Birthday decorations || Birthday celebration 🎂🎉 የልጆቼ እና የእናቴ ልደት ይህን ይመስል ነበር

  Рет қаралды 6,979

Kiya's family

Kiya's family

6 ай бұрын

የኬኩን አሰራር ለማየት👇
• How to decorate Birthd...
My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 42
@keyakeya2199
@keyakeya2199 6 ай бұрын
መልካም ልደት ብለናል ከአያት እስከ የልጅ ልጆች ደስ የሚል ልደት ነው ማዘርዬ እረጅም እድሜ እና ጤናዎትን ይስጦት ❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አሜን🙏 ኪያዬ❤
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 6 ай бұрын
Happy birthday 🥳🥳🥳🥳🎁
@inatbizu9051
@inatbizu9051 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስላደረሶት ከነ ልጅ ልጆቿት እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ፈጣር ለልጆቹም መልካም ልደት እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤😂🎉
@inatbizu9051
@inatbizu9051 5 ай бұрын
ኪያ እባክሽን የወጥ ማቅረቢያው ባለ 3 ቱ የት ነው ሚገኘው ? እባክሽን ልትነግርኝ ትችያለሽ ? ከጥቁር ሌላ ከለር አለ ያለውን ነገር ንገርኝ ?
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 5 ай бұрын
አማዞን ላይ አለልሽ Slow Cooker 3 in 1 ብለሽ ፈልጊው እናቱ የተለያየ ከለር ቢሆንም ሳህኑ ግን ጥቁር ነው ሌላ ያለው አላየሁም።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ልጆቻችሁ እናተም ማር ናችሁ በጣም ታምራላችሁ እንኳን ተወለዳችሁልን ዘራችሁ ሁሉ ይብዛ ቆንጆዎች ኪያዬ የኔ እናት አምጥቼ የፈረንጅ ሀገር ስጋ በአፏ ሳትቀምስ ነው የሄደችው ሻሽ እና ነጠላ ሳታወልቅ ነው 6 ወር ቆይታ የሄደችሁ ሀገሩ መንገዱ ያምራል አለች ከኛ ጋር ማሳለፏ ደስ ቢላትም ህይወቷን ሙሉ በቤተክርስቲያን እና በፀሎት ከማህበረሰቡ ጋር በጉርብትና የታመመ በመጠየቅ ለቅሶ ገበያ በመሄድ የኖረች እናት እዚህ መጥታ እስር ቤት ሆነባት ከዚህ ቦሀላ እናተ መታችሁ ጠይቁኝ እዚህ ደግሜ አልመጣም አለች ሐይማኖት ባህል እሴት ካለው ማህበረሰብ ወጥተን እነሱንም እኛን እንዲመስሉ አንገፋፋቸው በእነሱ ፀሎት ነው ያለነው። የእነሱን በቃ ፍላጎታቸውን ብቻ እናሟላ ጌታዬ መልካም ልደት ይሁንልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ባለቤትሽ እድለኛ ነው ሎተሪ እንደደረሰው ይቁጠረው አንቺን በማግኘቱ ልባም ሴት ነሽ ጀግና ብዙ ሙያ አለሽ ኬኩ የሚገርም ነው ኬክ ቤት መክፈት አለብሽ በእውነት እመብርሃን ትጠብቃችሁ ።
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አሜን🙏እንኳን አብሮ አደረሰን❤ እውነት በጣም ይከብዳቸዋል እሷ እራሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጣ 3 ወር መቀመጥ አልቻለችም አሁንም ብዙ አትቆይልንም ግን ከበፊቱ ይሻላል ።
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 6 ай бұрын
መልካም ልደት እረጁም እድሜ ይስጦት እናታችን የኪዪ ቤተሰቦች ሰላም ብያለው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🍰🎊🍾happy birthday 🎉❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Amen🙏❤
@Mame456
@Mame456 6 ай бұрын
Kiyaye የኔባሞያ እንኳን አደረሳችሁ ማሚም ደስ ስትሉ ክነቤተስብሽ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አንኳን አብሮ አደረሰን🙏💕
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 6 ай бұрын
ዋው ኪዱዬ በጣም አሪፍ ልደት ነው። ከኬኲ እስከ ቁርጡ ። መክድ ደሞ ደስ ትላለች እንኳን ለዚ አበቃሽ Happy birthday Amanye and Dagi🎉🎉
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Thank you Tigiye🙏
@liwamassefa5194
@liwamassefa5194 6 ай бұрын
Kidoyeeee❤❤❤❤
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 6 ай бұрын
Wow tadlesh gobez🎉 HBD😊
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Thank you.
@biniyamseyoum2689
@biniyamseyoum2689 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Happy Birthday ❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Thank you.
@sirgutreta
@sirgutreta 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በድጋሚ ባለሞያ ነሽ የመጨረሻ ዋዉ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 6 ай бұрын
Happy birthday 🎉🎉🎉
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Thank you.
@winawina4119
@winawina4119 6 ай бұрын
Wow, beautiful cake. I wish if we leave the same state, I will order for my kids birthday cake you did amazing job. Well done👏
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Thank you so much 🤗
@Mk-vl3vr
@Mk-vl3vr 6 ай бұрын
happy family bless you
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Amen🙏
@hataihayat3773
@hataihayat3773 6 ай бұрын
መልካም ልደት ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁንላቹ❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አሜን🙏 በጣም እናመሰግናለን❤
@meronmatiwos936
@meronmatiwos936 6 ай бұрын
Happy birthday 🎉🎊🎈
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Thank you!
@imalemi9650
@imalemi9650 6 ай бұрын
melkam ledet 🎂🎉🎊🎈
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@saraabdella1244
@saraabdella1244 6 ай бұрын
Wuyi yene enat rejemi edme yistoti 🤩🥰🥰🎉🎉🎉🎊❤️😍😂
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አሜን🙏
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 6 ай бұрын
እንክዋን አደረሳችሁ !!!
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 6 ай бұрын
ታድለሽ ልጆችሽ ያምራሉ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
just another cozy and quiet sunday at home
15:27
iris wellen
Рет қаралды 2,8 М.
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 54 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 83 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
ስኳሬን የሚቆጣጠርልኝ ምርጥ ቂጣ | የገና እጣ እናውጣ
8:13
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
One Two Buckle My Shoes 2 ! #spongebobexe #shorts
0:20
ANA Craft
Рет қаралды 18 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 42 МЛН
Tom and Jerry (mud) wait for end 🔚😂
0:39
Nemi Shorts
Рет қаралды 7 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 7 МЛН