ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 89,162

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

8 ай бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 374
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn 8 ай бұрын
እድሜ ላተ ዶር ሰይፍሻ ❤❤ ብጉር ኖሮኝ አያውቅም ነበር ለማድያት ተቀምሞ የተቀባሁት መድሀኒት አምቶብኝ ብጉር ያተን ቪድዮ ሳይ ሳሙናውን ገዝቼ ስጠቀም ድራሹ ጠፋ በጣም አመሰግናለሁ ዶር ❤❤ የምትሰራው ስራ ቀላል እንዳይመስልህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meydianesre8311
@meydianesre8311 8 ай бұрын
ምን አይነት ሰሙነ ነው የተጠቀምሽው?
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk 8 ай бұрын
ምንአይነትነውሳሙናው ኸረንገሪኝፊቴተበላሸ
@seadamohammedyoutube3116
@seadamohammedyoutube3116 8 ай бұрын
ምን ተጠቅመው ነው ንገሪኝ
@shabah3857
@shabah3857 8 ай бұрын
ምን አይነት ሳሙና ነው እኔም እፈልጋለሁ
@keepsome5832
@keepsome5832 8 ай бұрын
እነመሠግነለን ለሠጠህን ትምህረት
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 8 ай бұрын
ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም እና አመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏
@makkihassen7634
@makkihassen7634 8 ай бұрын
Dr.እናመሰግናልን።wander ful man.
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 8 ай бұрын
ዘመንክ ብርክ ክርክ ይበል ተባረክ በብዙ ስታስረዳ ሁሉ ነገርክ ደስ ይላል መፈስን ያዳሳል እዴት እደምወድክ እኔ ለብዙ ትረፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@hodg5666
@hodg5666 7 ай бұрын
እናመሠደግናለን
@zebu4271
@zebu4271 8 ай бұрын
ናመሰግናለን ዶክተርዬ ኑርልንንንን
@biniyamtamen3477
@biniyamtamen3477 7 ай бұрын
Dr. ዘመን የተባረከ ይሁን
@user-fy1fd3up4g
@user-fy1fd3up4g 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተረ
@RahelAklilu-be7ub
@RahelAklilu-be7ub 8 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@Tube-zz7fi
@Tube-zz7fi 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ለምሰጠው ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ በተጨማሪም ጥሩ ትምህርት አለው በመቀጠል አድ ጥያቄ ፈልለሁ እባክህ እራስ በማዞር ላይ አድ ቪድዮ ብሰራ እላለሁ ምክናቱም እራሴን ያመኛል
@H-el7of
@H-el7of 6 ай бұрын
ባረከላህ ፊክ አላህ ይጨምርልህ
@salomll1003
@salomll1003 8 ай бұрын
እናምሠግናለን
@user-ht5dj9ln5l
@user-ht5dj9ln5l 5 ай бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ዶክተር ወንድማችን🙏❤🙏
@trunashishugute7306
@trunashishugute7306 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@hawa7349
@hawa7349 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ክበርልን😊😊😊
@holy8976
@holy8976 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 8 ай бұрын
ጀግና ደክተር ነህ እኮ ተባረክልኝ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 8 ай бұрын
Enamesegnalen
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 8 ай бұрын
Well educated ❤
@bege7778
@bege7778 8 ай бұрын
Enamesegnalen Dr. ende hasab yebet wst mazegajet yemchlachewna wtetama lihonu yemichlu negerochn btnegren des ylegnal. Amesegnalehu
@Alemf2k
@Alemf2k 17 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶግተር በርታልን አሪፍ ትምህት ነዉ ሁሌ ምተስተላልፍልን
@kemerusalo820
@kemerusalo820 8 ай бұрын
አረ ላይክ አርጉ የመዳም ቅመሞች ለይክ ዬለዉም ለዶክተር
@user-nk6vs5yp7f
@user-nk6vs5yp7f 8 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን እስኪ ስለ ኦቫሬ ስስት የሚያስከትለውን ችግር መፍትሄውንና የሚመጣበትን ምክንያት ቪዲዮ ብትሰራልን አመሰግናለሁ 👏
@SemharAlem-tc8oo
@SemharAlem-tc8oo 8 ай бұрын
thanks Dr
@user-dr6ry6rv7q
@user-dr6ry6rv7q 7 ай бұрын
የቡግር መድሀኒት የምንጠቀመው k moisturizer በሆላ ነው ወይስ በፊት doctor
@Banatesfaye
@Banatesfaye 8 ай бұрын
Thanks ❤
@etsubdinkmesfin6656
@etsubdinkmesfin6656 8 ай бұрын
Fite betam sensative ne tsehay wust sihed betam yakatilrgnal enam demo kayi yihonal why gn
@user-di5rl1ub8k
@user-di5rl1ub8k Ай бұрын
Thank you Dr yene tekakin shift new Asti Mela belagn mar ayetkebahut new kesam bilala gin chigar yamatabign yihon maru? Please
@elrohiyemariyam3340
@elrohiyemariyam3340 4 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f 6 ай бұрын
እናመስግናለን ዲክተር እያረጀዉ ሁኛነዋ ቡግር የለቀቀኝ
@user-hg8rk3tp8w
@user-hg8rk3tp8w 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shamiljemal926
@shamiljemal926 7 ай бұрын
ያዘዝካቸዉ እዳለ በጣም ዉድ ናቸዉ
@anshaahmed02
@anshaahmed02 7 ай бұрын
አላህ በእውቅት ላይ እውቀት ጨማምሮ ይስጥህ የምር መልካምነትህ👌✅
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 8 ай бұрын
Thank you Dr!........ and I have one question for you, Do you recommend Glycolic acid for "old black spot"? ...if you say yes , how many percent is good? 2% or 7%? ...? ..if you say No, so what do you recommend to clean old dark spot completely? ....(please respond me)
@almaz2abebe842
@almaz2abebe842 7 ай бұрын
tank you doctor 🙏🙏🙏🙏
@user-vl4bm1ju6d
@user-vl4bm1ju6d 4 ай бұрын
Dr fayyaa umiri dhertu sii hakenu ❤❤❤❤❤
@asnabenti4926
@asnabenti4926 8 ай бұрын
Mifeligewin hasab sile melesikiliny amseginalew❤
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዉድ ወንድማችን ስለ ሁሉም መረጃዎች ሁሉ እጂግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይክብርልን ተባርክ እኔ ግን ይቅርታ ጥያቄ አለኝ ግን ከርሱ የወጣነው ?ጥርስን በሎሚ ብቻ መቦረሽ ችግር አለው? ያለኮልጌት ማለት ነው?
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 7 ай бұрын
Enamsgenalen dokterchen❤❤🎉🎉
@WerkeGetu
@WerkeGetu Ай бұрын
Doctery edema ena zemenihn yebarkw
@user-qg8zt5bc4n
@user-qg8zt5bc4n 7 ай бұрын
Well come bro ❤❤❤❤❤
@lidiyatadesse7000
@lidiyatadesse7000 8 ай бұрын
Tnku Dr ene fite btm wozam ena bugur yalebet nw fite ly sefaf kedadawoch eyebezu nw pls nigeregn mn litekem Takime teshilogn nbr ahun dewulilign digam jemeregn mn ladrig??
@leaketadese
@leaketadese 3 ай бұрын
Thaniks doke
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 8 ай бұрын
ዶክተራችን ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏
@mamimami1739
@mamimami1739 2 ай бұрын
thank you ❤❤❤❤
@mdibintali9604
@mdibintali9604 8 ай бұрын
ዶክተርየ ብዙ ግዜ ጠይቄሀለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ እና ለስስ ቅንድብ መፍተሄ ካለህ እስኪ እባክህ ❤❤❤❤
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 8 ай бұрын
ቫዝሊን ፣ካስተር ኦይል ተጠቀሚ ማታ ማታ
@user-gx7he3sv8k
@user-gx7he3sv8k 7 ай бұрын
Hello doc I think mine is hormonal acne abzagnaw be chin akebabi new yemiwetabgn ena coc tetekimalew gn it didn't work what shall I do
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p 8 ай бұрын
❤❤❤❤ስወድህ በርታ❤❤
@LU-zi7ij
@LU-zi7ij 8 ай бұрын
በጠም ኢነመሰግናለን ዴክቶር
@RyGhh-lz9ji
@RyGhh-lz9ji 8 ай бұрын
Please docter yekukucha medanit mela belen
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 19 күн бұрын
ስወድህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ና ጤኔ ይስጥህ
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ደ/ር ወላሂ ኣስቸግሮኛል ካንተም ኣይቼ ፈሳሽ ሳሚናዉን ተጠቅሜ ነበር ግን ኣልተወኛም ስለምክሮችህ ከልብ ኣመሰግናለሁ ዶ/ርዬ
@user-pr5hl1bw6q
@user-pr5hl1bw6q 6 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ እኔንም በጣም ያስቸግረኛልብጉር ደምናመግል ኦየያዘ ካተብዙ ትምርቶችን ሠማሁ ስለዚህ መሄድ አለብኝ ወደህክምና ማለትነው
@fatuma-zv5cz
@fatuma-zv5cz 6 ай бұрын
ዱክተርየ የዉፈረት መቀናሽአዲበለኝ
@kwkwt9522
@kwkwt9522 8 ай бұрын
What is ezcema?
@AbdiMan-uh7wj
@AbdiMan-uh7wj Ай бұрын
Thanks
@user-tm7ze2ek1h
@user-tm7ze2ek1h 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እስኪ ስለ ቫይታሚን ሲ ግሪነር እሚለውን ካወከው ንገረኝ ጥቅምና ጉዳቱን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሰርቻለሁ
@ashutlala8591
@ashutlala8591 2 ай бұрын
Selam doctor and tyske neberegn esum mdn new bguru kedereke behuwal gudgod yale tebasa askerebgn ena mefthew mdn new tebasawn lematfat
@DidiAdem-pe5vr
@DidiAdem-pe5vr 8 ай бұрын
የማድያት ማጥፍያ ሳሙና ምን ይባላል?
@gxydyxyyx3629
@gxydyxyyx3629 7 ай бұрын
ዶክተር ለምትሰጠን ጠቃሚፐትምርቶች እናመሰግናለን በርታ 🙏 ስታብራራ እንዲገባንና እንድንረዳ አርገህ ነው
@Bezan13
@Bezan13 5 ай бұрын
What abt T3 cream ?
@BetselottadeBestgg-me3dl
@BetselottadeBestgg-me3dl 8 ай бұрын
Ere doctor enama bgur liyasabdegn nw abro adege honobgnal
@FgbD-de5xr
@FgbD-de5xr 3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ዶክተር በአላህ መልስልኚ. ማንኛውነው ለወዛም ፊት የሚሆነው
@SofiaIdris-bm4cr
@SofiaIdris-bm4cr 7 ай бұрын
ዶ/ር እንዴት ነው በግል የማናግርህ ፊቴ ላይ ያለውን አንስቼ ልልክልህ እና መፍትሄ ፈልጌ ነበር
@genetdemissie9537
@genetdemissie9537 8 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ። በዛውም ለማዲያት ጀባ በል ስለማድያት ብዙ ተብሏል
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሰርቼ ነበር
@mihiretabera-pl5yg
@mihiretabera-pl5yg 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏
@BachaTade
@BachaTade 3 ай бұрын
Ene btm techegiryalewu mefthewu mindinew
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 8 ай бұрын
እነማሰግነላን ዶክታር ለተም መልካም ግዜ ረዠም እድሜነ ጤነ ይስጥህ
@user-nd4po4pl6b
@user-nd4po4pl6b 8 ай бұрын
Mn aynet samuna new doctor
@kiyabekele8390
@kiyabekele8390 5 ай бұрын
ዋው
@laylaeth8040
@laylaeth8040 8 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ ሠላም ጤና ተመኘሁልክ 🎉🎉🎉🎉 አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻልክ መልስልኝ በኔ በግባሬ እና በጉንጮ ይወጣብኛል ግን በጣም ያመኛል ወላሂ በጆሮዬ ስር ለይ ነው ደሞ የሚወጣብኝ ፊቴ ላይ ዬለብኝም ቡጉር ምን ትመክለኛለክ ተባረክ ወንድሜ
@user-os8fw4lt9q
@user-os8fw4lt9q 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ፊቴበጣም ወዛም ነው ቡግር አስቸግሮናል እና ዶክተር መፍትሄ ካለህ
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 8 ай бұрын
Thank you Dr
@aaww-ec3pv
@aaww-ec3pv 8 ай бұрын
እናመሰግናለን አጣምጠዋለሁ ደክተር ስልክህ ብምን እናግኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
ቪዲዮው መጀመሪያ ላይ አለ
@senaitgebeyhu5021
@senaitgebeyhu5021 8 ай бұрын
እናመሰግናን እግዚአብሔር ይባርክህ ከቡግር በህላ ለሚጠቁረዉ መዳኒት ከቻልክክ ንገረኝ ፊቴ ጥቆቁር በጣም አሐዉ
@makeamakea9451
@makeamakea9451 8 ай бұрын
ዶ/ር ሰይፈ እናመሰግናለን እኔ አፍንጫዬ ላይ እንደቅባት ነገር ይወጣብኛል ምን ላድርግ
@addisatalel2884
@addisatalel2884 8 ай бұрын
ሰላም። ለሁላችን ሰላም ላገራችን እኔ ቡግር በጣም አሰቸግሮኚል እና። ዶክተር መፋትሄ ካለህ
@EyobDagne
@EyobDagne 8 ай бұрын
Doctor sawnate btam malku talayaytubgne Tachagrealaw MN marag alabgne Fetena darate
@MelatTsegaye-eg1hh
@MelatTsegaye-eg1hh 8 ай бұрын
Doctorye ebakhe Buger eske sente amet derse yewtale?😊
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
እስከ 35
@user-kg7sc1vj5v
@user-kg7sc1vj5v 6 ай бұрын
ዶክተር ስስለከሬም Fqir ክሪም እጠቀማለሁ ጉዳትአለወይቪደወስራልኚ
@user-lx1zb6pb8i
@user-lx1zb6pb8i 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ፊቴ ብጉር እና ትንሽ ማዳት አለው እና አንተ ካሳየሀው መሀል ሳሙና ልገዛ ነበር SA smoothing cleanser የሚለውን ፊቴ ብዙ ባይባልም ወዛማ ነው ብጠቀመው ችግር አለው🙏🙏🙏
@heesaym6051
@heesaym6051 3 ай бұрын
Dr በጣም እናመሰግናለን ግን ማንኛውም ዶክተርጋ መሄድ እንችላለን
@delinahagos4961
@delinahagos4961 7 ай бұрын
Selam dr. Yena fite lay sayhon jerbayen nw yaschgergn mn baderg ytefalgnal?
@EkramSaid-vo7rk
@EkramSaid-vo7rk 2 ай бұрын
Esu yenem hasbe nw mn den nw mefthawu
@user-fj6lj2ns1i
@user-fj6lj2ns1i 6 ай бұрын
ደ/ር/የንቅሣት፣ማጥፊያ፣መደሀኒት፣እባክ፣፣ተባበረኝ፣
@HawintaGetachew-uh1ix
@HawintaGetachew-uh1ix 8 ай бұрын
እባክ በሰውነታችን ላይጥቋቁር እና ትናንሽ ጠባሳ ምናጠፋበት መንገድ 🙏😭
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 3 ай бұрын
የሁላችን😢
@user-lw3qi4iq6u
@user-lw3qi4iq6u 8 ай бұрын
❤❤❤❤ልክ ሀኪም ቤት ያለሁ ያህል ነው ሚሰማኝ egzhbher abzto ybarkhi ❤❤❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@samiramuhammad3547
@samiramuhammad3547 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሠግነለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 ай бұрын
ሰላም ወዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ያስቸገረኝ የወር አበባዬ ሊመጣ ሳምንት ሲቀረው ጆሮዬ አከባቢ ቅድቤላይ በጣም ነው የሚቆስለው ይደማል ሲደማ ጥቁር ነው ደሙ አያቆም ልክ ስጨርስም ይከስማል ያላረኩት ነገር የለም ያልካቸውን መዳኒቶች የዛሬ አራት አመት እየወሰድኳቸው ነበር በቀጠሮዬ ቀን መዳም ሳትወስደኝ ቀረች እንደገና አገረሸ የፊቴን በባት ውስጥ እየሰራሁ ቀንሸው ነበር ግን ደረቴ ላይ እና ትካሻዬ በጣም ነው የማቃጥለኝ በልዞ በሙቀት ምክንያት ሲነሳብኝ በጣም ያቃጥለኛል ህክምና ለመሄድ እኛ ኮትራት ያለን ልጆች እንደ ፈለግን አንሆን ታልፈቀዱል አመሰግናለሁ 💚💛❤️
@kwkwt9522
@kwkwt9522 8 ай бұрын
Dr, what is eczema?
@lina9514
@lina9514 3 ай бұрын
It is a skin condition, you skin becomes itchy because it is so dry. Also research
@getuworetaw963
@getuworetaw963 8 ай бұрын
Ebakih docter atbi negn bgur alebgn tretinoin eyetekebaw nw chiger alew
@ZahrahAhmad-pj4el
@ZahrahAhmad-pj4el 7 ай бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ላተ ይሁን ዶክተር ወየነው ያለህው ካወቃችሁ መኖሪያው መልሡልኝ ማለቴ ኢቶ ነው ያለው
@abdijitu4178
@abdijitu4178 3 ай бұрын
"I've noticed significant changes in my face since I was 14 that have made me feel like I look older ( fiten borbirotal ahun 7 amet honebign) It's been a concern for me and has affected my confidence. Can you help me understand what might be causing these changes and what options are available to address them?😢😢😢😢
@getuworetaw963
@getuworetaw963 8 ай бұрын
Ebakih docter tretinoin lerguz ayhonim leatbim ayhonim yemiyametaw chigres mndnew
@sablawork5367
@sablawork5367 8 ай бұрын
የኔ ፊት ወዛም ነዉ ግን ምንም አይነት ነገር መጠቀም አልችልም በጣም ፊቴ ይቆጣል
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 8 ай бұрын
ለፈንገሥ መድሀኒት አለህ መፍትሄ
@mayabinrkedir-gf8rx
@mayabinrkedir-gf8rx 5 ай бұрын
ስለ lidox ምን ትለናለህ ዶክተር
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 6 ай бұрын
በጣም አሽችገረኝ
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 327 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 76 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers
11:42
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН