ለደም አይነት ቢ የተፈቀዱና የተከለከሉ የጥራጥሬ አይነቶች /ethiopian food/ Eat the rihgt food

  Рет қаралды 71,486

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

3 жыл бұрын

የደም አይነት ቢ ጥራጥሬን መብላት የተፈቀደለት የደም አይነት ቢሆንም አይነቱን እና መጠኑን ግን ማወቅ ተገቢ ነው የሚሆነው ፡፡ በተለይም የደም አይነት ቢ የተከለከሉትን የጥራጥሬ አይነቶችን ፈጽሞ መመገብ የለበትም ምክንያቱም በመገጣጠሚያችን ውስጥ ያልተፈለገ ፈሳሾችን በማጠራቀም ለአጥንት በሽታ እና ለደማችን መዝለግለግ ያጋልጠናል ፡፡ ደማችን ሲዘለገለግ ደግሞ በተፈለገው የሰውነታችን የደም ዝውውር እንከን እንዲፈጠር ያደርጋል ይህ ደግሞ ለልብ እና ለሌሎች በሽታ ያጋልጠናል ፡፡
ሁልግዜ ጥራጥሬን ስንመገብ ልንከተል የሚገባን የአመጋገብ ስርአት በምንም መልኩ ቢሆን ከእህሎች ጋር መደባለቅ የለበትም ፣ ከፍራፍሬ ጋር መመገብ የለብንም ፣ ከወተትት እና ተዋጾዎች ጋር መመገብ የለብንም ፡፡
መመገብ ያለብን ከስጋ ፣ከአሳ፣ ከአትክልት ጋር ፣ ከእንቁላል ጋር ብቻ መሆን አለበት ፡፡

Пікірлер: 218
@hiruthailu3275
@hiruthailu3275 3 жыл бұрын
ታሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእዉነት እየረዳህን ነዉ 🙏
@finitaye4093
@finitaye4093 3 жыл бұрын
ይህ የምትለን ሁሉ አትዮጵያ አለ ካለስ በሀገራችን ቋንቋ ንገረን
@sarahsmile362
@sarahsmile362 Жыл бұрын
its true!!! I am blood type B+ I eat chicken 8 years almost everyday and I always have leg problem sometimes I cannot sleep at night. I had really bad experience, since I watch your video its change my life. THANK YOU!
@ermiasgetachew3777
@ermiasgetachew3777 3 жыл бұрын
የሽምብራ እና የአተር ጥራጥሬ ፣ምስር እንዲሁም የዶሮ ስጋ መብላት በአጥንታችሁ ላይ ችግር ያስከትላል በተለይ የዶሮ ስጋ ለደም አይነት ቢ እግር ላይ መርገጥ እስኪያስቸግር ህመም ይፈጥራል የሚገርም ነው ። ስለምክርህ እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 жыл бұрын
Thank you so so much. Amen
@aydanuri3870
@aydanuri3870 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@MyHouse2023
@MyHouse2023 3 жыл бұрын
Thank you very much!
@wintaberhane1498
@wintaberhane1498 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@Hayimi90829
@Hayimi90829 3 жыл бұрын
Thankw for sharing dear lk ሼር
@eritreal3955
@eritreal3955 3 жыл бұрын
Thanks my brother love you ♥🌹🌹🌹🌹🌹
@yonas7692
@yonas7692 3 жыл бұрын
Oh my goodness what wow I'm learning a lot and I know who I'm oh my goodness i don't know what i have to say brother thank you so much for your time for your teaching no more wrong food from now thank you brother may the Lord bless you abundantly love it !!
@aliruru180
@aliruru180 2 жыл бұрын
thanks so much
@alemalem9350
@alemalem9350 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ታሜ
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 3 жыл бұрын
Selam enameseginalen betechemar kechalik be erigizina gize yemifekeduna yemayifekedutin leblood b leuhlum bitabiraralin tnx
@abebahussein7832
@abebahussein7832 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ስማቸውንማርኛ ብትገልጽለረን በተረፈ እናመሰግናለን
@misganawfaye8067
@misganawfaye8067 Жыл бұрын
Thankyou!
@ribkakifleyohannes8153
@ribkakifleyohannes8153 2 жыл бұрын
ጌታ እንደዚህ ለሠዎች ጠቃሚ የሆኑ እውቀትን ያብዛልህ
@helenberta2012
@helenberta2012 3 жыл бұрын
Thanks
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@afghoafgho5958
@afghoafgho5958 5 ай бұрын
Thanks for you bero ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamenemekonnen7075
@tamenemekonnen7075 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@elizabethayalew9141
@elizabethayalew9141 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል ።በጣም ተጠቅመናል በብዙ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!ይህ ቅንነት ይብዛልህ!!
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@beletechbonged2998
@beletechbonged2998 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@zekramohammed5497
@zekramohammed5497 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ o. + የወተት አወሳሰድ ትገልፅልን
@samuelkassa192
@samuelkassa192 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን በርታ
@selamworku9909
@selamworku9909 2 жыл бұрын
Egziyabher yistie
@habtishkflelike4871
@habtishkflelike4871 2 жыл бұрын
Enamesegnaln betam yesethgin tmhrt sfelgewu &smegnwu neber gin yedem aynet B dnchi metekem ychilal?
@kingdommissiontube6432
@kingdommissiontube6432 3 жыл бұрын
ተባረክ
@kidstbelay944
@kidstbelay944 Жыл бұрын
ደሮ ኣትብሉ ያልከው በጣም ልክ ነህእኔ በጣም እግሬን ያመኛል እና መረገጥ እስኪይቅተኝ መራመድ እስኪያቅተኝ ነው የሚያመኝ ችግሬ ምን እንደሆነ ኣላውቅም ነበር ኣሁን ግን ግልፅ ሁኖልኛል እግዝኣብሄር ይባርክህ
@meseretgebrekidan6129
@meseretgebrekidan6129 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ሁሉም ነገር ስር እየሰደደነው ባለማወቅ ያደረግነው ምንም ማድረግ አንችልም ከዚቦሀላ ግን እንጠነቀቃለን በጣም እነመሰግናለን
@aynalemdemesea1118
@aynalemdemesea1118 3 жыл бұрын
Betam new yemamesgnew enko zbeye yagegnewtn new yemmegebew👏
@soyhamyohanse3341
@soyhamyohanse3341 3 жыл бұрын
ሀይ ወንድሜ አንዴት ሰነበትከ የሰጠኸው ትምርት በጣም ተመችቶኛል በጣም አመሰግናለሁ እኔ እቤቴ ጥራጥሬ አይጠፋም በጣም ጥራጥረ እወዳለሁ የትነኛው ጎጂ ነወ የትነኛው ጥሩ መሆናቸው አላቅም ነበር ጥራጥሬው ላይ ችግር ያለው አይመስለኝም ነበር አሁን እንዳውቅ አደረግከኝ አመሰግናለሁ ። አንድ አግሬ ጉልበቴ በጣም ይነቋቋብኛል በጣም አመሠግናለሁ ።
@shitutadesse2114
@shitutadesse2114 2 жыл бұрын
Selam lante yehun. Ebakeh simochen sitnager yamaregna simunm negren. Enamesegnalen.
@senaitmekonnen8363
@senaitmekonnen8363 3 жыл бұрын
እግዝያአቢሔር ይስጥእ መልካም ስው ነህ
@kedosemekaletebekege9083
@kedosemekaletebekege9083 3 жыл бұрын
Tankes en gen mesre betame new mewedewe
@leahleah9286
@leahleah9286 3 жыл бұрын
Amen Amen wendemahen sewedeke
@marthatariku4020
@marthatariku4020 Ай бұрын
Grazie Mille
@venireichert161
@venireichert161 2 жыл бұрын
Amlak ybarkh hulum letena lemtgelxou inem ikatetel alehu betam des ymil tmhrt nou amlak ybarkh
@belaineshzegeye1273
@belaineshzegeye1273 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመስግናለሁ ተባረክ የፍራፍሪ ደሞ ንገረን♥️🙏
@temryoutube8
@temryoutube8 Жыл бұрын
ቆይ ምን ልብላ ሁሉም የተከለአፈከለ😲 የምወደው ሁሉ የተከለከ
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 3 жыл бұрын
10q.so mach bro
@nadiaghebremariam8629
@nadiaghebremariam8629 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ
@lilyahmed7667
@lilyahmed7667 3 жыл бұрын
Amennnn dr
@lilyahmed7667
@lilyahmed7667 3 жыл бұрын
Dr mewfer felga alchalkum min lemegeb
@Sara7
@Sara7 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ቅን ሰው ነዉ
@alemalem9350
@alemalem9350 Жыл бұрын
ሠላም ታሜ እድሜ ጤና ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን
@rohamasamson1915
@rohamasamson1915 3 жыл бұрын
Amen
@user-sofga-rinaldi
@user-sofga-rinaldi 3 жыл бұрын
Enamsegnalen
@sebsebiewaktola3875
@sebsebiewaktola3875 3 жыл бұрын
ከጥራጥሬ ያልጠቀስካቸው ገብስ፣ ስንዴ የመሳሰሉት የቢ ደም ያላቸው መብላት አለባቸው? ስለጥቁር ጤፍና ነጭ ጤፍ ያለህን ሃሳብ ብታካፍለን። አመሰግናለሁ።
@ellanizewdie575
@ellanizewdie575 3 жыл бұрын
ይኔ ጥያቄ ነው
@gashawbezadiress7671
@gashawbezadiress7671 3 жыл бұрын
betam amesegnalehu
@arkamekonnen9261
@arkamekonnen9261 3 жыл бұрын
👌👌👌
@makedes1437
@makedes1437 3 жыл бұрын
Emansgenalen wedima aneda teyaki alen B+ gebis mebilat yechila?
@KiwpqKuwpq-of4if
@KiwpqKuwpq-of4if Жыл бұрын
አሚንንንን
@yeshiyirga5320
@yeshiyirga5320 3 жыл бұрын
Can we have the name of the beans in amharic I live in Ethiopia
@serawittefera4260
@serawittefera4260 2 жыл бұрын
አብዝቶ፣ይባርከህ፣adምን፣መበላት፣አንዳለበት፣ብትገልፅልኘ
@belyubalcha2871
@belyubalcha2871 3 жыл бұрын
Hi wondeme selam lant yehon bola, coch, potato sweet potato, pumpkin, seed sunflower seed blood B meblat yechelale? Tebarek
@romanbibard4308
@romanbibard4308 Жыл бұрын
amesagenalawe
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking Жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድም ያልክው እውነት ነው ድፍን ምድር በልቼ ባፌ ደም ነው ያስተፉኝ
@kingcell4953
@kingcell4953 3 жыл бұрын
e/r ybarkhe tebabn ychemrlhe
@butterflyyoutube910
@butterflyyoutube910 3 жыл бұрын
Yeah betam des yemili tmrt new tebarek, my blood are B-
@ashnafiabiyu6187
@ashnafiabiyu6187 3 жыл бұрын
ስላሳወከን ወደፊት ስለምታስታዉቀን እጂግ በጠሚ አመሰገናለሁ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏 አተር ክክ ይፈቀዳል??
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@soliyanasoliyana2864
@soliyanasoliyana2864 3 жыл бұрын
Ene miser bexami new miwedew miladergew dem B new gn seganekineger alodemi
@user-do1ml9gq6f
@user-do1ml9gq6f 3 жыл бұрын
እኔ ስኳር በሽተኛ ነኝ ደሜም B+ ነው መመገብ ያለብኝን አስረዳኝ
@genettesfazghi7359
@genettesfazghi7359 3 жыл бұрын
Docter ጎበዝ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ!! ኣንድ ልታብራራልን የፈለግኩት ለደም ኣይነት ኦ 1.ኣብሽ መድሃኒት ተብሎ በየቀኑ ይጠጣል 2.ቡላም ለጀርባ ብለን እንደ ፈውስ ንወስደዋለን 3.ኦትስ ደሞ ለሆድ ችግር ለማቃለል ይወሰዳል ስለዚ እባክህን ዶክተር ይሀን ኣብራራልን።እንየ ደምየ ኦ ነው ግን ይሀ ለመድሃኒት ብየ ይስማማኝ ኣይስማማኝ እወስደዋሎ።ብዙ ሰው ነው እንደንየ ይወስደዋል።እና እባክህ ይሀ እርዳን
@mominkhak5949
@mominkhak5949 3 жыл бұрын
ምሥር። ሥበላ። ያመኝ። ነበር። ለካ ደሜ። ሥለማይቀበለዉ። ነዉ
@WebeEgezer
@WebeEgezer Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️👍
@yafetmesfin8354
@yafetmesfin8354 2 жыл бұрын
ቲማቲምits real በጣም ለውጥ ከጊቻለው
@kingcell4953
@kingcell4953 3 жыл бұрын
ena airon etert albyge ena meser tamgbi new yalunge
@muhewolde9925
@muhewolde9925 3 жыл бұрын
SEND MENU FOR B TYPE
@bh5607
@bh5607 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን::ብቻ ምን እንደምበላ ነዉ የጨነቀኝ:: ግን የነገርከን ልክ ነዉ እኔ የገብስ ቆሎ የሽንብራ ቆሎ ወዳለሁ ግን ጉልበቴ ይንቋቋል ደሞ ቅቤና አይብ ስበላ ይደክመኛል የልብ ምቴ ይጨምራል አንተ ያልከዉ ልክ ነዉ እራስን አሳምኖ መተዉ ነዉ በቃ
@martaasfaw5536
@martaasfaw5536 3 жыл бұрын
ሰለም እባክህ ክብደት ለመጨመር መመገብ ያለብነን ብትነግረን
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@amsalubedemo8164
@amsalubedemo8164 3 жыл бұрын
Why not you make those foods in Amharic?
@andarggrm6676
@andarggrm6676 3 жыл бұрын
Mar le B Trupsizegabat new?
@tewodrosschilotu7615
@tewodrosschilotu7615 3 жыл бұрын
የስጋ ና እጽዋት በል ውይይት ነው የሚምስለው ይልቁንስ በሀገራችን ጥርጣሬ ላይ ብተተኩር ለምሳሌ ስንዴ ገብስ በቆሎ እና መሰል አይነቶችን ብትነግረን መልካም ነው
@saniyahome6960
@saniyahome6960 2 жыл бұрын
💛💚♥️
@HayatFentaw
@HayatFentaw 6 ай бұрын
ሰላም ታሜ ስለሀሞት ጠጠር መድሀኒት ብትነግረኝ ደስ ይለኛል
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 22 күн бұрын
እኔ የምለው ምስር አልክ ቲማቲም አልክ አቡካዶ ዶሮ አልክ..ሽንብራ ቆሎ. በሙሉ የምወዳቸው ምግቦች..እና ምን ልብላ?😭
@user-yi3ly6lu7w
@user-yi3ly6lu7w 4 ай бұрын
6:47 6:50 arif nw betama nw ❤❤❤❤
@kingcell4953
@kingcell4953 3 жыл бұрын
shenkuert mtelat kamen ytensa new enm ydam ayinet B
@TT-oi5oj
@TT-oi5oj 3 жыл бұрын
We need more 🆎
@bezafiseha2643
@bezafiseha2643 3 жыл бұрын
በአማሪኛ ስማቸው ተናገር
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 жыл бұрын
ወንድማችን ሜኑውን ቶሎ አዘጋጅልን
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 3 жыл бұрын
B+የደም አይነት ነው ያለኝ ቪድዬ ብትሰራልን አመሰግናለሁ🙏
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 3 жыл бұрын
ሀይ ታምራትዬ ሰላ ም ሰነበትክ ለምስክርነት ነው ዛሬ በመሰመርህ የተገኘሂት እኔ ደሜ o የደምአይነት ነኝ ግን ካስተማርከን በመነሳት ከምንም በላይ ከዳቦ በመቆጠቤ እውነት ጥሩ ስማሜትና የሰውነቴ መቅለል እየተሰማኝ ነውና በጣም እናመሰግናለን
@JhoneTheapostle
@JhoneTheapostle 3 жыл бұрын
የምትጠራቸውን ስለማናውቃቸው በፎቶ ብታሳየን እባክህ
@misganawasefa8036
@misganawasefa8036 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ላለነዉ እነዚሕን ስማቸዉን እንኳን አናውቃቸዉም
@frihiwotgebremariam3365
@frihiwotgebremariam3365 2 жыл бұрын
ድሐ ምን ይብላ በተለይ ሽሮ እኔ ደሜ B+ በዚህ ላይ ኮልስትሮል አለብኝ ሁለቱም ለአንዱ የሚሆነው ለአንዱ አይሆነውም ተቸገርኩኝ
@selamgebremicheal2452
@selamgebremicheal2452 Жыл бұрын
Betam amsgnalow
@genech4904
@genech4904 3 жыл бұрын
I do really appreciated your information, but I would like to know that if you are a Doctor or ... please and thank you.
@betty5658
@betty5658 4 ай бұрын
አባክህን doctor b+ ደም አይነት የጸጉር ቅባት ንገረኝ በጣም ተቸግሬያለሁ 😢
@mulumebetminele1225
@mulumebetminele1225 2 жыл бұрын
ለደም አይነት ቢ ተልባ እና ዝንጅብል እሩዝ መጠቀም ይቻላል
@tsionakioneda1013
@tsionakioneda1013 3 жыл бұрын
ተባረክ አመሰግናለሁ የምወደው ቲማቲምና አቡካዶ ተሰናብቸዎለሁ ግን የስኳር ህመም ስላለ ሽንብራ እንድበላ ተመክሬአለሁ ምንባደርግ ጥሩነው?
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
መዳኒት ጀምረሻል?
@tsionakioneda1013
@tsionakioneda1013 3 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube አዎ እየወሰድኩ ነው ወንድሜ
@sst1748
@sst1748 3 жыл бұрын
ምስር ክክክ
@bancheamlakberihun9338
@bancheamlakberihun9338 3 жыл бұрын
Can we eat it with enjera please let me know
@elizabethdenta8016
@elizabethdenta8016 3 жыл бұрын
Get zemenihin yibark wendime
@maryamsalem4738
@maryamsalem4738 Жыл бұрын
ሰላም እባክህን ቁጥርህን ፃፍልጘ
@user-et1oz3ey5l
@user-et1oz3ey5l 3 жыл бұрын
ሰላም ነህ ስለሁሉም ትምህርትህ በጣም እያመሰገንኩ A+ ን ታቀርብልን አለህ በጉጉት ነው እምጠብቀው
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
የኤ ከዚህ በፊት ቀርባል
@meronmekonnen9155
@meronmekonnen9155 2 жыл бұрын
ወንድሜ ከይቅርታ ጋር የሀሙት ጠጠር ከቀዶ ጥገና በሃላ ያለውን አበላል እባክህ ስራልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
የተልባ መርዛማነት? Could flaxseed be toxic?@ethiopia_nut​
10:08
ETHIOPIA NUT / ኢትዮጵያነት
Рет қаралды 259 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН