአቅቦ ምን ማለት ነው? እንዴት ይያዛል?
26:01
በሱባዔ ጊዜ ምን እና እንዴት እንጸልይ? በሱባዔ መልስ ብናጣ ምን እናድርግ? ክፍል ሦስት!
33:55
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 123 М.
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን? በሱባኤ አርምም እና ተአቅቦ እንዴት ይያዛል?
26:59
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 19 М.
የስራ ላይ ሱባኤ #ስራ ላይ ሆነን እንዴት ሱባኤ እንግባ
16:32
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 10 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН