No video

ኮሜዲያን እሸቱን የፀጉር ቅቤ ቀባችው!!! 69፡ ኮሜዲያን እሸቱ ፡ Comedian Eshetu

  Рет қаралды 3,537,743

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

Message
__________
• Feb 12 Live Streaming
DONKEY TUBE'S SPONSORS
=======================
Purpose black
www.purposebla...
***********************************
Ashewa Technology
ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatech...
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatec...
ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
************************************
INFO
*****
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedys27@gmail.com
Facebook: / comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#Addis_Ababa
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 4 600
@zezojmal7230
@zezojmal7230 2 жыл бұрын
i have seen three times, and i still want repit it
@fekretubegaming3259
@fekretubegaming3259 Жыл бұрын
ሐኣረነየኘከኸነአጨአከነነኘጨገ ጠጠጸጸወወጰገጀ፣❤😍
@user-lm4ef5ix4v
@user-lm4ef5ix4v 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-uo7cj8fn2e
@user-uo7cj8fn2e 2 жыл бұрын
ወላሂ ቤተሰቦቿ እራሱ አላህ ይባርካችሁ ይጨምርላችሁ ዲኗንም እያስተማራቹኋትነው ማሻአላህ ሱረቱል ከውሰርን ፈሰረችውኮ ተባረክአላህ የኔጣፋጭ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@KhanKhan-lc9bt
@KhanKhan-lc9bt 2 жыл бұрын
በጣም 🥰🥰🥰
@fatimaali6355
@fatimaali6355 2 жыл бұрын
በጣም ማሻ አላህ
@amirniema5421
@amirniema5421 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ደስ ስትል አላህ ይጠብቃት ማ ሻ አላህ
@amirniema5421
@amirniema5421 2 жыл бұрын
ልጄን ትመስላለች ማ ሻ አላህ
@user-mm4ng1cj3g
@user-mm4ng1cj3g 2 жыл бұрын
ኧረ ደግመህ ጋብዝልን አትጠገብም ልጅቷ🥰❤
@shikorinanatey7223
@shikorinanatey7223 2 жыл бұрын
yesss
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
ድጋሜ ትቅረብልን
@user-uk5mp3wg4y
@user-uk5mp3wg4y 2 жыл бұрын
እሽ አቅረብልን እበክክ
@sikosilo6489
@sikosilo6489 2 жыл бұрын
ትቅረብ።።።።
@user-mm4ng1cj3g
@user-mm4ng1cj3g 2 жыл бұрын
ትቅረብ በድጋሚ የምንል ሁላችን pls ሐሳብ ስጡ:: 🙏
@semubintabdela3172
@semubintabdela3172 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አፏ ሲጣፍጥ የኔ ውድ አላህ ያሳድግሽ ዲናየ ❤️❤️❤️ የምር ድጋሚ ትቅረብ የምትሉ 👍
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ ሀብቢቲ
@habentesfaye7213
@habentesfaye7213 2 жыл бұрын
79
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
😍እንደዚች አይነት ልቅም ያለች ቆንጆ ብልህና ስርአት ያላት ልጅ ያሳደጉ ወላጆች ክብር ይገባቸዋል በጉጉት ነው የጨረስኩት ዋው 🤗
@saidsaida9799
@saidsaida9799 2 жыл бұрын
ደናየናፈቅሺን
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 2 жыл бұрын
Yanchinm allah lekm yalu yadergelshe
@yimertube6444
@yimertube6444 2 жыл бұрын
ዲናዬ ናፈቅሽኝ እስኪ ደግማ ትቅረብልን የምትሉ / i miss dina melkamu/ ❤️❤️❤️❤️
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💓💐💐😢
@fafiTube-px7dp
@fafiTube-px7dp 2 жыл бұрын
እኔም 🥰
@susubintbaba2745
@susubintbaba2745 2 жыл бұрын
አወ ትምጣልን 1m view ገብታለች የኔ ቅመም
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 2 жыл бұрын
አወ ትቅርብልን
@yimertube6444
@yimertube6444 2 жыл бұрын
ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 1M ድናዬ ነይልን ውድድድድ ❤️❤️❤️
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 2 жыл бұрын
ቢስሚላህ ማሻአላህ የምትገርም ልጅ ሙስሊሞች ጌታቸው አላህ ነው አለች አላህ ያሳድጋት ለሀገሯም ለድኗም ጠቃሚ ያድርጋት
@user-wl6mr2qc2y
@user-wl6mr2qc2y 2 жыл бұрын
አሚንንን ማሻአላህ አላህ ይጠብቃት
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o 2 жыл бұрын
አሚንንን
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ በቅንነት
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
በጠም መሻ አላህ
@hawamohammed8149
@hawamohammed8149 2 жыл бұрын
ዲናዬን ለሦስተኛ ጊዜ ጋብዝልንን አቅርባት ደግመህ የማትጠገብ ልጂ ናት ወላሂ አላህ ያሳድጋት
@kalkidanasefa6896
@kalkidanasefa6896 2 жыл бұрын
ደግመህ ጋብዝልን የምትሉ😍😍😍ደስ ስትል
@bezabezawit1751
@bezabezawit1751 2 жыл бұрын
እስካሁን ካየዋቸው ልጆች አንደኛ ነች ❤️❤️❤️
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 2 жыл бұрын
Batami
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
ማር ነች💓💐💓💋👍
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ለኔም አደኛ
@aksanmusa284
@aksanmusa284 2 жыл бұрын
me too
@nawarakadan9285
@nawarakadan9285 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረካሏህ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛኩም ላሁ ኽይር ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ እስርቤት ላሉት ወንድም እና እህቶቻችን
@zizitino6797
@zizitino6797 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጥሩ ቤተሰብ ነው ያሳደጋት እባካችሁ ፍቅር የሆነች ልጅ ነች አላህ ያሳድግሽ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
አሚን በጣም አፏ ይጣፍጣል አትጠገብም ማሻ አላህ እህቴ በቅንነት ደምሪኅ
@sophysofie8791
@sophysofie8791 2 жыл бұрын
ዲናዬ በ 12ቀን አንድ ሚሊየን ገብታለች ድጋሚ እንድታቀርቡልን በትሕትና እንጠይቃለን እናመሠግናለን Donkey Tube ክብር ይገባቸዋል
@zenbzenb289
@zenbzenb289 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባያት ባያት አልጠግባት ያለችኝ ምርጥ ህፃን ድና አላህ ያሳድግሺ ለቁም ነገር ያብቃሺ ያረብብብብ
@user-ej2zq3fi3w
@user-ej2zq3fi3w 2 жыл бұрын
ወይኔ ባያት ባያት የማልጠግባት ልጅጅጅጅ ሥወዳት♥♥♥😘😘😘😘💋💋💋 ሁለተኛ አቅርቡልንንንንንን
@zinteseid4787
@zinteseid4787 2 жыл бұрын
ሁለትኝ ትቅርብልንን
@sikosilo6489
@sikosilo6489 2 жыл бұрын
ትቅረብ።።።።
@user-fc8so3pc9j
@user-fc8so3pc9j 2 жыл бұрын
ትቅረብልን ድጋሜ
@teklegtsadk8971
@teklegtsadk8971 2 жыл бұрын
@@sikosilo6489 aaaaaASLLOOOOIU
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ የተራቡትን የተጠሙትን የተንገላቱትን አለም ጭንቀት ለሆነች ባቸው ስዎች ድረስላ ቸው አረብ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏼🤲🏼
@user-cz8lj8ko7g
@user-cz8lj8ko7g 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@foziyaseid5058
@foziyaseid5058 2 жыл бұрын
አሚን ቤተሰብ እንሁን
@amutitube3998
@amutitube3998 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@selam427
@selam427 2 жыл бұрын
Amen🙏
@kadiree3077
@kadiree3077 2 жыл бұрын
አሚን
@mamishatube2301
@mamishatube2301 2 жыл бұрын
በጣም ጫፋጭና አስተዋይ የሆነች የማትጠገብ ድንቅ ልጅነች ማሻአላህ
@muhammedridwan6764
@muhammedridwan6764 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ አላህ እንደዚች አይነት ጣፋጭ ልጅ እንዲሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ሚስቴ አርግዛለች
@user-hb8vs8zi4x
@user-hb8vs8zi4x 11 ай бұрын
ኢንሻአላህ❤❤❤
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
አላህ የሰጠኝ አለች አቤት ማስተዋል እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቅመም
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 2 жыл бұрын
በጣም
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
አሚንንን ለሁሉም ይስጣዉ
@clemobile1974
@clemobile1974 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አሥተዋይ
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 2 жыл бұрын
Ameni
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 жыл бұрын
እድግ በይ የኔ ማር በሀይማኖት ሰር ያሳደጋችሁ ወላጆች ክብር ይገባችሀል
@ashireftube1274
@ashireftube1274 2 жыл бұрын
ዉዶችየ እባካችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@user-jy3pb2oe6d
@user-jy3pb2oe6d 2 жыл бұрын
ውይ ልዩ ልጅ ነች አላህ ለብዙ ነገር ያብቃት እኔም እንድህ ቅመም የሆነች ልጅ አለችኝ አላህ ያሳድግልሽ በሉኝ እኔ አሚንን ብያለው ። የሌላችሁም ፈጣሪ ይወፍቃቹ
@dastanukro8919
@dastanukro8919 2 жыл бұрын
ሰትጣፍጥ 20 ጌዜ አይዋት ግን ተናፍቀሻል ድናዬ ገናም አያ ታለው ♥️♥👍♥♥️♥♥️
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
20 ያሣትር ማሻ አላህ
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 2 жыл бұрын
ወላሂ እና ኢሻ አላህ ስትል ደስ ትላለች ጣፋጭ የሆነች ልጅ እድግ በይ!!
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wud
@mohahassen1711
@mohahassen1711 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያሣድግሽ ዲናዬ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ያስድጋት
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
መልሳ ባቀረባት. እሽቱ
@truworkwube5569
@truworkwube5569 2 жыл бұрын
በጣም ቅመም የሆነች ልጂ ነች እግዚአብሔር ጠብቆ ያሳድጋት።
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
አሚንንን ለኛም ይስጠንን
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
አሚንንን ለኛም ይስጣን
@semiraabdulkadir8303
@semiraabdulkadir8303 2 жыл бұрын
Masha Allah Allah yasadegesh
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jjyrewwwgjjj
@jjyrewwwgjjj 2 жыл бұрын
የዘንድሮ ልጆች እኛን ይሸጡናል 🙄😥ለፀሎትሽ አሚን እማ
@abdulhakimahmed1483
@abdulhakimahmed1483 2 жыл бұрын
በድጋሚ ትምጣ ምትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@khalidyusuf2783
@khalidyusuf2783 2 жыл бұрын
አንቺን ወልደው ያሳደጉ ወላጆች ክብር እና ምስጋና ይገባቸዋል።
@sophysofie8791
@sophysofie8791 2 жыл бұрын
ዲናዬ በድጋሚ ትቅረብ የምትሉ like ተቀላቀሉ
@hayutihim5384
@hayutihim5384 2 жыл бұрын
መቅረቧ አይቀርም ምክንያቱም በሁለት ሳምንት 1 ሚሊዮን በላይ ታየች
@sikosilo6489
@sikosilo6489 2 жыл бұрын
ትቅረብ
@user-uk5mp3wg4y
@user-uk5mp3wg4y 2 жыл бұрын
ትቅረብ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
ትቅረብልን
@harunmandela9915
@harunmandela9915 2 жыл бұрын
I never seen like this child! she's really beautiful 100% please bring it again part 2 ______thank u all of them u.
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ለዚህ ህፃን ብለህ ጠልቃ ግባልን ሀገራችን ሠላም አርግን አላህ ያሳድግሽ በድጋሚ እንጠብቃለን እችን ቆንጆ 🌹❤️❤️
@Ayutube4964
@Ayutube4964 2 жыл бұрын
አሚን ወላሂ😥
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ሰብስክራይብ አድርገኝ ወንድም
@meskeremtilahun3307
@meskeremtilahun3307 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 እሺ አርጌሻለው ❤️ ሀዩቲ
@y0rdanosgebrezgabhier572
@y0rdanosgebrezgabhier572 2 жыл бұрын
T7
@abubilal887
@abubilal887 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ልጅ ።ከዚህ በፊት አይቼ አላውቅም። እሸቱ አንተንም ሳላደንቅ አላልፍም።
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 2 жыл бұрын
የን ጣፋጭ ዲኔዬ አሰር ጊዜ ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽ የኔ ድንቅ አላህ ያሳድግሽ
@rahmayeallahbariya1792
@rahmayeallahbariya1792 2 жыл бұрын
ካሳደጉ አይቀር ልክ እዲ ነው አላህ ልክ እዲ አይነት ቅመም ልጅ ይስጠን😘😘
@Ami00-o5i
@Ami00-o5i 2 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ ይጨምርልሽ ዲንሻ ደናየ በድጋሜ ትቅረብልን 👍👍👍👍👌✌️✌️
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዲናዬ የኔቆንጆ እድግበይ የኔጣፋጭ
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 2 жыл бұрын
