ይሄኛው ይሻላል | የፊት ሳሙና እና የቆዳ አይነትን በተመለከተ

  Рет қаралды 251,150

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

2 жыл бұрын

ይህ ቪዲዮ፣ አጠር ባለ መልኩ የተዘጋጀ፣ ስለ የፊት ቆዳ አይነቶች እና መሰረታዊ የቆዳ ጤና አጠባበቅን በተመለከተ የሚገልፅ እና፣ ለፊት ቆዳ መጠቀም የሚያስፈልገውን የሳሙና አይነቶች፣ ባጭሩ ለማስተማር የተዘጋጀ ነው።
ተመሳሳይ እና ተጨማሪ መረጃዎችን በቴሌግራም ቻናሌ ማግኘት ይችላሉ።
Telegram Chanel 👉 t.me/seifemed

Пікірлер: 813
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Жыл бұрын
በተለይ አረብ አገር ያለን ልጆች ነን ፌታችን የተበላሼው አላህ መዳኒቱን ይህለቅልን
@ktube8920
@ktube8920 6 ай бұрын
ሙቀቱ ነውኮ ሀያቲ
@nejwamustofa1744
@nejwamustofa1744 6 ай бұрын
No only in Arabi countries, but all the words these days, especially in Europe even doctors they don't know pagination and dry skin faces and Nike very dark in face around nick Black .
@user-wt3zv7zl1e
@user-wt3zv7zl1e 2 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@user-rw8ml1vr2e
@user-rw8ml1vr2e Ай бұрын
ማሻህ አለህ ዶክትሪ አለህ ይጨማሪልህ ዳስ ትለኛለህ
@yeshbelay8372
@yeshbelay8372 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ እደሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ❤️❤️
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርየ
@tizitayehualashet7816
@tizitayehualashet7816 2 жыл бұрын
I found this very helpful and thank you Doc.Pls add your review about cacao butter on your next video.
@kidistmaky2042
@kidistmaky2042 2 жыл бұрын
ምርጥ ነህ አገላለጽህ ብቻ ይበቃል እናመሠግናለን Dr
@seblewengeljemal8586
@seblewengeljemal8586 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ እውቀት ነው ያስጨበጥከን
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Thanks so much dr seife 👍🙏 betam yemifelegew programm new
@-hikmatube5535
@-hikmatube5535 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እውቀትን ከጥበብ ጋር ይጨምርርልሕ አቀራረብሕ ራሱ ልዬ ነው በርታልን
@leylaseid8804
@leylaseid8804 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የምናመሠግነው አረዳድ ህ ደሥ ይላል መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ
@fatmaqqqq1304
@fatmaqqqq1304 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ በጣም አመሰግናለሁ ንግግሮችህ በጣም ነው እሚመቹኝ እኔ በቀላሉ እሚገኙ እና እቤቴ ባሉ ነገሮች ነው የፊት ቆዳየን እምከባከበው
@negseti7949
@negseti7949 Жыл бұрын
እውነት በጣም ጉብዝ እና ቅን ነክ ዝርዝር አድረገህ ነው የምታስተመረን። አመሰግናለሁ
@enatmedia-
@enatmedia- 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 2 жыл бұрын
Were doctorye fikir yehonk saw betam nw mamesegenk mirt agelalese naw yetetekemkew I apriciate you best doctor ever I will share your Chanel thanks alone 🥰🥰
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሺ አመት ኖርልን በእውነት ከአንተ የምወስዳቸው ትምህርት ደስ የሚል ውጤት ያለው ነው በልጄ በኩል ትልቅ ትምህርት አስተምረህ ወጤት አግኝቻለሁ ጣቶቻቸው እብጥ እብጥ እያለ አኪም ሄዳ ደነች እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከጉደኜች ጋራ ስትሁን በእጁ እያፈረች ትሸማቀቅ ነበር ዛሬ ደናለች ተመስገን እድሜ ከጤና ያድልልን
@meronchanie5552
@meronchanie5552 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ
@selamselam3893
@selamselam3893 2 жыл бұрын
Wow you are very very special thank you so much we will wait for the next video
@mekdeswerku8783
@mekdeswerku8783 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን dr
@ayesol3085
@ayesol3085 2 жыл бұрын
Just wonderful Doc!!!!!
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ዋውውውው ዛሬ ቆዳይን በደብ ለየሁት በጣም ቁጡ ቆዳ ነው ያለኝ ማለት ነው በጣም የተቸገርጉበት ጉዳይ ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ❤👍🙏
@user-fi5px3jq4h
@user-fi5px3jq4h 2 жыл бұрын
እናመሰግናለ ዶክተር እሺ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@adi-meraunited4814
@adi-meraunited4814 Жыл бұрын
I appreciate u dr. keep going and GBU.
@kaalpww1345
@kaalpww1345 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን 👍👌
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ስይፍሻ
@aaatebarkebbb4819
@aaatebarkebbb4819 2 жыл бұрын
ተባረክ እመ ቤቴ ትጠብቅ ዘንድ ሁሌም በፀሎት አስብሀለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏እውቀትህ ይብዛ በጣም ነው ምኮራብኽ ኢትዮጵያዊ በመሆንክ
@daniela.528
@daniela.528 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በተለይ አገላለጽህ በጣም ደስ ይላል። ለእያንዳንዱ የቆዳ አይነት ምን አይነት ሳሙና ፡ ክሊዘሮችን መጠቀም እንዳለብን ብታብራራልን ጥሩ ነው።
@Ethioselam445
@Ethioselam445 2 жыл бұрын
100 ጊዜ like 👍🏻 ማድረግ ብችል በጣም እናመሰግናለን Doctor sele ስለ ቆዳ ፈንገስ ስራልን video
@fufuilu1212
@fufuilu1212 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየውክ አገላለፅክ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ እናመሰግናለን
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
ስላም DR አድናቂህ ነኝ አመሰግናለሁ አገላለጽህ ዋውውውውውውውውው!!!!
@foziloue8518
@foziloue8518 Жыл бұрын
ደስምትል ሰውነህ በስነስራትነውምታሳይ ጥራቱእራሱደው ይላል የድምፀህ ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ዶክተርየ
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ያክበርህ
@jgff8801
@jgff8801 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ ኑረልን እናመሠግናለን
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 2 жыл бұрын
Good information tnx 👍
@saamdamise8521
@saamdamise8521 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግንህ እግዚአብሔር ይበርክህ ለህዝብ እውቀትህን የለ ምንም ስስት ስላምታከፍለን ተበረክልን
@amaroamaro3145
@amaroamaro3145 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር🙏
@GL-so4pj
@GL-so4pj 2 жыл бұрын
ውንድማችን ዶ/ር በጣም እነመስግነለን ለውገኖች ይጠቅማል ብልህ ላቅርብክው ነግር ;;
@jjmm3918
@jjmm3918 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ❤️❤️❤️❤️🙏
@Gfds-jw4re
@Gfds-jw4re 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ❤
@user-we4ei7bn1p
@user-we4ei7bn1p Ай бұрын
ደክተር በጣምእናመሠግናለን
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
ተባረክ አላህ ሱብሃነው ተአላህ በረካ ያርግክ
@merongetachew8808
@merongetachew8808 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግንህ ዶ/ር አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ 🙏🙏🙏
@hiwiseyoum650
@hiwiseyoum650 2 жыл бұрын
Dr lanite Kal yelegnim betam silemitiredan fetari benegerih Hulu yikidem 🙏🙏
@lemitayoutube3152
@lemitayoutube3152 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እናመሰግናለን
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
Thank you 💗 DCR!
@shathafadel3415
@shathafadel3415 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ በርታልን
@user-wm9ul3nb7f
@user-wm9ul3nb7f Жыл бұрын
ደኩተር ሰይፍ በጣም እናመሰግናለን ኩሩኩም ሳሙና ለፊት አሪፍ ይሆን
@mariouser3989
@mariouser3989 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
ተባረክልን 🙏❤💐
@selamethiopia8747
@selamethiopia8747 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በጣም ትምህርት ስለምትሰጥ ቀጥልበት 😍❤ እባክህ የማድያት መስለቀቂያ ንገረኝ የቴሌግራም ቁጥርህንም ንገረኝ
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እኔ በግሌ ሁሌ ምስጋና ላንተ እያልኩ ነው ከስንት ልፋት በኋላ አንተን በቴሌግራም ግሩፕ አግኝቼህ ለወዛም ለደረቅ ለኖርማል የቆዳ አይነቶች በዘረዘርክልን የፊት መታጠቢያና ክሬም እንዲሁም የፀሀይ መከላከያ ተጠቃሚ ሆኛለሁ ምትናገረውን ደጋግሞ ያዳመጠህ እና የተከታተለህ መፍትሄ ያገኛል በዋናነት የቆዳ አይነታችሁን ለዩና እወቁ ውዶቼ
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🥰🙏
@sarabirhanu1041
@sarabirhanu1041 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ቀጣዮን እንጠብቃለን
@ranialisa3835
@ranialisa3835 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን💯💯👍💕
@chalturegasa
@chalturegasa 2 жыл бұрын
Well come doctor seife 👍👍🥰🙏🙏
@selameshetu7083
@selameshetu7083 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ቁጡ ቆዳ ነው ያለኝ እናም ጥሩ ተረድቻለው
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
ዶክተርየ::እናመሰግናለን እረዝም እድሜ ይስጥህ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
የኔ መልካም መካሪ😍በርታልን😘
@genatgenat625
@genatgenat625 2 жыл бұрын
በጣም በእውነት እናመስግናለን
@fevenemsaew4217
@fevenemsaew4217 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ሰላምና ጤና ይስጥክ
@husniyaseman8863
@husniyaseman8863 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥልኛ አመሰግናለው በጣም ጠቃሚ ቪድዪ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@tadessetigist9821
@tadessetigist9821 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር
@roobee1353
@roobee1353 2 жыл бұрын
Thank you doctor!
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 2 жыл бұрын
😍😍😍👌👏👏👏ዶክተርዬ አመሰግናለሁ
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
Wow thank you Doctor we appreciate you
@milonbd4457
@milonbd4457 2 жыл бұрын
ዶክተርሰፍ እናመሰግናለን ስታስረዳግን በጣም ትቸኩላህ ምን እደምትል እሪሱ በመከራ ነው እምሰማው ከቻልክ እረጋ ብለህ አስረዳን እናመሰግናለን
@user-hk2yb4fh3t
@user-hk2yb4fh3t 2 жыл бұрын
Thank you so mach Dr seife
@nigistyimer1737
@nigistyimer1737 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትሰጠን በጣም አመሰግናለሁ ከአንተ በአገኘሁት ትምህርት ለ3ዓመት ስጠቀም የነበረውን ቅባት አሁን አቁሚያለሁ ገና 3ቀኔ ነው እንግዲህ ምን ሊያጋጥመኝ እንደምችል አላውቅም ለማንኛውም ኢትዮጵያ አድራሻህን ብታስቀምጥልን ወይም ስልክህን ብት ተውልን ብዙ ምክር ከአንተ እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይባርክህ በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ ንግሥት ከሎስአንጅለስ
@ayantusorressa7385
@ayantusorressa7385 2 жыл бұрын
thank you Dr.
@addisalametube2147
@addisalametube2147 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ዶክተር 👏😍
@arsemabezabh9834
@arsemabezabh9834 Жыл бұрын
Pls do more videos on hyperpigmentation. if there are home remedies and if not what to use too
@RicyaRici
@RicyaRici 3 ай бұрын
ሀኪም ለማናገኘው ሰወችስ ዶክተርዬ
@belayetsegenet5553
@belayetsegenet5553 Жыл бұрын
ዶ/ር ሰይፈ አመሰግናለሁ ህሊናህን አዳምጠህ ካለህ ዕውቀት ጋር አገናዝበህ ዕውነቱን ቁጭ ስለምታደርግ!!!!!!
@emebetashine5439
@emebetashine5439 2 жыл бұрын
Egezabher yebarkik betam dass yemil temarat new enamesagelen Docater
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶግተረ አሪፉ ነዉ
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይሥጥህ አንዲሺግዜ ሠብሥክራይብናላይክ ማዲረግ ብችል ባደረኩህ ነበር።
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 2 жыл бұрын
በርታ ዶክተር ተሎ ተሎ አቅርብልን አትዘግይ:: ለአገላለጽህ ቃል የለኝም:: በጣም እናመሰግናለን:: በሁለት አካውንት ነው የምከታተልክ::
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
በጣም እነመስግነልነን ዶክተር
@easypc8806
@easypc8806 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶ/ር
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 2 жыл бұрын
Thank 👏you 👏so 👏so 👏so 👏much 👏Dear doctor, for sharing your special, an extremely important, professional and an outstanding health channel. it is extremely my video, because I always wanted stay naturally beautiful. May Dear God 🙏bless you 🙏forever 🙏 I definitely 🙏share 🙏it on my face book 🙏. Your sister from USA 🇺🇸USA 🇺🇸.
@rosarosa8236
@rosarosa8236 2 жыл бұрын
Woww setaserada dasie yelale wodeme Tanks
@habibabinttaju1676
@habibabinttaju1676 2 жыл бұрын
ሰላም ደኩተር በጣም ነዉ ማመሰግነዉ ብዙ ያልተመለሰልኛ ጥያቄ መለሰክልኛ ደኩተር የፊት ለፊት ፀጉሪ ወደሀላ ኢየሂድ ነዉ እሰቲ ምታቀዉ ካለ አሳዉቀን
@user-cu9ep7mt1t
@user-cu9ep7mt1t 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶከተር በርታልን
@tsiontsion3028
@tsiontsion3028 2 жыл бұрын
inameseginalen dr.kibiret yisitilin🙏🏾🙏🏾🇪🇹
@zuzu7284
@zuzu7284 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እባክ Rosacea በጣም እያስቸገረኝ ነው መንስኤውን መከላከያውን ና ትሪትመንቱን በሰፊው ብትሰራልን እባክህ 🙏🙏🙏
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት አዲስ ታዳሚ ነኝ እናመሰግናለንጊዜህን ሰውተህ ለምትሰጠን ምክር ዶ/ሰይፈ😍🙏👌
@Aine2721
@Aine2721 2 жыл бұрын
ሠላምሕ ይብዛ ዶክተር እባክህን የማዳት ማጥፊያ ካለ ሥራልን
@hebshawit
@hebshawit 8 ай бұрын
ደክተር በጣም ነው የማመሰግና ጥርሴን ያመኝ ነበር የጥርስ ሳሙና አተያልከውን ተጠቅሜ ተሺሎኛል❤በርታ
@Eftahz
@Eftahz 2 жыл бұрын
Selam doctor ,እባክህ በቤት ዉስጥ, ጥርስን እንዴት ነጭ ማድረግ እና ጥርስ ላይ ያለዉን ጥቁር ነገር እንዴት ማስለቀቅ ይቻላል? video ስራልን??
@user-sg2mi1jn7h
@user-sg2mi1jn7h 2 жыл бұрын
የኔወድም አላህ እድሜና ጤና ተመኝሁልህ
@Balabaras
@Balabaras Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተርዬ
@hannatafara700
@hannatafara700 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰገናለን ዶክተር🙏
@asterenibelew2784
@asterenibelew2784 Жыл бұрын
Eywelk Dr fire betam tkukur negers alebegn tkur hair yemeslu negeroch mn btekem yetfal
@Mube2423
@Mube2423 2 жыл бұрын
Enameseginlen Dr♥️🙏
@kiya1286
@kiya1286 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን dr😍
@Ethiopia465
@Ethiopia465 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@kalumitiku2226
@kalumitiku2226 2 жыл бұрын
betam new mamesegenehi doctor beretalen
@lemlemarefeayne9738
@lemlemarefeayne9738 2 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ዶክተር
@sewtade3741
@sewtade3741 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers
11:42
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 327 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 4,6 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 28 М.
ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:28
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 186 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 4,6 МЛН