ለሀገራችን ከ ሙሉ ኤሌክትሪክ ሀይብሪድ መኪና የተሻለ ነው !! Hybrid EV how it work ?

  Рет қаралды 4,338

micki aweke

micki aweke

Жыл бұрын

Пікірлер: 44
@doit9895
@doit9895 Жыл бұрын
አንደኛ መረጃ ነው በጣም ጎበዝ በዚሁ ቀጥል ...
@melesalemayehu620
@melesalemayehu620 Жыл бұрын
👍you are doing great job! Very kind and dependable guy about vehicles!
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
🙏
@meserethundie3680
@meserethundie3680 Жыл бұрын
Great presentation. Thnx
@adoniasabebe8631
@adoniasabebe8631 Жыл бұрын
Good job ,thank you. please prepare EV motor operation and FCEV(Hydrogen vehicles)
@Daima611
@Daima611 Жыл бұрын
berta betam gobez
@jermijermi9173
@jermijermi9173 Жыл бұрын
🙏❤️
@Rim_mame
@Rim_mame Жыл бұрын
የሱዙኪ ኬሪ የስራ መኪኖችን ዋጋቸውን አቅርብልን ፕሊስ በጭነትም በታክሲውም ለስደተኞች ጠቃሚ ናቸው
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Жыл бұрын
ትክክል
@Muhammedanwar5386
@Muhammedanwar5386 2 ай бұрын
Selam Eski sile ahun silalu hibride mekinoch sefa yale mereja siten
@seidkebede8077
@seidkebede8077 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው የምከታተልሕ ደሥ የሚል አቀራረብ ታቀርባለሕ ይመችሕ በርታ እና ካለኝ ብር አንፃር ለራይድ የሚሖን ሡዚኩ 2005ሞደል ልገዛ ፈልጌ ነበር ምን ትመክረኛለሕ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
በጥሩ መካኒክ አስፈትሸህ ግዛ !! የመኪና ዋጋ በየቀኑ እየጨመረ ነው ቶሎ ወስን 👍 ሱዙኪ የሚያስቸግር መኪና አይደለመሰ
@bekelealemnew9079
@bekelealemnew9079 Жыл бұрын
ወንሜ አመሰግናለው አሪፍ መረጃ ነው ግን ዋጋው ስንት ነው
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 Жыл бұрын
bro pls i wanna u to c presenting the difference between 2kd d4d abadula, star x and GA, GLX ect and of this which one is z best of all 4 transportation business
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ሁሉም የተለያዩ ናቸው ነጀር ግን ብዙዎቹ በ ትሪም ሌቭል ነው ...... በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ ቪድዮ ሰራለሁ
@user-kb1ro8vp8i
@user-kb1ro8vp8i 9 ай бұрын
Grete
@shebawu
@shebawu Жыл бұрын
1.የመኪናው ስም ምንድነው 2.ኢትዮጵያ ውስጥ የት አገኘዋለው 3.ዋጋቸው ስንት ነው
@haleluyaa.1482
@haleluyaa.1482 Жыл бұрын
Toyota prius
@user-kz5bl5fj4d
@user-kz5bl5fj4d Жыл бұрын
እባክህ ስልክህን ማግኘት እችል ይሆን
@ENN2473
@ENN2473 Жыл бұрын
Miko ager west ketegetatemu mekinoch yetu new konjo mekina amakeregn eski melshn tebkalhu miko
@ENN2473
@ENN2473 Жыл бұрын
Miko adis geely 2012 weym 2016 konjo mekina new bro tnx
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ሞተራቸውን ቼክ አድርግ በቶዮታ ወይም በሚትሱቢሺ ሞተር ጥሩ ነው በራሱ በቻይና ሞተርም ሆኖ ጥሩ አላቸው ። የ 2012 ክብ የፊት መብራት ያላቸው የሞተር ሰፖርቶ ቶሎቶሎ ያበላሻሉ ....... መጥፎ ሚባል መኪና ግን አይደለም 👍
@ENN2473
@ENN2473 Жыл бұрын
@@Mickyaweke መለዋወጫ አላቸው ሚኮ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
@@ENN2473 ብዙ የላቸውም !! ስገምት አሁን ያለህ ገንዘብ ከ 600 አይበልጥም በዚህ ብር መግዛት ከምትችለው መኢና አንፃር ነው እንጂ የቻይና መኪና በአጠቃላይ የመለዋወጫ ችግር አለባቸው ።
@ENN2473
@ENN2473 Жыл бұрын
@@Mickyaweke አሁን ላይ ሚኮ እጄ ላይ ያለው 750,000 አለኝ ምን መግዛት እችላለሁ ደና ነገር
@bepositive5271
@bepositive5271 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምትሰራው አመሰግናለሁ ። የኤሌክትሪክ መኪና ከቀረጥ ነጻ ከሆነ የ regular መኪና ዋጋ ይቀንሳል ?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
በብዛት ለገበያ ከቀረበ ኖርማል መኪና የተወሰነ ዋጋ ጭማሪው ሊረጋጋ ይችላል እንጂ የሚቀንስ አይመስለኝም 👍
@nebaneba4997
@nebaneba4997 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በጣም ደስ እሚል ነገር ነው እምታቀርበው ጃጏር 2 r z ነበረ ቤንዝል ይወስዳል ለማከራየትም ተቸገርኩ በቤንዝል ምክንያት ባስፈትሸውም ምንም ችግር የለውም ምን ትመክረኛለክ አሁን አቁሜው ከሀገር ውጭ ነው ያለሁት
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
መኪናው ከተለመደው በላይ ነዳጅ ከበላ ይስተካከላል ነገር ግን በዚህ ሞተር የተገጠመላቸው ሌሎችም ተመሳሳይ ከሆኑ በተገኘው ዋጋ ሽጠህ መገላገል ነው ።🙏
@nebaneba4997
@nebaneba4997 Жыл бұрын
@@Mickyaweke tanx🙏🏼
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 Жыл бұрын
ወዳጄ ለራይድ የስራ መኪና ፈልጌ ነበር እባክህ አጋዛኝ!
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ደላላ አይደለሁም 🙏 ነገር ግን ያለህን የገንዘብ አቅም ንገረኝ በአቅምህ የምታገኘውን መኪና ልጠቁምህ 👍
@nebaneba4997
@nebaneba4997 Жыл бұрын
2L 88 ደብል ግቢና ቶዮታ ከሁዋላው ክፍት ለመግዛት አስቤ ቻንሲ ሰባራነው እና መቀየር ይችላል ? እምታውቀው ነገር ካለህ እርዳኝ እባክህ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ሻንሲ መቀየር ሳይሆን ማስበየድ ይቻላል !! ነገር ግን መልሰህ ለመሸጥ ትቸገራለህ .... ሻንሲ መበየዱን ካወቁ ዋጋ ያወርዱብሀል ወይም አይገዙህም 👍
@nebaneba4997
@nebaneba4997 Жыл бұрын
@@Mickyaweke ክልብ አመሰግናለሁ 🙏🏼
@teshalebulado339
@teshalebulado339 Жыл бұрын
Your phone?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
+251704260211
@endaleberta3156
@endaleberta3156 Жыл бұрын
MIKI PROGERAMHE BETAME TMCHTOGIYAL ELCTRIC MKINOCH OBD 2 COMPITORE YTEQMALE
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
አዎ የሚጠቀሙ አሉ የራሳቸው የሆነ ያላቸውም አሉ 👍
@mrleul2781
@mrleul2781 Жыл бұрын
How can we contact you?
@shebawu
@shebawu Жыл бұрын
1.የመኪናው ስም ምንድነው 2.ኢትዮጵያ ውስጥ የት አገኘዋለው 3.ዋጋቸው ስንት ነው
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
Toyota Rav4 Hybrid Hyundai tucson Hybrid Toyota corolla cross Hybrid በምናውቃቸው መኪና ሀይብሪድ ሲስተም ተገጥሞ በገበያ ላይ አለ 👍
@shebawu
@shebawu Жыл бұрын
Toyota corolla cross ዋጋው ስንት ነው
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
@@shebawu 5.5 👍
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
How does a hydrogen fuel cell work? (AKIO TV)
4:36
AKIO TV
Рет қаралды 390 М.
BYD Yangwang U9: The Reasonably Priced Hypercar!
10:55
Fully Charged Show
Рет қаралды 735 М.
Когда накопил и купил мотоцикл😂 #shorts
0:44
bezumnyy_batya
Рет қаралды 2,3 МЛН
Brake so hard#Short #Officer Rabbit #angel
0:28
兔子警官
Рет қаралды 6 МЛН
За что чабаны напали на байкеров?
0:59