የሆነች ባልቴት እማ ውጠሻል 🤣🤣የኔ ፍቅር እድግ በይልኝ አንች ጣፍጪ ቅመም ውድድ ለናተ ሲል አምላክ ይታረቀን 🥰🥰🙏🏽
@user-sq9nw3di2e
@user-sq9nw3di2e 2 жыл бұрын
እኮ ሀሀሀሀሀ አሮጊትማ ውጣለች ሀሀሀ
@teb.1535
@teb.1535 2 жыл бұрын
ደስተኛ ቤተሰብ ሲኖርህ እንዲህ ፍቅር የሆነች ልጁ ታፈራለህ። ሚጣየ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ውስጤን ደስ አሰኘሽው
@signalsignal5731
@signalsignal5731 2 жыл бұрын
Ewnet nw
@abukassultan9705
@abukassultan9705 2 жыл бұрын
በትክክል
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 2 жыл бұрын
ሳህ ወላ
@feruzsallah2315
@feruzsallah2315 2 жыл бұрын
በትክክል👏🏼👏🏼
@netsanetkassa7694
@netsanetkassa7694 2 жыл бұрын
ምን አይነት ድብርት ውስጥ ፈገግ እንዳስባለችኝ ድጋሚ ትቅረብልን። 😍😍😍
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
በነፃነት ያደገች ፈርሃን የሆነች ጣፋጭ የሆች ልጅ ነች ይቺን የወለዱ ምንኛ ታደሉ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድድግሽ ማማዬ ❤
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም እድግ በይ አፏ ሲጣፍጥ ፈጠንጠን ያለች ልጅ ክብር ለወላጆችዋ ይገባል።እሼ ዲናን ከወላጆችዋ ጋር በድጋሚ ብታቀርብልን ጥሩ ነበር ከዚች ድንቅ ልጅ ጀርባ ድንቆች ወላጆችዋን ብታቀርብልን ብዬ ተመኘዉ።ደጋግሜ ነዉ ያየሁት ዲናዬ አላህ ያሳድግሽ ማሬ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@dengel4983
@dengel4983 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ደግሞ ጥፍጥ ፣ማር፣ሽኮሪና የሆነች ህፃን ናት፣እድግ በይልን ማሬ💐💐🙏
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wud
@user-xn5su7xm3j
@user-xn5su7xm3j 2 жыл бұрын
ማማ አላህ ጎበዝ ልጅ
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
የኔ የሀገር ጉድይ ለህፃናት ሸክም ሆነ በዚህ ሚድያ ይሚቅርብት ልጆች ሁሉ ሰለ ሀገር ጉድይ ነው የሚውራት እፉፉፉፉፉፉፉ የኔ ቅምም እድግ በዬ 🍬🍡😘
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
ትለያለች
@officialtube1527
@officialtube1527 2 жыл бұрын
ዲና መልካሙ ናፈቀችን እደገና ትቅረብልን የምትሉ በላይክ ልያቹ
@seada2240
@seada2240 2 жыл бұрын
ድናዬ የኔ ጣፋጭ ነገር አንችንም እናት እና አባትሽንም በጥቅሉ ወዳጅ ዘመዶችሽን በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ ድንቅ ብቻ ሳይሆን ድንቃድንቅ ብየሻለሁ አንችን ለመከታተል ስል ወደቻናሉ ተቀላቅያለሁ ሱረቱል ከዉሰርን ስለቀራሽልን جزاكي الله خيرا الله يحافظك حابىبىتي👍👍🥰🥰😘😘😘😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
@umuatikatube4648
@umuatikatube4648 2 жыл бұрын
አሏህ ሀፊዘል ቁርአን ያድርግሽ የኔ ቆንጆ እድግ በይ አሏህ ያሳድግሽ ጣፋጭ የሆነች ልጅ
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ አንችን እንዲህ ቀርፀው ሰለ ሀይማኖትሽ ሀገርሽ ኧረ ሰንቱን ልናገር ባጠቃላይ በስነ ሰርአት ላሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ ዲናየ 💕🍎
@barackhaile4
@barackhaile4 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔማ በእሷ ንግግር ተመስጬ ስልኬን ሳሙኩት እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ ያሳድግሽ ሱቄ እንኳንም በሰፋርሽ አልሆነም የእኔን ቾኮሌት በነጻ ትጫርሽ ነበረ
@tube-yx5uh
@tube-yx5uh 2 жыл бұрын
የኔ ውድድድ ቆንጆ ልጅ አላህ ያሳድግሽ ያረብ 😍ለኔም እንዳንቺ አይነት ልጅ አላህ ይስጠኝ ያረብ 🙏😘
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j 2 жыл бұрын
እንደዚች ጣፋጭ ልጅ ለሁላችን ይስጠን በእውነት ደስ ስትል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ❤️❤️😍😍
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 жыл бұрын
አሚን
@hmhm9241
@hmhm9241 2 жыл бұрын
አሚንንን
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 2 жыл бұрын
Ameni
@npmdnpmd715
@npmdnpmd715 2 жыл бұрын
አሚንንንንያረብ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን ኑ በቅንነት ደምሩኝ😍😍
@user-of2zp8zu1i
@user-of2zp8zu1i 2 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል የኔ ቆንጆ። በጣም ጎበዝ ልጅ። 💕እግዚአብሔር ያሳድግሸ። ቤተሰቦችዋ ሊደነቁ ይገባል።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@hanibest5495
@hanibest5495 2 жыл бұрын
🤣😁🥰🥰😍😍😍😍
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ ጥሩ ቤተስብ ነው ያሳደግሽ እደጊ ሀብቢቲ ቆንጆ
@freweinit1878
@freweinit1878 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@arahopower5958
@arahopower5958 2 жыл бұрын
Me too the must I loved kid mashaa Allah ❤❤❤❤❤❤🇪🇷❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@aberhammezmer8584
@aberhammezmer8584 2 жыл бұрын
የኔ አንደኛ የኔ ጣፋጭ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ። ደጋግሜ ባይሽም የልጅነት ለዛሽን ልጠግበው አልቻልኩም
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
በየሱስ ስም ይችን ልጅ ውድድ አረኮአት ጌታ በጥበቡ ያሳድግሽ ቤተሰቦችን አከብራለሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ስልኮአን ብትነጉርን ጥሩ ነበር🙏🏻😘😘💕
@gloriascott5089
@gloriascott5089 2 жыл бұрын
ዲና💓 ዲናዬ😍 ዲኒናት😘 ዲኒሻ😚 ጣፋጭ👑
@user-uk5mp3wg4y
@user-uk5mp3wg4y 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@wolloborena719
@wolloborena719 2 жыл бұрын
ከሶ ያንች😜😜😜
@imanhassan9617
@imanhassan9617 2 жыл бұрын
ወየ😂❤❤❤❤
@Ali-jq9ir
@Ali-jq9ir 2 жыл бұрын
ዲና ዲናዬ ዲኒናት ዲኒሻ😍😍😍
@nuruahmed1963
@nuruahmed1963 2 жыл бұрын
Weye Weye Weynet Weysha
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 жыл бұрын
እንድነው ሀገር ማለት ለህፃናትም ልዩ ቦታ መሥጠት ችሎታቸውን ማየት ደሥ ይላል ማሻ አላህ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@bettybesrat7981
@bettybesrat7981 2 жыл бұрын
@ashireftube1274
@ashireftube1274 2 жыл бұрын
ዉዶችየ እባካችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@ashireftube1274
@ashireftube1274 2 жыл бұрын
@@hayutube3193ዉዶችየ እባካችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
እሙዬ ሰብሶክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ሆዴ
@Mrfuliyou
@Mrfuliyou 2 жыл бұрын
ወላሂ እችን ልጂ ስንትጊዜ ደጋግሜ አየሇት የኔ ጣፋጭ እሼ ድጋሜ ባመጣልን የኔ ውብ
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 2 жыл бұрын
እሸቱ በእውነት ሕይወትህ ይለምልም! ህፃናቱን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በክብር ያሳድግልን!!!
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*ይህ ፕሮግራም ዉስጤ ነዉ እዉነትም ድንቅ ልጆች የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ🥰❤❤❤*
@foziyaseid5058
@foziyaseid5058 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ😭
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
@@foziyaseid5058 እንደማመር ስደትና ናፉቆት ያደከመኝ እህትሽ ነኝ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
@@foziyaseid5058 እሺ🙏🙏
@ashireftube1274
@ashireftube1274 2 жыл бұрын
ዉዶችየ እባካችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@ashireftube1274
@ashireftube1274 2 жыл бұрын
@@foziyaseid5058ዉዶችየ እባካችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 жыл бұрын
በአንተ ጋባዥነት ደግመህ አቅርብልን ምርጥና ጣፍጭ ልጅ ናት💝🌻 እኔ ሙስሊም ነኝ 💝እንዳለች ምነው ባላቋረጠች ብየ አሰብኩ የእኔ ጣፋጭ💝
@hoorm7410
@hoorm7410 2 жыл бұрын
ዲናየ ደግማችሁ አቅርቧት በጣም ጎበዝ ነች ፕሊስ እሸቱ ደግመህ አቅርብልን😍
@YebekurLije
@YebekurLije 2 жыл бұрын
ቅመም የሆነች ድንቅ ልጆች ፡ የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ድንቅ ልጆች አዘጋጆች የምታዘጋጅሇቸው ምርጦች ናችሁ♥♥
@foziyaseid5058
@foziyaseid5058 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ😭
@YebekurLije
@YebekurLije 2 жыл бұрын
@@foziyaseid5058 አንቺም አርጊኝ እኔም ላርግሽ Ok
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@YebekurLije እንደመር
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@foziyaseid5058 እንዛመድ
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 2 жыл бұрын
ማሻአላ የኔ ድቡሽቡሽ አላህ ያሣድግሽ ሥታምር ሀብታም ዶኬ አይበላም አላለችም😂😂😂እሸ ታደለህ ቅቤ ተቀባህ😂😂
@ashireftube1274
@ashireftube1274 2 жыл бұрын
ዉዶችየ እባካችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@abukassultan9705
@abukassultan9705 2 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ ዲናዬ 1ሚሊዮን viw
@zedmo5065
@zedmo5065 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ይሳካልሃል አባባሉዋ በጣም ደስ የሚል ስሜት ይፈጥራል ቀና ቤተሰብ እንዳሳደጋት ያሳያል 👏👏👏ማሻአላህ
@sudeyamohammed2634
@sudeyamohammed2634 2 жыл бұрын
ልጆቹ ለ እሸቱ ያላቸዉን ፍቅር ከ እሱ ጋር ሲሆኑ ያላቸዉ ነፃነት እና ግልፅነት ይናገራል በ እዉነት ይሄ መታደል ነዉ
@Ali-jq9ir
@Ali-jq9ir 2 жыл бұрын
ወላሂ ስትል ኣፋ ሲጣፍጥየኔ ማር አላህለሁላችንም መልካም ልጆች ይስጠን አሚን በሉ ደጋግመ ነው ያየሁት አላህ ይጠብቅሽ
@user-bw9bw3lm6s
@user-bw9bw3lm6s 2 жыл бұрын
አሚን
@Tube-rl5ir
@Tube-rl5ir 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ነዉ ያዳመጥኩት ማሻአላህ የኔ ጣፋጭ ስታምሪ ጎበዝ አስተዋይልጅ ናት ማሻአላህ በዲን ታንፃ ያደገች ታስታዉቃለች
@redwanadem2398
@redwanadem2398 2 жыл бұрын
Wow She is very sweet 😍❤️😍 Love you Dina from Eritrea 🇪🇷
@munahassen6761
@munahassen6761 2 жыл бұрын
የዛሬዎ ደግሞ ቅመም ነች ደስ ስትል
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wud
@anoali8112
@anoali8112 2 жыл бұрын
የእዉነትም ድንቅ ልጆች በጣም የሚገርሙ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በእዉነት💯💯
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 2 жыл бұрын
(KKKKKKK OROMO YMENGRU KKKKKKKKKKKKK
@ashireftube1274
@ashireftube1274 2 жыл бұрын
ዉዶችየ እባካችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@aslletube4466
@aslletube4466 2 жыл бұрын
አረረ በ12ቀን 1ሚሊየን ገብታለች ዲናዬ ያቺአይነቱን ያብዛልን😍😘
@ad1187
@ad1187 2 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ አትጠገቢም እኮ ደጋግሜ ነው የማይሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ኝግግርሽ ጣፍጭ ነው በተለይ የቡና እና ሹሮዬን አገላለፅሽ !!!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው ዲና የምትገርም እፃን ናት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ ውድድ
@nebiyatahmed753
@nebiyatahmed753 2 жыл бұрын
ቅመም ማሻአላህ እድግ በይ እሸቱ ታድለህ ከልጆች ጋር መዋል እና ልጆች ላይ መስራት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
@tigistmengiste3734
@tigistmengiste3734 2 жыл бұрын
የኔ ማር ትፍት ያለች ልጅ በጣም ነዉ የውደድክዋት ዕድግ በይልኝ
@Mohammed-jt2mj
@Mohammed-jt2mj 2 жыл бұрын
መሸአላህ የኔ ጣፋጪ ደግማ ትቅረብልን ለ3 ኛ ግዜ ነዉ የመያት አቅርቡልን በዲጋሚ እሸቱ በናትህ
@toybatubetoybatube5127
@toybatubetoybatube5127 2 жыл бұрын
ወይኔ ምናለ ትንሽ ረዘም ብታደርግልን የዚችን ልጅ አፏን ሳልጠግበው አለቀ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
በዚች ልጅ ፍቅር ልሞት ነው የኔ ውድ ልጅ ደስ የምትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጣም ነው ነው የወደድካት እወድሻለሁ ❤❤❤❤
@hawamohamed244
@hawamohamed244 2 жыл бұрын
Me too
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን እሹዬ መልካም ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@user-kq3zt3ec3r
@user-kq3zt3ec3r 2 жыл бұрын
እሼ ዲናዬን ድገሚ አቅርብልን ጣፋጭ የማትጠገብ💋💋💋
@user-sc9gu2wf6s
@user-sc9gu2wf6s 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽን ያለ ማድነቅ አይቻልም ትልቅ ደረጃ ድረሽ ያሰብሽውን ሁሉ የድንግል ማሪያም ልጅ ያሳካልሽ
@ashireftube1274
@ashireftube1274 2 жыл бұрын
ዉዶችየ እባካችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@user-ot9on4mk2d
@user-ot9on4mk2d Жыл бұрын
አሚን
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 жыл бұрын
እኔ ስለእምነቷ ስትናገርና ስተረጉም ሰውነቴን ነዘረው ወልደው ያሳደጉሽ ይክበሩልሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አንቺንም ለቁም ነገር ያብቃሽ እናትዬ እኔ ደሞ አንቺን የመሰለ እንቁ ውድድ ነው የማረግሽ ማሬ
@user-lu3em9wo3o
@user-lu3em9wo3o 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 жыл бұрын
🍬🍬🍬
@user-jy5eg4vp6u
@user-jy5eg4vp6u 2 жыл бұрын
አንችም ሥለሚ እህቴየ
@ruti-sg5oo
@ruti-sg5oo 2 жыл бұрын
@@user-jy5eg4vp6u 😜🤣🤣🤣
@user-rr9ow5fx8r
@user-rr9ow5fx8r 2 жыл бұрын
በጣም
@happinessba3864
@happinessba3864 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ፍቅርርርር የሆነች ልጅ ኮንፊደንሷ ደስ ስትል እኔም እወድሀለው ብላ እሸን ስትስመው እኔን በሆነ ብየ ተመኘውውውው!!
@yuotobe5470
@yuotobe5470 2 жыл бұрын
ዲና የ ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ ያሳዲግሺ ወላሂ ደጋግሜ ባያት ባያት አለጠግባት አልኩ የኔቆጆ አላህ ለቁም ነገር ያብቃሺ🌺🌺🌺
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ እንዳዉ አላህ ለእናተ ሲል እንኳ ሀገራችን ሰላሞን ይመልስልን ያረብ
@user-pt2iv7rl3o
@user-pt2iv7rl3o 2 жыл бұрын
ውይይ የኔ ቅመም ቅልጥፍ ያለች የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ኧረ አምላኬ አዳዶቹ ልጆች እኮ በጣም ነው የሚያሳሱት እፉፉፉ😍😍🥰🥰🥰
@mphoditle5336
@mphoditle5336 Жыл бұрын
ለድና ሺ ላይክ ቢኖር እሰጣት ነበር። ጣፋጭ ተባረኪ
@markronney3720
@markronney3720 2 жыл бұрын
ብታይ ንጣቱ አለች ጣፋጭ የሆነች ልጅ በአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinetzizu1255
@zinetzizu1255 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ኡፍ ጎበዝ ከሀገርና ከህዝብ ህዝብ አለች ልክ ነው ህዝብ ነው ሀገርን ሀገር እንዲሆን የሚያደርገው አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን በድጋሜ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል በጣም ታዝናናለች
@zamzzamzam6002
@zamzzamzam6002 2 жыл бұрын
ማሻአላ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
የኔማር እግዚአብሔር ያሳድግሺ አነጋገሮ ደስ ስትል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@afafala9495
@afafala9495 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነው አወሯሯ መሸእላህ
@khayreyasalma681
@khayreyasalma681 2 жыл бұрын
Okk
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z 2 жыл бұрын
የኔ ማር
@markronney3720
@markronney3720 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁሽ አትጠገብ ድጋሚ አቅርብልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@jjdndn5020
@jjdndn5020 2 жыл бұрын
ዉለህ ሁሌም ስደብረኝ የልጆችን ፕሮገራም ነው መየዉ ማሻ አላህ አድገ በያ የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘😘
@user-cz8lj8ko7g
@user-cz8lj8ko7g 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ ደስ የምትል ቅመም የሆነች ልጅናት😍😍😍😍😍
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
አንችን ያሣደጉ ቤተሠቦች አላህ ይባርካቸው የኔ ቆንጆ እድግ በይ ማማዬ የዝች ልጅ ደግሞ ለየት ያለ ነው ማሻ አላህ ወላሒ ሀሜት አለ አላለችም የሀሜቲቱ ጉዳይኮ ወይኔ😝😀🤣🤣
@sofiyaabdulfeta6410
@sofiyaabdulfeta6410 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
@@sofiyaabdulfeta6410 አሚን ውዴ♥️
@meronabebe4412
@meronabebe4412 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ አጭር ጥያቄ ሆነ እንጂ ሳንጠግብሽ በጣም ደስ ትላለች💚💛❤️
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 жыл бұрын
አሏህ ለቁም ነገር ያብቃሽ ለቤተሰቦችሽ ለሀገርሽ ለዲንሽ ቋሚ ዘብ የምትሆኝ አሏህ ያድርግሽ ወላጆች ለልጆቻችሁ ቅርብ ሁኑ ልጆቻችሁ ዉጤታማ ይሆኑ ዘንድ
@neimayesuf6102
@neimayesuf6102 2 жыл бұрын
Yan konjo miss uuu
@alemegirma1558
@alemegirma1558 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጣፋጭ ነች በማርያም አሼ እንዲ ጥፍጥ ያለ ትዳርና ልጆች እግዚአብሔር ይስጥክ እኔ ግን ሳምንቱ እንዴት እንደሚረዝምብኝ እነዚህን ጣፋጭ ልጆች ለማየት እድግ በይ
@ashireftube1274
@ashireftube1274 2 жыл бұрын
ዉዶችየ እባካችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 жыл бұрын
ኢማን ስምም ይሆናል ቅመም እኮ ነሽ ኢማን ማለት በአንድ ፈጣሪ አላህ ማመን አላህ በፈጠራቸ መላእኮች ማመን በላካቸው መፀሀፎች(ኪታቦች) በረሱሎች ማመን በመጨረሻው ቀን ማመን በአላህ ውሳኔ(ቀደር) ማመን ይህ ማለት መጥፎም ሆነ ጡሩ ማመን
@abureyan4844
@abureyan4844 2 жыл бұрын
ማ ሻአ አላህ
@fahmihussen5148
@fahmihussen5148 2 жыл бұрын
ጀአዛ ኪላሃ
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ስትል አፌ ቁርጥይበልልሽ እድግበይ የኔ ቆንጆ
@nafesh4210
@nafesh4210 2 жыл бұрын
ዲናየ የኔቆንጁ ብታምኝም ባታምኝም በየቀኑ ነው የማይሽ ሱሴ አላህ የሳድግሽ ማሬ
@madenketube9911
@madenketube9911 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስለነዚ ንጹ ሕጻናት ብለሕ ይቅረ በለን ሰላም ስጠን
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ማድነቅ ዩትብ በቅንነት ደምሪኝ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ካየኋቸው ቆንጅዬዎች ይህችኛዋ እጅግ ምርጥ ነች ውድድድ እደጊ Love you may God richly bless you ዲናዬ የዓመቱ ምርጥ ታዳጊ መሸለም ይገባታል ወላጆችሽ እድለኞች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቅቤ እኮ አያያዟ ብቻ በቂ ነው ግርም የምትል ቆንጅዬ ቃላት አጣሁላት እሼ pls ደግመህ በሌላ ጊዜ አቅርባት God bless you all !
@tudaabdullahi6567
@tudaabdullahi6567 2 жыл бұрын
I can't wait to see Dina coming back on this show she so sweet & intelligent May Allah bless her & family
@fafitube1904
@fafitube1904 2 жыл бұрын
ቅመም አድ ሚሊየን እስከምገቢ እየጠበኩ ነበር ያዉ ዛሬ ገብተሻል እድግ በይ እዉነትም አች ድቅ ልጅ ነሽ⚘⚘⚘⚘⚘⚘🌹🌹
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 жыл бұрын
ካቀረብካቸው ልጆች ሁሉ አንደኛ ናት ቤተሰቦቿን አደራ በጥንቃቄ አሳድጓት በልልን
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይችን አይነት ጣፋጭ ትሰጠኝ ዘንድ እለምንሀለሁ
@hassenonturaibrahim2223
@hassenonturaibrahim2223 2 жыл бұрын
Ayzoh yisehal wndme
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
ለሁላችንም ይስጠን
@fufa3479
@fufa3479 2 жыл бұрын
አሏህ ይረዝቅሽ እማ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 2 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሺ ውደ ለሁላችንም
@user-tx9yf1sv5y
@user-tx9yf1sv5y 2 жыл бұрын
አላህ ይወፈቅሽ
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
zema yared vs mesud donck tube
5:29
yuti nass
Рет қаралды 35 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН