ለደም አይነት AB+ እና AB- የተፈቀዱ የቅባት ዘሮች /blood types and food combinations/Blood type AB

  Рет қаралды 20,799

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 56
@user-sv5qp6or7b
@user-sv5qp6or7b 3 ай бұрын
በእዉነት ፈጣሪ ከዚህ የበለጠውን እውቀት ይጨምርልህ
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
በጣም አመስግነዋል ጥሩ ትምህርት ነው ❤️🙏🏽
@Eritrean1Beast
@Eritrean1Beast 2 жыл бұрын
Thank you so much barter God bless you ♥️
@letebrhanbayru2045
@letebrhanbayru2045 3 жыл бұрын
Thank you so much
@Hayimi90829
@Hayimi90829 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እናመሰግናለን ስል ፍፁም በጎነትህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@hiwotandargachew9372
@hiwotandargachew9372 Жыл бұрын
Tks for sharing.
@shakti8550
@shakti8550 7 ай бұрын
Thank you
@muluyihdego239
@muluyihdego239 Жыл бұрын
God bless you bro.
@bemnitube9379
@bemnitube9379 4 ай бұрын
Thanks for shering
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 9 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በርታ
@alemkerenessa2104
@alemkerenessa2104 3 жыл бұрын
At last i got you i was looking for
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 5 ай бұрын
ዶክተር አመሠግናለሁ የሠጠህን ትምህርት ጥሩ ነው ያልከዉ የሚገርመው አንተ የምትለው እኛአገር የለም
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 Жыл бұрын
Thank u so much all of them allowed to me I eat them almost everyday but which one not allow I was eating sesame seeds but I stopped since u told us ❤❤
@user-bb4nm3dm1v
@user-bb4nm3dm1v 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተምህሮ ነው ስለ አልኮሆል አይነት ጉዳቱና ጥቅሙን ለማወቅ ስለምፈል በቀጣይ እንድታብራራል በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ
@truworkwube5569
@truworkwube5569 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ አመሠግናለሁ።
@dejenegemechu5589
@dejenegemechu5589 2 жыл бұрын
የምግብ አይነቶችን በአማርኛ ብሆን ብዙ ሰው ልረዳው ይችላል
@godislove9841
@godislove9841 3 жыл бұрын
A lot of the items you mentioned are not available in Ethiopia. They are very expensive even here in the US. There are other foods we can eat instead.
@sosinageda6961
@sosinageda6961 2 жыл бұрын
Selzheh kebat belitawoch nachehu eyalken nw doctor enamesgenalen
@hayatmohammedali2932
@hayatmohammedali2932 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 3 жыл бұрын
Wendme ene Ab negn gn enezi ehloch alarGig negn tebarek wendme
@hananlove8193
@hananlove8193 Ай бұрын
Caster oli le dem aynet o_ yfekedale?
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 2 жыл бұрын
Selam wendme ene blood ab negn temr sbela egroche yteztzegnal
@itsmuhaiistetio9368
@itsmuhaiistetio9368 2 жыл бұрын
Yeni wendm dem aynete ab+ new dem metene betam ziktegna new beza lay erguz negn fesash wiseji blowgn dectorochu bwesdm alsrekakel alegn MN btekem yistekakelgnal?
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox Жыл бұрын
እናመሰግናለን ታሜ እኔ AB+ ነኝ ባልሆን ደስ ይለኝ ነበር 😅😅😅 ዬበሽታ ማት ነው ዬተጠራቀመብኝ
@fitsumkidu374
@fitsumkidu374 2 жыл бұрын
Eni tinshmewefer efelgalew AB- new blood type
@sarina995
@sarina995 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ። ባሉ ነገሮች ብትነግረን
@sintayehjamaneh3162
@sintayehjamaneh3162 3 жыл бұрын
10q gin sile Teliba alinegerikenim ebakihi
@destinykas
@destinykas 8 ай бұрын
የዘረዘርካቸውን ምግቦች እና ፍራፍሬዎች የአማርኛ ትርጉም የላቸውም እንዴ?ወይም በሃገራችን የት የት እንደሚገኙስ ጥናት አርገሃል?ከዚህ በፊትስ ህብረተሰባችን የመጠቀም ልምድ አለው?ማጣቀሻህስ ልትዘረዝርልን ትችላለህ ?የአንተስ ተሞክሮ ምንድን ነው ወይስ ከጎግል በግርድፉ እየተረጎምክ ነው የምትነግረን?
@kebedehabtegebriel7100
@kebedehabtegebriel7100 3 жыл бұрын
የጠቀስካቸው የምግብ አይነት አናቃቸውም?
@AhmedAhmed-pi4tr
@AhmedAhmed-pi4tr 2 жыл бұрын
በጨንጓራ,እሰቃያለሁ
@hayathaya4597
@hayathaya4597 3 жыл бұрын
አህለን ወድም ጠፍተሃል አትጥፍ
@birkemengesha1291
@birkemengesha1291 Ай бұрын
የፍራፍሬ ዓይነት ምን እንብላ። ኤቢ
@zaherzaher673
@zaherzaher673 3 жыл бұрын
ወድምአተእምትለውሁሉእኔጋርአለ
@shakti8550
@shakti8550 7 ай бұрын
AB+
@tamratadis8849
@tamratadis8849 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ A.D የሚባል የደም አይነት አለ እንዴ? እደዛ ፅፈዉ ስለሰጡኝ ነዉ ነዉ ተሳስተዉ ይሆን እባክህ መልስልኝ ከታላቅ አክብሮት ጋር።
@aemiro
@aemiro Жыл бұрын
Hhh mibal yelem
@genetyitayal4349
@genetyitayal4349 3 жыл бұрын
እኔ B+. ነኝ 🙏🏻🙏🏻 አሉ ግን ዶክተር ነው ያለኝ ቲማቲም በጣም ወዳለሁ ደግሞም አያመኝም
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ቲማቲም ሲበላ አያምም ግን ደም ያዝለገልጋል ይህ ማለት ደግሞ ለተለያየ በሽታ ያጋልጣል
@mohammedaliye4263
@mohammedaliye4263 2 жыл бұрын
በተለምዶ ከምንመገባቸው ምግቦች የለህም እንዴ እነዚህን የት እናዳሉ እና ምን እንደሆኑ ማናውቃቸው ምግቦች ናቸው እኮ
@dejenegemechu5589
@dejenegemechu5589 3 жыл бұрын
ከእንግሊዝኛ በማርኛ ይገለፅ የምግብ አይነቶችን
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
በአብዛኛ በኛ ቋንቋ አይታወቅም ሁሉንም ኦቾሎኒ ተብለው ነው የተገለጹት
@hayathaya4597
@hayathaya4597 3 жыл бұрын
በግራ ጎኔ ስተኛ በቀኝ ይጠዘጥዘኛል።በማመኝ በኩል ስተኛ ዝም ይለኛል።አልፎ አልፎ ልቤን ያመኛል
@brshb2491
@brshb2491 3 жыл бұрын
እባክህ ወድሜ ፍሩት ንገረኘ የምመገበወን አላውቅም የሚከለከለውን አውቃለሁ አሁን የቅባት ምግብ ያልካቸው ኢትዬጵያ አይገኙም ይመስለኛል ዘይትም ምንመጠቀምእዳለብኘ አላውቅም ጨገበራየ አንጀቴ ቁስለት አለብኘ ሰለምክርህ አመሰግነለሁ።
@betelhemtaye5425
@betelhemtaye5425 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@amakeleeshetu8462
@amakeleeshetu8462 Жыл бұрын
@@betelhemtaye5425 ተልባእናኑግእሳ
@hayathaya4597
@hayathaya4597 3 жыл бұрын
ወድም ብዙ ግዜ በቀኝ ኮኔ እጎን አጥቴ ጎን ያመኛል ምን ትመክረኛለህ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ደውይልኝ
@hayathaya4597
@hayathaya4597 3 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube ቁጥርህን በዬት ላግኘው
@hayathaya4597
@hayathaya4597 3 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube 0568784011ዱባይ በቶክቶክ ወይም በይሞ ደውልልኝ ወድም
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
+393511234301
@hayathaya4597
@hayathaya4597 3 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube ከልብ አመሠግናለሁ
@eskedarasfawkebede5561
@eskedarasfawkebede5561 Ай бұрын
ከይቅርታ ጋር የምታወራው ለኢትዮጵያዊ ከሆነ በተለመዶው የምንጠቀመው ላይ ብተተኩር
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 5 ай бұрын
ዶክተር አመሠግናለሁ የሠጠህን ትምህርት ጥሩ ነው ያልከዉ የሚገርመው አንተ የምትለው እኛአገር የለም
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
AB Positive Blood Type Facts, Personalities, And Lifestyle
7:12
M-Healthy Eating
Рет қаралды 32 М.
The Blood Type B Diet Guide
22:31
Jeffrey Butts DDS
Рет қаралды 50 М.
The Blood Type AB Diet Guide
25:30
Jeffrey Butts DDS
Рет қаралды 23 М.
የጎመን ጁስ (ውህድ) 5 የጤና ጥቅም ና አዘገጃጅት/ Cabbage Juice.
8:40
ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
Рет қаралды 14 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН