ልጆቼ መፅሀፉን ቀደው ወረቀቱን በሉት. . .ሁለቱም ድል ባለ ሰርግ ተዳሩ! ማንም ካላየ አይገምትም

  Рет қаралды 516,048

Donkey Tube

Donkey Tube

9 ай бұрын

የእኔም ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ማህበር በተለያየ የሱስ ህይወት ውስጥ የነበሩ ወጣቶች ወደ ቀደመ ህይወታቸው እንዲመለሱ የሚረዳ የሱስ ማገገምያ ማዕከል ሲሆን አሁን ላይ ከ40በላይ ወጣቶችን በማዕከሉ ይዞ ህክምና ይሰጣል።እንዲሁም ደግሞ አስካሁን ከ35በላይ ወጣቶችን ከሱስ ህይወት አላቆ ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀል ችሏል።
ይህ የበጎ አድራጎት ድርጅት በወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን የተመሰረተ ሲሆን ድርጅቱን በሚቀጥሉት አድራሻዎች ማግኘት ይቻላል።
ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት
0911062333
0979040462
እንዲሁም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000453519094 መርዳት ትችላላችሁ።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ልጆቼ መፅሀፉን ቀደው ወረቀቱን በሉት. . .ሁለቱም ድል ባለ ሰርግ ተዳሩ! ማንም ካላየ አይገምትም #ethiopia #new #adiction #wedding
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 700
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo
ታካሚዎቿን ልጆቼ የምትል ድንቅ ሰው ❤️❤️❤️
@user-nn4ry4hy9i
@user-nn4ry4hy9i
ይችን ልጅ ያለማድነቅ ንፉግ ነት ነው እስኪ እንደኔ ያደነቃት በላይክ ❤
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123
የተማሩ ልጆች መውደቃቸው ምክኒያት ሰው ነው በሰው ለውጥ የሚቀኑ የሰውን ህይወት የሚበላሹ አላህ ያጥፍቸው እናተን ጤናችሁን ይመልስላችሁ
@user-Weynua
@user-Weynua
እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ትምህርቴን ብጨርስ ሳይካትሪስት ሆኜ በሱስና የአዕምሮ ህመም የሚሰቃዩ ወገኖቼን ማገዝ እፈልጋለሁ
@userenter2635
@userenter2635
ትልቅ ሴትነሺ እግዚአብሔር ይስጥሺ 🙏3ወንድማማቾቹን አይቶ ያላላቀሰ የሰውልጅ የለም መጨረሻው ደግሞ ድነው ሲታዩም የደስታ እንባ አምተናል በጥቅሉ ብድርሺን እግዚአብሔር ይክፈልሺ የኔእናት🙏❤😍
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059
ዘር ቀለም ሀይማኖትን ሳይገድባቸዉ በጎ ስራ የሚሰሩትን ፈጣሪ ያብዛልን እግዚአብሔር ዉለታሽን ይክፈልሽ የኔ እናት በርቺ የነፍስ ስራን ነዉ የምትሰሪዉ ❤❤❤
@Benak2921
@Benak2921
እህቴ የዚህን የደግነት ስራ ዋጋ ፈጣሪ እንጂ ማን ሊከፍል ይችላል ። እናመሰግናለን ጀግኒት❤❤
@kinfeasnake6202
@kinfeasnake6202
ወድ እህቴ እድሜ ከጤና ይስጥሽ በርቺ ኢትዬጵያ ያጣችው እደአንቺ አይነት ሰው ነው ሁሉን እምነት በአንድ የያዥ እናት!!!!
@staypostive6611
@staypostive6611
ጀግና ሴት ነሽ! Live ገቢ ማሰባሰቢያ ቢሰራላት በጣም ጥሩ ነው!!!
@shemsianuri
@shemsianuri
እንዳንቺ አይነት ጀግና ሰው ስናይ በኢትዮጵያ ተስፋ እናረጋለን አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ❤❤❤❤❤❤
@Tsionyemaryam1216
@Tsionyemaryam1216
እውነት ይሄ ትልቅ ፀጋ ነው እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽንም በምህረቱ ይጎብኝልሽ ገና የብዙ እናቶችን እባ ታብሻለሽ ❤❤❤
@mizankassa9854
@mizankassa9854
ሰው ሁነው ሰው ሰው የሚሸቱ ሰዎች በጣም ደስ ይሉኛል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ጀግና ሴት
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302
በስምብ አለባበሷራሱ ሲያምር እግዚአብሔር ይጠብቅሺ❤❤❤
@smile-bj7uu
@smile-bj7uu
የአለማቱ ጌታ በዚህኛውም በዛኛውም አለም መልካሙን ሁሉ ይስጥሺ እሸቱየየ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ አንች ለዚህ ሁሉ እናት መከታ ሰለሁንሽ መልካሙ ሰራሽ አልፎ ይጠቦቅሽ እህቴ
@mamila6092
@mamila6092
ነኢማ ሙዘይን ትልቅ ሰው ናት ማሻአላህ ሰው ሆነው ሰው ሰው የሚሸቱ ፣ ቅን የሚያስቡ ለረቦናዎች ደስ ይላሉ ። እንዳቺ አይነቱን እህቶች አላህ ያብዛልን !!
@mohmdamen9165
@mohmdamen9165
ጀግና ነሽ አላህ ይገዝሽ ጀነትንም ይወፍቅሽ
@qatardoha9424
@qatardoha9424
ጀግና ሴት የጥሩ ስብእና ባለቤት አላህ ጤና እድሜ ይስጥሽ
@rabyaa7059
@rabyaa7059
ጀግና እንስት አላህ ጀዛሽን ይክፍልሽ እህታችን ነኢማ እድሜሽ ይርዘም ከዝህም በላይ የምስሪያድርግሽ
@emawayishbelay7967
@emawayishbelay7967
ዋዉ ! በዚህ ዘመን ለነብሱ የሚሰራ ሰዉ ማግኜት ከባድ ነዉ። ትልቅ የነብስ ዋጋ ነዉ በርች።!
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 1,9 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН