ለደም አይነት A + A- የተፈቀዱና የተከለከሉ የቅባት እህሎች//Seed,nuts and dried fruit//Blood type A

  Рет қаралды 40,027

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

3 жыл бұрын

Nuts and seeds are a heart-healthy snack. Almonds, in particular, have been proven to lower cholesterol. In addition to being a good source of fiber and healthy fats, nuts can also be a good source of protein.
The current Daily Value for protein is 6.5 grams per day. .
High protein nuts and seeds include hemp seeds, pumpkin seeds, peanuts, almonds, pistachios, sunflower seeds, flax seeds, sesame seeds, chia seeds, cashews, and more. Below is a list of 6 nuts and seeds high in protein. For more, see the extended list of less common nuts and seeds high in protein.
sources

Пікірлер: 94
@demisalamirew7636
@demisalamirew7636 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ወተት በቡና አቁሜ ከራስ ምታት ተገላግያለሁ አመሰግናለሁ ስላካፈልከን ዕውቀት ሁሉ
@user-rh4zf1fi7v
@user-rh4zf1fi7v 3 жыл бұрын
ወንድሜ ብዙውን ጊዜ ውጭ የሚገኙትን ነው የምትናገረው ኢትዮጵያ የሚገኙትንም ጨምረህ ብትነግረን ጡሩ ነው
@abdih3536
@abdih3536 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እረጅም ዕድሜ ይስጥ ለኔ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርት ነው
@yemataworkyematawork5971
@yemataworkyematawork5971 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩነገር ነው ትምህርት እናመሰግናለን
@bortukanworkneh5159
@bortukanworkneh5159 3 жыл бұрын
God bless you more!
@muluworkadimas8707
@muluworkadimas8707 2 жыл бұрын
ሁሉም ትምህርት በጣም ይመቻል እድሜና ጤና ይስጥልን
@Hayimi90829
@Hayimi90829 3 жыл бұрын
Thankw Dr God Bless You
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን 🙏😀 🇪🇹🇪🇷❤️🌼👍👏
@yeneneshbirhanu1993
@yeneneshbirhanu1993 3 жыл бұрын
Thank you God bless you....
@ellanizewdie575
@ellanizewdie575 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም አለም በጣም ጠፋህ ደም B ዎችን አትርሳን ለማለት ነው ለምታደርገው እርዳታ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ተባረክ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣህ የዛሬው ቪድዮለኔ ነው አልመድ በጣም ነው የምወደው ከዛሬ ጀምሮ አቆማለሁ በጣም እናመሰግናለን ወድማችን በርታ
@sofiajebel7344
@sofiajebel7344 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@emmadeboch6424
@emmadeboch6424 3 жыл бұрын
Thanks 😊
@akinahomakinahom2647
@akinahomakinahom2647 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@tehayetefera2747
@tehayetefera2747 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@eritreal3955
@eritreal3955 3 жыл бұрын
God bless you my brother we love you 😍
@senaytabayneh7198
@senaytabayneh7198 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድም የጌታ ሰላም ይብዛልህ እናመሰግናለን
@mohammedsani819
@mohammedsani819 Жыл бұрын
ተልባ ኑግ የት ገቡ ሀገረኛ ቢሆኑ ጥሩ ነው
@danielbonje5714
@danielbonje5714 3 жыл бұрын
Thanks
@ayeledemissre7182
@ayeledemissre7182 3 жыл бұрын
Enamsegnalen betam
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU BR
@user-nt3kh1fc4u
@user-nt3kh1fc4u 3 жыл бұрын
ሰላም እናመሰግናለን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@SalamSalam-bi1fz
@SalamSalam-bi1fz 3 жыл бұрын
ሰላምካ የብዛሓዮ ፈጣሪ!
@blovechanale2931
@blovechanale2931 3 жыл бұрын
በርታ
@user-ek2ip4zt3d
@user-ek2ip4zt3d 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@yergadugebera1892
@yergadugebera1892 2 жыл бұрын
tanks
@y7k31
@y7k31 2 жыл бұрын
Yes you were right I can see that pain on my annal when I go toilet it's so painful, and it has blood as well sometimes.
@firehoutmense3428
@firehoutmense3428 3 жыл бұрын
Hltebarki💖💖💗💗🙏🙏
@ameledesta9897
@ameledesta9897 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ
@tadesechealemu2545
@tadesechealemu2545 Жыл бұрын
ኢትዪጰያ ዉስጥ የሐም የዱባ ፍሬ ብቻ ነወ ያሐው
@tigistayele8963
@tigistayele8963 Жыл бұрын
ጌታ ይበረክለህ ብዙነገርአወቀሰኩኘ
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 3 жыл бұрын
well come
@lwambayru5304
@lwambayru5304 3 жыл бұрын
God bless you rise ledem aynet O ysmamal yetyaw aynet ruse mels ngaren
@ZenasheBelete-yc3gt
@ZenasheBelete-yc3gt 3 ай бұрын
❤❤❤tanx
@blovechanale2931
@blovechanale2931 3 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ ወንድማችን
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@ethiogirl734
@ethiogirl734 3 жыл бұрын
Please give us a reference. I couldn't find a published journal.
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በየቀኑ 250 g አልመንድ ወተ ት እየሰራሁ እጠጣ ነበረ በቃ ከዛሬ በኋላ አቆማለሁ
@marysweet647
@marysweet647 Жыл бұрын
Yena melkam wendem tebarekline
@orentube2026
@orentube2026 3 жыл бұрын
ሠላም ውድ ኢትዮጵያዊያን እንዴት ናችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ነኝ ወንድሜ ስለ መልካመ ምክርህ ትምህርትህ በእውነት በጣም እናመሰግናለን እናም ቀጣይ የደም አይነት AB+A ታይብ ብትሰራልን አመሰግናለሁ ወንድሜ
@tamratniguse1947
@tamratniguse1947 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ የእኔ A+
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ።እኔ A+ ነኝ እና እኔ የተረዳውትኝ ነገር ለውዝ (ኦቾሎኒ) ስበላ ሰውነቴ ላይ ፊቴ ወደ ድዲ ላይ ይቅስልብኛል እና ፊቴ ያብጣል እና ቼይ ሲድ ስወስድ ደግሞ ስደጋግመው ከንፈሪ ዳር እና ዳር ላይ ይሰነጠቃል እኔ ልብ ብየ ለመከታተል ሞክሪያለው እና አመሰግናለው ወንድም አለም በርታ ። እኔ ሀገር ቤት ነኝ እና ከዘረዘርካቸው ውስጥ እናት ሀገሪ ጥቂቱን ነው ያላት እና በዚህ አጋጣሚ የ እናት ሀገሪ ገበሪ እያመረተ ቢጠቀም ቢጠቅመን ደስ ይለኛል የሀገሪ ገበሪ የማያቃቸው እኔም የማላቃቸው በጣም ብዙ ዘር አሉ እና እገረ መንገድህን ካላስቸገርኩሁ በማሰብ በማሰብ ደረጃ እናት ሀገሪ ብታበቅለው እና የሀገሪ ገበሪ 85% ገበሪ እንኩን 2% እንኳን ቢያብቀለው መልካም ይመስለኛል ። በርታልን በርታልን በተግባር የሚታይ ስራ ነው በርታ በርታ
@yohannesdiriba3859
@yohannesdiriba3859 9 ай бұрын
Please focus those existing in Ethiopia
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 3 жыл бұрын
እናተ ዩቱየበሮች ምናለ በሳኡድ እስር ቤት በረሀብና በሙቀት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞች ድምፅ ብትሆኑ
@kokobtesfay1555
@kokobtesfay1555 Жыл бұрын
Ye shenterer matfya ngeren dr
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
😘🙏🙌
@someoneawsome4640
@someoneawsome4640 3 жыл бұрын
Plus typey B, 10Q
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር
@farahibrahimabdulahi2755
@farahibrahimabdulahi2755 2 жыл бұрын
Why don't you tell us about locally available cerels such as wheat,teff,sorgum,maize and other cereals.
@melenatechane8299
@melenatechane8299 3 жыл бұрын
Enamsegnalen wndmachn tyake alegn chegorayen betam yamegnal ena yenjet kuslet albsh blowgn neber enam beta kilo knshalew enam kilo lemchmer bye loz ena avcado betam tetakami negn gan sgam menlat akume still lshalegn alchalem men badrg tmkregnalek wendme thank you again
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ደውይልኝ
@fevenbishaw1617
@fevenbishaw1617 2 жыл бұрын
Hey Milk teru ayidelem belekale ergo,ayib enzis?
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@user-gq9cr4rb6n
@user-gq9cr4rb6n 9 ай бұрын
Eshe yen abat enmsegnaln
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 3 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልሽ
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 3 жыл бұрын
ውድ ውንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛ በአለህበት የአላህ ጥበቃ አይለይህ እላለሁ ወንድ ስልክህን ማግኘት ፈልጌ ነበር በውስጥ መስመር እንዳናግርህ ካላስቸገርኩህ ስልክህን ብርቀምጥልኝ አመስግናለሁ
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 3 жыл бұрын
Betam amedegnalehu le mtadergew Ina yene blood group A new gn aygebagm (WALUNT) kebelahugn betam sewnete yizlal ina lemnd new Mikniatu le blood group A chigir kelelew ??
@hawaendris1755
@hawaendris1755 3 жыл бұрын
ለደም አይነት AB ብትነግረን
@visualrob3010
@visualrob3010 2 жыл бұрын
በአካባቢያችን የሚገኙ ፍራፍሬ ላይ ብታተኩር የተሻለ አመጋገብ ይኖራል
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 3 жыл бұрын
God bless you.
@emumulugta1744
@emumulugta1744 3 жыл бұрын
Thanks
@amsaledegefa1838
@amsaledegefa1838 3 жыл бұрын
Wendme betme amsgnslwe A+ telba metkme yechlal ???
@gymborn4512
@gymborn4512 2 жыл бұрын
ሠለም እንደምን አለህ ወንድሜ እኔ ክብደት መቀነስ እፈልጋለሁ የደም ዓይነቴ ኤ ነው። እባክህ እርዳኝ
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 3 жыл бұрын
temer le A blood meblat yechalal wey?
@gmalmu650
@gmalmu650 2 жыл бұрын
ለ አየንት 2 ሰኳር ታማሚ ምን አየንት ምግብ ተምክራልህ ? ተባረክ
@abrahambaboro3866
@abrahambaboro3866 2 ай бұрын
እንዴት ተደርጎ ነዉ የሚባለው ?
@genettesfamichael1905
@genettesfamichael1905 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በቅርብ የማገኘው የዱባ ፍሬ ነው እሱ ብቻ አይበቃም ወይ ????
@melaab7381
@melaab7381 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ባንተ ቪድዮች ብዙ ነገር ተምሬያለው ለደም A+ ቡርትካን አይፈቀድም እና እኔ ደሞ ለፊቴ ቫይታሚን ሲ ሴረም እየተጠቀምኩ ነው በቅርብ ነው የጀመርኩት ጥቅሙንም ማወቅ አልቻልኩም እና ምን ትመክረኛለህ
@MuluneshA-gk3rl
@MuluneshA-gk3rl Жыл бұрын
ወንድሜ እየነገርከን ያለኸው እኮ አብዛኞቹ ኢትዮጵያ ውስጥ የሌሉ ናቸው ምን አልባት ተመሳሳይ ነገሮች ካሉ ንገረን።
@aminaterziku
@aminaterziku 11 ай бұрын
የሀበሻ ጎመን ለA ይፈቀዳል ወይ
@brhanehaile73
@brhanehaile73 2 жыл бұрын
ብቻህን ነው የሚታወራ መክንያቱ በቃንቃችን ኣይደለም ወንድም ችግርህ ይህ ነው።
@negistberhane3022
@negistberhane3022 Жыл бұрын
ለኤ+ ነኝ ተልባ በጣም እወዳለሁ እና ይከለከላል ወይ?
@SalamSalam-bi1fz
@SalamSalam-bi1fz 3 жыл бұрын
ንቢ ዓይነት ደም ከ የብሉን ድዩ?
@shitutadesse2114
@shitutadesse2114 2 жыл бұрын
Ketekescatchew west lewz bicha new yemawekew leloch etenew yemigegnut Ethiopia west?
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 2 жыл бұрын
ላረጡ ሴቶች አይባልም 😅እድሜ ለገፋቸው እናቶች ነው የሚባለው እሺ 😅
@tsehayashine1066
@tsehayashine1066 Жыл бұрын
A blood ለሆንን ይሄ የምትለው ይፈቀድልናል ለምን እንደጠየኩክ ይገባሃል A+ ስላልክ ነው ልዩነት አላቸው ወይ ?
@wedaskal5375
@wedaskal5375 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ የኔ ጥያቄ በደም አይነቴ መመገብ ከጀመርኩኝ ሶስት ወር አልፎኛል ግን የሰውነት ክብደቴ ከነበርኩበት ቀንሶብኛል ወፍራም አይደለሁም ጥሩ አቁዋም የሚባል ነበረኝ አሁን ግን ቀጫጫ ከሚባሉት ውስጥ ሆኛለሁኝ የደም አይነቴ ኦ ነው ምክርህን እፈልጋለሁኝ 🙏
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ደውይልኝ
@teshaytadesse6729
@teshaytadesse6729 2 жыл бұрын
ግን ስኳሪ ላለው ሰው ችግሪ የለውም ስለሱ ብታብራራልን ምስጋናችነን ፍ ያለ ነው።
@foziamuhammed9013
@foziamuhammed9013 2 жыл бұрын
ወንድሜ የምታቀርበው ጡሩ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ እውነት እንደሆነ በርግጠኝነት የምትናገረው ግን ትክክል አይደለም ለምሳሌ እኔ አባቴ ስጋቤት ስለነበረው ያደኩት በየቀኑ ሥጋ እየበላሁ ነው የደሜ አይነት ግን A+ነው ግን አንተም ሆነ ሌሎችም እንደምትገልጹት ግን ምንም ችግር እስካሁን አልገጠመኝም እንዳውም ሽሮም ሆነ ሌሎች ክኮችን በምበላበት ጊዜ ግን ሆዴን በማጓጓት ምቾት ይነሳኛል ሌላው አንተ ከነገርከን እውነት ሆኖ ያገኘሁት ብርቱካን ስበላ በጉንፋን እጠቃለሁ ይሄ 100 በ 100 እውነቱን አረጋግጫለሁ ሌላው ሙዝ አሁንም ከልጅነቴ ጀምሮ እንዳውም እጅግ በበዛ መጠን እየበላሁ ነው ያደኩት ምክኒያቱም የዚህ ፍራፍሬ አምራች በመሆናችን እሱንም ከልጅነቴ ጀምሮ እየበላሁ በማደጌ እስካሁን ያመጣብኝ ችግር የለም እድሜየ 56 ነው ።ምንአልባት በልጅነቴ ጀምሮ ሰውነቴ ስለተለማመደው እንዳይሆን እጠረጥራለሁ ።አሁን ለአንተም ሆነ ለተመልካቾች የማሳስበው በደም አይነት መመገብ የሚለው ሳይንስ አዲስ ከመሆኑ ጋር ገና በደንብ ያልጠና ስለሆነ መቶ በመቶ የማይሰራ በመሆኑ ሁሉንም ነገር እየሞከርን ብንጠቀም ጥሩ ነው።
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 3 жыл бұрын
TEMER A BLOOD MEBLAT YECHELALU?
@aregitumelkie3208
@aregitumelkie3208 2 жыл бұрын
Yes
@user-rt1io2pl7j
@user-rt1io2pl7j 2 жыл бұрын
አማርኛን ተጠቀም
@biniyamahmed9266
@biniyamahmed9266 Жыл бұрын
ለፀጉሬ ምን ልጠቀም እየሸሸና እየሳሳ ነው A+ ነኝ
@tadelechmegra2789
@tadelechmegra2789 Жыл бұрын
Zebib beken 7 fre bebado hodih tewat bila lewt tametaleh lene tekmognal.
@dimbarudimbaru7848
@dimbarudimbaru7848 11 ай бұрын
የደም አይነትኤ በቀንውስጥምንያህል ቴምር መብላት አለበት በምንወቅት መበላት አለበት
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
ሁለት በማንኛውም ጊዜ
@gishutadese8949
@gishutadese8949 2 жыл бұрын
Eplepse በሽታ ረስተሀል
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 3 жыл бұрын
pls negeren
@AbebeKebede-ik9gx
@AbebeKebede-ik9gx 7 ай бұрын
ወሬ ታረዝማለህ
@tigistayele8963
@tigistayele8963 Жыл бұрын
ጌታ ይበረክለህ ብዙነገርአወቀሰኩኘ
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 17 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
ወተት የማንጠጣበት አሳማኝ ምክንያቶች
34:12
Ethio Family Tube
Рет қаралды 100 М.
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 17 МЛН